በኦርቶዶክስን ተዋህዶ ቤ/ክ ማርያምን አምላክ ናት ብለን አናመልካትም 200ሺ ታህድሶ ነው ማለት ቤ/ክ በውስጥዋ አልቃለች ማለት ነው

  Рет қаралды 8,481

Binyam shitaye (ፍቅረ ኢየሱስ ) Back to the orign

Binyam shitaye (ፍቅረ ኢየሱስ ) Back to the orign

Күн бұрын

በኦርቶዶክስን ተዋህዶ ቤ/ክ ማርያምን አምላክ ናት ብለን አናመልካትም 200ሺ ታህድሶ ነው ማለት ቤ/ክ በውስጥዋ አልቃለች ማለት ነው
This video is presented to you by Pastor Binyam Shitaye official chaneel. Meri geta Tsige Sitotaw is asking for help on this video. Meri geta Tsige is the owter many books such as Yinegal and Wegagen. Enjoy the whole video.
#Pastor_Binyam #Tsige_Sitotaw #Amharic_protestant

Пікірлер: 61
@Ethiomen1
@Ethiomen1 2 жыл бұрын
ፓስተር እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያንተን ግልፀኝነት ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ይባርክህ ሲበዛ ግልፅ ነህ አሪፍ ውይይት ነው ቀጥሉበት ለየትኛውም እምነት ሳታዳላ የሁሉም ድክመት እና ጥንካሬ ስለምታወራ ፍትሀዊ ሰው ነህ thanks 🙏
@belimeku5630
@belimeku5630 2 жыл бұрын
Dibiin yalk pentay....yetebarere Menafik bee Ytube kemeleflef yalefe akim 😂yelewum 😂
@Ethiomen1
@Ethiomen1 2 жыл бұрын
@@belimeku5630 ፈጣሪ ይቅር ይበልህ እኔ ኦርቶዶክስ የሆንኩት አንተ ሰጥተኽኝ አይደለም 🙏
@user-sf5gp1jm6o
@user-sf5gp1jm6o 2 жыл бұрын
ውይ ፓስተር ቢኒያም ስወድህ ማርያምን ለእውነት የኖርክ ተባረክልኝ አንተ ልዩ ሰውነህ ውይ እኔጃ ያለህ ክብር ልዩ ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ
@user-nw1ux1lk5d
@user-nw1ux1lk5d 2 жыл бұрын
ፓስተር 😭❤ ስሟን እራሱ ስጠራት ከነ ክብሯ ለሁሉም እዉነቱን ትግለፅልህ😭😭👏
@amirsad4113
@amirsad4113 2 жыл бұрын
ከቤተክርስትያን ወጥቼ ተሃድሶ ሆኜ ነበር እጅግ በጣም በጸጸት ነበር የኖርኩት ተሃድሶዎች ገና እያለቀሳችሁ ትመጧታላችሁ እመነኝ ቤተክርስትያንን አንተም ማናችሁም አታሸንፏትም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁሌም እያሸነፈች ትቀጥላለች የዚህች ቤተክርስትያን አካል በመሆኔ መድሃኔአለምን አመሰግነዋለው አደራችሁን ምዕመናን በፍጹም እንዳትሸወዱ እውነተኛ ሰላም ያለው እዚህች ቤተክርስትያን ብቻ ነው
@lijnattytube2922
@lijnattytube2922 2 жыл бұрын
ወድማችን ፓስተር ሽታዬ በጣም የምንወድህ ተዉ ስለምዬ ኦርዶክስ ትሀድሶን ትጠይቃለህ የበግ ለምድ ለብሰዉ ነዉ የገደሉን እኛን አይወክልም ስለዚህ በተቻለህ መጠን የራሳችን መምህር አቅርብልን
@TabernacleTube
@TabernacleTube 2 жыл бұрын
የተወደዳችሁ ሁላችሁም ሰላም ለእናንተ ይሁን!!! የሰላም አለቃው የኢየሱስ ሰላም ለሁላችሁም ይድረስ። አሜን!!! ❤❤❤❤ ከመገናኛው ድንኳን ቲዩብ !!!
@abisinia2771
@abisinia2771 2 жыл бұрын
ድንግል ሆይ ወደ እኔ ትመጭ ዘንድ እንዴት ይሆናል እመቤቴ ወደ እኔ ትመጭ ዘንድ እንዴት ይሆናል ደካም ነኝ እኔ ምግባር ይጎለኛል ደካማ ነኝ እኔ ምግባር ይጎለኛል የበግ ልምድ ለብሰው በልባቸው መርዝ በአፋቸው ማር____
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын
እመቤቴ እመብርሃን ሁሌም ብርሃን ነች የጌታችን የመዳህናችን የየሱስ ክርስቶስ እናት
@-melheqtube7800
@-melheqtube7800 2 жыл бұрын
Waw Betam migerm Program new Tru Point Ansetachuhula Geta yabezalachu
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 2 жыл бұрын
ለእኛ ለአድማጭ ተመልካቾች ማስተዋሉን ይስጠንና እውነትን ብቻ አውቀን እውነቱ ነፃ ያውጣን!!
@eyobdgeb711
@eyobdgeb711 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ የኦርቶዶክስን ማርያም 100 በ100 አታውቃትም። የቤተክህነት ችግር ካለብህ አርመው። የተሀድሶ ፕሮቴስታንት ቅስቀሳ ከሆነ ስለራስህ ዕምነት ብቻ ብታወራ መልካም ነበር። ምንም የሚታደስ ነገር የለም ከታደስክ ራስህ ታደስ። ግራ ስለገባህ እንደ ክርስቶስ ወንበር ላይ ሳይሆን ድንጋይ ላይ ቁጭ ብለህ ተማር።
@yihunaynalem1444
@yihunaynalem1444 Жыл бұрын
Afer bila. Yeken sira serteh bitkelawit yishalihal. Asmesay.
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 2 күн бұрын
ከሁሉ የሚያናደው ነገረ ቢኖር የጴነጤው መዘዝ ነው ኢየሱስን
@user-vx2zo5hy6u
@user-vx2zo5hy6u 2 жыл бұрын
ፓስተር ትላንት የመጣህበትን እውቅ ዛሬ አንተ ልክ እግዘብሔርን እንዳወክ አድርገህ በራስ ምናብ የእግዚአብሔርን ስራ አትወስን እግዚአብሔር በአንድም በሌላ መንገድ ይናገራል ሰው ግን አያስተውልም አጋንንት የሚወጣው ሰው የሚፈወሰው ብዙ ተአምራት የሚደረገው በኢየሱስ ስም ብቻና ብቻ ነው በአሁን ሰአት እያገለግሉ ነብያት ይህን መንገድ በመከተላቸው እግዚአብሔር ሲሰራባቸው እያየን ነው እነዚህ አገልጋዮች በእግዚአብሔር ቃል አልጠነከሩም ሊሳሳቱ ይችላሉ ሰው ናቸውና ይሳሳታሉ ስለዚህ መሆን ያለበት አባቶች ቀርበው ሊያስተምሯቸው ሊያርሟቸው ሊያበረታቶአቸው ይገባ ነበር ነገር ግን በአደባባይ ሲያወግዟቸው ሲያሳጧቸው ይታያል ይህ የሚያሳየው አገልጋዮቹን ሳይሆን እየተቃወሙ ያሉት በእነርሱ ያለውን እግዚአብሔር እንደ ሆነ አልገባቸውም ይህ ደግሞ በራሳቸው ላይ ነው ችግር እየፈጠሩ ያሉት ሰው የእግዚአብሔር ስራ እየተቃወመ እግዘብሔርን አገለግላለሁ ማለት ራስን ማታለል ነው ባልገባን ነገር ዝም ብለን ከምናወራ ወንጌልን ብንሰብክ ምን አለበት
@belimeku5630
@belimeku5630 2 жыл бұрын
Europe ena America yalehiw ye Luther adarash zare endi le Night clubinet eyeteshetech litizega tilant leek zare endemitilut fewss esetalehu 😂 tilll neber...enantem wedezaw kulkuletwan jemirachuwatal 😂ATM machine, menfesiin beKaratay 😂 yibel bilenal
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 2 күн бұрын
ኢየሱስ ማርያምን በመለኮታዊ ሥልጣኑ ጠፍጥፎ ነው ከጭቃ የሰራት ወለደችው ማለት ግን የገሪኮች የፍልስፍና ልቦለድ መሆኑን አለማወቅ ያው አለማወቅ ነው እሰኪበራልን
@misrakabebe8267
@misrakabebe8267 2 жыл бұрын
ሀሰትን ይናገር ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም። ቃሉ ይፈጸም ዘንድ ይህ ሊሆን የግድ ነው
@Tube-mr2mo
@Tube-mr2mo 2 жыл бұрын
ፓስተር እነዚህን ዉዳቂ ቦታ ያጡ ታሃድሶዎች አስለፍልፋቸዉ።
@siemmahteme1085
@siemmahteme1085 2 жыл бұрын
betam arife weyeyet nw gene please please pastor beniy sefiwen seat ena gize anet anet atawera !!
@yordijuses7650
@yordijuses7650 2 жыл бұрын
Amen tebareku
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
መምህሩ በቀል ያሉት ለአገልግሎት ነው ስህተታቸው ከሃስተኛ መሔዳቸው ነው ያ ደግሞ ተጠይቀው በዚህ በዛ ብለው አልፈዋል ያ ደግሞ ራሳቸው በስራቸው እንዳፈሩ እንደተፀጸቱ ያስረዳል ስለዚህ የቆየ ነውና እዛ ውስጥ ስላልኖሩ ባይነሳ እና ባይሽማቀቁ ጥሩ ነው ።
@befkralemhappy222
@befkralemhappy222 2 жыл бұрын
ኘሮቴስታንት በኢየሱስ ስም ነግዶል ኦርቶዶክስ በማርያም ስም ነግደዋል በጌታ አባታችን ተባረክልን
@tesfalesh8245
@tesfalesh8245 2 жыл бұрын
ሉቃስ ምዕራፍ.2:ከ42 ጀምሮ ስናነብ ዮሴፍ እና ማሪያም አብረው ነበሩ በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ክርስቶስ 12 አመቱ ነበር::መፅሀፍ ቅዱስ የሚናገረው እናት እና አባቱ ሲፈልጉት ነበር ነው እናት እና አባቱ እያለን ማሪያም እና ኢየሱስ በእጮኝነት ነው እስከመጨረሻው የኖሩት ብለን ልናምን አንችልም እንዲሁም እሳቸው እንዳሉት መፅሀፍ ቅዱስም እንደሚለው የበኩር ልጇን እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም ነበር እስክትወልድ ድረስ ነው ያለው በቃ መፍራት አያስፈልግም እውነቱን መናገር ግድ ነው በሰው ፊት የሚያፍርብኝ እኔ በአባቴ ፊት አፍርበታለሁ ብሏል በውስጣችን ያለውን እውነት መናገር ይኖርብናል
@hanaeshetu8612
@hanaeshetu8612 Жыл бұрын
ማርያምን ምንም አይሳደብም አትሳሳት ምን አይነት ነገር ነው።
@miser9860
@miser9860 Жыл бұрын
Geta bedingilina meteregez kechale bedinigilina meweledin lesu min yakitewal?
@bini8381
@bini8381 Жыл бұрын
ይሄ ሰው ፅጌ ስጦታው የኦርቶዶክስ አባት አደለም
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 2 күн бұрын
ጴንጤ የተባለውም ቡድን እስከ ጡረታው ኢየሱስ እያለ የፈዝበታል እንጂ ስለኢየሱስ አያውቀውም ምን ጴነጤ ብቻ ሐዋርያትም ቢሆኑ ስለኢየሱስ ማንነት ሳይረዱት ነበር የተለያቸው መገለጥ ካልመጣ ኢየሱስን አንረዳውም ጴንጤ ድነትህን ፈትሽ
@Tube-mr2mo
@Tube-mr2mo 2 жыл бұрын
ገና ያሳርሩሃል የታባክ አንተ ታድሶ ወደኛ ስትመለስ ደግሞ እኛ ቤታችን አናስገባህም አንተ ምንተ ማርያም ብለህ ለምነህ ተምረህ አሁን ታደሽ አልካት ካዲ።
@eyerusalem8249
@eyerusalem8249 Жыл бұрын
ከናተ የሌባ Protestant ንጹሕዋ Orthodox ትበልጣለች 👌 ጉርጓድ ግባ
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын
እስከመጨረሻው አጥኑ ኦርቶዶክስ እውነተኛ የዘላለም ህወት ሁኖ ታገኙት አላችው።
@meazamichael6925
@meazamichael6925 Жыл бұрын
የማከብርህ ፓስተር ቢኒያም እባክህ ከምንጩ ጠይቅ ከሊቃውንት ጠይቅ ይህ ሰው ተምታቶበታል ይህ ሰው ኦርቶዶክስን አያውቃትም ።
@addisyehualashet5468
@addisyehualashet5468 2 жыл бұрын
Dengel mariyam enate selanchi kibir manem be sew andbet aychilem geta gn esu hulun chaye new enji .... ortodox demo bante ye ebab temhiret enkuan 200 eshii sew astemro litefa kerto geragn ahmed yodit altefuwatim geta yikir yebalek
@tekleelias621
@tekleelias621 2 жыл бұрын
እውነት ሰለ የጌታ ወንጌልና ወንጌልን ማራምውድ ነው ወይንስ የዩትበር ቅምሻ ለማግኝት ነው የክርስቶስ ወንጌል ሃይምስኖት ኣያወዳደርም ምን ኣለ ብመስቅል የተዋለልን ያስግኝልን ጥቅም ብትነግሩን ምናለበት ።
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
John 7:3Jesus' brothers said to him, "You ought to leave here and go to Judea, so that your disciples may see the miracles you do.7:4No one who wants to become a public figure acts in secret. Since you are doing these things, show yourself to the world."7:5For even his own brothers did not believe in him.
@merry_hani
@merry_hani 2 жыл бұрын
geta yibarkot enda bible anbebaw selastemarun
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 7 3 እንግዲህ ወንድሞቹ። ደቀ መዛሙርትህ ደግሞ የምታደርገውን ሥራ እንዲያዩ ከዚህ ተነሣና ወደ ይሁዳ ሂድ፤ 4 ራሱ ሊገለጥ እየፈለገ በስውር የሚሠራ የለምና። እነዚህን ብታደርግ ራስህን ለዓለም ግለጥ አሉት። 5 ወንድሞቹ ስንኳ አላመኑበትም ነበርና።
@marbettube8870
@marbettube8870 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ኦርቶዶክስ ላይ የግልፅነት ችግር አለ። ትውልዱን በደንብ መቅረጽ አልቻሉም። ሁሉንም ነገር ይሸፋፍኑታል። እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እነዚህ ክፍተቶች አሉ በተጨማሪ ደግሞ ጥያቄ ስንጠይቅ ማስረዳት ሲችሉ ጴንጤ ሆነሃል እምነት ቀይረሃል ይሉሃል
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 2 күн бұрын
ኢየሱስን መስበክና ማወቅ ይለያል መገለጥ ካልመጣ አናውቀውም ድካም ነው
@temesgenendale7679
@temesgenendale7679 2 жыл бұрын
binam shitaye hodam
@meazamichael6925
@meazamichael6925 Жыл бұрын
አይስደብም አይባልም
@eyobdgeb711
@eyobdgeb711 2 жыл бұрын
አየህ ገንዘብ ቢኖርህ 200,000 ካህናትን ፕሮቴስታንት አድርገህ ቤተክርስትያንን ማመስ የምታስብ አባት ነህ። ገንዘብ ይወዳሉ ነው? ወንድሜ አንድ ነገር ልንገርህ ከ2000 አመት በፊት ገደማ ቅዱስ ማርቆስ የተቀበለውን መንፈስ ቅዱስ እጅ በመጫን አንተ ጋር በተዋረድ በእርግጠኝነት ደርሶሀል። እኔ ፍፁም አምናለሁ። እኔ አንተን ብሆን መንፈስ ቅዱስን ያቀበለችኝን ሐይማኖት ከመንቀፍ በፀሎቴ አግዛት ነበር።
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
13:55"Isn't this the carpenter's son? Isn't his mother's name Mary, and aren't his brothers James, Joseph, Simon and Judas?
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
Mark6:3Isn't this the carpenter? Isn't this Mary's son and the brother of James, Joseph, Judas and Simon? Aren't his sisters here with us?" And they took offense at him.
@davidalexander3265
@davidalexander3265 2 жыл бұрын
kidest dingle emebetachin mariam tera set ayidelechim .. tera set neberechim atibelu yefetari enat eko nech yihinin atirisu Yesewu lij ke fetari ekul new keersu fikad wuchi ... melsu ekul ayidlem newu. silezih yefetari enat befitim alemawi neger atimertim enkuwan yefetari enat kehonech behuwala ..... kesu yalut and tilik neger ale besewugna enaten telito anten ewdihalehu bilegn fetsimo alkaribewum. Fetari lersua yemisetewun kibir sayiset geta geta bilewu ena niseha sayigeba kezih alem biley bemetsihaf kidus Eyesus kirstos ayikebelewum
@AragawDagnew
@AragawDagnew Жыл бұрын
orthodox tewahido tehadso ayasfelgatim ezaw eras tades .ante wode esuwa mehad siyaqth esuwan wode ante temta alk aydel
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
የማርቆስ ወንጌል 6:3 ይህስ ጸራቢው የማርያም ልጅ የያቆብም የዮሳም የይሁዳም የስምዖንም ወንድም አይደለምን? እኅቶቹስ በዚህ በእኛ ዘንድ አይደሉምን? አሉ፤ ይሰናከሉበትም ነበር።
@mulumichu9133
@mulumichu9133 2 жыл бұрын
bemariam atikerakeru lijua yakeberat yibekal
@haregwabekele5881
@haregwabekele5881 2 жыл бұрын
ቆሻሻ አይምሮ ያለው ሽማግሌ😏ሲጀመር በወረደ ቃላት እመብርሃን አትገለፅም
@meazamichael6925
@meazamichael6925 Жыл бұрын
ይኼ ሰው ተሀድሶ ነው ደፋር ነው ልብ ይስጠው
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
የማቴዎስ ወንጌል 13 55 ይህ የጸራቢ ልጅ አይደለምን? እናቱስ ማርያም ትባል የለምን? ወንድሞቹስ ያዕቆብና ዮሳ ስምዖንም ይሁዳም አይደሉምን?
@user-hm5qy7oq1v
@user-hm5qy7oq1v 2 жыл бұрын
ሎቱ ስበአት የሽታዬ ልጅ ከዚህ እርኩስ ጋር አንተን በማየቴ ፍፁም የተረገምህ ሰው ነህ፡፡
@malikkamalikka1997
@malikkamalikka1997 2 жыл бұрын
እረ እፈር የዚህን ያህል የእግዚአብሔርን ሀል ዝቅ አታድርጉት የእግዚአብሔር ጥበብ ከሰይጣን ጥበብ ያሳል
@temesgenendale7679
@temesgenendale7679 2 жыл бұрын
kkkk 21 akbira
@eyasuasgedom197
@eyasuasgedom197 2 жыл бұрын
ጠቃሚና ግሩም ውይይት ነበር አቅጣጫ ጠቋሚም ነው
@mahlettibabu3314
@mahlettibabu3314 2 жыл бұрын
Ur right thank you
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
የድንግል ሌሎች መውልድ አለመውለድ ለደህንነት ምንም አያድርግልንም ነገር ግን ልጆች አሏት ወንድሞቹ አላመኑበትም ይላል ዮሃንስ 7:5 ሃዋሪያው ዻውሎስም የጌታ ወንድም ያቆብ ብሎናል ሌላው የበኩር ልጇን ሲል እኮ ከብሉ ልጆች መካከል የመጀመሪያው ልጇ ማለት ነው።
@mohamedebrahim8942
@mohamedebrahim8942 2 жыл бұрын
ከከከከከ አይ ጅሎቾ ከፓስተረ ተብየዉ ሰዉይዉ ልክ ናቸዉ
በጳጉሜ  ይሄንን እናድርግ..........ዶክትር ሮዳስ ታደሠ
32:12
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 111 М.
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 26 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 100 МЛН
የምስራቅ ዕዝ የምስረታ በዓል |ልዩ ቅዳሜ
3:58
🔴 ክርስትናና እና ሚዲያ እንዴት ? || እጅግ ድንቅ መልዕክት  ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Message
1:50:27
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 221 М.
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 26 МЛН