በቀን ሁለቴ መደመጥ ያለበት ልብን የሚያሳርፍ የጭንቀት መድኃኒት የሆነ ስብከት

  Рет қаралды 48,906

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ

9 ай бұрын

Пікірлер: 467
@saragezahegn1884
@saragezahegn1884 9 ай бұрын
መምህር በዚህ ሰዓት የሚያስፈልገንን የነፍሳችን ምግብ ነው የመገቡን በጣም እናመሰግናለን እግዚሐብሔር እንደ እናንተ አይነት በምድር ላይ ወጌልን የሚያስተምረን መምህር ስለሰጠን እናመሰግነዋለን ተመስገን።
@mychild5210
@mychild5210 9 ай бұрын
መምህር እንክዋን ደስአለህ ይህ መጀመርህ በጣም ድስ ይላል ተመስገን ጌታዬአግዚአብሄር ይፈርዳል ደስሲልቃሉ ተመስገን ተመስገን ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@monatadesse5331
@monatadesse5331 9 ай бұрын
Enmsgnaln melkam bale
@user-rt7ri7xd3w
@user-rt7ri7xd3w 9 ай бұрын
መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ❤️🙏🙏
@tsehayabebe2973
@tsehayabebe2973 9 ай бұрын
ስላለፈው ትቸ ስለትናንትናው ላስብ ስለዛሪው በአምላክ ስለሆነው: ያንንማ ያን ክፉ ጨለማ በእይኔ አልየው ጀሮየም አይሰማ::Amen 🙏 Amen 🙏 🙏
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 9 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@TgasTagas
@TgasTagas 9 ай бұрын
❤❤❤ቃልወት ያሰማልን ተዋህዶ ቤቴ ክርሴቴያናችን ሰላሟን ያብዛልን እግዚሀቢሄር ❤❤❤
@pappiethopiya2108
@pappiethopiya2108 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ መምእራችን ኩራታችን ኑርልን ሺ ለኛ ለኛ ብቻ ለሆርቶዶክሶች የአገልግሎት ዘመንእን ይባርክልን እንኳን መጣእልን
@user-eu4tm3pg6y
@user-eu4tm3pg6y 9 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እኛ የተዋህዶ ልጆች በጣም ነው የምንወድክ ቃለህይወትን ያሠማልንእና ያለሁት በስደት ነው ሀገሬ ገብቼ አንድ ቀን አሠላ መድሀኒያለም መተህልን ብቻ አይቼህ ደስ ባለኝ❤❤❤❤❤❤❤
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 6 ай бұрын
እንኩዋን በደህና መጣህልን መምህራችን❤❤❤ እንደዚህ አይነቶችን ለሃይማኖታችን ብርታት እንድትሆኑልን ለሰጠን ለድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋናዉ አይጐደልበት አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@mussieadera7044
@mussieadera7044 9 ай бұрын
በጭንቀት በማልቀስ እያለሁ የርሰዎን ትምህርት እግዚአብሔር አሰማኝ ። እሜን አሜን መድሀኔአለም እርዳኝ ። በጤናየም ጌታየ አባቴ አንተ ምራኝ ። 24:24
@MarzenebBelay
@MarzenebBelay 3 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራአችን እድሜና ጠና ይስጥልነኝ
@user-hc7op2pv2i
@user-hc7op2pv2i 4 ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ። ፓስተር ተብየ አደናጋሪዎች(መናፍቃን) በበዙበት ሰአት አንተን ስለሰጠን እግዚያብሔር ይመስገን።
@selamtakele7245
@selamtakele7245 9 ай бұрын
ልብን በሐሴት የሚሞላ መዝሙር ነው መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላደረሰን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ❤❤❤❤
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህ ከፉ ዘመን በቸርነቱ ያሰሻግረን
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 15 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን
@nigisthaileyeadanechelije120
@nigisthaileyeadanechelije120 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መመህር ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል
@yesishiferaw5775
@yesishiferaw5775 8 ай бұрын
አሜን🙏🏼 🙏🏻🙏🏻 አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን !!!
@elsaembaye1019
@elsaembaye1019 9 ай бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን አገራችን ከዚ ያለነው ጭንቀት መከራ ያውጣልን አሜን አሜን አሜን
@yd2597
@yd2597 9 ай бұрын
መምህር በጣም የሚገርም መዝሙር ነው ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር አመላክ ይበርክልዎ።ሁለቴ ብቻ አይደለም ዘላለም የሚደመጥ መዝሙር ነው። ሰላሙን የብዛለዎት። የድንግል ልጅ ይጠብቀዎት።
@AdisDamise
@AdisDamise 9 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏
@batalam1717
@batalam1717 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@Hiwet-pq6lj
@Hiwet-pq6lj 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ና ፀጋዉን ያብዛልህ
@hermibekele3859
@hermibekele3859 9 ай бұрын
መምህር ምህረት አብ!የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው።ረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥህ!የዛሬው ትምህርት ውስጤን ነክቶኛል።ትምህርቱ ደግሞ እኔን የሚመለከት ስለ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል። ሁሌም አመስጋኝና ባለኝ ነገር ደስተኛ እንድሆን የእግዚአብሔር ቃል አስተምሮኛል። መ/ር ምህረት አብ ! ቃለህይወት ያሰማልን!🙏🇪🇹⛪️ ሔርሚ በቀለ
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i 9 ай бұрын
መምህሬ በረከትዎት ይድረሰን ❤ በእድሜ በጤና ሁሌም ይኑሩልን❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 9 ай бұрын
ቃላህዉትን ያስማልን መማህርዬ ❤❤❤
@WasaniMorgeta-zl2oi
@WasaniMorgeta-zl2oi 9 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሳማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💚💛❤️ 🤲🤲🤲
@NihnaNewegena
@NihnaNewegena 7 ай бұрын
❤❤❤ምምህራችን የተዎህዶ እንቁ ያንተ መዝሙር ና ስብከት በጣም ነዉ ምወደዉ እመቤታችን ትጠበቅህ ቃለህዉት ያሰማልን እኛንም በሰመነዉ በልባችን ፅላት ይፃፍለልን🙏🙏🙏🌷 ሰላለፈዉ ትቼ ስለ ትናትናዉ ለስብ ሰለ ዛሬ በአምላክ ስሆነዉ እዉነት ነዉ 😢😢😢
@sdgs6877
@sdgs6877 9 ай бұрын
አሜንንን አሜንን አሜንንን አሜንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤❤
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 9 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤ ዝማሬ ማለከት ያሰማል አሜን፫ ❤❤❤
@abebahabte8469
@abebahabte8469 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም እምንወድህ ❤ ኑርልን
@nawalalhalaby
@nawalalhalaby 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መመህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤
@Hanantest
@Hanantest 5 ай бұрын
እግዚሃብሔር ይመስገን መምራችን ያንተን ስሰማ ፍፁም ደስ ይለኛል በብዙ ጭንቀት ብሆንም ያንተ ትምህርት ያፅናናኛል እግዚሃብሔ ር እድሜና ጤና ይስጥህ
@EtagegnYeneneh
@EtagegnYeneneh 8 ай бұрын
እ/ር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን እኔም ብዙ ጊዜ እማማርር ሰው ነኝ መምህር እመቤቴ ትጠብቅልን እረዥም እድሜ ይስጥልን አልቅሼ ነው ያዳመጥኩት እ/ር ልቦና ይስጠኝ።
@saraabebe5829
@saraabebe5829 9 ай бұрын
መምህር ምህረት አብ በጣም እናመሰግናለን ቃል ህይወት ያሰማልን አዎ እኔ በጣም እከታተላለሁ የእግዚአብሔርን ቃል በጣም ለውጥ አለኝ መጨነቅ ማዘን የማይለየኝ ነበርኩ እግዚአብሔር ከልጂነቴ እከ እውቀጤ በጥበብ አሳድጎ እዚህ አድርሶኛል እንዳልከው ጸጸት ነበረብኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ይቅር እዳለኝ አምኛለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን እናቴ የልጅነቴ የውቀጤ ድንግል ማርያም ተለይታኝ አታቅም የምታደርግልኝ ነገር ህልም ህልም ይመሰለኛል ወንድም እህቶቼ አባት እናቶቼ ጸልዩ እግዚአብሔር መልስ አለው እልልልልልልልል ❤❤❤ አሜን አሜን ያንንማ ያን ክፉ ጨለማ ባይኔም አልየው በጆሮየም አልስማ 😢😢😢
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህት ታደለሽ እኔስ ደካማነኝ ❤❤❤❤😢😢
@Tkt-ue5jd
@Tkt-ue5jd 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-id3dl4pq7n
@user-id3dl4pq7n 8 ай бұрын
💗💗💗🙏🙏🙏እሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@eleni5468
@eleni5468 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@akmam5900
@akmam5900 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዝችቀን ላደረሰን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መ ምህር የማይረሳን የማይተወን እግዜአብሔር ይመስገን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። አመሰግናለሁ
@asnakumekonenasnakumekonen5725
@asnakumekonenasnakumekonen5725 9 ай бұрын
ቃለሂወትይ ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን ስለሁም ነገር
@TigistHabetamu
@TigistHabetamu 9 ай бұрын
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን የጭንቀቴን መፍትሄ መድሀኒት አገኝሁ በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን አባታችን🙏🙏🙏🛐🛐🛐
@gdhhx1654
@gdhhx1654 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራን በእድሜ በጤና ሺ አመት ኑርልን እግዚአቢሄር ይስጥልን
@tube96779
@tube96779 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@nourkh7649
@nourkh7649 9 ай бұрын
😭እልልልልልልልልልልልልልል👏👏እግዚአብሔር ይምስግን ❤❤❤❤ መምህርች እረጅም እዲም ይስጥልን💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 9 ай бұрын
ቃሎት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ
@richozewdu1605
@richozewdu1605 9 ай бұрын
መምህሬ አንተ አስተምረህ ከቀየርካቸው የተዋህዶ ልጆች እኔ ራሔል የተዋህዶ ተማሪ ነኝ መምህሬ ሽ አመት ኑርልን የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥልን ቸሩ አምላካችን ክፉ አይንካህ መምህሬ
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 9 ай бұрын
ተመስገን ሰሞኑን አሞኝ ነበር አሁን እየተሻለኝ ነው ተመስገን ስለ ሁሉ ነገር
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ጭርሱ ይማርሽ እህቴ
@fantumindaye393
@fantumindaye393 7 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥ በጸጋው በቤቱ ያኖርል እኛም ሰምተን መቶ 60 30 ፍሬ እንደናፍር የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልህ መምራችን ስንጤና ይስጠው😍😍😍
@martasafa7325
@martasafa7325 8 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤❤🙏🙏
@almazdebele7312
@almazdebele7312 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የምንወዳቸው የምናከብራቸው መምህራችን እንካን ደህና መጡ በእውነት ለቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤🙏🕊🕊
@Abel-rg1uc
@Abel-rg1uc 9 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜንአሜንአሜን ምመራህችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።ቃለህይወት ያሰማልን አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g 2 ай бұрын
🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🙏አሜን🙏
@user-xb1hj7tv7t
@user-xb1hj7tv7t 9 ай бұрын
Amen❤amen❤amen❤
@zerihungudeta7738
@zerihungudeta7738 7 ай бұрын
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን!!!
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 9 ай бұрын
Amen Amen Amen memeherachn kale hiwotn yesemaln be edemena tena yestln❤❤❤❤
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአከት ያሰማልን መምህራችን እውነት ነው እቨ መምህራች እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ደከማውን ልጀን ይጉበኖይ እቨ ተመሰገን አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን በሰላም ከመላው ቤትሰበው ጋር አደረሰን መልካም አዲሰ አመት ከመላው ቤትሰበው ጋር የዉነልን መምህርአቸነ እንቁጣጣሽ 🌼🌼🌼
@yoosfal3nzii731
@yoosfal3nzii731 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መ ምህር አችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን. እልልልልልል
@naseematariq2142
@naseematariq2142 9 ай бұрын
መምህሬ ሰላምክ ይብዛልክ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እቁ መምህራችን 👏👏👏🌾🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 9 ай бұрын
❤❤❤❤መምህር ስወድክ ቃለ ሂወት የሰማልን ያሰማልን ተዋህዶ ቤቴ ክርሴቴያናችን ሰላማን ያብዛልን እግዚሀቢሄር ❤❤❤❤❤ መምህር እድሜ ናጤ ይስጥልን ❤❤❤
@user-oq3bx1ru7n
@user-oq3bx1ru7n 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር እድሜ ና ጤና ይሰጥልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ❤❤
@AshenafiYergalem
@AshenafiYergalem 9 ай бұрын
መምህር፡ምህረተአብ፡ትምህርትህ፡እጅግ፡ማራኪና፡ሳቢ፡ነዉ።ቀለህይወት፡ያሰማልን።እድሜህን፡ቸሩ፡መድሐኒዓለም፡ያርዝምልን።አሜን፡አሜን፡አሜን።
@hshssvsvgs3
@hshssvsvgs3 9 ай бұрын
Maemariya❣️❣️🤲✝️✝️✝️🤲🙏🙏hwoote.Nure🙏🙏💘
@alexwoldu2740
@alexwoldu2740 9 ай бұрын
እጅግ ድንቅ የሆነ የመፅናኛ ትምህርት ነው የእድሜዘመኖን ያብዛልን
@rozasebru103
@rozasebru103 6 ай бұрын
መምህራናችን ፀጋውን ያልብሶት 🌹🌹❤️🌹🙏❤️🙏🌹
@sementadese9686
@sementadese9686 9 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ሆይ በህይወቴ ውስጥ ስለሆነውም ሆነ ስላልሆነውም ነገር ሁሉ አመሰግንሃለው መምህራችን መድሃኒአለም ጸጋውን ያብዛልህ ኑርልን
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 9 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🌺 መምህር ትልቅ ለያንዳዳችን በየእለት ኑሯችን አስፈላጊ ጠቃሚ ሁላችንም ፈጣሪን ማመስገን የእለት ተግባራችን እንዲሆን የሚያስተምር ነውና ፈጣሪ አምላክ ይስጥልን🙏💐🌺 ያገልግሎት ዘመንዎት ፈጣሪ አምላክ ይባርክልን 🙏እርሶን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ኑሩልን🙏🙏🙏💐🌺💚💛❤
@hannahaileselase3333
@hannahaileselase3333 9 ай бұрын
መምህር ሰላምህ ይብዛ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-vr9uj5qs1c
@user-vr9uj5qs1c 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታቺን እድሜና ጤና ይስጥልን
@sdgs6877
@sdgs6877 9 ай бұрын
አሜንንንአሜንን አሜንንን አሜንንን
@yordajosue6855
@yordajosue6855 9 ай бұрын
Amene amene amene memherahene kalheyewetene yasemalene
@aberashararsa8596
@aberashararsa8596 9 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤
@endaleberega1420
@endaleberega1420 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የመስገን አሜን❤❤❤❤❤❤
@zainabhabshy1906
@zainabhabshy1906 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ምህረት አብ አሰፋ እንወድሃለን በእውነት አፅናኝ የሆን ቅዱስ ቃል ስላስተላለፉልን ተመስገን ሰለሁም ነገር❤❤❤
@kidistiaraya3938
@kidistiaraya3938 8 ай бұрын
Egzabher amlak edme na tena yestelen memhrachen Ethiopian ena Eritrean selme yarglen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ♥️ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@asterwarga14
@asterwarga14 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኻን ደህና መጡ አሜን አ ሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️
@user-nq8lj5kw3r
@user-nq8lj5kw3r 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetzegeye3497
@genetzegeye3497 9 ай бұрын
ስላለፈው ትቼ ስለትናትናው ላስብ ስለዛሬ በአምላክ ስለሆነው። ያንንማ ያን ክፉ ጨለማ በእይኔ እልየው ጀሮየም አይስማ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@alemmamo1796
@alemmamo1796 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የመስገን እንደ እናንተ አይነትመምህር ስለሰጠን እናመሰግነዋለን ተመስገን።
@bruktayttilaye5314
@bruktayttilaye5314 9 ай бұрын
መምህራችን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ ሃገራችንን ሰላምዋን ይመልስልን አሜን💚💛♥️
@user-yz5uq6hc1c
@user-yz5uq6hc1c 9 ай бұрын
በእውነት ማምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ❤ በስደት ሁሉ ነገር ነገር ሆኖኝ በጣም በጣም ጭንቀት ውስጥ ነበርኩ 😢 አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ተናንቼለሁ
@taferetefera3068
@taferetefera3068 9 ай бұрын
በርቺን እናት
@edlwondale3079
@edlwondale3079 7 ай бұрын
ተመስገን ተመሰገን ምህራችን እንኳን እረድቶን ከአንተጋራአ በመሆናችን እናመሰገናለን ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
@tigteshome2052
@tigteshome2052 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@sarasebsibe9405
@sarasebsibe9405 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@Guyhh-fk3vb
@Guyhh-fk3vb 9 ай бұрын
መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን እኛ የተዋህዶ ልጆች በጣም ነው የምን ወድህ የአገልግሎት ዘመንህን ሳብ እረዘም ያድርግልን ❤❤❤❤❤
@meazakefeni678
@meazakefeni678 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@shemelsasheber3163
@shemelsasheber3163 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን !!
@user-uc3fu3fj7m
@user-uc3fu3fj7m 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏♥️♥️
@alamidhualamidhi9743
@alamidhualamidhi9743 9 ай бұрын
Amen Ame Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@chalachewalemayehu3285
@chalachewalemayehu3285 9 ай бұрын
ዉድ መምህር እግዚአብሔር ያከብርህ።እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን።
@Hougig
@Hougig 9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏እዚያብሄር ይመስገን ለዚች ቀን ላደረስከን🙏🙏🙏🙏
@user-cv9dn8xo3h
@user-cv9dn8xo3h 8 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን እዉነት ነዉ ክብርምስጋና ለሰማይና ምድርን ለፈጠረ አምላክ ይሁን
@SinahMohamed
@SinahMohamed Ай бұрын
አሜን አሜን አሜንየድንግል ማርያም ልጅ
@hananhp4217
@hananhp4217 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን❤
@tsgi113
@tsgi113 9 ай бұрын
🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
አህዛብና መናፍቅ ይንጫጫ ለኛ ግን ህይወትን የሚቀይር ጊዜዉን የዋጀ ትምህርት ነዉ 🙏🙏🙏
@hsjdjshemmeme574
@hsjdjshemmeme574 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተመስገን አምላኪ ❤❤❤❤
@user-fz5zl2cj7g
@user-fz5zl2cj7g 8 ай бұрын
አሜን መምራችንም እድሜና ጤናን ይስጥልን🙏🙏🙏
@samuelwoldehawariat9405
@samuelwoldehawariat9405 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 8 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,5 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 188 МЛН
የዘማሪ አሸናፊ ገ/ማርያም አዲስ ንስሐ ሙሉ አልበም። Kesis Ashefa # new nesha mezmur.
1:03:18
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 60 М.
ኤርሚያስ የሚፈራቸው ኦርቶዶክሳውያን መምህራን ታወቁ
1:39:03
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 1,4 М.
🔴ትሁት ልቦና [NEW VIDEO] ||  ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
20:56
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 391 М.
እግዚአብሔር ይዋጋል በምህረተአብ አሰፋ
52:14
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 132 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 8 МЛН