በቅርቡ ለህዝባችን ተጨማሪ ድል እናበስራለን-ብ/ጀ አለሙ

  Рет қаралды 52,992

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 145
@rahmar8984
@rahmar8984 3 жыл бұрын
ትኩረት ለአማራ ወሎ ፍትህ ለአፋር ፍትህ ወለጋ ለሚሞቱ ወገኖቻችን ድል ለኢቶቢያ
@مريممحمد-ظ4ذ3ن
@مريممحمد-ظ4ذ3ن 3 жыл бұрын
አላህ ከናንተ ይሁን ሰላም ለአገሬ
@gjstustsuyfsputeitd3391
@gjstustsuyfsputeitd3391 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️💪🐅💡👈
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በድል ተመለሱ ሰላም ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ 🙏🏾💚💛❤️🕊🕊🕊
@jamilehhome1237
@jamilehhome1237 3 жыл бұрын
ድል ለጀግናዉሠራዊታቺን ልዩሀይላቺን ድል ለኢትዮጲያቺን ወዲቅት ለጥላታቺን ለዘራፊዉ ለገዲይዉ
@bontujimma6015
@bontujimma6015 3 жыл бұрын
ETHIOPIAN HEROES 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 I love you so much❤🌷❤🌷❤🌷❤🌷❤ And I'm proud of you my brothers💟💟💟💟
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 3 жыл бұрын
ETHIOPIA Shall rise to the TUNE of African Spirit which Western WORLD has problem with?
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia music Part 1፤- kzbin.info/www/bejne/povQnZmcq7t4a8U
@ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ 3 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ ድልጰለመከላከያችን በርቱ የኛ ጀግኖች
@ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ
@ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጀግኖች ፈጣሪ ሁሌም ከእናተ ጋር ይሁን።ድል ለእናተ።
@muluf7616
@muluf7616 3 жыл бұрын
I Love you my brother and sister God bless you amen 🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia music Part 1፤- kzbin.info/www/bejne/povQnZmcq7t4a8U
@ስአዲየጃማዋ
@ስአዲየጃማዋ 3 жыл бұрын
ምንም አልል ወንዲሞቻችን ከሚያልቁብን አላህ ሠላሙን ያዉርዲልን
@taebasaed4418
@taebasaed4418 3 жыл бұрын
አላህ ከጎናችሁ ይሁን ኢላሂ ሰላሙን አዉርደልን
@bf7767
@bf7767 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በቃ በለን እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ😔😢
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 3 жыл бұрын
መከላያ ጀግኖች አላህ ይጠብቃቹ 💚💛❤️
@halimabintebrahim3054
@halimabintebrahim3054 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ሆይ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ካንተ ነው ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ረ በቃ በለን😭😭💔💔💔😥😥
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia music Part 1፤- kzbin.info/www/bejne/povQnZmcq7t4a8U
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 3 жыл бұрын
ክብር ለጀግኖቻችን አሏህ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@kasegvighoh4721
@kasegvighoh4721 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ የንጹሃን ደም ኢትዮጵያን ነፃ ያውጣልን
@ድንግልማርያምእናቴ-በ1ሠ
@ድንግልማርያምእናቴ-በ1ሠ 3 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትከተላችሁ ጠላቶቻችን ይጥፉ
@semirayimer2021
@semirayimer2021 3 жыл бұрын
አላህ ከናንተ ጋር ይሁን ኢንሻአላህ ያረቢ በቅርቡ ድል እንሰማለን አብሽሪ ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹💪
@አልሀምዱሊላህ-ሐ5ደ
@አልሀምዱሊላህ-ሐ5ደ 3 жыл бұрын
ያረብ ያአላህ አገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብብብ
@hawaalki8973
@hawaalki8973 3 жыл бұрын
አላህ.ይጠብቃቺሁ.አላህ..መላይፍጠር
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ከናተጋ ይሁን
@khanlpk9385
@khanlpk9385 3 жыл бұрын
እደት ደስ ደሚሉ ጊርማ ሞገሳቸዉ ይቻችሁ💛❤💚💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@Koke01-24
@Koke01-24 3 жыл бұрын
This is real information, thanks our military leaders.
@teddylondon5048
@teddylondon5048 3 жыл бұрын
Ehite ergitegna nesh tikikilegna information new?
@aaronbetir2765
@aaronbetir2765 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፡ የኢትዮጵያ ፡ ጀግኖች።
@ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ 3 жыл бұрын
የኔጰውዶች ለኛ ታስፈልጉናላችሁ ኑሩልን
@meliyemaryamlij9982
@meliyemaryamlij9982 3 жыл бұрын
መዳኒዐለም ጥላከለላ ይሁናችሁ ኢትዮጵያ ታሽንፋለች 💚💛❤
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia music Part 1፤- kzbin.info/www/bejne/povQnZmcq7t4a8U
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 3 жыл бұрын
Bertu Allah kenat gar yehun Ethiopia selamuwa Allah yabzalat lensum lubona yesetachew
@jamilajamila8681
@jamilajamila8681 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅችሁ
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን
@anissanuri58
@anissanuri58 3 жыл бұрын
Enemecheme Allah Eykereyblegenena Eytgere Zere eytbale Amede behonu neue eymemrteu eymiserute sera Uuuu
@abdushkur4494
@abdushkur4494 3 жыл бұрын
ጀግና መከላከያ
@بابااحبك-ع6ق
@بابااحبك-ع6ق 3 жыл бұрын
ያአላህ አብሽሩ አላህ ይጠብቃችሁ
@stillhopeful7061
@stillhopeful7061 3 жыл бұрын
የኛ የኢትዮጵያዊያን ነፃነት በአባቶቻችን እና በእናቶቻችን የህይዎት፣ የደም እና የአጥንት ዋጋ ተከፍሎበታል። ባሪያ ሆኖ የስጋ ቁርጥ ከመብላት ነፃ ሰው ሆኖ ቆሎ እንዴት እንደሚጣፍጥ ጠንቅቀን እናውቃለን። ኢትዮጵያ ወይም ሞት።!!!🇪🇹🇪🇹
@beba5182
@beba5182 3 жыл бұрын
GOd god bless you bless you
@njadnjad3902
@njadnjad3902 3 жыл бұрын
በሚስጥር አርጉት ጀግኖቻችን ፈጣሪከናንተጋር ይሁን🙏🙏🙏
@ቢትመሀመድ-ሐ2ለ
@ቢትመሀመድ-ሐ2ለ 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹አብሽሩ ሊነጋ ሢል ይመሻል አብሽሩ ድሉ የኛነው
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia music Part 1፤- kzbin.info/www/bejne/povQnZmcq7t4a8U
@belladubelladu2089
@belladubelladu2089 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይጠብቃችሁ ወገኖቸ
@user-vo6vj5jl4y
@user-vo6vj5jl4y 3 жыл бұрын
እረባካችሁ ፈትህ ለሠሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ መርሣ ጊራና ገፍራ መነዮ እሩጋ ጉባ እባካችሁ በራሀብ አለቁ በራሀብ አለቁ እርዳታ ያሥፈልጋል እባካችሁ በፈጠራችሁ
@ቅዱስገብርኤልአባቴነ-ጐ1ጘ
@ቅዱስገብርኤልአባቴነ-ጐ1ጘ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ፣
@hjh2788
@hjh2788 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይገዛችሁ
@fade4960
@fade4960 3 жыл бұрын
Proud of you!!!
@naidabernan9756
@naidabernan9756 3 жыл бұрын
አላህ ከናተጋ ይሁን
@toyabetubetoyabetube4250
@toyabetubetoyabetube4250 3 жыл бұрын
ቢዘገይም የሀገሬ ሰላም ይመለሳል
@MaryMary-wq9iy
@MaryMary-wq9iy 3 жыл бұрын
🇧🇴🇪🇷👹👹👹👹👈☝️☝️☝️☝️🙄🙄😏😏😏😏😭😭👎👎👎
@MaryMary-wq9iy
@MaryMary-wq9iy 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣👹👹👈👎👎👎🙄🙄☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@toyabetubetoyabetube4250
@toyabetubetoyabetube4250 3 жыл бұрын
እህቴ ሰላም ትጠያለሽን? እንደሰይጣን ሳይሆን እንደሰው አስቡ ሰላም የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው ኢትዩጲያ ጠልተሽ የት ልትደርሺ እኔ የማንንም ዘር አልጠላ ትግራይም ኢትዩጲያ ነው የግዜ ጉዳይ እና የስልጣን ጥማት እንጅ ደማችን አንድ ነው ኢትዩጲያዊ መባል ያሳፍራችኻል አይደል 21አመት የጠበቃችሁን ሰራዊት በተኛበት አርዳችሁ ድበር ክፍት ሲሆን የ ኤርትራወታደሮች ገቡ ስለዚህ ማነው ቀድሞ ሀገር የሸጠ ማነው ወንድሙን የገደለ እናንተ ናችሁ አማራ ባትገድሉ ኑሮ አማራ ለትግሬ ተወንድም በላይ ነበር የአማራን ልዩ ሀይሎች ገላችሁ የአማራን እርስት መፈለግ አይከብድም ወልቃይት እራያ የአማራ እርስት መሆኑን እርስታችሁ እራሳችሁ በተዘርጋ ወጥሙድ ገባችሁ ስለዚህ ኑራችሁም አትጠቅሙ ለኢትዩጲያ ካንሰር ናችሁ ገባሽ
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 3 жыл бұрын
ደል ለሀገር መከላከያ ሠራዊት አብሽሩ ድሉ የናንተ ነው
@wayiizadiroo2096
@wayiizadiroo2096 3 жыл бұрын
Allah yixbqachuh 👆👍👍👍👍👍🐅👈
@AA-by3lc
@AA-by3lc 3 жыл бұрын
Look at our beloved Ethiopians heroes 🥰👏🏿👍🏼💕❤ May God be with you🇪🇹💚💛❤🇪🇹 Amen 🙏🏻
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia music Part 1፤- kzbin.info/www/bejne/povQnZmcq7t4a8U
@mahataher2707
@mahataher2707 3 жыл бұрын
ፈትህለውሎ
@امايمن-ح7ض
@امايمن-ح7ض 3 жыл бұрын
ኢላሂ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም የሚገኘው ካንተ ነው ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ሰላምን አውርድልን
@lubabahussen8313
@lubabahussen8313 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ የኛ እንቁወች
@MyBalcha
@MyBalcha 3 жыл бұрын
በርቱ ጀግኖች
@Aነኝወሎየዋ-c3f
@Aነኝወሎየዋ-c3f 3 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ገጠሩን ህዝብ አለቀ 😭😭💔💔
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 3 жыл бұрын
የሰላም አምላክ ሰላምን ላክልን
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 3 жыл бұрын
ጀግኖች እንዲህ አስደማሚ ተግባር ይፈፅማሉ።ባንዳዎች ደግሞ የመንግስት ስልጣን ላይ ቁጭ ብለዉ ህዝቡን ያስመርራሉ።በተለይ ምስራቅ ወለጋ ላይ።
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia music Part 1፤- kzbin.info/www/bejne/povQnZmcq7t4a8U
@beshaagetachow2321
@beshaagetachow2321 3 жыл бұрын
Quslegnawun ayiche hodee teshbere ayzon wondime geyaa yimrih
@kalokalo6618
@kalokalo6618 3 жыл бұрын
አልሀምዲላለህ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ 3 жыл бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪
@andylaw2502
@andylaw2502 3 жыл бұрын
fetari yitebikachu enanet hager wedad !!!!!
@abdullahdrasi1835
@abdullahdrasi1835 3 жыл бұрын
Wishetam
@mekidaw3530
@mekidaw3530 3 жыл бұрын
Keep it up, we are behind you and made us to proud of you.
@abutechnet1282
@abutechnet1282 3 жыл бұрын
በርቱልን ጀግኖቻችን ከላላና መከታን በመጠቀም ይህንን ጁንታ ዶግአመድ አድርጉልን ይቀጥላል ድሉ ትክክል ነው ጀነራል ያሉት ነገርና ያልተፈለገ ጦርነትም ቢሆን ትግላችሁ ይጠንክርልን ይዘውት የሚወጡትን ንብረት አየር ኃይላች በመንገድ ያስቀረው ትከክለ ነው የግለሰብ ጦርነት የመንግስትን ኃይ ወደመጣበት መሬት ይገባታል በርቱል ጀነራል ትንሽ ተብሎ ነው እኮ እዚህ ድረስ ዘልቆ የገባው የናዙት ምን ምን ይሰብራል ይባላልና በርቱልን
@አለምወደየትእሄደችነው
@አለምወደየትእሄደችነው 3 жыл бұрын
ፍትህ ለመርሳ እና ለጊራና
@fatomabasher5759
@fatomabasher5759 3 жыл бұрын
mechem qedus mekayel aysakalachu nebs gedayi afer belu nefetenya dengai shemagelen matakeber dedeb werar gena ye oromeya tagayi jarmero ye gebachubet gedel gebeto yawexachewal mechem selam arenorum oromeya wesex
@Sarbet888
@Sarbet888 3 жыл бұрын
General, If you win this war, this time, make sure to remove every weapon, large or small, from Tigre and don't let the leaders of this terrorist group survive and hide.
@lominaye-2251
@lominaye-2251 3 жыл бұрын
ይሄ ድል የምትሉት ነገር ግን ለኔ ብቻ ነው የማይታየኝ እፍፍፍ ጦርነት ሰለቸኝ ሰለቸኝ ሰለቸኝ !
@الحمداللهالكلحالالحمدالله
@الحمداللهالكلحالالحمدالله 3 жыл бұрын
ፍትህ ለወልድያ መርሳ እና አካባቢዋ
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 3 жыл бұрын
አላህ ይጥብቃቹህ ከፊትህም ከሀላ ጁንታው ቀብራቹህ ተመለሱ ።
@halimabintebrahim3054
@halimabintebrahim3054 3 жыл бұрын
በዚህ አየር ንብረት ህፃናት በነፃነት የሚቦሩቁበት ነበር አይ አለመታደላችን
@rahmar8984
@rahmar8984 3 жыл бұрын
በጣም እኛ ኢቶቢያዎች በጣም ነዉ የምናሳዝነዉ በሀገርም በስደትም እልቂት ብቻ አላህ በቃይበለን
@mohammadabaire1231
@mohammadabaire1231 3 жыл бұрын
የመረጃ ምንጩ መንስኤው ቀጥታ ግዳጅ ላይ ካለው ግብረ ሃይል ጋር የተከናወነ ቃለ መጠይቅ በመሆኑ ዜናው አስተማማኝ መሆኑን ያረጋግጣል። ዘገባውንም ለታሪክ በማቆየት ለትውልድ እንደ መማርያ ያገለግላል። የጀግኖቻችንንም የጦርብውሎ በየወቅቱ በማየት ለቀጣይ ትውልድ ማስተማርያ ይሆናል።
@selamselamh9666
@selamselamh9666 3 жыл бұрын
Keep it up!!!
@Ab-io9rx
@Ab-io9rx 3 жыл бұрын
Fana#1
@ሶፊቻናል-በ3ጐ
@ሶፊቻናል-በ3ጐ 3 жыл бұрын
ኮሜታቶች ለሰው ድካም አትሁኑ ሰራውይት እየለፋ ነውያለው ኔቶርክ ስለተቆረጠ ነውጅ ቦታወች አሁን ነፃ እየሆኑ ነው ብለውኛል ዛሬ የዴወለነበር ወዴአገር እኔ ያናደዱኝ ይሄሁሉ ኪሳራ ሲደርስ ዝም ማለታቸውነበር አሁን ግን እየታገሉነው ስለዚህ ሞራል እንስጣቸው አብሽሩ እንበላቸው በዚህ በክረምት እየዘመቱነው ነው ስለዚህ ለሰው ድካም አትሁኑ ሁላችሁም በዱአ እንበርታ ኢቶጲያን ከፍ ብላ እንያት
@bf7767
@bf7767 3 жыл бұрын
ወልድያ ከነሱ ሳይሆን ከቤተሰቦቻችን የሠማነው እነሱ እየፈነጩባት ነው ሀምሌ 14 ከወልድያ ደሴ የገባ ወንድሜ ነግሮኝል ስለዚህ እያስለቀቅን ነው የሚለውን ተውት መሪት ላይ ያለው ሌላ ነው አሁንም መደር ለመንደር በር እየቆርቆሩ ወጣቱን እያደኑ ነው ብቻ😢😢
@Yshshshs33333
@Yshshshs33333 3 жыл бұрын
Fesame werame
@adenatesfaye3603
@adenatesfaye3603 3 жыл бұрын
ፍትህ ለላሊበላና አካባቢው ህዝብ
@tsagawkebede7655
@tsagawkebede7655 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ አትበል ግባና ተዋጋ ቅዘናም
@adenatesfaye3603
@adenatesfaye3603 3 жыл бұрын
@@tsagawkebede7655 መሄድ አለመቻሌ ነውጂ በግንባር ብገኝና ብዋጋ ደስ ይለኝ ነበር
@ወሎየዋነኝ-ጘ6ዘ
@ወሎየዋነኝ-ጘ6ዘ 3 жыл бұрын
እንዴት ነው ላሊበላ አለቀቁትም
@stylishqueen1843
@stylishqueen1843 3 жыл бұрын
መርሳ ሀራ ቆቦ ወልዲያ ባጠቃላይ የሰሜን ወሎ ህዝብ እያለቀ ነው
@hamh3998
@hamh3998 3 жыл бұрын
በርቱ ህዝብ የጣለባችሁን ግን አደራ
@thoufeeqthoufeeq2799
@thoufeeqthoufeeq2799 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍❤
@muntehaumermohammed7075
@muntehaumermohammed7075 3 жыл бұрын
Kebre lemekelakeyachen
@njadnjad3902
@njadnjad3902 3 жыл бұрын
ግርማሞገሢሣቹ 👌👌👌
@bereketnew6657
@bereketnew6657 3 жыл бұрын
5 milon 💊💊vs 110 milon viva tigray adey awet niwixe hizbi tigray from 🇪🇷🐅
@tarkgn2001
@tarkgn2001 3 жыл бұрын
Nice
@enyewmelesse5644
@enyewmelesse5644 3 жыл бұрын
ጋርዱ ግን ዎው በለው! እያንዳንዷን ነገር በጥንቃቄ ነው ሚያያት
@Sarbet888
@Sarbet888 3 жыл бұрын
We happen to witness how green the Amara region is, but the sad part, the Amara people, still live in extreme poverty because of corruption and endless war.
@Yshshshs33333
@Yshshshs33333 3 жыл бұрын
ALL ETHIOPIAN REGIONS ARE THE SAME, MOST OF THEM ARE POOR.
@Yshshshs33333
@Yshshshs33333 3 жыл бұрын
ALL ETHIOPIAN REGIONS ARE THE SAME, MOST OF THEM ARE POOR.
@Merkehore
@Merkehore 3 жыл бұрын
such kind of information should be confidential 🤫
@abvabc5007
@abvabc5007 3 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ መርሳ ጊራና
@አሏሁመለከልሀምድእማየኔል
@አሏሁመለከልሀምድእማየኔል 3 жыл бұрын
ምን ድል አለ ጭራሽ ያዝ ለቀቅ እያደረጉ የሰሜን ወሎን ህዝብ ገበሬው አለቀ !!!
@አለምወደየትእሄደችነው
@አለምወደየትእሄደችነው 3 жыл бұрын
ትክክል
@ወሎየዋነኝ-ጘ6ዘ
@ወሎየዋነኝ-ጘ6ዘ 3 жыл бұрын
ልክ ነው አልቀዋል ወገኖቻችን
@justicejustice8667
@justicejustice8667 3 жыл бұрын
የምን ውግያ ነው የምታወሩት? ከማን ጋር ነውስ የምትዋጉት? ከዛ ድሮ በሕግ ማስከበር ዘመቻ ጊዜ ኣብይ ትግራይ ውስጥ እንደዱቄት ከበተነው ቡድን ጋር ነው እስካሁን የምትዋጉት? የትግራይ ዱቄትስ ወሎ ውስጥ ምን ይሰራል? እንዴት ነሽ ጎንደር: እንዴት ነሽ ሰቆጣ የበተንሽው ዱቄት ኬክ ሆኖልሽ መጣ ያለው ኣዝማሪ ለካ ይህን አይቶ ነበር::
@እመቢቲማርያም
@እመቢቲማርያም 3 жыл бұрын
የኒውዱች:ምንልበላቹ:ሁሊምበፅሉት:እናንተጋርነን:ፍጣሪ:እነዚህን:የስውአንበጣ:ይንቀላቹው።💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👈
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia music Part 1፤- kzbin.info/www/bejne/povQnZmcq7t4a8U
@samialiigertesenjomehajer1778
@samialiigertesenjomehajer1778 3 жыл бұрын
ሜንጉስቱ:ሀይሌማርያም:ፍኮራ::ሲቴፊ:ሲሞቱ::ሌምን:አተሳይቱም:እስኬ:ሜሻ:ነው:የምትዋሹ::
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia music Part 1፤- kzbin.info/www/bejne/povQnZmcq7t4a8U
@ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ 3 жыл бұрын
ባዳወች አስጠቁን መረሸን አለባቸው
@hhfguvbgvd7290
@hhfguvbgvd7290 3 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkk🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴👊👊👊👊👊👊👊👊🔪🔪🔪🔪🔪🔪🔫🔫🔫🔫😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@nathiibex621
@nathiibex621 3 жыл бұрын
የሚገርመው ይቺ አገር መንግስት እንደሌላት ነው። ማንም የጦር መኮንን ነኝ የሚል በየፊናው መግለጫ ይሰጣል፣ ሌላው ደግሞ ይመጣና የተለየ መግለጫ ይሰጣል። ማንን እንመን። Is there really a centralized government in this country? Every military commander is coming out with statements then another issues opposing statement. Who should the people believe?
@abebesolomon1436
@abebesolomon1436 3 жыл бұрын
SEWUYOW, BAHIRDAR HONO NEW YEMIYAWAGAW
@abebesolomon1436
@abebesolomon1436 3 жыл бұрын
BALE KEY KOFIYA, YANTEN KOFIYA TIGRAYOCHU WEDEWUTAL
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 3 жыл бұрын
Er amelk kenante gare yehun del le ethiopia del lefederalcin
@dancingenergies9026
@dancingenergies9026 3 жыл бұрын
ኣገሩን የሚያፈርስ ያለው ማወቅ ኣቅትዋቹህ ነው፡ሁለት ሃይሎችን የምታወዳድሩት። ኣንድ መንግስት የራሱን ህዝብ የውጭ ሃይልን ጋብዞ በኣለም ታይቶ በማያውቅ የጨፈጨፈ፡ሴቶችን የደፈረና ያስደፈረ፡የኢትዮጵያን ንብረት የዘረፈና ያወደመ፡ቤትክርስትያኖችና መስጊድ ያፈረሰ በጠቅላላ ሁሉንም መዋቅር ያወደመ ሱዳንን ጋብዞ የትግራይ ህዝብን በጭለማ በኣራት ሃይሎች ከቦ ከምድረ ገጽ እንዲጠፋ ያደረገን መንግስት በክህደትና ውሸት የተጨማለቀ በምንም ቃላት ልትገልጸው የማትችል መንግስት እያለ ስለህውሓት መናገር ኣይን ያወጣ ግብዝነት ነው።በዚች ኣገር ከጥላቻ ነጻ የሆነ ሰው ልደቱ ኣያሌው ብቻ ነው።ኣሁን ያሉት ኣጋንንትን ረስቶ የሃያሰባት ኣመት ጥፋትን ብቻ ነጋ ጠባ መናገር፡ከህውሓት ይልቅ ማንኛውም ሰይጣን ይሻለኛል ከሚል ኣመለካከት ነጻ የሆነ እውነተኛ ደፋር ሰው በኢትዮጵያ ኣልተገኘም።ኣሁን ካለው ውሸታም ክሃዲ ኣገር ኣፍራሽና ደንቆሮ መንግስት በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በየትም ታይቶ ኣያውቅም።ህውሓት ከሁሉም ጥፋቱ ጋር ለኢትዮጵያ ከፍተኛ የዲፕሎማሲና የኤኮኖሚ ምሰሶ የነበረ መሆኑ ላለማስታወስ የወሰነ ህዝብ ሁኖ ቀርተዋል።ለኢትዮጵያ እድገት ከህውሓት በላይ ማንም ያደረገ የለም። ክህደትና ውሸት ባህል መሆኑ በጣም ያሳዝናል።የኢትዮጵያ መንጋ በሚያስገርም ሁኔታ የትግራይ ህዝብ እንዲያልቅ የፈረደ በውሸትና ድራማ ቀልቡ ተገፎ ደህና የሚባል ሰው የጠፋበት ዘመን ነው።በታሪክ ቢሆንም ትግራይ የኢትዮጵያ መጀመርያ መሆንዋን ረስቶ እንደባእድ ክተት ታውጆበታል።ከዚህ በላይ ድንቁርናና ክህደት ታይቶ ኣያውቅም። ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ለመረዳት ይህንን ተመልከት kzbin.info/www/bejne/jKuzfn-paruWhKs
@abebesolomon1436
@abebesolomon1436 3 жыл бұрын
PHOTO SHOW" LE ABIY SIBAL LEMIN YIMOTAL
@tedt.3568
@tedt.3568 3 жыл бұрын
At 6:17 a wounded female marine is being assisted by two other marines. Fans. Please edit.
@bcgf8816
@bcgf8816 3 жыл бұрын
የምን ልልልል ነው የወሎ ቤተሰቦቻችን እያለቁ በዚህ ድል አለ ትላላችሁ ግን እህዚባች እያለቁ አይደል እዴ። በዚህ የምሰማው ሌላ በላ ቤተሰቦቻችን እያለቁ
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 3 жыл бұрын
ወረኛ ስምህ እንኳን የውሸት ነህ ።
@desaleasmaa642
@desaleasmaa642 3 жыл бұрын
Stop saying children just beat them clean up and speed up the operation!
@አለምወደየትእሄደችነው
@አለምወደየትእሄደችነው 3 жыл бұрын
ፍትህ ያለመሳሪያ ለሚሞተው ለሶዶማ ገበሬ ለየዋሆቹ መሳሪያም ምግብም ሊታገዝ ይገባል መከላከያም እያገዛቸው አይደለም ምንም የማያቀውን ገበሬ ማስጨረስ ተው አይቀናችሁም
@lovetube2585
@lovetube2585 3 жыл бұрын
Geta ygestsacu enante ke ertrea ena kebaed hager abrachu tgrayn bemewgatchu Geta yigelbtachu weradoch eski bchachuhn gtemu???
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
Putin urgently interrupted a meeting / Change of power in Ukraine
14:46
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН