በቀረፃ ላይ እያለ ሙሃጅሩ ሰርፕራይዝ ተደረገ😅

  Рет қаралды 13,188

Ethio Nas Entertainment

Ethio Nas Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 231
@EthioNasEntertainment
@EthioNasEntertainment 11 ай бұрын
ወሎቲዮብ በቅርቡ በሙሉ አቅሙ ወደ ስራ ይመለሳል 👉youtube.com/@Wollomedia2?si=uZ9VtQNk-S8Re_Mi
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh 11 ай бұрын
ኢንሻ አላህ አብሽሩ በርታልን
@MekiyaAli-n3j
@MekiyaAli-n3j 11 ай бұрын
ኢንሻአላህ ሀቂቃ ደሰ ይላል
@Aminathasen-b6h
@Aminathasen-b6h 11 ай бұрын
ኢንሻ አሏህ አብሽር በርታ ጎበዝ ነህ
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل 11 ай бұрын
አብሽር ወንድም አህመድ የከፈልከው ምስዋትነት መቸም አይረሳ እኒህ ቆሻሾች የሰራቸውን ይስጣቸው
@ጠቢየፍቅርሃገር
@ጠቢየፍቅርሃገር 11 ай бұрын
❤ይዘጋ ጦስህን ይዞ አላህ የበለጠ ሊተካህ ነው ረቢ ማዓክ😢
@aliyhassensuleiman1590
@aliyhassensuleiman1590 11 ай бұрын
ሙሀጅሩ አላህ ይጠብቀው!በኢስላማዊ ጉዳዮች ላይ የሚያነሳቸው ጠጠር ያሉ ሀሳቦች ልቤን ይገዙታል።
@aminabintbabaallahkerim8770
@aminabintbabaallahkerim8770 11 ай бұрын
በትክክል
@Birtukan91
@Birtukan91 11 ай бұрын
በጣም አሚን
@SadNeGase
@SadNeGase 11 ай бұрын
ውዴድ ምሩኝ
@SadNeGase
@SadNeGase 11 ай бұрын
​@@Birtukan91ውዴድ ምሩኝ
@ኡሙዘከርያ-ወ7በ
@ኡሙዘከርያ-ወ7በ 11 ай бұрын
በትክክል
@tube5565
@tube5565 11 ай бұрын
እኔ ወላሂ በጣም ነው ያዘንኩትም የተናደድኩትም ግን አልሀምዱሊላህ ሂደህ መዋጋት ባትችልም በምችለው ሁሉ አድረገሀል ይሄ እረሱ አንድ ጂሀድ ነው
@SadNeGase
@SadNeGase 11 ай бұрын
ውዴድ ምሩኝ
@Hanif323
@Hanif323 11 ай бұрын
ወንድም አህመድ ጥሩነትህን አደቀዋለህ ለብዙ ልጆች ሰርተው እንድለወጡ መንገድን ማሳየትህ ማበረታታትክ አላህ ይጨምርልህ በተሻለ ነገር ይተካህ ዩቱብንም በርታ ቶለ ልቀቅልን አትቆዩ በሁለቱም ላይ
@Sofia-pm5im
@Sofia-pm5im 11 ай бұрын
አብሽር ወንድም አህመድ አንተ ጀግና ነህ በግፍ ለሚጨፈጨፉ ፍልጤሞች ሥዘግብ ነዉ የዘጉብህ ቻናልህን እጅ የዘጉት አፍህን አይደለም በርታ እኛም ከጎንህ ነን ከዚህ በላይ ትሠራለህ ኢንሻአላህ
@ሜናዩቶብ
@ሜናዩቶብ 11 ай бұрын
ከኢትዮ ነው ምከታተላቹሁ አሏህ ይጠብቃችዉ ምርጦቻችን ጥበብ ይስጣችዉ
@chfchc8756
@chfchc8756 11 ай бұрын
ሙሀጅር ወንድሜ ለአላህ እብዬ እወድሀለሁ ለሀገርህ ለድንህ የማትደራደር ጀግና ወንድማችን ነህ
@madi8643
@madi8643 11 ай бұрын
አህመድ ስለ ፍልስጤሞች ቪድወ ማሳየቱን ትተህ ዜናውን ብቻ አቅርብልን የዩቱብን ህግ ጥብቀህ መልሶ እንዳይዘጋብህ ዜናውን አቅርብልን
@ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
@ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 11 ай бұрын
ሙስሊም ማለት ጠካራ ነው አህሜ የኔ ጀግና አላህ ከፍያለ ደረጃ ያድርስህ መሰዋት የከፈልክበትን ለወድሞችህ ነፃ ሁነው ያሰየን ያረብ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 11 ай бұрын
አሚን ያረብ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 11 ай бұрын
አይቆጭህህህምምለተበደሉትለተወረሩት ብዙሰርተሀልለሙስሊምወድሞችህህ ለፍልሥጤኖች አተነበርዬምሰማውበቀንበቀንምንደርሰውይሆንእያልሁአተስታቆምይሀውአክባራቸው ዬለኝምአሏህ ይድረስላቸው❤❤❤❤❤
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 11 ай бұрын
❤❤❤ ያረብ ሁሉም ሰው እድህ አይነት ፈገግታን ያድለው ያረብ. ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ ቀጥሉ ሙሀጂሩና አህመድ ሁለት ምርጥ አብሽር አህመድ. ከዛም በላይ እናሳድግሀል. አብሽር ወንድሜ. ያጋጥማል
@SadNeGase
@SadNeGase 11 ай бұрын
ውዴድ ምሩኝ
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 11 ай бұрын
አይዞን ወንድማችን አህመድ በቻልከው ያክል በአላህ መንገድ ላይ ታጋለሀልና አላህ አጂሩን ይወፍቅህ ቻናሉም ያድጋል አብሽር ኢንሻ አላህ
@myoutube1806
@myoutube1806 11 ай бұрын
አብሺር አህመድ አላህ ከዛ በላይ እንድትደረስ ያግዝህ ለድንህ ባደረከው መስዋትናት ስለሆነ የተዘጋው አብሺር የሙሀጁሩም ተዘግቶ ቀረ አይደል? የኢስላም የሙስሊም ጠላቶች አላህ ይዝጋቸው
@SadNeGase
@SadNeGase 11 ай бұрын
ውዴድ ምሩኝ
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 11 ай бұрын
እነዚህ አረመኔዎች እኳን ዩቱብ እና ሰውን ጨራሾች ናቸው አብሽር ወድሜ የሁሉም ተምሳሌት ነህ
@Saeda263
@Saeda263 11 ай бұрын
ማሽ አላህ የለኢላህ አኢለላ ወድሞቸ አላህ ይጠብቃች ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@aminabintbabaallahkerim8770
@aminabintbabaallahkerim8770 11 ай бұрын
😂😂😂😂 ወየዉ በሣቅ አላህ ይጠብቃችሁ አብሽር ወሎ
@SadNeGase
@SadNeGase 11 ай бұрын
ውዴድ ምሩኝ
@nuraabdella5131
@nuraabdella5131 11 ай бұрын
አብሽር ለኸይር ነው አላህ የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልህ ይሆናል
@ያዘኝእዳመሌ
@ያዘኝእዳመሌ 11 ай бұрын
ድምፃችሁ ያሥተጋባል ቀበሌ ነገር አለው ጥራት ያለው ድምፅ ይዛችሁ ኑ
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 11 ай бұрын
😂😂😂ቀበሌ ተመቸኝ የቀበሌ ድምፅ ትክክል ብለሻል
@bayeda3062
@bayeda3062 11 ай бұрын
አብሽር ዲከሙ ብዙ ነው የፊልጤም ወንድሞቸችን ነብሰቸውንም ገብራወል ነገም ትደርስበተለህ።
@tsehayfedlu2832
@tsehayfedlu2832 11 ай бұрын
አጠገብህ ያለው ወገንህ እያለቀ ባህር ተሻግረህ ፍልስጤም ጋዛ ትላለህ እስኪ አጠገብህ የሚያልቁትን ሞስሊሞች አውራላቸው እንኳን ዘጉብህ
@GhhdGhhd-cn7fu
@GhhdGhhd-cn7fu 11 ай бұрын
ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
@aliyhassensuleiman1590
@aliyhassensuleiman1590 11 ай бұрын
ኢንሻአላህ መልሰን እዛው እናደርሰዋለን።ለፍልስጤማውያን ድምፅ በመሆንህ በድካምህ ላይ ውሀ ቢቸልሱበትም እኛ ወንድሞችህ ግን ኮርተንብሀል።
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 11 ай бұрын
እደ ሙሀጂሩ ሀገር የተመቸው የለም ማሻአላህ
@fedishatube1250
@fedishatube1250 11 ай бұрын
እኔ እራሴ ደነገጥኩኝ የአላህ ለምን ዘጉብህ 😢 አብሺር ለኽይር ነው ኢንሻ አላህ
@sadaethio5900
@sadaethio5900 11 ай бұрын
አኢንሻአላህ እኛም እንጠብቅሀለን ተልቅ ቦታ ደርሳቹ ጠላት እር ድብን ይላል ቢዚኒላህ መውላ አብሽር የተሻለ ጠክረህ ትሰራለህ
@seada5485
@seada5485 11 ай бұрын
አብሽርአህመድየ አተደህናሁንጂ አሁንም ብዙመስራትትቺላለህ ሀተብዙእንጠብቃለን አቡከዉሰር በዉነትጠፍተሀል ሀገርከገባህወድህ አላህይጠብቃቹህ ባላቹህበትወድሞቸ
@የቆንጆዎችአፍቃሪ
@የቆንጆዎችአፍቃሪ 11 ай бұрын
3ተኛ ነኝ😋😋እስቲ በርቁኝ 😢🫶🤲🤲🤲🤲🤲
@SadNeGase
@SadNeGase 11 ай бұрын
ውዴድ ምሩኝ
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 11 ай бұрын
ሙሐጅቡ የሚባል በእሳም ቤት ልጆችና ትዳር ሚስ በሰራኸዉ ወጀል አላህ ይጠይቅሐል ዱርየወዶ ሲጥመለመል አብረህ ስታጨበጭብ ግን አላህ ለሰራሐዉ የትዳር ማፍረስ ወንጀል ይጠይቅህ
@citydubai9621
@citydubai9621 11 ай бұрын
እኔ ቢቻነኝ እዴ የተዘጋቀን አውቄ የተጨናነኩት ለማንኛውም ለኸይርነው አብሽር ለወድሞቻችን ሂወታችንም እንሠጣለን አላህ ድሉን ያጎናጽፋቸው
@MlAs-j3c
@MlAs-j3c 11 ай бұрын
አሆሜ በርታ ወንድማችን ተጎንህ ነን።❤
@SadNeGase
@SadNeGase 11 ай бұрын
ውዴድ ምሩኝ
@muhammedtegegne7836
@muhammedtegegne7836 11 ай бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይጠብቃቹህ ወንድሞቸ እኔ ስትጠፋ ጠርጥሬነበር ለኸይርነው ኢንሻ አላህ ከዚያ በላይ እናሳድገዋለን አብሽር አላህ የሻለውን ይወፍቅህ ኢሻአላህ
@EbSShort
@EbSShort 11 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክአላህ
@zemzem8468
@zemzem8468 11 ай бұрын
አህመዲ አናሙሃ ጁሪ በአላህ በሳኡዲ በሰራ ለሚ ሰቃዩ ወድምች አህት ች ህጣናች😢 አያለቁነው ደምጥሁንችው😢😢 😢😢
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 11 ай бұрын
እውነት ነው ጠፍቷል ከሚድያ አቡ ከውሰር እባክ ተመለስ
@SadNeGase
@SadNeGase 11 ай бұрын
ውዴድ ምሩኝ
@fafitube1
@fafitube1 11 ай бұрын
አህለን የኔ ወሎየወች በደስታ ኑሩልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን😊
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 11 ай бұрын
አሚንን ንን ንን አንችም ኑሪልን
@SadNeGase
@SadNeGase 11 ай бұрын
ውዴድ ምሩኝ
@Faisal-z5b
@Faisal-z5b 11 ай бұрын
ዘረኝነት ጥብ ነት ተዋት ብለዋል የኛውዱ ነብዪ ሌላውስ ይጥፋ ነው ምትይው
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ 11 ай бұрын
​@@Faisal-z5bመጀመሪያ በደንብ አንብቢ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 11 ай бұрын
አሚንንአላህይጠብቃችሁ ከሲረኞች
@bulalemuhemed2703
@bulalemuhemed2703 11 ай бұрын
አብሺር ወዲም ለበጓ ነዉ አላህ የተሻለ ይሆናል ወዲም ሙሀጂሮ በጣም አሥቀኛ
@aminaahmed7662
@aminaahmed7662 11 ай бұрын
ሙሀጅርየ የኛ ተወዳጅ ሳቅልን ባባየ
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 11 ай бұрын
ውይ ሥጠብቅ ዛሬ ማሻአላህ ስወዳችሁ ታዝናኑናላችሁ አብራችሁ ሥሩ አንድፕሮግራም ከምር ❤❤❤❤❤❤
@سعادةسعادة-ل6ي
@سعادةسعادة-ل6ي 11 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ ወንድሞች
@MadinaMohammad-vk5sk
@MadinaMohammad-vk5sk 11 ай бұрын
ሙሀጅሩ❤❤❤❤❤❤አሀመድወሎአላህይጥብቃችህወንድምቻን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ጃማዩቱብ
@ጃማዩቱብ 11 ай бұрын
ድምጣችሁ ጥራት የልውም ይኮራኮራልግን አብሽር አህሜ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 11 ай бұрын
ወላሂ ብችል 1 M ግዜ ባደረግሁህ ግን አልችልም 😢 አብሽር የተሻለውን አላህ ያድርግልን ያረብ
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 11 ай бұрын
አሏህ መአኩም ወንድሞቺ ሁለታችሁም ጀግና ናችሁ
@MekiyaAli-n3j
@MekiyaAli-n3j 11 ай бұрын
በእርግጥም ሰፕራይዝ ኢንሻአላህ ኸይር ነው ወንድሞቼ በርቱ
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 11 ай бұрын
አህለን ምርጦችዬ ፈገግታችሁ አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉
@SadNeGase
@SadNeGase 11 ай бұрын
ውዴድ ምሩኝ
@tnagnewjobeze2854
@tnagnewjobeze2854 11 ай бұрын
አህለን ወንድሞች ሚሐጂሩ አለህ ጠፍተሀል ወንድማችን አህለን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 9 ай бұрын
ልዬዬ ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
@MlAs-j3c
@MlAs-j3c 11 ай бұрын
ሙሀጅሩ የኛ ምርጥ ወንድም አላህ ይጠብቅህ❤
@reeemreem340
@reeemreem340 11 ай бұрын
ተወው አላህ የተሻለውን ይሰጥሀል የፍልጤም ህዝብ ሳይሰስት ህይዎቱን እየሰጠ ነው አንተም በቻልከው አርገሀል ይቱብህ በፍልጤም ምክንያት በመዘጋቱም እንዳይቆጭህ አላህ የተሻለውን ሪዝቅ ይወፍቅህ ወንድማችን
@sntayehuahmed8530
@sntayehuahmed8530 11 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞቻችን የአህመድ ዩቶብ መዘጋት እንዴት እንደተበሳጨሁ ወላ አተ እንዴት ሆነህ ይሆን
@SadNeGase
@SadNeGase 11 ай бұрын
ውዴ ድምሩኝ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 11 ай бұрын
እኔም ግን ለሙስሊሞችሲልስለሆናያኮራል
@sntayehuahmed8530
@sntayehuahmed8530 11 ай бұрын
@@fatimaabdlqw4374 ❤️👍
@meryemali4042
@meryemali4042 11 ай бұрын
እኔኮ ምን ሆነህ ጠፋህ ብየ ነበር ወሎ ቲዮብ አይዞህ ለተበዳይ ነው የቆምከው አብሽር ወድማችን
@Zehara-e6m
@Zehara-e6m Ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር የኛ ጀግኖች ❤❤❤❤
@SamSs-m7u
@SamSs-m7u 11 ай бұрын
ሌላ ክፈቱ አለን አለን ❤❤❤❤❤❤
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz 11 ай бұрын
ያብይ አሽከር ስኮን ነዉ ነገሩ የጠፍዉ በፊት ምርጥ ልጂ ነበርክ እኛም እንወድህ ነበር አሁን ግን አብይን ድረሰልኝ በለዉ
@ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ
@ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ 11 ай бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አላህይጠብቃችሁያረብአብሽሁሉምለኸይርነው ድምፃችሁያስተጋባልዙምአደለም
@mita7812
@mita7812 11 ай бұрын
ሌላዉ ይቅር ከስደት ስንመለስ ኤርፖርት ተቀበሉን መኪና አዘጋጁና ሌባ አስቸግሮናል እናንተ የስደትን ምንነት ስለምታቁ እንደዛ አመቻቹ
@aminaeslam3942
@aminaeslam3942 11 ай бұрын
አብሽር ወንድሜ ለኸይር ነው አንተ ብቻ ጤና ሁን
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh 11 ай бұрын
አህለን ወንድሞች አብሽሩ አህሜ አላህ የተሻለውን ይተካህ አብሽሩ ይህኛውን እናሳድገዋለሁን በጣም መልካም ልጅ ነህ መልካሞን ሁሉ ይስጥህ ኢንሻ አላህ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 11 ай бұрын
😂😂😂😂ሙሀጅሩ የገጠመኝ አያልቅም የተዘጋ በር የመታውስ😅😄😄😄
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 11 ай бұрын
አር ኢትዮጵያ ኑሮ ዉዴነትየለም ። ሀገርተመቺቷችሃል
@SadNeGase
@SadNeGase 11 ай бұрын
ውዴድ ምሩኝ
@طيبهاحمد-م4ج
@طيبهاحمد-م4ج 11 ай бұрын
ሀባይቢ የበለጠውን አላህ ይተካችሁ ያረበል አለሚን 🤲🏻🫶🏻🤍
@አማሀራ-ወ2ፈ
@አማሀራ-ወ2ፈ 11 ай бұрын
ሠላምህ ይጥፋ ወገንህ በድሮን እያለቀ አንድቀንኳ ድምፅ አትሆኑም ለነገሩ ወንድነት የላችሁ መሠልቱ ሠላቱ ሁላ እመነኝ ፋኖ ያሸንፋል አናንተም ትጠፋላችሁ ግዜ ጠብቅ?!!!!
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 11 ай бұрын
😂😂😂😂 ሳቃችሁ ነው ያሳቀኝ ምኑንም ሳላውቀው
@citydubai9621
@citydubai9621 11 ай бұрын
እኔ እራሡ ሠው ሢሥቅ ካልገባኝ እራሡ እሥቃለው
@ssaa5342
@ssaa5342 11 ай бұрын
አብሺርአህሜው ፍልሰጤም ብዙሂወትገብረውአልአላህየበለጣይሰጣህ
@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ 11 ай бұрын
አህሜው በርታልን ወንድማችን. አብሽር
@SadNeGase
@SadNeGase 11 ай бұрын
ውዴድ ምሩኝ
@seaseas3140
@seaseas3140 11 ай бұрын
ወድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ
@ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ
@ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ 11 ай бұрын
አብሽር አሁንም ይሞላል ውድ ወንድማችን
@lailaethio6578
@lailaethio6578 11 ай бұрын
አላህ ይጠቃችሁ
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 11 ай бұрын
የኔ ወንድም ለወንድሞችህ ለህትችህ የተከፈለ ዋጋ ነው አሁንም ያድጋል አብሺር ቲክታክ ላይ አሰተዋወቁለት ሰወች
@omamasaeed568
@omamasaeed568 11 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አህለን ወሰህለንወንድሞቻችን
@zedahmed9371
@zedahmed9371 11 ай бұрын
ዋለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወባረካትሁ አህለን ወንድሞቼ 😍😍
@Kነኝየመዳምእጂነር
@Kነኝየመዳምእጂነር 11 ай бұрын
ሙሀጂሩ ወድሜ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ❤❤❤
@janatsaed2877
@janatsaed2877 11 ай бұрын
አላህ ይጠብቃቹህ ወድሞች
@ከሚላተስፋኛዋ
@ከሚላተስፋኛዋ 11 ай бұрын
አህመድ ሲተነፍስእኔን የሚጨቀኝ ነገርስ😅😅😅😅😅
@هديةهدية-ب6ك
@هديةهدية-ب6ك 11 ай бұрын
ጀዛኩሙ አላህ ኸይር
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 11 ай бұрын
የሙስሊሞች ጥላት ሱብሀን አላህ
@አወል-ኀ8ጸ
@አወል-ኀ8ጸ 11 ай бұрын
2 ታቺሁንም በጣምንውእምወዳቺሁ❤❤❤❤❤
@umemran3466
@umemran3466 10 ай бұрын
ማሻ አላህ አለይኩም
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 11 ай бұрын
ቡዳ አይሁዶች ሰሩልን😢😢😢😢አላህ ይፈርዳቸው ፍሪ ፍስጢን
@SadNeGase
@SadNeGase 11 ай бұрын
ውዴድ ምሩኝ
@سبحاناللهياالله-ق4ن
@سبحاناللهياالله-ق4ن 11 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአለህ ስታምሩ❤❤❤❤❤ 😢ለእም ዱአ አድርጉልኝ
@omamasaeed568
@omamasaeed568 11 ай бұрын
ማሻአላህተባረከላህ አህለንወሰህለን ውድወንድሞቻችን
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 11 ай бұрын
ኢሰላመጀግኖችአላሀየጠብቃቹ
@HusseinHussein-um7bw
@HusseinHussein-um7bw 11 ай бұрын
በርታ አህመድ ግን ደምፁን አስተካክሉት
@Alushi058
@Alushi058 11 ай бұрын
ሳቃችው ዘና ፈታ ያረጋል ወጋችሁ 🎉ይጥማል😅
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 11 ай бұрын
ማሽአላህስታምሩ❤❤
@Z1861z
@Z1861z 11 ай бұрын
አብሽር ጦስህን ይዉሰድ አሁንም ተድገለ
@bezuhayat5728
@bezuhayat5728 11 ай бұрын
ወላሂ እኔ በጣምነዉ ያዘኩት ስሠማ
@hhfjh-ot4rt
@hhfjh-ot4rt 11 ай бұрын
ፈልጊ አላገኝሁም ምን ሆኖ ነው እያልኩ ነበር ያሳዝናል ወላሂ
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ 11 ай бұрын
የኔ ወሎየወች ❤❤❤
@SamSs-m7u
@SamSs-m7u 11 ай бұрын
ስጠብቃቹ አንኳን በሰላም መጣቹ
@abdetube-rc5wx
@abdetube-rc5wx 11 ай бұрын
ፈገግታ ሱና ነዉ ማሻ አላህ
@HayredinShikur
@HayredinShikur 11 ай бұрын
እውነተኘ ምድያ ነበር አለህ ከአንተ ጋር ይሁን
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 11 ай бұрын
ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ 2 አሚን
@mdjohor1428
@mdjohor1428 11 ай бұрын
ወንድሞቼ አለህ ይጠብቃቹ
@abrt6496
@abrt6496 11 ай бұрын
ያህመድ ቻናልበመዘጋቱ በጣምነውያዘንጉት
@Birtukan91
@Birtukan91 11 ай бұрын
በርቱ ጀግኑች👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ወንድሞቻችን የኢስሊም ጀግኑች❤❤❤
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 11 ай бұрын
ሙሀጂሩ የኛ ጀግና
@አለሀምዱሊላህ-በ8በ
@አለሀምዱሊላህ-በ8በ 11 ай бұрын
አሚንንን🙏🙏👍👍👍
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 11 ай бұрын
እኔኮ ጋራ ገብቶኛል ወሎ ቲውብ የት ገባ እያልኩ ነበር
@GhhdGhhd-cn7fu
@GhhdGhhd-cn7fu 11 ай бұрын
ወእለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
@salasala5700
@salasala5700 11 ай бұрын
ተዘጋ ወሎ ይቱብ ማለትነው አብሽረ አህመድ የተሻለ እንደምሰራ ተሰፉ አለኝ
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,2 МЛН
ዛሬ ሰያ በጭንቀት
11:09
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 62 М.