በቀረፃ መሀል ተጨቃጨቅን

  Рет қаралды 361,604

Yoadan X Sweet

Yoadan X Sweet

Күн бұрын

Пікірлер: 891
@Yoadanandsweet
@Yoadanandsweet 3 жыл бұрын
Thank you for watching. Jehoaddan Instagram instagram.com/_jehoaddan? Jeoanna Instagram instagram.com/_jeoanna?
@zeezazeeza4167
@zeezazeeza4167 3 жыл бұрын
ohhhh gash afermin aydlmi pirk yadergachut enani new allah allah serachulgi 😍😍😍😍😍😘 ymechachuuu wedochiii
@خالدخالد-ت5ب5ط
@خالدخالد-ت5ب5ط 3 жыл бұрын
እናልደግምምአሉአባባ
@betelzenebe5252
@betelzenebe5252 3 жыл бұрын
እናንተ ከምትጨቃጨቁ አዉርጃት እና በእግሯ ትሂድ ልል ስል ሀሀሀ😂😂😂 ሀሀሀ😂😂😂 ፕራንክ ጋሽ ኤፍሬም ተመቸኝ !!እድሜ ይስጥዎት
@Sነኝወሌየዋ
@Sነኝወሌየዋ 3 жыл бұрын
እናትና አባትን አሰቀምጦ ጠብ ክክክክክክ ሰወድላችሁ
@fef1933
@fef1933 3 жыл бұрын
ምርጥ አባት ነው አባታችሁ
@asterberhe6061
@asterberhe6061 3 жыл бұрын
ጋሽ ኤፍሬም ጥሉ ቢያስጨንቃቸውም ቀለል እያረጉ እያረጋጉ ያለፉት ነገር ተመችቶኛል love you beautiful family 🥰
@yordi8453
@yordi8453 3 жыл бұрын
Demerige yegeri leji
@yedingil
@yedingil 3 жыл бұрын
ወይኔኔኔኔ ጋሽ ኤፍሬም ምንአይነት ምርጥ አባት እንደሆንክ መግለፅ አልችልም!! ክብር ለአባቶች ሁሉ ምርጥ ቤተሰብ ኑሩልኝ♥️🙏⭐️
@yordi8453
@yordi8453 3 жыл бұрын
Demerige yegeri leji
@truyetru7070
@truyetru7070 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️wow....!!!!!!!!!!
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 2 жыл бұрын
የኔም አባትና እናት ብታዩ ከናሱ ምባልጡ ዎላጅ ናችዉ አግዚአብሔር ይማስገን 🙏
@yedingil
@yedingil 2 жыл бұрын
@@lidiyaqueenofmamanddad187 ሊድያዬ ደስስስ ይላል እግዚአብሄር በእድሜና በጤና ያኑርልሽ እህቴ♥️🙏
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 2 жыл бұрын
@@yedingil አሜንንን 🤲🤲🤲🤲🙏
@addisabeba100
@addisabeba100 3 жыл бұрын
7:19 „ ዋናው ያሰባቹትን ነገር መጀመር ነው ካልጀመራቹ የጀመረ ሰው ጋር መሄዳቹ አይቀርም.. ስለዚህ ፀልያቹ እናተ ጀምሩት"👍🏾 ተዋናይ ኤምሬም 3:05 "እግዚአብሔር ያለበት ነገር ደሞ ሁልጊዜም ውበት አለው ደስ ይላል.. ማስተዋልና ጥበብን ሰጥቷቹ ነው 🙏🏾“ እናትየው
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 жыл бұрын
መታደል ነው በእናትና በአባት መሀከል ሆኖ መኖር መዝናናት መሳቅ ሁሉም ነገር🌷
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ 3 жыл бұрын
ደሚሩኘ
@prince__amanu8398
@prince__amanu8398 3 жыл бұрын
ፍቅር የሆነ አባት 😍 በስማም እግዚብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና 💛
@tinaj3749
@tinaj3749 3 жыл бұрын
"አልወደድኩትም አልወደድኩትም እይይይ እንድትወጂው,,,, "የጋሽ ኤፍሬም Reaction እዚህ ጋር እንዴት እንደሚያም ሃሃሃ ማሚን ሱዳን አላላትም ሃሃሃህ 14 ሰዓት ሰርቼ ድክም ብሎኝ ነበር በጣም አሳቃችሁኝ አመሰግናለሁ! በጣም ደስ የሚል ፕራንክ ነው ሁላችሁንም እወዳችዋለሁ የጋሽ ኤፍሬም ቤተሰብ!
@hwoldearegay4424
@hwoldearegay4424 3 жыл бұрын
እፍፍፍ ደስ ስትሉ የእናት እና የአባት ፍቅር ነው ለዚህ ያደረሳችሁ ተባረኩ
@yordi8453
@yordi8453 3 жыл бұрын
Demerige yegeri leji
@seblewongelmersha6460
@seblewongelmersha6460 3 жыл бұрын
ከ አቶ ኤፍሬ የበለጠ እኛ ፕራንክ ተደረግን እንጂ! ሆሆሆ
@dawitassefa9562
@dawitassefa9562 3 жыл бұрын
ጋሽ ኤፍሬም በጣም የተረጋጋ ሰው ደስ ይላል
@menberetamrat7605
@menberetamrat7605 3 жыл бұрын
ስታምሩ 😂😂 ስትጣሉም ስትፋቀሩም ያምርባችሃል ቆንጆ ቤተሰብ ተባረኩ🙏❤️
@melatabebe2542
@melatabebe2542 3 жыл бұрын
you guys have such a sweet dad ,,,God Bless You all
@נתןנתן-ע3ג
@נתןנתן-ע3ג 3 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ልጆች እናትና አባታችሁ ከጎናችሁ መሆናቸው ለእናንተ ስኬት ጉልበት ናቸው እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ በርቱ
@fani4779
@fani4779 3 жыл бұрын
ትወና ከቤተሰብ ነው ማለት ነው እኔም ተሸውጃለው ምንም አልጠረጠርኩም ጌታን ይመቻቹ #ውብ_ቤተሰቦች ♥♥♥♥
@zhe5210
@zhe5210 3 жыл бұрын
Ye Mami comments always goes back to the real origin fulfillment which is God! Love mamy
@mahimahi-iu6oj
@mahimahi-iu6oj 3 жыл бұрын
ከሁለታቹ ጭቅጭቅ ይልቅ ጋሽ ኤፍሬም እህህህህህ ሲል ሞትን በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ 3 жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@ሀይማኖትተስፋዬ-ገ1ቘ
@ሀይማኖትተስፋዬ-ገ1ቘ 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@selamawitsium5698
@selamawitsium5698 3 жыл бұрын
Jegenawoch 💪👍Tebareku🙏🙏💗💗💗
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 2 жыл бұрын
Sweet betam besak afenedechign.... atekerechign alech!.. endewem yehe video 📹 betam beautiful 😍 🤩
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 3 жыл бұрын
she's so sweet mom and strong father I love you so much guys
@johannes6521
@johannes6521 3 жыл бұрын
የሌለ ነው የተመቻችሁኝ ስዊትዬ ለነገሮች ጠንቃቃና ቁጥብ እንደሆነች ተረድቻለሁ ጁዲ ደሞ ነፃነትሽ በጣም ነው ደስ የሚለው ነፃነት ወርቅነህ እና ነፃነት መለሰ እራሷ እንዳንቺ ነፃነት የላቸውም 😁😁
@yordi8453
@yordi8453 3 жыл бұрын
Demerige yegere leji
@አንቺሆዬ
@አንቺሆዬ 3 жыл бұрын
አቤት የእናታቹ እርጋታ እንዴት ደስ እንደምትል
@eftuabramim8313
@eftuabramim8313 3 жыл бұрын
The funny thing she’s so cute when she get mad please do another video when she’s upset 😂😂❤️❤️
@helens3677
@helens3677 3 жыл бұрын
lol 😂
@betelhemhaylu2793
@betelhemhaylu2793 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ!!!. ግን ባቢ ፕራንክ አልተደረገም ምንም አልደነገተም.... ትንሾ ግን 1ኛ ትወና ትችያልሽ.!!!
@korebmount1203
@korebmount1203 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው ሕይወት ውነትያስፈልጋታል ሰው ሰው የሚሸትስራ ድካማችሁን ስህተታችሁን ጥንካሬያችሁን ማሳየት ያስተምራል ተባረኩ እግዚአብሔር ን ትስፍ የሚያደርጉ ሀይላቸውን ያድሳሉ ተባረኩልን
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ስታምሩ ወላሂ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በሳቅ ገደላቹኝ ፕራንኩ ይቀጥል ምትሉ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
🤣
@Crunch-f9u
@Crunch-f9u 3 жыл бұрын
father ብቻ ሳይሆኑ እኛንም ነው prank ያደረጋቹን😂😂👏እናም ጭቅጭቃቹን በትንሹም ቢሆን አይተነዋል ደስይላል❤
@armayegetahun3653
@armayegetahun3653 3 жыл бұрын
you guys remind me and my big sister we used to argue a lot especially Sweet remind me a lot like me she is so mad i know Nani can be so annoying but she is playing you with your dad yene konjo smile i love these family a lot May God Bless you even more so funny you got your dad again
@betelhamtensay873
@betelhamtensay873 3 жыл бұрын
የእውነት የእውነት ታናሽና ታላቅ ማለት እንዲህ ነው አባትየው በጣም አስታራቂ ነህ
@helenb8411
@helenb8411 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚኣብሔር ይጠብቃቹ ከክፉ ነገር ሁላ👏👏👏
@hiwiye1419
@hiwiye1419 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ የምር መስሎኝ ነበር 😂😂😂😂😂 በጣም ደስ ትላላችሁ በጣም😘😘😘😘😘
@motitimitiku1056
@motitimitiku1056 3 жыл бұрын
😂😂😂 ስዊት ቀላል ማይባል ትወና ነው የተወንሽው እውነት አዝናንታቹኛል ይመቻቹ!
@shortsbest7734
@shortsbest7734 Жыл бұрын
Kelal yemr twena bcha aydelem yemr reality nw mimeslew... ke ehtuwa belay gobez nat😂😂
@addisnet21
@addisnet21 3 жыл бұрын
I like 👍 this family - God job daddy and mommy for building a such a wonderful citizen.
@חכחגחגצכחכח
@חכחגחגצכחכח 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀ መጨረሻው በጣም አሳቀኝ ጋሽ ኤፍሬም ረጅም እድሜ እንዴት እንደምታምሩ
@elixehusanaa2437
@elixehusanaa2437 3 жыл бұрын
እኛን ነው ፕራንክ ያረጋቹን😃😃የስራቹን ይስጣቹ😜
@afem9862
@afem9862 3 жыл бұрын
This is the best video ever! What I saw in the video is how sweet both of you are. Love you both 💋.
@afem9862
@afem9862 3 жыл бұрын
By the way it wasn't only your dad who had been pranked. Sadly, you got me too 😠. Honestly, I thought the argument was for real. Fine!!!
@ዜድነኝየወልድያዋ
@ዜድነኝየወልድያዋ 3 жыл бұрын
ሀያቲ ደስ ትላለች እንደዚህ ነው እህት አይዙን ሁሉም ቤት አለ ማር ይምርባችሁል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@susuhabeshawit7103
@susuhabeshawit7103 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ የኔ ቆንጆወች እኔ ራሱ አስዴነገጣችሁኝ አቶ ኤፍሬም ጋ አብሬ ፕራክ ተዴርግያለሁ ሀሀሀ
@brighttomorrowlearningtube5052
@brighttomorrowlearningtube5052 3 жыл бұрын
ዋዉ!😆😆 I love it አቶ ኤፍሬም ብቻ ሳይሆን እኛንም ሰርፕራይዝ አደረጋቹን ይመቻቹ!😘😘😘😘
@martaworkneh6310
@martaworkneh6310 3 жыл бұрын
May God bless you guys much love 🥰🥰🥰
@hanalegesse5135
@hanalegesse5135 3 жыл бұрын
አባት እኮ የሁሉምነገርድምቀትኘው ማነው እደኔ አባቱን የሚወድ❤❤❤❤❤❤❤
@tube703
@tube703 3 жыл бұрын
ደስስ ስትሉ ማሻ አላህ ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቃቹ😍😍
@tigistduressa7222
@tigistduressa7222 3 жыл бұрын
Beautiful family You guys very sweet Love the relation you have with your family 👪 ❤ 💕
@vshs7162
@vshs7162 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት
@astuethi9020
@astuethi9020 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ የቤተሰብ ጭቅጭቅ በጣም አሳቀችሁኝ!!
@ፂዮን-አ6ሠ
@ፂዮን-አ6ሠ Жыл бұрын
ማሪያምን ደስ የሚል ጭቅጭቅ 😂😂😂😂❤❤ስወዳቹ
@selam801
@selam801 3 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ምርጥ የሆኑ አባት ነው እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጠዎት የኔ አባትም እንደዛ ነው
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ 3 жыл бұрын
ለሁሉ ደሚሪኝ
@selam801
@selam801 3 жыл бұрын
@@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ OK
@lulimame3921
@lulimame3921 3 жыл бұрын
ከዚህ ቪድወ ትልቅ ትምህርት የወሰድኩት ነገሮች 1/ ናኒ ታላቅ እደመሆኑ sweet አክባሪ መሆኑዋ ያስታውቃል ዋው 2/ በልጆች አለመግባባት ውስጥ ቢፈጠረም አለማካበድ እሄ ለምን አተረዳዱም ተብሎ የቤተሰብ ሁከታ አለመኖሩን ተረድቻለሁ ቤተሰባችሁ በጣም ያስቀናል ማሻ አላህ ቢጨቃጨቁም እርስ በርስ መፍታት እንደሚችሉ እደሚከባበሩ ጭምር ያሳያል ምንም ፕራንክ ቢሆንም ትምህርት ግን አለው እውዳችሁለሁ ከልብ
@yena3093
@yena3093 3 жыл бұрын
ወይኔ ለካ እህት ወይም ወንድም ጋ መጨቃጨቅ ደስ ይላል😂😂
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 3 жыл бұрын
አባባዬ ሺህ አመት 💗💗💗💗🙏🙏።።።አባቴ ቢኖር ጥሩ ነበር 😭😭😭😭
@fretube757
@fretube757 3 жыл бұрын
ፕራንክ ነው አላሉም nice turn 🤣🤣🤣❤️
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብስወዳቹ ፍቅራቹን ያብዛው ተመልካቹ ነው ፕራንክ የተደረገው😂😂😂ሆ ኣባታቹም አይደለም ክክክክክ ተመችቶኛልአቦ👊👊👊👊
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 3 жыл бұрын
በጣም የምር በተለይ እኔ ከዚች ልጅ ጋር መስራት መሮኛል ስትል ኧረ ወይኔ ! አይባልም እኮ እያልኩኝ ነበር በልቤ kakakakakakakakakaka ሃይለኛ ፕራንክ ነው ይችሉበታል kakakakakakaka
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ 3 жыл бұрын
ደሚሩኘ
@nunishlove8689
@nunishlove8689 3 жыл бұрын
Des yemtlu family fetari ytebkachw😍💖
@selumaethiopia7756
@selumaethiopia7756 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣the best true video. beretu....I live u guys and ur parents 😘
@tigistpaulos314
@tigistpaulos314 2 жыл бұрын
What a blessed Familyሳቃቹ ሲያምር ሁሉሌም ሳቁ❤❤ እኛንም ፍራክ አረጋችሁን በጣም
@rehimaali9577
@rehimaali9577 3 жыл бұрын
በጣም እብዶች ናችሁ😀😀 ምስኪን ባባ
@meseretkebede3373
@meseretkebede3373 3 жыл бұрын
😂😁😆zarise enanm new Prank ydergachewyi😁😁😂
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አትናደጂ ህይወት ሁል ግዜ አልጋ ባልጋ አይደለም ተጣልቶ ማለፍ ነው ዋነው ትልቁ ነገር መታረቃችሁና መነጋገር ነው ጌታ የሱስ ይባርካችሁ ተባረኩ።
@tinagach3017
@tinagach3017 3 жыл бұрын
You guys make me laugh 😄 ❤️
@mahletbahalbi9931
@mahletbahalbi9931 3 жыл бұрын
such an amazing performance sweettttttttttttt
@ሣሪነኝ-ኸ2ፐ
@ሣሪነኝ-ኸ2ፐ 3 жыл бұрын
ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ 3 жыл бұрын
ሣሪ ደሚሪኝ
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ በሳቅ 😂😂😂 እመታሻለሁ እመታሻለሁ በጥፊ ባልሻት ያምር ነበር😂😂😂😂አረ በህግ እምላክ ጋሽ ኤፍሬም አባቴን መሰሉ 😆😆😆😆
@rozarozina9621
@rozarozina9621 3 жыл бұрын
😜😜😜😜😁😁😁😂😂😂 የወድኩት ቪድዮ ኧረ ደስ ሲል ልሞት ነው በሳቅ
@mikimiki6415
@mikimiki6415 3 жыл бұрын
Sweet gene gobez nesh tewena 1
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 3 жыл бұрын
ኡፍ ደስ እሚል እናትና አባት 💝💝💝💝💝ፍቅራቹ ይብዛ 💝💝💝አቶ ኤፍሬም ✌️🌹
@montruex1308
@montruex1308 3 жыл бұрын
ስታምሩ ታላቅና ታናሽ ጭቅጭቃቸው ፍቅራቸው ነው 😘
@asnakealemu4997
@asnakealemu4997 2 жыл бұрын
ዋውው ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹህ እግዛቤሄር አምላክ ምንግዜም አይለያቹህ ዘመናችሁን ይባርክላቹህ አሜን/፫/
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 жыл бұрын
የኔ ውቦች ማርርርር ናችሁ ደስ ስትሉኝ እኮ 😘😘
@jerusalemtesfaye2000
@jerusalemtesfaye2000 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ስትጨቃጨቁ ይልመድባቹ
@queenqueen73
@queenqueen73 3 жыл бұрын
Oh my God, You guys are so sweet.
@kidist5997
@kidist5997 3 жыл бұрын
100% fighting neber be prank keyerachut ene ena ehitem endezi neberin betammm aznanitachuhughal... Enatachun gin betam wedijeatalew wetat hona feriha Egziabiher yaderebat nech
@salemkaleb8865
@salemkaleb8865 3 жыл бұрын
If this was not a prank it would have been nice for reality show ... when you show people the real reality 💯
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ሺ አመት ኑሩ
@meronameha256
@meronameha256 3 жыл бұрын
Yen wendochi abatachun sayone eneni nwe prank yadrgachun 💞
@mekdelawittesfaye2560
@mekdelawittesfaye2560 2 жыл бұрын
The mommy is soo.... calm and sweet
@fikermata9872
@fikermata9872 2 жыл бұрын
Nice & reality keep it up yes this is real in our life love you😍😍😍😍
@meazaaychew3799
@meazaaychew3799 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንዳላችሁኝ እስዊቲዬዬዬዬ ደሞ ❤😍❤😍 ታላቅየው ደሞ አስመስክሯል ታላቅነቱን 😀😍❤😍
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 3 жыл бұрын
Betam tamralachu ba ewunet egizabher yebarkachu, arife prank new, bertu subscribe argalawe, selamachu bezet yebale 😍😍😍👍👍👍tebarku
@ሚልካናብርሃነዘክርስቶስ
@ሚልካናብርሃነዘክርስቶስ 3 жыл бұрын
አረ sweet ትወና 😲 ❤እኔም prank ተደርጌያለው😁
@melinaethiopiaye3801
@melinaethiopiaye3801 3 жыл бұрын
Efiye endet endemewedih sweet ena nani tadlachehual abren sertenal ke efi ga he was like a father for me betam yetebareke sew 😍😘😘
@callmesamry7777
@callmesamry7777 3 жыл бұрын
Manat sudan enaten aleme wuded yikebdal rejim edme yisetachu😘😘😘
@liduofficial6305
@liduofficial6305 3 жыл бұрын
😂😂yena fekeroche❤😍😘sweet gin tewanye mehon alebeshe👌
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሠቦች ናችው አላህ ይባርካችው ከጭቅጭቃቸው ይልቅ የጋሽ ኤፍሬም ሁኔታ አስቆኛል😀😀ተባረኩ
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ 3 жыл бұрын
ሠአድ ደሚሪኝ
@elenigidey4696
@elenigidey4696 3 жыл бұрын
Enenm new prank yaregachunh yewnet mealong neber 😍😍😍
@Fikerknojo
@Fikerknojo 2 жыл бұрын
ማርያምን ደሰ ትላላችሁ 😃😃
@danadana338
@danadana338 3 жыл бұрын
የእውነት በጣም ደስ ምትሉ ቤተሰብ ናቹ ኤፍሬምዬ ምርጥ አባት ነህ
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ 3 жыл бұрын
ዉዴ ደሚሪኝ
@adu-genet
@adu-genet 2 жыл бұрын
I love you dad he is sportive😅😅😅😅 & funny 😅😅😅god bless your life .
@ፍቅርፍቅር-ጀ5ደ
@ፍቅርፍቅር-ጀ5ደ 3 жыл бұрын
ተሳክቶላችዋል ምርጦቼ ትወናቹ👌
@yorditekle7234
@yorditekle7234 3 жыл бұрын
ውይ እናንተ ልጆች 😂😂😂😂😂 ለዚ እኮ ነው የምወዳችሁ
@mahletmekuria1839
@mahletmekuria1839 2 жыл бұрын
You're guys are so funny. Argument is common between family. You're trying to solve something. That means you love each other.
@bikumedia8190
@bikumedia8190 3 жыл бұрын
MashaAllah! you are so lucky to see ur parents proud of u.
@adhkhjcdar634
@adhkhjcdar634 3 жыл бұрын
Gash ephremin prank Le mareg altesakalachum🤣🤣
@selamawitalem870
@selamawitalem870 3 жыл бұрын
ፍጋሽ ኤፍሬም ግን ምን አይነት ምርጥ አባት ነህ ኡፍ እድሜና ጤናን ይስጥህ♥️👏
@linaahmed5901
@linaahmed5901 3 жыл бұрын
😂😂😂endzi aynet prank ayche alekm demo weff aldngetem
@addisabateneh5475
@addisabateneh5475 3 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ እንደምትሉ ስዊት ግን ዋ እሺ በጣም ደስ የሚል ፓርት ነው የሚቆረጥ ነገር የለም በቃ ስራ ነው ስራ ነው ዋ ስዊት
@friotestory2335
@friotestory2335 2 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋው ተባረኩ ደስ ስትሊ በጊታ
@sejahdima1552
@sejahdima1552 3 жыл бұрын
Wey enkwan gash efrem egniam prank tedergenal. Geta hoy sweet ... Asdengteshn nbr.
@mekedesyohannis7481
@mekedesyohannis7481 3 жыл бұрын
በስማም እንኳን ጋሽ ኤፍሬምን ይቅርና እኔንም እንዴት እንዳስደነገጣችሁኝ😘😘😘😘😘
@woleejetufamily3752
@woleejetufamily3752 3 жыл бұрын
ከአቶ ኤፍሬም ይበልጥ እኔን ነው ፕራንክ ያደረጋችሁኝ ይመቻችሁ ቆንጅዬዎች
@zeynebmnye4692
@zeynebmnye4692 3 жыл бұрын
እዴት እዳሳቃችሁኝ ኦየህታማች ጭቅጭቅ እኛላይም አለ ፈታ ነው ያረጋችሁን 😂😂😂😂😂
@veneciatsehainegus9881
@veneciatsehainegus9881 3 жыл бұрын
Ewyyyyy💋your daddy 🥰I really adore him so much
የዬአዳን አስቂኝ ድርጊት 😂😂
15:18
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 337 М.
ገናን በሸራተን
29:52
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 257 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
December 13, 2024
6:04
Efirata
Рет қаралды 1,6 М.
አርቲስት ጓደኞቻችንን ፕራንክ አደረግናቸው
24:20
"እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው" |  ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
5:22
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 17 МЛН
ሳምሪ በቀረጻ መሀል ደም አስታወካት
19:06
Fani Samri
Рет қаралды 286 М.
አስደንጋጩ የዬአዳን ውሳኔ
27:54
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 528 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН