በቀረጻ መሀል ሳይታሰብ እዮብ በኔ ምክንያት ተጣላ።የመኪናዬ መስታወት ተሰበረ😔😔

  Рет қаралды 156,056

Bini tube

Bini tube

Күн бұрын

ይህ የመዝናኛና የቁም ነገር ቻናል ነው ።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

Пікірлер: 447
@binitube9429
@binitube9429 2 жыл бұрын
እዮባ ወንድሜ የእውነት ዛሬ በጣም አከበርኩህ ከሁሉም በላይ ትእግስትክን እና ለኔ ብለህ የወሰድከውን ሀላፊነት ሳላደንቅ አላልፍም 🥰🥰🥰የልብ ወዳጅ እንደሆንከኝ የልብ ሰው ይስጥክ🤲🙏🙏🙏
@sarontube7782
@sarontube7782 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ
@rehima4916
@rehima4916 2 жыл бұрын
አወ ወላሂ ምርጥ ጓደኛ
@Eyou653
@Eyou653 2 жыл бұрын
እድለኛ ነክ እዮባ ምርጥ ሰው
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 2 жыл бұрын
ውይ በስመአብ ግን እንደዚህ ቀልብን ቀጥታ የሚያደርግ ፕራንክ ጥሩ አደለም
@robekaeth3984
@robekaeth3984 2 жыл бұрын
ዋው እዮባዬ ጀግናነህ
@selmejons5098
@selmejons5098 2 жыл бұрын
እውነተኛ ጓደኛ ማለት እዮባ አድናቂክ ነኝ
@user-kj5jo7ei1s
@user-kj5jo7ei1s 2 жыл бұрын
እዮባየ በጣም አባታችን እዮብ ነህ በእውነት ትእግስትህ አድናቅህ ነኝ ቀጥልበት ታማኝ ጋደኛ ማለት እንዳተ ነው👌❤️💛
@elsamengesha701
@elsamengesha701 2 жыл бұрын
እዩ ምርጥ ሰው የልጅ መልካም ትልቅ ቦታ ድረስ ሁሌም ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ከነ ቤተሰቦችህ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዳድ
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y 2 жыл бұрын
እዮባ የጓደኝነት ጥግ ከእና ቤተሰቦች ስነምግባር የላቸዉ ውብ ቤተሰብ
@user-oi1ld5uc7i
@user-oi1ld5uc7i 2 жыл бұрын
እግዚአቢሔር ይመስገን ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ለቅድስት ድንግል ማሪያም የተሳኤ በአል አደረሳችሁ🙏🙏በጣም ጠፍታችሁ ነበር አትጥፉ🥰🥰እዮባ ዛሬም ተደገምክ🤣🤣
@sonyahussain4640
@sonyahussain4640 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቢኒ እንኳን ደና መጣህ እዩባ የኔ መልካም
@user-zq2zu4oo3u
@user-zq2zu4oo3u 2 жыл бұрын
ምሥጊን እዮባዬ እኳን ለእመቤታችን በአል አደረሣችሁ አደረሠን ምርጥ ጓደኛሞች ፈጣሪ አይለያችሁ
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 2 жыл бұрын
እኅቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት ጀማሪ ነኝ
@LijMeleTube
@LijMeleTube 2 жыл бұрын
👉🇪🇹 እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ፍልሰታ ለማርያም አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🇪🇹ማነዉ የኪድዬ ወዳጅ ወደቤቴ ሚገባ ና ቤተሰብ ሚሆን👏ቃለ እግዚአብሔር ዝማሬዎች ሁሉም በአይነቱ ተዘጋጅቷል ፕሮፋይሏን ጫን በሉ👏 የልባችንን መሻት በአማላጅነቷ በተሰጣት ምህረት ትፈፅምልን🤲አሜን🤲
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋው
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
@emitube-5760
@emitube-5760 2 жыл бұрын
እዮብዬ ይበልጥ አከበርኩህ የተባረክ ልጅ ነህ የጓደኛ መከታ ነህ ስትጨነቅ አሳዘንከኝ የኔ ምስኪን
@ፍቅርያሸንፋል-ፈ7ፐ
@ፍቅርያሸንፋል-ፈ7ፐ 2 жыл бұрын
ዋውው እዮባ መልካም ሰው ነህ ይመቻችሁ❤🙏
@yodettareku1738
@yodettareku1738 2 жыл бұрын
ሰላም ወድ ቤተሰቦች ቢኒ በጣም ነው የጠፋው እንኳን ለእናታችን ኪዳን ምህረት አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን እዬብ ተገኝታሃል
@user-gy8qn5gs1q
@user-gy8qn5gs1q 2 жыл бұрын
ሰወች የምንቀልድበትን እና የማንቀልድበትን ለይተን ብናውቅ መልካም ነው ማርያም እና እግዚአብሔር አትበሉ በፕራክ
@user-kz3he8ln9v
@user-kz3he8ln9v 2 жыл бұрын
እኔራሱ ሲመል አዘንኩ😓😒
@haregaubekele3281
@haregaubekele3281 Жыл бұрын
በጣም እኔ እራሱ ደነገኩ ሲምሉ
@user-xx6fi8mb1g
@user-xx6fi8mb1g 2 жыл бұрын
🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺 ውድ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን!!! "በወርቅ ልብስ ተጎናጽፋና ተሸፋፍና ንግስቲቱ በቀኝህ ትቆማለች"(መዝሙር ዳዊት 45፥9) 💙#ዐረገች💙 ~ከሰማዮች ይልቅ ሰማይ ነበረች፣ ~የጨለማውን ሊቅ ድቅድቅ የሰበረች፣ ~እውነት ጸሐይ ከርሷ ቢፈነጥቅ ብርሃን ያሰበረች። ~እርሷ ያመጣችው አማናዊ ፀሐይ፣ ~እንደገዛችው ኑሮ በምድር ላይ፣ ~ሞቶ ተነሣና ከፍ ብሎ ቢያርግ ቢሔድ ወደ ሰማይ፣ ~ዐረገች ወደ ላይ ብርሃን ልጇን ልታይ። ~እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት አገራችን ትጠብቅልን ~አሜን አሜን አሜን
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እኅቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ጀማሪ ነኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌺
@janatath7473
@janatath7473 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምሥክሬነው ይላል በሀሠት አይይ 🤔😔በሉ አትማሉ ሥራችሁን ብንወደውም ግን በሀሠት አትማሉ እዮባ 🥰🤣የኔ ትግሥተኛ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው🌼
@user-pu9ds6eu5b
@user-pu9ds6eu5b 2 жыл бұрын
ፍትህ ለራያ ቆቦ ህዝብ አረ የወገን ያለህ ፍህህህህህህህህህህህ በሉልን 😴
@user-yz5xo9yh9y
@user-yz5xo9yh9y 2 жыл бұрын
ዋውው እዮባ መልካምነትክ ጥግ ድርስ ነው ተባርክልኝ አባቴ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንየትዋው
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ውድ ወጣቶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋው
@rayanabdallah5512
@rayanabdallah5512 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ግን እዮባየ የኔ ውድ ወንድም የኔ ገርብድርክንማበጣም ባጭር ግዜ ማየት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 жыл бұрын
እዮባዬ ስወዳቹ😘😘❣️❣️❣️❣️ቢኒ ጠፍታቹ መጣቹ እዮባ እኮ የዘመኑ ምርጥ ወጣት ነው የእኔ ማር ሢያሳዝን በማርያም 😘
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ቢኒ ጠፋ በሰላም ነዉ እዮባ በጣም ታምራላችሁ
@tsehaytube
@tsehaytube 2 жыл бұрын
እዮባ ሚስኪን በቃ ይጫወቱብሀል 😂😂በቀልህን በቅርቡ እጠብቃለን🙏
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋው😘
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
እዮባ ምርጥ ሠው አንድ አይነት ልብ
@blackdiamonddiamond6011
@blackdiamonddiamond6011 2 жыл бұрын
ኢዬባ ምርጥ ሰዉ በጣም የዋህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤️❤️🤗🤗
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🇪🇹
@litzprotacio5708
@litzprotacio5708 2 жыл бұрын
እዮቧ ቅን ልብ ያለው
@saraderba2899
@saraderba2899 2 жыл бұрын
እዮብ ትግስት ካንተ ተምሬለው እውነትም እዮብ😍😍
@Mytopten235
@Mytopten235 2 жыл бұрын
አይዞሽ ያራዳ ልጅ መኪና ማሰሪያ ይሆን ዘንድ እነሆ like በማረግ ተባብሪያለው
@medi7110
@medi7110 2 жыл бұрын
እዮባዬ❤❤❤ የጓደኝነት ጥግ 💪 ለ እዩኤል ለምን KZbin አትከፍቱለትም😘
@liligabriel
@liligabriel 2 жыл бұрын
እዮባ የዋህ ልጅ ጓደኛ ማለት እንደአንተ ነዉ ሰላማችሁ ይብዛ ❤️❤️
@sisigmedhn9727
@sisigmedhn9727 8 ай бұрын
እዮባዬ በጣም የልብ ጋደኛ ነህ ♥️ እግዛብሔር ይጠብክህ የዓለም እንጀራ ብላ ድንግልን ትጠብክህ
@emuemu1940
@emuemu1940 2 жыл бұрын
እዮባዬ የኔ ምርጥ ሰው
@user-yj1wd2dh2r
@user-yj1wd2dh2r 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በርቱ
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 2 жыл бұрын
እኅቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ጀማሪ ነኝ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
እዮብ እራስህን እየጠበክ ዘመኑ ከፍቷል እደዚህ አይነት ነገር የእውነት ከተፈጠረ ወደ ፀብ አትግባ
@liatesfaye7301
@liatesfaye7301 2 жыл бұрын
Eyobeye Egziabher yebarekeh lij neh endante aynet melkam sewu alayehum ahunem medhanialem chemero yisteh mechereshahem yasamerw
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 2 жыл бұрын
እንዴት ልበ ቀና መሆንህን አስመስከርክ ኢዩቤልየ ቢኒ ከወንድም በላይ ጉዋደኛ አለሕ ከልቤ አለቀስኩኝ ኢዩቤልየ ጥሩ አርገህ በቦክስ አጦዝከው:
@user-it5df5wx8o
@user-it5df5wx8o 2 жыл бұрын
እውነት ተውነት ተልብህ እዮባ ትዕግስተኛ ነህ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋው
@tigisttigist1354
@tigisttigist1354 2 жыл бұрын
አዮባዬ በቃ የጫወቱበታል ምስኪን እኮነው 😞😞😞😞
@ZahraZahra-uw8kd
@ZahraZahra-uw8kd 2 жыл бұрын
WoW እዮባየ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋው
@seid3595
@seid3595 2 жыл бұрын
ሰታምሩ ጎደኚነታችሁ እዮብ አቤት ትግሰት
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 2 жыл бұрын
እዩ ትለያለሕ የጋደኛሕ ጥግ❤❤❤
@saranegn2219
@saranegn2219 2 жыл бұрын
ወይኔ እዮባዬ እኔን የኔ የዋህ የኔ ደግ አድ ቀንማ ከወንድሞችህና ከቃልጋ ሆነህ ብድርህን በእጥፍ መመለስ አለብህ
@hshshhshshshs8022
@hshshhshshshs8022 2 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣህ ቢኒ በጣም ደስ ይላል ያስቃል እየባየ ምርጥ ሰው
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
እዬባ ምርጥ ሰው
@yemaleda
@yemaleda 2 жыл бұрын
ወዬዉ የጓደኝነት ጥግ በእዉነት ፍቅሩን ያብዛላችሁ 😍😍😍😍😍
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅርን ይስጠን እንዴት ኢትዮጵያኖች እርስ በርሳቸው ይገዳደላል?
@almazkebede7609
@almazkebede7609 2 жыл бұрын
በሰላም ነው የጠፋችሁት ቢንዬ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign
@tirngotirngo628
@tirngotirngo628 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች❤❤
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@tirngotirngo628 ደምሪኝውዴዋ
@mqidyitub
@mqidyitub 2 жыл бұрын
እመቤቴን የምሬን ነው ይላል ጀዝባ እዮባ ትለያለህ♥♥
@user-yn1yk7rx9s
@user-yn1yk7rx9s 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችዉ ዉዶች የኔ ምስጊን እዮባ እኔ ልጨነቅልህ😘😍
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 8 ай бұрын
ኬፍ ሐለኩም ያጀመአ ብከይር የመዳም ቅመሞች❤❤❤
@sabitube1097
@sabitube1097 2 жыл бұрын
የምወድህ ኢዮባዬ ምርጥ ዘር
@አቤቱአድነን
@አቤቱአድነን 2 жыл бұрын
ለብር ብላቹ የማይረባ ነገር አትስሩ ውሸት ሲደጋገም አደጋ ይፈጥራል ድንገት ተፈናጥሮ መስታወት አይናቸው ወይ ጭቅላታቸው ውስጥ ቢገባስ በብር የሚመለስ አይደለም አስተውሉ
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 2 жыл бұрын
እኅቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ጀማሪ ነኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@serkietiotube2789 ደምሪኝውዴዋው
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋው
@user-bp1du2wi3i
@user-bp1du2wi3i 2 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣችሁ ሁላችሁም ታምራላችሁ ፍቅርን ያብዛላችሁ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋው
@user-jw6pp2ee5x
@user-jw6pp2ee5x 2 жыл бұрын
ይህን ፕራንክ የጀመረዉ ሰዉ ነፍስህን አይማረዉ እዮባ አንተን የወለደች ማህጸን ትለምልም ምን አይነት ስነ ምግባር ምን አይነት ትዕግስት ነዉ?? እናትና አባትህን አለማመስገን ንፉግነት ነዉ ይመችህ አባቴ
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n Жыл бұрын
እዩብ ጉበዝ ልጅ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ አቤት ትግስት
@ajebyabdlkrem8063
@ajebyabdlkrem8063 2 жыл бұрын
እዮበዬ ጨዋ ምርጥ ሰው ናህ በእውናት ሊቴድናውዴ አለለም ደሞ ታመልሶ መጠ ሊጋጨናውዴ ወይ በሰቅ ፈራስኩኝ ወሉሂ
@tube-qv1pu
@tube-qv1pu 2 жыл бұрын
ማርያም ትለያለህ እዮባዬ ቀናሁብክ ትእግስትህ በጌታ❤
@waagayeeasanaqaa3618
@waagayeeasanaqaa3618 2 жыл бұрын
እዮባ፡በጣም፡አስተዋይ፡ትግስተኛነትህ፡እዴት፡እደምወድልህ፡ደሞ፡ያሳቀኝ፡ተመልሶ፡ሲመጣ፡ሊገጨን፡ነዉዴ፡ያልከዉ፡አስቆኛል፡
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 жыл бұрын
ግን ጭራሽ በውሽት እመቤቴን አለ? "በውሸት አትማል ነገር ግን መሐላዎችህን ለጌታ ስጥ እንደተባለ ሰምታችኋል። እኔ ግን እላችኋለሁ፦ ከቶ አትማሉ፤ በሰማይ አይሆንም የእግዚአብሔር ዙፋን ነውና፤ በምድርም አይሆንም የእግሩ መረገጫ ናትና፤ በኢየሩሳሌምም አይሆንም የታላቁ ንጉሥ ከተማ ናትና፤ በራስህም አትማል፥ አንዲቱን ጠጉር ነጭ ወይም ጥቁር ልታደርግ አትችልምና። ነገር ግን ቃላችሁ አዎን አዎን ወይም አይደለም አይደለም ይሁን፤ ከነዚህም የወጣ ከክፉው ነው።" ማቴ 5፥33-37
@user-bu5yo7uu3o
@user-bu5yo7uu3o 2 жыл бұрын
እዩባ የኔ ውድ አቤት ትግስት. ፈጣሪ. ይጠብቅህ
@SinignHailu
@SinignHailu 9 ай бұрын
Eyobaye tigest gin yaskenal tebarek wendme minm aywsedbh tigesthn enante degmo aschenekachut eko
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
እዮባ ምርጥ ሠው እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ጌታ እንኳን አደርሳቹ ለኪዳነ ምህርት ለእርገቷ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌷
@destamelese3244
@destamelese3244 11 ай бұрын
ዋዉ እዮባ ምርጥ ሰዉ እንዲህ ነዉ ጓዴኛ
@jetli3727
@jetli3727 2 жыл бұрын
እኳን ደህናመጣህ ቢኒዬ ጠፍተሀል እዮባዬ የኔ ምስኪን
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው🌾
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 2 жыл бұрын
እዮባ መልካም ሰዉ
@user-oc8bf4yi2m
@user-oc8bf4yi2m 2 жыл бұрын
እንኳን ለደብረ ታቦር ብአል በሰላም አደረሳችሁ 🌻🌻🥀ወይኔ እዮባየ የኔ ሚስኪን ብድርህን መልስ ብለው ደገሙህ😔😂 እዮባየ ይዘከዋል ትግስት ፈጣሪ ይጨምርልህ 🙏😍😍😘😘😘
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 2 жыл бұрын
እዪባ የኔ አባት ትግሰትህን ሳላደንቅልህ አላልፈም ይባረክህ የኔ ቅን
@user-ul2jp2xs1o
@user-ul2jp2xs1o 2 жыл бұрын
ወይኔየ እዩብ በል ከግድህ ከሠው ጋር አትደባደብ ትጎዳለህ የኔ ወድም
@banchukonjo4974
@banchukonjo4974 2 жыл бұрын
እዮባዬ የኔ ምስኪን 🥰🥰🥰
@LemlemMengesha-xb4ph
@LemlemMengesha-xb4ph 11 ай бұрын
እዮባ የኔ መልካም 🙏🥰
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 2 жыл бұрын
ቢኒ እኳደና መጣችሁ ውይ እዮባ አሳከኝም አሳዘከኝም ሊገጨን ነውደ ክክ
@seblet148
@seblet148 2 жыл бұрын
እዬባዬ የኔ ጨዋ ጨዋነት ከቤተሰብ ነው እቺን ትእግስትህን ጠብቀሀት ኑር😍
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
እዮባዬ የኔ መልካም ትለያለህ🥰🥰🥰ለፕራንክ ደግሞ አትማሉ!!!በአንድ አሁን 30k እይታ ግን ሰብስክራይብ 18kኸረ ውዶች ሰብ አድርጉት?????
@medi-f9y
@medi-f9y 2 жыл бұрын
ፍትህ ለዩባ የኔ ሚስክን አሳዝነኝ
@menderin4228
@menderin4228 2 жыл бұрын
አንደኛ ፕራንክ ነው። የዮባን ምላሽ በሌላ ፕራንክ እንጠብቃለን።
@አለንወይ
@አለንወይ 2 жыл бұрын
ምንድን ነው የሚያጃጅላችሁ ነፈዞች
@alganesharagaw4324
@alganesharagaw4324 2 жыл бұрын
እዩብእግዝአብሔርለቁምነገርያብቃሕየተባረክልጅነሕ
@user-ml8ki1no5r
@user-ml8ki1no5r 2 жыл бұрын
እዮባ ትህትናህ ልዩ ነሕ ውዴ ሁሉም ሰዉ እንዳንተ ቢሆን ❤️😘
@user-ok4eu6mn5c
@user-ok4eu6mn5c 2 жыл бұрын
በእውነት እዮብ በጣም ምርጥ ሰውነው ትግሱቱ እና በጎደኛው በመጣውን ነገር ሀላፊትና መውሰድ በጣም ደስ ይላል ፕራክ አረጋለሁ እኛልክ ፕራክ ያረጉሀል ሚስኪ ክክክክ
@user-ib4gh7lr6q
@user-ib4gh7lr6q 2 жыл бұрын
የኔ የዋህ ውነትም እዮብ ትዕግስት የዋህነት መታደል ነው
@user-cz7yd5ym1p
@user-cz7yd5ym1p 11 ай бұрын
ልጅቷን ስወዳት ❤
@user-uv4fd7lt6c
@user-uv4fd7lt6c 2 жыл бұрын
እማማ አፍሪካ ኢትዮጵያ ለሁላችንም ትበቃናለች::
@kassehmulugeta7431
@kassehmulugeta7431 2 жыл бұрын
በናታችሁ እዮባን አታሰቃዮት በናታችሁ ያሳዝነኛል ታናሽ ወንድሜ ስሙ እዪብ ነው መልኩም ቁመናውም አንድ ነው
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o 2 жыл бұрын
እዮብየ የዋሁ ለማንኘውም አመቤቴ ትጠብቅሕ እዮብ
@nanetsetige9322
@nanetsetige9322 2 жыл бұрын
የኔ አባት አር ተው እዬብን አታስቃዬት የኔ ውድ
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 2 жыл бұрын
እዮባ የኔ ሚስኪን ትለያለህ 🥰🥰🥰
@tigesttesfaye5504
@tigesttesfaye5504 2 жыл бұрын
እዮባ ዉድ ስጦታ ለጓደኞቹ ። ትለያለህ በዚህ ዘመን ኑርልን......
@melaimelai8610
@melaimelai8610 2 жыл бұрын
ክክክክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱልኝ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@user-td9tm2uy7r
@user-td9tm2uy7r 7 ай бұрын
ሲያሳዝን
@litzprotacio5708
@litzprotacio5708 2 жыл бұрын
እደዮቤ አይነት ሰው ያብዛልን የኔ ውድ ወንድም እዮቧየ
@henokdesale8210
@henokdesale8210 Жыл бұрын
እናንተ ግን ይሃማቹዋል እንዴ ልጁ ምን ኣደረገ በስማኣም እኔም ደንግጨ ነበር በናታቹ ካሁን ብሃላ ኣልኣምንህም ካሁን ብሃላ ቤኒ ምርጥ ብራንክ
@toybaaerebu5756
@toybaaerebu5756 2 жыл бұрын
እዮባየ የኔውድ ምረጥ ሰው
@yemaryamliij8188
@yemaryamliij8188 2 жыл бұрын
ግን በውሽት አትማሉ ጥሩ አይደለም የእዬብን ትግስት ሳላደንቅ አላልፍም
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 2 жыл бұрын
እውነትኛነት: በጣም: ደስ: ይላል: ግን: ግን: ቀልዱ: መንገድ: ዳር: መኪና: መተላለፊያ: ቦታ: ባይሆን: በጣም: ደስ: ይላል: እዮብ: እውነትም: እዮብ: እግዚአብሔር: እምላክ: ይባርክህ:: ያንተ: ሚስት: ማን: ትሆን: እግዚአብሔር: አምላክ: ያደላት::
@smasma6590
@smasma6590 2 жыл бұрын
Bini sahakii sirakini hixikii tafaxarii where Bira kii tigitinatii yealeehuu sahuna miayuu sirachu hixachu hulachii Gini inasuu hiqirinaa baraseledana gakunyi Bini macarasha lahii dasii ilai 🙏🙏🙏😍😍😍😍💞💞
@genzedyimer9894
@genzedyimer9894 2 жыл бұрын
ደስ፡ስትሉ፡መቅድየ፡ቆጆነሺ
@user-st3dc5vq2h
@user-st3dc5vq2h 2 жыл бұрын
ምስኪን ሊገጨን ነውዴ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bezaterefe9624
@bezaterefe9624 2 жыл бұрын
አሳዘነኝ እዮባ 😥
@mahiymahiy7922
@mahiymahiy7922 2 жыл бұрын
እዮባየ ይጨዋቱብሀል አይደል ሚስኪን መልካም ቤተሰብ ያፈራው ልጅ እዮብ መልካም ሰው መባል ብቻ አይገልፅህም
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 2 жыл бұрын
እዮባ ትግስትህ ለክ አደ ስምህ በጌታ😍😍😘
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 8 ай бұрын
እዩየን አታስጨንቅብን ቢኒያም😢❤❤❤
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 жыл бұрын
እውነታኛ ጓደኛ ይሉትል ይሄ ነው ምርጥ ጓደኛ
በልደቴ ቀን ቃልእና አዲስን አፈጋዋቸው ደስ የሚል ቀን
26:36
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 151 М.
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 3,6 МЛН
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2 МЛН
የአዲስ ድምፅ ተበላሸ ቃል ተጨንቃለች
25:27
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 224 М.
በዓልን በአብርሽ ሩታ ቤት ቀወጡት 🌻
29:45
ጮማ ሚዲያ~Choma Media
Рет қаралды 17 М.
ከአቤል ምስራቅ ጋር የተደረገ ቆይታ
2:42:39
Gugut Podcast
Рет қаралды 155 М.
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 3,6 МЛН