በቃ ከዚህ በኋላ ስልኬ ሞላብኝ ፋይል በዛብኝ ብሎ ነገር የለም 100% Duplicate Files Fixer

  Рет қаралды 172,440

TST APP

TST APP

Күн бұрын

የአፕሊኬሽኑ ሊንክ በፕለይ እስቶር ላይ
play.google.co...

Пікірлер: 863
@samerazayna3717
@samerazayna3717 6 жыл бұрын
#መወቅ መልካም ነው #የወቁትን መሰወቅ #ፍፁም በጎነት ነው #ተስፍሽዬ እቺን ንግግር ስወድልህ♥
@jamilamohammed2566
@jamilamohammed2566 6 жыл бұрын
የዩትዩብ አክስትነኝ ኧረ የኔም እደዚሁ ሁኖ ነዉ የሞላዉ ግን እምትለይ እደት ነዉ የሚገባኝ ያረብ እኔስ
@selinaselina9943
@selinaselina9943 6 жыл бұрын
የዩትዩብ አክ ስትነኝ
@azizamonera2223
@azizamonera2223 6 жыл бұрын
Chae aseed mande nawe ጥቅሙ ልምንድ ነው ግን ፊጡ ነው ወይስ ጤፍ ይህን መልስ እፍልጋለው ጥቅሙን እና ጉዳቱን
@sarawedm9414
@sarawedm9414 6 жыл бұрын
Ere tesfsh enqun le 2011 ades amet adereseh tefah beselam new wedmachin
@betiyabatualij9927
@betiyabatualij9927 6 жыл бұрын
ተስፍሽ እባክህ አንድ ነገር ላስቸግርህ ሚሴንጀር ላይ እንዴት ነው ልክ እንደ ዋትሳፕ ሚሴጅ ባንድ ጊዜ ድሌት ማረግ ይቻላል ተስፍሽ እባክህ እውነት ግራ ገባኝ አንድ አንድ ድሌት ማረግ ሰለቼኝ
@hawamohohammed7004
@hawamohohammed7004 6 жыл бұрын
ተስፍሽየ በአላህ ወንዲሜ ከጠፋ ሰባት አመት አለፈው ስልኬን ልስትህና በቻናልህ አስተላልፍልኝ። እናቴ አልቅሳ ልትሞትብኝነው ።በአላህ ተባበሩኝእህት ወንዲሞቸ
@ሄሌንየኢሱሰልጅ
@ሄሌንየኢሱሰልጅ 6 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@hawamohohammed7004
@hawamohohammed7004 6 жыл бұрын
ድንቁ ኢየሱሰ ያደርጋል እሽ እህትዋየ በፀሎትሽ አሥታውሽኝ ውዴ አላህ ከወዲሜጋ እንዳገናኘኝ
@ሄሌንየኢሱሰልጅ
@ሄሌንየኢሱሰልጅ 6 жыл бұрын
@@hawamohohammed7004 mare yet nesh ka yekirit gare
@hawamohohammed7004
@hawamohohammed7004 6 жыл бұрын
ድንቁ ኢየሱሰ ያደርጋል እኔ ኪወይትነው ያለሁት አሁን
@ሄሌንየኢሱሰልጅ
@ሄሌንየኢሱሰልጅ 6 жыл бұрын
@@hawamohohammed7004 silkshen lakin mare
@wubekassa2147
@wubekassa2147 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ስለስልኬ ብዙ የማላውቀው ነገር ስለነበሩ አሁን ግን ብዙ ነገር ስላወቅኩኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አውቆ ማሳወቅ መልካምነት ነው ፡፡
@mdts9053
@mdts9053 5 жыл бұрын
ተባረክ አንተ እያተናገርክ ነው የሞከርኩት እጅግ በጣም ቀላልና ጠቃሚ ነገር ነው ተጠቀሙበት
@ዜድየስልጢዋ
@ዜድየስልጢዋ 4 жыл бұрын
ታስፍሽ ዛሬ ሰለማሳግንክ መለፍ አልፈልግም ይህ አብልኬሽን 100 ታረገግጬበታለዉ ስልኬን ልጥለዉ ነበር ታበለሽቶወል ብዬ ግን በታናጋርከዉ መሰረት አፀደሁትና አሁን 100 ታስታከክሎወል ምስገነዬ ከልብነዉ የገዘሁት ቃን የጋበ ብክቻር እኔ አጥፍቼዉ ነበር ግን አልጠፈምነበር በልከዉመሰረት ፅድት ብሎወል ሰለምክ ይብዘ
@የአረህማንባሪያእዉቀትብር
@የአረህማንባሪያእዉቀትብር 6 жыл бұрын
1000 like ከልብ እናመሰግናለን ተስፍሽ ስልኬ32Gg Of ሆኖብኝ ነበር ስንቱን ገላገልከኝ ይመችክ አቦ ሰላምክ ይብዛ ባለህበት ቃላት ያጥረኛል
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 6 жыл бұрын
ተስፍሽ ማሴጀርን በተመለከተ አንድ ጥያቄ አለኝ የምንፃፃፈውን ምሴጅ በአንዴ የሚያጠፋልን Delet የምናደርግበት ዘዴ የለም ወይ ?
@andnet2276
@andnet2276 6 жыл бұрын
Haregeweyin Love እውነት እኔም ተቸግሬ ነበር ካለ አባክህ አስተምረን
@alem2375
@alem2375 6 жыл бұрын
አለ ነገ እነግርሻለሁ
@mommom-vp7ry
@mommom-vp7ry 6 жыл бұрын
Haregeweyin Love አለ እናት ሚስጅርሽ ላይ የመድውያ አና የካሜራ እና በክብ መልኩ የ i ምልክት አለች ይችን ስትነኪ ውድ ዛ ስው ፕሩፋል የሄዳል እዛው ፌት ለፌት ሶስት ነጠበጣብ አለ እሱን ስትነኪው ጽሁፎች ይመጣልሻል delete Conversation ደሊት በይው
@andnet2276
@andnet2276 6 жыл бұрын
mom mom እውነት ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@mommom-vp7ry
@mommom-vp7ry 6 жыл бұрын
ከታገሱ ሁሉም ያልፋል አሜንንን: : ምንም አድል ማሬ
@ሳዱላወሎየዩቱብ
@ሳዱላወሎየዩቱብ 6 жыл бұрын
ተስፍሽየ ላንተ ክርብና ምስጋና አለኝ ሁሌም እድሜና ጤና በእውቀት ላይ እውቀይ ይጭምርልክ ልምታቀርብልን መርጃውች ምስጋናየ ከልቤ ነው ከክፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅክ ሽኩርን.....
@fikertsegaasasrr350
@fikertsegaasasrr350 6 жыл бұрын
እዉነት ተሰፍሸዬ ምን እንደምልክ አላቅም ብቻ ግን ሰላምክ ይብዛ ካንተ ብዙ ነገር ተምሪአለሁ ከዚህ በላይ እዉቀትና ጥበቡን ጨምሮ ይሰጥክ !!!
@rutaaraya5666
@rutaaraya5666 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ተስፍዬ ስለሁልንም ነግር ከልብ እናመሰግናለን ብዙ ነገሮች እንድናውቅ እረድተሀናል እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ቀጥልበት እንወድሀለን እናክብርሀልን
@lindaferdi4821
@lindaferdi4821 3 жыл бұрын
U are very good Person thanks for u
@makdayoutube8387
@makdayoutube8387 5 жыл бұрын
እኔ ምንም ቃል የለኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክፉ አይካህ እህህህ እደት ደስይላል ስሌ በሞላ ቁጥር እየተናደድኩ ስወርውር ስት ስልክ ሰብልርኩ ለካ ይሄም አለ አረ እግዚአብሔር ይባርክህ
@yinebebtube9979
@yinebebtube9979 6 жыл бұрын
ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነው ተስፍሽዬ እግዝአብሔር ይባርክህ
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 6 жыл бұрын
ይገርምሃል ተስፍሽ የምፈልገውን ቪዲዮ አፕ እና ሌሎችን ነገር ለማውረድ ሞልቷል እያለኝ በአመት ውስጥ ብዙ ስልክ የመግዛት ኪሳራ ደርሶብኛል ገላገልከን በቃ እናመሰግናለን
@KoolKool-dj8zu
@KoolKool-dj8zu 6 жыл бұрын
ተስፍሽ. /ዌልካም /መወቅ/መልካምነው/የወቁትን/መሰወቅ/ፍፁም/በጎነትነው/እቺአባባል./በጣም/ደስትላለች.እግእናመሰግናለን
@ሙሰሊምነኝክሪስታንወንድሞ
@ሙሰሊምነኝክሪስታንወንድሞ 5 жыл бұрын
ወንድ አንድ ጥየቄ ሊጠይቅህ የሀይማኖት መፀሀፊቶች ጠለቅ ቢለህአምቢበሀል አንዴ ታማሊከታቸው ከታማለከትክ ቡሀላ ራስህን ጠይቅ እኔየለሁበት ሀይማኖት ትክክል ወስ ስታት ትወስነለህ ሙስሊምነኝ እበክህ አታኩሪፈኝ ታ
@elisagizaw1161
@elisagizaw1161 6 жыл бұрын
ተስፍሽዬ እናመሰግናለን ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነው የእውነት ይቺ ንግግርክ በጣም ነው የምትመቸኝ መልካም ሰው እግዚአብሔር ባለክበት ከነበተሰቦችክ ይጠብቅክ ♥♥♥♥
@ermiasermias7105
@ermiasermias7105 6 жыл бұрын
ተስፍሼ በጣም አመሰግናለው የዘመኑ ምርጥ ሰው ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነው አቦ ምችት ይበል
@estifanosandetsion7047
@estifanosandetsion7047 6 жыл бұрын
ተስፍሽየ የምትሰጠን ትምህርት ለማመስገን ቃላቶች የለኝም ብቻ እግዛቢሄር ይባርኽህ ሁሌም ኣመሰግናሃለህ ።
@zedbintkemal3584
@zedbintkemal3584 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተስፍሺ እኔ በጣም ነው የጠቀመኝ እኔ መጠቀም ከጀመርኩኝ ቆይቷል Thank you so mauc
@hdhdhdhdhdbd7307
@hdhdhdhdhdbd7307 5 жыл бұрын
ኦ ማይጋድ አረ ስንት ጉድ ነው ተሸክሞ የነበረ ስልክ ወይኔ ስንት ቀን ተችግር ነበር ብእውነት ወንዲም እግዛኣብሔር ይስጥል እዲሚና ጤና ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን
@monamurid2766
@monamurid2766 6 жыл бұрын
ተባረክ ባተ ትምርት ብዙ ተጠቅሜያለሁ መልካም ሰው ነህ
@selamwitwassie7778
@selamwitwassie7778 6 жыл бұрын
ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው ተስፍሽ ምርጥ ሰው
@jesusisthesonofgod974
@jesusisthesonofgod974 5 жыл бұрын
ወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወ ተስፍሽ በጣም ነው መመሰግንህ እኔ አሁን ነው የያሁት !በጠም ተቸግሬ ነበር አሁን ግን ትምህርትህን ሰምቼ ስልኬን ከሲኦል አተራፍኩት! Thank yoy ok ተበረክልኝ!!!!
@genethone2171
@genethone2171 4 жыл бұрын
መልካም ሰው ተስፍሽ እኔ አንተ የምታስተምራቸው በሙሉ ይሰሩልኛል ተባረክ
@አፀደማሪያምማሪያምእናቴ
@አፀደማሪያምማሪያምእናቴ 6 жыл бұрын
ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ፈፁም በጐነት ነው ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድማችን
@lackch5718
@lackch5718 5 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥህ ስልኬ ን በጣም አስተካክያለሁ
@fetyarahmeto5101
@fetyarahmeto5101 6 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድም እኔ ተጠቅሜበታለሁ አቦ፡ እውቀትህን ይጨምርልህ።
@እየሱስይደናላአሜንአሜን
@እየሱስይደናላአሜንአሜን 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተስፋዬ ተባረክ በብዙ
@ራሔልየኪዳነመህረትልጅ
@ራሔልየኪዳነመህረትልጅ 5 жыл бұрын
ተስፊሽ የኔ ቆጆ አንተ በጣም ትሩ ወንድማችን በጣም እንወድካለን ንግርክን ስወድልክ ፍጥነትክ ምን አለ እንደ አተ ሠው አንድ ቢኖር
@rozirozi7861
@rozirozi7861 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተስፍሽየ ግን ከብላይ እስቶሬጅ ዉጭ ማዉረጃ ሊንክ አስቀምጥልን በጣም ብዙ ሰዎች ብላይ ስቶር አይሰራልንም
@natia6392
@natia6392 6 жыл бұрын
Mohammed Alsiuidy apk4fun
@natia6392
@natia6392 6 жыл бұрын
Mohammed Alsiuidy www.apk4fun.com
@rozirozi7861
@rozirozi7861 6 жыл бұрын
betam amesegnalehu wudddddd
@Barchitube6807
@Barchitube6807 6 жыл бұрын
Mohammed Alsiuidy የኔም አይሰራም መላበሉኚ
@rozirozi7861
@rozirozi7861 6 жыл бұрын
ባርቾ የታምራት ደስታ አድናቂ ታሜ ውስጤነህ ጎግል ዉስጥ ግቢና አዉርጅዉ ማር የኔም በግድ ነው የወረደልኝ ትግስቴን ጨርሸ
@tikgetahun3132
@tikgetahun3132 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን። ተስፍሽ ከትንሽ ግዜ በህላ ስልኬ ላይ ስልክዎት ብቫይረስ ተበክሏል ስለዚ ይፅዳልዎት? የሚል ቴክስት በተደጋጋሚ ይደርሰኛል ምን ትመክረኛለክ?
@asayechasayechhyilaw.sanbe8613
@asayechasayechhyilaw.sanbe8613 5 жыл бұрын
ዋው ተስፍሽ ስልኬ ሞልቶ እያስቸገረኘ ነበር ተባረክ ተመችቶኛል
@asrachwujera9049
@asrachwujera9049 6 жыл бұрын
thank you so much tesfeshi አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 6 жыл бұрын
ወላሂ ልክ ት/ት ስጨርስ እኔም ዳኡሎድ አደረኩትና አፑን እጀግ በጣም ነው የገረመኝ 200 ሊሞላ ትንሽ ነገር ነበር የቀረው በፍፁም የዚን ያህል ደብል የሆነ ነገር አለ ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር።ተስፍሽ አሁንም አላህ ጤናናእድሜ እውቀቱን አብዝቶ ይስጥክ።
@Enbebdjfn
@Enbebdjfn 2 жыл бұрын
ወድሜበጣምአመሰግናለሁ የልብህይድረስ ሰሞኑን ደም ሳለቅስከርሜ አጋጣሚ ስገባ ያተንቪድወ ሳይ ሰራልኝ ስልኬ አሁንደሞ ከቻልክ የኢሞ ፍሮፍይል ሳደርግ ይቆርጥብኛን መላካለህ ንገረኝ እባክህ መልካም ሰው
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ9ፐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ9ፐ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተስፍሽየ ሰላምህ ይብዛ ተስፍሽ ይሄው ስልኬ እሪከርድ ሳደርግ ምንም ድምፅ አያሰማም እባክህ መላ ካለህ ሹክ በለኝ
@pisonabrsh7145
@pisonabrsh7145 6 жыл бұрын
ተስፍሽ በመጀመርያ የከበረ ሰላምታዬ ይድረስህ። ተስፍሽ ካንተ በጣም ብዙ እውቀትን ኣግኝተናል ለዚህ ደግሞ እ/ሄር ኣምላክ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ። በመቀጠል ተስፍሽ App ካወረድኩኝ በኋላ ኣፑን ስከፍተው close app & Feedback app የሚል ይመጣል ከዛ ኣፑ ኣይከፍትልኝም/ኣይሰራልኝም/ለዚህ መፍትሄ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል። ተስፍሽ እኔን ጨምሮ ብዙዎቻችን እንወድሃለን እናከብራሃለን እኛ ምንም ማድረግ ባንችልም ሁሉን ኣድራጊ ኣምላክ በረከቱን እና ጸጋውን ያብዛልህ።
@hamocell5982
@hamocell5982 6 жыл бұрын
ተሰፍሽ በጣም እናመሰግናለን ግን አድ ነገር ልጠይቅህ ደብሎቹ ካጠፋ ዋናው አብሮነው ሚያጠፋው ወይስ ብቻ ደብሉ ነው እስቲ ንገሩኝ አልገባኝም ከይቅርታ ጋር
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቘ6ጀ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቘ6ጀ 6 жыл бұрын
ተስፋሽዬ ሰላምህ ይብዛ እውነት በጣም ከልቤ እናመስግናለን
@birezegnecherent3671
@birezegnecherent3671 6 жыл бұрын
ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ፍጹም በጎነት ነው ተስፍሽ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ
@የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ 6 жыл бұрын
ተስፍሺየ ጥፍት ብለህ ነበር እንኳን ደህና መጣህልን የኛ ዉብ
@wubalemhaile1846
@wubalemhaile1846 5 жыл бұрын
በጣም ነው የጠቀመኝ ብዙ ትምህርት ሳላዳምጥ እያጠፍሁ ነበር አሁን ባሳይህን አፖ ብዙ ጠፍልኝ የተደጋገመው
@aberuaberumulatu2522
@aberuaberumulatu2522 6 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በተለይ ሜሴንጀር ላይ
@ወንዴሜስወድህየኔልዩሁሌም
@ወንዴሜስወድህየኔልዩሁሌም 6 жыл бұрын
ተስፍሽዬ እናመሰግናለን ኧረ መላ በለኝ ስልኬ ውስጥ ትንሽ ናቸው ያሉት አፖች ግን ሞልቷል ይለኛል ምንም ማውረድ አልችልም አሁን ይሄንን ላይን አጥፍቸ አወረድኩት ግን መጨረሻ ላይ አልደለተልኝም
@አጀኢባቢንትአወል
@አጀኢባቢንትአወል 6 жыл бұрын
ጉድ ሆንኩኝ ጉድ ሆንኩኝ አራ ያሰው ያላ ስልኬ ውስጥ ያለውን ሁሉንም ጣራጋብኝ በኔ ያደራሰው አይድራስበቹ አይይይ
@haimanotmengesha3086
@haimanotmengesha3086 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሠግናለን ፀጋውን ያብዛልህ
@lublub7211
@lublub7211 6 жыл бұрын
ዋው ተስፍሽዬ የሚገርም አፕ ነው ተጠቅሜዋለው በጣም አሪፍ ነው አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ፈልጋለው ምን መሰለህ ቮይስ በማረግ ሰአት ስልኬ ከ57ሰከንድ በላይ ሪከርድ አያረግም ዋሳፕ ላይም ኢሞ ላይም ቴሌ ግራም ላይም ብቻ ቮይስ ከነገርኩህ ደይቃ በላይ አይቀዳም እና በናትህ ምን ማረግ እንዳለብኝ ምታቅ ከሆነ ትነግረኝ
@esayasdula
@esayasdula 13 күн бұрын
It's very important .thanks .
@ፍቅርሽነውየጎዳኝ-በ7ቐ
@ፍቅርሽነውየጎዳኝ-በ7ቐ 6 жыл бұрын
ተስፍሽዬ እባክህ ስልኬ በጣም ይግላላ በዚላይ ስልኬ ክፍት ሆኖ ቻርጀር አይቀበልም ችግሩ ምንድን ነው ክፍት ሆኖ ስቸርጀው ያለውን ይቀንሳል እንጂ አይቸርጅም መላ ካለህ ፕሊስ
@merimamustefa9869
@merimamustefa9869 6 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ተስፍሽ የእኛ መልካም እኔምልህ። ተስፍሽ ስልኬ ማስታወቂያ ያበዛል እነ ምን ላርግ በቀፊው ነው በጣም ቻርጅ ይፈጃል
@alimohemd7322
@alimohemd7322 6 жыл бұрын
Maryam Musetafi የኔም ችግር ነው። ወንድማችን ተስፍሽዬ መላ በለን
@week7906
@week7906 6 жыл бұрын
Maryam Musetaf የኔም ነው
@እናቴእወድሻለሁ.እናቴእወ
@እናቴእወድሻለሁ.እናቴእወ 6 жыл бұрын
Maryam Musetafi ።እኔም
@msawassen7130
@msawassen7130 6 жыл бұрын
TS
@wm7084
@wm7084 5 жыл бұрын
አወ እኔማ መጠቀም አልችልም በጣም አስቸግሮኛል
@addisethiopiatube2514
@addisethiopiatube2514 6 жыл бұрын
በሊንኩንም ሞከርኩ ፕለይ ስቶር ላይ ሞከርኩ እንብ አለኝ እባክ ተስፍሽ የእኔ ስልክ ፉል ካለኝ በጣም ረዥም ግዜ ሆነው እምጠቀመው አይፎን ነው እንዴት ባደርግ ነው የማገኘው በጣም ቅን ሰው ነክ አመሰግናለው
@medehanitbirhanu6722
@medehanitbirhanu6722 6 жыл бұрын
Tesefehe Sel Ewnet Betame Afera New Enji Selkanen Telchew Neber Hulegeza Full Eyale Aneten Masechegre Kebedongn neber ahune gen men endemel alawekem betam betame amesegenalhu tebareke.
@mihossain3492
@mihossain3492 5 жыл бұрын
ተሰፋሸዬ ሰላም ነው ሰውድክ ወንዲሜ በዋሰፒ በቴሌግራም ያምላክ ቡዪሲ መስምት አልቻለም ሚህን ይሻለናል እስክሪን ሲዘጋ እሱማ ይዘገያል መፍትሄው ምንድን ነው ተሰፋሸዬ
@h.h9159
@h.h9159 6 жыл бұрын
እናመስገናለን ወድማችን እድሜህ ይቆይ ጥሩ ሰው እናም እኔ አውርጀው ነበር ብዙ ዳብል አውዶወች ነበሩኝ ድሌት ማድረጊያውን ስነካው አይደልትልኝም እግሊዘኛ ፅሁፍ እና 1 እስከ 4 በአረጓደ ቁጥሮች ይመጣሉ እጅ ምልክትም አለበት እታች ላይ ካንክ እና በስተቀኝ በኩል ደግሞ በአረጓደ ፅሁፍ በግሊዘኛ። ምን ላድርገው የኔ ወንድም ከቻልክ መልስልኝ ሌላ ጥያቄ እግረ መገደን ልጠይቅህ ሴቲንግ ውስጥ ስገባ በቁጥር እሚገኙ ማስታወቂያወች ናቸው ያሉኝ ምን ሆኖ ነው ስልኩ ነው ወይስ እራሴ አጥፍቸው ይሆን ለምሳሌ ኮታክትስ ኔትፌክሺን ድስፒሊ ምናምን እደሚሉት አሉ አይደል የኔ ቢያስ 18 ናቸው መሰለኝ እስኪ ማስተካከል ከቻልኩ ንገረኝ የኔ ወንድም
@TghFhdf-iu2us
@TghFhdf-iu2us 3 ай бұрын
ወይኔ ተስፊሽ እንደነህ ከስንት አመት በፊት ዱባይ እያለሁ እከታተልህ ነበር በአኘልኬሽኖችህም እጠቀም ነበር አድናቂህ ነኝ
@1ayuway1ayuway
@1ayuway1ayuway 3 ай бұрын
ተስፍሺ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድም በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@አፈርነህእናወደአፈርትመለ
@አፈርነህእናወደአፈርትመለ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተስፍሽ በእውነት ምርጥ አፕ እኔ በጣም ተመችቶኛል
@mesiwithjesus8106
@mesiwithjesus8106 6 жыл бұрын
Thank You ተስፍሽዬ ተባረክ.
@abuabuzer9500
@abuabuzer9500 3 жыл бұрын
ተስፍሽ ኑርልን ምርጥ ኢትዮፕያዊ ነህ
@gebrekidantesfay978
@gebrekidantesfay978 6 жыл бұрын
tesfish i am very happy to meet you .i hope to use your advice your services .
@zuleykhabintturab7751
@zuleykhabintturab7751 6 жыл бұрын
ያወቁትን ማሳወቅ መልካም ከሆነ ለምትጠየቀው ጥያቄ በቻልከው አቅም መልስ። በዋትስ አፕ አታናግር፣ በዚህ ስትጠየቅ አትመልስ፣ እሽ ያላወቅነውን እንዴት መልስ እናግኝ????
@shafiae3481
@shafiae3481 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ተሰፋሽ አራፋ ትምህረተኖ
@eyosyaspawlos8342
@eyosyaspawlos8342 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ከ1gb 26gb ሁኖልኛል አመሰግናለሁኝ
@fekiradismelkie5724
@fekiradismelkie5724 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የሰለሞን ጥበብ በእጥፍ ጨምሮ ይስጥህ
@የሀበሻልጂ
@የሀበሻልጂ 6 жыл бұрын
ተስፍሽ እናመሰግናለን ግን ዳብል የሆኑት አረጓደ እራይት መቶልኝ እዳልከኝ ደለኩ ግን መልሸ ገብቸ ሳየው አልጠፉም አሉ አረጓደ እራይት እደሆኑ እስኪ እሱን ንገረኝ ከዚህ በታች ፃፍልኝ መልክትህን አደራ ተስፍሽ
@የቅድስትድንግልማርያ-ነ6ለ
@የቅድስትድንግልማርያ-ነ6ለ 6 жыл бұрын
ተስፍሽ ውድ ወንድማችን በጣም እናመሰግናሌን። ግን delet የሚለውን ስንነከ ወደ memory ነው የሚወስደን እንዴት እናድርግው ተስፍሽዬ
@aishaomar1645
@aishaomar1645 6 жыл бұрын
እናመስግናለን፡ተስፊሽይኸንእየተጠቀምኩበትነው፡በጣምአሪፍአፖነው
@kemerkere3401
@kemerkere3401 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ቪድዩ እና ፒክቸር አጠፋልኝ አውድዩውን ግን እንቢ አለኝ እናመሰግናለን
@ayshaalangari2279
@ayshaalangari2279 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እኔም ለካስ ስልኬ የሞላው ድብል ፒክቸር ነበር እናመሰግናለን
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ 6 жыл бұрын
ተስፍሽዬ እግዚአብሔር ያክብርህ መልካም ወንድማችን ውነትም እንኩዋን ስልኬ እኔም የለሁም ነበርkkkkkkk
@kasutesfaye8917
@kasutesfaye8917 6 жыл бұрын
ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ፍጹም በጎነት ነው ። ተስፍሽ አንድ ነገር ተቸገርልኝ ስልኬ otj cabel አያነብም ለማያነቡ ስልኮች መፍትሄ የሚሆን app ካለ ፈልግ እስቲ እንደምታገኝ ተስፋ አረጋለው
@genetgabisa2075
@genetgabisa2075 6 жыл бұрын
Wow tachagire naber benatih tebarek 😍
@elfneshegdashet2354
@elfneshegdashet2354 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነኝ ምርጥ ሰው ነህ በርታ
@hayatmohamed5534
@hayatmohamed5534 4 жыл бұрын
ተስፍሽየ የፕለይ ስቶር ኮድ ይነገረን ጠፋብን አልከፍት አለ
@habshayoutubehabshayoutube8945
@habshayoutubehabshayoutube8945 5 жыл бұрын
TST በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ
@ኢየሱስክርስቶስየጌቶ-በ5ረ
@ኢየሱስክርስቶስየጌቶ-በ5ረ 5 жыл бұрын
የኔ አበሳ ተባረክ አግቸዋለው
@fhhffjjfg1097
@fhhffjjfg1097 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ተስፍሽ በጣም ሀሪፍ ነው
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን TST ተስፍሽ ጥሩ ሰው ሁሌም የምፈልገው አፕ ነበር እናመሰግናለን
@lidiadirriba5625
@lidiadirriba5625 6 жыл бұрын
uuuuuffffff tamasgen amlake betam amesaginalew wandime....waine damen iko new yeslakasegn silke .....betam des bilognal tebarakilg
@hananlubaba8447
@hananlubaba8447 6 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ተስፍሽ ተባረክ
@amenaaldosri933
@amenaaldosri933 5 жыл бұрын
እናመሰገናለን እኔ አድ ጠያቄ አለኘ የምት ነገረንን አፖ ለማወረድ ብዙ እግሊዘኘ እማይችል አለ ለምሳሌ አሁን ሰትናገረ እሰካረ እሜለውን በሁለቱም ጠፎ የሜያሳይ (ውሰጠ እንደግሊዘኘው አማረኘውንም እንዴት አረገን መጠቀም እችላለን
@Love-nu8jd
@Love-nu8jd 6 жыл бұрын
ተስፍሽየ ለምን ቲቪ ሾው አትጀምርም ውጤታማ ትሆናለህ ግን የመጀመሪያው ተጋባዥ እኔ ነኝ ሀሀሀሀሀ
@wubalemadimasu8823
@wubalemadimasu8823 6 жыл бұрын
ተስፍየ መልካም ሰው እግዚያብሔር እድሜ ዘመንህን ይባርከው
@samerah2671
@samerah2671 4 жыл бұрын
ተሰፍሸ ሰላም ነህ ምታሰተምረውን እከታተላለሁ በረታ እና ተሰፍሸ ሰልክ ልገዛነበረ samsang A20s አሪፍ ነው እንዴ መልሰህን በቶሎ እጠብቃለሁ
@kdistkuw286
@kdistkuw286 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተስፍሽ ግን ወራዶልኝ ድሌት የሚለውን ስነካው ሌላ ነው የሚመጣው ስነካው አያጠፍም ምንድን ነው ሚስጥሩ
@ፍሩትኢትዮጲያዊት
@ፍሩትኢትዮጲያዊት 6 жыл бұрын
Tanks tesfirsheya መልካም።ሰው
@selamethioselamethio3168
@selamethioselamethio3168 4 жыл бұрын
የኔ ማልካም ወንድሜ አስቲ ልሞክር ከ ሰራ shere አርጋለው አምሰግናለሁ 🙏
@abiotmekonnen1926
@abiotmekonnen1926 6 жыл бұрын
አመሰግናለው ተስፍሽ መልካም ሠው ሠላምህ ይብዛልኝ
@atechatech4051
@atechatech4051 6 жыл бұрын
ዋው በጣም አረፍ ነገር ነው እናመስግናሀለን ውንድም
@aminayasin5922
@aminayasin5922 6 жыл бұрын
ተስፊሽ .የማትፈልገው ሰው ስልክ በኖኪያ ስልክ እንዴት ቢዚ እናደርገዋለንና????
@g.a7502
@g.a7502 6 жыл бұрын
ተስፍሽየ ሰላምክ ይብዛልን እናመሰግናለን
@mytigraylove9621
@mytigraylove9621 6 жыл бұрын
እውነትህ እኮ ነው ተስፍሽ እኔ ራሱ ሳጠፋ ሳጠፋ ስልችት ብሎ አጥወልውሎ ሊደፋኝ ነው የሚለው!
@መሬምአሊወለየዋ
@መሬምአሊወለየዋ 6 жыл бұрын
ሰላም ድሌት የሚለዉን ሰነካዉ ድሌት አያረግም እዳለ ነዉ ሚያሳየኝ ብዙ ዳብል አለበት ሞባይሌ ግን ተሰፉሺ ልኬክ እዳሳየኸን ነበር ያረኩት ድሌት የሚለዉን ሰነካዉ አይደልተዉም ለምን ??? ግን አረጓደ እራይት ሰቶኛል አመሠግናለሁ
@sandosando3930
@sandosando3930 5 жыл бұрын
እውነትህን ነው እኔ አላቅም ነበር አሁን ግን እየተጠቀምኩት ነው በጣም ምርጥ ነው የምሬ ነው እምላችሁ
@asdgasdf6030
@asdgasdf6030 5 жыл бұрын
እሟሟ ምንላርግህ ወንድማችን ተቸግሬልህ ነበር እውነት ሰላምህ ይብዛ ውድድድድድድድ
@እኔየማርያምነኝ-ቈ3ቨ
@እኔየማርያምነኝ-ቈ3ቨ 6 жыл бұрын
አንተ እኮ መልካም ሰው ነህ አመሰግናለሁ
@shewit1307
@shewit1307 5 жыл бұрын
Thank you very much I used is so nice God bless you
@MerkebMerkeb-n7c
@MerkebMerkeb-n7c 2 ай бұрын
ምረጥ መረጃ ነው እናመሰግናለን
@ሰአዳነኝወሎየዋየኤጁልጅ
@ሰአዳነኝወሎየዋየኤጁልጅ 3 жыл бұрын
በአላህ መልስልኝ ወንድሜ ተቸግሬያለሁ ስልኬ በዋትሳፕም በኢሞም ሪከርድ ያደርግ ድምፁ አይሰማም ተባበረኝ
@semirabintyimer8120
@semirabintyimer8120 6 жыл бұрын
Thank you so much Tesfishe
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 72 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 85 МЛН
Oct 5/2024 ይሁዳ መራር መልሲ  መግለጺ ሓባ ዓጽሙ
25:09
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 2,2 М.
ያለምንም አፕሊኬሽን ቫይረስ ለማጽዳት
8:01
አብዱል አፕ
Рет қаралды 10 М.