በቃ ተወኝ ጭቅጭቅ ሰልችቶኛል!!!

  Рет қаралды 97,862

Emebet Kassa

Emebet Kassa

Күн бұрын

• ፍቅረኛ እያለሁ ለምን የለኝም አልከኝ!! ዉድ ቤተሰቦቼ ሊንኩን በመጫን እየገባችሁ ፈንድሻ እቱ ዩቱብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጓት 🙏🙏🙏

Пікірлер: 1 500
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 8 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/nmPLc6qGqcp_mLssi=LDjbFTNwr_wPZAYn ዉድ ቤተሰቦቼ ሊንኩን በመጫን እየገባችሁ ፈንድሻ እቱ ዩቱብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጓት 🙏🙏🙏
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 8 ай бұрын
የህዝብልጅ ብትሆኝም የሚዋጣ እናየማይወጣአለው ደሰታሺን የሚወድ አለ ሀዘንሺንም የሚወድ አለ ሁሎምሰው አድአይደለም
@zewdumeresa6983
@zewdumeresa6983 8 ай бұрын
FNDsHE ​@@ስአዲውሎየ
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 8 ай бұрын
አድረገናሻል
@PpPp-iv8hq
@PpPp-iv8hq 8 ай бұрын
አንቺ እመቤት የምትባይ እከካም ቅማላም አሮጊት ምነው ቀዘንሽ እከክሽን ስታራግፊ
@senaytdessey9762
@senaytdessey9762 8 ай бұрын
አናረግም በጣም ተጃጃልሺ አሁንማ የማንንም ኦረሞ አማራ እየቀላቀልሺ አታበብዢዉ መጀመሪያ ከነሱ ግሩፕ ዉጭ😤😤
@HeluTube31
@HeluTube31 8 ай бұрын
ሴት ልጅ ሙሉ ፍቅር ስታጣ ፀባይዋ ይነጫነጫል እሙን አታስከፋት በስርአት ሃይማኖቷ በሚፈቅደዉ መልኩ አግባት ካልሆነ አታበሳጫት ሴት ልጅ እናት እህት ሚስት ልጅ ነች 💋💋💋💋🌹💝❤💘 ቤተሰብ ሁኑኝ
@ወለተሩፋኤል
@ወለተሩፋኤል 8 ай бұрын
ሙቤ እግዚአብሔር የዋህ ነትህን ሆነ ቀን ልብህን አይቅይረው
@alikk3781
@alikk3781 8 ай бұрын
😂😂mube adelem eko
@kalbakalba5097
@kalbakalba5097 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@امعبدالله-ك1ظ3ش
@امعبدالله-ك1ظ3ش 8 ай бұрын
ትክክልሙቤ
@N-wg5ec
@N-wg5ec 8 ай бұрын
አረ የምን ሙቤ ይህ ሙቤ አይደለም በሱ ስም የሚነግድ ነው በሩታና በአብርሽም ስም ተከፍቶ አየው​@@ወለተሩፋኤል
@BeshaduTedera
@BeshaduTedera 8 ай бұрын
እሙ እውነት ነው ሁሉ በሚዲያ አይወራም ከእናት እና ከአባትም በትዳር ውስጥ ያለውን ሁሉ አይወራም ተይ ነባም እውነቱን ነው ባልሽ የሚለውንም መስማት ደግሞ ግዴታሽ ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላቹ
@HaymiTube138
@HaymiTube138 8 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ❤❤❤🌹🌹
@Kamila-tm2rd
@Kamila-tm2rd 8 ай бұрын
አሚንንንን ወድሜ ♥️♥️❤
@kalbakalba5097
@kalbakalba5097 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዋነፋሴ
@ዋነፋሴ 8 ай бұрын
አሜንንንን🙏❤
@kalbakalba5097
@kalbakalba5097 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አብርሺዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 8 ай бұрын
​@@kalbakalba5097😂😂😂😂
@fojiyafojiya
@fojiyafojiya 8 ай бұрын
ነባ በጣም ልክነው እሙ ተረጅዉ እኛም ሰለቸን😘😘😘😘😘
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 8 ай бұрын
ናባ ልክ ናው ለይፋቹን በቤተቹ አርጉት ሰለም ፍጠሩ ተምራላቹ 🎉🎉
@yetariksewyetariksew6709
@yetariksewyetariksew6709 8 ай бұрын
ሳይጋቡ ጭቅጭቅ ከተጋቡማ ጉድ ነው እሙዬ የኛ የዋህ ለበተሰቦችሽ ያለሽ ክብር ደስ ይላል በርች
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 8 ай бұрын
ኧረ ተይ ሁሉ ነገር ሚዲያ አይወራም
@matusala8322
@matusala8322 8 ай бұрын
ጭቅጭቅ ሁሉም ትዳር ውስጥ ያለ ነው በነሱ አልተጀመረም:: ትዳር በሶሻል ሚዲያ በ10 ደቂቃ ቪዲዮ እንደምቀባጥሩት በደስታ የተሞላ አይደለም::
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 8 ай бұрын
እሙ መባን ስሚዉ የምር ትክክል ነው ስራና ትዳር እይወት ለይ እድ ኮሜት የምፅፍ ዉሉ የአችን እይወት አይመራም እና መባ የአለው ትክክል ነው እባክሽ እይወትሽ ዉሉ በምድያ አትዘርግፍው እሙዬ የኔ ውድ 🥰🥰🥰🥰😢😢😢😢
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 8 ай бұрын
በትክክል እውነት ነው🎉
@እናትሀገር-ኈ3መ
@እናትሀገር-ኈ3መ 8 ай бұрын
ነባ ልክ ነዉ። እሙ እሚልሺን ስሚ❤❤❤❤❤❤
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 8 ай бұрын
🎉በትክክክ 100% እውነቱን ነው።
@hagerimedia
@hagerimedia 8 ай бұрын
ነባ ትክክልነው ብቻሽን እና ትዳር ሲያዝ ይለያያል ስለዚህ ስለትዳራችሁ ብቻችሁን ፍቱ ትዳር የግልነው ከተሳሳትሁ ይቅርታ
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 8 ай бұрын
🎉በትክክክ 100% እውነቱን ነው።
@hulluberrsuhone
@hulluberrsuhone 8 ай бұрын
ነባ እንደኔ ያሳዘነው ማነው የኔ ጌታ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ መብለት እንኳ አይችልም 😢 የእውነት በጣም ነው ያሳዘነኝ እሙዬ አታጨናንቂው በዚህ ሁኔታላይ ሆኖ ቀልድም ቢሆን ይከፋዋል ምክንያቱም አሞታል ፍጥረቱን የማይረሳ አምላክ ጨርሶ ይማርክ (ይፈውስክ)❤❤🎉🎉
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 8 ай бұрын
እሙ ደስታሽ ይጋባል ሁሌም ደስ ይበልሽ ነባ እጁን ምን ሆኖ ነው እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ
@mchotroyal
@mchotroyal 8 ай бұрын
እሙዬ ነባን ስሚዉ እዉነቱን ነው በዋላ እንዳይቆጭሽ🙏❤
@rahma6779
@rahma6779 8 ай бұрын
ነባ ልክ ነዉ ፀብ ፀቡን በዉስጥ አድርጉት ፍቅር ፍቅሩን ወደ እኛ አምጡ ተምተሻል እሙ
@حليمهالخطيب-ش9ك
@حليمهالخطيب-ش9ك 8 ай бұрын
ፍቅር ይሻለናል ተስማሙ በፍቅር መኖር ነው የሚያስፈልገዉ እሙዬ እና ነባ ደስታ ነው የሚያምርባችሁ ❤❤❤❤❤
@ይሳኩር
@ይሳኩር 8 ай бұрын
ኸር እሙየ ተይ እንጂ እህቴ ሁሉንም በሚድያ ይደብራል አወ በደብ እናውቅሻለን በጣም የዋህ ልጂ ነሽ ግን አንዳንደም የግል ህይዎትሽን በጣም ሚድያ አታውጡት አለቀ ነባ ትክክል ነው✅✅✅✅
@እኑነኝእናቴንናፋቂ
@እኑነኝእናቴንናፋቂ 8 ай бұрын
እመቤት ነባንም ስሚው ትክክል ነው ህይወታችሁ በጠቅላላ በቪድዮ መውጣት የለበትም ስራና ትዳር ህይወት ለይ እህቴ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 8 ай бұрын
ነባ ከእሙ ምን ይፈልጋል ጥቅም ጥቅም የምትሉት እንደ አንደ ፍቅረኛ ቀረባት አለቀ ምን ይፈልጋል
@sweeff2079
@sweeff2079 8 ай бұрын
ነባ ጎበዝ ነዉ ሑሉ ነገር ሚዲያ ላይ አይወጣም
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 8 ай бұрын
እመቤት አንች እራሱ በጣም ችግር አለብሽ የእውነት ፍቅር ከሆነ የጀመርሽ ስርዓት ይኑርሽ ነባ ጋር በሰላም ተመካከሩ
@netsanetnetsanet-u2q
@netsanetnetsanet-u2q 8 ай бұрын
ነባ ያለው ትክክል ነው ሁሉንም ነገር አገር ይወቀው አይባልም
@hdhd6322
@hdhd6322 8 ай бұрын
የሚወጣ እጀራ ከምጣዲ ያስታዉቃን ነባ እደሴት ልጀ ኩርፍን ከባዲነው መጀመሪ አክብራት ባፍ ሳይሆን በተግባር አሳያት ሴትልጂ የሟክ ብራትን ትወዳለይ አታመናጪቃት
@zeyadajameel1589
@zeyadajameel1589 8 ай бұрын
ጎበዞች እንዲህ ስትታረቁ እኘም ደስ ይለናል❤ማአሻለሂ የሚየምርባችሁ እንደዚህ ነዉ ነባ አላህ አፊያ ያርግ አላህ አይለያቹሁ❤❤❤
@MesiMesi-d8d
@MesiMesi-d8d 8 ай бұрын
መባ ትክክል ነክ ግን የከተማ ልጅ ለይቅርታ አቅርብ ነዉ ይቅርታ በልና ለብቻዋ ሚቲንግ አድርጋት በአንተ መስመር ለመቅረፅ ብዙ ስራ ይጠበቅብካል❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁለታችሁንም እወዳችሀለሁ
@SaraNega-s8o
@SaraNega-s8o 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ያጋጥማል ከየትም ነይ ሰውነሽ እሙም ሆነነባ ሰውስለሚያከብራችው ነውኮሜንት እሚሰጥ ጭቅጭቅ በበዛ ቁጥር ሳይጣን ይገባል ለሳይጣን በር አትክፈቱ
@Life12710
@Life12710 8 ай бұрын
ፍቅር ይሻለናል ለሁሉምነገር😍😍
@malikmmm5080
@malikmmm5080 8 ай бұрын
ውይኔ እናተ ስት ፕራክ ስታደርጉ ኑራችሁ ልጂትዋን አሳቀቃችዋት ።ሁሉም እየተቀያየር ይችን ልጂ አገትዋን አስደፋችሁ ቀላል ፕራክ ነው ምን ታካብዳላችሁ ምን አደርገች እናተምካ እውቅና ያገኛችሁት በኛ የተነሳ ነው ።ፕራክ ነው አለች አይደል በቃ ተዋት ምነው በኛ እውቅናን አታገኝም ብላችሁ ተመቀኛችሁ ምነው ባልተውለድኩ እስከምትል ድርስ አሳቀቃችዋት እጭ አበዛችሁት እኔ ለስዋ ተጨነኩላት
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 8 ай бұрын
በቃ ያለፈው አልፎአል ከማአላቹ የገባው ሰይጣን እግዚአብሔር ይስበርላቹ አይዞች❤❤❤❤❤❤
@بسمالله-خ3ش2س
@بسمالله-خ3ش2س 8 ай бұрын
ፍቅር ያሸንፍል እንኳን ታረቃችሁ እሙየ ነባም ልክ ነው ትዳር የሁለት ሰው ብቻ ነው አንችም እኮ ልክ ነሽ ግን ሁሉም ነገር ተመልካች ቀርቶ እናትና አባትሽም መስማት የለባቸውም የትዳር ህይወት የግል ነው ነባየም ፈጣሪ ይማርህ
@asetrDejinei
@asetrDejinei 8 ай бұрын
አዎ እንደዚህ ነው እንግዲህ በሉ እንግዲህ የኔ ውዴ ነባ የኔ ውዴ እሙዬ ነው እንግዲህ ማታ እና ጠዋት አይ የዘንድሮው ፍቅር በገንዘብ በሀብት ነው ድሮ ቅራ ፍቅር ለማንኛውም ፍቅር ከእምነት ይጀምራል
@tarikayenw4940
@tarikayenw4940 8 ай бұрын
ለምድነው ግን ሁሌ የምትጣሉት እሙዬ ፍቅራችሁን ሜየት እንፈልጋልን ነባም ደስ የሚል ልጅነው ተዋደዱ ፍቅራችሁን አሳዩ
@Aass-y9u
@Aass-y9u 8 ай бұрын
ወላሂ ውነቱነው ነባየ ክበርልን የእውነት አስተዋይ ነክ ሁሌም ኮሽ ባለ ቁጥር ካሜራ ማብራት የለባቹም
@ٱممعاذ-ذ2ح
@ٱممعاذ-ذ2ح 8 ай бұрын
እውነቱን ነው ልጁ ክክክክክክ 🤭 ሁሉን ነገር በሚድያ ላይ ይነገራል እንደ ።አማጭም፣አዳዳሪም፣አፋችም እኛን አደረግሺንሳ እሙ 😮ነባ ዛሬ ትክክል ነው 100% ።ኑሮ በሚድያ አይሆንም እናትየ ።
@mmmaer
@mmmaer 8 ай бұрын
ነባ ትክክል ነው
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 8 ай бұрын
የኔናት አይዞሽ እማየ ልብሽን ሠፋ አድረጊዉ ሚዲያ ላይ ብዙነገረ ነወ ሚሠማዉ
@Noora-i7w
@Noora-i7w 8 ай бұрын
ነባ ትክክል ነው እሙም ሠከን በይ ከንች ብዙ እንጠብቀላን እሽ የቤት ምሥጥር ሁሉ ለሠው አይወራም እንኳ ምድያ ለይ ሁሉንም ህይዎቴን ይወቁልኝ ማለት ተገቢ አደለም የብትሽ ምሥጥር ለዩቱዩብ ማሥርያ አይሁንሽ ሌላ አይድያ ፍጠሪ ሥሪ ለምድያ ለምሠሌ እንበል ከነባ ሠትተዋዎቁ በፊት እንዴት ነበር ምትሠሪው ልክ እንዘው በረሥሽ አይድያ ፈጥራሽ ከጓደኞችሽ አብራሽ ሥሪ እሽ እሙ የዘሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች አብሽሪ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 8 ай бұрын
እሙዬ ነባ ሆድ የብልሰው ስላመመው ይሆናል ተረጂው በርግጥ ሁሉም ነገር ለሚዲያ አይቀርብም የግል እይወታችሁን ትንሽ ድብቅ አርጉት❤❤❤❤❤❤
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 8 ай бұрын
ደስ ስትሉ እንዲህ ነው እንጂ እግዛብሄር ፍቅራችሁን ያፅናላችው አንተ ትብስ አንቺ ትብሽ እየተባባላችው አብራችው መኖር ነው ያለባችው
@asteramaha733
@asteramaha733 8 ай бұрын
አንቺ በመልካም መንገድ ከሄድሽ የሰደበሽም ያልሰደበሸም ይቀበልሻል የሚያሳድግሽ ጥፋትሽን የነገረሽም ከነጥፋትሽ አለባብሶ የተቀበለሽም ነው ጥፋትሽን ለምሴተካኩል ሞክሪ እንጂ ያደረግሽው ትክክል አይደለም ብልግናነው የማታውቂውን ሰው በማይሆን ፕራንክ ለምን አደረግሽ ነው የተባልሽኽ ጥሩ ነገር ሰርተስ ጥሩ አስተያየት እንዲሰጥሽ እንደምትፈልጊው ሁሉ ስህተት ስትሰሪ ስትነቀፊ ተቀበይ ሁሉም ነውና የሚያሳድግሽ አትቆለይ
@mdvip1925
@mdvip1925 8 ай бұрын
ነባ ልክ ነዉ ሁሉም ነገር ሚድያ መዉጣት የለበትም እሱዋ ደግሞ አበዛችሁ ግልፅ ነኝ ምናምን እና እንደዛ ብለሽ ስተኙም ልታወጭ ነዉ እንዴ😂😂
@aberuyetewydolij3787
@aberuyetewydolij3787 8 ай бұрын
😅😅😅
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 8 ай бұрын
🎉በትክክክ 100% እውነቱን ነው። በዚህ አካሄዷ ጉዳዩንም ከጀመሩት እናውጣው ማለቷ የማይቀር ነው😂
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 6 ай бұрын
ነባ ምክነያት እየደረደርህ እሙ አትበጥብጥ አተ የማታውቀ ማን መጣብህ እሙ ያለሰው እንድትኖር ትፈልጋለህ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 8 ай бұрын
ይቅርታ ለእግዚአብሔር ነዉ እንኳን ታርቃቹ ❤❤❤❤❤እንኳን አደርሳች አሰትርዮ ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 7 ай бұрын
ነባ እሙ መሳቅ መጨዋት ነው አንጀ ጭቅጭቅ አታውቅም ነበር መንአልባት በክብር ተጋብተን እንንር የማለቷ እነደጭቅጨቅ ወስደኸው ከሆነ አግባብ አይደለም ጥያቄዋ ትክክል ነው
@bertkanabraham1479
@bertkanabraham1479 8 ай бұрын
ነባ በደንብ ትክክል ነው ሁሉም ነገር በሚዲያ አይወጣም እመቤት መስተካከል አለብሽ ያለበለዚያ ግን ትዳር ሊሆን አይችልም
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 8 ай бұрын
ግን ሰዎች ምነዉ ፍቅር እና ፀብ ተደበላለቀባቸዉ ማን እንደ ፍቅር ፍቅር ሂዎት እንድቀጥል ያረጋል እና ሰዎች ለምን ክፉ ይሆናሉ
@HH-uo7el
@HH-uo7el 8 ай бұрын
ፍቅር ነው የሚበልጠው እኳን ታረቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 8 ай бұрын
የእዉነት ዉነቱን ነዉ የሚምር የሚሥጠላ አለ ሥለዚህ ሁሉ ለሚዲያ አይወራም የምር ሀቅ ነዉ ሠዉ አወቀም አላወቀም ሥለሂወትሽ የምታሣዉቂዉ እና የምትደብቂዉ ይኖራል እና የማይወራዉን አታዉሪ እሚዲያ ላይ ጥሩ አይደለም
@MekdesTeshome-u3b
@MekdesTeshome-u3b 8 ай бұрын
እሙ እባክሽ አደባባይ አትውደጂ እውነቱን ነው መመከር አለብሽ ባወጣሽ ቁጥር ትናቂያለሽ
@alemtsehaybeza7966
@alemtsehaybeza7966 8 ай бұрын
ለማሰንኛዉም እንኳን ታረቃችሁ አስታራቂዎቹም እግዚአብሔር አክብራችሁ ❤
@hirutderib7978
@hirutderib7978 8 ай бұрын
እሙ ጠግባለች በጣም ወንድ ልጅ ሲያለቅስ አንቺም ሰው ሆነሽ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 8 ай бұрын
በቃ ሁላችሁም ትክክል ናችሁ ታረቁ❤😂
@jitugetu9137
@jitugetu9137 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@መብራትጓልእመብርሃን
@መብራትጓልእመብርሃን 8 ай бұрын
😂😂
@ሰደተኛዋነኝየአባቴናፋቂ
@ሰደተኛዋነኝየአባቴናፋቂ 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@tko4438
@tko4438 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 8 ай бұрын
😂😂😂😂ክክክ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
እኔ የሚቆጨኝ ረጅም ኮሜንት በመፃፍ ጊዜዬን ማባከኔ እውነት ለካ የዋህ ነሽ የሚሉኝ😅😂አይ እሙ አንቺም በኛ ትጫወቺብን አይ ጊዜ😂
@seidseid2312
@seidseid2312 8 ай бұрын
ተጫወተችብን😂😂😂😂😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
​@@seidseid2312በጠም እንጂ ከቤተሰቦቼ የምደብቀው የለም እያለች 200 ሺዋን ሰብስክራይብ ለሙላት ነው በሰበቡ ልጅቷንም ከማሳደግ ጋ ሁሌ እሙ የዋህ እያልን ለካ እኛ ነን የዋህ😢😂😂😂
@seidseid2312
@seidseid2312 8 ай бұрын
@@yeshumethiolove275 በጣም አጃጃሉን ከባለፈው ወድህ አላምናቸውም ውሸታሞች
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ 8 ай бұрын
ቆይ አች ስቴ ነው የምኮምችው ደሞኮ በየቤቱ ነው አይደክምሽም 😂😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
@@መዲየጎጃምቢቸናልጅ ዛሬማ ተይ ንዴቴን ልወጣ አጥቦ ማስጣት ብልበት ጥሩ ነበር ሃሃ
@TEKLERISHAN-bu4vc
@TEKLERISHAN-bu4vc 8 ай бұрын
ነባ እሙየ በጣም መልካም ሰው ናቹ ግን ነባ ያለው ደሞ ስሚ እሙየ ሚዳ ላይ ሊወጣ የማይፈልገው ነገር ኣታደርጊ ምክንያቱ ሂወት ነዋ እውነቱ ነው ኣንችም ለክፋት ኣስበሽ ኣይደለሽም እና ተስማሙ ውዶቸ ሰይጣን ጆሮው ይደፈን ፍቅራችሁ ፈጣሪ ይባርክ ማሮቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አተንይላልልቤ
@አተንይላልልቤ 8 ай бұрын
እሙ ውነቱነው የባል ገበና በሚደያ አይወጣም እወድሽነበረ ግንየባልገበና አይወራም😢😢😢
@birhangezaw9379
@birhangezaw9379 8 ай бұрын
እንኮን አደርሣቹ ለአሥቶርዮ ማርያም❤❤❤❤❤❤
@tb463
@tb463 8 ай бұрын
እየተመካከራችሁ ሥሩ እሙ እና ነባ❤❤❤
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 8 ай бұрын
ከናተ ልጅቷ ታሳዝናለች 😢😢😢
@mebasert2785
@mebasert2785 8 ай бұрын
አንቺ ደሞ አበዛሺው አቦ
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ 8 ай бұрын
በጣም አይዛሽ ስንላት ሚዳና ትዳር ይለያል
@Bet1771
@Bet1771 8 ай бұрын
በጣም
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 8 ай бұрын
እሙ ባልሽን አክብሪ የሚልሽን ስሚ አባወራ አይደል ስረአት ያዙ አታበሳጩን እኛንም ተመልካቾችን
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 8 ай бұрын
ሰይጣን በፍቅራችሁ እየገባ ስለሆነ ተሎ ተጋቡ እና ውለዱ ሰይጣን ይፈር ከፀባችሁ የተረዳሁት ነገር በጣም እንደምትዋደዱ ያሳያል❤❤❤❤
@tegeset-ik1oz
@tegeset-ik1oz 8 ай бұрын
ነባዬ እግዛቤሔር ይባርክህ እዉነት ነዉ ከልብ አፍቃሪነዉ
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 8 ай бұрын
ነባ ትክክል ነው አዳምጡት እሱ 100/ ልክ ነው
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 8 ай бұрын
በጣም ❤
@HelimaAyalewu
@HelimaAyalewu 8 ай бұрын
ወላሒ ነባትከከልነውአባውራምነው እሙአዳምጭው
@ergoyegetahun1494
@ergoyegetahun1494 8 ай бұрын
በጣም ነባ ትክክልልል ነው እሙ ተመከረ ሄወትሽን ሙሉ ካሜራ ላይ አያስፈልግም
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 8 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ማነው በእስር ቤት ያሉ ቤተሰቦች ከጭንቀት ነፃ የሚሆኑበት የናፈቀው😢😢😢😢😢😢
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 8 ай бұрын
አላህነጃያዉጣችሁያረብ😢😢
@ዋነፋሴ
@ዋነፋሴ 8 ай бұрын
ሁላችሁም በምታምኑት ፀልዮላቸዉ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዮ ወገኖች እባካችሁን 😥😥
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 8 ай бұрын
@@ዋነፋሴ እንደማመር
@sofi8983
@sofi8983 8 ай бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ🎉🎉 0:22
@Mamir-d5u
@Mamir-d5u 8 ай бұрын
እኔ
@yekolotemaree23
@yekolotemaree23 8 ай бұрын
እሙ ተይ ብልህ ሴት ሁኚ። ሁሉንም ካሜራ ላይ አደለም ስለ ባልና ሚስት ከእናትና አባት እራሱ የሚደበቅ ነገር አለ እሙ። ሴት ልጅ በጥበብ በብልሀት ነው ትዳሯን የምትመራው ሴት ልጅ ጀግና ስትሆን ባሏም እንደዛው። ነገር ግን ተነጋገሩ ከእኛ ሳትመጡ እስኪ ሽማግሌም ሳታስገቡ ክፍተታችሁን ቁጭ ብላችሁ በደንብ ተነጋገሩ።
@FhhhGfgg
@FhhhGfgg 8 ай бұрын
እሙ ግግም አትበይ ቤተሠቦቼ ናቼዉ ሁሉን ማወቅ አለባቼዉ አትበይ ይሄ ሂወትሺ ነዉ የግልሺ ነዉ
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 8 ай бұрын
እንኳን ለአስተርዮ ማርያም በሰላም አደረሰን የተዋህዶ ልጆች💚💛❤
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 8 ай бұрын
እኳን አብሮ አደርሰን ❤❤❤
@hanaa8530
@hanaa8530 8 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እደኔ ስዴት ምርርርር ያላችሁ ጥጋብ የሚያናዝራቸውን ተዋቸው
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 8 ай бұрын
Amen amen amen eqan abiro aderesen
@inalamgoran1046
@inalamgoran1046 8 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 8 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@የራያዋንግስት
@የራያዋንግስት 8 ай бұрын
የኔም በነባ ሀሳብ እስማማለሁ እውነት ነው ሁሉም ነገር ሚድያላይ አይወጣም ስራ ስራ ነው ሂወት ሂወት ነው ለሁሉም ቦታ እና ቤት አለው አንድም ነገር አልተሳሳትም ሁሉም ልክ ነው ❤
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 8 ай бұрын
በትክክል እውነት ነው 🎉
@fayaz3598
@fayaz3598 8 ай бұрын
Yes::
@mariamali9718
@mariamali9718 8 ай бұрын
ትክክል እኔም እስማማለሁ በነባ ሀሳብ ሁሉን ነገር ሚድያ ላይ ማውጣት የለባትም
@madinaumusara5962
@madinaumusara5962 8 ай бұрын
እሙየ ነባ እውነቱን ነው ሁሉን ነገር ሚዳላይ አታውጭ በረግጥ እኛ ጥሩ ስትሆኝነው ደስ የሚለን ግን በትዳረሽ ማንም መግባት የለበትም የኔ ውድ ይህ የእህትነት ምክሪነው አላህ ያስተካክልልሽ ነባም አላህ ያሽርሽ
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 8 ай бұрын
በትክክል ነባ ጥሩ አቋምና ጥሩ እውነት ነው የተናገረው።
@tiruworkassefa5989
@tiruworkassefa5989 8 ай бұрын
የግል ህይወት ይኑርሽ እንጂ ሁሉም በሚዲያ ይወራል እንዴ አንዳንዴ ከቤተሰብም የሚደበቅ ነገር አለ።
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 8 ай бұрын
እስከአሁን ምን ሚስጥር ገማና አውጥታለች ዝም ብሎ ሚስጥር ሚስጥር የምትሉዋት እሙ አስተዋይ ጎበዝ ናት
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 8 ай бұрын
​@@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨአረ የለም ለምን ሲከፍት ተከፍሁ ትላለይ አስመስላ አትኖርም ነው የማችለውን
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 8 ай бұрын
🎉በትክክክ 100% እውነቱን ነው።
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 8 ай бұрын
​@@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ ትክክል
@swiz_good
@swiz_good 8 ай бұрын
እሙ በቃ ነባን ተረጂው አንቺ ግልፅ ስለሁንሽ ነው ነባ ግን እውነቱን ነው ሁሉም ነገር ሚዲያ ላይ መውጣት የለበትም
@senaygebrselassie5202
@senaygebrselassie5202 8 ай бұрын
እመቤት ሁሉ ነገር ሚድያ ላይ አትዘርዝሪ የሚወራ አለ የማይወራ አለ ተጠንቅቀሽ ኑሮሽን ኑሪ
@user-Addis2721
@user-Addis2721 8 ай бұрын
Lik nesh bezih guday Neba tikikil new
@የኛቤተሰብ-ቀ5ኰ
@የኛቤተሰብ-ቀ5ኰ 8 ай бұрын
እኮ
@TGgf-vr1ly
@TGgf-vr1ly 8 ай бұрын
ትክክክል ነዉ ነባየ🙏♥️
@Erhamaaweke
@Erhamaaweke 8 ай бұрын
ትክክል
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 8 ай бұрын
እቺ ሰገጤ ናት
@የወሎልጅ-ጨ4ኸ
@የወሎልጅ-ጨ4ኸ 8 ай бұрын
ትክክል ሁሉም ነገር ሚዲያ አይወራም ልክ ነው ነባ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@wenchytwenchyt4751
@wenchytwenchyt4751 8 ай бұрын
ትክክል ነክ ነባ እሙ ደግሞ ሚዲያ ላይ የቤትሽን ገበና ካላወጣዉ አልፈልግም እኛ የቤት ገመና ማየት ሰልችቶናል ነባ እዳለዉ በዉስጥ ጨርሺ እንዲ ትልቅ ሰዉ ነሽ እንኳን ሚዲያ ላይ የቤትሽን ገበና ለወለደችሽ እናትሽ ማስጣት የለብሽም
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 8 ай бұрын
🎉በትክክክ 100% እውነቱን ነው።
@ከሚላተስፋኛዋ
@ከሚላተስፋኛዋ 8 ай бұрын
ነባም ልክአለው እሙ እኳን ለሚድያ ይቅርና ለናትላባታችን ሁሉነገር እንናገርም ስለዝህ ለሚድያ ትታወጡ ተመካክራችሁ አስባችሁበትይሁን
@wardawarda4153
@wardawarda4153 8 ай бұрын
እሙ ነባን ስሚዉ ትክክልነዉ የተርጋጋ ሰዉነዉ እግዚአብሔር ቶሎ ያጣምራቹሁ
@አሃሚድያAhaMideya
@አሃሚድያAhaMideya 8 ай бұрын
ኧረ እሙ ተይ ሰዉ ሁሉን ይወቅ አትበይ ሰላም ከሆናችሁ እኛ አይገደንም እንወቅ የሚል የለም ተረጋጊ እንዴ ህይወት ነዉ
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 8 ай бұрын
እሙየ ነባ በጣሞ ትክክልና ትክክል ነው አደለም ሚድያ ለናትና አባት ሚደበቅ ነገር አለ አንች እኮ እያልሸ ያለሸው ሁሉን ነገር ሚድያ ይወቀው በፍፁም ወይም ደግሞ ብቻሸንና ህይወት ሲኖርሸ በፍፁም አንድ አይደለም ነባን መረዳት አለብሸ ስህተተ እየሰራሽ ነው
@birikitynegassi2501
@birikitynegassi2501 8 ай бұрын
ነባ ትክክል ነው እመቤት ሚድያ ለሌላ ተጠቀሚበት እንጂ የቤትሽ ገበና ሚድያ አታውጪ ትዳር ቀልድ አደለም የሄን ኮመንት ካነበብሽ ስልክሺን ላኪልኝ
@TeyeisalamTeheisalam
@TeyeisalamTeheisalam Ай бұрын
በትክክል ሁሉም ሚድያ አይቀርብም ።
@SeBintBaba
@SeBintBaba 8 ай бұрын
የነባ ሀሳብ ትክክል ነው በደንብ አስቢበት እሙ።
@Tigest193
@Tigest193 8 ай бұрын
ጎበዞች እንዲህ ስትታረቁ እኛም ደስ ይለናል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ካሁን ቦሀላ ግን አደራችሁን ሰውን የሚያዝናናእና የሚያስደስት ነገር ይዛችሁ ኑ አይለያችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Mekdi-u1j
@Mekdi-u1j 8 ай бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል ዋዜማ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እመቤቴ ሆይ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አደራ🙏💚💛❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
እኛንም ተዉን በቃ ጨቀጨቃቹን😂😂 ሰልችቶናል ጭቅጭቅ
@hiwidz6877
@hiwidz6877 8 ай бұрын
ቀላል ሆ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
​@@hiwidz6877እሙ በነፍሳችን እየተጫወተች ነው ልጅቷን ዩቱዩቧን ለማሳደግ ብላ ሁሉም ተማክረው ነው አሁን ገባኝ ነቃሁ😂😂😂
@taybaandhussaiantube3567
@taybaandhussaiantube3567 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እኮ
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 8 ай бұрын
በጣም 😡
@f8863-z7k
@f8863-z7k 8 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 8 ай бұрын
እኛ ተከታይዎቻችሁ ፍቅር እንጂ ጭቅጭቅ አንፈልግም የመዳም ጭቅጭቅ ሰልችቶናል ተዉን😊የሚሆነዉን ተጋቡ እኛም ደስ ይበለን ተስፋም ይኑረን ሆ🙄
@bethlehem829
@bethlehem829 8 ай бұрын
የእመቤት ደስታ ደስታችን ነው ክፋቷ ክፋታችን ነው ማርያምን እኔ ለራሴ እደዛ ነው የሚሰማኝ ሲከፋት አልወድም ያመኛል ያሳስበኛል
@yeneMB
@yeneMB 8 ай бұрын
Please Nebam wenimachin newu don't baised
@hirutderib7978
@hirutderib7978 8 ай бұрын
እውነት ነው ነባ የሚያወራው ዘለሽ ሚድያ ህይወት ሌላ ስራ ሌላ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
ትክክል
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 8 ай бұрын
በትክክል🎉
@ፋጡማእንድሪስ-ጘ2ኈ
@ፋጡማእንድሪስ-ጘ2ኈ 8 ай бұрын
ሳህ
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 8 ай бұрын
የትኛውን ገበናውን አውጥታበት ነው እራሱ ስለሚቆልል እንጂ
@sebletube6489
@sebletube6489 8 ай бұрын
ፕራንክ የሚባለውን ነገር ተውት እና በሌላ ነገርኑ እሙ ደግሞ ስላመመው ሰፊ ሆድ ያስፈልጋል ትግስተኛ መሆን አለብሽ በዝህሳአት ትንሽ ነገር ነው የማበሳጨው ስለማቅ ነው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር ሚዲያ ላይ ገና አመት ሳይሞላቹ እዚ ጋ ያብቃ አትሉም ነበር በተለይ ነባ እኛ ላይ ድራማቹን እየሰራቹ ነው ባይ ነኝ እን😅 ለዩቱዩባቹ ብር ሽቀላ እኔ ምን ክፉ ቃል አናገረኝ ዝም ብዬ መጨረሻቹን ማየት ነው
@Noora-i7w
@Noora-i7w 8 ай бұрын
ክክክ አንች የኮማንታተሮች ጠቅለይ ምንሥቴር እንዴት ነሽ በምከተተለቸው ዩቱዩቦች ሁሉ አለሽ በዘ ለይ ሁሌ አንደኛ ኮመች ነሽ የሠለም በቀ አንችን የነከ ምድያ ጥሎ ጠፋ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
@@Noora-i7w አሁንማ ጠጥዬላቸው ልጠፋ ነው እነሱ ደማራማ እየሰሩብን እኛን አጃጃሉንኮ በዛ ላይ አንዳንዶች የሚፅፉት ኮሜንት ለማይትም ሲቀፍ
@محمدمحمد-ط3غ8ف
@محمدمحمد-ط3غ8ف 8 ай бұрын
ነባ ትክክል ነው ጥፋት የለበትም የቤት ገበና ከሜራለይ አይወጣም ነባ እግዜአብሔር ይማርህ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 8 ай бұрын
ሂወት ለራሶ መገድ አላት ሚዲያ ደግሞ ሚዲያ ነው እሙየ የኔ ቆጆ ተረጋጊ የኔ እናት ስለ አከበርሽን እግዚአብሔር ያክብርሽ
@debirekewakibtsurakoyomedia
@debirekewakibtsurakoyomedia 8 ай бұрын
እንኳን የእመቤታችን አመታዊ በአል በሰላም አደረሳቹ አትጣሉ ወዶቼ ተሰማምታቹ ስሩ❤❤❤🎉🎉ፍቅራቹ ነዉ የምፈልገዉ🎉❤
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 8 ай бұрын
እሙ ትዳር ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እውነተኛ ፍቅርን በእናንተ ላይ አይታይም ቆም ብለሽ አስቤበት ግዜሽን አታቃጥይ ጸልይበት ይአስጠላል ጅምራችሁ አስቤበት እየሽነገለሽ ነው ነባ ህይወት አያስብም
@naajanojaa7
@naajanojaa7 8 ай бұрын
እሙየ እረጋ በይ ስታወራ ቀስ በይ ተሎ ተሎ አትሳቂ
@a9pesapwelm885
@a9pesapwelm885 8 ай бұрын
ነባ ትክክል ነው እሙየ የቤታችሁን ችግር እቤታችሁ ፍቱ ሁሉም ሚድያ ላይ መውጣት የለበትም
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 8 ай бұрын
ውይይይ ይሄ ቤት ግን ጭቅጭቅ ብቻ ሆነ ከዛ ደግሞ ፕራክ ነው በሉ የሽማግሌ ለውጥ 😂
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 8 ай бұрын
እሙዬ ራስሽን ጠብቂ ከራስ በላይ ሰማይ ነውና የኔ ውድ በቃ ካሁኑ መግባባት መከባበር መደማመጥ ከሌለ በኋላ ይከብዳል ራስሽን አድምጭ ጊዜ ውሰጅና አንቺ እኮ ጀግና ሴት ነሽ ከዚህም ብዙ ችግርን አሳልፈሻል ይህም ያሎፋል በፀሎት ደግሞ በርቺ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 8 ай бұрын
ትክክል ነሽ
@lilyethio7691
@lilyethio7691 8 ай бұрын
ማባባስን ሳይሆን ነገር ማብረድን ተማሪ
@tayba1611
@tayba1611 8 ай бұрын
ሂውቴ ግልፅ ነው አላልሺም እና አልጋላይ ሆናችሁ ልታሳይነው 😂😂😂😂😂ስጀመር የፍቅር ላይፍ እና ሚድያ ላይ አይወጣም ሴትዮ
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 8 ай бұрын
እኮ😂😂😂
@HayatHasafa
@HayatHasafa 8 ай бұрын
😂😂😂
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ 8 ай бұрын
ዝምብላነው ይሁሉ ተመልካች እሚወዳት እዳለ ሁሉ እሚጠላትምአለ 😂😢😢😢😅
@marthamarita7499
@marthamarita7499 8 ай бұрын
እሙ ድርቅ አትበል ህይወት ብድር ቅን ሳይሆን በጥበብ ነው የሚመራው
@EmebetAtelaw
@EmebetAtelaw 8 ай бұрын
በመጀመሪያ ልጅቷ በጣም አሳዝናኝ አስለቀሰችኝ😢በሷ ምክነያት ይህ ሁሉ ሲሆን በሷ ጫማ ሆኜ ሳስበው አሳዘነነችኝ ሳታስበው ዳሩ ግን መታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ጨንቆኝ ነበር እንደምክር ከወሰድሽው ደግሞ ሞግሼ ነባ እንዳለሽ ሁሉን ነገር ሚዲያ ላይ አታውጪ እንኳን ከኛ ከወለዱን እናትና አባት እምንደብቀው ይኖራል ይሄ ህይወት ነው ከወደድሽው ባታምኚበት እንኳን ለሱ ብለሽ መተው አለብሽ አላስፈላጊ ነገሮችን ሲነግርሽ ለምን ተይ ይለኛል ብለሽ እልክ ውስጥ ሳይሆን መግባት ያለብሽ ቆም ብለሽ ማሰብ አለብሽ በናተ ፍቅር ውስጥ እንኳን እኛ ኦዴንሶች ይቅርና ቤተሰቦችሽንም አታስገቢ ነባዬ ደግሞ በኩርፊያና በሃይለ ቃል ከምታስረዳት ቀስ ብለህ በፍቅር ለማስረዳት ሞክር የታየኝን ነው የተናገርኩት በተረፈ የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ደርቦ ደራርቦ ፍቅርን ያድላችሁ አስታራቂዎችም እግዚአብሔር ያክብራችሁ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 8 ай бұрын
አው በጣም ታሳዝናለች አንዳ አንዳ ሰው ነገሪ ይገንበታል እጅ ከሰው የተየ ነገር አልሰራችም ፕራንክ ነው ግን ገነነባት የኔ እናት
@Noora-i7w
@Noora-i7w 8 ай бұрын
ቅማም የሆነ አሥተያት ምን ለነሡ ብቻ ለሁሉም ነው ይሄ
@tgabytgaby6977
@tgabytgaby6977 8 ай бұрын
አይ እሙ😅😅😅 እስይ እንኩንም ታረቃችሁ🎉 ልጅቶ ግን የዋህ ነት የእኔ እናት አይዛሽ ያጋጥማልን
ጓዳ እንግባ ስላት ትሽኮረመማለች
15:42
Emebet Kassa
Рет қаралды 80 М.
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,9 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 70 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 67 МЛН
ሚስቴ መጣችልኝ!!!
9:56
Emebet Kassa
Рет қаралды 102 М.
እናቴ ናፋቃኛለች ነባ !
14:13
Emebet Kassa
Рет қаралды 121 М.