"በቃ የእኛ ጥያቄ አለቀ🙄... አንቺ ነሽ ያስበላሺኝ" 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//

  Рет қаралды 87,542

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ዘወትር ሰኞ በዘወትር ደሳለኝ አቅራቢነት የሚቀርበው ማን ያሸንፋል ዛሬም የማስታወቂያ ባለሙያ ሄለን ተክላይ እና ድምፃዊት ነፃነት ሱልጣንን ከቡድን አጋሮቻቸው ጋር አዝናኝ እና አስቂኝ ፍልሚያ አድርገዋል
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#Man_Yashenefal
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 95
@l_kale3046
@l_kale3046 29 күн бұрын
ፍትህ ለሄቨን እረሳናት እኮ 😭😭
@BgehCnfyu
@BgehCnfyu 28 күн бұрын
ፍትህፍትህለሔቭን ፍትህፍትህ
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 29 күн бұрын
ከእውቀት ነፃ ናችሁ ተልጦ እሚበላ እንጅ ተቆራርሶ እሚበላ ነውዴ ብርቱካን ገልቱ ሁላ
@neima2690
@neima2690 28 күн бұрын
😂😂😂 እረ ተቆርጦም ይበላል
@jeerrryu
@jeerrryu 24 күн бұрын
ድሮ ነበር ዘንድሮ ተቆራርጦ ነው የሚበላው
@zainabsaeed7361
@zainabsaeed7361 29 күн бұрын
ህዝቤ ከውቀት ነፃነው😂😂 ያሳዝናል አረየመዳም ቅመምበለኚ
@MakmanM9724
@MakmanM9724 28 күн бұрын
እውነትም ከእውቀት ነጻ መልክና ሜካፕ ብቻ
@AdisuMokonine
@AdisuMokonine 28 күн бұрын
😂😂😂
@ZemenaBerihun
@ZemenaBerihun 29 күн бұрын
የማርያም መቀነት ሰማይ ላይ ምን ይሰራል ?
@habte7061
@habte7061 28 күн бұрын
የድድብና ጥግ እቅድ ብላ እንኩአን በትክክል አልፃፈቺም🤣
@Manuhelidet
@Manuhelidet 27 күн бұрын
የፍስክ ስጋ😂😂😂
@ክርስቲና857
@ክርስቲና857 29 күн бұрын
እንዴ ምነው ባላይስ ጨጓራዬ አልቆ ጉበቴ ደም እስከሚረጭ 😂😂እረዲያ 😅
@samerabh2561
@samerabh2561 28 күн бұрын
የኔቢጤ😢😮😂😂😂😂😂አቆሰሉንእኮ
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ሜካፕ ብቻ እህ
@Muna355
@Muna355 28 күн бұрын
Bechaa weba yemmita metlu Mesak Amerongal😅like me
@eseyineshtamir
@eseyineshtamir 29 күн бұрын
አቤት ሁሉንም በጥፊ ነበር ደደቦች
@ah6121
@ah6121 28 күн бұрын
😳😳😳😳 😯😲😲😲😩😩
@Zewdeneshkass1240
@Zewdeneshkass1240 29 күн бұрын
ትችላለህ ዘወትር
@tesfayetadeg1594
@tesfayetadeg1594 28 күн бұрын
የ ዛሬ አንግዳውቻቹ ምርጥ ደድቦች ናቸው
@qhhshssh185
@qhhshssh185 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 23 күн бұрын
😂😂😂😂
@KidistTamrat-o3u
@KidistTamrat-o3u 29 күн бұрын
😂😂ፈረሱላ አላቀውም አላለችም😂ቱ ሴት😂
@ክርስቲና857
@ክርስቲና857 29 күн бұрын
እኔም አላውቅም ጌታን 😂
@jemelaHassen
@jemelaHassen 29 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@KidistTamrat-o3u
@KidistTamrat-o3u 29 күн бұрын
@@ክርስቲና857 አይዞሽ ገለቴ ምን እናድርግ በቃ ምንም ማድረግ አንችልም 😂🤣
@SmaksWjaj
@SmaksWjaj 29 күн бұрын
እኔም አለቀ ምድነው😅😅
@KCCAT462
@KCCAT462 28 күн бұрын
ልዬነህ ዘወትርዬ አደናነስህ
@ZemenaBerihun
@ZemenaBerihun 29 күн бұрын
ሴቶች አንድ ላይ ሲሆኑ ቀፎ ነው የሚሆኑት ምንም እውቀት አላየንም ዛሬ አፈር ብሉ ክክክክ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 27 күн бұрын
@@ZemenaBerihun ወንዶችስ አንድ ላይ ሲሆኑ የእውቀት ምንጭ ያፈልቃሉ ጉድ እኮ ነው እውቀት በጾታ አይለካም ገቢቶ።
@ZemenaBerihun
@ZemenaBerihun 29 күн бұрын
እውነት ዘውትር በጣም ታለንት ያለህ ሰው ነህ መልክህም በጣም ያምራል
@abrhetkiros2274
@abrhetkiros2274 29 күн бұрын
ሄለን በቃ ዉደድኩሽ ነፃነትሽ ምናምን ደስ ይላል
@aasamreywithdmesa9937
@aasamreywithdmesa9937 3 күн бұрын
ተንሱና ጃቢስ 😢😢😢😢የት ገቡቡቡ
@ZemenaBerihun
@ZemenaBerihun 29 күн бұрын
ባዶ መልክ ብቻ ሁለቱም ቡድን ደነዝ ነው ክክክክ
@Only-true-
@Only-true- 28 күн бұрын
እየተከለከለ ያለ ነገር ያለችው ልጅ ከመንገድ ዳር ያሉ የአዲስ አበባ ከተማን ዛፎች ከሚቆርጡ ከሚገጩ አንዷ መሆን አለባት። የተከለከለው 😅ኮ ማጥፋት ነው ቅል እራስ
@wogagra8306
@wogagra8306 29 күн бұрын
እባካችሁ ለራሳችሁ ተሳስታችሁ ማኅበረሰብንም አታሳስቱ፡፡ ከፍለ ዘመን እና ምእት ዓመት ተመሳሳይ ናቸው; ሁለቱም አንድ መቶ አመታት ማለት ነው ፍቺያቸው፡፡
@NigstAdmase
@NigstAdmase 29 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙆‍♀️🙆‍♀️የዛሬው
@ElsabetWorku-xg8os
@ElsabetWorku-xg8os 24 күн бұрын
Helen Gobez Nechi👍
@futureethiopia343
@futureethiopia343 29 күн бұрын
Yemitaweku sewech lay new camera focus miyadergew yhe degmo lk adelem hulunm ekul asayochew sinageru bedenb fitachew litay ygebal yehulum engdoch....
@zoromwalay5408
@zoromwalay5408 25 күн бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝና የኢትዮጵያ ዘፈን እንዴት ነው ምታረጉት በራሷ ትታማመንም እንዴ
@and_alegn5272
@and_alegn5272 28 күн бұрын
ምዕተ ዓመት 100 ዓመት ነው። አርማችሁ አታቀርቡም እንዴ?🙄
@TigistBefekadu-t1w
@TigistBefekadu-t1w 29 күн бұрын
ኢትዮጲያዊ ሁና ፈረሱላ አለማወቅ ያሳዝናል አሁንም ተማሪ 17ኪሎ በርበሬ ነው እናቴ አመሠግንሻለሁ❤❤❤❤❤❤
@ጂጂነኝየመርሳዋ
@ጂጂነኝየመርሳዋ 29 күн бұрын
እረእኔምአላቅም ምንድነው
@KidistTamrat-o3u
@KidistTamrat-o3u 28 күн бұрын
@@ጂጂነኝየመርሳዋ ማንበብም አትችይም🤣omg😁
@GetachewdesalegnGetachewdesale
@GetachewdesalegnGetachewdesale 29 күн бұрын
Ebs ሶች አሁንስ በጣም አስጠላችሁን እባካችሁ ከእውቀት ነፃ የሆኑትን አታምጡ
@FrehiwotWorku-m9j
@FrehiwotWorku-m9j 28 күн бұрын
thank you EBS ። ሞዴሎችንም ጋብዙልን እስቲ❤
@Masretmathwos
@Masretmathwos 29 күн бұрын
ወይ እናቴ አሁን በቃ
@assa3100
@assa3100 28 күн бұрын
LemetYet yemeyu yimeslalu. Sew endet ayimokirim
@KwasatMobility
@KwasatMobility 28 күн бұрын
ሄሉ ጎበዝ ናት
@Nitsu-u2i
@Nitsu-u2i 29 күн бұрын
ዋው የዛሬዋቹ ይለያሉ❤❤❤❤❤
@Nitsu-u2i
@Nitsu-u2i 29 күн бұрын
እየተከለከለ የለ ዘባባ ማነው የከለከለው
@SmaksWjaj
@SmaksWjaj 29 күн бұрын
​@@Say-2424😅😅😅😅ነገረቻት
@FrehiwotWorku-m9j
@FrehiwotWorku-m9j 28 күн бұрын
​@@Say-2424ቆንጆዎችና ቅብጥብጥ ስለሚሉ ደስ ይላሉ ❤
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ 28 күн бұрын
​@@Nitsu-u2iእየተተከለ ያለ ማለቷ ነው😂😂😂
@እፍትል
@እፍትል 29 күн бұрын
Amargna lememar yemnay sewoch uko techegern ..ere ebakachu amargna yemichlu sewoch amtu
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 28 күн бұрын
😂😂😂😂አንተ ባርች ትችላለህ❤ እኮ ዳንስ❤
@MekidesWonde
@MekidesWonde 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 28 күн бұрын
ዘወትር ደስ ይበልህ😂
@zoromwalay5408
@zoromwalay5408 25 күн бұрын
Excusez-moi, comment traduisez-vous les chansons éthiopiennes, croyez-vous en vous ?
@fekadudejene5109
@fekadudejene5109 28 күн бұрын
ዊንታና ይህን ያህል ተቸግረሻል እንዴ ተንገበገብሽ ልጅቷን ቅማል ሆንሽባት
@minassieaytenfisu7797
@minassieaytenfisu7797 28 күн бұрын
ዘወትር የሚባል ስው ግን በትርፍ ጊዜው ሴት ነው እንዴ? ይሽለጠለጣል።
@ayneyetube6709
@ayneyetube6709 25 күн бұрын
ግን ዘወትር ስምህ ነውደ❤😅
@Only-true-
@Only-true- 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂ፎጣ ሲበርዳት ነው የምትለብሰው😂😂😂😂😂😂😂😂ፎጣ ከታጠቡ በሃላ ማድረቂያ መሆኑን አለማወቋ ገረመኝ አይ ምሰ😅ኪን
@alemkebede5848
@alemkebede5848 28 күн бұрын
ከጋደኛዬ ጋር ተወዳድሬ ሁሉንም አሸንፌያታለሁ የተወራረድኩበትን ብር ግን አልከፍልም አለችኝ ዘወትር ደሳለኝ አንተ ዳኘኝ።
@ዜድየአላህባህሪያ
@ዜድየአላህባህሪያ 28 күн бұрын
ዘወትር ዳንሱ የግልክ ነው 😂😂😂😂😂 ስላላየው ነው እንደዚ አይነት ዳስ ከዚ በፊት ሰው ሲደንሰው 😂😂😂😂
@samerabh2561
@samerabh2561 28 күн бұрын
ከኡቀት ነፃ😢😮🙄🤔
@WereknshAyele
@WereknshAyele 29 күн бұрын
😂
@GenetBirhnu
@GenetBirhnu 29 күн бұрын
inkwan dehana metachu ine Zeweteriye❤❤❤❤
@terhasbaraki
@terhasbaraki 29 күн бұрын
Helen gelaelae asbelachat
@ሂዊየወልዲያዋ
@ሂዊየወልዲያዋ 28 күн бұрын
አይ እነ ዘውዴ ተልጦ እሚበላ አታቁም ገልቱ ናችሁ😂😂😂
@DaveMotbaynor
@DaveMotbaynor 29 күн бұрын
100k Asgbou
@DaveMotbaynor
@DaveMotbaynor 29 күн бұрын
demrun
@wudielemecha6531
@wudielemecha6531 26 күн бұрын
Zewtetye❤❤❤❤
@mametube4292
@mametube4292 26 күн бұрын
ሙስሊሞችንም አቅርቡ
@MerryDanedena
@MerryDanedena 26 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@beliyuargaw3043
@beliyuargaw3043 29 күн бұрын
አክቱ ሲያስጠላ
@likimuwamekonnen4291
@likimuwamekonnen4291 26 күн бұрын
Qershat ena vomit ayemesaselm
@حسينسعيد-ق7ح
@حسينسعيد-ق7ح 4 күн бұрын
ዳቦ ሆ
@ShimelisFikadu
@ShimelisFikadu 28 күн бұрын
Zewetir ebakih ebakih atidenis
@bereketabebe-o3n
@bereketabebe-o3n 29 күн бұрын
❤❤❤
@rozirozita4844
@rozirozita4844 25 күн бұрын
Are zewtir min niksok new hule emizelew
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 28 күн бұрын
አንድ ቤት ውስጥ በርበር እጥን ነበር😂😂😂😂😂አይይ
@ሀያት-ደ4ሐ
@ሀያት-ደ4ሐ 29 күн бұрын
😜😜😜
@MeronDebas
@MeronDebas 28 күн бұрын
What a beautiful program good job❤
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 28 күн бұрын
ትጥቅ ብቻ😂
@chaltubirhanu
@chaltubirhanu 28 күн бұрын
waynee dedebnaaa
@BurnsHiram
@BurnsHiram 27 күн бұрын
Hall Frank Clark Michael Jones Donna
@Only-true-
@Only-true- 28 күн бұрын
ስጥ እንግዲህ ተመቸኝ❤❤❤
@warkenishadane9561
@warkenishadane9561 25 күн бұрын
የሳሚ ሚስት ሁለተኛ ነዉ እኮ የቀረበችዉ 😮❤❤
@HayatTofak
@HayatTofak 23 күн бұрын
የሳሚ ጎ ሚስቱ ነች እንዴ?
@ZemenaBerihun
@ZemenaBerihun 29 күн бұрын
ሴት እና ወንድ አንድ ላይ ሲሆኑ ተባዱ ነው ሚባለው ክክክ
@eliasayalew5708
@eliasayalew5708 29 күн бұрын
ምን አይነት ደደቦች ምንም የማይችሉ
@yemisrachhaile5775
@yemisrachhaile5775 29 күн бұрын
አረባካቹ ይህን ሰውዬ አቅራቢውን አንድ በሉልን ምን የሠበላጥጠዋል በቃ በቃ ዳንስ እችላለው ነው ሲያስጠለ
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 26 күн бұрын
እዴ ምን አረገሽ መዝናኛ መስሎኝ ፕሮግራሞ ማደነቅ በቃ አትችሉም አደል ቅቅን አትሁኑ ለሰው ልጅ😎
መስቀልን ጣሊያን ነበርን
1:06:56
Tamiru Berhanu Tube
Рет қаралды 150 М.
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,1 МЛН