"ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው” በዶክተር መለሰ ወጉ

  Рет қаралды 29,583

Ethiopian Evangelical Church In Boston

Ethiopian Evangelical Church In Boston

Күн бұрын

ርዕስ፦ ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው
አስተማሪ፦ ዶክተር መለሰ ወጉ, Ethiopian Outreach Ministry
አዘጋጅ፦ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በቦስተን

Пікірлер: 39
@mathewosbelayneh835
@mathewosbelayneh835 2 жыл бұрын
በእግ/ር የተከበሩ ጋሽ ዶ/ር መለሰ ወጉ ትምህርቶት ከቃል ያልወጣ ስለሆነ እጅግ ተመችቶኛል በህይወት የምያቆምም ት/ት ነው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን!!!!!
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 10 ай бұрын
ከጌታ ጋር ለብዙ ኣመት የኖሩና ጌታን ከንፁህ ልብ በመነጨ ቃሉን አጣፍጦ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ እስከአሁን በማገልገል ላይ ስለሚገኙ ደስ ይለናልና ጌታ እጅግ ኣድርጎ ይባርኮት ዕድሜም ይሰጥልን❤🎉😢
@mathewosbelayneh835
@mathewosbelayneh835 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ውስጥ በደቡብ ክልል ሣውላ ውስጥ ሆኜ የእርሶን ስብከት እየተከታተልኩኝ ነበር ውስጤን ቃሉ እጅግ ጠገነኝ ተራ ክርስቲያን ነበርኩኝ የራሴን ፀጋ ልለይበት ወስኜሃለሁ በተረፈ ለእርሶ የማቱሳላን እድሜ ተመኜሁ ጌታ የእድሜ ባለፀጋ ያድርግሎት።
@kefelegnadane4829
@kefelegnadane4829 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ዶ/ር ዘመኖ በዚህ እውነት ላይ ብቻ ይሁን
@agimie2291
@agimie2291 4 жыл бұрын
ሠላም ይብዛላችሁ ይህን የጋሽ መለሰን ያቀረባችሁ እግዚአብሔር ጸጋውንና ኃይሉን ያብዛላችሁ በጋሽ መለሰ ትምህርት ለ 20 ዓመታት አስተማሪዬ እንደ ጳውሎስ በጋሽ መለሰ እግር ስር ተምሬያለሁ ብል አልዋሸሁም እግዚአብሔር አሁንም ወንድሜ መለሰን እግዚአብሔር ከምን ጊዜም በላይ ይጠቀምብህ ብቅ ስላልክ ተደስቻለሁ ለጌታ ሥራ ስለምንጠቀም (መልእክቱ ቢቆይም)
@sabawoldukiflay6360
@sabawoldukiflay6360 5 жыл бұрын
Amen Amen Gat Ybarek Endih Aynet Ewnetgna Abtatoci Ybzulin
@Benjo_12345
@Benjo_12345 Жыл бұрын
Geta yebarkot Gasha ❤
@tsegayedagne4858
@tsegayedagne4858 Жыл бұрын
Jesus bleses you።
@mengistudemise9744
@mengistudemise9744 7 жыл бұрын
ኢየሱስ አሁንም ይባሪክህ!
@anaafkiristoosjireenyakoot5173
@anaafkiristoosjireenyakoot5173 7 жыл бұрын
pure word of God God bless you Doctor melese wegu Tebareki
@bucklabuckla1569
@bucklabuckla1569 7 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመኖትን ይባርክ
@belaynehbeyebe2474
@belaynehbeyebe2474 6 жыл бұрын
God bless you too !!!!
@gebretsadik2857
@gebretsadik2857 2 жыл бұрын
God Bless you
@rebeccatadesse4024
@rebeccatadesse4024 7 жыл бұрын
May God bless you today and more years to come.
@zelekelegesse9115
@zelekelegesse9115 6 жыл бұрын
stay blessed, it is a blessing message.
@fantuware1227
@fantuware1227 6 жыл бұрын
geta eyesusi ybarikot
@nanat1515
@nanat1515 6 жыл бұрын
God bless you Dr. gashe Melese wegu
@tamiruuabebe7771
@tamiruuabebe7771 7 жыл бұрын
bless youmore & more
@soloshufe7860
@soloshufe7860 4 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይበርኮት Dr
@weinshetb2774
@weinshetb2774 6 жыл бұрын
በድምፅ ብቻ ነበር ማውቅህ..... nice to see u may God bless u .
@ethioprogrammer9170
@ethioprogrammer9170 4 жыл бұрын
geta yibarkott
@dejenegessesse1987
@dejenegessesse1987 5 жыл бұрын
Dr. Really too much more great compassion of Gods Mission you did very well God bless you too!
@alemayehubora1649
@alemayehubora1649 5 жыл бұрын
ስብከትዎ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን ከሶስት አመት ወዲህ እንደ ድሮ በዩቱብ የሚተላለፉ ስብከቶች ሰምቼ አላውቅም የተወደዱ የእግዚአብሔር ሰው ምነው ሰላም ነው ወይ?
@tesfalidetadhanom7315
@tesfalidetadhanom7315 8 жыл бұрын
God bless
@zinafeyera8822
@zinafeyera8822 9 жыл бұрын
May G-O-D bless richly.
@birukyigezu395
@birukyigezu395 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen
@betibebede8994
@betibebede8994 7 жыл бұрын
Amen God bless you
@bekelechbassa7342
@bekelechbassa7342 8 жыл бұрын
Amennnnn Geta yebrkote
@akalumeseret3634
@akalumeseret3634 9 жыл бұрын
I have blessed and liked the teaching,glory be to God forever...but what is the meaning of flage in the Church
@adiamwoldemichael2129
@adiamwoldemichael2129 7 жыл бұрын
God bless
@hghhhhjghy3010
@hghhhhjghy3010 7 жыл бұрын
ጌታ ይባረክልኝ!
@salamtadese2352
@salamtadese2352 7 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦ ፋዘር ብዙ የቀረልኝ ትምህርት ነው ተባረኩሁልኝ እግዚሐብሄር ከዚ ይበልጥ ፀጋውን ያብዛሎት እድሜ ይስጥልኝ
@mebrihitmezgebe6084
@mebrihitmezgebe6084 6 жыл бұрын
Geta yibarkot kibur abat hiwet yalew timhirt new
@teklehaimanotteklehaimanot2789
@teklehaimanotteklehaimanot2789 4 жыл бұрын
ከወንድማችን ዶክተር መለሰ ወጉ እግር ስር ቁጭ ብላችሁ የምትማሩ ወገኖች የተባረካችሁ እና እድለኞች ናችሁ! እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@godisgood4053
@godisgood4053 4 жыл бұрын
በዩቲዩብ የሚተላለፍ ስብከትዎ ለምን እንደተቋረጠ ባለማወቅ በጣም አሳስቦናልና እንደተለመደው በዩቲዩብ ስብከት ማስተላለፍ ያቆሙበትን ምክንያት እስከምናውቀው ድረስ እንቅልፍ የሚነሳ ጉዳይ ስለሆነ እስክ አንድ ነገር በሉልን!!
@andargachewseyoum1021
@andargachewseyoum1021 7 жыл бұрын
Geta Yibarkot .
@dailychallenge7211
@dailychallenge7211 5 жыл бұрын
Zero hype, All substance - Meat!
@tesfalidetadhanom7315
@tesfalidetadhanom7315 8 жыл бұрын
God bless
@firehiwotretta4409
@firehiwotretta4409 7 жыл бұрын
geta eyesus yibarkot
“የእግዚአብሔር ዕቅድ” በዶክተር መለሰ ወጉ
51:29
Ethiopian Evangelical Church In Boston
Рет қаралды 36 М.
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 42 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 48 МЛН
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 16 МЛН
Delu Rasin Mekad
56:26
Rohi Tv
Рет қаралды 61 М.
ዶ/ር መለሠ ወጉ
1:02:52
ECFC Houston
Рет қаралды 64 М.
“መጠበቅ” በዶክተር መለሰ ወጉ
1:08:25
Ethiopian Evangelical Church In Boston
Рет қаралды 49 М.
“ከፀናህ በጠላት አትቀደምም“፤ በፓስተር ኢያሱ ተስፋዬ
1:00:22
Ethiopian Evangelical Church In Boston
Рет қаралды 98 М.
Berhan Tv 48 Interview Dr Dan Sileshi
16:16
Berhan TV
Рет қаралды 24 М.
ለጤናማ ኑሮ ጤናማ አእምሮ - By Pastor Demoz Abebe - May 12, 2019.
1:16:41
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1 МЛН