No video

በረከት ደጀኔ ከክብር ወደ ክብር KEKIBIR WEDEKIBIR (GLORY TO GLORY) BEREKET DEJENE OFFICIAL VIDEO

  Рет қаралды 186,470

Bereket Dejene official

Bereket Dejene official

Жыл бұрын

በዚህ ዝማሬ እንደተባረካችሁ እናምናለን። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችን እንድትሆኑ እኛንም እንድታበረቱን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን እንወዳችኋለን!!!
Amharic Gospel worship song
Ethiopian new year song 2015
Yidnekachew teka; teddy tadese; kidist kassa; jossy kassa; bereket tesfaye;

Пікірлер: 229
@salemmelese2347
@salemmelese2347 Жыл бұрын
በቃ አንተ ገብቶሀል ተገላገልክ
@user-fh7qn6og9v
@user-fh7qn6og9v Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 love this .
@amenyehonew3169
@amenyehonew3169 Жыл бұрын
ዛሬም አልተለወጠም ጸሎቴ አልተለወጠም፥ ያዉ ነዉ ነፍሴ የምትጠማዉ ህልዉህናህን ነዉ!..... ይህንን ሰማያዊ ዜማ የምትሰሙ ሁሉ፥ ጌታን የናፈቃችሁ ወዳጆቼ ሁሉ፥ በመገኘቱ ረስርሱ፥ በህልዉና ዉስጥ ተሰወሩ ብዬ ባረኳችሁ፥ ዘማሪዉ የሚደንቅ መዝሙር ነዉ፥ ተባረክ ወንድሜ፥ ከሉዓላዊ የመዝሙር ከፍታ ሳትወርድ ደሞ ሌላ ግሩም ዜሜ፥ ከመንፈስ ቅዱስ ካልሆ ለሰዉ ይከብዳል፥ አገልግሎትህ፥ እድሜህ፥ ቤትህ፥ ልብህ፥ መንፈስህ በጌታ በኢየሱስ ስም ይባረክ!
@nathanfisiha462
@nathanfisiha462 Жыл бұрын
Amen
@senitmesfin8365
@senitmesfin8365 Жыл бұрын
Amen Amen
@anasimosandephratadoeschal1802
@anasimosandephratadoeschal1802 Жыл бұрын
Amennnnn
@meriedabayneh968
@meriedabayneh968 7 ай бұрын
Yes
@menenkitchen
@menenkitchen Жыл бұрын
መዝሙሩን ከመስማትም አልፎ የሕይወትን አቅጣጫ ዘወር የሚያፈርግ... እውነትም ሕልውናው መገኘቱ ክብሩን እንዳይ ዋናዬን እንዳይ አደረገኝ ቃል የለኝም ወንድሜ በክርስቶስ ፀጋ በርታ🙏🏻
@gracejesus6881
@gracejesus6881 Жыл бұрын
ጸሎቴ አልተለወጠም፥ ያዉ ነዉ ነፍሴ የምትጠማዉ ህልዉህናህን ነዉ!.....
@amennetsanet7492
@amennetsanet7492 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ ሁሌ ከዚህ መንፈስ አትዉጣ መዝሙሮችህ ሁሌ ጌታዬን አይበታለሁ በርታ ጽና❤❤
@yeweldashenafi6263
@yeweldashenafi6263 Жыл бұрын
እንዴት ያለ መንፈስ ነው ያገኘህ? በምንስ አይነት መነካት ነው የተነካህው? ለክርስቶስ አካል እንደ ስምህ በረከት ነህ!!! ቀንቼብሃለሁ ወንድምዬ! ብዙ ፀጋ ይብዛልህ!
@mesaygebereyes950
@mesaygebereyes950 Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔርን የሚፈልጉት ከመልካም ነገር ሁሉ አይጎድሉም። ተባረክ ወንድም!!
@genetdejene4180
@genetdejene4180 Жыл бұрын
መፈስን የሚያድስ ህይወትን የሚፈውስ ድንቅ መዝሙር ተባረክልን ውድ ልጃችን ያለሱ ህልውና ሁሉ ከንቱ ነውና ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ባርክህ
@aklile7691
@aklile7691 Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ መዝሙር ነው። ከልብ የቴዘመ መዝሙር ነው። የበለጠ ተባረክ።
@beshunegni8667
@beshunegni8667 Жыл бұрын
አረ አሜን ኡፍ ነፍሴ እረሰረሰች እንኮንም የጌታ ሆንኩ ጌታን ያገኘሁበት ያቺ ቀን ትባረክ🙏
@loved4412
@loved4412 Жыл бұрын
ሰማይ ሰማይ የሚያስብል ÷እየሱስን የሚያስናፍቅ መዝሙር 😭ነፍስህን በመገኘቱ ያርካት
@misrjesus5209
@misrjesus5209 Жыл бұрын
አሜን አቤት አምላኬ ነፍሴን መለሳት ስለስሙም በፅድቅ መንገድ መራኝ አለ ዳዊት አባቴ ለካ ወዲያው ከተፍ ይላል አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ እሺ ፀሎቴን አልቀይርም በቃ አዎ በህልውናህ ውስጥ መልሴ እዛ አለ አንተ ዋናዬ ነው ተባረኩልኝ
@mahderinatekle9624
@mahderinatekle9624 Жыл бұрын
Hallelujah enfelghalen eyesus ❤❤❤🙏
@hiwotkedir2478
@hiwotkedir2478 Жыл бұрын
ከምንም ከማንም ጋር የማናስተያየው ህልውናው ፀጋው ይብዛልህ ወንድማችን በረከታችን ነህ
@meronkauz1732
@meronkauz1732 Жыл бұрын
በረከት እውነትም በረከት ነው ከዚህ መዝሙር መውጣት አልቻልኩም አሜን አሜን ዋናዬን አጥብቄ እንድይዝ እንድፈልግ ያደረገኝ መዝሙር እንዳስተውል ያደረገኝ መዝሙር 🙏🙏
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 3 ай бұрын
❤አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ዘመነ ክባረክ ወንድም ተባረክ ❤😢🙏
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
እንደ ግና በዚህ ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር መምጣትህ ደስ ብሎኛል ክቡር ለእግዚአብሔር አብ ይሁን፡ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ እንደዚሁም አብሮውህ ላሉ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🏼
@EshetuAberaAbgazrjabo4299
@EshetuAberaAbgazrjabo4299 Жыл бұрын
አሜን አሜን ዋነዬን እግዚአብሔርን መፈለግ ይሁነን አሜን የሙሴ አምላክ የአብርሃም አምላክ የይስሐቅ አምልክ ክብሩን ይሕአስይን ለትውልዳችን !ታበራኩ ጌታ ፈጽሞነ ጨሪሶ ይህበራካችው ታበራኩ
@selamgebrehiwet579
@selamgebrehiwet579 Жыл бұрын
Wowww Amenn Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Jegna bruk nek❣❣🇪🇷
@elsaelsabetchala73
@elsaelsabetchala73 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በዚህ ዘመን የጌታ ህልውና መገኘት በቂና ከቀበቂ በላይ አሜን በክርስቶስ እየሱስ ባለው በሠማያዊው በረከት ተባረኩ ዘር ትውልዳችሁ ይባረኩ አደባባዩን ውረሱ ይስጣችሁ አሜን 🙏🙏🙏🙏
@valibevaleve6710
@valibevaleve6710 Жыл бұрын
Yes hlwnahn new mtxemaw des yelel zmare blessed wendme
@gracejesus6881
@gracejesus6881 Жыл бұрын
Stunned! wonderful performance ....ህልውናህን❤
@BirkeOnco
@BirkeOnco 8 ай бұрын
Glory Glory.....to god. Berket your song sovereign is true for me. Amazing song. God bless you your are wonderful singer of God .bless you the wonderful
@user-oj8zo4oh9d
@user-oj8zo4oh9d Жыл бұрын
ታውቆ የማይጨረስ፤የማይደረስበት ፤ በቃላት ብዛት የማይገለጸው ውቡ ጌታ ሲገኝ የማይቀየር ምንድን ነው....አሜሜሜሜሜንንንንን ህልውናናናናው...
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 Жыл бұрын
አሜን ለዘላለም ጥማቴ ኢየሱስ ብቻ እልውናው
@leahaw1194
@leahaw1194 Жыл бұрын
Ante lij beak zem belh zemere abet abet I just feel Holy sprit is moving when I listen this song 🎶 wow keber le talaku egzyabher yehun !!!! Now days we need breakthroughs for holy sprit nothing else wow !
@bereketdejenezeleke574
@bereketdejenezeleke574 Жыл бұрын
Amen
@nanatiwakjira426
@nanatiwakjira426 Жыл бұрын
Yekidusan bereket nachihu zemenachihu yibarek
@kalkidantariku1169
@kalkidantariku1169 Жыл бұрын
Ene Orthodox negn gn betam new yemwedew mezmurhn geta yibark tsegawn abzto yichemrlh
@BereketDejeneofficial
@BereketDejeneofficial Жыл бұрын
AMEN @KALKIDAN
@momona7637
@momona7637 Жыл бұрын
@kalkidan just believes in Jesus Christ that's what it matters I'm Protestant but guess what I listen to orthodox mezmur as long as it prises God I will gladly listen the mezmur.
@girum420
@girum420 Жыл бұрын
“በተጠማ ምድር ላይ ውሃ፤ በደረቅ መሬት ላይ ወንዞችን አፈስሳለሁና፤ መንፈሴን በዘርህ፣ በረከቴንም በልጅ ልጅህ ላይ አወርዳለሁ።'' - ኢሳይያስ 44፥3 ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን በክብሩ ይባርክህ! Blessings!
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ቤኪዬ ለበረከት ሁን
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 Жыл бұрын
Bekiye may lord bless you abundently
@helenabraham5705
@helenabraham5705 Жыл бұрын
Kekeber wede keber,,,💕
@user-do2nf8gx5q
@user-do2nf8gx5q 9 ай бұрын
ከሰማይ፡ሰምቶ፡መዘመር፡መታደል፡ነው።❤
@derejemamo7532
@derejemamo7532 Жыл бұрын
Beloved Bro Beki God Bless you abundantly. ዛሬም አልተለወጠም ጸሎቴ አልተቀየርም ያው ነው፡፡ ህልውና አዎ ህልውና
@sarlawe7256
@sarlawe7256 Жыл бұрын
ewdekalew bro getan tetekal🙏🙏🙆🎸🎸
@kiyaa.8889
@kiyaa.8889 Жыл бұрын
What a wonderful worship! ተባረኩ! እግዚአብሄር ይመሰገን!!
@menagirma5595
@menagirma5595 Жыл бұрын
አሜን ቤኪዬ ተባረክ ሁፍፍ ሆይ ...ሆይታ መዝሙር ሰልችቶኝ ነበር እግዚአብሔርን ማምለክ እንደዚህ ነው ዝግ ብሎ ህልውናውን እያሰብን ጌታ እየሱስን እየተጠማን በፊቱ መቅረብ ነው 🙏
@lidiyakache9350
@lidiyakache9350 Жыл бұрын
ኦ ኢየሱስ ሀልዎትህ🙏✟
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Жыл бұрын
Ameeeennnn Hiliwunaaa yene Alem newu ke kibir Wodee kibir yemiyashegagiren Hiliwunaaa megeghetih newu Ameennn Heleluyayaa zemenachuuuuu yilemlem
@batiahalemu8531
@batiahalemu8531 Жыл бұрын
ohhhh Lord😭😭😭 i just couldn't stop listening to this deep worship🙈 ALL WE NEED IS THE PRESENCE OF GOD IN OUR LIVES!🙏 “እግዚአብሔርም እንዲህ ይላልና፦ እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤” - አሞጽ 5፥4 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 GOD BLESS YOU ALL!!! What a blessing it is!🙏
@amanuel7513
@amanuel7513 4 ай бұрын
God bless you, my brother in Chris, this is Holly spirit filled song
@yebetymaed6043
@yebetymaed6043 Жыл бұрын
Ohhh,hallelujah kiber Hulu le egziabhair yehun" helewenah wanaye new"
@nathanielejeta
@nathanielejeta Жыл бұрын
Holy sprite I need u always God. U r my everything. I am nothing with u Love u lord. Bless. U. Bereket
@BereketDejeneofficial
@BereketDejeneofficial Жыл бұрын
AMEN
@yordiyegeta6606
@yordiyegeta6606 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኩ
@henahailu5140
@henahailu5140 Жыл бұрын
Haleluyyya amen amen megegnetu yebzalen🙌🙏
@hulehule9644
@hulehule9644 Жыл бұрын
አሜን ቤኪዬ ተባረክ ተባረክ ተባረክ
@yonatantube
@yonatantube Жыл бұрын
Wow tebarek geta ybarkh
@mimigreenmelbourne3264
@mimigreenmelbourne3264 2 ай бұрын
Amen Lord for your presence.
@abdz6149
@abdz6149 Жыл бұрын
I cannot stop listening this song. I need God's presence in this time of hatred and killing.
@Pastorabrahamzebene9367
@Pastorabrahamzebene9367 Жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት 42 1፤ ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች። ተባረክ
@lubabagashaw7881
@lubabagashaw7881 Жыл бұрын
This habesha people looks like elivation worship team🥰🥰🥰......love you ....God bless you all of you...
@birukkassahun5349
@birukkassahun5349 Жыл бұрын
geta yibarkih bante mezmur betam geta abertitognal
@mihiretbarbuda4872
@mihiretbarbuda4872 8 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤
@addisjesus7446
@addisjesus7446 Жыл бұрын
Geta Eyesus abzto abzto yebark tebark fatsumo atiqom chegerh almin bealmi yalten Hulu alfe hedi
@adisu2022
@adisu2022 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን የሚፈልጉት ከመልካም ነገር ሁሉ አይጎድሉም።
@loveofgod381
@loveofgod381 Жыл бұрын
We don't have anything without the presence we are nothing without it.
@robelseifu6404
@robelseifu6404 Жыл бұрын
Praise to God its a wonderfull song "we never change our major prayer to get the presence of holy spirit"God bless you all God family
@bereketdeselegn8704
@bereketdeselegn8704 Жыл бұрын
zimmmmm bele zemrrrr bekiyeeee ufffffyyyyyyyyy
@edentamirat4964
@edentamirat4964 Жыл бұрын
ዛሬም አልተለወጠም ቃሌም አልተለወጠም ያው ነው ቃላት አልተጠበብኩም ያው ነው what a powerful song bless you Beki our blessing😍😍🥰
@BereketDejeneofficial
@BereketDejeneofficial Жыл бұрын
Amen Amen
@ezranigussie-official
@ezranigussie-official Жыл бұрын
ቤኪዬ ብሩክ ነህ !!
@tesfayeasfaw5102
@tesfayeasfaw5102 Жыл бұрын
Yes Bro Beki praise God you came with a blessing song. And what a Christian always should looks for is the presence of God and God only. And let the mighty presence of Holy Spirit always be in your life.
@mintutube1160
@mintutube1160 Жыл бұрын
የነፍሴ ረሃብ ና ጥማት ኢየሱስ ነው:: እግዚአብሔር ድንቅ ንው:: ጌታ ይባርክህ ባባ!
@johnwelday1283
@johnwelday1283 Жыл бұрын
ተባረክ ለምልም ከዚህ በላይ ይብራልህ ለብዙ ትውልድ መትረፊያ ያርግህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ።እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።
@elisabethrobi8963
@elisabethrobi8963 Жыл бұрын
እግዚአብሔርይባርክህ !!ይሄ የከፍታዎች ሁሉ ከፍታ ነው በጣም ይገርማል የጌታን ህልውና መፈለግ በጣም በጣምመባረክ ነው እኔ እራሴ ተጠማሁት......!!!
@asterbasaznew2694
@asterbasaznew2694 Жыл бұрын
GBU .bra.ammmmmeeeen
@sport5452
@sport5452 Жыл бұрын
geta yibarkeh mn ayinet des yemil zmare new
@MillionTekeste-uo5tn
@MillionTekeste-uo5tn 11 ай бұрын
Glory to lord 2016/2024 worship ❤❤❤❤❤again
@meskizewde9878
@meskizewde9878 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ። 🙏🙏🙏
@fikirtetadessekassaye-3291
@fikirtetadessekassaye-3291 Жыл бұрын
WENDIM DEJENE BEWNET YEGETA TSEGA YIBZALIH MIZMUR AHUNIM YIFLEKILIH BEZI MEZMUR BETAM TEBARKEBETALEHU BEMENFESKIDUS SELETEZEMERE AYSELECHIM TEBAREK TEBAREK TEBAREK
@jerryhailu1574
@jerryhailu1574 Жыл бұрын
ቤኪዬ ደግመህ ደግመህ ለ በረከት ሁን ::
@birukfeleke4840
@birukfeleke4840 Жыл бұрын
ይሄንን መዝሙር ከ 1000 ጊዜ በላይ ሰምቼዋለሁ:: እግዚአብሔር ቃል አመጣልኝ በዚህ መዝሙር ውስጥ:: ለካ የህይወቴ ናፍቆት መሆን ያለበት ክብርህን አሳየኝ ነው: አቤቱ ክብርህን አሳየኝ::
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
እልልልልልል ልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል መንፈስ ቅዱስ ሆይ ሁሌ ከኛ ጋር ስላለህ እናመሰግንሀለን እኛ በፊትህ ሁሌ እንድንገኝ ላንተ የሚታዘዝ ስብእና ስጠን እርዳን።። ልዩ ዝማሬ ነው ብሩክ ሁኑ የኔ ውዶች።
@tsegerdameres6533
@tsegerdameres6533 9 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግህ በዘመንህ ሁሌ ብህልውናው ውስጥ ሰውሮ ያኑርህ ወንድሜ
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
አሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌
@bereketdemissie3758
@bereketdemissie3758 Жыл бұрын
Just Keep going brother you will find your self on top
@user-ge4js8rx3j
@user-ge4js8rx3j Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@ethio5423
@ethio5423 Жыл бұрын
Blesses bekiye
@ayneymat3908
@ayneymat3908 Жыл бұрын
Amen❤
@asterhabte7069
@asterhabte7069 Жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ሆይ ህልውናህ መገኘትህ አይለየኝ ተባረክ ወንድሜ ድንቅ መዝሙር ተባረኩ❤❤❤
@LilyMilkiyas-zw9ji
@LilyMilkiyas-zw9ji 3 ай бұрын
Tebareki bekiy
@mengistuelema6799
@mengistuelema6799 Жыл бұрын
የተወደድክ ዘማሪ በረከት፣ አንተና መላው ኳየር ተባረኩ፤ ለየት ባለና በጅጉ የእግዚአብሔር አምላካችንን ፍጹም ታላቅነት በዝማሬው አድማጭ አዕምሮ ለማጽናት ከፍ ያለ አስተዋጾ ባለው፣ ጠለቅ ዘለቅ ያለ ዝማሬ ከ'ሉዓላዊ' በኋላ ስላገኘኋችሁ እጅግ ተደስቻለሁ፤ ስለናንተም ጌታን አመስግኛለሁ። ከተባረካችሁ በላይ ጌታ ይባርካችሁ።
@annagetaneh6967
@annagetaneh6967 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏 አሜን❤❤❤❤
@HopeofGlory7773
@HopeofGlory7773 Жыл бұрын
ልዩ አቀራረብ፤ በልዩ መንፈስ፤ ተባረክ!!!
@Lala-if2mf
@Lala-if2mf Жыл бұрын
Tebarki.......
@jh2500
@jh2500 Жыл бұрын
አሜን ተባረክ
@mulletubeofficial5572
@mulletubeofficial5572 Жыл бұрын
Bekisho!! God Bless you More and More!!! It’s An Amazing Song! የእግዚአብሔር ሃይል ፀጋና እና ክበር ኣሁንም እንዲበዛልህ ፀሎtታችን ነው! የ እግዚአብሔር ህልውና ለ ሁሉ መልስ ነው!! ተባርክ!!
@aberashdessalegn1470
@aberashdessalegn1470 Жыл бұрын
አንተን የማውቀው ድሮ ነው።ማለትም የወይኑ ዛፍ በሚለው መዝሙር ነው። በዚህ መዝሙር ተባርኬበታለው አንተም ተባረክ
@bereketbeyene9996
@bereketbeyene9996 Жыл бұрын
ተባርከሃል! ፀጋው አሁንም በሀይል ይገለጥብህ! መላው እኛነታችንና ቤታችን አንተን ይፈልግህ!
@mihretengidawork4026
@mihretengidawork4026 Жыл бұрын
Ameeen!
@barok8860
@barok8860 Жыл бұрын
What a gift for the new year! God bless you more brother. The same goes to you brothers and sister who are worshipping together.
@gezahegnayalew102
@gezahegnayalew102 Жыл бұрын
Getan Maseb, be’mezmur mamlek, endet metadel new. Tebarek Tebarek
@christabisrat6021
@christabisrat6021 Жыл бұрын
Hallelujah hallelujah amen your glory lord 🙋🏽‍♀️🙋🏽‍♀️🙋🏽‍♀️🙋🏽‍♀️
@Messi10GoatDaniel
@Messi10GoatDaniel Жыл бұрын
Yew new Amen Amen elelelel
@hassetsisay7516
@hassetsisay7516 Жыл бұрын
I can't stop listening .......dear brother bekisha God bless you
@Sabontu.142
@Sabontu.142 Жыл бұрын
I thank God for this beautiful worship! Blessings to you Bereket and everyone else who took part in it.
@tamiratbiru5492
@tamiratbiru5492 Жыл бұрын
AMEEEEEEEEEN you are so blessed!!!!
@cobafayyaa3722
@cobafayyaa3722 Жыл бұрын
wow best song
@jesusislord5560
@jesusislord5560 Жыл бұрын
Waw Glory to God. What a song Beki You are our blessing
@zeki4234
@zeki4234 Жыл бұрын
be blessed my brother.
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ብሩክ ወንድም በረከታችን ይጨመርልህ በእየሱስ ስም
@Binyamyonas
@Binyamyonas Жыл бұрын
Amen amen yezeweter tseote esu new
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 23 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 22)
28:30
ለዛ
Рет қаралды 243 М.
ብቸኝነት አይሰማኝም!! EBENEZER TAGESSE LIVE WORSHIP 15 February 2024
10:35
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 395 М.
Jossy sileshi (ዮሴፍ ስለሺ) bejimir yemiker hilm yelegnim ine......
8:07
Bereket Dejene official
Рет қаралды 3,5 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 23 МЛН