በአርማጌዶን ጦርነት ምን ይፈጠር ይሆን?

  Рет қаралды 3,413

የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ  Awaj Negari Official

የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 19 сағат бұрын
ወገኖች ዛሬ በቤተእምነታችን በሙሉ ወንጌል ወንጌል በእስታድየም በጣም ተሰበከ በጣም ደስ ይላል እናንተ ሁሌም ስለምታነቁን ወንጌል ስንሰራ እናስባችኋለን በርቱ ለብዙዎቻችን አንቂ ናችሁ በርቱልን ሌሎች ወገኖች ነገ እሁድ በስታድየም አምልኮና የወንጌል ስርጭት አለን በየትኛዉም ቤተ እምነት ያላችሁ ኑ ጌታን እናምልክ ተባረኩ
@melkamusonko
@melkamusonko 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአባቴ ብሩካኖች የእኔ ጥያቄ እስራኤል ከእግዚአብሔር ጋር ካልሆነች በስተቀር እግዚአብሔር ለጠላት አሳልፍ ይሰጥ ነበር ብሉይ ዘመን አሁንስ እንዴት ታዩታላችሁ
@yaataniisorsaa4806
@yaataniisorsaa4806 17 сағат бұрын
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው። በርቱ እንዘጋጅ ማራናታ አሜን ጌታችን ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና።
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 18 сағат бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና
@yoseph4816
@yoseph4816 18 сағат бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ህዝቡን በብዙ እያነቃችሁ ስላላችሁ ❤
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 19 сағат бұрын
በብዙ ይጨመርላቹ ተባረኩልንንንንንን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉አንቂዎቻችን አሜን ማ ራ ና ታ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@joeking2028
@joeking2028 20 сағат бұрын
EYSUS EYSUS EYSUS Marnta ❤❤❤ Dr GOD bless you and your family pastor
@aidamesegana1423
@aidamesegana1423 20 сағат бұрын
Maranata.... I am ready ❤
@ሜቲ
@ሜቲ 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።እናንተን መስማት ከጀመርኩ በኃላ ዘመኑን ማስተዋል ችያለሁ።ተባረኩልኝ ለብዙዎች ጌታ ሊመጣ መሆኑን ስናገር ክርስቲያኖች በመረገም ያዳምጡኛል።
@ebrokey369
@ebrokey369 17 сағат бұрын
አሜን...
@DTFNews
@DTFNews 20 сағат бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የጌታ ቤተሰቦች ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ
@yetmgeberhana1131
@yetmgeberhana1131 18 сағат бұрын
አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና
@Yasminjesus258
@Yasminjesus258 17 сағат бұрын
Ameeeeen Maranata Geta Eyesus Hoy Tolo Naln❤❤❤❤❤
@yetmgeberhana1131
@yetmgeberhana1131 18 сағат бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ
@HsmdAhtc
@HsmdAhtc 20 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተባረኩ
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 19 сағат бұрын
ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤
@mesayreda647
@mesayreda647 14 сағат бұрын
ተባረኩ
@addisalemmukulo3990
@addisalemmukulo3990 15 сағат бұрын
ሃሌ ሉያ: አሜን::
@getachewtadesse1635
@getachewtadesse1635 18 сағат бұрын
ቀብረው ለመጨረስ ሰባት ወራት ይቆያሉ(ሕዝ 39:12)
@BirtukanTilahun-lz3gx
@BirtukanTilahun-lz3gx 20 сағат бұрын
አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ናናናናናናናና
@ghmajk23
@ghmajk23 20 сағат бұрын
ከትንቢቶች አንፃር ነገሮችን የምናስተያይበት ዘመን ስለሆነ ዝግጅታችሁ ጥሩ ነው ተባረኩ !!!!
@nebeyatkifle2795
@nebeyatkifle2795 16 сағат бұрын
Maranata ✝️ 🙌 ♥️
@freweyiniyohanns6164
@freweyiniyohanns6164 15 сағат бұрын
Tebarku bertu
@Yasminjesus258
@Yasminjesus258 17 сағат бұрын
Egzabher abzto yibarkachehu ❤❤❤
@MessaySahile
@MessaySahile 16 сағат бұрын
እሺ ጠጋዉ ይብዛላችሁ።❤❤❤እንዘጋጅ
@dagmawitwakeyo3181
@dagmawitwakeyo3181 20 сағат бұрын
Geta eyesuse yebark !! Geta Hoye tolo na tebarku❤❤
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 15 сағат бұрын
Geta yebarkachu❤❤❤❤❤❤
@AbelAraya-mc3ho
@AbelAraya-mc3ho 15 сағат бұрын
ተባረኹ ብሩኻት ኣቦታት
@በእምነትበእምነት-ነ2ወ
@በእምነትበእምነት-ነ2ወ 3 сағат бұрын
ስላም ለእናንተ ይሁን ቤተስብ ❤❤❤❤
@HelenTeshome-un1ky
@HelenTeshome-un1ky 20 сағат бұрын
AMENNNN EYESUS YMETAL❤❤❤❤❤❤ TEBAREKU❤❤❤❤❤❤
@michaelteklemariam-e5f
@michaelteklemariam-e5f 8 сағат бұрын
Tebareku bzusew eyeaweqacu una tebareju
@MekaduLemu
@MekaduLemu 20 сағат бұрын
Higziaber yibarkachu sile timritachu tebarku
@MulugetaAbebe-ff4rz
@MulugetaAbebe-ff4rz 15 сағат бұрын
jesus will come sooon🎉🎉❤
@nunudenboualaw
@nunudenboualaw 7 сағат бұрын
Egzaber yibarekavhew
@ghmajk23
@ghmajk23 19 сағат бұрын
ስለ መቅደሱ መጀመር ማረጋገጫ ብትነግሩን ተባረኩ !!!
@melkamusonko
@melkamusonko 6 сағат бұрын
አዉ በትክክል ሀሰተኛዉ ክርስቶስ እዛው ስለምገለጥ ስለሶስተኛው ሰለሞን ቤተመቅደስ ብያስተምሩን መልካም ነበር እኔ እስከ ሰማዉ ቤተመቅደሱ ኦረድይ ተጀምሯል
@shagalombason1005
@shagalombason1005 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@מסרטאלמו
@מסרטאלמו 10 сағат бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@seyoumsolomon5627
@seyoumsolomon5627 3 сағат бұрын
ማራናታ
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 19 сағат бұрын
Ye Ethiopia wegel amgnoh yihen bedenib mawek alebin geta zemenachun yibark
@missawbahru7227
@missawbahru7227 19 сағат бұрын
የተወደዳችሁ ስለ ሽ አመት ንጥቀት እንደገና አብራሩልኝ
@isaac6241
@isaac6241 18 сағат бұрын
የሺህ አመት መንግስት ለማለት ነው? እየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ ለሺህ አመት የሚነግስበት ጊዜ ነው! ንጥቀት ከሺህ አመቱ መንግስት በፊት የሚፈጠር ክስተት ነው! (ሙሽራው ሙሽሪትን ሊወስዳት ይመጣል)
@mebratayele5193
@mebratayele5193 19 сағат бұрын
እሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልክታችሁ በጥራት እንዲስማ የሚስማውን ድምፅ አጥፉ ይህ ለማለት ነው ከይቅርታ ጋር
@tekashawash9742
@tekashawash9742 3 сағат бұрын
የአርማጌዶን ጦርነት ክስተት የሚሆነው ከንጥቀት በሁላ ከመከራው ዘመን ማለቂያው ላይ ነው ያም የመጨረሻው ጦርነት ነው ማለት ኢየሱስ ከቅዱሳኑ ጋር የሚመጣበት ዳግም ምፅዓት ማለት ነው ራዕይ 18 ላይ የሚገኝ ነው
@ghmajk23
@ghmajk23 19 сағат бұрын
ዱሩዞች ሐይማኖታቸው መንድነው ?
@Tinna-u2z
@Tinna-u2z 15 сағат бұрын
*ዘካርያስ 12:1-4 🇮🇱🇮🇱🇮🇱 2: “እነሆ፥ ኢየሩሳሌምን በዙሪያዋ ላሉት ለአሕዛብ ሁሉ የመንገድገድ ዋንጫ አደርጋታለሁ፤ ደግሞም ኢየሩሳሌም ስትከበብ በይሁዳ ላይ እንዲሁ ይሆናል:: 3: 🇮🇱🇮🇱🇮🇱በዚያም ቀን ኢየሩሳሌምን ለአሕዛብ ሁሉ ከባድ ድንጋይ አደርጋታለሁ፤ የሚሸከሙአት ሁሉ እጅግ ይቈስላሉ፤ የምድርም አሕዛብ ሁሉ በላይዋ ላይ ይከማቻሉ። 4: 🇮🇱🇮🇱🇮🇱“በዚያ ቀን፥ ይላል እግዚአብሔር፥ ፈረስን ሁሉ በድንጋጤ፥ ተቀማጭንም በእብድነት እመታለሁ፤ ዓይኖቼንም በይሁዳ ላይ እከፍታለሁ፥ የአሕዛብንም ፈረሶች ሁሉ በዕውርነት እመታለሁ።🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@elsasolomon9655
@elsasolomon9655 20 сағат бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናናና
GERE EMUN PART 208 | ገሬ እሙን ክፋል 208
49:17
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 12 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 1,2 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 23 МЛН
ያስገርማል የድመቶች ሀገር ገባሁ abel birhanu vlog
32:39
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 10 М.
Sudden assault near Kursk / Putin's statement
13:04
NEXTA Live
Рет қаралды 726 М.
የመፅሐፍ ቅዱስ ፍላጎትና ዋጋ መናር በአሜሪካ መነጋገርያ ሆኗል።
28:30
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official
Рет қаралды 10 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН