"ብርንዶ ቢቆረጥ በአልማዝ ቢንቆጠቆጥ እርሶ የሌሉበት ቅንጣት ያህል አይደምቅ" በሀፒነስ ሬስቶራንት /በቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 178,028

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 171
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 жыл бұрын
ታሜ ትንሽ ትልቁን አክባሪ እስከ ሙሉ ቤተሰቦችህ ውድድድድድ እኔም የዛሬ አምስት አመት በፊት ከዚህ ኬተሪንግ እሰራ ነበረ በጣም ደስ ብሎኛል እዚህ ደርሳችሁ በማየቴ በውነት ከሰራሁበት ቦታ ሁሉ ትዝታየ የዚህ ቤት ይለያል ለሰው ያላቸው አክብሮት አሰሪ አይመስሉም ሰሪ እንጂ በቃ ቃል የለኝም ❤ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ያድርግላችሁ በእውነት የቤተሰብ ፍቅር የስራ ፍላጎት ያየሁበት ቤት ነው
@emebetyoutube4890
@emebetyoutube4890 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶቸ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 2 жыл бұрын
ይህ ነው ኢቶጲያውይነት. ብዙወቻችን ማመስገን አንወዲም ማማረር እጂ. እድህ. እሚያመሰግን ማየት ደስይላል ተባረኪይ
@mattewe492
@mattewe492 2 жыл бұрын
ሲገርም ግን እዚህ ምግቡ ተርፎ ለአይን እነኳን ለማየት ይሰለቻል ግማሽ ኪሎ ስጋ ገዝቶ መብላት ብርቁ የሆነበት ብዙህ የኢትዮጵያ ህዝብ ግን አለ። አቤት የህይወት ልዩነት
@tigistgetenete3139
@tigistgetenete3139 2 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
@zainab-l2i3f
@zainab-l2i3f 2 жыл бұрын
በትክክል አይሠው መሆን ብቻ ስጋም በላ ቆሎ ሁለቱም ሟች ናቸው
@kiduelu2437
@kiduelu2437 2 жыл бұрын
Betam tekekel
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Betam Yegremale
@annatikuye9603
@annatikuye9603 2 жыл бұрын
You have to work to eat.
@qaqs8538
@qaqs8538 2 жыл бұрын
ዮኒ የኔ ጀግና ምርጥ ሰው የኢቢየስ ድምቀትና ቅመም ::ዋውውውውው!!!! ስወድህ በእውነት ፊትህ ላይ የሚታየው መልካምነት እንደ መፅሀፍ አነበዋሁ የተራራቁ ሰወች ሲገናኙ የማይብህ ነገር የሚገርም የሰባዊ ባህሪ ይደቀኛል በርታልኝ ያንተው አድናቂ ከውቧ ኳታር ሆኘ
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 2 жыл бұрын
እንኩዋን ለታላቁ የአብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን ጾሙ ለሀገራችን እና ለህዝባችን ሰላምና ፍቅርን የምንለምንበት ምህረትን የምናገኝበት ይሁንልን ምግቡ አፖስቶ ነው
@mekdialex5193
@mekdialex5193 2 жыл бұрын
ዬኒ እና ፀጊ የebs ድምቀቶች በጣም ነው ምወዳቹ ❤❤❤❤
@emebetyoutube4890
@emebetyoutube4890 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
ሼፍ ዮናስ በጣም ጎበዝ የማደንቅህ ሰው ነህ
@hirutabebe8604
@hirutabebe8604 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ልዩ ንፅናው my god እንደዚህ በአሜሪካ እንኮን የለም አገራችን ደስ ይላል የኪችኑ።ፅዳት አንደኛ ምግቡ አንደኛ በርቱ ደስ ይላል
@zewdealem4905
@zewdealem4905 2 жыл бұрын
እኛም ስደተኞች ለሀገራችን አብቅቶን ቁርጡን ክትፎዉን ለመብላት ያብቃን የምትሉ 👈 እስኪ 40 ላይክ 😔
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
ኣሜን
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውው!! የሚገርም ሪስቶራት ነው ፀጊና ዮኒ በጣም ነው የምታስቁኝ
@betinew
@betinew 2 жыл бұрын
Am proud of you Tame. Keep shining
@louatlouat8603
@louatlouat8603 2 жыл бұрын
መሻአላህ ታመነ ፈገግታው. ደስ ይላል ታማኝ አቦወ. ከፍበል. አባቴየ. ይህ ሰው በስሩው. ስትሰው. በስራ. ይስተዳደራል. ባለሀብቶች ስራ ስከፍቱው. ለምስኪኑም. እድል ይከፈታል
@እግዚአብሔርመልካምነ-ጠ6ኈ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ጠ6ኈ 2 жыл бұрын
ዮኔ ስወድህ እኮ የኛ ሥነ~ስርዓታም ኢትዮጵያዊ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
ኡህህህ እንዴት ደስ ይላል ስጋው ጎመጀሁ ዮኒ መቸም ታስጎመጃለህ አበላላልህ ወይኔ ደስ ሲል ጭኮው
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ወንድምደምረኝበቅንነት
@emebetyoutube4890
@emebetyoutube4890 2 жыл бұрын
እንደማመር
@aregashgebr344
@aregashgebr344 2 жыл бұрын
እኛም ወደ ሀገር ስንመጣ እንመጣለን ሀፒነስ ምርጥ ሆቴል ዮኒዬ ደስሲል👌👌👌👍👍❤❤
@lizhenen5395
@lizhenen5395 2 жыл бұрын
Such a humble owner and the place looks amazing 👌good luck with your new branch
@Alfabet-1
@Alfabet-1 2 жыл бұрын
wow. good to know that.
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
እህትደምርኝበቅንነት
@hashtag4675
@hashtag4675 2 жыл бұрын
ጸጊ ምርጥ ልጅ
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንዲህ ቆንጆ ቆንጆ ምግብ ቤት በአገራችን ማየት ደስ ይላል በርቱ ተባረኩ
@selamselamselamawit9368
@selamselamselamawit9368 2 жыл бұрын
አረ ዮናስ ፕሮግራሙ መዝናኛ ነው ወይስ ቢዝነስ ሴንተር
@marakiyesema9751
@marakiyesema9751 2 жыл бұрын
Looks so beautiful and delicious.....so happy to see this kind of restaurant in our country and I konw this chef he is so tallented I can easly imagine how these food is so tasty .
@BenjiHall.2
@BenjiHall.2 2 жыл бұрын
WOW...Its Looks Good. 👍🏽
@salem4086
@salem4086 2 жыл бұрын
you are good cooker man wow
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 2 жыл бұрын
Yoni ena tsegi aletechalachehum kewetachehut Arif koyeta neber enamesegenalen
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ነው ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
@ONELOVEETHO
@ONELOVEETHO 2 жыл бұрын
I like this two
@SaraSARA-io1uj
@SaraSARA-io1uj 2 жыл бұрын
Tebarekuu
@eaglemereja6396
@eaglemereja6396 2 жыл бұрын
የአገርን አቅም የህዝቡን የኢኮኖሚ ደረጃ ያላገናዘበ ውስን ተጠቃሚዎች ብቻ ዘወትር የሚስተናገዱበት ምን አልባትም በባለ ደመወዝ የማይሞክረው ምግብ ውሃ መጠለያ ልብስ ህክምና መሰረታዊ ፍላጎቶች ተሞልተው በማይታይባት አገር በአንድ የቴሌቭዥን ፕሮግራም እዘጋጅቶ ማቅረብ EBS ሆቴሎችን ከማሳደድ ሕዝብ ጎመን በጨው ዳባ በሻይ እንዲመግብ የሕዝቡን አቅም አገናዝበው በተለያዩ ዘርፍ አገልግሎት ከሚሰጡ ተቋማት ጋር ስሩ …..,,,,,
@tedrosgirma2470
@tedrosgirma2470 2 жыл бұрын
ድሃ ፣ የድሃ ልጅ
@eaglemereja6396
@eaglemereja6396 2 жыл бұрын
ቴድሮስ ግርማ ምነው ተሳደብክ የእጅ ጥርግራጊ የሳህን ትራፊ የድስት ጥርግራጊ ይደፋልሀል እንዴ ??
@dawit2580
@dawit2580 2 жыл бұрын
Very lovely place! I am already back in the US. I wish I was in Ethiopia I'm so jealous.
@burte6841
@burte6841 2 жыл бұрын
WOW betam yameral megebun sayewu hagere nafkegn
@kng4900
@kng4900 2 жыл бұрын
ግሩም ነው በርቱ የቤቱ ፅዳት የምግቡ ማማር መስተንግዶ on point አቶ ታመነ በርታ ፍፃሜው ይመር። ኢ ቢ ኤሶች በርቱ
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
አቤት ሀገር ቤት ናፈቀኝ!!!! ሁሁሁሁፍፍፍፍ እንዴት እንደተቁለጨለጭኩ⁉🤗🤗
@emebetyoutube4890
@emebetyoutube4890 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@ephremesayas8158
@ephremesayas8158 2 жыл бұрын
ዮኒ ልዩ ሰው ነክ
@mahiderabera737
@mahiderabera737 2 жыл бұрын
ወይ አበላል !ዮኒየ ለዚህ ስትዘጋጁ ስንት ቀን ነው ያልበላችሁት??
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 2 жыл бұрын
ክክክክ
@ኤልሳቤትዩቱብ-ተ8ከ
@ኤልሳቤትዩቱብ-ተ8ከ 2 жыл бұрын
እዉነት ብልሻል
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 жыл бұрын
ልዩ ሆቴል ነዉ ሲታይ ጩኮ ልዩ ምግብ በጣም ነዉ የምውደው እናቴም በልዩ ትስራለች
@emebetyoutube4890
@emebetyoutube4890 2 жыл бұрын
እንደማመር ውደ
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 2 жыл бұрын
ከምግቡ ባሻገር የዮኒ አገላለፅ ያስደስታል
@ezedinshelemo6652
@ezedinshelemo6652 2 жыл бұрын
hhh bisinka merhaba germai sew new
@salem4086
@salem4086 2 жыл бұрын
የአገረ ሥጋ ሲያምር መቼ ገብቼ ልብላአገረ ይናፈቀኛል ይንን ሳይህ 😥❤
@hirutabebe8604
@hirutabebe8604 2 жыл бұрын
The best
@imran7018
@imran7018 2 жыл бұрын
Youni is the best
@fififofo8155
@fififofo8155 2 жыл бұрын
Wow yene welcome betam yemrale
@surafelabebe.
@surafelabebe. 2 жыл бұрын
Yonie mAha Ant batnor noro endat ee nayewu nbr Beka tehlale masmerun ❤️🔥
@tigistmasresha1884
@tigistmasresha1884 2 жыл бұрын
Wow wow leyu nw btam endetelfabet yastawkal des yelal
@astertilahun9869
@astertilahun9869 2 жыл бұрын
ዮኔ በጣም ነዉ የስጐመጀህነ ያለነዉ እሩቅ ነዉ ይመቻችሁ ብቻ ለኔም ብሉልኝ
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev 2 жыл бұрын
አቤት ስጋው ሲያምር
@nubekan3951
@nubekan3951 2 жыл бұрын
Wowww
@meskabate5716
@meskabate5716 2 жыл бұрын
ዋዉ ዬኒዬ ይመችህ !
@bmtq
@bmtq 2 жыл бұрын
ዮኒ አንደኛ
@birtukanurban1501
@birtukanurban1501 2 жыл бұрын
I miss this 😋
@BenjiHall.2
@BenjiHall.2 2 жыл бұрын
Asgomegachunee...😍👍🏽Enmetalenee😘💚
@abyelove9263
@abyelove9263 2 жыл бұрын
ደስታ ለምን አይባልም? የምን ማካበድ ነው?
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 жыл бұрын
እኛ እኮ ለውጪ ስም ትልቅ ቦታ ስላለን ነው መሰለኝ
@asfaw8154
@asfaw8154 2 жыл бұрын
የሀገራችሁን ስም ፊደል ብትጠቀሙ ደስይል ነበር ስማችሁን በመኪናችሁ ላይ በሸሚዛችሁ ላይ በሰው ቋንቋ ፅፋችሁ የሀገራችሁን ምርት ትሸጣላችሁ ባይሆን በሁለቱም ፃፉት!!!!!!!!!
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 жыл бұрын
አስፍሽ ልክ ነህ ግን እኮ ባለቤቶች ወደው አይደለም እኛ ተጠቃሚዎች የውጭ ስም እንወዳለን ውጭ የሄድን ስለሚመስለን አልማዝ ቢል እርግጠኛ ነኝ ይህን የመሰለ ቤት ከፍቶ አልማዝ አለው ምን አለበት ዳይመንድ ቢለው የምንል ይመስለኛል አይደል አስፍሽ
@asfaw8154
@asfaw8154 2 жыл бұрын
@@biruksherif1838 የራስን ነገር ማሳነስ ጥሩ አይደለም
@ibrahimhussein8528
@ibrahimhussein8528 2 жыл бұрын
ዩኒ መቼም ታቅበታለህ አንተ ስትበላ ተመልካቹ ይጠግባል ቢሲንካ ይመቻቹ።😋👍
@emebetyoutube4890
@emebetyoutube4890 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@ezedinshelemo6652
@ezedinshelemo6652 2 жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄😄 bisinka yamrbetal
@ezedinshelemo6652
@ezedinshelemo6652 2 жыл бұрын
ay yoni merhaba sil yamrbetal
@almazbati2519
@almazbati2519 2 жыл бұрын
የተባረክ የምህረት ፆም ይሁንልን በነገሬችን ላይ ጭኮውን ወደ ውጭ ትላካላችሁ?
@kabielnaohab2022
@kabielnaohab2022 2 жыл бұрын
Awo elkewalew
@seifumekuria6207
@seifumekuria6207 2 жыл бұрын
Price ?
@susu_6900
@susu_6900 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውውው
@hshszvvsg7121
@hshszvvsg7121 2 жыл бұрын
ፀባየ ሰናይ ዮናስ
@melatdebele8501
@melatdebele8501 2 жыл бұрын
👏👍
@solomonabate2939
@solomonabate2939 2 жыл бұрын
አቦ ሼፉ ተመቸኝ ዩኒ ስጋውን ሲቆርጥ አነስ አርገው ፣ይበቃሀል ያለበት ተመቸኝ ኪኪኪ .... ይሞታል እንዴ ዩኒም በነፃ አገኘው ብሎ ዘፍ ይላል እንዴ።
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 2 жыл бұрын
ለሁሉም ኢትዮጵያውያዊ ቢሆን 👌ብዙ ህዝባችን ሽሮም አያገኝ 😢😢😢 ያለው ይዝናናል በጣም ደስ ይላል ግን ላለው ብቻ መሆኑ 😢
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 жыл бұрын
ታድያ ሁላችንም ጠንክረን መስራት አለብን ብዙ ባለሀብቶች ብዙ ስቃይና መከራ አይተው ነው እዚህ ደረጃ የሚደርሱት ምንም የሌለን ደግሞ በጣም ለፍተን እዚህ ለመድረስ እንጣር ሁላችንም እኩል ነን ልዩነቱ አንዱ በጣም ይስራል ሌሎቻችን ትንሽ ሰርተን ይባርክልን እንላለን ተገቢ አይደለም በደንብ ጥረን ግረን ነው ይባርክልን ማለት ያለብን
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 2 жыл бұрын
@@biruksherif1838 አይ ወንድም/እህት/ ለማለት የፈለኩት ባለቤቱ ሳይሰራ ነው እዚ የደረሰዉ አላልኩም። ደሞም አላውቅም ግን ከ ዋጋው ከ ኑሮ ውድነት ጋ ደሀው የ በይ ተመልካች ነው እንጂ ገብቶ ለመዝናናት አቅም የለውም ለመሻሻል ሳይጥር ቀርቶ አይደለም ደሞም ብዙ ባለሀብት የ ሆነው ሰዉ አጭበርብሮ ከ ዋጋ በላይ እያስከፈለ ነው ይህ ውሸት ነዉ በሊላም በሊላ 😃?
@adanechsweet
@adanechsweet 2 жыл бұрын
ዮን አረ ዉዉዉዉ ስጋው በጣም የጓጓል እኔ እዚህ ሩዙ አጀቴን ቋጥሯል
@zobidazobida1212
@zobidazobida1212 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@salem4086
@salem4086 2 жыл бұрын
አሁን ልበር ነዉ ያገረን ምግብ አይቼ አባቴን አስታወሳቹኝ የሥጋ አያያዙ wow
@tigistmera323
@tigistmera323 2 жыл бұрын
Waw
@shmelisabrham9467
@shmelisabrham9467 2 жыл бұрын
ቢዝነስ ነው አታሽቃብጡ ለወገ ለሀገር ምን ይጠቅማል አስተማሪ ይሁን ፕሮግራሙ
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 жыл бұрын
ሽሜ በጣም ተሳስተሀል ቢዝነስ ቢሆንም ይህ ባለሀብት በስሩ ስንት ሰው ቀጥሮአል የተቀጠሩት በስራቸው ስንት ቤተሰብ የሚያስተዳድር አለ ነጥለህ ባለሀብቱን ስትነካ በስሩ ስር ብዙ ደሀ እንደምትነካ አስብ ሽሜ የግሌ አስተያየት ነው ካጠፋው ይቅርታ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 жыл бұрын
@@biruksherif1838 ትክክል
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 2 жыл бұрын
ይጣፍጣችሁ ልዪ ነው ኦረ ጭኮ😋😋
@rozitube1974
@rozitube1974 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ስትመቸኝ አብራክ ምትሰራው ብትቀየር ባይ ነኝ አታስወራም😏እሁድን በኢቤስ ካሉት ቆነጃጅቶች አንዳቸውን ውሰድ🙄😀
@toybaworku7339
@toybaworku7339 2 жыл бұрын
Betam new yemitimechew ke esu gar,esa ketekeyerechi anayim she is so beautiful.
@sisay7
@sisay7 2 жыл бұрын
አቅም ካለ ሸገር እንደ ስሟ አዱ ገነት እኮ ነች...መላ ቻፓ ካለ
@meseretabebe6782
@meseretabebe6782 2 жыл бұрын
Wawwww
@hamh3998
@hamh3998 2 жыл бұрын
የት አካባቢ ነው?
@hirutabebe8604
@hirutabebe8604 2 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ አይቼ አላውቅም እንደዚህ ምግብ ቤት ብርቱ በዚህ ውቀጥሉ አንደኛ ከአለም ብየዋለሁ
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 2 жыл бұрын
Ethiopia weset vidio mekrese atechelume
@ganet4158
@ganet4158 2 жыл бұрын
AboMarocheeeYimechachuWudochiyee♥♥🙏
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 2 жыл бұрын
ዮኒና ፀዲ መቼም ምግቤት የተባለ አልቀራችሁም ያዝላችኋል መብላት ነዉ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
አይ ዬኒ ምግብ አድናቂ ነው እኮ መዘመን ጥ ሩ ነው ግን ለምንድነው አሁን ላይ የሀገራችን ሪስቶራንቶች በውጭ ቋንቋ የሚስየሙት? ነው ወይስ ቋንቋችን ለሪስቶራንት ስም አወጣጥ አይመችም? አረ ይታስብበት? ሪስቶራንቱ ቆንጆ ነው
@nomore9786
@nomore9786 2 жыл бұрын
ማስታወቂያውን ከእውነታው ጋር ለማስታረቅ አልቻልኩም...የቤቱ ወበቅ በራሱ ለመመገብ ከባድ ነው. .....ምግብም ቢሆን የጠበኩትን ያክል አይደለም.
@fitbrfilwha7171
@fitbrfilwha7171 Жыл бұрын
የ ኢትዮዺያ ህዝብ በረሀብ እየነደደ እንደገና በቲቪ አቀረባችሁት ደግነቱ ብዙው ህዝብ አያየውም እናንተ እራሳችሁ እረሀብተኛ መሆናችህ ያሰታውቃል ለንደዚህ አየነት ዝግጅት በተጠራችሁበት ከተፍ ነው ለማኞች
@tessema2
@tessema2 2 жыл бұрын
"ደስታ" ፣ "ገመዳ" ወዘተ ብላችሁ ሃገር በቀል ስም ብትሰጡት ምን ነበር????
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 жыл бұрын
ችግር አለው እኛ ተጠቃሚዎች የውጭ ስም ያለው ሆቴል እንወዳለን አትፍረድባቸው
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
ዮኒና ፅጌ ሥትገናኙ በጣም ያምርባቸዋል
@getebizuneh9829
@getebizuneh9829 2 жыл бұрын
ይቅርታ ብዙ ህዝብ በስደትና እጅግ በረሃብ ባለበት ወቅት ይህን ማሳየት በእውነት ግዜው ነው?
@selamselamselamawit9368
@selamselamselamawit9368 2 жыл бұрын
ህዝቡ በርሀብ ሲሰቃይ እናንተን ጥጋብ አንገላታቹ
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 2 жыл бұрын
እናተ ምትበሉት እኔ ጨነቀኝ ያሚ 😋😋😋
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 2 жыл бұрын
ዋአው ምራቅ ያስውጣል 😋😋የበደ ሆቴል ነው👌 እኔም የመዳም ቅመሞች ሀገር ስገባ እንደዚ አይነት ሆቴል ለመክፈት እቅድ አለኝ ያሳካልሽ በሉኝ🙏❤ እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አሪጉኝ ፕሮፋይል ተጭናቹ🙏❤ 🇪🇹👍
@dillo8602
@dillo8602 2 жыл бұрын
ቡራ😂😂😂😂
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 2 жыл бұрын
በጣም..አሪፍ..ስመጣ..እበላለሁ..እስቴኩ..ዋዉ
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 Жыл бұрын
ከፀጊ ጋር ጠጅ መጠጣት ፒሲንካ ነው
@aminaa8788
@aminaa8788 2 жыл бұрын
🥰👌👌
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 2 жыл бұрын
ምርጥ እንመጣለን
@mikumiku8967
@mikumiku8967 2 жыл бұрын
አይ ቢኖር ፐ ውሀ ልጠጣና ልጋደም እንጂ ምንይደረጋል።
@selamawitkebede4276
@selamawitkebede4276 2 жыл бұрын
Sitamru
@atsedetefera5737
@atsedetefera5737 2 жыл бұрын
Tegernalachue nuro shero meblat yamayeshalebet weket hono enate eyzorachue hodachune temolalachu!!!
@liyumuya236
@liyumuya236 2 жыл бұрын
yoni yarada lej
@selamawitcheru1145
@selamawitcheru1145 2 жыл бұрын
😋👏
@yeduteshome2748
@yeduteshome2748 2 жыл бұрын
ስሙን ባማረኛ ፃፍበት አያስፍርም ያኮራል እንጂ ሽንጥ ሰቅለህ በእንግሊዝኛ ክክክክክ
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 2 жыл бұрын
Lemendnwe cvisoiwen rulke
@betreergetie4926
@betreergetie4926 2 жыл бұрын
It is too noisy to listen , you all yelling together at once. Pease be in orderly to talk to so that your audiences listen what you are said
@muluteffera6754
@muluteffera6754 2 жыл бұрын
Where is your glove’s yone and tsege You are in national TV.
@sharewbaba6236
@sharewbaba6236 2 жыл бұрын
There are in Ethiopia 🇪🇹 no one use gloves 🧤 their
@kamsarodobe7104
@kamsarodobe7104 2 жыл бұрын
hi🧕🏽💐💐 all African people 😎😎I wanna tell how many countries in Africa🌍🌍🌴🌴🌴 and every country land 🐣🐣they have , Africa only 8 or 9 countries in Africa 🌍🌻🌻🌱🪴🌞🌚 1: Maroc🇲🇦🇲🇦 have Land center Maroc and western Sahara and Mauritanie and Sénégal guinea Bissau, 2: Algérie🇩🇿🇩🇿 have land centre Algérie and Mali and sierra Leone and Liberia, 3: Tunisie🇹🇳🇹🇳 hâve Land Niger and Nigeria and côté l'avoir and Cameroon and Bénin and Burkina Faso and Ghana, 4: Libye have land center Libye🇱🇾🇱🇾 and Chad, 5: Egypt🇪🇬🇪🇬 have land centre Egypt and north Sudan and part of Eritrea, 6: Ethiopia 🇪🇹🇪🇹have land part of Eritrea and Djibouti and center Ethiopia and south Sudan and center Africa and two Congo and equatorial guinea and Angola and Namibie, 7: Somalia🇸🇴🇸🇴 have land centre de Somalia and Kenya and Rwanda and Uganda and Tanzania and Malawi and mosanbique and Zambia and Zimbabwe, 8: Madagascar and south Africa ,..............and every country in Africa you must back 🚓🚓✈️✈️🛳️🛳️all person's in your country where they come from like black people 😷😷😷come countries Asia like bangaladich and Kashmir and Afghanistan and Sri Lanka and Pakistan ok like that we can stay without problem in our countries in Africa................., byyyyyy all and thanks 🤔🤔🤔☕🫖...... .
@እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ
@እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ 2 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉ እሩዝ ዘጋኝ 😔😒😒😒😪
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 жыл бұрын
ለመዴም ንገሪያት እህቴ ስሙን ስትጠሪው እራሱ እኔንም ሊዘጋኝ ነበር ግን ምሳ እና እራቴን ሽሮ እየበላሁ ከእሩዙ አንቺ ነበርሽ ልትዘጊኝ ልል ስል ለካስ ሰው አይባልም
@Danny-ll9en
@Danny-ll9en 2 жыл бұрын
እንኳን ለዐብይ ፆም በሰላም እና በጤና አደረሰን። kzbin.info0qhngu1Jgrw?feature=share ዐብይ ጾም: ከሰኞ የካቲት ፳፩ ፪ሺ፲፬ እስከ ቅዳሜ ሚያዝያ ፲፭ ፪ሺ፲፬ Great Lent Fast: from Monday, February 28, 2022 to Saturday, April 23, 2022
@seenaagedda3740
@seenaagedda3740 2 жыл бұрын
ዓይኔ ጠገበ
@dagialax
@dagialax 2 жыл бұрын
ወይኔ ቁርጥ 😋አስጎመዣቹኝ
@derejedandita3468
@derejedandita3468 2 жыл бұрын
ዮኒ ሞቅ ብሎሀል ይመችህ።
@bettyandreas3133
@bettyandreas3133 2 жыл бұрын
BETAME NEW YASEGOMEGACHEHUNE ETHIOPIA SEMETA MEGEMERIA YEMEHEDEWE HAPPINESS NEW WAWE!!!
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,8 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН