KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እየሱስ ክርስቶስ ማን ነው ኦርቶዶክስ እይታ ሙስሊሞችና,የህዋምስክሮች ምን ብለው ፃፉ subscribe, like, share በማድረግ ያግዙን እናመሰግናለን 🙏
1:20:31
ኢምራን እና ዲያቆን አትናቲዎስ አሪፍ ቆይታ በፈጣሪ ማንነት ዙሪያ
2:31:10
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
Support each other🤝
00:31
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
በቁርአን እና በመፅሀፍ ቅዱስ ስለ እየሱስ ክርስቶስ(ኢሳ) ምን ይላል?
Рет қаралды 2,082
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 10 М.
ተዋህዶ ፍቅር_tewahdo fkr
Күн бұрын
Пікірлер: 68
@zinabmohamammd3146
2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ፀጋውን ያድልልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከት ፀጋውን ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@_Godolyas7696
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር መስተወሊ ልቦና ይስጣቾው በእውነት
@ልጂነቴዩቲብ
2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ እህት ወንድሞቸ ቸር አላችሁ እየጠበቅን ነው ኑልን
@ቃልየስደተኛዋ
2 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ልቦና ይስጣቸው እነያ የሀሰት መምህራኖቻቸው አጠፏቸው መጽሀፋቸውማ ስለክርስቶስ አምላክነት በግልጽ ይመሰክራልኮ እያዩ እዳላዩ እየሰሙ እዳልሰሙ ከመሆን እግዚአብሔር ይጠብቀን የነሱ አለማመን የክርስቶስን አምላክነት የሚያስቀረው የለም ያመነው ግን ድነንበታል። አሁንም ጊዜው ገና ነው ይመለሱ እግዚአብሔር ይርዳቸው
@zainabazainaba1936
2 жыл бұрын
እናተን እረበና ይመልሳቺሁ ሰምታቺሁ እዳልሰማቺሁ የምትሆኑት እኮ እናተ ናቺሁ ልቦና ይስጣቺሁ ምንም ብትሉ ምንም ወላሂ ሞስሊምን የመሰለ የለም ከሁሉም ፀድት አርጎ የፈጠርው ሞስሊምነው አላህ አደራውን ሞስሊም ሆኚ ይግደለኚ እልቅስ ሳይረፍድባቺሁ ወደአላህ ተመለሱ አለዛ ዝም እንበል ሁሉም በየሀይማኖት ይኑር
@እግዚአብሔርጋሻዬነው
2 жыл бұрын
ቃለህትያሰማልን
@እግዚአብሔርጋሻዬነው
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመልሳችሁ
@እግዚአብሔርጋሻዬነው
2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ፍቃድይመልሳችሁ።አድያድርገን🙏
@natnaeldegefu6510
2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይክበር ይመስገን
@اموانس
2 жыл бұрын
وَإِنَّ اللَّهَ رَبِّي وَرَبُّكُمْ فَاعْبُدُوهُ ۚ هَٰذَا صِرَاطٌ مُّسْتَقِيمٌ (ዒሳ አለ) «አላህም ጌታዬ ጌታችሁም ነውና ተገዙት፡፡ ይህ ቀጥተኛ መንገድ ነው፡፡» وَاذْكُرْ فِي الْكِتَابِ إِبْرَاهِيمَ ۚ إِنَّهُ كَانَ صِدِّيقًا نَّبِيًّا በመጽሐፉ ውስጥ ኢብራሂምንም አውሳ፡፡ እርሱ በጣም እውነተኛ ነቢይ ነበርና፡፡
@tamagnwoldeyes8878
2 жыл бұрын
kzbin.info/door/NR0pStqUuWVKs7elJMYmlQ
@mehammeddelilmo831
2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ክርስታኖች እንድታቁት አምላክ አንድም ሦሥት ነዉ የተባለዉ እየሱስ ከሞተ በሃላ በስብሰባ እንደሆነ ከስንት ጭቅጭቅ ውይይት በሃላ በጉበኤ እንደሆነ ታቃላችሁ እሄን ለማረጋገጥ በራሳችሁ ፓስተር የተፃፉ ፅሁፎችን ጎግል ሰርች አድርጉ
@Tube-uv8oc
2 жыл бұрын
መጀመሪያ መሞቱን አምነሀል?
@tamagnwoldeyes8878
2 жыл бұрын
kzbin.info/door/NR0pStqUuWVKs7elJMYmlQ
@jemilatub6426
2 жыл бұрын
ኢሣ የተከበረ የአላህ ባሪያነው ሙሥሊምም ነው የተከበረች የመሬም ልጅ ሠላም በሡዋላይ ይሁን እየሡሥ ፈጣሪ ከሆነ እግዛቤርሥ?? ማሪያምሥ አለኩሊሀል የናተ ፈጣሪ 3ነው የምታመልኩት አላህ ሂድያ ይሥጣቹ ወላሂ አልሀምዱሊላ የባሌ ወገኖች ሠለሙልኝ ዘመዶቹ አላህ አንድነው አይወልድም አይወለዲም አጋር የለውም አልሀምዱሊላ አወ አልሞተም ኢሣ አልተሠቀለምም
@tamagnwoldeyes8878
2 жыл бұрын
kzbin.info/door/NR0pStqUuWVKs7elJMYmlQ
@ሀይማኖትኣድትናት
2 жыл бұрын
ዞሮጦ🙃🙃🙃🕌🕌👈
@alem2334
2 жыл бұрын
አንቺ ወረኛ አላቅሽም እንዴ የባሌ ዘመዶች ትላለች እንዴ ቱልቱላ
@saidasaid467
Жыл бұрын
እየሱስ እበላለሁ እጠጣለሁ እያለ ነው አምላክ ከሆነ እዴት ይበላል ይጠጣል መልሱልኝ????
@esayasmelis943
2 жыл бұрын
ይሄ ጥያቄ መሆን የነበረበት ቁርአን ያከበረው መሀመድን ነው ወይስ ክርስቶስ ኢየሱስን ነው
@saw430
2 жыл бұрын
ሳይገባችሁ ቃል ያሰማን እያላችሁ አትጣፉ መጠሀፍ ቅዱስ አብቡ ቅድሚያ ሁለቱን ሀይማኖት መርምሩ እዉነቱ ታገኛላችሁ፡፡፡
@الاال-م8ظ
2 жыл бұрын
ምድነህአተደሞጅልነህ
@اموانس
2 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ መልሱልኝ ስንትአምላክነውያላችሁ? 2ጥያቄ አምላክ ይሞታል እዴ ?3 ጥያቄ አምላክ እደሰው ይበላልዴ ይተኛልዴ እየሱስ ይበላልይጠጣል ደግሞም ለኛብሎሞት ትሉአላችሁ መልስ እፈልግ አለሁ ?????????????????
@amy351
2 жыл бұрын
አንች/ተ ስንት አካል አለህ/ሽ?
@amy351
2 жыл бұрын
ዕይን ብቻውን ሰው አይሆንም እግር ብቻውን ሰው አይሆንም። እየሱስ ማንም ከመፈጠሩ በፊት ነበር
@amy351
2 жыл бұрын
Yegermal legna lesewoch belo manm yemayaregewn aderege demo almotem befit neber ahunm ale wedefitm yenoral heyaw NW manew moto yetenesa manew negus hono temeto zm yemil gn eyesus hulun yaregal esum yene yehone Hulu ye egziyabher NW ye egziabher yehone Hulu yene nw belual
@اموانس
2 жыл бұрын
@@amy351 ክክክክክክክክክክኮክክ
@jemilatub6426
2 жыл бұрын
ዶአ አርጊላቸው አምላካቸው ብዙነው ያረብ መልሣቸው ነው
@mamemame6568
2 жыл бұрын
እኛ ሙስሊሞች በእየሱስ አወላለድ ስንናገር ሙሁራኖች ተሰብስበው ቁርአንና ሀዲስን በመመርኮዝ ስለአወላለዱ ተነጋግረው እንደዚህ ነው የተወለደው በሚል ተስማሙበት ከዚህ የተለየ ከሆነ አላህ ያውቃል ብለው ነገሩን ደመደሙ።። ክርስቲያኖች ግን ፤ ማርያም እየሱስን ስታረግዝ፣ ስትወለድ፣ የት እንደወለደች ወዘተ ሳታዩ በአሉ አሉ ታምናላቹህ። በይበልጥ እየሱስን ሳያይ ፣ከእየሱስ ሳይማር፣ ሀዋርያቶችንና አማኞችን እያባረረ ሲገድል ከነበረው ጳውሎስ ሰምታቹህ እንጂ ምንም የታሪክ መረጃ የላቹህም።
@tamagnwoldeyes8878
2 жыл бұрын
kzbin.info/door/NR0pStqUuWVKs7elJMYmlQ
@mamemame6568
2 жыл бұрын
ሰው መርጠህ እኬሌ አለ ብለህ የዛን ሰው ንግግር አርእስት አድርገህ ስትናገር በአስተሳስብ ብጤህን ፈልገህ ማለት ነው። ልጠይቅህ በሰማይ ቃል ነበር። ስጋም ለብሶ በምድር ተገኘ አልክ። በማርያም መሀጸንስ ምን ነበር???? ማርያም በእርግዝና ወቅት የት ነበረች???? ልጅ ይዛ ስትመጣ እንጂ እርጉዝ ሆና፣ እንዴት እንደወለደች የት እንደወለደች ማን ያየና የመሰከረ አለ????
@tamagnwoldeyes8878
2 жыл бұрын
kzbin.info/door/NR0pStqUuWVKs7elJMYmlQ
@اموانس
2 жыл бұрын
መቸም አይገባችሁ እኔአምላክአይደለሁምእያለ እናተ ግድነው ጉድ አልመተም 1ሰማይላይ አርጓል ክክክ እወነትንብትቀበሉ ይሻላችሁ ነበር ክክክክ ኢሳ አለይሂሰላም ነብይ እጅአምላክአይደለም ክክክክክክክክክክክክክክ
@tamagnwoldeyes8878
2 жыл бұрын
kzbin.info/door/NR0pStqUuWVKs7elJMYmlQ
@الاال-م8ظ
2 жыл бұрын
የናተጌታ የውሸትነው ይባልል ይተኛል የኛየሙሥሊሞች ከድህያለውየጠናነው አደናተ በሠውአይመሠልምየኛአላህሁታአላአድነው አይወልድም አይወለድም ጥራትየገባውሀቅን ሥለምምንንነገርመቀባተረአታብዙ
@mehammeddelilmo831
2 жыл бұрын
እንደዉ እሄን ጥያቄ መልሱልኝ እየሱስ አምላክ ከሆነ እንደ ሰዉ ይበላ ይጠጣ ነበር ከበላ ከጠጣ ደግሞ ሚከተል ነገር አለ እኔ ምላቹ አምላክ ሲባል ጭንቅላታቹ ላይ ሚመጣባቹ ምን አይነት ነገር ነዉ ደክሞት ሚያርፍ ሚተኛ ሚበላ ሚጠጣ ሚፀዳዳ በተቃራኒው ደግሞ በእስልምና አምላክ አንድ የሆነ የማይወልድ የማይወለድ ማይተኛ ማይደክም ሰዉን የማይመስል ነገር የቱ ነዉ ንፁህ ህሊና ያለዉ ሚቀበለው በእስልምና እየሱስ ከተከበሩ ከተወዳጅ 5 መልእከተኞች አንዱ ነዉ የአላህ መልእክተኛ ነዉ በነገራችን ላይ የአረብ ክርስታኖች ጌታቸዉን አላህ ብሎ እንደሚጠሩ ታውቃላችሁ እየሱስንስ ኢሳ እንደሚሉ ታዉቃላችሁ
@Tube-uv8oc
2 жыл бұрын
መጀመሪያ በስጋ ስለመጣ የሰው ልጅ ተብሏልና ሰው የሆነውን ሁሉ ሆኗል ምክንያቱም ዳግማዊ አዳም ስለሆነ አተን ልጠይቅህ አላህ መንፈስ ከሆነ እና ክርስቶስ የማይሆነውን ካልሆነ አምላክነቱን በዚህ ነው እምታምነው? ምክንያቱም መላእክትንም መብላት መጠጣት መውለድም አይችሁና ክፉ መናፍስትም እዲሁ
@tamagnwoldeyes8878
2 жыл бұрын
kzbin.info/door/NR0pStqUuWVKs7elJMYmlQ
@mamemame6568
2 жыл бұрын
እናንተ ጌታችሁን አይታቹህና ዳሳቹህ ነው ያመናችሁበት። ስለዚህ ባልታየ ነገር አታምኑም ማለት ነው። እየሱስ ከተሰቀለ ቡሀላ በሶስተኛው ቀን መነሳቱን ማን አየ???
@tamagnwoldeyes8878
2 жыл бұрын
kzbin.info/door/NR0pStqUuWVKs7elJMYmlQ
@saw430
2 жыл бұрын
አወ እየሱስ የጠፋ አይን አብርቱዋል ስማ ቁርአንኮ አይዋሺም እ ቁርአን የጣፈዉ የሞ መሀመድ ነዉ ዉሸታም ቢሆን መሀመድ አይጥፍም ነበር መሀመድ መልክተኛነዉ እሱ ፡ እደእየሱስ ገባህ
@zainabazainaba1936
2 жыл бұрын
መጀመርያ አንጋገርህን አስተካክል አታሺማጥጥ ስርአት ይኖርህ ቁረአንት በፈፁም አተ ልሞግተው አትቺልም እየሱስ አምላክ አደለም እየሱስ ይበላል ይጠጣል የሚበላ የሚጠጣ አምላክ ሊሆን አይቺልም ደሞ ልገርህ እየሱስ እኮ ተቀይሮ ከራሳቹሁ አይሁዳ ነው የተሰቀለው እደዛ የተደበደበው እጂ እየሱስ አደለም አልተመታም አልተሰቀለም ጌታም አደለም እየሱስ ተብይ ነውጂ ጌታ አደለም ክብር የሰጠው ቁረአነው የናተማ ወግራቺሁታል
@tamagnwoldeyes8878
2 жыл бұрын
kzbin.info/door/NR0pStqUuWVKs7elJMYmlQ
@mehammeddelilmo831
2 жыл бұрын
የሰዉ ጭንቅላት ህሊና ሊቀበለዉ ማይችለዉ ሀይማኖት ይዛችሁ ደግሞ ለማነፃፀር ስትሞክሩ ነዉ ሚገርመዉ ደግሞ በስርአት መልስ ሳታሽሟጥጥ እንደው ትንሽ ምክንያት ካለክ
@tamagnwoldeyes8878
2 жыл бұрын
kzbin.info/door/NR0pStqUuWVKs7elJMYmlQ
@user-sl3tn4gs9t
2 жыл бұрын
አንተ ፈጣሪ 1 አላህ ብቻ ነው ደሞ መልእክተኛን ፈጣሪ ትላለህ እንዴ በ44 ጂን እያመለካችሁ በስእል በአሻንጉሊት እያመናችሁ በጣኦት አንድ ሰው ከተወለደበት ቀን ጀምሮ ሞተሕ እተቃረበች ነው ስለዚ ወደ እውነተኛው እምነት ተመለስ ይቆጭል እህታችንም እራሳ ከእሳት አድናለች ገና እኛ ሙስሊሞች እንበዛለን ሰው ሲፈጠር ሙስሊም ሆኖ ነው የሚፈጠረው ይሄንም እናንው ታውቃላችሁ ክብና ምስጋና ለአላህ ይገባው ለአለማቱ ጌታ ለሆነው አላህ አላህ ታላቅ ለኢላ ሃኢለሏህ ሙሐመደን ረሱለሏህ ከአላህ ውጭ የሚመለክ ጌታ የለም ሙሐመድም የአላህ መልእክተኛ ናቸው በሰማችሁት የምት ጠቀሙ ሰው አላህ ያድርጋችሁ።
@tamagnwoldeyes8878
2 жыл бұрын
kzbin.info/door/NR0pStqUuWVKs7elJMYmlQ
@AhlamUmer-m7w
6 ай бұрын
ቆይ በግድ አምላክ ነህ ነው እንዴ
1:20:31
እየሱስ ክርስቶስ ማን ነው ኦርቶዶክስ እይታ ሙስሊሞችና,የህዋምስክሮች ምን ብለው ፃፉ subscribe, like, share በማድረግ ያግዙን እናመሰግናለን 🙏
senkesar tube ስንክሳር
Рет қаралды 35 М.
2:31:10
ኢምራን እና ዲያቆን አትናቲዎስ አሪፍ ቆይታ በፈጣሪ ማንነት ዙሪያ
Al haq Ethio
Рет қаралды 3,8 М.
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
17:24
#በሂወቴ ትለቅ ቦታ ያለው ሰው ነው ያጣሁት ይቅርታ💔
HAYAT OUMER ሀያት ኡመር
Рет қаралды 2
1:00:44
ቁርአን እና መጽሐፍ ቅዱስ።በወሒድ ዑመር
በወንጌል አላፍርም
Рет қаралды 7 М.
35:02
ኢየሱስ ያማልዳል? | ክርክር | ክርስቲያን Vs ፕሮቴስታንት | ክፍል 1 | ቴቄል ቲዩብ
Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ
Рет қаралды 33 М.
25:08
አስተምህሮት:እፎይ | ነብይ መሐመድ "እኔም ተከታዮቼም መሀይም ናቸው" ሙስሊሞች ግራ ተጋቡ
Ankere Baruqua ኣንከረ ባሩኳ
Рет қаралды 3,3 М.
14:12
ኦርቶዶክስ ክርስትያን ያደረገኝ ______ነው
ተዋህዶ ፍቅር_tewahdo fkr
Рет қаралды 1,1 М.
1:30:01
ለሙስሊም ወንድሞቻችን የተሰጠ መልስ ውይይት
ተዋህዶ ፍቅር_tewahdo fkr
Рет қаралды 2,3 М.
3:05:00
የሉቃስ ወንጌል ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ - The Gospel of Luke Full Audio Bible
Tinishu
Рет қаралды 132 М.
3:51:48
سورة البقرة كاملة تلاوة تريح القلب وتشرح الصدر - رقية للبيت وعلاج للسحر - علاء عقل Sourate Al-Baqara
أنا مسلم - I'm a Muslim
Рет қаралды 15 МЛН
31:03
አስገራሚው የህይወት ታሪክ ክፍል 2 | የቁርአኑ ኢሳ እና የመጽሀፍ ቅዱሱ ኢየሱስ ይለያያሉ | Haleta Tv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 17 М.
1:42:03
ዑስማን ኢብኑ ዐፋን (ረ.ዐ) || ሙሉ ታሪክ || ELAF TUBE
Elaf Tube
Рет қаралды 232 М.
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН