ግብረ-ሰዶም እና አደጋዎቹ በኡስታዝ ካሚል ጣሀ || ሀሩን ሚዲያ ||

  Рет қаралды 16,634

Harun media

Harun media

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @haruntube2

Пікірлер: 196
@jemimossa5572
@jemimossa5572 Жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ኡስታዝና እኛ ከእምነቱ በራቅን ቁጥር ሁሉ በላው እየጨመር ነው የመጣ ያም ሁኖ ሙስሊሙም ሀይርን ማዳመጥን እረሳ ልባችን ያረብ በእዝነትህ ልባችንን ሀይርን የምንወድ አድርገን
@rabiahussain5027
@rabiahussain5027 Жыл бұрын
አሚንያረብ
@abdulhakimnurabesh
@abdulhakimnurabesh Жыл бұрын
اللهم امين
@Hasentube19
@Hasentube19 Жыл бұрын
አለህ ሆዪ የረሱል ሰሉ አለሂ ዎሰሊም ታከታዪና የአለህ በሪየ አርከግ ኢንደፈጠርከኝ ኢንደዘዉ ጊደለኝ
@Nejash-k6i
@Nejash-k6i Жыл бұрын
ኤኔ አሜሪካ ነው የምኖረው ልጀን እና ሚስቴን ገና አላመጣሁም። በቃ ይቅርብኝ ማምጣቱ እያልኩ በማስብበት ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥም ይሄንን ነገር በማየቴ ልቤ ተነካ። ለካ ሀገራችንም ተበክሎ ኖሯል። መሄጃ ማጣት ነው። የአላህ በላዕ ይወረድባቸው
@-nbyhtube5218
@-nbyhtube5218 Жыл бұрын
ድናቸውን እድማሩ የድንእውቀት እድኖራቸው በደብይማሩ አላህን የሚፈራ ድኑንየማቅ ሰው እድህ አይነቱን ቆሻሻተግባር አይቀርብም ትሞታለህ ይህን ካላደረክቢባልኳ አያደርገውም ሸሂድነቱንይመርጣልጂ መግስትም ልብካለው ይህንተግባርየሚተገበሩትን ሰወች ባደባባይ ቢሰቀሉ የተሻለነበር
@እሙሰላህዲንአብዱ
@እሙሰላህዲንአብዱ Жыл бұрын
ዋናው አላህንፈሪመሆንጂ የትምቢሆኑ ያአላህፍራቻ የድን እውቀት እድኖራቸው የምትችለውንሁሉ አድርግ የትም ቢሆኑ ኪታብቁርኣን እድማሩ አበራታቸው አላህን የሚፈራ የሰይጣንስራ አይሰራም አላህንከሚፈሩትባሮችያድርገንያረብ
@Nejash-k6i
@Nejash-k6i Жыл бұрын
@@-nbyhtube5218 የዚህ ከባድ ነው። ህፃናትን በትምህርት ቤት የተቃራኒ ፆታ ትምህርት እንድማሩ በመንግሥት ተወስኗል። ህፃናት ደግሞ አያውቁም መቆጣት መቅጣት ደግሞ አይቻልም። አላህ ይጠብቀን እንጅ ከባድ ነው
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Жыл бұрын
አሏህይጠብቀብቻ እነኚህኮ ሰውንበግድይደፍራሉፈልገውአደለምየሚደፈረትበግዳጅይደፍራቸውናከዛእዲላመዱትያረጓቸዋልአሏህይጠብቀንብቻሰውደካማነው አሏህካገራችንያጥፋቸው
@-nbyhtube5218
@-nbyhtube5218 Жыл бұрын
@@fatimaabdlqw4374 አላህ በቃችንነው ይህማ ከባድፈተናነው ቢሆንምአላህአይጥለንምእኛከአላህጋገሆን አላህ ከኛጋይሆናል አላህ በላያውርድባቸው እደሉጥህዝቦች
@jumuayasmina3811
@jumuayasmina3811 Жыл бұрын
አበ ሀሩን &ኡስታዝ& ጀሚአን ጀዛኩሙሏህ ኸይር በጣም አሳዝኖኛል ! ሁላችንም በዱዓ በእስቲግፋር ወደ አላህ ያረብ እንበል ባረከላሁ ፊኩም❤❤
@zahraman3278
@zahraman3278 Жыл бұрын
ሃሩን ሚዲየ ጀዘከለሁ ከይር ኡስተዙነ አለህ ይጠብቅህ የመጠውን በለአ አለህ የርቅልን የረብ አንተው ጠብቀን
@sedaseda9330
@sedaseda9330 Жыл бұрын
ሰለላሁ አሊይሂ ወሰለም
@umasam6820
@umasam6820 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen yarebelalemin Jazak Allahu khyer barakallaufikum 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ያላየነውእጂ ያልተሰራ የለም ሀገራችን ላይ
@مشاعلالمطيري-ظ8ف
@مشاعلالمطيري-ظ8ف Жыл бұрын
አህለን ወሰህለን ሀሩኖች እንድሁም ውድ ኡስተዝ አሏህ ይጣብቃችሁ ጀዘኩሙሏህ ኸይር ኡስተዝ or ሀሩኖች 👍👍 ከዚህ ከአፀያፊ ተግባር አሏህ ይጠብቃን። መጨራሻችን የሠምርልን ☝☝🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦
@uaeuae532
@uaeuae532 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝☝🌹
@ramzia3457
@ramzia3457 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን አጥፊዎችን አላህ ያጥፋልን ከምድር
@fatumaahmed9683
@fatumaahmed9683 Жыл бұрын
አላህ መጨርሻችንነ ያሠምርልን ያርብ በራህመት
@zahraman3278
@zahraman3278 Жыл бұрын
አሚንንንንንንንንን አሚንንንንንንን አሚንንንንንንንን የረብ
@cd4076
@cd4076 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ አሚን ጀዛከላህ ኡስታዝና
@NafesaNafesa-en8cy
@NafesaNafesa-en8cy Жыл бұрын
ያረብ መጨረሻችን አተ አሳምርልን ኢላሂ
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 Жыл бұрын
ربنا لآتجعلنا مع القوم الظلمين جزاكم الله خيرا أب هارون & أستاذ طها
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 Жыл бұрын
አላህዋ መጨረሻየን አሳምርልኝ አልሃምዱሊላህ ያረብ ኒኢመተል ኢሰላም
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ Жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኸይረን አላህ ይጠብቀን ከመጥፍ ሁሉ ያረብ አገራቺነንም አላህ ሰላም ያርግልን
@ፋፊነኝያባቴናፋቂ-ሐ4ጘ
@ፋፊነኝያባቴናፋቂ-ሐ4ጘ Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እንደት ናችሁ ያጀመአ ኡስታዝ ጀዛ ኩሙላህ ኸይር አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ 😭😭😭😭😭😭😭
@youtubechanal6809
@youtubechanal6809 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ይጠብቅልን ያረብ😢😢
@amnetyasin9410
@amnetyasin9410 Жыл бұрын
አሰላማአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ያጀማአ አህለን ወሳህለን ወመርሀባ ኡስታዝዬይ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ይጠብቀን ተደነዚህ አለ አስነዋሪ ተግባር አላህ ያጥፍልን እነዚህን ገብረ ሶዶማዊይ ያአላህ
@Misra457
@Misra457 Жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ያረብብብብ
@mekiamuhammad2168
@mekiamuhammad2168 Жыл бұрын
اللهم لا تزغ قلوبنا بعد اذ هديتنا واغفر لنا وارحمنا انت مولانا فانصرنا القوم الكافرين😢❤
@nqdiakader8238
@nqdiakader8238 Жыл бұрын
ሱብሀን አለህ 😢የረብ ማጨረሸችን አሰምርልን የረብ
@salasala5700
@salasala5700 Жыл бұрын
ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኡሰታዝ እንዲሁም ሀሩን
@امعبدالله-ي3ع
@امعبدالله-ي3ع Жыл бұрын
ላሀውላ ወለ ቅወተኢላቢላ አላህ ይጠብቀን በጣም አስፈሪ ነው ለጆሮም ይቀፋል
@salasala5700
@salasala5700 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@munaahmed5876
@munaahmed5876 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን በፈት ለሴት ነበር የሚፈራው አላህ ወክብር አሁን ለወንድሞቻችን እይፈራን ነዉ
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
እንዴት ያስፈራል ያ ኢላሂ 😭 ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን በጣም ከባድ ነው
@ramzia3457
@ramzia3457 Жыл бұрын
ላሀውለ ወላቅወተ ኢላቢላህ
@Rahmet.yutube.
@Rahmet.yutube. Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ
@qwqw2031
@qwqw2031 Жыл бұрын
ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሰለላሁአለይሂወሰለም
@sitiahmed4574
@sitiahmed4574 Жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله، الله يعافينا من شر الذنوب بارك الله فيكم يا دعاة الحق، زادكم الله علمآ
@mrsadi3119
@mrsadi3119 Жыл бұрын
ሰለላህ ዋሊወሰለም
@amaamm-rd3pz
@amaamm-rd3pz Жыл бұрын
አላህ ያንሳልን እንዳያሳየን የአላህ ያረቢ😢😢😢😢
@hdeyaendres1983
@hdeyaendres1983 Жыл бұрын
ያርብ አላህ ያንሳቸዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የአላህ ያረብ
@ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ
@ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ Жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንጀዛኩምአላህኽይር
@ሀሊማየሉጋማዋ
@ሀሊማየሉጋማዋ Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ❤❤❤
@zula983
@zula983 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@ወደጌታህምብቻከጅል-ለ3ሸ
@ወደጌታህምብቻከጅል-ለ3ሸ Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@habibaha3139
@habibaha3139 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሡለሏሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛ ኩሙሏሁ ኸይረን
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ
@Wtu2840
@Wtu2840 Жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ኽይር
@halameashani3651
@halameashani3651 Жыл бұрын
የራብ በዝህ ማጨራሸ ዘማን አንቴው ድራስልን😭🤲🤲
@youtubeፍይዛ
@youtubeፍይዛ Жыл бұрын
አስለም አሊይኩም ስላም አህለን ወስህለን ወመሀበን እንዴት ናችሁ ውዶቼ ያገሬ ልጆች ሠላም ብያለሁ ማ ሻ አሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረከአላህ ብርቱ ውዶቼ አላህ ሆይ ስላሙን የወርድልን ያረብ ያረብ ኧር ዛሬሳ ሠላምሽ ናፍቅኝ እማ ሀገሬ
@የሱመያየእናት
@የሱመያየእናት Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@KamilaMohameth-rn8eg
@KamilaMohameth-rn8eg Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ዘግናኝ ነው የሉጥ ህዝብ በላዕ በኛ ላይ ሊወርድ ነው ኢላሂ ለይተህ ምታ 😢😢
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc Жыл бұрын
አላህ በላውን ያሳሏን🤲🤲👍👍👍👍
@fethiabekeri4560
@fethiabekeri4560 Жыл бұрын
Amiiin, Allah yitebiken
@AsamaRukya-ii7fu
@AsamaRukya-ii7fu Жыл бұрын
አለህ ይጣብቃን
@RichoAdama
@RichoAdama Жыл бұрын
Allah yabejelene
@ሀሊማየሉጋማዋ
@ሀሊማየሉጋማዋ Жыл бұрын
አህለንወሳህለንኢሰታዝአላህይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
@LeenZaher-xf6pv
@LeenZaher-xf6pv 9 ай бұрын
.ዋለይኩም መሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@ሀቢባ-ቈ1ዀ
@ሀቢባ-ቈ1ዀ Жыл бұрын
ያረብ ❤❤❤
@Rahmet.yutube.
@Rahmet.yutube. Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ
@zenatalseed5123
@zenatalseed5123 Жыл бұрын
الله اكبر الله اكبر الله اكبر
@AaAa-cd5ts
@AaAa-cd5ts Жыл бұрын
አሚንያረብ አሚን ያረብ
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ አክበር የአላህ ያረብ
@እሙአብዱሮህማን-ኘ4አ
@እሙአብዱሮህማን-ኘ4አ Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ😢
@hamdaahamd7104
@hamdaahamd7104 Жыл бұрын
ያአለህ💚💛❤☝☝☝☝☝
@ramzia3457
@ramzia3457 Жыл бұрын
አሚንን
@fatimah9610
@fatimah9610 Жыл бұрын
Aminnn yarab
@ቢላልሙሀመድ-ቘ9ጘ
@ቢላልሙሀመድ-ቘ9ጘ Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን አጥፊዎችን አላህ ያጥፋልን ከምድር
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@saedaa4643
@saedaa4643 Жыл бұрын
Sallallaahu ayehi wossallm sallallaahu ayehi wossallm sallallaahu ayehi wossallm Amiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiin yaa rabbi jzk ❤❤
@hfch7727
@hfch7727 Жыл бұрын
አሚን አሚን ያረብ
@ኡማሬያንRነኝ
@ኡማሬያንRነኝ Жыл бұрын
አሚንንንን
@ኡምሠኢዲዜድዩቱብ
@ኡምሠኢዲዜድዩቱብ Жыл бұрын
انا لله وانا اليه راجعون انا لله وانا اليه راجعون
@mustofaaman3049
@mustofaaman3049 Жыл бұрын
masha Allah
@leylatube7000
@leylatube7000 Жыл бұрын
አላህ ያዋርዳቸው
@nana2009able
@nana2009able Жыл бұрын
Ameen Ameen🤲🤲🤲
@fatimah9610
@fatimah9610 Жыл бұрын
Walaykem selam werhmtlhe waberkthe jazklhe kayer ostaze allhe yatbeken yarab sallallhi allehi wassllam allhe katmhenen yasmirlen
@ወደጌታህምብቻከጅል-ለ3ሸ
@ወደጌታህምብቻከጅል-ለ3ሸ Жыл бұрын
📖
@AaAa-cd5ts
@AaAa-cd5ts Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅን ያረብ
@zenatalseed5123
@zenatalseed5123 Жыл бұрын
وجزكم الله خيرا
@Mizaml-td3bz
@Mizaml-td3bz Жыл бұрын
አምንንንን ሠ አ ወ አለህ ይጠብቀን
@abduethio3598
@abduethio3598 Жыл бұрын
የአለህ
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف Жыл бұрын
አህለን ኡስታዜ ❤❤❤❤❤❤
@lulahabib339
@lulahabib339 Жыл бұрын
Jzk Allah yetebkeh
@ወደጌታህምብቻከጅል-ለ3ሸ
@ወደጌታህምብቻከጅል-ለ3ሸ Жыл бұрын
🌹
@abdlfatakadir7674
@abdlfatakadir7674 Жыл бұрын
ኢህን መግስት አለሀ የትፈው የተሸለው የምጠልን ወጠቱን ለስሜቱ ኢዲኖር ይፈልገል አይሰከለትም ኢሸአለሀ ኡስተዙነ ጀዘከለሀከይር
@DanieaRahman
@DanieaRahman Жыл бұрын
allah yiznlan
@ወደጌታህምብቻከጅል-ለ3ሸ
@ወደጌታህምብቻከጅል-ለ3ሸ Жыл бұрын
📚
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ Жыл бұрын
ይህመግስት አላህ ያሳህ ህራችን የሆነዉ ስጠን ያርብ ቁሻሻ አዉጣልን
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ወንጀልን አንድ ሰው ሳይሆን የሚከላከለው ከእኛ ምን ይጠበቃል ብለን በዱአም በተግባርም መነሳት እጂ አንድ ሰው ላይ ጣት መቀሰር መፍትሄ ሊሆን አይችልም
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 Жыл бұрын
መንግሥቱ ምን ያዲርግ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ Жыл бұрын
@@rabiarawat9093 ያልደርሰበት አያቀዉም ቤት መስጀድ እያፈረሰ ኑፁሀን እየገደለ ዜጎች ከቤታቸዉ እያወጣ ምን አላርገም አላህ ያሳልን
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን
@newphone5132
@newphone5132 Жыл бұрын
አዙቢላሂምሸይጧንእረጅምያረብአበሻንጠብት
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@rabiyarabiya9383
@rabiyarabiya9383 Жыл бұрын
አላህ ከምድር ያጥፋቸው
@semirayonis6804
@semirayonis6804 Жыл бұрын
Mengeste. Setlue. Ygremiyale !!!!
@ኡሚሁሌምኑረልኝ
@ኡሚሁሌምኑረልኝ Жыл бұрын
ይህን ደጃል የሆነ መግስት ያንሳል እሱ ከመጣ ዉዲህ ወደቀት እጂ መነሳት የለም
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ወንጀልን አንድ ሰው ሳይሆን የሚከላከለው ከእኛ ምን ይጠበቃል ብለን በዱአም በተግባርም መነሳት እጂ አንድ ሰው ላይ ጣት መቀሰር መፍትሄ ሊሆን አይችልም
@samerasamera9378
@samerasamera9378 Жыл бұрын
✅✅✅✅😭😭😭😭😭👂👌
@rafikaadildeti
@rafikaadildeti Жыл бұрын
Harun Media 🎉❤🎉
@rafikaadildeti
@rafikaadildeti Жыл бұрын
current issue❤
@sofyaseid
@sofyaseid Жыл бұрын
አስታፍሩላህያአላህ
@fuadnassir7832
@fuadnassir7832 Жыл бұрын
ሁሉም በየቤቱ በየሰፈሩ ያሉትን ኢሄን ቆሻሻ ስራ ሚሰሩትን የሸይጧን ልብሶች አዋርዶ ማግለል ነው። ምን ችግር አለው ብለው እሚደግፉትን አጥብቆ መዋጋት ኣለብን።
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Жыл бұрын
ለምን በ መስግድ ውስጥ አውርታችው ክርስትያን እስላም ልክ እንደ ኢራን ስላማዊ ስልፍ ለምን አላስውጣችኡም 🤔አዑን በ ዩቱብ ብቻ በቂ አደለም እነንተ ኢትዮጵያ እስካላችው ድረስ የ ኦቴሎችንም ሪስቶራንቱንም እንዳለ ዉላችውም ታውቃላችው 😒ስለዚህ አግርዋን በ 1 እግር ማቆም እንጅ በቂ አደለም በ ዩቱብ ማውራት 😔ከ ሌሎች አረብ አግር እንዳደረጉ እናንተም የ ራሳችውን እንቅስቃሴ ማድረግ እና ማድረግ 🤔🤔
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
ለአሊሞቻችን ለኡስታዞቻችን በመሳጅድ ነው የማስተማር ሀላፊነት ያለባቸው
@ፋፊነኝያባቴናፋቂ-ሐ4ጘ
@ፋፊነኝያባቴናፋቂ-ሐ4ጘ Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም እስልምናን በደንብ ብንማር ብንከታተል ወላሂ ሁሉንም ነገር እናገኘዋለን❤❤❤❤❤❤
@ወደጌታህምብቻከጅል-ለ3ሸ
@ወደጌታህምብቻከጅል-ለ3ሸ Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,4 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 22 МЛН
“አፀያፊው ተግባር” በኡስታዝ ካሚል ጣሃ
36:33
Zawya Tv ዛውያ ቲቪ
Рет қаралды 3 М.
የነቢያችን ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ታሪክ
1:38:53
ሞዴላችን ማነው | ኡስታዝ ካሚል ጣሃ
1:06:44
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17