በፈረሰዉ በኩል የሚቆመዉ ማን ነዉ ? እጅግ ድንቅ ስብከት በመምህር ደረጄ ግርማ ትንቢተ ሕዝቅኤል 22÷30 ቤተክርስትያን ሆስታል ስትሆን እኛ ደግሞ....?

  Рет қаралды 1,425

መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan

2 ай бұрын

በፈረሰዉ በኩል የሚቆመዉ ማን ነዉ ? እጅግ ድንቅ ስብከት በመምህር ደረጄ ግርማ 2016 ዓ.ም
ትንቢተ ሕዝቅኤል 22÷30
ቤተክርስትያን ሆስታል ስትሆን…… ! እኛ ደግሞ …….?
kzbin.info/www/bejne/m4rVgJ2JoZyBibc
#መካነ_ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Share: kzbin.info/door/FOKcOJx0Oi4hWVrxcqlIBA
«መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (KZbin CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።
በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Пікірлер: 8
@Hebernesh
@Hebernesh 2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@mesu1278
@mesu1278 2 ай бұрын
ድንቅ መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን
@-z-mariam
@-z-mariam 2 ай бұрын
በፈረሰው በኩል ለመቆም እድሉን ይስጠን
@etsegenetasfaw7974
@etsegenetasfaw7974 2 ай бұрын
እዉነት እግዚአብሔር በፈረሰዉ በኩል እንድን ቆም ይርዳን በተለይ ኦርቶዶክሳዊ ወጣቶች ...........!!!!!!!!!!!!!!
@yomselam
@yomselam 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በሰማነው እንድንኖር ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን 🙏
@birhanuteshome333
@birhanuteshome333 2 ай бұрын
❤❤❤ለ ኢትዬጲያውያን ኦርቶዶክሳዊያን በሙላ እጅግ የሚደንቅ የሚገርም የማንቂያ ትምህርት/መልእክት ነው❤❤❤
@demekeassefa2506
@demekeassefa2506 2 ай бұрын
i was there
@AlemtsehayBelay-sc4gc
@AlemtsehayBelay-sc4gc Ай бұрын
Telegram channel lakulegne
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Funny superhero siblings
Рет қаралды 10 МЛН
Epic Reflex Game vs MrBeast Crew 🙈😱
00:32
Celine Dept
Рет қаралды 10 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 10 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 31 МЛН
death time ⏰👿 What would you do?
0:40
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 8 МЛН
Худший командир на свете!😂
0:24
FilmBytes
Рет қаралды 7 МЛН
МИЛА ЙОВОВИЧ ПРО РУССКИХ И ВОДКУ
0:18
ПодПрожекторомПерисХилтон
Рет қаралды 4 МЛН