አብርሽ እና ሩታ ሠርጋቹ መቼ ነው? ሩታ ስጦታዬ ነህ አለችው❤️💕

  Рет қаралды 292,145

AB Grace አብርሽ ግሬስ

AB Grace አብርሽ ግሬስ

Күн бұрын

Пікірлер: 4 100
@RutaTube472
@RutaTube472 10 ай бұрын
ዋውውውው ፍቅር አገላለፆ ❤ የብርሺ እና የሩታ አድናቂወች❤ እስኪ 👍👍👍
@እሙሙሀመድአብዱሮህማን
@እሙሙሀመድአብዱሮህማን 10 ай бұрын
አሚንን ያርብ
@Mimi-fz1bg
@Mimi-fz1bg 10 ай бұрын
አሜን ፫ አቤት ስሮጥ ተደፍቼነበር አብርሽ የስራችሁን ይስጣችሁ😂😂😂😂
@mhert2232
@mhert2232 10 ай бұрын
ስታስቀኑ ዋዉዉዉዉዉ
@aw56609
@aw56609 10 ай бұрын
ዋውውውው
@SaadA-ck5by
@SaadA-ck5by 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@fekerlehulum7413
@fekerlehulum7413 10 ай бұрын
ከጋሸዬጋ ና ከመ ዘር ሩታን መታስተዋውቃት አብርሸዬ አናተኮ ለብዙዎች ምሳሌናቹ ጋሸዬንም ናፍቀናል ፍቅር ናቹ ማትጠገቡ ቃላት የለኝም ዋው❤❤❤❤❤❤
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
@zedbabo9298
@zedbabo9298 10 ай бұрын
​@@selamawt12ነይ እንደማመር
@Zahra-ov9zd
@Zahra-ov9zd 10 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤
@menbi16tubee
@menbi16tubee 10 ай бұрын
የፍቅር ተምሳሌቶች የአብርሽን እና ሩታ ደስታ የሚስደስተው 👍👍❤እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርልላችሁ የኔ ምርጦች ❤❤❤ ሩታ ግን ማህተብ ብታስሪምን አለበት 😢😢 😢😢😢
@hayaatgobbee9549
@hayaatgobbee9549 10 ай бұрын
እኔ❤❤
@SaraLaligo
@SaraLaligo 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@abonshe9173
@abonshe9173 10 ай бұрын
Ene🤎🤎🤎🤎🤎💙💙💙💙💙💙♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
@GdgGdfg-b2m
@GdgGdfg-b2m 10 ай бұрын
እኔ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 10 ай бұрын
እዳው እነዚህ ሁለት ልጆች ግን ብስል ናቸው ማለት ሀዩሚና ኤፊ ፍቅር እድገላለፁ ያርጉት ለገባችሁ ሚዳያ ላይ ለሚዘባርቁት ድራማ ነው ምናምን ለሚሉ መልስ ነው የሰጦቸው ከምር ብስል ናችሁ ይመቻችሁ ያራዳ ልጆች
@MRavoz-bm2dk
@MRavoz-bm2dk 10 ай бұрын
የነ አብርሽ አድናቂዎች ለይኩኝ ደብሮኛል 😢❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ በቅንነት
@fikrrrrrr
@fikrrrrrr 10 ай бұрын
ከተደረገሽ ይለቅሽል ማለት ነው 😂😂
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 10 ай бұрын
የኔ ውድ አይደብርሽ ፏፏፏ በይ😢😢❤❤❤
@BuzeAsefa
@BuzeAsefa 10 ай бұрын
😂😂😂🙄​@@fikrrrrrr
@RutaTube31
@RutaTube31 10 ай бұрын
ሁሌም በደስታ ያኑራችሁ🌹🌹🌹💋💋
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
@ያአላህበሪያናኝ
@ያአላህበሪያናኝ 10 ай бұрын
ቱቱ በሰው ስም ዩቱብ
@shwayacake4834
@shwayacake4834 10 ай бұрын
Le dollar teblo be sewe semester youtube mekfet metfo tegbar nwe
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤
@shwayacake4834
@shwayacake4834 10 ай бұрын
Ye mube semester atetkeme/atetkem ::
@ኢትዮጲያዬ
@ኢትዮጲያዬ 10 ай бұрын
እናንተ ጋር ያለው ፍቅርና ደስታ ሁሉም ቤት ይግባ እናንተ የፍቅር ተምሳሌቶች♥
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ልዩ
@hayaatgobbee9549
@hayaatgobbee9549 10 ай бұрын
የምንወዳቸዉነገረሰ❤❤❤
@ሜላትየድግልማራምልጅ
@ሜላትየድግልማራምልጅ 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@farahfarah4105
@farahfarah4105 10 ай бұрын
ኣሜን❤❤
@nasanate8410
@nasanate8410 10 ай бұрын
አሜንአሜንወዴ❤❤
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 10 ай бұрын
ከምር አብርሽ የሩታን ፍቅር ከተቀበለ ወዲህ ተስማምቶታል አምሮበታል😁 በፍቅር ያኑራችሁ😍👏
@አማራነኝየአባሠሏንግስት
@አማራነኝየአባሠሏንግስት 10 ай бұрын
ድንግል ተፈርሳ😂😂😂😂
@sikosilo7977
@sikosilo7977 10 ай бұрын
በቅድሚና ኤፋና ሀይሚን ሳላደንቅ አላልፍም ለወንድማቸው ያላቸው ክብር ደስ ሲል ኤፋ እንደት ደስ እንደሚለኝ ትግስቱ እርግት ያለ ወንዳወንድ መሳይ በጣም ደስ የሚል ፀባይ በዚሁ ቀጥልበት ኤፋ ሩታዪና አብርሺ ፍቅራችሁ ይብዛ
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 10 ай бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያልተሰበ ደስታን ያድላችሁ ያድለን🎉🎉ከስደት ኑሮ አሳርፎ በሀገራችን ጥሩ ትዳርን የትዳር አጋሪም ያድለን😢🎉
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ በቅንነት
@bayosh7590
@bayosh7590 10 ай бұрын
አሜን
@seadaadem6086
@seadaadem6086 10 ай бұрын
አሚን ያረብ❤❤❤
@Sead647
@Sead647 10 ай бұрын
አሚንንንን
@AleenaAs-c5k
@AleenaAs-c5k 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@FhnvxCnbxc
@FhnvxCnbxc 10 ай бұрын
አብርሽን እናሩታ አይለያችሁ 🙏❤️❤️ሀይሚና ኤፍሬም አትጥፉ ትናፈቃለችሁ በቀን በቀን ልቀቁልን 🙏🙏🙏
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ልዩ
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
@rrr5704
@rrr5704 10 ай бұрын
ሠላምግቢውዴ የናፈቅሻቸው በተሠቤችሸጋረ ያገናኝሸ ❤❤
@EqraMedia
@EqraMedia 10 ай бұрын
አቤት እናንተ ሁለት ልጆች ሀይሚና ኢፍሪም ጎበዝ ናችሁ የምር አብርሽ እድለኛ ነህ ከባለቤት እሩታን ከህትና ወንድም ሀሚና ኢፍሬም ሰቶሀል አብዝቶ ፍቅርን ይጨምርላችሁ
@ሀውለትሀበሻዊት
@ሀውለትሀበሻዊት 10 ай бұрын
*ጨረሻቸውን ፍጣሪ ያሳምርላችሁ ከአይን ይጠብቃችሁ በማለት መልካም ምኞታችሁን በላክ ግለፁ*
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 10 ай бұрын
አሜን ፫ በእውነት❤❤
@ሀውለትሀበሻዊት
@ሀውለትሀበሻዊት 10 ай бұрын
❤🎉​@@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 10 ай бұрын
ከ6 አመት ቡሀላ ሀገር ልገባ 3 ቀን ቀረኝ እስኪ በሰላም ግቢ በሉኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@abyeshakboot
@abyeshakboot 10 ай бұрын
በስላም ገባ 🥰🥰🥰
@tarikbanitalem8013
@tarikbanitalem8013 10 ай бұрын
Be selam gibliny yane wud sis ❤❤❤❤❤
@tiyaatube5617
@tiyaatube5617 10 ай бұрын
በሰላም ግቢ
@gjyvng738
@gjyvng738 10 ай бұрын
በሰላምግቢ
@azmerameharigebru6600
@azmerameharigebru6600 10 ай бұрын
Beselam gbi
@Bri_Tgraweyti-
@Bri_Tgraweyti- 10 ай бұрын
*_የፍቅራቸው አገላለፅ ዋውው ነው በቃ አለባበሳችሁ በጣም ነው ሚያምረው ምርጥ እህት እና ወንድም ደሞ ትለያላቹ ተወዳጆች 🫶🥀💝_*
@almazjanka8624
@almazjanka8624 10 ай бұрын
አቤት የአንጋገር ለዛ የፍቅር አግላለፅ አብርሽም ሩታም ታውቁበታላችሁ እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው በሰላም በጤና ይጠብቃችሁ 🙏❤
@Jkeesum
@Jkeesum 10 ай бұрын
በጣም የአዕምሮ ብስለት አላቸዉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ❤❤❤
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 10 ай бұрын
ፍቅር እኮ እዉነት ነዉ እኔ ፍቅር እዉነት መሆኑን ያየዉት በአብርሽ እና በሩታ ፍቅር ነዉ የዉነት ትለያላቹ በጣም እወዳቹዋለዉ ከናንተ ብዙ ነገር ተምሪያለዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ToibaAli-z2p
@ToibaAli-z2p 10 ай бұрын
ከምር አፍቃሪ ናት ረታ እሱ ደግሞ አይናፋር ነዉ ፍቅሩን ለመግለፅ ያፍራል የምስመዉም እሷ ነች ሩታዬ ምርጥ ግልፅ አፍቃሪ ነኝ በርቺ እዉን አድርጉት
@judjjd644
@judjjd644 10 ай бұрын
ውይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ ድንግል ማርያም ከቁም ነገር ታድርሳችሁ ተመስገን ክብር ምስጋና ይግባህ የድንግል ማርያም ልጅ አምላኬ ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተመስገን❤❤❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ መልካም
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 10 ай бұрын
አሜን
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 Ай бұрын
ሩታ በጣም ታደለሽ አልከዝ ቤተሰብ ምርጫሽ ጎበዝ ሴት ከነ አብርሽ ቤተሰብ መደብለቅሽ በጣም በጣም ነው የምወዳቸው እናት እና አባቷንማ የአብርሽ እናትና አባት ዋው
@damoursarah6
@damoursarah6 10 ай бұрын
አብርሽ ሩታ ወይኔ በጣም ደስ ስትሉ ቡታጅራ ፍቅር እየዘነበ ነው ለኛም ያካፋልን ይመቻችሁ ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
@sofiyakonju221
@sofiyakonju221 10 ай бұрын
😂😂😂😂ድሮ ድሮ ወሎ ነበር እምንባለው ዛሪ ዴግሞ ቡታጂራ ዘነበ 😂😂
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
@@sofiyakonju221 እኮ ዉዴ ደምሪኝ ኦኦኦ ወሎወችማ እየተሸነፋችሁ ነዉ በቃ ደምሪኝ
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 10 ай бұрын
አወ ወጉን ለጉራጌይድርስን እጂ😂😂😂😅
@BetelhemMengestu-td2os
@BetelhemMengestu-td2os 10 ай бұрын
Romans 3 አማ - ሮሜ 23: ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ 24: በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
@almetuadiss210
@almetuadiss210 10 ай бұрын
yes yes❤❤❤❤
@SaraSara-nm9mk
@SaraSara-nm9mk 10 ай бұрын
Amen❤❤
@saraj4873
@saraj4873 10 ай бұрын
yes❤❤
@اممحمد-م5ل1ص
@اممحمد-م5ل1ص 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@LidiyaYirgalem-b9i
@LidiyaYirgalem-b9i 10 ай бұрын
Yes
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ 10 ай бұрын
❤❤❤🎉የኔ ውዶች እውነትም ስጦታሽ ነው አብርሽ ሩትዬ አቤት ማማራችሁ ሰላማችሁ ይብዛልን ❤🎉እረ ኤፍሬምና ሀይሚን ማነው እደኔ የናፈቃቸው❤🎉
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት
@WesenaDemisaGemeda
@WesenaDemisaGemeda 7 ай бұрын
ሩታይ በጣም ነው የምወድሽ አብርሺንም በጣም ነው የምወድክ ፈጣር ፍቅራችሁን ያዝልክላችሁ 👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰
@ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ
@ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ 10 ай бұрын
አብርሽ ግን ሩታዬን ከገኝ ጅምሮ በጣም አምሮበታል ማርያምን ሰውነቱ እራሱ ውፍረት ምልክት አሳየ😁🙏ይመቻችሁ የኔ ምርጦቼ ሩታዬ አበባዬ ድምቀቴ ስስቴ
@ትግስት-ኸ4ዠ
@ትግስት-ኸ4ዠ 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ትግስት-ኸ4ዠ
@ትግስት-ኸ4ዠ 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ 11:31
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 10 ай бұрын
የዉስጥሠላም ሲኖርእኮ ዉበትምይመጣል😢❤
@ከድር-21
@ከድር-21 10 ай бұрын
​@@Rተስፈኛዋትክክክል
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 10 ай бұрын
ማርያም እኔም እያልኩ ነበር ውበቱም ውፍረቱም ጨምሮ❤😂
@Jkeesum
@Jkeesum 10 ай бұрын
ሩታዬ አገላለፅሽ እኮ የኔ ወርቅ እህት ትክክል ነሽ አብርሽ ጀግና ወንድ ላፈቀረዉ ሟች ነዉ❤❤❤❤❤አንችም ጀግና ነሽ ፍቅርን በተግባር አሳይተሻል❤❤❤
@Ckdtf-ts7kc
@Ckdtf-ts7kc 10 ай бұрын
እናንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ❤ፈጣሪ ፋቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏
@AddisFamily23
@AddisFamily23 10 ай бұрын
🙏🙏 በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤️❤️
@Agsgf-n5o
@Agsgf-n5o 10 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች እደዚህ አይነት ፍቅር ይስጠን❤❤❤አብርሽና እሩታ አይለያችሁ❤❤❤❤❤
@ጓልኣክስማዊት
@ጓልኣክስማዊት 10 ай бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እዴት እደምወዳችሁ እንኳን በሰላም መጣቹ የጋሽየ ልጆች የኔ ሱሶች❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
የኔ መልካም እህት ደምሪኝ
@gdhfteucdgb8388
@gdhfteucdgb8388 10 ай бұрын
ደስስስስ ስትሉ አይለያቹ ፍቅራቹ ሞልቶ ይፍሰስ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ።
@እናትአለሜእወድሻለሁ
@እናትአለሜእወድሻለሁ 10 ай бұрын
ሁሉ የሚያምርባት ነገር ሩታ ❤❤❤ ሀይሚና ኤፍሬም ተናፍቃቹሃል እንኳን ደና መጣቹሁ
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 10 ай бұрын
በጣም ሁሉን ያደላት ደርባባ ቆጆ❤❤❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ መልካም
@rutaruta4970
@rutaruta4970 10 ай бұрын
ሩታ መሀተብ አድርጊ
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 10 ай бұрын
❤❤አብርሽ ሩታ ያአንተ ዘውድ ናት ከሷ ጋር ብዙ መልካም ነገሮች ሂወታችሁን የሚቀይር መልካሙን ሁሉ ሁሉ እንዲያደርግላችሁ የድንግል ማሪያም ልጅ ክርስቶስ ይርዳህ ይርዳችሁ❤❤❤
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 10 ай бұрын
ልጅቶም ትምህርቶን ትማር እሱም ስራውን ስርቶ የራሳቸው የሚሆን ነገር ይኑራቸው በአንድ ግዜ ተፋቀሩ ተብሎ መቼ ነው ስርጋችሁ የምትሉ ስወች ግዜ የሚባል ነገር አለ ፍቅራቸውን ያጣጥሙ የነ "ቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ስንበሌጥ " ይባላል እና ግዜ ስጦቸው መጠናናት እንኮን ግዜ አለው ወሳኔውም ከነሱ ይምጣ ለማለት ነው❤
@TageseMadeboTageseMadebo-kx1sz
@TageseMadeboTageseMadebo-kx1sz 10 ай бұрын
Batikkl❤❤
@ekrutube
@ekrutube 10 ай бұрын
የፍቅር ተምሳሌቶች የሩታና የአብረሽ አድናቂወች እስኪ ልያችሁ በላይክ👍👍
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዷ በቅንነት
@ሀዋከቡታጅራኩፈየኩን
@ሀዋከቡታጅራኩፈየኩን 10 ай бұрын
የምንተምሳሌት አልሽ ልበል ገናእኮ 6ወራቸውነው መጨረሻቸውን ያሳምርላቸር ያሳምርልን
@BetelhemMengestu-td2os
@BetelhemMengestu-td2os 10 ай бұрын
Ephesians 2 አማ - ኤፌሶን 18: በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና።
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 Ай бұрын
የአብርሽን እናትና አባት ውዳቸው ዋባትና እናት ግንብ በዚሁ አቅርባቸው በጣም ነው ሚወደዱ ቤተሰብ ነው ያለ ጌታ ይባረክ
@Umuhanifa5
@Umuhanifa5 10 ай бұрын
የእነ አብርሽ ቤተሰብ ሙቤን 100k እናስገባዉ 🌹🌹🌹🌹
@Ruta688
@Ruta688 10 ай бұрын
❤❤❤
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 10 ай бұрын
አዉ ማርያም በጣም ምርጥ ልጅ ነዉ እናስገባዉ
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 10 ай бұрын
በእውነት በጣም ትለያላችሁ አብርሽ & ሩቲ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ ኤፋዬ & ሀይሚዬ የወንድም እና የእህትነት ጥግ ደስ ስትሉ ❤❤❤ የትዳሩን ነገር አታዘግዬት ትዳርን የሚከለክል ምንችም ነገር የለም ሁሉንም ነገር በትዳር ውስጥ ማሳካት ይቻላል ግዜ በሄደ ቁጥር በመሀከል ክፍተቶች ይፈጠራሉ ሌላምሌላም ነገሮች ይፈጠራሉ እንደዚክ ያማረ ፍቅራችሁን የበለጥ በትዳር አሱቡት እንወዳችሁአለን🎉🎉🎉🎉
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 10 ай бұрын
ሩታ ንቅት ያለች ልጅ ናት❤❤❤አብርሽ ጀንትል ማን ግን አትቆዩ ተጋቡ ፍቅር በውጪ ካለቀ ትዳር በረዶ ነው 😂😂😂አፍጥኑት
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 10 ай бұрын
አወ ብዙ ባይቆዩ መልካም ነው አብሮ ሆኖ ብዙ ማሳካት ይቻላል።ምሳሌ ፊኒና ሳምር፣ማሂናኪዲ አዲስናቃል፣ናሂና ውብየወዘተ አብረው መኖር ሲጀምሮ ከዜሮ ነበረ አሁን ላይ ስኬታማ ሁነዋል እና አብርሽየ አስብበት
@መቅዲየራያዋ-2
@መቅዲየራያዋ-2 10 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤❤❤አወ ብዙአትቆዩተጋቡ
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 10 ай бұрын
😂😂😂😂ያልቃልእንዴ
@የሀይሚምርኮኛ
@የሀይሚምርኮኛ 10 ай бұрын
አወ ተጋቡ ድምፃችንይሠማ
@ንሴብሖለእግዚአብሔር
@ንሴብሖለእግዚአብሔር 10 ай бұрын
​@@Rተስፈኛዋ😂😂😂😂
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 Ай бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ቀሚሱ አብርሽዬ ሩታዬ ባንድ ላይ እንደዚህ በፍቅር በኖም በመኖራችሁ ጌታን አመሰገንኩ
@RjruSudf
@RjruSudf 10 ай бұрын
የመዳምቅመሞች እደዚህአይነትፍቅር ይስጠን 🙏🙏🙏👏እሩታናአብርሽ እግዚያብሄርይጠብቃችሁ❤❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ በቅንነት
@mekkyajo588
@mekkyajo588 10 ай бұрын
አሚን❤❤❤
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዉዴ
@mulu6386
@mulu6386 10 ай бұрын
አሜን አሜን❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 10 ай бұрын
Amen❤❤
@yenutube8940
@yenutube8940 10 ай бұрын
ዉይ ሩታን እግዚአብሔር ሰጥቶካል አብርሽ አንተም መልካም ሰው ስለሆንክ ምርጥ ፍቅር የሆነች ልጅ ሰጥቶካል መካም ቤተሰብ ናችሁ ሁላችሁም እወዳችሗለሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ZamuHussein-nk9cx
@ZamuHussein-nk9cx 10 ай бұрын
ዋዉ የዛሬውይለያል ኸረ ቁጅናቱማች የምር አይለያችሁ አብርሽም እሩታም ሀሪፍጥዶች የኡነት እሩታዬ የኔሞደል ምንምብትለብስ ያምርባታል❤❤❤❤❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ መልካም
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 Ай бұрын
ቀለበቱን መልሰርላት ጌታ ይባርክህ ጥላታችሁ ዘንዶ ስለወደቀ ጌታን አመሰግነዋለሁ ፀሎቴን ስለሰማ አመሰግነዋለሁ ጌታ ይባረክ እወዳችኋለሁ
@M-eb4rn
@M-eb4rn 10 ай бұрын
እነዚህ ጥንዶች ማነው እንደኔ እንቅልፍ የከላከሉት ?👍❤❤😘
@dgxv2579
@dgxv2579 10 ай бұрын
Enye
@tigstzmani7499
@tigstzmani7499 10 ай бұрын
Enes
@Asa-dv3gv
@Asa-dv3gv 10 ай бұрын
እናተን ጋር ያለዉ ፍቅርና ደሰታ ሁሉም ቤት ይግባ እናንተ የፍቅር ተምሳሌቶች እወድችዉሉሁ❤❤❤❤❤❤❤
@arikshabebe6722
@arikshabebe6722 10 ай бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ደስ ትላላችሁ አብርሽና ሩታ ፍቅር አገላለጻቸው የተመቻችሁ እንደኔ ማነው❤❤❤❤❤
@MesteBalcha
@MesteBalcha 26 күн бұрын
ዋውውውው እውነት የፍቅር ሰዎች ናችሁ የምትሉት እስክ በላይክ አሳዩይን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sisay27badechi17
@sisay27badechi17 10 ай бұрын
ዋው ዋው ዋው እሩታ ልዮ ሴት ነሽ ትለያለሽ ለአብርሽ ትክክለኛ የፍቅር አጋሩ ነሽ አብርሽም ታላቅ ሰው ነህ የህይወት ዘመናቹ እግዚአብሔር ይባርክ
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 10 ай бұрын
አብርሽ ካለው አንችን አግቼ ሂወቴ ሰመረልኝ ኑሬዬ ተስተካከለ ሰላም አገኘሁኝ አይምሮዬ በብዙዙ ነገር ተበርዞ ነበር ሳላቀው አዲስ መገድ አሳየሽኝ.......... እውነት ሲዮችሁ እራሱ ሰላም አለው አይለያችሁ😍😍😍😘
@Hawaahmed-pi4wq
@Hawaahmed-pi4wq 10 ай бұрын
በጣም አይለያያችሁ❤❤❤
@ከድር-21
@ከድር-21 10 ай бұрын
በጣም❤
@rabiayimam1088
@rabiayimam1088 10 ай бұрын
በጣም😢😊😊
@iiff3757
@iiff3757 10 ай бұрын
ሀይሚ እና ኤፋ ጠፍታችኋል እንኳን ደህና መጣችሁ ሩታየ አብርሽ ማሻ አላህ ❤❤❤❤
@SameraSamera-i3x
@SameraSamera-i3x 10 ай бұрын
በጣም ደስ ልላላችሁ ሩታየ አቤት ፍቅር አገላለጥ ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤ ሀይሚ እና ኤፍሬም አይዟችሁ አይጥላችሁም አብርሽ እሽ🙏🙏🙏🙏🙏
@rahmerahmerahme1342
@rahmerahmerahme1342 10 ай бұрын
የፍቅር ተምሳሌቶች እናተ ብቻ ናችሁ እግዚአብሔር ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ ተወዳጆችየ❤
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@የማርያምልጁነኝባለማህተብ
@የማርያምልጁነኝባለማህተብ 10 ай бұрын
የሰዉ መዉደድን ያብዛላችሁ በየአረብ ሀገሩ ላለንዉም እዉነተኛ ፍቅር ይሰጠን አሜን በሉ የባናት እዉነት የምሬን ነዉ ሁላችንም በሰዉ ቤት መስራት ይብቃን አቦ 😭😭😭
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 10 ай бұрын
አሜን ፫
@አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ
@አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ 10 ай бұрын
አሜንንንን ያረብ
@FatiHordoful
@FatiHordoful 10 ай бұрын
አምን🙏🙏🙏
@ljj5564
@ljj5564 10 ай бұрын
አሚንንን
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 10 ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤አሚንንን
@sadahussen6004
@sadahussen6004 10 ай бұрын
የሙቤ ንግግር ህወት በሰጠችህ መገዲ ተጓዝ ማለቱ ያሰደነቀው ማነው አብርሸ እዚህ ደርጃ ለመዲርሰ ሰበቦቹ ጓደኛህ እና እህትህ ናት እና በጣም ለውጥ አለ አተጋር ሩታ ፍቅር ሰጥታለች እኳን ላተ ለኛ ለመዳም ቅመሞች ፍቅር አሲዛናለች ❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
የነረ ልዩ ደምሪኝ በቅንነት
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 10 ай бұрын
በጣም እሩታዬ የፍቅር መምህር ናት❤❤❤❤❤❤
@FatiHordoful
@FatiHordoful 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 10 ай бұрын
አየህ አብርሽ እቺን እንቁዬ ልጅ የፍቅር አገላለፃን አምልጣህ ነበር እግዚያብሔር ይመስገን እጅህ አስገባሐት እድሜ ለሙቤ እግዚያብሔር ይመሰገን አሜን ዉዶችዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abdurahmankooliyyatt4672
@abdurahmankooliyyatt4672 10 ай бұрын
የኔ ፍቅሮች ስወዳችሁ እኮ ደግሞ በጣም አምሮባችኃል A&R ሀይሚ ኤፍሬም❤❤
@hbeesan7426
@hbeesan7426 10 ай бұрын
ሀይሚ &ኤፍሬም ናፍቃችሁን ነበር ❤❤❤አብርሽ &እሩታ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ ቆንጆ በቅንነት
@ZinetMohammed-g9r
@ZinetMohammed-g9r 10 ай бұрын
እደኔ ስደት የመረራችሁ አላህ እርዝቃሽንን በሀገራችን ያድርግልን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ሩታ& አብርሽ ፍቅር እስከመቃብር❤❤❤❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዷ በቅንነት
@fasikawande3558
@fasikawande3558 10 ай бұрын
ማራያምን እኔም አሜን አሜን አሜን
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 10 ай бұрын
እንዴት ብሎሎሎ እኤፍየ እኮ የምወንድምነት ጥግ እኮ ነው የወንድሙ ክፍት እና ደስታ ❤❤ ከፍቱ ላይ የሚነበብ ነው ይለያል እና ሀይሚም ምርጥ እህት ናት በርቱ❤❤❤
@KokobKokob-i2b
@KokobKokob-i2b 10 ай бұрын
አቤት ስታምሩኝ አቤት እናተን ሳይ ምን ያክል ደስታ እንደሚሰማኝ ፍቅር እስተመቃብር 💗💗💗💖💖💖💝💝💝💘💘💘
@nomore8101
@nomore8101 10 ай бұрын
ሐይሚና ኤፉን የምትወዱ በላይክ ፍቅራችሁን አሳዮችሁ ለብቻቸው ዮቲዮብ ይከፈቱ የምትሉ 🥰like
@Amharawit-z8e
@Amharawit-z8e 10 ай бұрын
የመዳም ቅመሞችኮ ለራሳችን እየተበሳቆልን ለሰዎች ደስታ እንደሰታለን አይለያችሁ❤🙏
@madenaemaam760
@madenaemaam760 10 ай бұрын
🎉🎉
@0ahh858
@0ahh858 10 ай бұрын
በትክክል
@HahaBabba
@HahaBabba 10 ай бұрын
ትክክል😢
@jdjtwy9829
@jdjtwy9829 10 ай бұрын
የንግሥቲቱና የንጉሡ አድናቂወች የት ናችሁ ዋውውውው የዛሬው ይለያል A&Rከጅማሬ እሥከ ፍፃሜ ያሩራችሁ❤❤❤❤❤❤
@AlmazGonderiwa
@AlmazGonderiwa 10 ай бұрын
እናንተ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች እንኳን ደህና መጣችሁ እንደው ጣፋጭ ነገር ናችሁ ❤❤
@GenetAwele
@GenetAwele 10 ай бұрын
አቤት ፍቅር አገላለጥ ፈጣሪ ሁሌም ከናነንተጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤ህይወት ትቀጥላለች❤❤❤❤❤
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og 10 ай бұрын
በእውነት አብርሽ እድለኛ ነህ እችን የመሰለች ሙሉ ሴት እግዚአብሄር ስለሰጠክ እግዚአብሄር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤
@አዘብጓልትግራይ
@አዘብጓልትግራይ 10 ай бұрын
እስዋም እድለኛ ናት በዝህ ግዜ የዋህ ወንድ አይገኝም😢
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og 10 ай бұрын
@@አዘብጓልትግራይ ትክክል
@rpokutgpolkadtw6454
@rpokutgpolkadtw6454 10 ай бұрын
ሁሌም ባያቺሁ የማልጠግባችሁ የኔ ፍቆሮች ምርጥ ጥዶች❤❤❤
@heesan7389
@heesan7389 10 ай бұрын
በዚህልብስ ፎቶ ተነሱበት በጣም ነው ያማረባችሁ ምትላላችሁ ቤተሰብ ❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
@misrach2350
@misrach2350 10 ай бұрын
ከተነሱ በኋላ ነው ወደ እኛ የመጡት 😂😂😂❤
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 10 ай бұрын
😂😂😂😂ላዝም
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 7 ай бұрын
ደሚሩኝ 13:55
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 10 ай бұрын
ልብሱ መስቀያ ሲያገኝ ደስ ሲል ሁላችሁም አምሮባችሀል እንደኒ ኅጉቶ የሚጠብቃቸው❤❤❤❤
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
@ንሴብሖለእግዚአብሔር
@ንሴብሖለእግዚአብሔር 10 ай бұрын
😂😂😂😂አንቺ ላይ ምን መሰለ
@Sadh-sr7or
@Sadh-sr7or 10 ай бұрын
ዉነት ነወ ዉደ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@amalali9768
@amalali9768 10 ай бұрын
It is true! ከመስቀያው ነው! Both of them are beautiful!!
@Mareyam21-q5q
@Mareyam21-q5q 10 ай бұрын
እሩታዬ ሀይሚ አብርሽ ኤፍሬም በጣም❤❤❤ ነው ምወዳቹ ግን ሀይሚና እሩታ ለምድነው ማህተብ የማታረጉ አብርሽ ገዝተህ አርግላቹ በማርያም
@user-ex6ho8jx9i
@user-ex6ho8jx9i Ай бұрын
ሁሌም በደስታ ኑርልን ውዶቸ ❤❤❤❤❤❤
@amenshow2384
@amenshow2384 10 ай бұрын
ወደ ሀገሬ ልገባ 20ቀን ቀረኝ በጸሎታቹ አስቡኝ በሰላም ቤተሰቦቼን እንዳገኝ😢ሩታ&አብርሽ ዘላለም በፍቅር ኑሩ❤
@zmzmmzmz4645
@zmzmmzmz4645 10 ай бұрын
አሏህ በሰላም ያገናኝሺ ሀቢቢቲ
@amenshow2384
@amenshow2384 10 ай бұрын
@@zmzmmzmz4645 አሜን ዉድ😘
@emuhalid970
@emuhalid970 10 ай бұрын
አላህ በሰላም ያገናኚሽ ዉዴ በሰላም ተደብለቂ ከቤተሰብሽ ያረብ
@samira7462
@samira7462 10 ай бұрын
Ayizoshi fetari yirdashi
@semutasew2244
@semutasew2244 10 ай бұрын
ሰላም ግቢ የኔ ውድ መንገድሽ ሁሉ የቀና ይሁን❤❤❤
@use-k6m
@use-k6m 10 ай бұрын
ፍቅር ስለካ በአብርሽ እና በሩታ ነዉ ለካ❤❤
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 10 ай бұрын
አብርሺ እና ሩታዬ የሰባችሁት ይሳካላችሁ የፍቅር አገላለፃችሁ በጣም ደሰ ይላል በጣም ታምራላችሁ እናንተ የፍቅር አሰተማሪዎች ናችሁ love you xx
@gebyezayin
@gebyezayin 10 ай бұрын
ደስስስስ ስትሉ አይለያቹ ፍቅራቹ ሞልቶ ይፍሰስ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ
@መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
@መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ 10 ай бұрын
እመብርሀን አዛኝቷ ወላዲተ አምላክ ያምላክ እናት ልጂሽ ጌታችን መዲሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በሰጠሽ ቃል ኪዳን እውነተኛ ትዳር አጥቻለሁ እና አች እውነተኛ ትዳር ስጭኝ😢😢 እመርሀን አስቢኝ ቅዱስ ሚካኤል አለሁ በለኝ 😭
@Mereleya-kw8th
@Mereleya-kw8th 10 ай бұрын
አሜን ይሰጥሻል
@saratube8205
@saratube8205 10 ай бұрын
Amen tesitash wud
@hilamoo928
@hilamoo928 10 ай бұрын
አላህ ይሰጥሽ ዉዴ አብሸሪ ዱዋ አረጊ በምታምኝዉ ከልብሸ ሁነሽ😢
@መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
@መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ 10 ай бұрын
@@hilamoo928 አሜን እህቶቸ ብቻ የልቤን እግዚአብሄር ያውቃል ተፈተንኩ እና የዋህነት ጎዳኝ እግዚአብሄር ይርዳኝ አምናለሁ
@hilamoo928
@hilamoo928 10 ай бұрын
@@መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ የኔ ዉድ አይዞሽ እሽ ወላሂ የዉሃነት ይጎዳል ግን ኢሻ አላህ አንድ ቀን ለበጎ ይሆናል ያተጎዳ ደሞ የለም እኔም 6አመት ኒካሃ አሰረን ሰደት መጥቸ ያልሆኩለትን ብቻ ጠይቂኝ ወላሂ የገዛ ጓደኛየ ሂዳ ቤት ሰላላት አገባት እሄዉ አመት ወልደዉም እየኖሩ ነዉ እኔም አልሃምዱሊላህ ደህና ነኝ በጊዜዉ ብጎዳም እና አችም አይዞሽ 🥺
@A14-ny2tn
@A14-ny2tn 10 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ሀይሚ&ኤፍሬም ናፍቃችሁን ነበር 😢❤ኣብርሸ ና ሩታ ፍቅራቸው ይበዛ ❤💚
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
@ወለተማርያም-ኘ1አ
@ወለተማርያም-ኘ1አ 10 ай бұрын
ውይይይ እዳው ደስ የምትሉኝ ነገርስ 🎉❤አብርሽ ና ሩታ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ የኔ ውቦች❤
@azahelazahel4472
@azahelazahel4472 10 ай бұрын
Amen amen amen yene wud eht fetari befkir yanurachu yegashiye lijoch fetari ytebkach
@HshsHeu-es8rl
@HshsHeu-es8rl 10 ай бұрын
ሩታ የፍቅር ተምሳሌት ነሽ ወይኔ ሁለየም ደስ ይባላችሁ
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ በቅንነት
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt 10 ай бұрын
በርቱልን አብርሺየ ሁልግዜም ደስ ይበል አየ ፍቅር ውሀ ባላትኮ አባቴ አትግፍ ግን ተገፍ ውጤት አለው😅😅
@ghccc5684
@ghccc5684 10 ай бұрын
የሴትልጅ ዉበቱ ለካ ቀሚሰነው ዋው ታምራላችሁ ሀይሚ ግን ፍቅረኛ አለሸ😮
@gjyvng738
@gjyvng738 10 ай бұрын
🤣🤣🤣
@kalkidan5311
@kalkidan5311 10 ай бұрын
😂😂😂
@የሀይሚምርኮኛ
@የሀይሚምርኮኛ 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@ትግስት-ኸ4ዠ
@ትግስት-ኸ4ዠ 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@fatumm7558
@fatumm7558 6 ай бұрын
❤❤ዋው ማሻአላህ አላህ ከአይን ይጠብቃችሁ አብሩሽ እና ሩታ የእውነተኛ ፍቅር ተምሣሌቶች ናችሁ ድናቂያችሁነኝ ሙሥሊሟ ወገናችሁ
@mbet1840
@mbet1840 10 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ያጣመረውን ማንም አይለያየውም ሚዲያ ላይ እየመጡ አብርሽን አፈቀርነህ ብላችሁ ምትነፋረቁ ሴቶች እፈሩ ደግሞ ሴቶች አፈቀሩህ እያላችሁ በሚዲያ ምታቀርቡ ዩቱበሮች እረፉ አንዷ እና ዋነኛዋ መልካም ዩቱበር ነሽ እረፊ
@misrach2350
@misrach2350 10 ай бұрын
ኤፍ ሀይሚ አብርሽ ሩታ እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች ስውዳችሁ ሩታ ደስታዋን መቆጣጠር አቃታት የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ቅመሞችዬ እግዚአብሔር ለኛም የምያፍቅረንን ሰው ይስጠን ለሀገራችን በሰላም ያብቃንማሮቸ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️💋💋🙏❤
@gloryglorymanunaitedababa9389
@gloryglorymanunaitedababa9389 10 ай бұрын
የጋሽዬ ልጆችን ዬምትወዱት በለይክ አሰዩኝ❤❤👌
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
@ZaburaZabura-bm5nb
@ZaburaZabura-bm5nb 10 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅርን ከናንተ ተምሬአለሁ ያረቢ❤❤❤❤❤❤አላህ ይጨምርላችሁ
@Mes355
@Mes355 10 ай бұрын
ዋው ❤ሩታዬ አብርሽዬ አይለያችሁ ፍቅራች ያጣፍጥላችሁ ምርጦች 🎉❤❤❤
@AsdAsd-ne8mk
@AsdAsd-ne8mk 10 ай бұрын
@Ganat1234-w6c
@Ganat1234-w6c 10 ай бұрын
እኳን ደና መጣችሁ ዋውውውውውውውውውውውው በጣም አምሮባችኋል ደስ ብሎናል ሩታዬ የኔማር እናተን የወለደች እናት ሁሌም ትባረክ
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ቤተሰብ አድርግኝ የኔ ልእልት❤
@mitamituye
@mitamituye 10 ай бұрын
ቀን ከቀን ውበቱም ፍቅሩም የጨመር ነው በጣም ይላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ልዩ
@selamawt12
@selamawt12 10 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 Ай бұрын
ከመልካም ቤተሰብ ነው ያለሽ ጌታ ይባርካችሁ ቤተሰቦች ሁሉ የተባረኩ ልብሱን ግን እፈልገዋለው
@eteneshworikcho8190
@eteneshworikcho8190 10 ай бұрын
አብርሽዬ ሩታዬ የፍቅር ታምሰሌቶች አይለያቹ ለዘለለም♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@komaistekle4512
@komaistekle4512 10 ай бұрын
እንኳዕ ዳሓን መፃኩምም ደቂ እመብርሃን ክፈትወኩም መዓት በእውነት እና ሩታየይይ ማዕተብ አርጊ በማርያም🙏በተረፈ ፍቅራቹ በክርስቶስ ይብዛ😍❤
@ትግስት-ኸ4ዠ
@ትግስት-ኸ4ዠ 10 ай бұрын
ግን ሩታ ብቻ ነዉ ምትታያቹህ ሩታ እኮ አርጋለች የብር ይሁን እንጂ ኤፍሬም እና ሀይሚስ ግን ሙስሊም ነኝ
@komaistekle4512
@komaistekle4512 10 ай бұрын
@@ትግስት-ኸ4ዠ ክበሪልኝ የኔ ውድ እና ኤፍረም ዛሬ አላየሁትም እንጂ ማዕተብ ያረጋል ሀይሚም አብዛኛው አንገትዋ ሚሸፍን ልብስ ስለ ምታረግ አላያትም ለዛ ነው ስለ ኮሜንትሽ አመሰግናለው😘😍
@haymanotatale7236
@haymanotatale7236 10 ай бұрын
ከምንም በላይ ሀይሚየ ሁሉ ነገርሽን ስወድልሽ የቤተሰቡ ፍቅር በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@bbn8011
@bbn8011 10 ай бұрын
አብርሽ ወድሚ አድ ነገር ልንገርህ በጣም ስለምሳሳላችሁ ነዉ ይህን የምልህ አሁን ይበቃችሆል ወደ ስራችሁ ተመለሱ እደበፊቱ በጎ ነገር አድርጉ የሰዉ አይን ጡሩ አይደለም ሲበዛ እና ክፉ ነገር አይካችሁ ዉዶቺ😍😍
@galmhrey
@galmhrey 10 ай бұрын
እንኳን ለዋራሓዊ ክብረ ባአል ቅዱስ ገብርኤል በሰላም አደረሳቹ የተዋሕዶ ልጆች ❤❤❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ ልዩ በቅንነት
@Emebet-d9o
@Emebet-d9o 10 ай бұрын
አሜን(3)🙏🙏🙏እኳን አብሮ አደረሰን😘❤️❤️😘😘❤️😘
@ማምየዓለመይ
@ማምየዓለመይ 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@user-yz8wq8
@user-yz8wq8 10 ай бұрын
ዎይኔ አብርሽ እና ሩታዬ ደስ ስትሉ ስዎዳችሁ ከክፉ ጌታ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@meditube147
@meditube147 10 ай бұрын
ደስታቹ ያስደስታል አብርሽ እንደዚህ ተደስተህ ማየት ደስ ይላል ሩታዬ ደሞ እንኳን የልብሽ መሻት አሳካልሽ የኔ ዉድ ❤❤❤❤እና አብርሽ ሩታ ከጋሽዬና ከማዘር አስተዋዉቃት
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ልዩ
@سبحانالله-ج9ي
@سبحانالله-ج9ي 3 ай бұрын
ዋውውውውው ፍቅር አገላለፆ❤የአበርሽ እና የሩታ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሩታ እና አብርሽ ድግሱን ጀመሩት🙈❤️❤️
19:13
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 323 М.
የአብርሽ እና ሩታ የቀለበት ቀን ተወሰነ💍💍💕
20:54
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 454 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 114 МЛН
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 193 МЛН
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 6 МЛН
አብርሽ እና ሩታ ተበቀሉን.ተጫወቱብን😱🤣
22:45
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 243 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 114 МЛН