በአራዳ ነው የከተመው ያልተገላበጠ ያራል እንዲሉ እኔም ወስኛለሁ ጉዞ ወደ አሚጎስ !Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 45,210

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 109
@nahommimi9882
@nahommimi9882 Жыл бұрын
ወለድ ኃጢአት ነው የምትሉ ኦርጅናሉን አያስመሰሉ ፎረጅድ ዕቃ መሸጥ፣ ለጤና ጉዳት የሚያመጣ ጭምር፡ እጥፍ አትርፎ መሸጥ፣ማጭበርበር የመሳሰሉት ስራዎችስ የፅድቅ መሆናቸው ነው????
@FatySam
@FatySam 10 ай бұрын
ወለዲና ነጋዴ አትርፎ መሸጥ ይለያያል ብዲር ሀራምነው
@haikelzeinu1314
@haikelzeinu1314 10 ай бұрын
አይ ዝም በለው ትናንሽ የዛፋ የበሰበሱ ቅርንጫፍ ሙሉ ዛፋውን የበሰበሰ አይባልም ደሞ ከሰካራም እስከ ሀይማኖት አባት አናቀውም እንዴ
@Ethiocurrent24
@Ethiocurrent24 9 ай бұрын
መሲዬ እኔ የዚህ አክስዮን አለኝ በጣም የወደቀ አገልግሎት ከሚሰጡ ማህበራት አንዱ ነው ...በ2011 ነው አባል የሆንኩት አሰራራቸው ግልፀኝነት የጎደለው ሲገባ የሚያወሩት እና ውስጡ ያለው ሌላ ነው ...በትንሹ የአገልግሎት ለማግኘት እንኳ ቢሮ ስትሄጂ የሉም ወይም መረጃው የሌላቸው ሰራተኞች ነው ሚጠብቁሽ
@bementfeker8334
@bementfeker8334 7 ай бұрын
ልክ ነው የሚያወሩት ሌላ የሚሰሩት ሌላ
@abedelefatshukrjuhrei-ov3uq
@abedelefatshukrjuhrei-ov3uq 6 ай бұрын
የጭነት 10 /ጎማ የጭነት መኪና 25/100 ይገዙልናል
@KasahunFikadu-e4n
@KasahunFikadu-e4n 3 ай бұрын
Tikikil ine sihed biro yelum
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ Жыл бұрын
ፈጣሪየ የዚህ እሳቤ እንዳይኖረኝ ላፀነኸኝ ክብር ይገባህ
@Evanasolomon174
@Evanasolomon174 Жыл бұрын
እነሱ ምን ይጠቀሙ ታዲያ?
@ethiotiru4329
@ethiotiru4329 Жыл бұрын
አይ ብድር መግባት እዳ መግባት ነው ይህ የኔ የግሌ ሀሳብ ነዉ . እኔ ሰዉን እዳ ግቡ ብዬ አልመክርም ሆ ድህነቴ እመርጣለሁ ሲወስዱት ቀላል ይመስላል ግን ስመለስ ሯ
@tufayetufaye6450
@tufayetufaye6450 10 ай бұрын
😂😂😂😂lik nesh ere ayihonim
@David-yz3hb
@David-yz3hb 9 ай бұрын
Leza eko nw deha honachu metkerut
@etayenatwa769
@etayenatwa769 7 ай бұрын
እህት አልገባሽም
@elsabethgetachew2390
@elsabethgetachew2390 Жыл бұрын
መስዬ አንቺ ካለሽበት እገባለሁ ፈጣሪ ይርዳኝ
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 Жыл бұрын
መስየ ወለድ ባይኖረው ደስ ይል ነበር እኔም እወስድ ነበር ምስየ እናመሰግናለን ውይ አዲስ አበባ ወይ እራዳ ሆይ አገርም እንደሰው ይናፍቃል ወይ ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@FatySam
@FatySam 10 ай бұрын
ዘምዘም ባክ ከብዲር ነፃነው ሂጂራባክ ያበዲራል ከወለዲ ነፃ
@tgstSolomon
@tgstSolomon Ай бұрын
​@@FatySamምን ባክ ነው
@mesimeseret-lb2rj
@mesimeseret-lb2rj Жыл бұрын
ያለ ወለድ ብታበድሩን ሁላችንም ሀብታም እንሆን ነበር😂😂😂😂
@FatySam
@FatySam 10 ай бұрын
ወለዲ የለለው ባክ አለ ልጠቁምሽ ዘምዘም ባክ ሂጂራ ባክ ከወለዲነፃነው ተበደሪ ዘምዘም ባክ ብለሽ ፆፈሽ እይው ቢዶዎ
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 4 ай бұрын
Yale..weled...tirfachew...min...lehin?
@rozaroza7147
@rozaroza7147 4 ай бұрын
ለክርስትያኖች ይፈቅዳሉ ወይ?​@@FatySam
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወለዱ፡ይቅር
@adisuatle
@adisuatle Жыл бұрын
ክፍለሀገር ምን አማራጭ አለን
@dagmawidefar9667
@dagmawidefar9667 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ መሲ ተመልሶልኛል
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
ወለድ ሀጢያት ነዉ ከወለድ ነፃ ቢሆን ሰዉይጠቀማል አሁን እናንተነዉ ተጠቃሚ
@FareieFareie
@FareieFareie 3 ай бұрын
ወለድ ከሌለው እነሱ ምን ያገኛሉ የነሱ ትርፋ ወለዱ ነው
@muke614
@muke614 Жыл бұрын
መስየ
@Abcd1we
@Abcd1we 3 ай бұрын
እኔ ሀምሳ ፐርሠንት ቢኖረኝ ምን አበዳደረኝ ።።ይሄን ሁሉ ብር ስሰጥ ምን አምኜ ው እኔ ዜና መሆን አልፈልግም እኛ ሀገር እንደሆነ ተጠያቂነት የለም።።።
@kefaletizazu4040
@kefaletizazu4040 10 ай бұрын
በተቆጠበው ብቻ ተባዝቶ ነው መያጃ (colteral ኮላተራል)ሳያስፈልገው
@tigydubai6753
@tigydubai6753 7 ай бұрын
ይሄነገር በጣምነውምፈልገው ግን ቴሌግራም ሳወራቸው እስኪ ቁጥር
@salamabebe1008
@salamabebe1008 3 ай бұрын
አረ እንዴት ነው መውሰድ የሚቻለው የሰውአገር መሮኛል ብታበድሩኝ ቤት ገዝቼ አከራይቼው እን እዚሁጨለ ሆኜ እሰክገባ እዳዬን ይከፍልልኝ ነበር please አሰረዱኝ እድሉን ልጠቀምበት
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
መሲዬ.ቆንጆ.መጣሽልኝ የኔ.ፍቅር.እንኳን.ደና.መጣሽልኝ. መልካም.ምሽት.ይውንልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 9 ай бұрын
ክክክክ አይ መስዬ😂🎉
@cha7224
@cha7224 10 ай бұрын
እንዳትሸወዱ!! የስህተት መረጃ ነዉ። cooperative socities can not sell shares!! የህብረት ስራ ማህበር አክሲዮን መሸጥአይቻልም !! የንግድ ማህበር እስካልሆኑ ድረስ። አክሲየን ሌላ ህብረት ስራ ማህበር ሌላ!! የኢትዮጵያ ንግድ አደረጃጀት 3 ናቸዉ። 1- የግል ነጋዴ 2- ንግድ ማህበር 3- የህብረት ስራ ማህበር አክሲዮን የንግድ ማህበር እንጂ የህብረት ስራ ማህበራት አክሲዮን መሸጥ የትኛዉ አላማ ይፈቅዳል ?!😀
@alemneshhnebese2127
@alemneshhnebese2127 Жыл бұрын
yene konjo selamnwe misy❤❤❤❤❤
@mekdestolosamilki5618
@mekdestolosamilki5618 Жыл бұрын
ትዳር ያሌለዉስ ወይም የሞተበት እሱን ታሳቢ ብታረጉ
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
መሲየ እደምታነቢው እርግጠኛ ነኝ ታነቢው አለሽ ባንች እርግጠኛ ከሆንኩ አባል እሆናለሁ from Saudi mesi edewulalehu
@hiwotdagnew5666
@hiwotdagnew5666 Жыл бұрын
እሄነገር ጡሩ ነው ለአስመራ ተወላጂ ይዞ ጭልጭ 😂😂
@hulegebtube9816
@hulegebtube9816 Жыл бұрын
kifilager bidir tisetalachu
@ShanbalAbaba
@ShanbalAbaba Жыл бұрын
ውሸት ነው ሄደን አረጋገጥን ዋስትናው ከባድ ነው ቶሎ ብር እንደማይሰጡ ቁጠባውን አስከፍለው ቶሎ አይሰጡም አሉ ያንገላታሉ መረጃው እና እቢሮ ስትገቡ መረጃው አይገናኝም በጣም ያስጠላሉ አትሞክሩት
@GenetMintsnot
@GenetMintsnot 5 ай бұрын
ቢሮው የት አካባቢ ነው
@alemteka3149
@alemteka3149 Жыл бұрын
ሶስት ሚላየን በ6ወር ብንመልስ ወለድ ስንት ነው የምንከፍለው 9%ነው ወይ ?
@FatySam
@FatySam 10 ай бұрын
አዎ
@hiwotaynalem353
@hiwotaynalem353 Жыл бұрын
ዋስትናስ ምንድነው???
@yeneyejruwa7892
@yeneyejruwa7892 Жыл бұрын
መሰዬ የኔ ቆንጆ አምፈልገው መረጃ
@enanabekel6975
@enanabekel6975 19 күн бұрын
አንችም የሌባ ተባባሪ ነሽ። እናንተን ሰምተን ብራችን ለመቀበል በጉቦና በሎመና ።ልቦች
@-nt5np
@-nt5np Жыл бұрын
ወለድ ያለሁበት አገርም አንገፍግፎኛል እንጂ ጥሩ ነበር
@FatySam
@FatySam 10 ай бұрын
ከወለዲ ነፃ ዘምዘም ባክ ሂጂራ ባክ አለ እኔ ልበደርነው ከወለዲነፃነው
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 Жыл бұрын
ትዉልደ ኢትዮጵያ አክሲዮን መግዛት ይችላሉ?
@FatySam
@FatySam 10 ай бұрын
አዎ
@meseretabebe
@meseretabebe 6 ай бұрын
Wowww betam arif amarachi new gen egna arb agar laln endet new michalw
@dggghjfghji7963
@dggghjfghji7963 9 ай бұрын
ወለድ ባይኖረዉ እበደር ነበር
@YaredBelay-r4t
@YaredBelay-r4t 4 ай бұрын
አድራሻው የትነው
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 Жыл бұрын
ወለድ ሀራም ነው
@FatySam
@FatySam 10 ай бұрын
ወለዲ የለለው እስላሚክ ባክ አለ ያበዲራል ዘምዘም ባክ ሂጂራ ባክ
@haikelzeinu1314
@haikelzeinu1314 10 ай бұрын
አው አለ
@AbissiniaGtsadik
@AbissiniaGtsadik 8 ай бұрын
Higawinetachu mn yakel nw ?
@ShanbalAbaba
@ShanbalAbaba Жыл бұрын
የጋዜጠኝነት ስራ እንደሚከብድ ተረድቻለሁ ለመጠየቅ ሰትቸገር
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 9 ай бұрын
Yes, all jobs are difficult, but she has no problems interacting with him. She has been trying to simplify her questions so they are understood by all of us.
@harrieelias5756
@harrieelias5756 Жыл бұрын
Mesi ayzosh gegna Messi I love your videos. Have a happy life.
@zahramohamed8296
@zahramohamed8296 Жыл бұрын
ክፍለ ሀገር አለ ወይ?
@FatySam
@FatySam 10 ай бұрын
አችሙስሊም ነሽ ይህባክ ወለዲያለው ነው አይሆንም ወለዲ የለለው ባክ ዘምዘም ባክ ሂጂራ ባክ አለ ተበደሪ ወለዲየለለው ወለዲ የለውም
@momiloveyou9881
@momiloveyou9881 11 ай бұрын
ስልክ ቁጥር የት አለ
@enanabekel6975
@enanabekel6975 Жыл бұрын
አያዋጣም፠፠፠50%ተቆጥቦ ለምሣሌ፠፠200ብር ቢያበድር100ቆጥበሽ200ይሰጣሉ😂😂😂ያማለት100ነው የሚሠጡት ወለድ ግን የሚታሠበው200ነው😂😂😂አራዳዎች😂😂
@FatySam
@FatySam 10 ай бұрын
ወለዲ የለለው ዘምዘም ባክ አለ ተበደሩ
@seadaadem
@seadaadem Жыл бұрын
Mesiye Lela ager lelen edit mekotebi alebin yihin bitabirarulin
@FatySam
@FatySam 10 ай бұрын
ከወለዲ ነፃ የሆነባክ ልጠቁማችሁ ዘምዘም ባክ ሂጂራ ባክ ተበደሩ መርጃ እዩቲብላይ ፆፋችሁ አዳምጡት
@liliayana174
@liliayana174 Жыл бұрын
ቤት መኪና መያዣነት አይጠይቅም?
@mimidxb
@mimidxb Жыл бұрын
እራሱ. እቤት ወይ መኪና ን. እንደ መያዥናት ይጠቅማል
@FatySam
@FatySam 10 ай бұрын
ይጠቀማሉ
@ווסיהברון
@ווסיהברון Жыл бұрын
ሰላም መሰረት በዙ በጣም ጥሩ ነው መንግሰትም ተበድሮ ነው የሚሰራው ሰለዚህ በሀገር ቤት ያላችሁ ለመሰራት አሰባችሁ ገንዘብ ያነሳችሁ በዚህ እድል ተጠቀሙበት ግን አንድ አሳብ አለኝ ወለዱን ትንሸ ቢቀንሱት ጥሩ ነው ለተበዳሪው እንዳይከብደው ያም ሆነ ገንዘብ ላነሰው ሰው ላሰበው ሰራ የሚሆን ብድር መመቻቸቱ ይበል የሚያሰብል ነው በርቱ ያለምን ቢሮ ክራሲ እንድትሰሩ አሰገነዝባለሁ
@FatySam
@FatySam 10 ай бұрын
ከወለዲ ነፃ ዘምዘም ባክ ሂጂራ ባክ አለ የሚያበዲር
@MulalemShimelash-px9rv
@MulalemShimelash-px9rv Жыл бұрын
1.5 lemebeder 50%kasgebu bewala beyeweru bederun lememeles sent yekefelal
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz Жыл бұрын
I really do not want to comment this on your site Messi. Amigo means freinds in Spanish. I guess it is ok to speak Spanish in Addis, not Oromiga. Always embrace others, hate each other. Shameful. Anyway the idea of the loan is good, however the interest is higher then USA and Europe. Also what is the point, the house value in Ethiopia is once again extremely high compared to any other countries in the world. This is definitely a set up for failures. Robbing the poor citizens. Not help at all.
@SelemonDbabe
@SelemonDbabe 7 ай бұрын
begbrna zerf yabedralu
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ Жыл бұрын
ይሄ መንግስት ሲወርድ እበደራለው
@FatySam
@FatySam 10 ай бұрын
ከመግስት ጋር ምን ያገናኝዋል
@FatySam
@FatySam 10 ай бұрын
እሱ አስር አመት ቢቀመጥ ልትቀመጭነው
@danielzegeye454
@danielzegeye454 Жыл бұрын
Sew yminorw bemrchaw new ene tbedere seketama ehonalhu
@Abdiisaatuujubaa
@Abdiisaatuujubaa 4 ай бұрын
Bemotor sayikil libire manager ichalal
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
መሲዬ የኔ ዱቡሽቡሽ 🥰🥰🥰
@melekamtube3913
@melekamtube3913 Жыл бұрын
መሲዬ እንዴት እናግኛቸዉ
@redwave4776
@redwave4776 7 ай бұрын
👍👍👍👍👍❤❤❤❤🙏🙏🙏
@AddisGermame
@AddisGermame 5 ай бұрын
Adama branch alew?
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Жыл бұрын
ይሄ ነገር አይመከርም ብዙ ሰዉ በብድር ከስሯል ስለዚህ እደድህነቴ ይሻለኛል እደኔ ደሞ አራጣ አይሽ አይደለም በፈጣሪም ያስጠይቃል
@FatySam
@FatySam 10 ай бұрын
ዘምዘም ባክ ከወለዲ ነፃ
@Alemayehu-vx6qt
@Alemayehu-vx6qt 9 ай бұрын
የቃላት መጥበቅና መላላት የሚያሳስብሽ አትመስይም። ያራ'ል ነው የሚባለው።
@kefaletizazu4040
@kefaletizazu4040 10 ай бұрын
መያጃ የለውም
@tsiongebrmedhen8118
@tsiongebrmedhen8118 Жыл бұрын
endatwshwduie betam liboche nachewe
@tizukiya8117
@tizukiya8117 Жыл бұрын
Mesiya yelala beder tekuam abal negne yezinm maheber abal mehon echelalew ???
@wineebekale3676
@wineebekale3676 Жыл бұрын
Era mesiy arfie new gin bewer sente kefyawe
@birkegulu1179
@birkegulu1179 Жыл бұрын
ያለ ወለድ ብድር ካለ ጡሩ ነበር
@FatySam
@FatySam 10 ай бұрын
አለ ዘምዘም ባክ ከወለዲ ነፃ ያበዲራል ዩቲብላይ ገብተህ ስማው መርጃአለ
@AmikoHD
@AmikoHD 9 ай бұрын
Addis Ababa yet new botaw
@haikelzeinu1314
@haikelzeinu1314 10 ай бұрын
ተበድራቹ ለመክፈል ጣጣ ኡኡኡኡፈ😢
@almasswiby1138
@almasswiby1138 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤
@endashawbekele2432
@endashawbekele2432 Жыл бұрын
በጣም አንዛዛሺው አጠር አርጊው
@aynalemketema9882
@aynalemketema9882 10 ай бұрын
👎👎👎👎👎
@meskelhailenew9358
@meskelhailenew9358 Жыл бұрын
Too complicated
@sunset3977
@sunset3977 Жыл бұрын
Hatyat new wowed
@MeazaGebreslassie
@MeazaGebreslassie 6 ай бұрын
Wastnachu beam kebad new dmo sew stkebelu angetachu deftachu tekeblachu lek endegebah wuuuuuuuuuuuu chkchk ttelaleh
@Fetiya224
@Fetiya224 Жыл бұрын
መሲ 😂😂 በአላህ ርህሱን መጀመሪያ ሳየው ያልተገላበጠ ያራልን እኔ ተረትና ምሳሌ ብዙም አይገባኝም ቅኔም አይገባኝምና ምን ማለት ነው ያልተገላበጠ ያራልን በተለይ ያራል ሳየው ምን ማለት ነው ሰል ሰል ቪዲዮውን ሳልከፍተው ከረምኩኝ ዛሬ ግን ገባኝ 😂😂 ወላሂ ያራል ይቃጠላል ነው ለካ አይ አማርኛችን ሁለት ነገርን በአንድ ቃል ሲጠብቅና ሲላላ 😂😂😂ዠ
@fafimuu3894
@fafimuu3894 Жыл бұрын
Aye ayawatam.
@BertkanTesfaye
@BertkanTesfaye Жыл бұрын
Seke kutr felga neber
@betselot-7052
@betselot-7052 11 ай бұрын
መሲየ በናትሽ ዉሸታቸዉን ነዉ በጣም ሌባ ሌባ ናቸዉ
@hulegebtube9816
@hulegebtube9816 Жыл бұрын
kifilager bidir tisetalachu
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 108 МЛН
የሄቨን እናት ዋሽታለች ?
9:19
ሸገር አዲስ sheger addiss
Рет қаралды 309
የአማራ ዲያስፖራን ያስደነገጠው የዘመነ ካሴ ጥያቄዎች!
1:06:19
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
ፍቅር መጀመሬን ሳላዉቅ ማርገዜን አወቅኩኝ::ባለ ታሪክ አቢ ክፍል 1...
51:15
DAD REVEALS MY MAGIC TRICKS 😱🤣
0:37
Milaad K
Рет қаралды 122 МЛН