በራሷ የምትተማመን ሴት 19 ማንነቷ(ሁሉም የሚመኛት፤ የሚደነቅባት፤የሚያፈቅራት)-Ethiopia

  Рет қаралды 18,864

ሙዳይ muday tv

ሙዳይ muday tv

Күн бұрын

Пікірлер: 137
@sedamohammedmohammed468
@sedamohammedmohammed468 5 жыл бұрын
እድሜ ይሰጥህ ወንድሜ አንተ በዚች ምድር ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያሰብከው ይሳካልህ። በምድርም በሰማይም ይመችህ እንወድሀለን የኛ ምርጥ ሰው
@ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ
@ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ 5 жыл бұрын
ይሄ ልጅ እኮ ትምህርትቤት ነው:: አቦ ተባረክ ሙዳይ በርታ ወደፊት ብቻ
@cell8632
@cell8632 5 жыл бұрын
ዋው ሴት ልጂ በተለይ ጠንካራ በራሰዋ የምትተማመን ስትሆን ያስደስታል
@emaberahane4338
@emaberahane4338 5 жыл бұрын
ሙዳይ የኛ መምህር ምክርህ ዉስጤ ነዉ በርታል በተለይ ለኛ በስደት ላለነዉ ያስፈልገናል
@ጎመንበጤና-ጰ7አ
@ጎመንበጤና-ጰ7አ 5 жыл бұрын
💪💪💪💪 ሁሉን እችላለሁ እድችል ያረገኝ ነገር ቢኖር በጄ የበላ ሁሉ ሲክደኝ ጉልበቴ በረታ ፈጣሪ ጤና ይስጠኝ እጂ በዚ ምድር ማልችለዉ የለም
@ኡሙረያንቱዩብ
@ኡሙረያንቱዩብ 3 жыл бұрын
አይዞኝ ሀቢቢቲ በተለይ በስደት ላይ ሆናን
@safiahebrahim7093
@safiahebrahim7093 5 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ላይክክክክ ሰሞኑን ላገባ ስለሆነ ዱአ አድርጉልኝ እናመሰግንሃለን መካሪ ወንድማችን ወንድማችን
@የጅማሽንቅርቅርእናቷንናፋ
@የጅማሽንቅርቅርእናቷንናፋ 5 жыл бұрын
Safiah Ebrahim ምንዜ እንሆንሽአለን መልካሙን ይግጠምሽ የኔ እህት
@atuatu6175
@atuatu6175 5 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ውዴ
@mesretlama5019
@mesretlama5019 5 жыл бұрын
Melkm gbech yhunlsh
@safiahebrahim7093
@safiahebrahim7093 5 жыл бұрын
@@mesretlama5019 ameeen mesi amesgnalhu
@ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ
@ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንሽ
@ማንጠግቦሽእንግዳ
@ማንጠግቦሽእንግዳ 5 жыл бұрын
ወድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ እኔ ኮሜንት አልሰጥም ግን ትምርቶችህን በጣም ነው እምከታተለው ጥሩ መምህር ነህ በጣም እናመሰግናለን 💚💛❤ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ
@ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም የሚያበርታቱ ነገሮች ነው የምታስተምርው በርታልን
@dinakadri1460
@dinakadri1460 5 жыл бұрын
አቦ ይመቺህ ወንድማቺን የምትለቃቸዉ ትምህረቶቺ ሁሉ እከታተላለሁ በዚሁ ቀጥል ፈጣሪ ይረዳህ
@alialthopaiti6514
@alialthopaiti6514 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው አላህ ይጠብቅህ
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 5 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
@sofiyasaleh8516
@sofiyasaleh8516 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድማችን
@አስቱጋልዞምወየንቲ
@አስቱጋልዞምወየንቲ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ጥሩስራለነገስቅነው
@ጥሩስራለነገስቅነው 4 жыл бұрын
ወድሜ የዘወትር ተከታታይሕ ነኝ አላሕ የድሜ ዘመንሕ ይባርክልሕ አዱኒያ ከቱ ናት እኛ አፈር ነን በሠው ምላሥ እራሣችን አንጉዳ
@salamhabta599
@salamhabta599 5 жыл бұрын
መልካም ምክር ነው እናመስገግናለን
@zulfazulfa665
@zulfazulfa665 5 жыл бұрын
ትክክል ምክርክ ተመችቶኛል።👌 አመሰግናለ ወድም👍
@አመተገብርኤል
@አመተገብርኤል 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምክ ይብዛልን ሙዳይ እናመሰግንአለን።
@እግዚአብሔርመልካምነ-ወ5ኰ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ወ5ኰ 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን👍😍😍
@فاطمةاحمد-و3د
@فاطمةاحمد-و3د 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድም በእዉነት እኔ ባንተ በምትሠጠን ትምህርት ብዙ ነገሮችን እዳዉቅ ሆኖኛል
@mswubet2674
@mswubet2674 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ማንኛውም ሰው ለመኖር ሲል በራሱ መተማመን ወሳኝ ነው "that is reyal
@zahrazz7503
@zahrazz7503 Жыл бұрын
👍✔ማሻአላህእድሜ።ይሰጥህ።
@mistereyimamu9628
@mistereyimamu9628 5 жыл бұрын
Thank You
@bdndn7016
@bdndn7016 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውው በጣም ደስ የምል ትህምርት ነው ሙዳይ እድሜና ጤና ፍጣር ይስጥ በጣም እናመሰግናለን
@azooz7923
@azooz7923 5 жыл бұрын
it.is.veriy important Thank you keep it up
@haikmhakim4307
@haikmhakim4307 5 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሙዳይ ወንድማችን
@sofiyasaleh8516
@sofiyasaleh8516 5 жыл бұрын
ሶፊ
@ሀዋyouTube
@ሀዋyouTube 5 жыл бұрын
ዋው የኔ አደኛ እካን ሰላም መጣህ ወድማችን የኛ መካሪ thanks
@ፀጋየበዛላትቅድስትተሰማ
@ፀጋየበዛላትቅድስትተሰማ 5 жыл бұрын
ምክርህ ምርጥ ነው ጠቅሞኛል! በርታ
@Zአልወድቅባይታጋይ
@Zአልወድቅባይታጋይ 3 жыл бұрын
አቤትምክርህ፣ይመችህሙዳዬ፣አልሃምዱሊላህ ብዙም ባይሆን በራሤ እተማመናለሁ
@Tube-vh6ot
@Tube-vh6ot 5 жыл бұрын
እምታውቀውን ስለምታሳውቀን እናመሰግንሀለን ተባረክ
@genetgetye7994
@genetgetye7994 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@habibamohammed9583
@habibamohammed9583 5 жыл бұрын
ትክክል ነው ዋሳኝ ትምህርት ነው ሁሉም ጠንክር እናመሰግናለን !!!
@zentmohammed4583
@zentmohammed4583 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@መልካምነትለራስነው-ጘ6ጠ
@መልካምነትለራስነው-ጘ6ጠ 5 жыл бұрын
እኔ ወንዱች ግራ አጋብተውኛል እንደክረምት ፀሀይ ቦግ እልም ነው የሚሉት😂
@ወለተእየሱስየድንግልልጂ
@ወለተእየሱስየድንግልልጂ 5 жыл бұрын
ቦግ እልም ካለ እልም አድርጊዉ ስሽኮረመም ምሱ ዝግት አድርጊዉ እህት
@ድንግልአማላጀገብርየልአባ
@ድንግልአማላጀገብርየልአባ 5 жыл бұрын
እሺሩሩ ልቤ የእኔስ ሂዶ ቀረ 😭😭😭😭😭😭😭
@omaralatawi677
@omaralatawi677 5 жыл бұрын
ከከከከከከከከከከከከከከ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 5 жыл бұрын
እሽሩሩ ማለት አያሥፈልግም
@iloveyouethiopia999
@iloveyouethiopia999 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@Betelhem-d1r
@Betelhem-d1r 5 жыл бұрын
ሙዳይ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ደስ የሚል ምክር ነው እምታቀርብልን
@ማንእንደእናት-ቨ7ኰ
@ማንእንደእናት-ቨ7ኰ 5 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ሙዳይ በትምህርትህ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እናመሰግናለን
@nooraldujanooralduja6443
@nooraldujanooralduja6443 5 жыл бұрын
melkam nw Thank
@eluqueen7221
@eluqueen7221 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍በጣም አሪፍ ነው በርታልን
@ባዩሽዩቱብ
@ባዩሽዩቱብ 4 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ 👍👌😚
@tigestmulato2277
@tigestmulato2277 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው
@ManoMano-cx6kj
@ManoMano-cx6kj 5 жыл бұрын
Waw muday temerti simehi thank ew
@afranafran8287
@afranafran8287 5 жыл бұрын
እናማሳግናለን ወንድም
@lekeasfa7088
@lekeasfa7088 5 жыл бұрын
ብጣም እናመሠግናለ ወንይሜ
@meriyteddase4167
@meriyteddase4167 5 жыл бұрын
Thankyou so much muday
@khadijaalshehi6295
@khadijaalshehi6295 4 жыл бұрын
አቦይመችህ፣ውድማችን
@ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ
@ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ 5 жыл бұрын
😉👌👍ሁሉ ነገር እችላለሁኝ፡፡ ማፊ ሸይ ባዱንያ ሙስተሂል ይላል አረብ😃
@enatewusitenat4402
@enatewusitenat4402 5 жыл бұрын
Thanks
@ethiopiafeker8376
@ethiopiafeker8376 5 жыл бұрын
ትምህርቶችክ አሪፍ ነው ይመችክ በርታ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ 5 жыл бұрын
ልክ ነህ ይመችህ ወንድሜ
@ሮዝአማረሮዝ
@ሮዝአማረሮዝ 5 жыл бұрын
መዳይበፊትም በራሴ መተማመን እወዳለሁ የበለጠ ደግሞ አበረታህኝ ክበርልኝ ወንድሜ
@kshsusohs4746
@kshsusohs4746 3 жыл бұрын
1 አመቴከተለየሁህ በፊትስከታተልህነበር አሁአድስባሁ. ፣እኳንበሰላምተገናኝን።😍
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 5 жыл бұрын
Tekekel Thank you 👍👍👏👏👏👏❤💛💚
@kedijabintoumerCccc
@kedijabintoumerCccc 5 жыл бұрын
Tenk you bro
@jdjdujdhus9148
@jdjdujdhus9148 5 жыл бұрын
ሀቅ ለመናገር ይህን ቤተሰብ የመሠረተ ሰው ሊከበር ይገባዋል ለኔ ወርቅ ድንቅ እና እንቁ ነው።
@rutemengstu3786
@rutemengstu3786 5 жыл бұрын
Betam aref nw lenye hulum temchtongal mudayee enamsgnln ❤👍
@alialthopaiti6514
@alialthopaiti6514 5 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣህ
@amasiiamasii1498
@amasiiamasii1498 5 жыл бұрын
ትእክእክል ሙዳአይ እናአመሰግናአለን
@emantube7816
@emantube7816 5 жыл бұрын
ኢንኩወን ደነ መጣህ ወንድመችን
@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ
@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ 5 жыл бұрын
ከአስራ ዘጠኙ. እኔ. ሶስቱ እኔ ላይ ይታያል. ግን. ይስተካከላል. ብየአስባለሁ. ለምክርህ እናመሰግናለን
@bbme-uw4mq
@bbme-uw4mq 5 жыл бұрын
selamihe yibiza arife nw berita wendim
@አልሚየሀይቅልጅ
@አልሚየሀይቅልጅ 5 жыл бұрын
Hi mudaye ንዴት ነው
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 5 жыл бұрын
ሙዳዮሆች እናመስግናለን ጥሩ ትምህርት ነው አረ ጋሂስ ዝንብሎሆ ያየሁት ሁሉ ያምረኛል ልክ እንደ እርግጥ ሴት መገኛ መጋኛ መቶሆኝ ነው መስለኝ
@love-lh7nt
@love-lh7nt 3 жыл бұрын
ላይክ የለም ቪው ግን ብዙ ነው ለምን ላይክ አታደርጉትም
@ffmm5205
@ffmm5205 5 жыл бұрын
ሠላም ሙዳይ ሠላምህ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማቺን ምክሮቺክ ውሥጣቺን ናቼው እናመሠግናለን በርታልን ሙዳያቺን እንወድሀለን ቀጥልበት
@yodtalemu7840
@yodtalemu7840 5 жыл бұрын
thanks mudy
@gfghhhjvbnnnbbj6767
@gfghhhjvbnnnbbj6767 5 жыл бұрын
አቦ፣ይመችህ
@hawaali3886
@hawaali3886 5 жыл бұрын
Muday kelbe enamesgenalen Allah yetbekeh Bertalen
@munnamunna587
@munnamunna587 5 жыл бұрын
ስለምነው ውንድማችን አለን ወስለን አለህ. ይጣብቅይ
@ሰላምሺይመለስሀገሬ
@ሰላምሺይመለስሀገሬ 5 жыл бұрын
welcome wondem bertalegn
@ጥሩስራለነገስቅነው
@ጥሩስራለነገስቅነው 4 жыл бұрын
እስኪ እደኔ ሠው በምላሡ ጠብሦዋቹ እሡን ትታቹ የዛሠው በጥሩ ሠላምታ የምትመልሡ አላሕ ከታጋሾች ያርገን ያረቢ
@alemneshalemnesh5237
@alemneshalemnesh5237 5 жыл бұрын
Ena mesgenalen 👍
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 жыл бұрын
Wawwwwee.konjo.nwe..berta..ketelebte...wanawe.erasn.mashenfe..nwe
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 Жыл бұрын
እናመሰግናልን 👌👌👌💪💪💪❤❤👈
@kidu715
@kidu715 5 жыл бұрын
ምክሮች በጣም አሪፍ ነዉ በርታልን ዉዶች ወደ እኔም ጎራ በሉ ሙያ እንማማር ከወይን አጠማመቅ ጀምሮ ሁሉም አለ ትወዱታላችሁ ጎብኙልኝ
@aynietomato2223
@aynietomato2223 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ummukhawlet5514
@ummukhawlet5514 5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ወድማችን በረታ
@hayatmuhammadethiopia8210
@hayatmuhammadethiopia8210 3 жыл бұрын
በጣነወየተመቸኸኝ
@yeshiiyabatulij1523
@yeshiiyabatulij1523 5 жыл бұрын
እስኪ ከጀርባህ ከለው ሙዳይ አንድ ስጠኝ
@ያአለህቀጥተኛውንመንገድም
@ያአለህቀጥተኛውንመንገድም 5 жыл бұрын
😂😂😃
@sisisisio585
@sisisisio585 5 жыл бұрын
Hiii
@Pp-rd8bd
@Pp-rd8bd 5 жыл бұрын
ውዴ የልቤን አድራሽ ምችት ይበልህ
@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል
@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል 5 жыл бұрын
እህ እኔ በእራሴ አልተማመንም እንዴት ላስወግዴው በአላህ ምከሩኝ
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 5 жыл бұрын
Wawww ምችት ይበልህ አቦ!!!
@zdtubezd8348
@zdtubezd8348 5 жыл бұрын
ሙደይ ትምህርትህ ሁልም 100%! ነው በርታ
@ሐኒሐኒ-መ6ቨ
@ሐኒሐኒ-መ6ቨ 5 жыл бұрын
የምርእናመሠግናለንሙዳዬመልክይረግፍልዋናውአሥተሳሰብንመቀየርነው ዋናውነገርሰላምናጤናነው
@alibhidarbhindar9944
@alibhidarbhindar9944 5 жыл бұрын
፰ዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝርፍፍፍርርርፍ፰ርርርእርርርርርእፍፍፍፍርእርዝዝ ፰ርድርርርርርርፍፍፍርርፍርፍርፍርርፍርርፍፍርርርፍፍርርርዕፍፍፍፍፍርፍርርፍርርፍርርዝዝዝዝርፍፍፍርርፍርዝድዝ፰ ፍርፍርፍፍርፍፍፍርእፍርርርፍርርርር ፍርፍርርፍርርርርእርርፍርፍር፱ርርርድፍፍእር6ፍር5ርእርርርርፍርፍ፶፶ፍርፍርርፍፍርፍርርርርርርእርርፍርርርእፍርርፍርርርርፍፍርርፍ 5እንደርፍርፍርርፍርርፍ ዕፍእዕዕር፶ፍፍፍርርፍርርፍርርፍፍፍርርርፍርፍፍርፍርፍርርርፍርርእፍድርርፍፍርፍርርርፍፍፍርርፍፍርፍፍፍርርፍፍፍርርርፍርርርእርርርርርእፍፍፍፍርእርርርርፍፍርር፷ ፍፍርእፍር፯፶ርርፍፍርፍፍፍርርፍርፍርርርፍር፶ርእርፍግንርርርርርርፍር እ፶፶ርርርፍፍፍፍፍፍርርፍርፍርርእ ትርፍ ርርርርርፍ፺ግንፍእርፍእእርርርርድርርር፶ድድእርርፍርርፍርርርርርእእርርርርርርድእድርፍድርእእድፍድርርርርርፍርድ ርርፍር፹ርርድ፶እድፍርዝእዝእዝእድእእርፍርፍፍዝ ድርርርርርድርርእርእዕር፯ር፰ፍዝ
@ሐኒሐኒ-መ6ቨ
@ሐኒሐኒ-መ6ቨ 5 жыл бұрын
@@alibhidarbhindar9944 ትርጉሙምድነውበሠላምነው
@lamlamlamlam6042
@lamlamlamlam6042 5 жыл бұрын
❤❤❤
@seadi_tube6747
@seadi_tube6747 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ❤👌
@aynetefenta2300
@aynetefenta2300 5 жыл бұрын
Btame dasse ymele tmherete naw aizoke bareta
@ሜሮንቲዪብ
@ሜሮንቲዪብ 5 жыл бұрын
እኔም አርብ ሀገር ስመጣ ውስጤ ይፈራነበር ይህው አይሳካልኝአለ
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 5 жыл бұрын
አይከፈልሽም እንዴ ለምድነው ማይሳካልሽ?
@ሜሮንቲዪብ
@ሜሮንቲዪብ 5 жыл бұрын
ይከፍለኛል ግን ደመወዜ ዝቅተኛ ፍላጎቴ ከፍተኛ ሆነ እድሜዬ ሂደ
@betytade2907
@betytade2907 5 жыл бұрын
ሙዳይ በናትህ ከፋቅረኛዬ ጋር ምንም ልንስማማ አልቻልንም የፌስ ቡክ ስምህን ንገረኝና በውስጥ መስመር ልገርህና ለሌሉችም ጠቃሚ ስለሚሁን በምነግርህ እርእስ ላይ እንወያይበት
@mudaytv3177
@mudaytv3177 5 жыл бұрын
በፌስ ቡክ ልታገኚኝ ትችያለሽ-request ላኪ-Muday All Round Tube
@kalkedummengesha2785
@kalkedummengesha2785 5 жыл бұрын
Betim Haief now berti
@ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ
@ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ 5 жыл бұрын
ሙዳይ እባክህ እኔ ከባለቤቴ መዋደድ አልቻልኩም እሱ ይወደኛል እኔ ግን ልወደው አልቻልኩ እሱ ቀን በቀን እያፈቀረኝ ይሄዳል እኔ ደሞ ቀን በቀን ጥላቻዬ ይጨምራል ጨነቀኝ ምን ትመክረኛለህ የተጋባነው ባጋጣሚ ነው አስበንበት አደለም ፈቃዴም አነበረም ትዳር ለመያዝ በጣም ግራ ስለተጋባው ነው አመት አፈኝ ባለመውደድ ውስጥ ሆኜ ምን ልሁን
@እግዚአብሔርያውቃል-ሠ5ቨ
@እግዚአብሔርያውቃል-ሠ5ቨ 5 жыл бұрын
ማፍቀር ካልቻልሽ ተይው
@fatheelafatgeela8657
@fatheelafatgeela8657 5 жыл бұрын
ትዳር ምያክል ነገር እንዴት ማጋጣም ይሆናል
@ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ
@ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ 5 жыл бұрын
ነገሩ ወዲህ ነው ባጋጣሚ ስል አንተዋወቅም ማለት አደለም ነገር ግን እሱ እንዳፈቀረኝ ይንገረኝ እንጂ እኔ በጭራሽ አልተቀበልኩትም ለእሱ የሚሆን ስሜትም የለኝም እሱ ጭራሽ እሞታለው ማለት ጀመረ ተጨነኩኝ ከዛም ለመነጋገር ሻይ ቡና እያልን ከሰፈር ወጣን ወደከተማ ከዛም ከጓደኞቹ ተመሳጥሮ አስቀረኝ ከአቋሜ አለመዛነፌን ሲያይ እኔ አልጮኩም ብዙ ምኪኒያቱም በሞት ስለሚያስፈራራኝ ወይ በሂደት እወደው ይሆን ብዬ ዝም አልኩ እና ላፈቅረው አልቻልኩ እሱ አሁን ከተውሺኝ እሞታለው ነው የሚለኝ መላ በሉኝ
@makiaadam5793
@makiaadam5793 3 жыл бұрын
@@ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ ይሄ ነው። ለትዳር። እሚሆንሺ እህቴ እዳትሸወጅ አልወደውም። ሳትይ አብራችሁ። ስኖሩ። ትወጅዋለሺ። ግን። አች ወደሺው። እሱ ካልወደደሺ። ልብ መስበር ነው። ስላጋጠመኝ ነው እዳች።
@slenatwerede2719
@slenatwerede2719 5 жыл бұрын
keep it up
@hadyaahmed4879
@hadyaahmed4879 5 жыл бұрын
Waw
@mamaewrwrw4976
@mamaewrwrw4976 2 жыл бұрын
Korahube.banite.temiritoch.bezu.aterefikugn.mirix.neh
@በሱፍቃድዩን
@በሱፍቃድዩን 5 жыл бұрын
Zar temchhgn ewenat kitelebet
@maryamhussain8044
@maryamhussain8044 5 жыл бұрын
ከዋለህ ከለው መሶብ 1 እፈልጋለሁ
@susimkrti283
@susimkrti283 5 жыл бұрын
ሰላምክ ይብዛ ወንድም አኔ አስታየት ለምስጠት ሳይሆን ለመጠየቅ ነው በጣምም ግራ ገብቶኛል🤔 ፍቅረኛ አለኝ አመታትም አስቆጥረናል እና እኔ አሁን ላይ መጋባት አለብን ስለው እሺ አለኝ እናም ቤተስብ አሳወቅን ቤተስብም ከተተዋወቁ ቡሃላ በ ዘር አንድ አደለንም እና ለምን እንደኛ አልሆነችም ብለው ጣልቃ ገቡ ቤተስቦቹ እናም ሀለታችን ተጋጨን እኔም ተስፍ ቆርጬ የራሴን ሂውት ማስተካከል ጀምመርኩኝ ብዙም ሳይቆይ ተመልሶ መጣና ጊዜ ስጭኝ ብሎ ተማፀነኝ እኔም ያው ፍቅሩ አለኝና እሺ የተወስነ ጊዜ ልስጥክ አልኩት እናም ከ ምክንያት ምክንያት ነው ሚደረድልኝ እና እኔም ስለችኝ ፍቅሩም እየቀነስ መጣ ስርቀው ይቀርበኛ ስቀርበው ምክንያት እየደረድረ ይለማመጠኛል እና ምን ባደርግ ይሻለኝል ምክር ፈላጊ ነኝ please የተቻለክን እስኪ በለኝ😢
@እግዚአብሔርያውቃል-ሠ5ቨ
@እግዚአብሔርያውቃል-ሠ5ቨ 5 жыл бұрын
ፍቅሩ እየወጣልሽ ከሆነ ተይው
@fatheelafatgeela8657
@fatheelafatgeela8657 5 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርያውቃል-ሠ5ቨ አዎ የኔም አሳብ ነዉ
@anananan3831
@anananan3831 5 жыл бұрын
Berita muday
@انيساحمد-ق7خ
@انيساحمد-ق7خ 5 жыл бұрын
ሰላም
@sitishamil2648
@sitishamil2648 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ኢትዮጵያትሳቅ
@ኢትዮጵያትሳቅ 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@kifthikifthi6537
@kifthikifthi6537 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@abcabc.2139
@abcabc.2139 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
በራሷ የምትተማመን ሴት አስተሳሰብ
14:52
ሙዳይ muday tv
Рет қаралды 13 М.
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 4,4 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 30 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН
Как не носить с собой вещи
00:31
Miracle
Рет қаралды 1,8 МЛН
ሚስጢር  ዓስርተ ደናግል
2:16:14
Apostle Hneshim Ethiopia
Рет қаралды 3,8 М.
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 4,4 МЛН