ብራዘርሊ ሲስተርሊ ክፍል 21 - የሙዚቃ ፕሮዲውሰሩ መሰላል - Ethiopian Comedy

  Рет қаралды 119,492

AmharicTV

AmharicTV

Күн бұрын

Пікірлер: 84
@hayatayika6854
@hayatayika6854 6 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው !!!!
@maretuabeje1921
@maretuabeje1921 6 жыл бұрын
ውይ ማሮች ስወዳችሁ እኮ ቲናየ ማር ስወድሽ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 6 жыл бұрын
እንኳ ን በስላም መጣቺሁልንም የኔ ምርጣቺ ቲናየ ስውዳት
@አዳኑደምሴየድንግልማርያም
@አዳኑደምሴየድንግልማርያም 6 жыл бұрын
ዌል እንኳን ሰላም መጣችሁ አባትህን ጠይቅው ይነግርህማል ሊቃውንቶችህንም ጠይቃቸው ያስተምሩህማል ዘዳ 32 ÷ 7 በዚህ ዘመን ሰባኪ ነኝ የማይል ጉድ ነቢይ ነኝ የማይል እብድ የለምና አንባቢው ያስተውል ማቴ 24÷15 የተማረውም ያልተማረውም ወደ ፌስ ቡክ መድረክ እየወጣ ሰማይ ተቀደደ ዘንዶ ወረደ እሳት ነደደ እያለ ምእመናንን የክርስቶስ ማድረግ ሳይሆን የግሉ ለማድረግ በግሉ የሚሯሯጠው ብዙ ነውና አንባቢው ያስተውል ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ እንዲህ ብሎ ያስጠነቅቆናል . ወንድሞቻችን ሆይ መንፈስን ሁሉ አትመኑ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሁነውም እንደሆነ መርምሩ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም መጥተዋልና 1 ዮሐ 4÷1 ካባ የለበሰው ሁሉ መምህር ላይሆን ይችላል የጠመጠመውም ቄስ ላይሆን ይችላል ልዩ የሆነ ተልኮአቸውን ያነገቡ የአባቶቻችን ገጽታ ጥላሸት ለመቀባት እንደ አባቶቻችን ሁነው ሳይሆን መስለው እንዲታዩ መርካቶ ካባ ያለበሰቻቸው በእጃቸው መስቀላቸውን ይዘው ያለ ሰዓት በየጭፈራ ቤቱ እየዞሩ የእናንተ አባቶች እንዲህ ናቸው ለማሰኘት ክርስቲያን መስለው በሚያቸው የአባቶች ድርጊት አንገቱን እንዲደፋ ሃይማኖቱን እንዲጠላ ለማድረግ ሳይሰክሩ የሰከሩ መስለው በስካር መንፈስ እየጨፈሩ ከሴት ጋር የሚዳሩ መናፍቃን አይጠፉምና አንባቢው ያስተውል በማቴዎስ ወንጌልም ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን እርሾ ተጠበቁ ይላል ማቴ 16 ÷6 ክርስቶስ በግልጥ የሚመጡትን ብቻ ሳይሆን መስለው የሚመጡትንም እንዲህ ብሎ ነግሮናል የበግ ለምድ ለብሰው ወደ እናንተ ከሚመጡ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ በውስጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኩላዎች ናቸው ይላል ማቴ 7÷15 እንግዲህ የበግ ለምድ ለብሰው አባቶቻችን መስለው ከመጡ በምን እናውቃቸዋለን የሚል ሰው ካለ ከፍሬያቸው የተናሳ ታውቋቸዋላችሁ ማለት ከአስተምሮአቸው ከንግግራቸው የተነሳ እውነተኞች መሆናቸውንና አለመሆናቸውን መለየት ትችላላችሁ ሲለን ነው አሁን አሁን ደግሞ በየመንገዱ የሚያደርጉት ስብከት ተቀባይነት ሲያጣ ፌስ ቡክ ላይ እየገቡ የእመቤታችን ስዕል ሽፋን በማድረግና ስሟን በመጥራት የሚፖስቱ ብዙ ናቸው ውስጡ ግን ሌላ ነው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እመቤታችን ከመውደዳቸው የተነሳ በእመቤታችን ሽፋን ስር የሚደረገውን ጊዜ አጥቶ የውስጡን መልክት ባያነበውም ሽፋኑን ስላየ ብቻ ሸር ያደርገዋል በማለትም ነው መልክቱን አንብቦ ምሥጢሩን ሳይመረምሩ ሸር ማድረግ ሳያነቡ እንደመፈረም ነውና አንባቢው ያስተውል ስለዚህም ነው ሰሞኑን የግንቦት ልደታን በአል ምክንያት በማድረግ የተፖሰተውን ሁሉም ክርስቲያን እየተቀባበለ ሸር የሚያደርገው ጸሐፊው ባለማውቅም ይሁን አውቆ በማጥፋት መነሻውን ስለ እመቤታችን ዓመታዊ ክብረ በዓል መልካም ገጽታ የሰጠ ቢመስልም አፈጻጸሙ ግን ሌላ ነው የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን ።
@የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ
@የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማር
@sara-ro5wq
@sara-ro5wq 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@አርሴማየማርያምልጅወለተስ
@አርሴማየማርያምልጅወለተስ 6 жыл бұрын
ተናፋቂዎች እንኳን ደና መጣችሁ
@ሰላምሰላም-ተ5ቐ
@ሰላምሰላም-ተ5ቐ 6 жыл бұрын
ስጠብቃቹ ነበር ውዶች ቲናዬ የኔ ቀበጥ ስወድሽ
@mmgg9237
@mmgg9237 6 жыл бұрын
Selamhyit Hyiat ክክክክክክ
@እፍዬገላ
@እፍዬገላ 6 жыл бұрын
Selamhyit Hyiat ያምርባታል ቅብጠት
@sanabacm4793
@sanabacm4793 6 жыл бұрын
Selamhyit Hyiat sekas
@zeharamoon9930
@zeharamoon9930 6 жыл бұрын
ሁላችሁም ትመቻላችሁ😍😍😘😘
@ሰላምሰላም-ተ5ቐ
@ሰላምሰላም-ተ5ቐ 6 жыл бұрын
መሰላል ክክክክክክክ
@መኪያየሙአዝሀቢቢአድናቂም
@መኪያየሙአዝሀቢቢአድናቂም 6 жыл бұрын
ዉይ ቲቲ መሠላልእባላለሁ ይላል መዶሻ ሀሀሀሀ
@tolewekabera6691
@tolewekabera6691 6 жыл бұрын
Enameseginalen Yene wedochi
@addasd262
@addasd262 6 жыл бұрын
Arif naw bertu
@aaaggsgd5074
@aaaggsgd5074 6 жыл бұрын
ዌል ብራዘርሊ ሲስተርሊ ውድድድድ በርቱ
@ቲጂየማርያምልጅየማርያምል
@ቲጂየማርያምልጅየማርያምል 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቲናዬ
@እማላንቺለኑርእስካለችሂወ
@እማላንቺለኑርእስካለችሂወ 6 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ በረቱ ግን ቲናዬ የኔ ቅመም አበሻ ሀበሻ ሽተቺ እሺ የኔ ቀበጥ አለባበስሽን አስተካከይ ይህ የኛ ያበሾች ባህል አይደለም
@samritubi4641
@samritubi4641 6 жыл бұрын
ማጊየ ስወድህ
@siswodajo9377
@siswodajo9377 3 жыл бұрын
😍😍
@yeeshy.bytheendupezzi1691
@yeeshy.bytheendupezzi1691 6 жыл бұрын
YE BRAHERLI SISTERLI tewanyan betam new Yemiwedachu amesegnalew
@tigisteshetu156
@tigisteshetu156 5 жыл бұрын
ቲናየ አቺ ከለለሽ ደስ አይልም
@هديه-ز1ح
@هديه-ز1ح 6 жыл бұрын
ማጊ እደዚህ ስትወረወር ከቦታ ቦታ እነሱን ለመምረጥ አልደከመህም ወይ። ክክክክ
@fatumaayuu5272
@fatumaayuu5272 6 жыл бұрын
Madoshaa masalal kkkkk
@samritubi4641
@samritubi4641 6 жыл бұрын
ማጊየ
@prokidan1344
@prokidan1344 6 жыл бұрын
😍😍😀😀😀😀😀😀
@wendmagegnsindew9134
@wendmagegnsindew9134 6 жыл бұрын
Wow desyilal
@ebrotube1113
@ebrotube1113 6 жыл бұрын
ውነተ መዶሻ ክክክክክ
@anotherday1864
@anotherday1864 6 жыл бұрын
ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው ለድራማው አድስ ነኝ እንዴት ነው ልሹፈው ጋይስ
@fesehagermaye8259
@fesehagermaye8259 3 жыл бұрын
Arif. New
@amaneguse7594
@amaneguse7594 6 жыл бұрын
በሶደሬ ስጠብቀው ነበር እናመሰግናለን
@fafidessei3719
@fafidessei3719 6 жыл бұрын
መሰላልየ hahaha
@jamilajamila2419
@jamilajamila2419 6 жыл бұрын
እር ኡኡ እርውንድ ሞልቶል
@መኪያየሙአዝሀቢቢአድናቂም
@መኪያየሙአዝሀቢቢአድናቂም 6 жыл бұрын
Jamila Jamila ሀሀሀሀሀ
@ዜማሄወትበለጠ
@ዜማሄወትበለጠ 6 жыл бұрын
yene maroch swedachhu tina yene kebt
@filmonboktsion5277
@filmonboktsion5277 6 жыл бұрын
Wwww nic ketlbet
@محمدحسن-ر3غ6ن
@محمدحسن-ر3غ6ن 6 жыл бұрын
ቲኑየ መዶሻ
@አያርሴገነናአያርሴ7ቤት
@አያርሴገነናአያርሴ7ቤት 6 жыл бұрын
ባጋጉ ሞት ግቡ እንሹፈው
@henoktad21
@henoktad21 6 жыл бұрын
Keep it up
@ggalaxys2010
@ggalaxys2010 6 жыл бұрын
ክክክክክ አደራ ግን አጥር እዳትልኛ
@rabii-j5y
@rabii-j5y 6 жыл бұрын
ስጠብቃቹ ነበር
@ያአለህቀጥተኛውንመንገድም
@ያአለህቀጥተኛውንመንገድም 6 жыл бұрын
መስለልክክክክክክ
@ayshas992
@ayshas992 6 жыл бұрын
የአለህ ጀነት ምርኝķkj
@rahel16tariku7
@rahel16tariku7 6 жыл бұрын
እኔንም አስገብኝ ይሄንማ መስራት አያቅተኝም
@አያርሴገነናአያርሴ7ቤት
@አያርሴገነናአያርሴ7ቤት 6 жыл бұрын
መሰላል ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ቀጣይ ደሞ ደልዲ አምጡ
@sosiethiopiawit1858
@sosiethiopiawit1858 6 жыл бұрын
Kkkk tekemet medosha
@ከዱነኝየቻግኒዋአማራነኝ
@ከዱነኝየቻግኒዋአማራነኝ 6 жыл бұрын
3ኛ።ነኝ።ገባገባ።በሉ።ጋይስ።አብርን።እንየው
@na3eemasaif196
@na3eemasaif196 6 жыл бұрын
Tiniye bexam Newu yemwedish
@tigistayele5725
@tigistayele5725 6 жыл бұрын
Vr
@kaka-oe7cf
@kaka-oe7cf 6 жыл бұрын
በርሜል የተሸከመችው መክነ ሁልሜ እንደኔ ሥዞር ነው ሚትዉለው ሚሥክን ቆይ አንዴ ኡንከ ሚየሠርፈን እነጠ
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 6 жыл бұрын
Kkkkk እውነት ነው እኔም አያትና የኔና ያችን እረፍት መቼነው እማይ እል ነበር ለካ ጓደኛም አለን
@sanitemakdes2312
@sanitemakdes2312 6 жыл бұрын
ሰጣበቅች ነበረ
@Hayat-ጫሊ
@Hayat-ጫሊ 6 жыл бұрын
😁😁🙈
@bazebaze8425
@bazebaze8425 6 жыл бұрын
Wel
@sarakokobe2977
@sarakokobe2977 6 жыл бұрын
♥♥♥
@onanamelatariffilimafkarim8608
@onanamelatariffilimafkarim8608 6 жыл бұрын
kkkkkk aye maki dmthek gin wow
@seneyitaadane2292
@seneyitaadane2292 6 жыл бұрын
ወይ መሠላል
@ኢትዮጵያናትሃገሬተዋህዶና
@ኢትዮጵያናትሃገሬተዋህዶና 6 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 6 жыл бұрын
አልሚ ውስጤናት ሳቅ በሳቅ መሆን አለበት ስሙ የድራማው
@kelsumjemal455
@kelsumjemal455 6 жыл бұрын
መሰላል ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@alemalem5876
@alemalem5876 6 жыл бұрын
Yalemaz adenke nie eswa nateymtdemklachu
@abdismedyena4680
@abdismedyena4680 6 жыл бұрын
tado na alemi dess telalacehu
@zeharamoon9930
@zeharamoon9930 6 жыл бұрын
እንደት እንደናፈቃችሁኝ እንኳን በደና መጣችሁ
@አሚራአሙቲ
@አሚራአሙቲ 6 жыл бұрын
Weyne stebkachu kech alachu
@ተመስገንነጋ
@ተመስገንነጋ 6 жыл бұрын
aleme sewodeshi
@molukend5485
@molukend5485 6 жыл бұрын
መች መች ነው የሚለቀቀው ?
@እማሁሉነገሬሀዩ
@እማሁሉነገሬሀዩ 6 жыл бұрын
ሱሶቸ ስውዳችሁ ጥግ ደርስ ነው
@SarahSarah-xy8ui
@SarahSarah-xy8ui 6 жыл бұрын
እረ እናንተ ደሞ ባአመት አንዲ ነው እንዴ ምትመጡት ይመቻሁ እንሹፈው
@salamgetu7992
@salamgetu7992 6 жыл бұрын
kkkkkkkkj
@tube5909
@tube5909 6 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ
@areejmm360
@areejmm360 6 жыл бұрын
ሀይ
@adfgdffgg3574
@adfgdffgg3574 6 жыл бұрын
Hi
@hiwotdesefekeryashenfalfof2677
@hiwotdesefekeryashenfalfof2677 6 жыл бұрын
KKKKKK MEDOSHA
@helenhelen5013
@helenhelen5013 6 жыл бұрын
ስታስጠሉ
@yemanezebeb1851
@yemanezebeb1851 4 жыл бұрын
ምን አረጉሽ
@ሳሚትግስት
@ሳሚትግስት 6 жыл бұрын
ከሀድ ሲከዳ
@iloveethiopia9388
@iloveethiopia9388 6 жыл бұрын
እንዴው ምናለበት ቲና እምትባል ልጅ ጥሎብኝ እንዴት እንደምጠላሽ ቲሽ ድቄት
@lubabahassen4442
@lubabahassen4442 6 жыл бұрын
ኩሩ ኢትዮጵያዊት መታደል ነው ኢትዮጵያዊ መሆን ክክክክክክ ይቺ ነገር ቅቅን ሳትሆን አቀርም
@iloveethiopia9388
@iloveethiopia9388 6 жыл бұрын
Lubaba Hassen 😁እሚቀናባቸው እያሉ ሜሪ አልሚም አለቺ እሚቀናበት ግን አታውቄም ክክክ
@ሮዚየናዝሬቷ
@ሮዚየናዝሬቷ 6 жыл бұрын
ኩሩ ኢትዮጵያዊት መታደል ነው ኢትዮጵያዊ መሆን እኔ ደሞ ጥሎብኝ ስወዳት የኔ ቀበጥ ዕቺ አውን ባአጋጉ ሞት ቲናዬ የምትጣ ናት ዱቄት ዐንቺው ቅናታም
@maretuabeje1921
@maretuabeje1921 6 жыл бұрын
መሰላል ክክክክክክክ
@samerazayna3717
@samerazayna3717 6 жыл бұрын
♥♥♥♥
@molukend5485
@molukend5485 6 жыл бұрын
መች መች ነው የሚለቀቀው ?
Brotherly Sisterly Episode 17  - Ethiopian Comedy 2018
25:56
Addis Films
Рет қаралды 142 М.
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 7 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 137 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,5 МЛН
ብራዘርሊ ሲስተርሊ 28 | የአልሚ ወቀሳ
21:00
Arada - "የዘንድሮ ወላጅ" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 6
19:21
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 123 М.
#miskinochu S1Ep3 l ክፍል 3 l ሙልዬ አይሳሳቱም l
22:07
Addis Drama Studio
Рет қаралды 426 М.
ብራዘርሊ ሲስተርሊ ክፍል 31 - Ethiopian comedy
25:26
ብራዘርሊ ሲስተርሊ ክፍል 1 | አጋቹ
25:45
AmharicTV
Рет қаралды 108 М.
Brotherly Sisterly Episode 21 - Ethiopian comedy series drama
25:53
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 7 МЛН