🔴 “

  Рет қаралды 16,209

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 196
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 25 күн бұрын
ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/ ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦ KZbin (ዩቲዩብ)፦ www.youtube.com/@ecclesiamedia316 ቴሌግራም፦ t.me/ecclesiamedia ፌስቡክ፦ facebook.com/profile.php?id=100083338178939 ቲክቶክ፦ ecclesiamedia Instagram፦ instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I
@AbayifatAberra
@AbayifatAberra 24 күн бұрын
2:43
@fikereselasie1167
@fikereselasie1167 23 күн бұрын
ፓስተር ጃፒ, አንተ ጋር የሚመጣው ሁሉ በትምህርቶችህ ሁሉ የተስማሙ እንዳይደለ የምታውቅ መሆኑን በቅርብ አውቃለሁና ሁለት ማንነት ስላለባቸው ነው የተባለው ትልቅ ስህተት ነው። የሚሞግቱህ እና አንዳንድ ነገሮችህን በመጠኑም ቢሆን እያረምክ የመጣኸው ከዚህ የተነሳ እንደሆነ አውቃለሁ ቢሆንም ግን በተወሰኑ ትምህርቶችህ ግን ስላልሰማኻቸው ተለይተውኻል ብዬ አምናለሁ አንዲሁም አውቃለሁ። በግልፅ አንድ ከቀዳሚ መሪዎች መካከል ሐዋርያው ቶሚ በግልፅ የሚሞግትህ እንደነበር አውቃለው ያውም በታላቅ ፍቅር አብሮህ እየሆነ። አሁን አሁን ግን ይህን አንድ ዓመት ግን አናንተ አካባቢ አላየውም። "ሰው መንፈስ ነው " የሚለው ትምህርትን እንድትተው የነገረኽን አንዳልሰማኻው እውቀቱም አለኝ። ሌሎችን ነገሮች እንደሰማኸው ብትሰማው ትጠቀም ነበረ። የነገረ-ክርስቶስን ቅርፅ ያስያዘህ እርሱ መሆኑንም መረጃው ከአንተው ሰዎች ከምቀርባቸው አለኝ። በመቀጠልም "የእግዚአብሔር ልጅ" የሚለውን በነገረ-ክርስቶስ ላይ የተፃፈውን ስልጠና እንድትወስዱ ያዘጋጀው እርሱ ነው እዚህ ላይ ባትናገረውም።
@fikereselasie1167
@fikereselasie1167 23 күн бұрын
ፓስተር ጃፒ, አንተ ጋር የሚመጣው ሁሉ በትምህርቶችህ ሁሉ የተስማሙ እንዳይደለ የምታውቅ መሆኑን በቅርብ አውቃለሁና ሁለት ማንነት ስላለባቸው ነው የተባለው ትልቅ ስህተት ነው። የሚሞግቱህ እና አንዳንድ ነገሮችህን በመጠኑም ቢሆን እያረምክ የመጣኸው ከዚህ የተነሳ እንደሆነ አውቃለሁ ቢሆንም ግን በተወሰኑ ትምህርቶችህ ግን ስላልሰማኻቸው ተለይተውኻል ብዬ አምናለሁ አንዲሁም አውቃለሁ። በግልፅ አንድ ከቀዳሚ መሪዎች መካከል ሐዋርያው ቶሚ በግልፅ የሚሞግትህ እንደነበር አውቃለው ያውም በታላቅ ፍቅር አብሮህ እየሆነ። አሁን አሁን ግን ይህን አንድ ዓመት ግን አናንተ አካባቢ አላየውም። "ሰው መንፈስ ነው " የሚለው ትምህርትን እንድትተው የነገረኽን አንዳልሰማኻው እውቀቱም አለኝ። ሌሎችን ነገሮች እንደሰማኸው ብትሰማው ትጠቀም ነበረ። የነገረ-ክርስቶስን ቅርፅ ያስያዘህ እርሱ መሆኑንም መረጃው ከአንተው ሰዎች ከምቀርባቸው አለኝ። በመቀጠልም "የእግዚአብሔር ልጅ" የሚለውን በነገረ-ክርስቶስ ላይ የተፃፈውን ስልጠና እንድትወስዱ ያዘጋጀው እርሱ ነው እዚህ ላይ ባትናገረውም።
@HaymiTekalegn
@HaymiTekalegn 23 күн бұрын
አገልጋይ ጃፒ, አንተ ጋር የሚመጡት አገልጋዮች ሁሉ በአንዳንድ ትምህርቶችህ ስለተስማሙ አይደለም። አነዚያን ትምህርቶችኽን ለማረም ቀርበው መንገር እንዲያመቻቸው ነው። በእዚኽ ጉዳይ እኔ ከማቃቸው እንኴ አንድ አለ። አንተም በግልፅ ታውቃዋለኽ ሁለት ማንነት ስላላቸው ነው የተባለው እንደእርሱ ያሉትን እንደማይጨምር። ከበፊቱ እኰ ብዙ ለውጥ ያለኽ ለዚኽ ይኾናል። ቢሆንም ግን በሰው ማንነት ላይ ያለኽን አቛም አሁንም ቢሆን ቀይር።
@HaymiTekalegn
@HaymiTekalegn 23 күн бұрын
አገልጋይ ጃፒ, አንተ ጋር የሚመጡት አገልጋዮች ሁሉ በአንዳንድ ትምህርቶችህ ስለተስማሙ አይደለም። አነዚያን ትምህርቶችኽን ለማረም ቀርበው መንገር እንዲያመቻቸው ነው። በእዚኽ ጉዳይ እኔ ከማቃቸው እንኴ አንድ አለ። አንተም በግልፅ ታውቃዋለኽ ሁለት ማንነት ስላላቸው ነው የተባለው እንደእርሱ ያሉትን እንደማይጨምር። ከበፊቱ እኰ ብዙ ለውጥ ያለኽ ለዚኽ ይኾናል። ቢሆንም ግን በሰው ማንነት ላይ ያለኽን አቛም አሁንም ቢሆን ቀይር።
@BirkneshBekele
@BirkneshBekele 23 күн бұрын
ምን ዓይነት ትሁት ሰው ነው ከምሰማው ነገር ግን እንዲህ አይመስለኝም የወሬ ዓድማ ግን ከቅዱሳን ህይወት በየሱስ ስም ይመታ አንድ እንሁን
@zewdutv7167
@zewdutv7167 22 күн бұрын
ነነገራችን ላይ አገልጋይ ሁሉ እንደ አፖስትል ቢሆን እላለሁ 👉ምክንያት አለኝ 👉 በጣም ትሁት ነዉ! 👉 የፍቅር ሰው ነዉ! 👉 በጣም የይቅርታ ሰው ነዉ! 👉 ከፍታውን ጠብቆ ነዉ የሚኖረው! 👉በታአምር ስንፍና አይወጣውም! 👉 ለጋንጩር ና አገልጋዮቹ መልስ አይሰጥም 👉 ይሄ ደግሞ የጌታ ባህሪ ነዉ ለዚህ ነዉ በፍሬ የሚኖረው ጸጋውን ያብዛልህ በነገር ሁሉ ተከናወን አምላኬ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ!!
@semagngetaye
@semagngetaye 20 күн бұрын
አብዩ አፖስት እንደዚህ አይነት ሰው አይመስለኝም ነበር ተባረክ ጌታ አምላክ በነገር ሁሉ ካንተጋር ይሁን
@DHshalom
@DHshalom 16 күн бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን እንደኔ በጥላቻ ሰክረው ያሉ ሁሉ አፖስትልን ስያውቁት ወደ ልባቸው ይመለሳሉ ።አንተ የእምነት ሰው ነህ ።አንተን ስላወኩህ ደስ ብሎኛል። ጌታ ቸር ነው እሄን እድል ሰጠኝ ። ስትፀልይ ዛሬም በመቀጣጠል የምታምን ለትውልድ የምትቃትት ቀለል ብለህ የምትመላለስ.....ወዘተ አንተ በረከታችን ነህ ዘመንህ ይለምልም
@SabaAlemu-mc5on
@SabaAlemu-mc5on 24 күн бұрын
አፖስትል ጌታ ለኛ ያስነሳሕ የጌታ ባርያ ነሕ እኔ ካንተ ተምሬ ቃል ሰሚ ብቻ ሳልሆን አድራጊ እንድሆን ለእግዚአብሔር ቃል ያለኝ መረዳት ያለኝ እምነት ከፍ እንዲል ነው የሆንኩት ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ያስፋሕ ያብዛሕ በፍሬ ያጥለቅልቅሕ❤❤❤❤
@zewdyhalefom3690
@zewdyhalefom3690 22 күн бұрын
በተለይ ስለ ወንጌል ዋጋ መክፈል እንዳለ ፀጋ ላይ መታመን በእምነት መኖር የክርስትያን ሂወት እንደሆነ መርህ ትልቅ ቁልፍ እንደሆነ የተማርኩበት እለት እለት ክርስቶስ መምሰል የተለማመድኩበት ትልቅ ጌታ የሰጠኝ እድል ነው ካንተ አፓስቲሊክ ቅባት ስር ሁኖ ማደግ ሌላ የሚገርመኝ እንደብዛታችን እያንዳንዱ ሰው ማወቅህ እንደአባት መከታተልህ አንድገን እንድታየን ማማጠህ ይገርመኛል ፀጋው ይብዛልህ አባ ዘመንህ ይባረክ
@MonaAssefa
@MonaAssefa 19 күн бұрын
ድንቅ መሪ የፍቅር ሰው እውነት አስተማሪ አፖስትል ዘመንህ ይባረክ❤
@abelchufamo5522
@abelchufamo5522 24 күн бұрын
ስዎች ብዙ ይሉታል ግን እኔ ስለሱ ብዙም ባላውቅም ግን ዝምብሎ ውስጤ ይወደዋል በተለይ ሲያመልክ ደስ ይለኛል❤❤❤
@SelamTeshome-k7k
@SelamTeshome-k7k 23 күн бұрын
❤❤
@BethelGeta
@BethelGeta 24 күн бұрын
አንተ ልዩ ሰው ነህ በዚ ትርምስ ዘመን እግዛብሄርን መስማትና በሱ መመራት ትልቅ እድልና ስኬታማነት ነው ብዙዎች ካንተ ይማራሉ እግዛብሄር ይባርክ
@fikereselasie1167
@fikereselasie1167 23 күн бұрын
ፓስተር ጃፒ, አንተ ጋር የሚመጣው ሁሉ በትምህርቶችህ ሁሉ የተስማሙ እንዳይደለ የምታውቅ መሆኑን በቅርብ አውቃለሁና ሁለት ማንነት ስላለባቸው ነው የተባለው ትልቅ ስህተት ነው። የሚሞግቱህ እና አንዳንድ ነገሮችህን በመጠኑም ቢሆን እያረምክ የመጣኸው ከዚህ የተነሳ እንደሆነ አውቃለሁ ቢሆንም ግን በተወሰኑ ትምህርቶችህ ግን ስላልሰማኻቸው ተለይተውኻል ብዬ አምናለሁ አንዲሁም አውቃለሁ። በግልፅ አንድ ከቀዳሚ መሪዎች መካከል በግልፅ የሚሞግትህ እንደነበር አውቃለው ያውም በታላቅ ፍቅር አብሮህ እየሆነ። አሁን አሁን ግን ይህን አንድ ዓመት ግን አናንተ አካባቢ አላየውም። አንዳልሰማኻው እውቀቱም አለኝ። ሌሎችን ነገሮች እንደሰማኸው ብትሰማው ትጠቀም ነበረ።
@bisrathabtemichael
@bisrathabtemichael 23 күн бұрын
@@fikereselasie1167you are blessed for your advise and I know who I believe and don’t worry about me
@bisrathabtemichael
@bisrathabtemichael 23 күн бұрын
@@fikereselasie1167enjoy your teaching bro
@bisrathabtemichael
@bisrathabtemichael 19 күн бұрын
@@fikereselasie1167were becha
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 22 күн бұрын
ተባረክ የሰዎችን ነፃ መውጣትና ሌላውንም ለማስታወቂያነት ስለማትጠቀም...
@meseret-r6x
@meseret-r6x 22 күн бұрын
አፖስተ የፍቅር ሰው ብዙ ነገሬን አፍርሶ የሰራልኝ መሪዬ የብዝዎች አባት
@zewdyhalefom3690
@zewdyhalefom3690 22 күн бұрын
አፓስትል በሂወትህ ክርስቶስ ትገልፃለህ እና የትውልድ አባት ነህ ቅን ነህ ዘመንህ ይባረክ
@zewdutv7167
@zewdutv7167 22 күн бұрын
ሌላው ወንድሜ ስላንተ የሚድያ አገልግሎት በጣም ደስተኛ ነኝ ጸጋ ይብዛልህ ❤️❤️
@hailutadesse3386
@hailutadesse3386 20 күн бұрын
ዋው #ApostleJapi ከእግዚአብሔር ቀጥሎ በእኔ ሕይወት ለውጥ ላይ ዋነኛው ባለድርሻ አኖተ ነህ “እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት፦ ሥራህ ግሩም ነው፤ ኃይልህ ብዙ ሲሆን ጠላቶች ዋሹብህ።” - መዝሙር 66፥3 ጠላቶች በእግዚአብሔር ላይ ብቻ ሳይሆን በአንተም ላይ ዋሽተውብሃል ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ You're BLESSING 4 Z GENERATION ! 🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰❤🙏🥰🙏🥰🙏 Abiy Kiya @EcclesiaMedia You're Blessed 🙏🥰
@asterbedane6014
@asterbedane6014 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ያብዛልህ። አንተ ሰው የሚልህን አይደለህም። ብሩክ ነህ።
@NaniBerhanu
@NaniBerhanu 21 күн бұрын
አፓስትል በጣም ላመሰግንህ እፈልጋለው ፍሬ እንዳፈራ አርገኸኛል ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ምድራችን ላይ እንዳንተ አይነት አባቶች ይብዙልን❤❤❤
@etaferahuasfaw9548
@etaferahuasfaw9548 24 күн бұрын
" መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው፥ " (ኦሪት ዘዳግም 33:27)
@YohannesZewdu-h1d
@YohannesZewdu-h1d 23 күн бұрын
ዋው ጌታ ይባረክ ድንቅ መንፈሳዊ አባት የፍቅር ሰው ጌታ ዘመንህን ይባርክ። እንወድሀለን!!!
@BirhanuKarisa-s2y
@BirhanuKarisa-s2y 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ቅን ትሁት መልካም የመንፈሳዊ አባት ስለሰጠኝ ። አፖስትልዬ በጣም ነው የምንወድህ❤❤❤
@AbenatShiferaw-x3x
@AbenatShiferaw-x3x 24 күн бұрын
አፖስትል ከነባለቤትህ ከነልጆችህ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigistudaniel-bo1bs
@tigistudaniel-bo1bs 22 күн бұрын
አፓስትል የንተ የትውልድ በረከትም መፍትሄም ነክ ፡ዘመንክ የተባረከ ነው፡ እንዳንተ አይነት ሰው ሀገሬ ስላላትት እኮራለሁ፡፡
@almazgari3617
@almazgari3617 21 күн бұрын
ለእግዚአብሔር መንግስት እና ለወንጌል የጀገንክ ...በጣም የምንወድህ ከአንተ ስር ተቀምጦ መማር እድለኝነት ነው ብዬ መናገር እችላለሁ፡፡ ስጦታችን እንወድሀለን!
@zewdefekadu
@zewdefekadu 13 күн бұрын
ብዙ ትምህርት ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ።
@ejigyilma4703
@ejigyilma4703 24 күн бұрын
እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ ከዚህ በላይ ለምልም ተባረክ በርታ።
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 24 күн бұрын
አጶስትል ተባረክ በጣም የፋውንዴሽን ተምህርት አሰጣጥህን ሌሎቹም ቢማሩ መልካም ነው።ለልጆች ካሪኩለም ቀርፆ ማስተማሩ ድንቅ ነው።
@mulugetagebreg8859
@mulugetagebreg8859 24 күн бұрын
አብይባቀረብካቸው ሁለት አገልጋዮች እጅግ በጣም ህይወተ ተለውጧል ስለአንተ ጌታን አመሰግናለሁ። እንዴት ላግኝህ ጠቅምኸኛል እነዚህን ሁለቱን ሰዎች በአካል አግንቸ ማማከር እፈልጋለሁ እባከህ እርዳኝ
@c2beca272
@c2beca272 24 күн бұрын
Hi who are they the two people ? I want to listen to 🙏🏿
@mulugetagebreg8859
@mulugetagebreg8859 24 күн бұрын
@@c2beca272 Dr tesfahun& Apostle besrat
@c2beca272
@c2beca272 24 күн бұрын
​@@mulugetagebreg8859 bless you, ho I have seen that one I was expecting someone else 🙏🏿
@ambassadersisay8716
@ambassadersisay8716 24 күн бұрын
Apostle you are a father of the generation .you are a blessing for the body of Christ. We love you so much our father.❤
@Merii25
@Merii25 23 күн бұрын
I am from Asmera Muluwongel 🙏🏼 i really love Apostel ❤🙏🏼
@yeedilfreabebe3088
@yeedilfreabebe3088 24 күн бұрын
አፖስትል ጃፒ ምነኛ የተባረክ የእግዝከብሔር ሰው ነህ። ዘመንህ ይባረክ። አንተ ምሳሌያችን ነህ። ያለፊት መጨመማደድ የምትገለጠዋን ቤተክርስቲያን አካልዋ ላይ የሚገነባ ትውልድ እየገነባህ ነው።ተባረክ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kassechmekonnen985
@kassechmekonnen985 24 күн бұрын
እግዘአበሄር ይመስገን ጌታን የማመልክበት ቤተከርስቲያን መሰረታዊ የሆኑ መርሆዎችን የምትከተል በመሆኗ እጀግ በጣም ደስ ይለኛል እዉነት ነዉ ቤተከርስቲያን የክርስቶስ ብቻ መሆኗን ማረጋገጫዉ ያለዉ የእግዘአበሄር ህልወና ነዉ፡፡ ስለዘህ ሕልዉናዉ በህይወታችን እረፍትን በመስቀሉ ስራ ተሰርቶ ያለቀዉን እዉነት ደግመን ደጋግመን እንድንማረዉ እግዘአበሄር የከፈተዉ ትልቅ የተከፈተ ሳማይ ነዉ ፡፡ለዚህ ትልቅ የእግዘአበሄር ስራ አፓስትል ብስራት አንተ ስጦታ ስለሆንክ እጀግ ደስ ይለናል ፡፡ እንዲሁም ስለአፕላድ መጽኀፍ ቅዱስ ኮሌጅ እኔ በጣም ተጠቅሜያለሁ ዲፕሎማ ከጨርስኩ ቦኃላ ከተቀበልኩት እዉቀትና የመንፈስ መካፈልን ስለተቀበልኩ መደፈር የማይችሉ ነገሮች ለመድፈር ታላቅ የሆነ ጸጋ ተቀብያለሁ ፡፡ ስለዚህ ለኒዉ ከሬሽን ቸርች ብቻ ሳይሆን በኢትዮጲያ እንዲሁም በአለም አቀፍ ደረጃ በኦን ላየንም ትምህርቱ ስለሚሰጥ ገብታችሁ እንድትማሩ እንደተማሪ በእግዘአበሄር መንግስት ዉስጥ ባለን ኃላፊነት አንጻር የከበረ ጥሪን አስተላልፋለሁ
@alem8040
@alem8040 21 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ታባረክ ጸጋ ይብዛልክ
@tsionhailemeskel2605
@tsionhailemeskel2605 21 күн бұрын
Apostle Japi, you are a blessing to the nations. Keep shining!
@MarthaSolomon-o2r
@MarthaSolomon-o2r 24 күн бұрын
የኔ አባት በመሆንህ በጣም ነው ምኮራው አንተ ማለት እውነተኛ አባት ነህ በእግዛብሔርቃል ላይ ያለህ እምነትና ድፍረት ሁሌ ይባርከኛል። ኒው ክሬሽንን ለየት የሚያደርጋት ነገር አንድ ቃል ሰምቶ የሚያደርግ ትውልድ ሰለሆነ በዚህ ይለያል ተባረክልኝ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤
@derejege
@derejege 24 күн бұрын
Its agreat message for all christians I really to say 10q both of u for this biblical thought❤❤❤
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 24 күн бұрын
ጃፒፒ ❤❤ አንተን እና እንዳንት ጊዜያቸውን ሰጠው ቸርች ላይ ብዙ እያገለገላችሁ ያላችሁ ወንድሞች እህቶች ጌታ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ እንፀልይላችኋለን የማይሰራ ተች፣ ተሳዳቢ፣ ጠላት እሚሚሰራበት ነውና አገልግሉ አትቆሙም❤❤
@helenjesusloveyou7458
@helenjesusloveyou7458 15 күн бұрын
ተባረኪ በቤቱ ያፅናሽ
@abenezerfikruandtsegadanie62
@abenezerfikruandtsegadanie62 24 күн бұрын
We love you Apostle .. you are our blessing, Thankyou for Everything 🙏
@ehitneshtimerga1049
@ehitneshtimerga1049 24 күн бұрын
አፖስትል ዘመንህ ይባረክ፤ አንተ ለትውልድ በረከት ነህ። ብዙዎች ፍቅርን በተመለከተ ይህንን ቃለመጠይቅ ከሰሙ ይጠቀማሉ ብዬ አምናለሁ
@sebele-q4i
@sebele-q4i 25 күн бұрын
japiye you are a pioneer we love you you are a father of a generation .
@TesfaGezahegn
@TesfaGezahegn 25 күн бұрын
Apostle Japi Man of Love ❤️ You are our Blessing !
@alemhaile376
@alemhaile376 23 күн бұрын
ጃፒሻ ተባረክልን
@DelelegnChekol-g6l
@DelelegnChekol-g6l 24 күн бұрын
መልካም ሰው ከመልካምነት አይጎልም እግዚአብሔር አሁንም ይብዛልን
@FitsumAdmassu-f4g
@FitsumAdmassu-f4g 25 күн бұрын
ለፀጋዉ ክብር ይሁን
@Dait1402
@Dait1402 17 күн бұрын
Our blessing keep shining and thank you so much for being faithful &loyal to your calling that God gives you caz am the one who used from ur faithfulness a father that am blessed to have ❤🥰
@amsalubalango766
@amsalubalango766 20 күн бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው
@selinatekie9251
@selinatekie9251 19 күн бұрын
Tebarek bebZu APOSTEL JAPI. U R SO AMAIZING
@GanetJ
@GanetJ 24 күн бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ አሜንንንንንንንንንን❤❤❤❤
@fekaduberhanu9403
@fekaduberhanu9403 23 күн бұрын
You are unstoppable . Go forward and upward .
@mengistua9772
@mengistua9772 24 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ታላቅ የእግዝአብሔር ሰው። ትውልድን ለማስነሣት ያለህ አራዕይ የሚደንቅ ነው። ቅባቱን ይጨምርልህ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@thomasayana6212
@thomasayana6212 24 күн бұрын
By his Grace you are unstoppable Apostle Japi.
@edenhaddis1397
@edenhaddis1397 23 күн бұрын
Bless you, dear Japi, Apostle. I remember praying and you preaching us (powerful) near the post office many years ago during lunch time when we were at CBE, maybe 20 years back. Then again, at the Global with a few people. Much respect brother in Christ.
@salimmahmud6122
@salimmahmud6122 24 күн бұрын
ተባረክ ወንድማችን ኪያ አመሰግናለሁ በምታቀርባቸው የእግዚአብሄር ሰወች ተጠቅሜአለሁ ጌታ ይባርክህ በትዳርም ይባርክህ አንተ የምትወልዳቸው ልጆች ለእግዚአብሄር መንግስት በጣም ይጠቅማሉና ብዛልን
@Praise-k1u
@Praise-k1u 24 күн бұрын
#Apostle Japi አንተ የተባረክ የፍቅር ሰው ነህ።መባል ሰላለበት ሳይሆን ሰለሆንክ ነህ ልል እፈልጋለሁ ።የይቅርታ ደሞ ሰው ብቻ ሳትሆን ቅባት የምታካፍል የጌታ ባሪያ ነህ ።እኔ በሁለቱም ባንተውሰጥ የሚሰራው ፀጋ ተጠቃሚ ነኝ !!በአገልግሎትሀ‍ መተው ይቅር ማለት እንድችል ፀጋ ተለቅቆልኛል ። በመፀሀፍህ ደሞ ለሰዎች ፍቅር በመሰጠት ሚገኘ‍ ጣቅም እንዳወ‍እቅ ረድቶኛል።ሲቀጥል #የአማኝ ሰልጣን ወይም (The believers authority) በሚለው ትምህርትህ በonline ላይ በመማር ሰይጣን በሰውነቴ ላይ ያሰቀመጠውን በሸታ ድብርትን በተረዳሁትና ባወቅሁት እውነት ነፃ ወጥቻለሁ ። ክብር ለጌታ ለእየሱሰ ይሁን። አንተን ያብዛህ፣ ምድሪትዋን ሁሉ ያሰወርሰህ። ወንጌልን በጊዜውም አለጊዜው ግለጥ በአንተ ያለው የፀጋ እውነት እያሸነፈ እየገዛና የጠላቶችህን ሁሉ እያሸነፈ እውነትን እየገለጠ ይሂድ። ተባረክ እንወድሀለን❤❤ #አብይ እንደዚህ አይነት የእምነት ና የወንጌል አርበኞችን ሰለምታቀርብና ለብዙዎች እውቀት ሰለምታካፍል አንተንም አገልግሎትህንም ሳላመሰግን አላልፍም ተባረክ 🙏🙏
@glorifiedchristministry
@glorifiedchristministry 24 күн бұрын
We love this man of God. We honor the call of God in his life! Upward and forward only.
@MekidesGebremichael
@MekidesGebremichael 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ ከልብ ጌታ አባት አድርጎ አንተን ስለሰጠኝ አምላኬን አመሰግናለሁ አፖስትል አንተ ለምድር ጥቅም ነህ ❤❤❤❤❤
@HelenFesshaye2575
@HelenFesshaye2575 16 күн бұрын
The best interview. Japi a man of Love. and Sincerity! big love and respect. 🙏🏽🤎🤎🤎Stay useful.
@MekidesGebremichael
@MekidesGebremichael 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ ከልብ ጌታ አባት አድርጎ አንተን ስለሰጠኝ አምላኬን አመሰግናለሁ አፖስትል አንተ ለምድር ጥቅም ነህ ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@andualemadmasu6944
@andualemadmasu6944 25 күн бұрын
ትሁት፣ቅን፣የፍቅር ሰው እና ከልብ መንፈሳዊ አባት ነህ አፖስትል!!!
@upright4363
@upright4363 20 күн бұрын
Woow ፍቅር ❤....
@tigistareda9671
@tigistareda9671 20 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ያብዛህ ❤❤❤❤
@shimelsdubre-qp9ex
@shimelsdubre-qp9ex 24 күн бұрын
ተባረኩ ጸጋ ና ኃይል ይብዛላችሁ
@kidiamedie5630
@kidiamedie5630 24 күн бұрын
He saved my life ! May God bless him even more
@yodittezaz1419
@yodittezaz1419 22 күн бұрын
ጂፒየ አንበሳ ጌታ ይባርክህ
@LedetLinda-p8y
@LedetLinda-p8y 20 күн бұрын
Appostle jape These generation is lucky to have you!
@TezeraGelaye
@TezeraGelaye 17 күн бұрын
ጥሩ ነው ክልሎቾሞ መጠይቆቾ አድርግ
@solomearage1677
@solomearage1677 25 күн бұрын
ተባረኩ ጃፒዬና ኪያ።
@yoyoyeshi4165
@yoyoyeshi4165 25 күн бұрын
ታላቅ የተወደድክ መልካም እ ና ታ ማ ኝ እረኛ የትው ልድ አባት እናከብርሀለን እንወድሀለን 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@haimanotwoldeyes7313
@haimanotwoldeyes7313 22 күн бұрын
የተባረካችሁ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DeryT-r5n
@DeryT-r5n 24 күн бұрын
በእውነት ፍቅርን በመግለጥና በመኖር የተገለጠ ክርስትናን ኖሮ ያሳየ ክርስቶስ በመስቀል ላይ የከፈለለትን በማወቅና በመረዳት የብዙዎችን አይኖች ያበራ ድንቅ የክርስቶስ ልብ እያገለገለ ያለ የዘመናችን ድንቅ አባትና መሪ። በጣም ከልብ በሆነ ፍቅር እንወድሀለን አፖስትል
@elilitaredae1514
@elilitaredae1514 25 күн бұрын
ምርጥ ግዜ አሳለፍን ብሩካን ናችሁ
@abrahamweldemichael2296
@abrahamweldemichael2296 25 күн бұрын
Highly estimated apostle japi ..my father love u always
@betelhembisrat9990
@betelhembisrat9990 24 күн бұрын
Apostle japi our blessing you lead us by the grace of God a true source of guidance and inspiration a man of love a blessing for generations keep shining !
@danielamentie8768
@danielamentie8768 23 күн бұрын
Apostle you are a father of nation!!!
@amendaniel4805
@amendaniel4805 25 күн бұрын
You’re amazing Apostle!
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 24 күн бұрын
በጣም ድንቅ ግዜ ነበር ተባርኬአለሁ በጣም
@eneyetesfaye9814
@eneyetesfaye9814 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏
@hiwothaile6111
@hiwothaile6111 25 күн бұрын
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 14 ነገር ግን በክርስቶስ ሁልጊዜ ድል በመንሣቱ ለሚያዞረን በእኛም በየስፍራው ሁሉ የእውቀቱን ሽታ ለሚገልጥ ለአምላክ ምስጋና ይሁን፤ you are the father of Generation!!
@astutadesse8559
@astutadesse8559 9 күн бұрын
Our Blessing Apostle 🙏🙏🙏🙏
@onuselias3736
@onuselias3736 24 күн бұрын
ወንድሜ በርታ
@AbiyDd
@AbiyDd 24 күн бұрын
Blessed Apostle Japi
@ethiopiantraditionalclothc5443
@ethiopiantraditionalclothc5443 24 күн бұрын
You are so blessed
@rosemare8314
@rosemare8314 22 күн бұрын
Japeye geta yebarkh tsegawen yabezaleh ❤
@frehiwottesfaye8257
@frehiwottesfaye8257 24 күн бұрын
Apostel you're a blessing for nation 🙏🙏
@mariamawitb5165
@mariamawitb5165 24 күн бұрын
You are blessed Apostle,we have learned ! Thank you Abiy.
@HawiBarkon
@HawiBarkon 18 күн бұрын
አፖሰትል እወድሀለው አሁን የምኖረው የህይወት ለውጥ ያለኝ ንግግር አሰተሳሰ እምነት ቃል የተባረከ ትዳር ሦሰት ልጆች አባት ባጠቃላይ አለኝ የምለዉ ሁሉ ባንተ ከተማርኩ(ከተያሰኩ)በኋላ ነው
@MarthaBogale-p7j
@MarthaBogale-p7j 24 күн бұрын
Apostle japi you are blessed its a very good message
@amhawsessna362
@amhawsessna362 24 күн бұрын
Apostle japi you are Amzing ❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 25 күн бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD APOSTLE BISRAT BEZUAYEN.
@samuelsamrit647
@samuelsamrit647 23 күн бұрын
Apostle ye geta jighna shalom ybzalhhh🎉
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 25 күн бұрын
ተባረኩልን
@mekykipe6503
@mekykipe6503 25 күн бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርቱ! አዳድስ እና ወቅታዊ መሬጃዎችን ልቀቁ!!!!
24 күн бұрын
wow, you're amazing apostle!
@rataayana8623
@rataayana8623 24 күн бұрын
tebarak
@MarthaBogale-p7j
@MarthaBogale-p7j 24 күн бұрын
Abiy you are blessed
@heavenlyሰማያዊ
@heavenlyሰማያዊ 24 күн бұрын
በርቱ
@TSEGAYEG-m2p
@TSEGAYEG-m2p 24 күн бұрын
ተባረኩ
@tigistkifle2935
@tigistkifle2935 16 күн бұрын
Amen 🙏 ❤❤❤
@emmy1365
@emmy1365 24 күн бұрын
A man of God, Apostle Jappy. Many blessings!👏
@SelamTeshome-k7k
@SelamTeshome-k7k 25 күн бұрын
We love you Apostle japi ❤❤❤
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 16 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,4 МЛН