KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሰው ባይኖር ኖሮ አልቆልኝ ነበር 🥹
16:06
ብሬክስ መስራት ያቃተው ስፖርት በመሲ ሪከርዱ ተሰበረ 😳ጉራ ሲነፋ ጉድ ሆነ🤣
17:42
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
ብሬክስ እና ጫላ ወንድነታቸውን የተፈተኑበት - ሰፈር ጉድ ያሰኘው የቤተሰብ ጨዋታ 😳🤣🤭
Рет қаралды 193,881
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 421 М.
Brex Habeshawi
Күн бұрын
Пікірлер: 1 500
@ghanemcell5114
2 жыл бұрын
በነገራችን እሄ ጨዋታ ፍቅርን ይጨምራል ባልና ሚስትንም ያቀራርባል በእውነት ደስ ስትሉው💚💛❤
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
2 жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@ቤተናቲዩብ
2 жыл бұрын
@@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ ደምሪኝ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
2 жыл бұрын
የሌላንስ ክክክክክክክክክ አይይይይ
@racheltakala7118
2 жыл бұрын
ያንኛው እውነቱን ነው 150 ኪሎ መሸከም ምን መጣበት
@ghanemcell5114
2 жыл бұрын
@@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ አግብተሽ ሞክሪው የቀርውንከከከከከከከከ🙈😁
@ፀዲነኝባለማህተብ
2 жыл бұрын
ሆዴን አቆሰላችሁኝ ይመቻችሁ እኛን እዳሳቃችሁን ሁሌም በቤታችሁ ሳቅና ደስታ ይግባ 🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@gebeyanews
2 жыл бұрын
በዚህ ቪዲዮ እኛ አቅማችንን አይተናል፣ሌሎቻችሁም እራሳችውን ፈትሹ 😀ሴቶች ደግሞ ክብደታችሁን ለመቀነስ ሞክሩ 😀😀😀 በአጠቃላይ ስፖርት ለጤንነት እና ለጥንካሬ ጥሩ ነው እንላለን 🙏🙏🙏
@fatimahmohammed1088
2 жыл бұрын
ጫላ በጣም ነው እምታሥቀኝ 😂😂😂😂😂😂😂
@fatimahmohammed1088
2 жыл бұрын
ብሬክሥ እና ጫላ የ70አመት አዛውት መሠሉ እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@ኢንሻአላህከአላህተስፍአል
2 жыл бұрын
አጫዋች ውቅሮ ናት እንዴ ዘመዴ ሳትሆን አትቀርም?
@fatumawase
2 жыл бұрын
@@fatimahmohammed1088 ደምሪኚ
@fatumawase
2 жыл бұрын
@@ኢንሻአላህከአላህተስፍአል ደምሪኚ
@sama03s18
2 жыл бұрын
ወሏሂ እደዛሬ ሥቄ አላውቅም በጣም ደሥትላላችሁ ሽት አሥጨራሽ ቪድወ ብሬክስዬ የኔጨዋ አሏህ ይጠብቃችሁ ቀጥሉበት ብሬክስ ትለያለህ በጣም ጨዋ ሤት አክባሪ ወድነህ አሏህ ይጨምርልህ ፍቅሩንም ያብዛላችሁ ደግሞ ውለዱ ጨምሩ 😘😘ወዳችኋላሁ በጣምምምምምምም
@abebachekol3611
2 жыл бұрын
አልተቻላችሁም በሳቅ ገደላችሁን ጉበዙች ደስ ይላል ቀጥሉበት
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
2 жыл бұрын
ማማ በቅንንት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@kelemaberha8877
2 жыл бұрын
ወይኔ ደሰ ሰትሉ አቦ ሺ አመት ኑሩልን በእባ ነዉ የጨርሰኩት አላህ ከከፉ ነገር ይጠብቃችሁ 😄😄😄😄 ❤❤❤
@ጠበላYouTube-g5v
2 жыл бұрын
ስደት ያንገላታችሁ እንደኔ አላህ የርፍት እጀራ ይስጠን ርዚቃችን በሀገራችን ያርግልን ሀገራችንም ሰላም ያርግልን እረ ህዝባችን ሰላም ናፍቆታል ያረብ
@semuyoutube6308
2 жыл бұрын
ዉዴ እነተጋገዝ ምሪኝ
@hawkonjoohawi6270
2 жыл бұрын
አሚንያርብ
@fasikawande3558
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@weywey6054
2 жыл бұрын
አሜን
@መሲab
Ай бұрын
አሜን ውዴ
@bezagirma9544
2 жыл бұрын
ፕራንክ እያሉ ከሚጃጃሉብን እንደዚህ ለየት ባለ ነገር ዘና አርጉን አንደኛ ናችሁ ሁላችሁም👍
@በለጡአብርሃ
2 жыл бұрын
ደስስስ በሀልቲ ሓባይብ ፍቅራቹ ይጨምሩላቹ እግዚአብሔር አምላኪ
@fatumawase
2 жыл бұрын
ደምሪኚ
@mariamsayeed101
2 жыл бұрын
@@fatumawase 🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈😆😆😆😆😆😆😅😅😅😄😄😃😃😄😅😄😃😃😂😃😃😄😅😅
@tube-mo2hy
2 жыл бұрын
የማዳም ስራ ስያስጨንቅ 🙁 የናተ ጫወታ አሳቀኝ ፍቅራችው ይብዛላችው ጌታ ኢየሱሰ ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችው 😍😍😍😍😍😍
@eyutube5674
2 жыл бұрын
ሰሞኑን የምትጫወተው ጨዋታዎች በጣም ያዝናናል እናመሰግናለን ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበል
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
2 жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@eyutube5674
2 жыл бұрын
Eshi ema
@hawaadam609
2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ወላሂ እረ ወይኔ እንባየን አስጨረሳችሁኝ በጣም ዛና ነው ያደረጋችሁኝ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ምርጦችየ
@tttttyy-u2d
2 жыл бұрын
በእውነት ዘና የሚያደርግ ጨዋታ ነው ይመቻችሁ አይለያችሁ ምርጦችዬ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌
@belchal2027
Жыл бұрын
ወለሂ በጣም ነው ፋታ ያራጋቹኝ ፋጣሪ ሁሌም የስደስታቹ💋💋💋
@Samsunga04e-v5i
7 ай бұрын
❤❤❤❤
@hadiamohammed4527
2 жыл бұрын
ዉዶቼ አላህ ሱብሀነወተአላአ ይጠብቃቺሁ ደሰ የምትሉ ቤተሰብናቺሁ ሁላቺሁም አላህ ይጠብቃቺሁ ፈቅራቺሁን ይጨምርላቺሁ ልጆቻቺሁም አላህ ይጠብቃቺሁ ለኔም አማናአ ዱአ አድርጉልኝ ልጆቼ ባለቤቴ ናፈቀዉኛል ዱአአድርጉልኝ የመዳም ቅመምቺ አላህ ሱብሀነወተአላ በሰላም ላገራቺን ያብቃን
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
2 жыл бұрын
ማማ በቅንነት ።መርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@hadiamohammed4527
2 жыл бұрын
ደመርኩሸ ዉዴ
@genetsouyoumi1777
2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@Tube-kk2vt
2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
@لبابهتشان
Жыл бұрын
Sullellahu aleyihi wosellem
@zeinab554
7 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
@JamillaJamilla-bc9hu
2 ай бұрын
Sallallahu Aleyhi wosallam❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NebyuEsayas-w6s
2 ай бұрын
Selelahu aleyhi weselem
@DdhhHd-mk2ox
2 ай бұрын
S a w❤❤❤❤❤
@መሲፍቅርከወሎ
2 жыл бұрын
ማን እደ ሀገር እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን ያረብ እናተም አይለያችሁ
@محمدمحمد-خ2ر5ط
2 ай бұрын
ዱባይ እኮናቸው
@fanostube15
2 жыл бұрын
ወላሂ ስታስቁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ ፍቅር ያቸንፋወ👍🇪🇹
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
2 жыл бұрын
የዛሬ ጭዋታችሁ ይለያል በሳቅ ገደላችሁን በጣም ነው ደስ ምትሉት
@ጎዶልያስ-ጀ7ቸ
2 жыл бұрын
👌
@ቤተናቲዩብ
2 жыл бұрын
@@ጎዶልያስ-ጀ7ቸ ደምሪኝ
@shaffila
2 жыл бұрын
ትልቅ ፈተና ነበር ግን እሥፖርት ብሰሩ ይቀላቹሀል ግን ጥሩ ነበር በርቱ አይለያቹ
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ
2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ አጫዋች ቀሚሱን ያስተዋውቃሉ አለች መሲ እዳቀንሽ የለክ ነሽ አሁን
@fekertube
2 жыл бұрын
ሆዴ ቆሰለ በሳቅቅቅቅቅ 😃😆😆😀😁😂😃😄😅😆ወዬ ሴቶች ክበደታቹ ቀንሱ ወንዶች ዘረጦ አትሁኑ የመጨረሻወ በሳቅቅቅቅቅቅ ገደለኘ ቀጥሉበት😆😆👍
@hayikelmuhammad3367
2 жыл бұрын
ዘርጦ አልሽሽ ክክክ
@fekertube
2 жыл бұрын
@@hayikelmuhammad3367 እና😂😂😄🙈💪
@fatimahmohammed1088
2 жыл бұрын
ማናው እንደኔ ጫላ እሚያሥቀው ክክክክክክጫላ የሣቄ ምንጭ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂
@kabetube
2 жыл бұрын
እኔበጣምነውያሳቀኝ ቤተሰብአድርጊኝ። መሲቀጭንነች ብሬክስ ማሳትነበረብህ
@ቤተናቲዩብ
2 жыл бұрын
@@kabetubeደምሪኝ
@amaamm-yr6wh
Ай бұрын
ይከ ትልቅ ቅሌትነው አላለም ብሬክስ መሲ ብሬክስ ስወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@umkhalid5292
2 жыл бұрын
የብሬክስ ሳቅ ያዝናናኛል 😁😁😁🌺
@hiratube4660
2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይጨምርበት ብሬክስ ወንድሜ ተበላክ ተበላክ
@alemalem7864
2 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ ቀጥሉበት በጣም ደስ ትላላችሁ😘😘😘 በሳቅ ነው የሞትኩ😂😂😂😂
@ለምለሚቱራያራዩማ
2 жыл бұрын
በጣም😂😂😂😍😍😘
@zainazaina2750
2 жыл бұрын
በእውነት ደስ ስትሉ ፍቅራቹ ይጨምርላቹ
@abimedia8554
2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያርግላችሁ መሲዬ እናትሽን አታይም ሂደሽ ግንይቅርታ ከናት በላይ ምንም የለም ብዬ ነው
@nafesanafesa3632
2 жыл бұрын
እስካሁን አልሄዴችም ወንድሟምኮ ሙቷል
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
2 жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@abimedia8554
2 жыл бұрын
@@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ እሽ እህት
@fkr834
2 жыл бұрын
@@nafesanafesa3632 ምን ኣገባችሁ የራስዋን እራስዋ ነው ምታውቀው በሰው ሂወት ጥልቅ ኣትበሉ ሄዳም ይሆናል ኣይ ሀበሻና ወሬ ኤጭ
@nafesanafesa3632
2 жыл бұрын
@@fkr834 አንድቱ ሀበሻ አንች ነሽ ወሬ ፍለጋ መተሽ ነዉ ያገኘሽኝ እንጅ አንችን አልጠዬኩሽም
@myayearsemalij8333
2 жыл бұрын
በጣም ደሰሰ ትላላቹሁ የሳቄ ምንጮች ሰወዳቹሁ ሰላማቹሁ ይብዛ አቦ ፋቅሩን ያብዛላቹሁ
@zehara5680
2 жыл бұрын
ጫላ ግን ምርጥ ደርበብ ያለች እናት ነው የመሰለው በጣም ያላረጀች በጣም ነው የሚያምረው
@maranamarana459
2 жыл бұрын
ብሬክስ ለቤትህ እግዳ ነኝ በጣም ታስቃላችሁ ደግሚ ሁሉ ነዉ ያየዋችሁ
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው
2 жыл бұрын
በጣም ነው ያዝናናችሁን ደስ ይላል ቀጥሉበት❤
@ftumaassefa5501
2 жыл бұрын
ጫወታዉ በጣም ደሥ ይላል ግን ወንዶች የሤትልብስ ባትለብሱ ሤቶችደሞ የወንዶችን ባትለብሱ አሪፍነዉ ያዉ ከሀይማኖትአንፃር ቅጣትም ቢሆን በሌላ አድርጉት
@ניצן-ד6ב
2 жыл бұрын
የፍቅር አምላክ ይጠብቃችሁ ውድድድ።👏👏🙏
@almazgizachewchanie9443
2 жыл бұрын
በሳቅ ገደላችሁን እኮ ፉቅራችሁን ያብዛው❤
@አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ
2 жыл бұрын
እዉነት ለመናገር ጫላ በጣም ምሥካን ሠዉ ነዉ ባሁን ሣት እንደዛህ አይነት ሠዉ መገኘት
@fkr834
2 жыл бұрын
ኦሮሞ ከልብሽ ከቀረብሻቸው ቅን ናቸው
@ትዕግሥትሰሎሞን
2 жыл бұрын
የጫላ ንግስት በጣም ታምራለች እውነት ❤❤❤❤
@mmsmms1171
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ቅንነት
@uchulebanon9782
2 жыл бұрын
አልጋ ለይ ቢሆን ትችላላችሁ just fata 😝 😝ማነው እንደኔ በሳቄ የሞተ 😂😂😂😂😂
@zekiyatemam7901
2 жыл бұрын
እረ አልጋላይማ አይመችም ኩሻፕ😁😁
@uchulebanon9782
2 жыл бұрын
@@zekiyatemam7901 new ende😂😂
@hayutiyeumer1235
2 жыл бұрын
😂😂😂😑
@roza6403
2 жыл бұрын
@@zekiyatemam7901 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ሩቅያጀማል
2 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃቹ ሰላም ለሀገራቸን በተረፈ በጣም ደስ ትላላቹ 😂😂
@selam801
2 жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ ኧረ በሳቅ መትኩ😁ይመቻችሁ🥰
@Brhan480
2 жыл бұрын
የብሬክስ ቀምስ ሸለል ሸለል እኮ እሉ🤣🤣 ሰላምኻቱምን ስሓቕኹምን ይብዛሕ🥰
@ኑሪልኝእናቴ-ቘ6ፀ
2 жыл бұрын
የፈታና አዘጋጂ ማምህረ ማነው ማውቅ አለምን ያምትሉት😍😍👍👍👍👍
@hdhdheeu8913
2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ🙆😂😂😂😂😂😂
@Tgkutabertube
2 жыл бұрын
*ወይኔ ጫላ ኮሜድ ብትሆን ያዋጣሀል አባቴ ውረድ ውረድ እያለ ወገቡን ቆመጠው ወይኔ በሳቅ አይለያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደሞቼ*
@qamuti1
2 жыл бұрын
የዉስጡን መግለፅ አቅቶት የረብ ብሎ በለቀሳ ሁሉ የአለህ እዝነት በራከት ይስፈንበት ጉሉ አሚን ፕሮፈይሌን በማጫን ቤታሰብ ይሁኑ🙏👈
@mouminahoumed7942
2 жыл бұрын
አሚንያረብልአለሚን
@Hhfdfg-i9y
Ай бұрын
amin
@nejatyewereeluwa552
2 жыл бұрын
በጣብ ፈታ አደረጋችሁኝ ብሬክስ ወድሜ እድሁም መሲ ሌሎቻችሁም ደስ የሚል ፍቅር የተላበሰ ጨዋታ ቀጥሉበት
@ሀዛልዩቱብ
2 жыл бұрын
አላህ ሠላማችንን ይመልሥልን ያረብ አንድነታችንን ሁላችነም ከብሀርዳር መቀሌ ከመቀሌ አዳማ እሥን ቀሣቀሥበት ግዜ ይምጣልን ያረብ ሁላችሁም ከቅልፍ ሥትነሡ ዱአ አርጉ አላህ ተቆጥቶብናንና🤲
@እራሔልየድግልጅ
2 жыл бұрын
አሜን ይመልሥልን ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭🇪🇹
@samsamsun367
2 жыл бұрын
ትክክል
@ayu5264
2 жыл бұрын
ኣሜን🙏♥️
@Tube-uj6rt
2 жыл бұрын
ወይ በሳቅ ሞትኩ ብሬክስ በጣም ያሳቀኝ😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ggf1995
2 жыл бұрын
እንባዬን ያስጨረስኝ ጨዋታ ደስ ሲል😅😅😅😅
@hadiHadi-s1x
2 ай бұрын
ወላሂ ደሥ የምትሉ ጥዶች ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@hdhdhdhhdjrhf6501
2 жыл бұрын
ወይኔ እደት እደሳኩ ደስ ስትሉ ፈታ አረጋችሁን😘😘🙈
@fatimarashid3481
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@fafidessieweloyewa922
2 жыл бұрын
ክክክክ የማታመጡት የለ አይችላችሁም ዙጢ ሁሉ ገባድ ነው እኮ ግን ክክክ ብሬክስ እና ጫላ ለተማችሁ እህህ ፍቅራችሁ ደስ ይላል
@BirukTuba5335
2 жыл бұрын
ጎንደሬዋ ብሬክስ አይ አንተኮ አትቀልድ 💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mashaallhsss3479
2 жыл бұрын
Brex godare ayidelem raya new
@fkr834
2 жыл бұрын
ብሬ ትግራዋይ ነው
@رحمهء
2 жыл бұрын
በሥደት ላይ ሁኘ የልጆቸ ናፍቆት ሊ ደፋኝ ደርሦ ነበር የእናንተ ጫወታ ፈታ አደረጋችሁኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@fantayoutube8854
2 жыл бұрын
😂😂😂😂 እኔሰ ያሳቀኝ ያበሻ ቀሚሱ የሁለታቸዉም ነወ😂😂 ጫላ የሴት ወይዘሯ መሰለ
@ZaidZaid-cu8ck
2 жыл бұрын
የኔ ማሮች ታምራላችሁ በጣም ግን ብሬክስ አክባሪህ ነኝ ግን መሰረትን አች አትበላት እሽ ብሬ ቤንስ በስሟ ጥራት እሽ ዋው ቀሚሱ ያምርባች ኋል
@Mohamed-xi9gy
2 жыл бұрын
አዳሜ ፍራክሽ ቀቅለሽ ብይዉ እነዚ ጥዶች ማየት የሻለኝል
@SameeraSameera-gb7hj
2 жыл бұрын
😂😂😂
@ቤተናቲዩብ
2 жыл бұрын
@@SameeraSameera-gb7hjደምሪኝ
@Mohamed-xi9gy
2 жыл бұрын
@@ቤተናቲዩብ እሺ
@ቤተናቲዩብ
2 жыл бұрын
@@Mohamed-xi9gy አመሰግናለው እህቴ
@እማቀሪሃብቴ
2 жыл бұрын
ቀስ በጣም እንዳትጫኝኝ ኣላለም😂😂😂😂...ቀሚስ በሱሪ ብሬክስ ፋሽን ነው😂ጫላ ግን ኣምሮበታል እማማ ኣስካለን መስሏል😂
@ኢክራምኡመር-ቈ7ዘ
2 жыл бұрын
የጫላዋ እማ ዳሌዋ ብቻ ይበቃል 😂😂😂
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
2 жыл бұрын
የዛሬውጨዋታበጣምደስይላል።ብሬክስ።ቀሚሱአምሮብሀል😂😂😂
@habeshayimer5697
2 жыл бұрын
እስከመጨረሻ ሰላማችሁ ይብዛ ዉዶችዬ ግን በፕራንክና ባልሆነነገር አትማሉ::በጣም የዉ የምወዳችሁ ሁላችሁንም::ዘረኝነት ይቅር ክርስቲያን ዘር የለዉም የህያዉ የእግዚአብሔር ልጆች ነን🙏በርቱልን
@HdHd-li1ou
2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ፈነዳሁ ከምር እደዛሬ ስቄ አላቅም የምር በጣም ደስ ትላላችሁ
@messitube1299
2 жыл бұрын
100%እርግጠኛ ነበርኩ ነገር ግን እዳሰብኩት አልሆነም ጭራሽ መሬት ላይ ተዘረሩ😁😂😂😂😂 ባሎቻችሁን ፈትኑ ባሉካው ለወደፊት ጎበዝ ስፖርተኘ መሆን አለብህ😁😍
@rahma-pc1fp
2 жыл бұрын
😂😂😂
@sikosilo1259
2 жыл бұрын
መሢየ
@hyme7165
2 жыл бұрын
መሥየ ሰራቹህላቸዉ😀😀😀😀
@ፋፌነኝየደሴዊ
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂በጣም ነው ይሳቃችሁኝ ኢትዮጵያ እና ህዝብቾን ሰላም ያድርግልን
@kerya5102
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ይመቻችሁ ምርጥ ጥዶች🤣🤣🤣❤️❤️
@misslolicha3686
2 жыл бұрын
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@drr8432
2 ай бұрын
ወይኔ ሆደ ቆሰል በሳቅ❤❤❤😂😂😂😂😂😂ወንድሞቸ ስትጨነቁ እኔንም ጨነቀኝ❤❤❤
@ሀዩነኝስደተኛዋ-ቀ5ኘ
2 жыл бұрын
በጣም ነው የሳኩት ወላ ይመቻችሁ❤😁
@rahmarhama2201
2 жыл бұрын
በሣቅ ገደላችሁን ይመቻችሁ አገራችንም አላህ ሠላም ያድርግልን😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍
@totoal5243
2 жыл бұрын
መታደል ደስ ሲል ፍቅር ይጨምራል አይለያቹህ ሁላቹህም
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
2 жыл бұрын
መሻላህ ታምርራላቹው አላህ ፍቅራቹ ይጨምርላቹ እና ላይክ ሼር በማድረግ ኣንርሳ ኣበረታቱን መልካም ለራሰ ነው ውዱቼ 💙🌷💕🌷💕💚🌷
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
2 жыл бұрын
ዛሬስ የሌለ አዝናናችሁኝ አሳቃችሁኝ እናም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@kabetube
2 жыл бұрын
ወይኔየዛሬውጨዋታ አይጠገብምወላሂ😆😂ብሬክስና ጫላት እምትወዱ ሰብስክራይብ አድርጉኝ የሰውደስታ የሚያስደስታችሁ 😍እህቶቸ አግዙኝ የመዳምቤትመረረኝ
@bzuyebzuye5614
2 жыл бұрын
የእዉነት እንደነብሬክስስ ያሳቀኝ 😂ጨዋታ የለም ኦኦኦ እንደትነዉ የምትካበጂዉ አላለም 😂😂😂😂😂 ሁላቹሁም ታስቃላቹ ምርጥጨዋታ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tenate2957
2 жыл бұрын
ወይ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ 🤣🤣🤣🤣🤣😘😘😘😘😘
@kamilawasewase2655
2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ🥰
@tube-rn5eg
2 жыл бұрын
የጫላዋ ግን ድብልብል ናት ይመቻቹ
@AsdfGhjk-pb2ij
Ай бұрын
የምር ስታምሩሁለየም ተደሰቱለኝ🎉🎉🎉🎉
@tube-di1so
2 жыл бұрын
ደሰ ስትሉ የኔዉች 😍💋💕
@amalaldrawsheh4606
2 жыл бұрын
ደሰ ሰትል፡ሉቴልች ህ የኔችዋ
@abdurahmanksa9739
2 жыл бұрын
እረ መነፀሩ አምሮባችሆን😂😂 የተዘጋ መስኮት አስመሰላችሁ እኮ😁
@ማሜሀድ
2 жыл бұрын
ብሬክስና ጫላ መሬቱ ጋር አንድ ሆናችሁ እኮ የምር. በሳቅ ገደላችሁኚ
@Ekiruy
2 жыл бұрын
ብሬቅሥ ኮፊደክሡን ሥወድለት ዋው አቦ ይመቻችሁ
@jemilagirmay
2 жыл бұрын
ውዶቼ እባካችሁ 1k አስገቡኝ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ 🙏🙏🙏🙏
@aziza1426
Ай бұрын
የኔ ማሮች የፍቅር ተምሣሊቶች❤❤❤
@ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ
2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ዘና ያደረጐችሁ
@SaraR-q8d
7 ай бұрын
ቀጥሉበት በጣምደስይላል እኛን እንዳሳቃችሁን እናንተምእየሳቃቹሁ ኑሩልን
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
2 ай бұрын
ኧር ወይይይይይይ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ياسرالشحي-ذ7ط
2 жыл бұрын
በስማም ከጫወታው መሲ ሲታወሪ የተሳሳትሹ አሳቅሽኝ ወይኔ ዘና አርጉን አገራችን ሰላም በማጣቷ ከፍቶናል
@tjg2527
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ማነዉ እደኔ የሞተዉ በሣቅ❤❤❤❤
@Zahraz-mf6el
2 ай бұрын
ውይ ብሬክስ ስጀመር መስራት አይችልም😅😅😅😅😅
@ጨረቃዋ4212
2 жыл бұрын
ተረጋጋ ብሮ አንተም ይደርስሀል😂😂😂😂😂በሳቅ
@سبحانالله-ب1ت
Ай бұрын
ወላሂ በሳቅ ህደን አመመኝ ይመቻችሁ ወላሂ ደስስቴሉ ይቱብማየትአልወድምነበር በናተምክንያት ወደድኩት🎉🎉🎉🎉
@kelem_tube-
2 жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ በሳቅ ክክክክክ የዛሬው ደግሞ ይለያል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@Dc8yt
Ай бұрын
ወየው አቆላችሁኝ የኔውዶች በረቱልን❤❤❤❤❤
@fkr834
2 жыл бұрын
20:00 ጫላ በትግርኛ 👉 የቐንየልና ጓለይ የቐንየልና ኣላት ክክክክ thank u challa😍
@WalidKadi-lj4cf
7 ай бұрын
እረ በስቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 መትክ
@sendosssendiss5520
2 жыл бұрын
አረ ብሳሕ ምትኩ😂😂😂😂😂
@sefialemmelaku5609
2 жыл бұрын
ጫላ ግን አምሮበታል ከተማም ቢሄድ ሰዉ አያቀዉ 😀😀😀
@adisadis7787
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ልጅቱ አሳዘነኝ❤❤😂😂😂😂ሆዴ
@አልሀምዱልለህ
2 жыл бұрын
ወለሂ በጠም ነው ያሰቀቹኝ አለህ እውነተኘ ፊቅርን ይጨምርለቹ👌😂😂😂👍👍👍👍❤😍
@abie7030
7 ай бұрын
ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም😅😅😅
16:06
ሰው ባይኖር ኖሮ አልቆልኝ ነበር 🥹
Brex Habeshawi
Рет қаралды 363 М.
17:42
ብሬክስ መስራት ያቃተው ስፖርት በመሲ ሪከርዱ ተሰበረ 😳ጉራ ሲነፋ ጉድ ሆነ🤣
Brex Habeshawi
Рет қаралды 143 М.
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
13:04
ሰበር ቪዲዮ አር-ትራ የሰለጠነዉ ፋኖ ገባ |ከጎንደር የብስራት ዜና |በጎጃም እና ወሎ ታሪክ ተሰራ ጥር 14 ቀን 2017 ዓ.ም
Ethio forum media
Рет қаралды 12 М.
23:01
አብርሽ እና ሩታ ተገናኙ. የሩታ ምላሽ😱😭
Dani Royal
Рет қаралды 36 М.
28:06
ልጇን እህቴ ናት ብላ ባሏ ቤት ያመጣችው ሴት
Gosh Media
Рет қаралды 357 М.
4:22
🔴ገራሚ የራያ ሰርግ❤#entertainment #ethiopia #habash
ስውር ቅኔ tube
Рет қаралды 660
41:20
ጉድ በል ጎንደር ። አስደንጋጭ አደጋ ተፈጠረ ። ሚኪ የእናቱን ሴራ ሰማ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 35 М.
16:25
Ethiopia - የመከላከያ አዲሱ ስምሪት፣ የጦሩ ያልተጠበቀ እንቅስቃሴ፣ ህወሓት የእምቢታ መግለጫ አወጣ፣ ነዳጅ በኩፖን ሊሸጥ ነው፣ የፕሮፌሰርመስፍን ተማጽኖ
Feta Daily News
Рет қаралды 23 М.
18:42
//የቤተሰብ መገናኘት// የDNA ውጤት መጣ "ሆነም አልሆነም እህቴ ነች ከዚህ በኋላ" እዮብ እህቱን አግኝቶ ይሆን? /በቅዳሜን ከሰዓት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 313 М.
33:47
🛑በአለም ዙርያ ሞተ ተብሎ ሲወራለት የነበረው በእድሜ ትንሹ ድምፃዊ ከአስር አመት ቡኋላ በስንት ፍለጋ በህይወት ተገኘ እንኳን ደስ አላችሁ 😱
Brex Habeshawi
Рет қаралды 330 М.
1:47:44
የባሏ ምላሽ | ችፕውድ ፋፍሪካ አለኝ | 2 መቶ ሚሊዬን አለኝ ብላኛለች
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 47 М.
13:47
ከስምንት አመታት የስደት ቆይታ ቡኋላ መሲ ከቤተሰቦቿ ጋር ስትገናኝ 😢 ስሜቱ እጅግ በጣም ይከብዳል በደስታ ብዛት እናትና ልጅ እንባቸውን መቆጣጠር አልቻሉም😢😢
Brex Habeshawi
Рет қаралды 625 М.
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН