በፓሪስ ኦሎምፒክ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን አቀባበል Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 94,574

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 316
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 28 күн бұрын
አሳፋሪ አቀባበል ኢየተደረገ ነው። ወንጀለኞቹ አሸባሪው ጓድ አሸባሪ ወ/ግዮርግስ እና ዳራሪቱ በድፍረት አገራችን ተመልሰዋል።
@royalentertainment4661
@royalentertainment4661 28 күн бұрын
Derartun lemenager ante man neh
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 28 күн бұрын
እናሌላ ሀገርአላቸው??😂😂
@Threepointsandbeyond3832
@Threepointsandbeyond3832 27 күн бұрын
​@@royalentertainment4661 የሀገሩ ዜጋ ስለሆነ ስለውጤቱ የተሰማውን መናገር ይችላል። እንኳን ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቀርቶ የኢንግሊዝ ኳስ እያከራከረን አይደል እንዴ ?
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 28 күн бұрын
እዉነት ህግ ካለ አሸብርእና ደራርቱ በህግ መጠየቅ አለባቸዉ
@almazali4784
@almazali4784 28 күн бұрын
ወሬ 🤔🤔🤣🤣
@nebah_media
@nebah_media 28 күн бұрын
​@@almazali4784yeashebr ehit nesh😂😂😂
@FatimaSaeed-ec1fo
@FatimaSaeed-ec1fo 28 күн бұрын
ለምን ምን አርገው ነው
@EyobSelassie
@EyobSelassie 28 күн бұрын
ምን አረጉህ ?
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 28 күн бұрын
ምንያርጉ እነርሱ አልሮጡ 😢አሠልጣኞች የቴክኒክባለሙያዋችየት አርገኻቸውነው???
@yesabsh
@yesabsh 28 күн бұрын
በአመራር ግድፈት አትሌቶቻችን አንገታቸውን ኢንዱደፉ አድረጋችሁ አሁን ደግሞ የእናንተን ስልጣን ለማሳየት በአበባ ጉንጉን ብዛት አንገታቸውን አደረጋችሁ:: መጥኔ!
@Ethiotoday2024
@Ethiotoday2024 28 күн бұрын
ሬሳ ላይ አበባ ማኖር ባህላችን ነው 😂
@ZelekeKelemua-dj6ye
@ZelekeKelemua-dj6ye 28 күн бұрын
ዋው ኮሜንት👌
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 28 күн бұрын
Betam
@merontaye8723
@merontaye8723 28 күн бұрын
አሳፋሪናቹ እናተሞታችሁ አበባይደረግላቹ አልልም ምን አደረጉ እሮጡ ተሸነፋ አቺ አርፈሽ የማዳምን እሩዝቀቅዬ😢😢😢
@MahiMahi-kp8rh
@MahiMahi-kp8rh 28 күн бұрын
​@@merontaye8723እንዳንተ አይነት አሽቃባጭ ዝምድና ቢኖርህ ጥሩ ፖሪስ ትሄድ ነበር ዝም ብለህ በባዶ አይከብድም
@Muhidu-x6y
@Muhidu-x6y 28 күн бұрын
You don't know the history of Ethiopian athletic thats why You response wrong comment to Friends. ጥሩ ሰሩ እያልሽ ነው ግን ከየት የመጣው ነሽ.... ዝተት
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 28 күн бұрын
ታሜ ጀግናው የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን ሰው እንደሚያይ እግዚአብሔር አያይም🎉🎉🎉
@aberashgesset-yx8ku
@aberashgesset-yx8ku 28 күн бұрын
ታምራት❤❤ 🎉🎉 ትግስት❤❤ 🎉🎉 ፅጌ ❤❤🎉🎉
@abrahamaddam5387
@abrahamaddam5387 28 күн бұрын
Tamrat Tola is a hero.🙏
@nasirshafi6250
@nasirshafi6250 28 күн бұрын
add Tigist Asefa
@abrahamaddam5387
@abrahamaddam5387 28 күн бұрын
@@nasirshafi6250 of course Tigist Asefa heroine too.
@mesfingirma4402
@mesfingirma4402 28 күн бұрын
አሸብር አያፍርም
@User2535-n1m
@User2535-n1m 28 күн бұрын
በዶክተር አሸብር ላይ ሒሳብ እናወራርዳለን
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 28 күн бұрын
ኢትዮጵያ አገቷን ያስደፋቹሁበት ታሪካዊ ቀን 😢😢😢😢😢😢😢😢
@aesaaa1616
@aesaaa1616 28 күн бұрын
እ ወይኔ ተሸንፈነው እንደ የሚሸለሙት እረ ነገሩኝ እኔ አሸነፈው መስሎኝ ነውኮ
@merontaye8723
@merontaye8723 28 күн бұрын
​@@aesaaa1616አቤት አቤት ኢትዮጵያ አገት ከደፍች ቆየች ምን ሚያስደስት ነገር እየሰሙ ደስ ይበላቸው ባዶ እጃቸውን አለመምጣታቸው ተዋቸው
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 28 күн бұрын
@@aesaaa1616 ዘረኝነቱን በነሱ ውስጥም እረጭተውታል አይደልም ሊያሸንፉ እርስ በራሳቸው እየተጠላለፉ ሲወርቁ ነበር የሀይሌን እና የቀነኒሳን ታሪክ እረስተውት ለኢትዮጵያ ሳይሆን የማን ዘር አሸነፈ የማን ዘር ወደቀ እስከሚያስብል ደርስ እርስ በራሳቸው ሲገፍፉ ተሸነፉ ላላያቹሁ እርጨወን ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዮጵያ በነሱ አገቷን ደፋች ከደፋችስ ቆይታለች ያሁኑ ደሞ ባሰ አለም በሚመለከተው
@milkilion696
@milkilion696 28 күн бұрын
Anchi men serashen la Ethiopia jeb fit 😂​@@merontaye8723
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 27 күн бұрын
ኢትዮጵያ ብዙ ያልተነካ የወርቅ ማዕድን አላት:: በጣም አስፈላጊው ነገር በአለም መድረክ ላይ ስሟን ከፍ ማድረግ ነው:: እናም ተከናውኗል:: ማራቶን ከባድ ነው። ለመኪና እንኳን ከባድ ነው; ስለ ወደፊት ብቻ እናስብ።.
@mekutube6946
@mekutube6946 28 күн бұрын
No Comment. Yihe hulu YeAbeba Gungun min yiseral
@henihenry3254
@henihenry3254 28 күн бұрын
😂😂😂😂 እኔ ራሱ ገርሞኝ እያየው ነበር ሊቀብሯቸው ነው እንዴ ይሄ ሁሉ አበባ የሚያሸክሟቸው 😂😂
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 28 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@mkman2506
@mkman2506 28 күн бұрын
የእኛ ሀገር ነገር እኮ አይታወቅም ነገ ዶ/ር አሸብር የስፖርት እና ባህል ሚኒስተር ሆኖ ተሾመ ሚባል ዜና እናያለን
@User2535-n1m
@User2535-n1m 28 күн бұрын
💯።
@GML90-b7r
@GML90-b7r 28 күн бұрын
አመራሮቹ በማያሻማና በግልጽ ሁኔታ ሊገመገሙና በጥፋተኛ ላይ እርምጃ ተወስዶ ለህዝብ መገለጽ አለበት መሸፋፈን ፈጽሞ መቅረት አለበት ።
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 28 күн бұрын
Bravo,well said.
@SebleGetachew-wo9wq
@SebleGetachew-wo9wq 28 күн бұрын
ለአሸብርና ለደራርቶ አበባ ማጥለቅ የኢትዮጵያን ህዝብ ንቀት ነው
@astergezahagn5766
@astergezahagn5766 28 күн бұрын
አሽብርና አሽባሪዎቹ ኢትዮጵያን አንገት የደፋችበት ትውልድ እና አገር የማይረሳው ቀን የአበባ ጉንጉን ሳይሆን ሰንሰለት ነበር አንገታቸው ላይ ማንጠልጠል ለአሽብና ለደራርቱ ይህ ሁሉ ግፍ ሲሰራ ዝም ብላ በማየቷ የኢትዮጵያ አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥልን አሜን
@lulemb
@lulemb 28 күн бұрын
አሸብር እንዳሸበርከን መጣህ😡 እባክህ ስራህን ልቀቅ እና ውለታ ዋልልን
@v-ez6te
@v-ez6te 28 күн бұрын
ወራዶች እናንተ ተዋርዳችሁ ሀገራችንን ያዋረዳችሁ የቤተሰብ አቀባበል
@mercytew3900
@mercytew3900 28 күн бұрын
ቀላል ቤተሰብ.... ቀለዱብን እጂ
@FuadTemam-s5t
@FuadTemam-s5t 28 күн бұрын
ተንቀናል፣ተደፍረናል፣ተዋርደናል።😢😢😢
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 28 күн бұрын
ጓዶች 😂
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 28 күн бұрын
እንደመሳቀቅ መሳቅ🫢
@mesfinseifu109
@mesfinseifu109 28 күн бұрын
we proud of you guys we understand the 5 rings or 5 circle thanks for Ethiopian athletics groups.we must work hard.
@abdimarco5368
@abdimarco5368 28 күн бұрын
ለቀጣዩ ጥንቃቄ ይደረግ የማራቶኑ ጀግናችን ታምራት ቶላ አስደስቶናል ደስ ብሎናል ደስ ይበላቹ
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 28 күн бұрын
ማፈሪያዎ ጭንጋፎች አምቢኝ😭😭 ወደ እማትለው ደጏ ኢትዮጵያ አገራችን በሰላምገባችሁ :: በኡትሌቶች ላይ የሚደርገው ግፍ ይቁም ጀግኖቻችን ትልቅ ክብር ይገባችሁአል እንወድሃቹሃለን ኢትዮጵያ ለዘላለም አለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Tadewosyohanes
@Tadewosyohanes 28 күн бұрын
አለማፈራችሁ
@seada9327
@seada9327 26 күн бұрын
ፈጣሬየ ቆይ ምንድንነው ይሄ ሁሉ ሲገርም አይይይ ኢትዮጵያ እዉነት ሲፈን ሀሰን ትክክለኛ ዉሳኔ ነው የመረጠችዉ
@zewditu1735
@zewditu1735 28 күн бұрын
ፍትህ ለሱቱሜ አሰፋ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@ah6121
@ah6121 28 күн бұрын
Well deserved the reception. To be honest the athletes tried their best. The one who needs to resign immediately is Ashabir. Period!
@amiramarwaqkennekanhadhasa5216
@amiramarwaqkennekanhadhasa5216 28 күн бұрын
if he has to be resign what he is doing there right now boo?
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 28 күн бұрын
​@@amiramarwaqkennekanhadhasa5216What did he do? Don't be fueled by propaganda. Bearing in mind the government can't interfere with Olympics committee work.
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 27 күн бұрын
ኢትዮጵያ ብዙ ያልተነካ የወርቅ ማዕድን አላት:: በጣም አስፈላጊው ነገር በአለም መድረክ ላይ ስሟን ከፍ ማድረግ ነው:: እናም ተከናውኗል:: ማራቶን ከባድ ነው። ለመኪና እንኳን ከባድ ነው; ስለ ወደፊት ብቻ እናስብ
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 28 күн бұрын
ያ ወንበዴ ሀገር አለኝ ብሎ ገባ!?
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 28 күн бұрын
በስምሀም ወደዋላ እግዚኦ
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 28 күн бұрын
ነጋ ጠባ "የብልጽግና ባለሥልጣናት ቢሆኑም ከተጠያቂነት አያመልጡም" አይደል የሚለው? ይኸው እንግዲህ ተጠያቂነት ምን እንደሆነ በእነዚህ ኢትዮጵያን አራክሰው የኦሎምፒክ ካርድ ከስፖርተኛ እየነጠቁ ለልጆቻቸው የሰጡትን ይጠይቅና ያሳየና ፈረሱም ሜዳዉም ያዉለት ጋልቦ ያሳየን
@user-yk3jd6ik7u
@user-yk3jd6ik7u 28 күн бұрын
ምትገርም ሀገር የሀገሩህዝብ ነውዴተንቅሎየሄደውለነገሩ ለተሳትፎነውየሄድነውብለዋልእንደተሳለቁብንአይቀሩምእግዚአብሄርይፈርዳል ለሯጮቻችንክብርአለን እንኳንደስአላችሁ
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 28 күн бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ ለአትሌቶቻችን ለአመራሮች እኛ ታመናል ፍትህ ፍትህ ዝም አንልም ከስደት ሆነን አዝንን እና ዝም አንልም በቃ ጥቅማጥቅም ክብር ይበልጥብናል ወገኖች ❤
@Tube-Live
@Tube-Live 28 күн бұрын
ፓሪስ ተኝቶ ሲቀለብ የከረመ የብልፅግና ካድሬ ስብስብ ከታሪክ ተጠያቂነት አታመልጡም
@girmalegesse158
@girmalegesse158 28 күн бұрын
Congratulations our hero Tamrat tola. On the other hand Walking dead bodies of Abiy Ahmed’s and Ashebir group are mocking on Ethiopian people. Shame on you !
@girmaybirhanu9157
@girmaybirhanu9157 28 күн бұрын
አሁን ይሄ ቴሌብዥን ጣቢያ የኢትዬጲያን ህዝብ ይወክላል ምድረ ድቄት
@TeshomeAchamyeleh-k4d
@TeshomeAchamyeleh-k4d 28 күн бұрын
ለአንዳዶች ደሞ አቀባበር ቢደረግላቸው ጥሩ ነበር
@user-vm1vd5cb6x
@user-vm1vd5cb6x 28 күн бұрын
Ashabir ka silixaan yiwuradi😢😢😢😢
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 28 күн бұрын
ለምን አሸብር ብቻ ትወቅሳላችሁ ደራርቱስ ኦሮሞ ባለጊዜ ስለሆነች ነዉ እሷ የማትወቀሰዉ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 28 күн бұрын
ጀግኖቻችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@efremsa
@efremsa 28 күн бұрын
ብልፅግና አንደለመደው ህዝብን ያሣፈሩ አመራሮች የስፖርት አመራሮችንም ያከብራል 😢👎
@TofikyesufaliTofa
@TofikyesufaliTofa 28 күн бұрын
አይኑን በጨው አጥቦ ለሽልማት መሠለፉ አገርን መናቅ የለመደ ይሄ ነው ተግባሩ አገርን ላዋረዱ የሆሎፒክ ኮሚቴ ሐላፊ ነን የሚሉት መሸለም መጥፎ የሰራም ይሸለማል የሚል ትርጉም አለው ይታሰብበት ?
@Ethio7200
@Ethio7200 28 күн бұрын
ምንድነው ግን የሆነ የተበላሸ ነገር ይታየኛል በቶሎ ካልታደሰ ከትውልድ ትውልድ ያቆየውን ያለችንን በስፓርት አለም የምንታወቅባትን ሩጫ እንደ እግርዃሱ መሆኑ አይቀሬ ነው
@user-sh3tb8lz5v
@user-sh3tb8lz5v 28 күн бұрын
ማፈሪያዎቹ ኮሚቴዎች መጡ
@AregaAweke-sh6ot
@AregaAweke-sh6ot 28 күн бұрын
በእውነት አሸብር ፈጣጣ ነው፡፡ የሰውን ጩኸትና ተቃውሞ አባከና ብሎ ማን ይነካኛል ብሎ ኢትዮጵያ መምጣቱ የሚገርም ነው? መንግስቱ እንዳለው በቁም ሞተናል!!
@user-nv9su8lm9b
@user-nv9su8lm9b 28 күн бұрын
የበሰበሰች ሀገር ኢትዮጵያ ። ኬንያ ብትሆን ይሄኔ ሰብስባ አስር ቤት ነበር የምትጨምራቸው ። ለቤተሰብ ቅልቅል ለሄዱት ነው አበባ ጉንጉን የሚደረገው
@user-lj7jv3ye4t
@user-lj7jv3ye4t 28 күн бұрын
የበሰበሰ ቁ* ይግባብህ
@EyobSelassie
@EyobSelassie 28 күн бұрын
ኬንያ ነች አሳሪ ? ማፈሪያ
@user-kt8gb6oo7d
@user-kt8gb6oo7d 28 күн бұрын
ይሄ ኮሚቴ በደንብ መመርመር አለበት ምክኒያቱም ወርቅ ያመጣው ታምራት ተጠባባቂ ነበር ለምን? ይህ ማለት አይሳተፍም ነበር ሌሎቹንም ተጠባባቂ ያደረጓቸው ጥሩ ሰአት ያላቸውን ልጆችን ለምን???
@kiyaakoo1530
@kiyaakoo1530 28 күн бұрын
Welcome................thank you
@asratandarghe2938
@asratandarghe2938 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የሐገራችንንሥም ከሠንጠረዙ እንዳይታጣ ሰላደረግህ።ከፍ በል ወንድሜ!!
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 28 күн бұрын
እይይይይይይይይይይ እውነትም ህግ የለም
@masertwube8453
@masertwube8453 28 күн бұрын
አይ ዶክተር ስለ ሕክምና እንጃ ስለ እሥእስፖርት ምን ያሕል እውቀት አሎት?????
@StrangeFavour
@StrangeFavour 28 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 💚💛❤️🎉Welcome Home Our Olympic team🇪🇹🙏
@user-lm3wf1iw1f
@user-lm3wf1iw1f 28 күн бұрын
አሽብርን ወደ አዋሽ አርባ ዳዬ
@almazali4784
@almazali4784 28 күн бұрын
አብራቺው ወደ አዋሽ 🤣🤣🤣
@nigsen8206
@nigsen8206 28 күн бұрын
ለኣቶ ኣሽብር ኣበባ ሳይሆን ሰንሰለት ነበር።😅😅😅
@ah6121
@ah6121 28 күн бұрын
😮😮😮 😂😂😂
@lulemb
@lulemb 28 күн бұрын
😂😂😂
@hailehaile3683
@hailehaile3683 28 күн бұрын
ግፈኞቹ አንገታቸው ላይ አበባ ሳይሆን ገመድ ነው የሚገባቸው ፈጣጣዎች
@kiyyanafyad9201
@kiyyanafyad9201 28 күн бұрын
እባካችሁ ካሜራ ባለሙያዎች የእኝህን አሸባሪ ሰውዬ ፊት አታሳዩን!
@emanda1366
@emanda1366 28 күн бұрын
ክብር እና ምስጋና ለአትሌቶቻችን እና ይህንንም ውጤት እንዲመጣ የበኩላችሁን ድርሻ በአግባቡ ለተወጣችሁ አመራሮችና አሰልጣኞች ይሁን፡፡ አሁንም አረፈደም ዋናው ከስህተት እና ከብልሹ አሰራር ታርሞ የቀጣይ እጣፈንታን ለማበጀት መዘጋጀትና በጋራ መስራት ነው፡፡ ሀገር ከምንም ነገር በላይ ናት፡፡ 💚💛♥💙💚♥✍✍✍🙏🙏🙏
@gizachewkebede7984
@gizachewkebede7984 28 күн бұрын
ስንንጋጋ ነጋ አሉ? ጉዳፍ በሦስት ውድድር እንድትሳተፍ የተደረገበትና ያለውጤት የተመለሰችበት ቢፈተሽ።
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 28 күн бұрын
ታሜ ጀግናው
@MahiMahi-kp8rh
@MahiMahi-kp8rh 28 күн бұрын
ለዘመድ አዝማዶቻቸውስ ጉንጉን የለም ከሁሉም በደራርቱ አፈርኩ
@awolhassen4402
@awolhassen4402 28 күн бұрын
ማባረር ነዉ እንጂ የምን መቀበል ነዉ ።የጁንታ እጅ አለበት ጁንታዎቹ 3ት 3ት ግዜ ነዉ የሮጡት ሰዉ ጠፍቶ ነዉ??
@nadimabdonadi4261
@nadimabdonadi4261 28 күн бұрын
Paris Olympics 2024 = GDP per country.
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 28 күн бұрын
shalom all of you !!!i wish peace and love for my country
@destaergano3121
@destaergano3121 28 күн бұрын
ዶክተር አሸብር ላይ ህግ ማስከበር ይገባል። ኦሎምፕር ተሳትፎ ብቻ በማለት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ቀልዶ በዚህ አይነት መታየት አይገባውም።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 28 күн бұрын
ክብር ለአትሌቶቻችን 💚💛❤️
@zuzubintgashaw9919
@zuzubintgashaw9919 28 күн бұрын
አበባ ሳይሆን እባብ ነበር ማረግ ማፈሪያዎች
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 28 күн бұрын
Inesun hzbu neber meqebel yalebet beflt be dngay beqebeto...
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 28 күн бұрын
Ed everybody like this👆 comment 😳
@HannaTadesse-lp7je
@HannaTadesse-lp7je 28 күн бұрын
Maferiya
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 28 күн бұрын
What about 4 hundred thousand dollar we are tired of Your Corrupted system ☠️ ☠️ 💀 💀 💀 💀 Shame on you Ethiopian Olympic Committee ☹️ ☹️ ☹️ ☠️ discussing
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 28 күн бұрын
Uree abeba aygebachewm she mon you
@apicultureethiopia5276
@apicultureethiopia5276 28 күн бұрын
አሸባሪው አሸብር ግን ወደ አገር መመለስ አልነበረበትም።
@Halamadr146
@Halamadr146 28 күн бұрын
What?ኢትዮጵያ ትፎዞ ድያ ሰዲዳ ዋላ ኣትለትክስ ኩሎም ቱሪስ ኢዮም ኢዚኦም
@z.negesse8850
@z.negesse8850 28 күн бұрын
Congratulations to All. It is the rule of a game. You win at one point in time and you lose another time. Then again you come back with a better strategy and win. Nothing new. We need to come up with a holistic strategy that make us all win. The blame game never pays off.
@barokemarkan2174
@barokemarkan2174 28 күн бұрын
ፅጌ ድጉማ እና ታሜን ነበር መቀበል የነበረባቸው
@ReemWolloywa
@ReemWolloywa 28 күн бұрын
እናመስግን አለን እንወዳችሁ አለን ጀግኖቻችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👑👑👑👑👑👑
@birtukandesalegn2591
@birtukandesalegn2591 28 күн бұрын
SUCH A SHAME THIS IS ALL REAL
@ashualemu5300
@ashualemu5300 28 күн бұрын
ዶር አሸብር እና ደራርቱ ወደ ፓርስ ይመለሱ ፣ሀገር አለ ብሎ ነው እንደ ወደ ኢት/ያ ምመጡት ለቦች
@ZelekeKelemua-dj6ye
@ZelekeKelemua-dj6ye 28 күн бұрын
አሸባሪዎች የሚከበሩባት ሃገር😢😢😢
@abaykebede1857
@abaykebede1857 28 күн бұрын
በአለም ስንት አገር ነው ያለው? ቢሆን እንኳ ሁሉም ተሳትፈዋል እንዴ?
@prabdantube3827
@prabdantube3827 28 күн бұрын
ለአሸብር አንገቱ ላይ መታነቂያ ገመድ ነበር ማድረግ
@Muheba
@Muheba 28 күн бұрын
እሄ ሁሉ ህዝብ ምንድነዉ የእስፖርት ሉከን ሰይሆንየፖለቲከ ሉክ ነዉ የለከችሁት
@ZelekeKelemua-dj6ye
@ZelekeKelemua-dj6ye 28 күн бұрын
ለአሸብር አበባ ሳይሆን መርዛማ እባብ ነው መሸለም
@user-rk6hf6tc5v
@user-rk6hf6tc5v 28 күн бұрын
❤❤❤
@MelatAseffa
@MelatAseffa 28 күн бұрын
ያለፈው አልፎል ከዚህ በኃላ ለሀገር የሚጠቅም ሰው መምረጥ እንዳለ አንስቶ ችግሩ ስም እንጂ አንድ አይነት ሰዎች ናቸው ፖለቲካውም ላይ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ።
@abushmezngha3643
@abushmezngha3643 28 күн бұрын
አሳፋሪ በጣም አንገት የሚያስደፋ ኢቲዮጲያ የተዋ ረደችበት ኦሎምፒክ
@tamruyilak255
@tamruyilak255 28 күн бұрын
Betam asafari group,ever
@hussienjemal4180
@hussienjemal4180 28 күн бұрын
ዳይ ወደ እስር ቤት !! የሚል ሀላፊ ይጥፋ ??
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 28 күн бұрын
አሪፍ ነው እንኳን በሰላም መጣችሁ ሁሉም ነጋር ለቦጎ ነው እሄ አሸብር የሚባለውን ሳውዬ አንሱልን ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@GetachewKeneni-uj6vh
@GetachewKeneni-uj6vh 28 күн бұрын
ጠቅላይ ሚኒሰተሩ ገምግሞ ወሳኔ ማሳለፍ አለበት ግን ደራርቱ በሰለጣኗ መቀጠል አለባት
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r 28 күн бұрын
Enikan selame gbachu congratulations 🎊
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlamYlima
@AlamYlima 28 күн бұрын
ደሞ አያፍሩም😢😢😢
@shimzewge1195
@shimzewge1195 28 күн бұрын
ለአሸብር አበባ!??
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 28 күн бұрын
This was the most embarrassing result for Ethiopian Olympic team I'm sorry we deserve better than this show all the ceremony don't mean nothing the leadership need to resign and we got to start it from scratch because again the most disappointed I'm not Olympic history we need to we don't need to have a ceremony like this
@Embakom
@Embakom 28 күн бұрын
አሸብር በአስቸኳይ መወገድ አለት
@tesfatolla2236
@tesfatolla2236 28 күн бұрын
This indicates that the whole system in Ethiopia is decayed!
@salemhailu11-11
@salemhailu11-11 28 күн бұрын
Sweeping generalization
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 28 күн бұрын
ታምራትን እና ትግስትን ብቻ
@yosefasfawe2227
@yosefasfawe2227 28 күн бұрын
እንኩዋን ሰላም ገባችሁ ከዛ ግን ጥያቄ እናቀርባለን
@getenethirpa133
@getenethirpa133 28 күн бұрын
አይ ኢትዮጵያ የለፋልሽም ሳይለፋልሽ አጥንትሽን ከነቤተሰቡ የጋጠሽም አንድ ላይ የምትሸልም ጉደኛ ሀገር
@lovejesus-u5k
@lovejesus-u5k 28 күн бұрын
Since when Ethiopia used this Indians tradition it should receive them with Kaba and not Indian taot traditions
@user-nn1pq4qn1h
@user-nn1pq4qn1h 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Alemneh Wasse የዩክሬን ጦር #ላሽቋል!
17:44
Alemneh Wasse
Рет қаралды 51 М.