በግል አውሮፕላን አለምን ዞሬ የተማርኩት እውነት | Mr. Tameru Degefu | @DawitDreams

  Рет қаралды 122,149

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

Пікірлер: 186
@ዮርዲ-Tube
@ዮርዲ-Tube 9 ай бұрын
ጋዜጠኛውን ሁሌም እታዘበዋለሁ የማዳመጥ ችሎታው ደስ ይላል❤
@AbbaMamu
@AbbaMamu 9 ай бұрын
you are right
@Journalist-j8m
@Journalist-j8m 9 ай бұрын
ጋዜጠኛ ከማለት ይልቅ አሳብ ተቀባይ(አስተባባሪ)ማለት ይቀላል።ይህ ሥራ በመዓዛ ብሩ(የሸገር ጨዋታ አዘጋጇ) በተገቢው ሬዲዮ ላይ የተሠራ ነው። ጋዜጠኞች የማዳመጥ ክሕሎት እንዲኖራቸው በጥብቅ ይመከራሉ።ነገር ግን የሚሠሩት ሥራ በአብዛኛው ከአወዛጋቢዎች እና አጭበርባሪዎች ጋር ሥለሚያገናኛቸው መሐል መሐል ላይ እያቋረጡ እንዲሞግቱ ያስገድዳቸዋል። ከክብር ጋር!
@Personal_Development.Channal
@Personal_Development.Channal 6 ай бұрын
ይህ ለ ማንያዘዋል ትምህርት መሆን አለበት
@ዮርዲ-Tube
@ዮርዲ-Tube 6 ай бұрын
@@Personal_Development.Channal ማንያዘዋል ማ ከመዳሜ ጋር ኣጣልቶኛል አሁን ግን እየተሻሻለ ነው ይመስገን ነው😁
@trialtube6365
@trialtube6365 9 ай бұрын
አስተማሪ የሆኑ ሰው! ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው በጠፋበት:: ልዩ ሰው::
@eebbaafbeekootube
@eebbaafbeekootube 9 ай бұрын
የጋሼ ታሜ እይታ ልዩ ነው ደግ እና ሩህ ሩህ ናቸው። ከሚያወሩት በላይ በተግባር የሚያሳዩ ሰው ናቸው።
@ebbaftube
@ebbaftube 9 ай бұрын
ጋሼ ታሜ በተለይ እንደ እኛ ያሉትን በሺህዎች የሚቆጠሩትን፣ ማንም እንደሰው የማይቆጥራቸውን፣ እስረኞች ከየጓዳ በማውጣት እንዲታዩ፣ እንዲጎበኙና እርስ በርሳቸውም እንዲተዋወቁ በማድረግ የመኖር ተስፋ እንዲሰንቁ አድርጓቸዋል።
@mimikebe5572
@mimikebe5572 9 ай бұрын
የምሬን የምላችሁ ጭውውቱ ሲያልቅ በጣም አዘንኩ ምን እለ ዝም ብለው ቢያወሩን Organic motivational speaker❤❤❤❤❤❤❤❤
@Barry-m3w
@Barry-m3w 6 ай бұрын
One of the BEST interwiews I ever heard!!!!. How many of us can be like this great person!!!
@globalhealthtube
@globalhealthtube 9 ай бұрын
ጋሼ ታምሩ ደገፋ ታላቅ ሰው ሺህ ዓመት ይኑሩ። ዋናው ጤና ነው ።
@addisalemwold
@addisalemwold 9 ай бұрын
ዎው የሚደነቅ የስውን ሕይወት የሚቀየር ምክር አና ተሙክሮ ነው ብዙ ተምራለው ከልቤ አመሰግናለው ተባረኩ 2ታችሁም 🙌🙏
@AbenzerShfraw
@AbenzerShfraw 9 ай бұрын
ዋው በጣም ድንቅ አባት ናቸው የ21ኛው ክፍለዘመን ጀግኖች ላይ መቅረብ አለባቸው ምትስማሙ እስኪ
@AbabulguAbabor
@AbabulguAbabor 9 ай бұрын
እራሱን በዚህ ልክ የሚያውቅና የሚገልጽ ትውልድ ከምድረ ገጽ በመጥፋቱ ምክንያት አለም አበሳዋ በርክቶ በርክቶ ለተንቀሳቃሹ አፈር ማድለቢያነት የሰው ልጆችን ደምና ስጋ እያመገቡት ነው ይኸኔ ነው ሁለት ሶስት እየሞትን ያለነው!በዚህ አጋጣም እንግዳውን ማመስገን እፈልጋለሁ እድሜና ጤና ይስጥልን
@SemanHasen
@SemanHasen 9 ай бұрын
Deep message ❤
@aberagudeta5180
@aberagudeta5180 7 ай бұрын
¨ወይ አባታችን ለሀገራችን እንደ መድሐኒት ይኑሩልኝ፡፡ ትውልዳችን እንደዚህ ዓይነት ሰው በማጣት ነው እየተፈተነች ያለችሁ፡፡ እድሜ ይስጥልኝ አባታችን
@fatumiseid5140
@fatumiseid5140 9 ай бұрын
አንተ ሰው አላህ ምንም አይሳነውና ሳታረጅ ሳትደክም ወጣትነትን ጨምሮ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ምን ልበል ፈጣሪ እንዳንተ አይነት ምርጥ ሰው ደብቆ ማስቀመጡ አስደንቆኛል አይበቃንም አላህ ተአምር የምትሰራ ጀግና ያድርግህ❤❤❤
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 9 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን ሁሉ ከዚህ ብዙ ልንማርና ልብ ልንገዛ ይገባናል ራሳችንን አይተን ቀናና መልካም ለማድረግ ክወሰንን እራሳችንን ከሰጠን እግዚአብሔርም ይረዳናል
@Misrakfikre-gj3tp
@Misrakfikre-gj3tp 9 ай бұрын
የድሃ አባት ጋሽ ታሜ እንኳን ደህና መጣችሁ እውነትም ሰውናቸው ምክንያቱም በአካል አውቃቸዋለው ሰውንየሚረዱ ጥሩ አባትናቸው ረጅም እድሜ ኑሩ 🙏🙏 የምታቀርቧቸው ሰዎች አስተማሪ እና አነቃቂ ናቸው በርቱ
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 9 ай бұрын
እይታ ልዩ ነው የሚደነቅ የስውን ሕይወት የሚቀየር ምክር ህይወት ትላንት ወይም ነገ አደለም ህይወት ዛሬ ናት ከዛሬም ደሞ አሁን 😍😍😍
@ArayaZadi
@ArayaZadi 9 ай бұрын
አሁንም እድሜና ጤና ይጨምርሎት ማንም እንዲህ አያሰብም አኞ ለግል ሀብታሞች አጥንታቸን ቀርቶ መቅኒያችን መጠው ጨርሰዋል በእድሜና በጊዜያችን በማይረባ ደሞዝ ተጠቅመዋል እንደ ሼህ አላሙዲን አይነት ሰው ለሰው ብርሃን ሆኖ የሚፈጠር ወገኑን የሚረዱ ናቸው እርሶም ቢሆኑም አንደበቶት የከበረ ነው ሰው በገንዘብ ብቻ ሳይሆን በአንደበት ትልቅ የአምላክ ሰጦታ ነው አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት ፈጣሪ !!!
@elfineshworku5327
@elfineshworku5327 8 ай бұрын
በጣም የሚያስደስት ትምህርት የሚሰጥ ምክር ነው::እንኳን እንደዚህ ዓይነት ሰው ተገኙ:: እናመሰግናለን::🙏🏽🙏🏽
@EteneshAlemayehu-fg9sy
@EteneshAlemayehu-fg9sy 9 ай бұрын
እደዚህ የለ ሰው መኖሩ እውነትም ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ጤና እድሜ ይሰጥልኝ
@FesehayeGirmay-u4w
@FesehayeGirmay-u4w 9 ай бұрын
l have never heard an ethiopian talk with such clarity in my entire life . Wow here is a man who found himself frrom heartbreaking life story. This man is truly speaking from his own personal experiences , twist and turn, stop 🛑 and go, heartbreaking life experiences.Every word he uttered is so insightful, so liberating, so inspiring. Thank you 🙏 from bottom of my heart. You are the most needed individual in my opinion at this junction of Ethiopian political, cultural, social, economical Chios. May God bless you sir!!!!!❤❤❤❤❤❤❤
@zekarias998
@zekarias998 9 ай бұрын
ትክክለኛ ሰው ! ነዎት ። እግዚያብሔር (አላህ ) እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።
@Ameera-x2f
@Ameera-x2f 9 ай бұрын
Wow አነጋገራቸው በጣም ልብ ያረጋጋል አላህ ረጅም እድሜ ይስጠወት
@net8360
@net8360 9 ай бұрын
ዕድሜ ከጥበብና መሰተዋል የሰጦት እግዚአብሔር ይመሰገን የሁላችንም እንደዚህ አይነት ልብ ይሰጠን🎉🙌
@MihretuMengstie
@MihretuMengstie 9 ай бұрын
ዋናው መተንፈስ ነው። ጋሽ ታሜ ሰባዊነት የሚሰማቸው እንቁ ኢትዮጵያዊ! ! አመሰግናለሁ።
@Semirahome950lifestyle
@Semirahome950lifestyle 9 ай бұрын
አብርሽ እ/በጣም ጎበዝ አዳማጭ ጨዋ ወጣት ነህ You Such Amazing Person Abrish 👍keep up on
@Yasmin71987
@Yasmin71987 9 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነዉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነቱ እኔ በባኩሌ ከአባታችን እጅግ በጣም ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ 🙏
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 9 ай бұрын
ማዕበሎችህ ጊዜያዊ ናቸው፣ የእግዚአብሔር በረከቶች ግን ለዘላለም ይኖራሉ። ኣሜን
@berhanuargaw-mda-4594
@berhanuargaw-mda-4594 6 ай бұрын
After listening to Ato Tameru, my behavior positively impacted me. Thank you so much. Please be on Air all the time.
@FesehayeGirmay-u4w
@FesehayeGirmay-u4w 9 ай бұрын
መምህር ታምሩ፡ በትምርቶ፡ እጅግ፡ በጣም፡ ተምሬበታለው። ከስብራት፡ ከሂወት፡ ውጣ፡ውረድ፡ አዲስ፡ማንነት፡ ማግኘቶ፡ የብዙ፡ ታላላቅ፡ ሰዎች፡ ታሪክ፡ ነው። አንድ፡ አኢትዮጵያዊ፡ ሰው፡ በንደዚህ፡ አገላለጥ፡ የበሰለ፡ አነጋገር፡ የማንም፡ ሀይማኖት፡ ዘር፡ቃንቃ፡ሳይነኩ፡ በራስዎ፡ታሪክ፡ ብቿ፡የተመሰረተ፡ ማንነት፡ በቀላል፡ መሰረታዊ፡ ቃንቃ፡ የተናገረኝ፡ እሳቸው፡ መምህር፡ ታምሩ ፣ ናቸው። ፈጣሪ ፣ ከትንፋሽ፣ ወደ፣ወደትንፍሽ፣ እያሸጋገረ ፣ ለረዥም ፣ እድሜ፣ ያቆይዎት። ❤❤❤❤❤
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 9 ай бұрын
አዛጋጁም ልጁ.ጋሼም .ድንቅ ናቸው አናመሠግናለን❤❤🙏👍
@birhanugeremew8323
@birhanugeremew8323 9 ай бұрын
በተግባር ይቅርና በሓሰብ ደረጃ እንዲህ ዓይነት ለሌላው አቃፊ አስተማሪ የሆነ አስተሳሰብ በመስማቴ እርሶን የሠጠንን አምላክ አመሠግናለሁ
@151360ful
@151360ful 9 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥዎ ፤ ለትውልዱ የሚያስተላልፉት መልዕክት ጠቃሚ ነው ፣ የሚያንጽ ውይይት ነው!
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 9 ай бұрын
Dawit Dreams we thank you so much for your doing great job for Ethiopia, for generations and beyond and keep up it Thank you
@AbrhamTewelde-y9t
@AbrhamTewelde-y9t 9 ай бұрын
ተሰፋ ሞራል ማንነት ምህረትና ሰዉነትን ያየሁባቸዉ ሰዉ ምርጥ አሰተማሪ ። በማስተዋልና በተማሪነት መንፈስ የሚጠይቅና የሚያዳሞጥ ጋዜጠኛ ዋዉዉዉዉ ሰዉመሆንን ተምርያለዉ አመሰግናለዉ
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 9 ай бұрын
እናመሰግናለን አባታችን እንደእርሶወ አይነት መካሪ እና አስተማሪዎችን ያብዛልን አብርሽ አናመሰግናለን
@kassahunnegash2888
@kassahunnegash2888 9 ай бұрын
እናመሰግናለን የበጎነት ሃሰብ ባለቤት ተደምጦ የማይጠገብ ምክር ሰዉ ሁሉ ቢሰማው ሊጠቀምበት የሚችል ሰዉ የመሆን ሚስጥር ሃሳብ ነውና በድጋሚ አናመሰግናለን ረጅም አድሜ ከጤና ጋር ያድልዎ ተመስገን
@FesehayeGirmay-u4w
@FesehayeGirmay-u4w 9 ай бұрын
በእውነት ፣ እኝሁ ፣ሰው፣ በስማቸው ፣ብሰማቸው፣ የማይሰለቹ፣ የተጣራ ፣ያልተከለሰ፣ ንፁህ ፣ትምርት፣ ልብ፣ የሚሰርፅ ፣ ገብቶ፣ማንነት፣ የሚቀይር አስተምህሮ ፣ ነው። እስካሁን ፣ ለምን፣ተሸፉነውብኝ፣ ነበር ???❤❤
@ashenafialemu915
@ashenafialemu915 9 ай бұрын
የአገራችን የኢትዮጵያ የትንሣኤ ፍንጭ (ጅምር) ምልክት ለሌሎች መማሪያ አነዚህን የመሠሉትን ያብዛልን
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 9 ай бұрын
አባቴ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ አገራችን አድጋ ተቀይራ ለማየት ያብቃህ
@azezetebo9278
@azezetebo9278 8 ай бұрын
Without pains no gains indeed. Great achievement.
@fatumiseid5140
@fatumiseid5140 9 ай бұрын
አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ ብዙ የተበላሸ አእምሮ ትቀይራለህአላህ የእውነቱ መጨረሻ ያድርስህ ያረብ❤❤❤
@Semirahome950lifestyle
@Semirahome950lifestyle 9 ай бұрын
አባትዬ ማሻአላህ ደስ ስሉ Love 💕 You Dad 👨
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ባለጸጋ ነኝ❤
@VentureVibewithkid
@VentureVibewithkid 9 ай бұрын
ዋናዉ መተንፈስ ነዉ ጋሽ ታሜ አባታችን ብዙ ትምህርት ከ እሳቸዉ አግኝቻለሁ አቅርበዉ እንደልጅ አሳድገዉኛል
@መልካምመልካሙ
@መልካምመልካሙ 9 ай бұрын
ማሻአላህ ከጋዜጣኛው አዳማጭነት ከተናጋሪው ጣፋጭነት የተዋጣለት እስከመጨረሻው አስራቹ ይዛችሁኝ ምስጥ ብየ ጨረስኩ
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 9 ай бұрын
እናመስግናለን ትልቅ ትምህርት ነው ይስጡን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@ElsaHaile-o4z
@ElsaHaile-o4z 9 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ወንደሜ አንትመ በርታ ጎበዝ ነህ
@yared7699
@yared7699 9 ай бұрын
እድሜ ይሰጥልን አባታችን እውነት ነው እንኳን ወደ ኋላ ከቀረን እነሱን አይተን እንማራለን
@sarademeke99
@sarademeke99 9 ай бұрын
መልካም አባት ኢትዮጵያዊ ልብ ❤️
@seyoumh8335
@seyoumh8335 9 ай бұрын
wow He is so great person. Thank you for invite him. He is so spiritual
@gimjaamare509
@gimjaamare509 8 ай бұрын
Thanks Dawit Dreams. Tamru Degefa for being Human is the best for your interesting story .God bless you!
@kelemwerkbrhane
@kelemwerkbrhane 9 ай бұрын
አጅግ በጣም ተዉልድን አሰተማሪ ነዉ ይቀጥል
@teggalendado9874
@teggalendado9874 9 ай бұрын
ወንድሜ ታምሩ ደገፋ: ተጠፋፋንኮ። ጥሩ መልእክተኛና ምሳሌ ነህና።
@fantahunabdi869
@fantahunabdi869 9 ай бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ ሲናገር እንዲህ ይላል፡- “ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።” ኤፌ 5፡20 ጋሼ ታምሩ በህይወት የኖሩትን ልክ እንደቃሉ ስላስተማሩን እናመሰግናለን!!
@SelamYoseph-sl4dj
@SelamYoseph-sl4dj 9 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል በቀላል አገላለፅ
@MamaFG1382
@MamaFG1382 9 ай бұрын
በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው ።
@Unpolished.Gems2Jewels
@Unpolished.Gems2Jewels 9 ай бұрын
ዋናው መተንፈስ ነው ❤
@chaltugasso7948
@chaltugasso7948 9 ай бұрын
You took all my life principles! I am very glad to know someone like you. I wish I meet you human hearted man.
@Barry-m3w
@Barry-m3w 6 ай бұрын
EXCELLENT!!!! AND EXCELLENT!!!. THANK YOU BROTHER!!!!.
@BinyTube21
@BinyTube21 9 ай бұрын
ጋሽ ታሜ እድሜዎን ያርዝምልኝ🙏🙏🙏🙏
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 9 ай бұрын
Thank you very much for your great work and wonderful understanding
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 9 ай бұрын
ወይ አልአምዱሊላህ በጣም ጥሩ ሠው ሥላለ አገራችን እኮ ውብ ዬምታፈልቅ አገር ናት በነብዬ ሡሊላኽ አለይወሠለም እኮ ተመሥክሮላታል ግን አወን ላይ ባለማወቅ እንፋጃለን አላህ ሠላሙን ያብዛለን 😢
@RahelTesfaye-m5r
@RahelTesfaye-m5r 9 ай бұрын
Absolutely he said true what u see trully toke !!!i agree with him Thank you great to God I breathed.
@teklebayiru5392
@teklebayiru5392 9 ай бұрын
ለሰጭ እግዚአብሔር ሲሰጥ አደራ ብሎ ነው የተቀበልነው ግን እንደእርሰዎ ባላደራ መሆኑን የተረዳ ከእግዚአብሔር እዳ ነፃ ይወጣል ምልክቱም ፍፁም የሆነ ሰላምእና ጤና ነው ::ከእርሰዎ ሁላችንም ብንማር??
@BiruHile
@BiruHile 9 ай бұрын
Really you are amazing Man
@yirgufitness
@yirgufitness 9 ай бұрын
Full of positive attitude ❤❤❤long live Mr.Tamiru ❤❤❤ abrsh u r grt listner
@ErmiMinilik-st3ox
@ErmiMinilik-st3ox 9 ай бұрын
ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም ኣበባ
@NazrawiTamene
@NazrawiTamene 9 ай бұрын
master abinet kebede yikireb mitilu esti eniyachu
@mtzgrt1973
@mtzgrt1973 9 ай бұрын
Peace & Green as always great speech big brother
@betelehembahiru3384
@betelehembahiru3384 9 ай бұрын
❤️❤️ wow what a human this person is 🙏🙏
@Biru-n9z
@Biru-n9z 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎት🙏
@Mulievisionary
@Mulievisionary 9 ай бұрын
Ow wawwww fantastic it’s really great attitude helpful thank you 🙏 the grace of God be with you ❤❤❤ from Holland
@Eferam-y4d
@Eferam-y4d 9 ай бұрын
Gentil men thanks very much❤❤❤❤❤❤
@munirselamuddin2634
@munirselamuddin2634 9 ай бұрын
great man ! he undestand to live each day with uncertainty that why he is happy and 'considrate for others.
@tameneteklu8800
@tameneteklu8800 9 ай бұрын
Wow!!! GOD bless you abudantly!!!❤❤❤
@danielbiru6782
@danielbiru6782 9 ай бұрын
ተባረክ
@mekame2023
@mekame2023 8 ай бұрын
ጋሽ ታሜ በጣም ደስ የሚል አመለካከት ነው ያለዎት 🙏 ግን ደግሞ መሞት ለሁሉም እረፍት አይደለም 😏 በተለምዶ ይባላል እንጂ... ነፍስ ስለማትሞት ከሞት በሁአላ ገና ዘላለም ስለምትኖር ምን አይነት ሕይወት መኖር እንዳለባት ደግሞ zare(አሁን) ምርጫዋን ማስተካከል አለባት --> ዎይ ኢየሱስ( የዘላለም ሕይዎት ) ዎይም ዓለም( ሰይጣን - የዘላለም ሞት ) ከሁለት አንዱን መምረጥ ያስፈልጋል :: ስለዚህ ኢየሱስ ደግሞ የዘላለም ሕይዎት እና ደስታ ሰጪ ስለሆነ ጋሼ እርሶም ነፍሶትን ለሱ ይስጡ :: የኛ ሥራ ሳይሆን ፅድቃችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው :: ተባረኩ
@EsayasAyele-wt6pe
@EsayasAyele-wt6pe 9 ай бұрын
Thanks good spech!!
@berhanufantu843
@berhanufantu843 9 ай бұрын
ጥሩዬ ከተማ ውድ እህቴ ተባረኪልኝ። እከታተለዋለሁ የላክሽልኝን ክሊፕ
@hanigetnet1625
@hanigetnet1625 9 ай бұрын
Thanks a lot both of you ❤❤❤i have the same feeling right know ❤❤❤❤
@ElsaHaile-o4z
@ElsaHaile-o4z 9 ай бұрын
ዳዊት ድሪምስ አባላት አባ መላ /በጂአይ በድጋሚ አቅርቡልን እባካቹሁ መልእክትም አለኝ ማህበርስቡ መቀየር እስከሆነ ድረስ የስልጠናው የዋጋው ነግር አስታየት ብታደርጉልን ብዙዎቹ መሰልጠን እየፈለግን ክፍያው ውድ ነው አሁን ባለው ሁኔታ ያማከለ ቢሆን እላለሁ ከ ምስጋና ጋር ኤልሳ ሃይሌ
@dukthis
@dukthis Ай бұрын
በጣም ይገርማል
@MtkuMtku-g9i
@MtkuMtku-g9i 6 ай бұрын
የእግዛቤር ሰው እውነት ነው ደሃም ሐብታሚም ይሞታል ተመቼኝ
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 9 ай бұрын
I wish long live!
@peaceandLove-r2k
@peaceandLove-r2k 9 ай бұрын
Wowoow wonderful message
@LuckyThrone-pb1kw
@LuckyThrone-pb1kw 7 ай бұрын
Ewinet new abatachin sew mehon endat metadel new ! Enameseginalen...
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 9 ай бұрын
Egiziyabhir yisitilin ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯
@aynalemsbhatu2542
@aynalemsbhatu2542 8 ай бұрын
Betam tiru hasabina gurum ye hone lehulum araayan ye mihon hasab ayzeot bertu Egziabher edimena tena yistiwot Amen😊
@alulaalemu3865
@alulaalemu3865 9 ай бұрын
betam enamesegenalen Egziyabhar ystln it is very valuable lesson and also please bring Ermias Amelga.
@deehope9477
@deehope9477 9 ай бұрын
Lol, Erimas Amelga was on Dawit Dreams channel before!! Goggle it! It was very 👍
@michaeltaddesse9522
@michaeltaddesse9522 9 ай бұрын
Gashe tame great man ,great idea
@tizetakebede306
@tizetakebede306 9 ай бұрын
so amazing!!!
@wegenewaqejera659
@wegenewaqejera659 8 ай бұрын
This is a brilliant men God bless you guys. Specially, he’s politics ideology.
@temesegenlalaro7281
@temesegenlalaro7281 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ምን አለ ሁሉም ዜና ለስኬት ብሮሮት እንደ፤፤፤፤፤፤፤፤🎉🎉
@melketadesse-g8h
@melketadesse-g8h 9 ай бұрын
Thanks!
@AbrehamMom-th4ir
@AbrehamMom-th4ir 9 ай бұрын
Thanks ❤❤❤❤
@fasikahailu6354
@fasikahailu6354 9 ай бұрын
Thanks
@romanworkgebremariam2017
@romanworkgebremariam2017 5 ай бұрын
Amen tewta kechegr.
@tewabuhailu7628
@tewabuhailu7628 9 ай бұрын
Good lesson
@TalasbAwraris
@TalasbAwraris 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@Barry-m3w
@Barry-m3w 6 ай бұрын
Ohhhh! Brother nigigreh ASLEQESEGN!!!.
@TesfamariamTeklu
@TesfamariamTeklu Ай бұрын
GOD bless u sir.
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 6 ай бұрын
ሰዉየዉ ከቅንጡ ኑሮ ሰልችቷቸዉ ተሰላችተዉ የወጡ የተመለሱ ናቸዉ በጣም ጥሩ ነዉ የሚጠበቅ ነዉ በዛዉ ቀልጦ ከመቅረት ይሻላል ፡ግን ሌሎችም ሰዎችም እንደሳቸዉ አለምን ማየት መፈተሽ ክፉና ደጉን ማየት ይፈልጋሉ ተምረዉ ይመለሳሉ ካልተመለሱ ነዉ ችግሩ
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
hasan and nour shorts
Рет қаралды 11 МЛН
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 62 МЛН
ከአብነት  ጋር የነበረን የአንደበት ወግ።
1:35:18
"ልባሟ ሴት...." በፓ/ር ቸሬ
43:39
Epaphras Christ church
Рет қаралды 289 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН