No video

"ብሩ በቅጣት አለቀ ..." ፈታኙ ኩሽና እጅግ አዝናኝ ውድድር /SE 1 EP 3

  Рет қаралды 152,106

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

#ኢቢኤስ #EBS
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst....
#ኢቢኤስ
#EBS
#Fetagnu_Kushena

Пікірлер: 242
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 Жыл бұрын
እሚገርም ልጅ ነው 😂😂😂አንበሳ ለብር ምንም ሳይንገበግብ ማሸነፉ በጣጣጣጣጣጣም ደስስስስ ይላል ጎበዝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@mwje1289
@mwje1289 Жыл бұрын
ሀቂቃ ይመቸው አንደኛ ነው ቅመም ልጅ ነው
@zebutube9644
@zebutube9644 Жыл бұрын
ረመዷንን ደርሰው ከሚፆሙት አድርገን
@user-wl3ur6vb8l
@user-wl3ur6vb8l Жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@temimamahmud7721
@temimamahmud7721 Жыл бұрын
Amiiiiiin
@mekyaabdria
@mekyaabdria Жыл бұрын
አሚንን
@user-nl2xl2jj1u
@user-nl2xl2jj1u Жыл бұрын
የሳቅሁበት ሆዴ ቆሰለ እርጉዝ ነኝ አሳመማችሁኝ 😂 በሳቅ
@rozahailelule1553
@rozahailelule1553 Жыл бұрын
እንደዚህ ያስደሰተኝ ውድድር የለም በጣም ያምራል
@selamselam6085
@selamselam6085 Жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ኡፍ በዚሁ ቀጥሉበት በእውነት እንዳይቛረጥ
@sudansudan2790
@sudansudan2790 Жыл бұрын
የመጨረሻው ጨረታ በእውነት ከባድ ነው እንኳንም አሸነፈ
@zulfamallas4275
@zulfamallas4275 Жыл бұрын
ወላሒ በመሣቅ እንባዬ ጨረስኩ ግን ጀግኖች ናቸው
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
ዙልፋ ደምሪኝ ውዴ
@edenz7956
@edenz7956 Жыл бұрын
ባለመነፅሩ ልጅ በጣም ተበድልዋል ምስኪን ነው ትንሹ ልጅ በተራ በተራ መስራት ሲገባቸው እሱ ብቻ ነበር የሚሰራው ባለመነፅሩ ብሩን እየሰጠ ነበር ያንንም ሊሰራ የቻለው አልተባበረውም ዳኞች ይሄን አይተው መፍረድ ነበረባቸው በመጀመርያው ዙር መባረሩ ፌር አይደለም ደግሞ መምጣት አለበት
@mielamedia8697
@mielamedia8697 Жыл бұрын
ትክክል
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
ወላሂ እደዛሬ ስቄ አላቅም ከመጀመርያው እስከመጨረሻው ኡፍ 😂😂😂😂😂😂 እውነትም ፈታዩ ኩሽና አማን ከመጀመርያው እስ ከመጨረሻው አስቆኛል አዝናንቶኛል እባዬ እስኪፈስ 😂😂😂😂😂 አማንዬ ሳላደቅህ አላልፍም ፅናትክ በርታልኝ ሼፍ ዚ የፕሮግራማችን ድምቀት እኮ ነክ
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
ምግብን እንዲህ ፋኒ ሆነው ሲሰሩት ዋው 🤣🤣🤣🤣
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ነፍሳችሁ አይማርም ከየት የተቀዳ ነው እጅግ ፈተና።
@sinduharer2841
@sinduharer2841 Жыл бұрын
ብር ላለመስጠት አታወዳድሩ ፈተናዉን መወጣት እንደሚችሉት ብዙም ባይሆን ትንሽ ቀለል አርጉት :ከዛም አዝናኝ ይሆናል አሁን ግን አናዶኛል!!!!
@selamawiabrham
@selamawiabrham Жыл бұрын
It's not fair for the guy with the glasses because the other guy was pulling him away from his table you guys should have told them to spilt the time together
@user-cl8yh3ot2u
@user-cl8yh3ot2u Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፈታ አደረጋችሁኝ እኮ ይመቻችሁ አቦ😂😂😂😂
@appapp9618
@appapp9618 Жыл бұрын
እኔስ እድሜ ለመዳም ኩሽና ብዙ ነገር አስተምሮኛል ለምን ግን አልወዳደርም የመዳም ቅመሞች ዳይ ወደ ውድድር😂
@mmmlll1797
@mmmlll1797 Жыл бұрын
😅😅😅😅👍🏻👍🏻👍🏻
@rahmarahma1406
@rahmarahma1406 Жыл бұрын
ክክክክ ኧረበሳቅ ዘናታረጋላችሁ በርቱ
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
ዋው ሁላቹም ምርጦች ናቹ እናንተን ሳያደንቁ ማለፍ በፍፁም አይቻልም እናም ምርጦች ናቹ
@hadiyashukur6249
@hadiyashukur6249 Жыл бұрын
አዝናኝ እና ፈታኝ ውድድር ነበር👍
@Batibati380
@Batibati380 Жыл бұрын
ወይኔ ሆዴ ቆሰለ አማን ባፈሰሰ ቁጥር በሳቅ አይኔ በእንባ ሞልቶ ማየት አልቻልኩም😂😂😂
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
በጣሚ ይጋርማል ጎባዝ ዉሃ ታሻ ክሞ ኡንካን ደስ አላህ
@kuberamohammed6387
@kuberamohammed6387 Жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ ቀላል ተዝናናን😂😂😂😂😂😂
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
በጣም ያዝናናል😁😁😁😁👌
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic Жыл бұрын
መነፀር ያደረገው ልጅ በሳቅ ገደለኝ😁
@adoniasgamer7758
@adoniasgamer7758 Жыл бұрын
እኔ ራሱ
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 Жыл бұрын
😄😄😄በጣም ነው ፈታ ያረ ጋችሁኝ 👏👏👏👏👏👏🌹
@makedagetahun7921
@makedagetahun7921 Жыл бұрын
ሁሉም በጣም ደስ ይላሉ ኡፍፍፍፍ ሳቅ በሳቅ 😁😁😁😁😁😁😁
@user-oc1tl9bm6e
@user-oc1tl9bm6e Жыл бұрын
ብሩ የኢቢኤስነዉ ወይስ የተወዳዳሪወቹ
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂በተወደደ ኑሮ አስቤዛዉን ተጫወቱበት
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ወይኔ በጣም ጠፍሾኝ ነበረ ውሀ የተሸከመው ልጅ አሳቀኝ የታል ብሬ ብሎ😂😂😂 እኳንም አሸነፈ ሼፍ ዚ ስትመቸኝ
@heliTi
@heliTi Жыл бұрын
yetal beri eninem asekognal
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
ወዮ ሳቡሳ ጉድ ሆ ዛሬ የመዳም ቅመሞች አይ እዳያ ያርቢ ክክክክክ
@tgetaneh40
@tgetaneh40 Жыл бұрын
🤣🤣🤣♥️♥️♥️ I love them ❤️ 💕 ♥️ 💓they are so awesome.
@lovetube9672
@lovetube9672 Жыл бұрын
ዝናቡ እንዴት እንዳሳዘነኝ 😆🥰🥰
@aynimoke9859
@aynimoke9859 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ ነፍስ ይማር ሳንቡሳዬ ሳንቡሳ በዳዴ ሂደች ዛሬ 😅😅😅😅
@kuberamohammed6387
@kuberamohammed6387 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 Жыл бұрын
ውይ በሣቅ ልፈርሥ ነበር😂😂😂😂😂😂😂
@yechouyecho1621
@yechouyecho1621 Жыл бұрын
ዋውውውው,የሚገርም,ነው,ለተመልካችም,ደስ,እያለን,ነው,የምናየው,በሳቅ,ሞትኩ,😂😂😂😂😂😂😂
@hirutlejamo8601
@hirutlejamo8601 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏ዋው ዋው አንደኛ ናቹ
@khero3838
@khero3838 Жыл бұрын
Mashaallaah gobazinachu
@amanuelwondimu9964
@amanuelwondimu9964 Жыл бұрын
AMan only jesus ❤
@AsmaA-uf9kn
@AsmaA-uf9kn Жыл бұрын
እንደዛሬም ተዝናንቼ አላቅም በዚ ፕሮግራም
@hababosweet7011
@hababosweet7011 Жыл бұрын
Ewunet yigebawal yexarawuh egzabehr redah 🎉🎉🎉
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 Жыл бұрын
WOW‼️ እውነትም ፈታኝ። Congratulations 👏🏼👏🏼👏🏼
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq Жыл бұрын
አማን❤ዋውው እንኳ. አሸነፍክ❤ የምር እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ፈታ ነው ያረጋቺሁኝ አብሷ አማን እና የመጀመሪያው ልጂ ስሙ ጠፋብኝ 😂😜
@bilenashagre
@bilenashagre Жыл бұрын
ወይኔ የዛሬው ሆዴ ቆሰለክክክክክክክ
@meremmerem
@meremmerem Жыл бұрын
ይሄ ነገር አልገባሽ ያለኝ እኔን ብቻ ነዉ ግን 🤔🤔
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
ፈታኝ ኩሽና ያው ዘና ለማለት ነው ምርጡ ገበታ ግን ምርጥ የሆነምግብ አድስ ፈጠራ በመስራት የሚቀርብበት ነው
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
ደምሪኝ መርየም
@tsegenshiabetetsegenshiabe6299
@tsegenshiabetetsegenshiabe6299 Жыл бұрын
አራ በጠም ምትገርሙ ልጆች ይማቸቹ በሳቅ ጋደላቹን
@kmchannel7649
@kmchannel7649 Жыл бұрын
በወዳደረ ደስ የለኝ ነበር ውጭ አገረ ነኝ ግን በሰላም ላገሪ ሲበቃኝ እምጣለሁ
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 Жыл бұрын
ዋውውውውውውው አደኛ ነው😂😂😂😂😂😂ነጭ ሽኩርት አስር ሽ አላለም😂😂😂😂😂
@fatyaal6966
@fatyaal6966 Жыл бұрын
Woww kolatafaye betam tasekale hulem bayeki setaseki
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
በጣም የሚያስቅነውኪኪኪኪ 🤣🤣🤣
@robs5120
@robs5120 Жыл бұрын
እልህ አስጨራሽ ነበር አማን well done.
@selamselam6085
@selamselam6085 Жыл бұрын
ሊጥ አቦካካችሁ በሳቅ ገደላችሁኝ የምር ክክክክ ጎበዞች
@devan8265
@devan8265 Жыл бұрын
ወየዉ ሳብሳ ነፍስ ይማር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@selamawitbaye7494
@selamawitbaye7494 Жыл бұрын
Aman Deserves very funny 😂😂😂
@Fafifafi-uv6os
@Fafifafi-uv6os Жыл бұрын
ያዝ ለቀቅ ያዝ ለቀቅ 😂😂😂😂😂😂 ወላሂ እደዛሬ ስቄ አላቅም ወየውው
@Fafifafi-uv6os
@Fafifafi-uv6os Жыл бұрын
ናናና 😂😂😂😂😂😂 አረ ኡኡኡኡ 😂
@a20ass14
@a20ass14 11 ай бұрын
ዋውውው በጣም ደስስስይላል😂😂😂😂
@user-ye3ck3ff9o
@user-ye3ck3ff9o Жыл бұрын
ሳኩ አይበቃኝም
@azebgirma8388
@azebgirma8388 Жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም
@user-go2qy8lx9j
@user-go2qy8lx9j Жыл бұрын
እኝከው የዛሬውስ የጠናነው😂😂😂😂
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 Жыл бұрын
Wha anat lay besafa crazy qitat rasachu yematchilutn lesew atbotrequ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
ፍትህ ለሳቡሳ ፍትህ ለሳቡሳ የመዳም ቅመሞች ሰላማዊ ሰልፍ ትጠታቹሃል እዳትቀሩ ክክክክ
@devan8265
@devan8265 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc 11 ай бұрын
ነፈርኩ😂😂😂አማን ብሬስ
@hadratebarek3029
@hadratebarek3029 Жыл бұрын
አማን አንደኛ ይመችክ ፈታነው ያረከን ይገባካል
@user-jp4lz2ut5t
@user-jp4lz2ut5t Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ😄😄😄
@dagitilahun2260
@dagitilahun2260 Жыл бұрын
እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ሆዴን አቆሰሉት በተለይ የአሸናፊው አነጋገር ያነፍራል 😂😂😂
@trr1069
@trr1069 8 ай бұрын
አማን አስኪኝ ነዉ😂😂😂😂😂
@Fafifafi-uv6os
@Fafifafi-uv6os Жыл бұрын
12ሺህ 😂😂😂😂😂 ወይኔ አሳቁኝ ወላሂ ጎበዞች ዋውውውው 👍👍👍❤
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 Жыл бұрын
ሆዴ ቆስለ ኡፍፍ። እናተ ባትኖሩ የመዳምን ጩኽት በምን እርሳለሁ
@ahahh7041
@ahahh7041 Жыл бұрын
ወየው በሳቅ
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 Жыл бұрын
Waw betam asakegn yewehaw😂😂😂😂 gobez 👍👍 mertu gebeta lay Demo kech bel Amanuel
@medinatube2080
@medinatube2080 Жыл бұрын
ፈታ ነው የሚያረገው😂😂😂😂😂
@buy3701
@buy3701 Жыл бұрын
Aman you are truly amazing I loved you ewnet you made it so interesting ❤️🤣🤣🤣🤣
@merkojo4570
@merkojo4570 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ወይኔ እንሳቃችውኝ
@jffhjhgfghjjj2188
@jffhjhgfghjjj2188 Жыл бұрын
በጣምፈታኝነው ሰራውሳይሆን የተሰጠው ኸግከባዲነው
@yesibethigi
@yesibethigi Жыл бұрын
ክምር ከባድ ነው ውድድሩ ቢያንስ የሚያስፈልጉ ግባአቶች ቢስጣቸው ሰአቱም ቢስተካከል ቢጨመር።
@nuhamin9788
@nuhamin9788 Жыл бұрын
ወገብ አያያዙክ እስከ መነፅሩ 😁😁😁
@mekdesmelaye
@mekdesmelaye Жыл бұрын
ውይኔ ደስ ሲሉ 🤣😂🥰🥰🥰
@mesi16-91
@mesi16-91 Жыл бұрын
አማንዬ😁😁😁😁👌👌👌👌
@ghghh3547
@ghghh3547 Жыл бұрын
ይመቻችሁ አቦ አሳቃችሁኝ
@jjf7005
@jjf7005 Жыл бұрын
በጣምደሥይላል
@senayityilma3135
@senayityilma3135 Жыл бұрын
ho Jesus አማን መሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂
@mgjfhmb3765
@mgjfhmb3765 Жыл бұрын
Wow amaniye ❤🤣Jesus sitili dasi sili ♥️
@flameyt1642
@flameyt1642 Жыл бұрын
እባክህ ወድሜ ላስቸግርህ የምለብሳቸዉ ሸሚዞች በጣም ያምራሉ ማሻለህ ከየትነዉ የምገዛዉ ቦታዉን ብትነግረኝ።
@genetteshome2182
@genetteshome2182 Жыл бұрын
Daawenew
@rqshkl8385
@rqshkl8385 Жыл бұрын
beatm deas yamle bergam nw👍👍🙏🏼🙏🏼🙏🏼💖💖💖
@ahmedeskoo197
@ahmedeskoo197 Жыл бұрын
ይህ ፌር አይደለም እቃ አሸክሞ ውድድር አይነፋም
@seada5485
@seada5485 Жыл бұрын
እረ በሳቅ ጨረሱን በተለይ አማን
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 Жыл бұрын
እኳን ደስ አለህ እደዚ ውሀ ተሸክመህ እውነትም ፈተና
@ergoyeshanko8051
@ergoyeshanko8051 Жыл бұрын
Ene Ant now magebh meknatom Eyserh Endtblg👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚
@Meme-vk8et
@Meme-vk8et Жыл бұрын
ኡፎይይ ሆዴ በሰለ ሲያሳዝኑ
@ruhamaaddisc.l4867
@ruhamaaddisc.l4867 Жыл бұрын
ኮልታፈው በሳቅ ሊገለኝ ነው ወይኔ
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
Best
@user-ph5jf5jg8i
@user-ph5jf5jg8i 10 ай бұрын
የዛሬ ገና የሚያዝናና ወላሂ ሞትኩኝ
@salitube1054
@salitube1054 Жыл бұрын
ለመመዝገብ እፈልጋለሁ እንዴት ነው መመዝገብ የሚቻለሁ?🙏
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
ሸፍ ዜ ምርጥ ስው
@Atifra1532
@Atifra1532 Жыл бұрын
ቅርጫት ለምን አልተጠቀመም
@etobhh8353
@etobhh8353 Жыл бұрын
ርእሱን አይቼ በሳቅ
@hulum955beersuhone
@hulum955beersuhone Жыл бұрын
ወይኔ ዘይገርም ነው
@salme9547
@salme9547 Жыл бұрын
በማታው ሆዴ ቆሠለ 😂😂😂😂
@user-vx8jy3dw8y
@user-vx8jy3dw8y Жыл бұрын
የዛሬው ያተለየ ነው 😂😂😂😂😂😂😂
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 Жыл бұрын
ፈጢራ ነው የሰሩቱ😂😂😂😂
@linalina-vn3tn
@linalina-vn3tn Жыл бұрын
እደዛሬ ስቄ አላቅም አቦ ይመቻችሁ 😅😅😅😅😅
@ramzia3457
@ramzia3457 Жыл бұрын
አመሮሀ አላለም ሼፍ ዚ ክክክክ
ውሎ አዳር - ጥንታዊቷ አክሱም በህልበት
28:32
EBC Entertainment
Рет қаралды 33 М.
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 8 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "የህዝብ ድምፅ"
32:42
ebstv worldwide
Рет қаралды 153 М.
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН