በሩሲያ-ዩክሬን ቀውስ መሃል ብቅ ያለችው አሸናፊ- ፋና ዳሰሳ (በሳሙኤል እንዳለ)

  Рет қаралды 83,617

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
በሩሲያ-ዩክሬን ቀውስ መሃል ብቅ ያለችው አሸናፊ- ፋና ዳሰሳ (በሳሙኤል እንዳለ)

Пікірлер: 27
@algh2751
@algh2751 Жыл бұрын
ቅጣት፣ማለት፣እንዲህ፣ነው፣በለው፣በለው፣ሲሉ፣ከርመው፣እሩሲያ፣ትጠፋለች፣ብለው፣ነበር፣እራሳቸው፣ጠፉ፣ቅጣትማለት፣ይሄነው።
@eastafrica5078
@eastafrica5078 Жыл бұрын
ዛሬ ደሞ በጣም ዘገያችሁ !
@yadunaelatinafu4583
@yadunaelatinafu4583 Жыл бұрын
Good job Sami. Your interpretation skill impresses me a lot! Keep on pouring knowledge on us.
@eshetufente1118
@eshetufente1118 Жыл бұрын
sami my best i miss your voice
@HussenAdem-z9u
@HussenAdem-z9u 5 күн бұрын
ቀ😅
@seyoumassefa3743
@seyoumassefa3743 Жыл бұрын
በአንድ ወቅት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስተር የነበረው ሄነሪ ኪሲንጀር አሁንም በሕይወት አለ እድሜውም ((99 ወይም 100 ዓመት አካባቢ ነው)) እንደዚህ ብሎ ነበር " to be an American enemy is dangerous but to be an American freind is fatal " እና እውነታው እያሳየን ያለው ይህንኑ ነው ። በእውነትም ለአውሮፖ ጦርነቱ fatal ነው የሆነው። ተራው የአውሮፖ ሕዝብ ሩሲያን ይደግፋል እንደውም የሩሲያን ባንዲራ ይዘው ለተቃውሞ እየወጡ ነው። ቆንጆ ትንታኔ ነው ጎበዝ
@tulukuma2735
@tulukuma2735 Жыл бұрын
አሁን፡ የሰሜኑ፡ጣርነት፡አለቀ፡ የሩሲያንን፡ጦርነት፡ልትቆስቁሱ፡ነው፡እንዴ፡ላትዘምት፡ነገር፡አፍህን፡ሎግም፡ድሀው፡ነው፡የሚረግፈው፡አንተማ፡እድሜ፡ለሁበር፡ እኔ፡ አወርቶ፡አዳሪው፡ጋዜጠኛ፡ጦርነት፡ቢቆሰቁስ፡ለእንጀራው፡ብሎ፡ነው፡አንተና፡መስሎችህ፡ግን፡ምን፡ተጠበስ፡ብለህ፡ነው፡የአሜሪካ፡ጓደኛ፡አትሁኑ፡ብለህ፡የምትመክረው፡ለምን፡መሐል፡ስፋሪ፡ሆነን፡ዝሆኖች፡በተጣሉት፡እኛ፡የምን፡ቤት፡ነን፡ዝም፡አንልም፡ወይ Is ur seyom an Eritrean name? I am just wondering
@Merkorious2468
@Merkorious2468 Жыл бұрын
Great job!
@teshagerzerihun8344
@teshagerzerihun8344 Жыл бұрын
You always talk about inflation and possible economic recession in Europe. However, we are at a higher risk of starvation and a stagnant economy. Your media is always preaching to us that we are in the lane of prosperity, but we are unable to feed our children. The government media are just posting PP leaders' photos on farmers' farming areas even they didn't have a beat contribution to that grain.
@Teyboawlou
@Teyboawlou Жыл бұрын
ትልቁ ሻርክ ሌላውን ሻርክ ይበላል ሻርክ ሻርክን ነው የበላው
@oumermuhammed1075
@oumermuhammed1075 Жыл бұрын
በዚህ ቱርክን አለማድነቅ አይቻልም።
@Seya_ebro
@Seya_ebro Жыл бұрын
ለምን በሁለት ቢላ ስለምትበላ
@oumermuhammed1075
@oumermuhammed1075 Жыл бұрын
@@Seya_ebro kkkk በሁለት ቢላ ስለምትበላ ሳይሆን በመንጋ አስተሳሰብ አብራ እንደማታስብ ብቻ ነው እምታደርገው እንጅ ሌላ ምንም አታደርግም። ለሃገሯራ ለህዝቧ እሚጠቅማትን ብቻ ነው እምትመርጠው። ለምሳሌ በመንጋ ራሺያ ላይ መአቀብ የጣሉት አድመኞች ምን አተረፉ ???
@zelekemisgnaw4038
@zelekemisgnaw4038 Жыл бұрын
ሳሙኤል ትችላለህ.....እናመሰግናለን
@mejidmohammed3986
@mejidmohammed3986 Жыл бұрын
Tesfaye Alenen astaweskegn.
@bekumnegermulugeta3711
@bekumnegermulugeta3711 Жыл бұрын
mirt analysis eyu.. tnxs Samuel
@tadelegetachew2279
@tadelegetachew2279 Жыл бұрын
ድንቅ ዝግጅት ነው
@adikeyh7770
@adikeyh7770 Жыл бұрын
ኣሜሪካ ኣሸናፊ ኣልካት: እናንተ ኢትዮጵያውያን ለምንድነው ከኣሜሪካ ኣሽከርነት የማትወጡት::
@davemen1212
@davemen1212 Жыл бұрын
Tadiya Ukraine weyim Russia ende America alaterfum eko!
@abelsaid1932
@abelsaid1932 Жыл бұрын
True brave man
@kangmoabel
@kangmoabel Жыл бұрын
fana is
@abasahmed6018
@abasahmed6018 Жыл бұрын
ምርጦች
@allinonetube5277
@allinonetube5277 Жыл бұрын
USA🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸💪💪💪💪💪💪
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 16 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 54 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН