በፌስቡክ የተዋወኳትን ልጅ ለመፈተን አካል ጉዳተኛ መስዬ አገኘዋት | Abel Birhanu | KB tube | ኬቢ ቲዩብ

  Рет қаралды 452,910

KB Tube

KB Tube

Күн бұрын

👉 መፅሀፍን በሽፋኑ አትፍረዱ - • መጽሀፍን በሽፋኑ እትፍረዱ | Don...
👉 እኛ ይሄን ቪዲዮ የሰራነው ሰዎች ሊማሩበት እና ሊዝናኑበት ይችላሉ ብለን በማሰብ ነው!
-------------------------------------
Tags
#kb #ኬቢ #kbtube #kb_tube #abelbirhanu #ኬቢ_ቲዩብ
#Sera_Film #ሴራ_ፊልም #ፊልምንበአጭሩ #የፊልምወዳጅ #ሴራየፊልምታሪክ #kb #ኬቢ #serafilm #ሴራየፊልምታሪክ #amharicmovies #ሴራፊልም #sera #sera_film #አጭርፊልም #shortmovie #achrfilm #shortfilm #FetaDaily #Zehabesha Official #ትንግርት ቲዩብ #TingretTube #arifcinema #አሪፍሲኒማ #arif #አሪፍፊልም #የፊልምታሪክ #የአማርኛፊልም #ትርጉም #ትርጉምፊልም #የፊልምታሪኮች #አጭርየፊልምታሪክ
Amharic film
Amharic movies
Ethiopia
ethiopian movie
ትርጉም
ትርጉም ፊልም
አማርኛ ትርጉም ፊልም
ፊልም በአማርኛ
የኢትዮጵያ ፊልም
seifu on ebs
Amharic film 2021
Ethiopian film
New Amharic film
New Amharic movies
ethiopian film new
amharic film
አማርኛ ፊልም
አዲስ ፊልም
movie explained
የፊልም ታሪክ ባጭሩ
amharic story
ethiopian movie 2021 full movie
seifu on ebs, new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian, teddy afro, fana tv, 9 shi part, amharic film, betoch, tigrigna music, ebs tv, ethiopian drama, ethiopian comedy, ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14, hanan tarik, amharic music new ethiopian movie, new ethiopian movie 2019, ethiopian movie, full ethiopian movie, ethiopian drama, ethiopian new movie, new ethiopian film, ethiopian movies, best ethiopian movie, new ethiopian movies, amharic movie, ethiopian comedy, ethiopian film, ethiopian new drama, ethiopian movies 2019, ethiopian, ethiopian new movie 2019, new ethiopian music 2019, latest ethiopian movies, funny ethiopian comedy, new ethiopian music seifu fantahun on ebs show, seifu show, seifu on ebs, seifu fantahun show, seifu fantahun on ebs, seifu fantahun show 2018, seifu fantahun late night show, seifu fantahun, seifu fantahun prank, funny pic seifu show, seifu on ebs this week, seifu on ebs this week 2018, new ethiopian music 2019, ethiopian new music, zebiba girma, ethiopian music 2019, zebiba girma gerager, new ethiopian music, ethiopian music, amharic music 2019, new ethiopian song 2019, new amharic music 2019, ethiopian song 2019, new ethiopian song, gerager, ethiopian love music, ethiopian new song, new ethiopian music 2019 this week, senselet drama, ethiopian news, zena, ethiopia zena, Mystery recapped, sci fi recapped, movie recapped, story recapped, movie shorts, movie synopsis, movies in short, movie in short, movie in minutes. detective recapped, sci fi movies,sci fi review,sci fi summary,movie review,movie summary,Movies Under 10 minutes,science fiction movie,movie trailer, full movie,Daniel,trailer,daniel CC,Daniel CC movie review,Netflix, Story Recapped, Story, Recapped, Story Recapped Movie review, Story Recapped Explained, Story Recapped Channel, Movie recap, Story recap, Movie recaps, horror movie review, true scary stories, horror stories, mr. nightmare, creepypasta, creepy stories, true horror stories, horror, scary, Movie summary, Movie Recap, sci fi movies,sci fi review,sci fi summary, movie review,movie summary,Movies Under 10 minutes,science fiction movie,movie trailer,horror movie review,full movie,Daniel,trailer,matfya

Пікірлер: 1 300
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 5 ай бұрын
ጎበዝ ነህ እንዲህ ነው መፈተን ድርቅ ብላ ቀረች የዘመኑ ሴት ይህ ነው ውጤቱ😢😢😢ያድርቅሽ
@KuwaitKuwaitKuwait-z5c
@KuwaitKuwaitKuwait-z5c 5 ай бұрын
Gfegna nat twsebari mehonan eresach gf mesrat yenegehn hewot yachelmal.
@ethioaddis5367
@ethioaddis5367 5 ай бұрын
የሲቶች እውነተኛ ማንነታቸው ፍንትው ብሎ የሚታይበት ይሂ ነው
@halimatube6731
@halimatube6731 5 ай бұрын
አይ አፍ ሌላ ተግባር ሌላ እዛው ደትቃ ቀረች ቱቱቱቱቱ😅😅😅
@LubabaMamo
@LubabaMamo 5 ай бұрын
ቀላል ደረቀች አፈር ትብላ
@MekidesteshomeAsefa
@MekidesteshomeAsefa 5 ай бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂ወኔ እኛ ሴቶች ግን 😂😂😢😢😢😢
@Rahel-tube
@Rahel-tube 5 ай бұрын
ላገባ ነው ደስታችሁን በላይክ አሳዮኝ🎉🎉🎉🎉
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 5 ай бұрын
መልካም ጋብቻ ማማየ 💍💍
@HiwetHiwet-cv5ng
@HiwetHiwet-cv5ng 5 ай бұрын
እንጠብቃለን የስርጉ ታዳሚ ነን
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 5 ай бұрын
❤መልካም ጋብቻ ያማረ የሰመረ ዘላለማዊ ፍቅርና መከባበር የተሞላበት ያብረሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንልሽ❤❤❤
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 5 ай бұрын
መልካም ጋብቻ
@አላሀምዱልላ
@አላሀምዱልላ 5 ай бұрын
አላህ ከይሪኛሁን ትዳር ያርግልሽ. የኔ ውድ
@zebutube9644
@zebutube9644 5 ай бұрын
እርጉዝ 🤰 ነኝ ላይክ አድርጉልኝ
@ConfusedHikingTrail-du2kx
@ConfusedHikingTrail-du2kx 5 ай бұрын
ክክክ😅😅😅😅😅😅
@Gossaykassa
@Gossaykassa 5 ай бұрын
ያረገዝሽው ለኔ ከልሆነ ለይክ አለደርግም 😂😂😂
@SifanMk-r4y
@SifanMk-r4y 5 ай бұрын
Yanchisi kefaa 😂😂😂😂
@bategatu275
@bategatu275 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@sitty8517
@sitty8517 5 ай бұрын
😂😂😂
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 5 ай бұрын
ካፈቀርኩት የፈለገ ነገር ቢመጣ አጋፈጣታለው እጂ አልለየውም መቼም❤ ጀግና ነክ እኛ አንዳድ ሴቶች ብር ወይም በመልክ እንፎገራለን
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 5 ай бұрын
ግን እውነት ነው ይሄ ጉድ 😢😢😢😢በጣም ገራሚ ነው በእውነቱ ድንቅ ተዋናይ ትመስላለህ ብትሰራ ያዋጣሀል ኬቢ ሌላም ታሪክ ስራ 👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌
@helentadesse5825
@helentadesse5825 5 ай бұрын
እዚህ ላይ እውነት አይመሰለኝም ነገር ግን ጥሩ አስተማሪ ነው
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 5 ай бұрын
ድራማካልሆነግን ባለጊናት ያይምሮ ደሀ ነገንየማቲሥብ ለዝህፈራሽገላሽ ደሞያች ወንድ ምየለሽም የገዛዉ መሠለሽደ በፈጣሪ ሥራ ጀግና ነህ ይመችህ ተመልክቷል ይልቅ መልካምነት ይበልጣል የሰዉልጅ ፍጡምአይደለንም. በደቂቃእዳልነበር ነገሮች ይቀየራሉ አላህይጠብቀን ብቺ ከባድነዉ❤
@الحمدالله-ظ7ح3ث
@الحمدالله-ظ7ح3ث 5 ай бұрын
ጭራሽ ሠላም እንኳን አላለችውምኮ ቢገባችሁ ክብር የምታገኙት እድህ ካለ ሰው ነው ባለጌ ሲያዋት እድሁ ራሱ ሞጥሟጣ ነገር ናት
@AbebechKifle-co5lh
@AbebechKifle-co5lh 5 ай бұрын
በትክክል
@Fafip9rs1fz5s
@Fafip9rs1fz5s 5 ай бұрын
መጥሟጣ እራሱ እገልፃትም ባለጌ
@Thewahido
@Thewahido 5 ай бұрын
Sijmar diram new
@AbebechKifle-co5lh
@AbebechKifle-co5lh 5 ай бұрын
@@Thewahido የምረሽን ነው
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 3 ай бұрын
እዉነት እኮ አይደለም ኮመታተሮች
@themehadehe8970
@themehadehe8970 5 ай бұрын
እፍፍፍ ኣንተ ልጅ ግን በጣም ጎበዝ ነህ እናቴ ሽ ትብለድልኝ እንዳንተ 🤏😍😍😍🥰😍😍🥰🥰😍😍😍🥰😍🥰😍🥰 ክብር ለማዳም ቀሞሞች የራሳቸን እንጂ የሰው ራህፅ የማይፈልግ እፍፍ ስወዳች የማዳምም ቀሞሞች ❤❤❤❤❤❤
@bertukanKebede-s5v
@bertukanKebede-s5v 5 ай бұрын
እውነት ከሆነ ባለጌ ነች በፋፁም አይደረግም ቢሆን እንኳ በእግዚአብሔር ስራ እንዴት ይፈረዳል,,,,ማስተዋል የጠፋብን ትውልድ ሆነናል,,,,,,,,!!?
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 5 ай бұрын
ሴት ገንዘብ ነዉ ዘመዶ ቱ😢😢😢 በጣም አደነቅሁህ መፈተንህ በእዉነት የእኔም ትምህረት ወሠዲሁ 👌👌👌
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 5 ай бұрын
🎉
@selamhabte3070
@selamhabte3070 5 ай бұрын
If he didn’t tell she is right ,
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 5 ай бұрын
@@selamhabte3070 እ
@jesam-oz5dh
@jesam-oz5dh 5 ай бұрын
አድስ እንግዳነው✋ ዋውው ሳላደግቅህ አላልፍም ጎበዚ ❤🎉
@askidesta4271
@askidesta4271 5 ай бұрын
ማርያምን ትቸው አልሄድም ቢያንስ ምን ሆንክ ይባላል ብቻ ጎበዝ ነህ ጥሩ አድርገሀል ካፈቀሩ ልቡን ነው አይይ የኛ ሀፂያት😢😢😢😢
@seada3423
@seada3423 5 ай бұрын
Welahi betam enm alhedem❤❤❤❤
@Semera-od3pg
@Semera-od3pg 5 ай бұрын
እኔ ትቸዉ ኣልሄድም ኣዋራዉ ኣለህ ምን ሆነክ ነዉ በምን ምክንያት መፍቲሄ ኣለዉ ብዬ እጠይቀዋለሁ ከዛ እወስናለሁ
@TgTg-jv9uf
@TgTg-jv9uf 5 ай бұрын
በትክክል እኛስ ምን ማስትና አለን ነገ ምን እደምንሆን
@Ty23r
@Ty23r 5 ай бұрын
ድራማ አደል እሄ😂
@lamlam6575
@lamlam6575 5 ай бұрын
እኔም
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 5 ай бұрын
ልጁ በጣም ጎበዝ ነዉ
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 5 ай бұрын
ምን አይነት ጀግና ነህ በማርያም 😂❤ይመችህ ጉረኛ ሴት ትመስላለች የዛሬን እንጅ የነገን ስለማናቅ ባለን ነገር መኩራት ወይንም መመካት ጥሩ አይደለም ሲጀመር እውነተኛ ፍቅር የላትም ምክንያቱ እውነተኛ ፍቅር ቢኖራት እግዚአብሔር ያድንልኛል ብላ በእምነት ተቀበልህ ነበር
@FatimaF-ql3oy
@FatimaF-ql3oy 4 ай бұрын
የምር አቅፊ ነው ሳም የማረገው ለሰከድ ጉድለቱ እዲሰማው አልፈልግም ብቻ ፍቅር ይኑረን እጂ❤❤❤❤❤❤
@AmoHanan-w9g
@AmoHanan-w9g 5 ай бұрын
ወይ ጉድ ከነ ማንነቱ መቀበል ነበረባት እቺ ጥቅም ፈላጊ ናት 😢😢😢😢
@meseretenyew5529
@meseretenyew5529 5 ай бұрын
100% ድራማ ነው እንዳትሸወዱ😜
@nuhamin9673
@nuhamin9673 5 ай бұрын
Drama bihonim astemari new
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 5 ай бұрын
yessss በተለይ ልጅቷ አስነቅታለች 😂
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 5 ай бұрын
እዝግኦ ነጌ ምን እንደምንሆን በምን እናቃለን😢😢😢😢😢😢😢
@zehara53o
@zehara53o 5 ай бұрын
ይመችህ ይች ጎልድ ድገር አዋረድካት 👍👍👍👌👌👌
@ZebnayeMahiteme
@ZebnayeMahiteme 5 ай бұрын
በጣም ታስጠላለች ግን የሷ ብቻ ችግር አይደለም የአብዛኞቻችን ችግር ነዉ ግን ስንቶቻችን ይሆን የአካል ጉዳኞች ሳይሆኑ የአይምሮ ጉዳኞች ሰዉ የሚያጋጥመን ሙሉ አካላት ኖሯቸዉ አስተሳሰባቸዉ የዘገጠ ስንት ሰዎች አሉ እነሱን ነዉ ያለመቅረብ
@tesfa20052
@tesfa20052 5 ай бұрын
መጀመሪያ ለምን ይዋሻል? ወደ ፈተና አታግባን እያለ ስፀልይ ለምን እሱ ሰው ይፈትናል።
@Zebiba-pk7oj
@Zebiba-pk7oj 5 ай бұрын
ሳህወላሂ
@ተሼ
@ተሼ 5 ай бұрын
አስደጋጭ ነገር ከገጠመኝ በዝምታ ሹልክ ነዉ የምልጅ አስቀያሚ ምልልስ ተግባር አላደርግም ብቻ ያስተካክለን
@SebleKukingfoude
@SebleKukingfoude 5 ай бұрын
ምርጥ ድራማ ነው😊
@ዘይነብነኝወለየዋ
@ዘይነብነኝወለየዋ 5 ай бұрын
የነገን ማን ያውቃል አላህ ይጠብቀን😢😢😢😢
@mohammedayoushetube7587
@mohammedayoushetube7587 5 ай бұрын
የሰውልጂ ነገውን ቢያስብ ዛሬ ባለው ጥሩ ሁኔታ አይመፃደቅም ነበር ነገውን ቢያስብ ዛሬ ባለበት አስከፊ ሁኔታ ባልተከዘ ነበር ነገን ምን እንደሚገጥመን ቆም ብለን ብናስብ ዛሬላይ የጎደለባቸውን ረግጠን ባላለፍን ነበር ኢላሂ ነገየን በማሰብ ዛሬላይ የጎደለባቸውን ነገር የምሸፍንላቸው ነገየን በማሰብ ዛሬየን አንተ በምቶደውነገር የማሳልፍ ወፍቀኝ ነገየንም አሳምርልኝ ያረብ
@لولوبنتسعيد-ت2ص
@لولوبنتسعيد-ت2ص 5 ай бұрын
አላህመጨረሽችን ያስምርልን እዴትነዉእማረጋት ይች
@Emebetwebetu
@Emebetwebetu 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝነህ የምር ትክክለኛ ፈተና ነው ያቀረብክላት ልጅቱ ግን ስታስጠላ ቢያስኳ ለሰው ልጅ ሞላር የላትም
@silaqatar7909
@silaqatar7909 5 ай бұрын
ፈጣር ሆይ ከፈተና ጠብቀን😥ሚን አለበት ከነማንነቱ ብትቀበይው😥
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 5 ай бұрын
😮😮😮 ምርጥ ትወና ነው ቀጥሉበት
@Frehiwot-zo2nq
@Frehiwot-zo2nq 3 ай бұрын
ጀግና መፈተን እንዲሕ ነው ሰውን ሲወዱ እስከነምናምኑ ይባል የለ
@Zaneb-fu7nr
@Zaneb-fu7nr 5 ай бұрын
እንዳሰነዛዘርህ በጥፊ እልም አረካት ብየ😂😂😂😂😂 ውይ ልጅቱግን ድንጋጤዋ ከባድነው🎉🎉🎉🎉🎉
@ገነትዘ-ሚካኤል
@ገነትዘ-ሚካኤል 5 ай бұрын
አንተ በምታወራ ሰአተሰ የምትከተው ሳውንድ ይረብሻል ወንድሜ በተረፈ አድናቂህ ነኝ ጎበዝ ነህ
@Alexander-qx7zm
@Alexander-qx7zm 5 ай бұрын
- የተዋጣለት ስክሪፕት ነው። የ ዲያሎጉ አወቃቀር ፣ ልጅቷ ፊት ላይ የሚታየው Expression ፣ የተጋነነ የቃላት አጠቃቀሞቹ ፣ አበባውን ገንጥላ የጣለችበት መንገድ፣ ፕራንክ አድራጊው የተወነበት መንገድ። በቃ ሁሉም ነገር የተዋጣለት ስክሪፕት ነው። የሚገባው ስለ ፊልም ስራ know-how ያለው ብቻ ሳይሆን አስተውሎ ያየው ሁሉ ነው። ፕራንክ ማለቱ ለምን አስፈለገ?
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 5 ай бұрын
ይመችህ🎉🎉🎉🎉
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 5 ай бұрын
ያው ለማስተማር መሆኑ ጥሩ ነው ነገሩ የውነት አይደለም
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 ай бұрын
ድራማው ያስተምራል ነጮችን ገልብጣችሁ ግን ልጅቷ አልቻለችበትም ባንስ መደንገጥ ቀስ ብላ መነጋገር ነበረባት ሄዳ ቁጭ አላለችም 😂😂😂በመጀመሪያ በደንብ ኮርስ ውሰዱ በተረፈ እናመሰግናለን ቀጥሉበት 💚💛❤😘
@رهوه-ت9ت
@رهوه-ت9ت 5 ай бұрын
በጣም ኣሳፋር ሴት ነሽ ብያንስ መጎዳትን ማወቅ ነበረብሽ ደረቀችኮ
@GelaneDadi
@GelaneDadi 5 ай бұрын
Betam nw dess ymilegen kowahal yelew zefin metadel nw epherm ❤❤❤
@SofiaSofia-qx7hp
@SofiaSofia-qx7hp 5 ай бұрын
ወላሂ አንት ጉበዝ ጀግና ስው ነህ ካሁን በፊትም 😢ጎዶሜኒ ቤት ሊገዛ የቆሽሸ ልብስ ልብሶ ነበር የቀርበው ዋው 😢😢❤❤❤በጣም ጀግና ነህ አባቱ ይመቸህ ሴቱ ጥቅመኛ ነው አትሽወድ ዋናው ስላም ነው ቀርባት
@YirgalamYitatek
@YirgalamYitatek 5 ай бұрын
አይ እኛ የነገን ማን ያውቃል 😢😢😢😢😢ግን በልጅቱ በጣም በጣም ነው የተነደድኩት 💔
@كالكيدانكالكيدان
@كالكيدانكالكيدان 5 ай бұрын
ወዶች እደዚክ አይነተ ሴት ነው የምቱዱት ታማኝ ሴትን አቱዶም የእውነት ቤሁን ጥላህ ነው የሄደችው የእውነትም አሉ ወዶች አፈር ስትበሉ ባያችሁ ደስታየ ነው በናተ ምክነያት ሄወቴ ተበላሺቷል ልጂነቴ ህልሚ ሄወቴ ስት ነገሪ ገደል ብትገቡም አላዝንላችሁም
@AbayAssefa
@AbayAssefa 5 ай бұрын
ድራማ ቢሆንም በርቀት ፍቅር ላይ ላላችሁ ጥንዶች ትምህርት ነው እውነተኛ ፍቅር ካለ ጉለትህን ሁሉ ሙሉ አርጐ ያያል ❤❤❤
@NunowAbdirizak-tg5cs
@NunowAbdirizak-tg5cs 5 ай бұрын
በእውነት,ድንቅ,ሰው,ነህ
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 5 ай бұрын
ሱባሀንአላህ ቢያስ ህሊናየሚባል ነገር አለእኮ እባካችሁ በዚህመልጉ ግንኚነትያላችሁ. ሰወችከዚህተማሩበት በሚዲያየምትተዋወቁ. ባአካልያልተዋወቃችሁ 😢😢😢😢😢
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 5 ай бұрын
ያሳዝናል ለግዞውኳሰላምብትይው እደሰውብታስቢ 💔💔😥😥💘💘
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 5 ай бұрын
ልጅቱ ምንም ጥፋት የለባትም. ስታወራት. ነናገር ነበረብህ. እድህ ሁነህ. ስታይ. ትደነግጣልች. ግን መሰደብ. የለባትም. ነበር. ሁለታችሁም. ላይ. ጥፋት. አለ
@dttsige4234
@dttsige4234 5 ай бұрын
ዋው አሰተዋይ ነህ ብልህ የኔ ወንድም ነህ ደስ አሰኝተሀኛል
@ETHIO8963
@ETHIO8963 5 ай бұрын
👍👍 ቀጥሉበት..... ጥሩ አስተማሪ ድራማ ነው....!! በሌላ ቪድዮ እንጠብቃችኃለን...!!
@TgMulugita
@TgMulugita 5 ай бұрын
ዋው ትገርማለች በጣም
@FgfygFffguf-jh4bo
@FgfygFffguf-jh4bo 4 ай бұрын
እኔም ገጥሞኛም ምንም መሆኑ አላቅም ነበር ግን እሱ ካላገባሁሽ አለኝእኔ ደግሞ ውስጤላይ ምወደው ሌላ ሰው ስለነበረ እቢ አልኩት መጨረሻ ላይ ግን እግር ስለሌለኝ ነው ብሎ የማይባል የስድብ ዱላ ወርዶብኝ እኔም ሲሰድበኝ ችዬ አለፍኩት ለነገሮች ስሜታዊ አንሁን
@gufh9364
@gufh9364 3 ай бұрын
የምረ ባለጌ ናት ልጅቶ እረገ ማለት ነበርባት ለሰዉ ልጅ ሰሜት ሲባል ህልና መጠብቅ ነበር😢😢😢
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx 5 ай бұрын
Abetu Fetari Hoy Teru Leb Seten❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 5 ай бұрын
የኔወንድም🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍 ጀገግነህ👍👍
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ 5 ай бұрын
ሀሀሀ ለሠላምታም ተጠየፈቺው እውነት እኮንቢሆን መቀበል ነበረባት ታፈቀረቺው ነገበሦላይ ምን እደሚደርሥባት አታቅም
@salmi.l.ethiopa
@salmi.l.ethiopa 3 ай бұрын
gobaze.neha❤❤❤❤❤❤❤mitiluti.esti.blaki.asyu👍👍👍👍
@sema5489
@sema5489 5 ай бұрын
We know it is ድራማ, but ልጅቷ የወደፊት ህይወትሽን እያሰብሽበት!!! ኢትዮጵያዊ እደሆነ ድራማ እደሆነ ቢያውቅ እንኳ አለቀልሽ!!
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 5 ай бұрын
ባጠናገርካት ነበር ውሃ ትደፋለች አበባ ትበትናለች እንደተወደድ አታቅም ዝም ብላ ቆይታ ከተለያያችሁ በኋላ ስልኳን ማጥፋት ትችል ነበር ደግሞ አታፍርም ሽባ ስትል ለሰው ሞራን የማትጨነቅ ድንጋይ ሴቶችን እንዴህ መፈተን ነው ጎበዝ
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 5 ай бұрын
ከሴትም ሴት አለ 😭😭 ከውንድም ወንድ 😭😭💔 አዘንኩብሽ ሴቲቱ የነገን አፈር መሆን እርሳሸው 💔💔ጥልሽ ሰው እሺ እሺ እሺእንዴት ቆሻሻ ይሆናል 🙏🏾🙏🏾 የ እግዚአብሔር አምሳል ሆኖ 😭😭 ልቦና ይስጠን 🙏🏾🙏🏾 ጥሩ አስተማሪ ነው 🙏🏾🙏🏾
@TsedeyMelaku
@TsedeyMelaku 5 ай бұрын
ወንዳች ትክክለኛ ትዳር የምትሆን ሴት አታቁም መልክ ትዳር አይሆንም❤❤😢😢
@DustaDusta-h9d
@DustaDusta-h9d 5 ай бұрын
በስመአም በጣም ከባድ ስተት ነዉ ቢስ ምን ሆነህ ነዉ ይባላል መን ነካት ፈጣሪ ማስተዋል ይስጣት
@mhretmeri
@mhretmeri 4 ай бұрын
Enkuwan nis ayawuti ye video Nage Lene timirti nw😢❤
@habtamunigussie3085
@habtamunigussie3085 4 ай бұрын
ይሄን ያሕል የምትፈልጋትን ልጅ ለመፈተን እንደዚ አካል ጉዳተኛ መስሎ መቅረብ ተገቢ ነው ብዬ አልልም። እሷም ቢሆን ተረጋግታ እልም ብላ ነው መጥፋት የነበረባት
@አብርሽ-ቘ3ሰ
@አብርሽ-ቘ3ሰ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ዋውወዱ አይምሮውወጣያለነው
@AsterDawit-t5b
@AsterDawit-t5b 5 ай бұрын
የኔ ዋድምዕ ባራታ ሁሉኤ ናጋራ ያላፋላ ❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GhFf-x9i
@GhFf-x9i 5 ай бұрын
ምርጥ ትምህርትነው
@werkadeble
@werkadeble 5 ай бұрын
ከፈተና አውጣን ይቺ ሴት ከምርነው ጥቅመኛ ነች አትሆንህም ለአንተ ፈጣሪ ይስጥህ አካለ ጎዶሎ ከሆንክ አትፈልግህም
@hanateshome3723
@hanateshome3723 5 ай бұрын
የታባቷ አሰይይበላት
@sosotete425
@sosotete425 5 ай бұрын
እኔንጃ በዚ ደረጃ ሰው ይወርዳል ብዬ አላስብም ድራማ መሁን አለበት😢
@senaytwebetu4825
@senaytwebetu4825 5 ай бұрын
የመጨረሻ ደደብ ናት መጀመርያ የእግዚአብሔር ሰላምታ ይቀድማል ሲጀመር የተነጋገሩ ይመስላል
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 5 ай бұрын
ይቺ የገዘብ ሰዉናት. ቢያስ የዉነት. ያካልጉዳተኞችን. ሙራልመጠበቅአለብን ሱባሀንአላህ. አላህእሷንስ ቢያጎላትቀሽምናት ስታናድድ 😢😢😢😢
@argetoall6484
@argetoall6484 5 ай бұрын
የእውነት ከሆነ ልጅቱ ተዋርደሻል አይደረግም ነበር እንደዚህ አስተማሪ ፈተና ነው ሰው ነን ነገ ምን እንደሚገጥመን አይታወቅም እንደዚህ አይደረግም አስተማሪ ድራማ ነው
@gingotub6160
@gingotub6160 5 ай бұрын
ድራማ እየለያችሁጅ ወገን
@Semeru-Youtube
@Semeru-Youtube 5 ай бұрын
⤵አንድ አንድ ሰዎች ድራማው ያስታውቃል እያላቹ ነው ዋናው ነጥብ↘↘⬇ ግን በዚህ ቪዲኦ ምን ታማርኩበት ብሎ ማሰቡ ነው....ተረድታቹኛል ግን አዎ የምትሉ ለ....Like..አድርጉ እስኪ...➛👍
@Nesti-tube
@Nesti-tube 5 ай бұрын
አይ ሴት እኔም ሴት ነኝ ግን በእዚህ ልክ ሁኜ አልገኝም የምር አካል ጉዳተኛ ቢሆን ራሱ ምን ችግር አለው
@tnSu914
@tnSu914 5 ай бұрын
ልጅቷ ቆንጆ ነች እውነቷንም ነው አካል ጉዳተኛ አግብታስ ልጅቷ❤❤
@fikrteyayeh7730
@fikrteyayeh7730 5 ай бұрын
አይባልም
@Nolawi483
@Nolawi483 5 ай бұрын
ባትፍልገውም እንኳን በዚህ መልኩ አይዳለም ቢሆን ኑሮ ዳግም ሰባረት ለሰው ልጅ መዳን እንጂ የህመሙ መፍትሔ አንሁን እባካችሁ 😢
@bubu-nk9ds
@bubu-nk9ds 5 ай бұрын
ጉድ ደርቃ ቀረች ቢያስ ባትፈልገውም የሰው ክብር መጠበቅ ግድነው
@fasikatsegaye8783
@fasikatsegaye8783 5 ай бұрын
አር ሴቱችየ ተርጋጉ 😢😢😢 በአግዚአብሔር ስራ አትግቡ ምንም ይሆን ከአና ማንቱ መቀበል አለብን ቢንስ በስራአት አታናግርውም አንደ😢😢
@yenemartube1
@yenemartube1 5 ай бұрын
ለማስተማርያነት እንጂ እውነተኛ ነገር አልመሰለኝም 👍
@SeadaaberaV
@SeadaaberaV 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ይፈተ ማለት ይህ ነወ
@genilove5414
@genilove5414 5 ай бұрын
ወንዶቹም ይፈተኑና እንይ እስኪ እነሱ ባይብሱ ሴት ሴት አትበሉ
@mareyamenata-b9r
@mareyamenata-b9r 5 ай бұрын
ባጌነሽ ሰድ ሸባ ሁኚ መጣው እኔ ጥብሰካልው😊😊😊😊😊😊አንደኛ ነክ ወንድም ኑርልን
@TegegnAbeba
@TegegnAbeba 4 ай бұрын
She's right because tell her everything before
@seadaseada3846
@seadaseada3846 5 ай бұрын
ደግአረካት ይች ደደም
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 4 ай бұрын
የውነት ባይሆንም አሰተማሪ ነው
@vipmb6020
@vipmb6020 5 ай бұрын
ጎበዝ ነህ ወንድም ብርት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢
@sufiyasufi9403
@sufiyasufi9403 5 ай бұрын
ጎበዝነህየምርታላደቅህአላልፍምየሚወድህከነሁሉነገርህይወድሀልየምርይመችህ
@Sanayt-j4x
@Sanayt-j4x 5 ай бұрын
ውይ ጉድ ይገርማል 😢😢😢
@SfgghRahma-ni6se
@SfgghRahma-ni6se 5 ай бұрын
መጣም ትገርማልች😢😢😢
@mouawecell3097
@mouawecell3097 5 ай бұрын
እግዚአብሔርን ጎብዘነህ ❤❤❤
@Fathimarihana-zj7yf
@Fathimarihana-zj7yf 5 ай бұрын
ወይጉድ 😢😢😢😢😢😢ጎበዚነህ
@AAl-tn6dr
@AAl-tn6dr 5 ай бұрын
ታሳዝኝ አለሸ😢
@ElyasSherif-em1fi
@ElyasSherif-em1fi 5 ай бұрын
Tleyalek Kasmesayoch Fetari Ytebken
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 5 ай бұрын
አያምጣው አያድርስ ማለት ነው ማስተዋሉን ያድለን ምን ለማለት ይከብዳል
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 5 ай бұрын
ጀግና ነክ እደዝቺ አይነታን ማቃቀል ነው
@nunubelete8142
@nunubelete8142 5 ай бұрын
ይሄን ከውጪ ሃገር እየኮረጃችሁ ሰውን ለማታለል አትሞክሩ እራሳችሁን ለመሆን ሞክሩ " የሰው ወርቅ አያደምቅም " አስመሳይ ሰው በዛ 😳🙄🤔😢😕😶🤭
@Wabi368
@Wabi368 5 ай бұрын
አሪፍ ድራማ ነበር🙏
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 5 ай бұрын
ጀግናነክእንደኔየምታደቁት👍👍
@AdAd-ti8dg
@AdAd-ti8dg 5 ай бұрын
ጀግና🎉የኔአባት ላተያላት ትመጣለች
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 5 ай бұрын
እደዝህ አረጎ የሚፈትንወዲ ትክክለኛ ትዳረ ወይም ህይወት ፈላጊነዉ 😢😢😢
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 9 МЛН
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 17 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 20 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 9 МЛН