በስደት ለፍቸ የገዛሁትን ቦታ የባሌ ቤተሰቦች ካዱኝ ህዝብ ይፍረደኝ😭

  Рет қаралды 5,250

ኡም ኡሳማ ዩቶብቻናል

ኡም ኡሳማ ዩቶብቻናል

Күн бұрын

Пікірлер: 82
@EmabetzenaEmabetzena
@EmabetzenaEmabetzena Ай бұрын
😢😢😢አይዞሽ እህቴ 😢😢😢እግዛብሄር ያበርታሽ የተሻለ ነገር ይስጥሽ የስራቸውን ይስጣቸው ኡፍፍፍፍ😢😢😢
@Hawaa-os6le
@Hawaa-os6le Ай бұрын
ውደ ገዘብይመጣልይሄዳል ለልጄችሽ ኑሪላቸው የወድምሽን ሚስትአላህ ጀዛዋን ይመልስላት🎉🎉🎉❤❤
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Ай бұрын
አይዞሽ የእኔ እህት በጣም ነው ያሳዘንሽኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤❤ ከገንዘቡ በላይ ሰው ማጣት ያማል ሁለተኛ ሰው እንዳናምን ያደርጉናል
@AlemByesa
@AlemByesa Ай бұрын
ውድ እህቴ አይዞሽ ብር የላክሽውን ደረሰኝ ካለሽ መክሰስ ትችያለሽ😢😢😢
@FtmhFgghhh
@FtmhFgghhh Ай бұрын
አይዞሽ ውዴ
@abcabc7430
@abcabc7430 Ай бұрын
አይለፍላቸው ያችን ሀቅየወሰዱትን አይደሰቱበት ኢንሻአላህ እህቴ አታልቅሽ ግን ያልገባኝ ለምን በቤተሰቦችሽም በባልሽም ቤተሰብ አታደርጉምነበር እነለለምሳሌ በሁለታችንምቤተሰብነው እምንገዛው ምንም ብንገዛ ብቻ ያለፈው፣ልፏል እዳትታመሚ ለልጆችሽ ቤትካለሽ ግቢላቸው ያለናትማደግን ያለፈበትነው እሚያውቀው ጠካራሁኝ ችግርሽን ለማንም አታውሪ ከፈጣሪውጭ ለግዜውስንተነፍስ የቀነሰይመስለናል ጥሩአደለም ወላሂ የናትንሞት አውቀዋለሁ ጎደሎውን ግን አችደሞ በምንም ማትተመኑልጆችአሉሽ አልሃምዱሊላህ በይ
@haliamhasam
@haliamhasam Ай бұрын
አብሽሪ ውዴ አላህ ይተከሽ የኔ እህቴ ጠካራ ሁንሽ በልጠሽ አሳያቸው ❤❤❤
@shebraabnew-z6m
@shebraabnew-z6m Ай бұрын
አይገርምም የሰዉ ልጅ የህወት ታሪክ አንዳይነት ገጠመኝ
@Fgvcd-es4td
@Fgvcd-es4td Ай бұрын
እሲይ ደግ አደረጉ ያንቺ ቤተሰቦች አይገዘልሽም ነበር
@ZeburaAli-db7wk
@ZeburaAli-db7wk Ай бұрын
እየወላላ
@Hawaa-os6le
@Hawaa-os6le Ай бұрын
ውደባልሽ በህይወትአለ የበለጠአላህ ይተካሽ🎉🎉🎉❤❤
@FATUMAYIMER-t1c
@FATUMAYIMER-t1c Ай бұрын
የኔማር፣አብሽሪ እናትሽንም አላህ ይዘንላቸው😢😢
@munaYemitowa
@munaYemitowa Ай бұрын
አይዞሽ ሃቢብቲ አላህ የስራቸዉን ይሥጣቸው ከባድ ነው 😢😢😢😢
@jamelamobarak4081
@jamelamobarak4081 Ай бұрын
አብሽሪ ማሬ
@FATUMAYIMER-t1c
@FATUMAYIMER-t1c Ай бұрын
አይዞሽ ውዴ😢
@RabiaAhmad-x7d
@RabiaAhmad-x7d Ай бұрын
አይዞሸ ዉዴ
@صعداالاثوبي
@صعداالاثوبي Ай бұрын
አላህይፍረድሽየልፍትሽንአይቶ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Ай бұрын
ለምን የባልሽ ወንድም ሲገዛ አብሮ ወንድምሽም መወከል ነበረበት የጋራ ነው መሆን ያለበት
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ Ай бұрын
ትክክል አዳድ ሥደተኞች ቤተሠቦቻቼዉን ያሦግዱና ከሂወታቼዉ ባሌ ሂወቴ እያሉ ንብረተት ሁሉ ያሥረክባሉ ባሉ ሢበድል ቤተሠብን ሂዱና እደዚህ አድርግ ኤያሉ ያሥቼግራሉ አሁን እችም ቤተሠቦቿ እያሉ የባል ወገን አይታመንም ምንም ይሁን ምን ወድም ቢበላዉ ይሻላል ባል ከሚበላዉ
@15kmarta
@15kmarta Ай бұрын
ደምርኝ ማሬዋ❤🎉
@FATUMAYIMER-t1c
@FATUMAYIMER-t1c Ай бұрын
ባሏ የለምደ
@shebraabnew-z6m
@shebraabnew-z6m Ай бұрын
😂😂😂😂😂እዉነት ነዉ እህት ለበጎነዉ
@سبحناللهسبحناللهالحمدالله
@سبحناللهسبحناللهالحمدالله Ай бұрын
ከባልሺም አልፎ የባልወገንበላዉ ሰው ቤተሰብየለለን ይመስላቸዊል እኮ ስለዚህ ፍቅርምእዳለጠብአለና ጥንቃቄ እናድርግ የስደትልፋት ቀላልአይደለም
@ፈቲሀሙባሪክ-ረ2ተ
@ፈቲሀሙባሪክ-ረ2ተ Ай бұрын
አብሽሪ ውዲ እናትሽን አላህ ይረኸማት😢😢😢
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Ай бұрын
አይዞሽ 😢😢እሰይ ደግ አደርጉ ቤተሰብ የለሽምደ እዝህ መጥተሽ የምትራገሚው
@abcabc7430
@abcabc7430 Ай бұрын
😅😅 አይዞሽ ከዛ ደግአረጉሽ 😂😂😂😂
@zenithyimam3223
@zenithyimam3223 Ай бұрын
​@@abcabc7430😂😂😂😂😂😂😂
@sadasada6123
@sadasada6123 Ай бұрын
እኔኩሠዉአላምንም ባል በዉንዲሙ ሥምአረጉ እናሥተካክልአለኝ ፣እቢ አባቴቀርብአልኩኝ ተዛ በሁለታችንም ሥምሁኖ አሥተካከልኩ
@HawaAseen
@HawaAseen Ай бұрын
አብሽሪ,,የኔዉዲ
@ዮወርድ
@ዮወርድ Ай бұрын
የባል ቤተሠብ ቢከዳ ምን ይገርማል እናት አባት እየከዳ አደል😢
@tsehayfedlu2832
@tsehayfedlu2832 Ай бұрын
ደግ አደረጉሽ ለባል ቤተሰብ ስታሽቋልጭ
@Aynalem-m2p
@Aynalem-m2p Ай бұрын
አይ አይዛሽ እግዚአብሔር ይፍርደልሽ
@RabiaAhmad-x7d
@RabiaAhmad-x7d Ай бұрын
ክሰሺቸዉ
@aminmohammed5876
@aminmohammed5876 Ай бұрын
አይዛሸእኔምቤተሰባቸነዉየተክድኩ6አመትየለፈሁበትንግንአልሀምዱሊላህአላህከኔጋነዉአቸቢያንሳልጂአለሺእኔግንምንየለም
@rahmet-b3y
@rahmet-b3y Ай бұрын
አላህ ይስቱር አለይና ያሰታር
@Tube-pw5sw
@Tube-pw5sw Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱሁ እህቴ በርች ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy Ай бұрын
ምኑ
@ትላትዛሬአደለም
@ትላትዛሬአደለም Ай бұрын
😂😅​@@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy Ай бұрын
@@ትላትዛሬአደለም እዉነቴን ልጂቷ እያለቀሰች ዴስ ይላል ትላለች አይ መመታታችን
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 Ай бұрын
🤣😂😂😂😂😂😂😂😂 ሳልፋልግ አሳቅሽኝ
@taybaandhussaiantube3567
@taybaandhussaiantube3567 Ай бұрын
እኩሮ በተሠቦችሽን ለምን አብረሽ አላሥገባሽም ዛሬ እኳን አማች የራስ በተሠብ አልተመነ
@HaykuYouTube
@HaykuYouTube Ай бұрын
ደምሪሻለሁ መልሽልኝ አይዞሽ ለኸይር ነዉ
@mshayat
@mshayat Ай бұрын
እኔም ደምሪኝ ልደምርሽ ዉዴ
@HaykuYouTube
@HaykuYouTube Ай бұрын
@mshayat አብሽሪ ደምሪሻለሁ መልሽልኝ👍
@mshayat
@mshayat Ай бұрын
@@HaykuKZbin ደመርኩሸ ጀዛኪ አላህ
@eexx2236
@eexx2236 Ай бұрын
😌😌😌😌😔
@zaharatube6352
@zaharatube6352 Ай бұрын
ዉላሂ እኔቤትምባታየምብ ባሌ አብትስምነዉ የአላህአላህይርዲኝ ምንባቴ ላደረግ አሁንግናአልገባንም ሀገር እንደትብየነዉ ወደስሜየማዝረዉ የምታቁንገሩኝ ጨነቀኝ የአላህ
@saada-sf4ny
@saada-sf4ny Ай бұрын
ምነው ቤተሠብየለሺም እህቴ
@15kmarta
@15kmarta Ай бұрын
ደምሬሻለሁ ሴብ መልሺ ማሬ❤🎉
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Ай бұрын
አላህ የተሻለዉን ይስጥሽ እህቴ
@aminmohammed5876
@aminmohammed5876 Ай бұрын
አብሺሬ
@آمنهآمنه-ش9خ
@آمنهآمنه-ش9خ Ай бұрын
ከባድነው
@gicug4266
@gicug4266 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sunsun466
@sunsun466 Ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢
@z-qh7dt
@z-qh7dt Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@mominabegum6798
@mominabegum6798 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd Ай бұрын
አላህ ይርዳሽ ግን ከባልሽ ጋ ተማክረው ቢሆንስ እንዲህያደረጉት አንችን አስወጥቶ በሆላ ወደነሱ ያዞሩለት ይሆናል መቸም ባሁን ስአት ከባድ ሆኗል መካካድ ኖርሟማል አድርገውታል በቤተሰብሽ አድርገሽ የራስሽ ቤተሰብ ይሻል ነበር ሰጡሽም በሉትም ከተበላም ብቤተሰብሽ ቢበላው የረሻል ነበር ሴቱም ልብ አጣ የራስ ቤተሰብ አልታመን ባለበት ጊዜ በሌላ ሰው ግዛልኝ ምናምን ማለት ይከብዳል አባትሽንስ ልከሽ ጉዳዩን አይከታተልም ነበር ሲገዛም ሲስማሙም
@GenetTegaye-eq4kb
@GenetTegaye-eq4kb Ай бұрын
❤❤❤❤❤😂🎉
@አልሀምዲላ
@አልሀምዲላ Ай бұрын
❤❤❤
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Ай бұрын
Enat. Ayzshe. Hulum chegr alabat
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MuluBergena
@MuluBergena Ай бұрын
😢😢😢😢😢❤️
@فاطم-ي6ظ
@فاطم-ي6ظ Ай бұрын
አላህ ለአንቺ ያለውን ይስጥሽ
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@tamimatube4453
@tamimatube4453 Ай бұрын
😢😢😢😢
@EkrmiAlmu
@EkrmiAlmu Ай бұрын
እረ አችም ጂልነሺ አባትሺን አወክዪም
@tsehayfedlu2832
@tsehayfedlu2832 Ай бұрын
በጉቦ ነው ያልሽው አባትሽ ቢበላብሽ ይሻልሽ ነበር
@sumeyazeyadi
@sumeyazeyadi Ай бұрын
Abatyeleshimde.yeniyewedi🥰🥰🥰atalkshi.allahyeserachiwnystachiw.genzebygegiyal.anchitenkarahugiy
@wollokocha
@wollokocha Ай бұрын
😢ክሰሽና በሽማግሌ ይጠየቁ
@Noura-beauty
@Noura-beauty Ай бұрын
ደምሩኝ
@tube3923
@tube3923 Ай бұрын
አብሽሪማማየ እኔም በናቴ ተግጃለሁ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Ай бұрын
😢😢😢😢አይዞሽ ማማየአይይይይ😢😢
@getahoy3619
@getahoy3619 Ай бұрын
የኔ ቢጤ😢
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Ай бұрын
@@getahoy3619 አይዟችሁ ነገ ሌላ ቀን ነው ያው የማይጋፉት ባለጋራ ሲሆን ያናዳል ግን ጤና ካለ ሁሉም ነገር አለነውና
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy Ай бұрын
@@tube3923 የማይመጣ የለም እናትም ትከዳለች እንዴ አይ
@mrs2020
@mrs2020 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@abudiethiopiatube8106
@abudiethiopiatube8106 Ай бұрын
😢😢😢😢😢
ፍቅር ስለ አባቷ መሞት አሳዛኝ ቆይታ 😭
27:42
ኡም ኡሳማ ዩቶብቻናል
Рет қаралды 194
ቁርአንን በቀላሉ ለማበብ  ወሳኝ ነረሮች ኑተጠቀሙ
24:04
ኡም ኡሳማ ዩቶብቻናል
Рет қаралды 1,1 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 26 МЛН
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 13 МЛН
ፈኪ እና ኢብሮ❤️፡ ያልጠበቀው መልስ😱
19:32