ጥብስ ለምኔ ለጾም ወቅት የሚሆን ምርጥ ምግብ አሰራር

  Рет қаралды 19,976

Melkam Tube

Melkam Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@aklessatiruneh3974
@aklessatiruneh3974 4 жыл бұрын
መልካም የ በጣም ቆንጆ ነው አጂሽ ይባረክ ባለ ሙያ በርች እህቴ መልካም ቀን ❤️
@talemayehu1
@talemayehu1 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@ባላገሯ-ዘ4አ
@ባላገሯ-ዘ4አ 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የኔ ባለሙያ😍
@michaelmesqina8959
@michaelmesqina8959 3 жыл бұрын
እናመስግናለን እህቴ እጅ ይባርክ በጣም ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት
@21cookchannel93
@21cookchannel93 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@abigeyameseret9084
@abigeyameseret9084 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው።❤❤❤
@heyabwoldu8512
@heyabwoldu8512 4 жыл бұрын
" ጥብስ ለምኔ የፆም ምግቦችን ላኪያቸዉ ወደኔ " መልካምዬ ጤናማ ምግቦች የኣትክልት ነዉ በርቺልን እህታችን ሰላምና ጤና ያድለን ፈጣሪ ዓለማችን ከሞትና ኸጥፋት ይታደገን🙏🙏🙏
@talemayehu1
@talemayehu1 4 жыл бұрын
አሜን (3) እስኪ ጎራ በይ ወደ ቤቴ 😁 የኔ ቆንጆ
@itel-w1o
@itel-w1o 4 ай бұрын
❤❤❤
@agddag4626
@agddag4626 4 жыл бұрын
ሶያ ሶሱን በደብ አላየወትም ምን አይነት ነው? የት አገኘዋለው?
@talemayehu1
@talemayehu1 4 жыл бұрын
ማንኛውም የምግብ ስቶር ላይ ታገኛለሽ ብየ አስባለሁ ፎቶውን community ላይ ፖስት አረግልሻለሁ እይው
@nunuzegolla7614
@nunuzegolla7614 4 жыл бұрын
የተጠበሰው እና ያቀረብሽው እንድ አይነት አይደለም ያኛው ቀይ ነው ቃሪያው በክብ እና ሽንኩርቱም በስሎ አይታይም ምን ማለት ፈልገሽ ነው?
@talemayehu1
@talemayehu1 4 жыл бұрын
ከበሰለ በኋላ ከላይ አድጌበት ነው ሲቀርብ እንዲያምር
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@warkneshtessma2213
@warkneshtessma2213 4 жыл бұрын
Hi
@ልቤሰውይወዳልሁሉንይላመዳ
@ልቤሰውይወዳልሁሉንይላመዳ 4 жыл бұрын
ለማዳሜ ስሰራ እራሱ አልቀምሰውም ስንት ነገር እያለ ምነው
@talemayehu1
@talemayehu1 4 жыл бұрын
ቅመሽው ግዴለሽም በጣም ጤናማ ምግብ ነው።
@gebrishweldemariam5529
@gebrishweldemariam5529 4 жыл бұрын
እረ በናትሽ ሙሽርም አንወድም ሌላ እንደባህላችን ኮመን የሆነውን ብታሳይን መልካም ነበር
@talemayehu1
@talemayehu1 4 жыл бұрын
ፆም ስለሆነ ነው ፆም ሲፈታ እሰራለሁ 😁 ለማንኛውም መሽሩም በጣም ጠቃሚ ምግብ ነው። ቢሞክሩት እመክራለሁ።
@fitsumwgebreal3689
@fitsumwgebreal3689 4 жыл бұрын
ምግብንኽምውምጽይሪቅምምንእኦኝኝኽቅ
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 47)
33:50
ለዛ
Рет қаралды 408 М.
ምርጥ የድፎ ደቦ በኮባ እሰራር🍞🍞🍴💗💗💗🌹🌹
6:54
Yeshi wollo YouTube Channel
Рет қаралды 12 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН