“በሰሜን እዝ ላይ የተፈፀመው ኢ-ሰብአዊ ድርጊት ተልኳችንን በእልህና በቁጭት ለመፈፀም ቁርጠኛ አድርጎናል” - የሠራዊቱ አባላት

  Рет қаралды 182,564

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 307
@rasbeka2739
@rasbeka2739 4 жыл бұрын
ድል እና ክብር ለታላቁ የኢትዮጵያ ሠራዊት 💚💛💓
@birexcrack9193
@birexcrack9193 4 жыл бұрын
Fiqir
@Tufam30
@Tufam30 4 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን Respect our heros
@zahrayimre2819
@zahrayimre2819 4 жыл бұрын
ድል ለመከላከያ
@የትምወርቅዬሴፍ
@የትምወርቅዬሴፍ 4 жыл бұрын
@Ibrahim Mohamed according to your name you know the language no one translate for you because you playing game that's my opinion
@kaleaby777
@kaleaby777 4 жыл бұрын
የህወሃት ባለስልጣናት አመለጡ 😲..... ገብታችሁ እዩት 👇👇 kzbin.info/www/bejne/iGWQeotumrmVapY kzbin.info/www/bejne/iGWQeotumrmVapY
@levitateab3206
@levitateab3206 4 жыл бұрын
Thank you 🙏🏾 for your service sir. We Ethiopians love and respect you.
@bahunegn
@bahunegn 4 жыл бұрын
የጀግና ልጆች ልበ ሙሉ ደፋርና በኣላማው ጽናት ያላቸው ኢትዮጵያን በረቱልኝ። ኢትዮጵያ ታቸንፋለች፣ ጠላቶቿ ከነባንዳ ጀሌዎች በፊቷ ወድቀው እናያለን።
@umumarwantube7239
@umumarwantube7239 4 жыл бұрын
የኔ ጀግኖች በርቱልን አላህ ይገዛችሁ ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎናችሁ ነዉ ድል ለሀገር መከላከያ ሰራዊታችን።
@yosefahferom6893
@yosefahferom6893 4 жыл бұрын
What a patriotic and determined soldiers victorious and professionalism I seen in thier heart and sprirt
@ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ
@ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ 4 жыл бұрын
ክብር ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን‼️
@ማርያምንይዞየፍቅርጉ-ነ4ፐ
@ማርያምንይዞየፍቅርጉ-ነ4ፐ 4 жыл бұрын
ድል ለመከላከያ ሰራዊት ድል ለኢትዮጲያ ህዝብ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ጀግኖቻችን ክብር ይገባችሃል ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን ውድቀት ለጁንታው ቡድን
@endlkegudeta7931
@endlkegudeta7931 4 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ አሁንም ጀግናነ ልጆችሽ አሉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪ድለ ለመከላኪያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️👈
@desb8971
@desb8971 4 жыл бұрын
You are our brave hearted HERO Proud of you 💪🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏽
@saladcalijalee9798
@saladcalijalee9798 4 жыл бұрын
Salaad cali
@faysalcabdilahi3694
@faysalcabdilahi3694 4 жыл бұрын
@@saladcalijalee9798 futo xume
@iyashimuhammed3243
@iyashimuhammed3243 4 жыл бұрын
ድል እና ክብር ለኢትዮጲያ መከላከያችን
@genetbirihanweloyewa6221
@genetbirihanweloyewa6221 4 жыл бұрын
የእጁን ያገኛል በጣም ያሳዝናሁ ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን
@hshs9013
@hshs9013 4 жыл бұрын
የሞቱትን ነብሳችውን ይማር እናንተንም ድል ያጎነፅፍልን ጠላቶቻቹሁን በእጆቻቹሁ ያስገባላቹሁ
@zahrayousif7998
@zahrayousif7998 4 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ስራዊታችን
@hiatomar4539
@hiatomar4539 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን
@hayatassefa2675
@hayatassefa2675 4 жыл бұрын
ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን🇪🇹❤️❤️💪
@SaraSara-be6yv
@SaraSara-be6yv 4 жыл бұрын
አላህ ከጎናችሁ ይሁን የናንተንም ክፉ አያሳየን ለናታችሁ ለቤተሰቦቻቸው ሰላም ያድርግላችሁ
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 4 жыл бұрын
Enwedhelne, Del lserawitchin 🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹👍👍👍👍
@amenamohammed6657
@amenamohammed6657 4 жыл бұрын
ድል ለጀግና ሰራዊት ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@nakfasahil1091
@nakfasahil1091 4 жыл бұрын
Not only ETHIOPIAN people The WHOLE WORLD is with you 🇪🇹may God grant you a quick victory
@ethiopiatube397
@ethiopiatube397 4 жыл бұрын
የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ☝ ድል ለመከላከያ ሰራዊት💪 ሰላም ለሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 4 жыл бұрын
ሠራዊቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ነፃነትን እንሻለን
@teshomegebre4075
@teshomegebre4075 4 жыл бұрын
የእኛ ጀግኖች በታርቱልን
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን አይዟችሁ ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት
@ሉባባየወሎዋቀበጥ
@ሉባባየወሎዋቀበጥ 4 жыл бұрын
አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ አላህ ድል በድል ያብስራችሁ ጠክሩ አላህ ይጠብቃችሁ
@younisrakaza6512
@younisrakaza6512 4 жыл бұрын
ቀን ሌሊት ሳትሉ ለሀገር የቆማችሁ ጀግናች የEthiopia🇪🇹🇪🇹ህዝብ ከጎናችሁነን ከጀግናው መከላከያ ጎንንንንንን በልጆችን ተከብረሽ ትኖሪያለሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢንሻ አላህ☝☝☝
@peacelove9531
@peacelove9531 4 жыл бұрын
I love you ❤️... Thank you for your service ...Respect 🤴🤴
@nejateshetu7826
@nejateshetu7826 4 жыл бұрын
Alhamdulillah I am Ethiopian, Ethiopia tqdem! May Allah be with you my troops! wedefit Ethiopia
@saragirma3927
@saragirma3927 4 жыл бұрын
ጠላታችሁ እልቅ ይበል, ጀግኒት የኔ አንበሳ የሴት ጎበዝ በደሙ ይሰውራችሁ. We love you 💚💛❤️
@AmalAmal-ut6zq
@AmalAmal-ut6zq 4 жыл бұрын
በእውነት እስከመቼም የማትጠፍ ከአእምሮ ውስጥ ያማል እንዴት በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ክህደት ይፈጸምባቸዋል እፍፍፍፍፍፍፍፍ ነፍሳቸውን ያሳርፍልን
@destamamo4895
@destamamo4895 4 жыл бұрын
ድልልልልልል ለውድ ለመከላከያ ሰራዊት ድል ይቅነችሁ
@ፊርዶስቲዩብ
@ፊርዶስቲዩብ 4 жыл бұрын
የኛ ጀግኖች አላህ ይገዛቹህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃቹህ ዲል ለናተ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 4 жыл бұрын
መከላከያ ሰራዊትታችን 🇪🇹💖💖💖💖💖💖💪💪💪💪💪
@salamadis6325
@salamadis6325 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ከፊትም ከሆላ ከናተጋር ይሁን ድል ለመከላከያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለኢትዮጵያ ህዝብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💕💪💪💪💪💪አበሶች በርቱልን
@ዳዲሀዋስ
@ዳዲሀዋስ 4 жыл бұрын
የኔ ጀግኖች በርቱልን እናንተ ህልውናችን ናችሁ መከላከያችን💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤
@encouephrem5799
@encouephrem5799 4 жыл бұрын
So very humbled seeing and hearing them speak of liberating the oppressed Tigray people by TPLF. Gave me hope that perhaps tribalism will vanish. We are all Ethiopians. When asked where are you from we all respond proudly ETHIOPIA. No mention of tribe. Love each other and enjoy the glorious & prosperous future together as one. The sky is the limit. The PM is trying hard for progress. However, he is overwhelmed fighting our neighbors and the racially divided Ethiopia. Please stop & 🤔. God Bless my beloved country ETHIOPIA & God Bless my brothers & sisters. 🙏🙏🙏
@Shimba-uh2lx
@Shimba-uh2lx 4 жыл бұрын
If we are Oromo. We get soon aur own Country. No Amhara .
@encouephrem5799
@encouephrem5799 4 жыл бұрын
@@Shimba-uh2lx No one knows of a country called Oromo. Shimba the soldiers fighting this war with TPLF are all Ethiopians liberating their brothers & sisters. If we take your DNA, doubt that you even know what that is anyway, you are probably from West Africa not even Ethiopia. Open your mind & think if your blood 🩸 color is different than Amhara. You don’t like progress. Close minded human being is what you are. 😢 You need yo pray to your creator to get you out of this mind set because it’s 🦹‍♀️ 🦹‍♂️ 🦹 SAITAN
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 4 жыл бұрын
አላህ ይገዛችሁ የኔ ከርታቶች የሀገር ኩራቶች ድል ለሀገራችን
@i_love_chips_
@i_love_chips_ 4 жыл бұрын
God be with you brothers and sisters more respect for our heroes 🙏 🙏 🙏 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@abebatadessee775
@abebatadessee775 4 жыл бұрын
Thanks Bertaln serawitachn 💚💚💛💛❤️❤️💯💯💯
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 4 жыл бұрын
አይዟችሁ በርቱ ድል ለመከላከያ ሰራዊት
@mimia6063
@mimia6063 4 жыл бұрын
Yes ከጎናቹ ነን💪💪
@njatahmad3400
@njatahmad3400 4 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ሥራዉይት አላህ ይግዛችሁ
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 4 жыл бұрын
ድል ለማማ ኢትዮጵያ ☝️☝️☝️☝️እባካችሁ የትግራይ እናት ድጋሚ እንዳታለቅስ? 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@birtukanasmamaw5463
@birtukanasmamaw5463 4 жыл бұрын
አይዞን አታለቅስም ቀን ይወጣል ነፃ ይወጣሉ
@yingesfeleke8578
@yingesfeleke8578 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ideaahmad5949
@ideaahmad5949 4 жыл бұрын
ለኛ ብላችሁ የህይወት መስዋዕት እየከፈላችሁ ያላችሁ የመከላከያ ሰራዊታችን አላህ ድል ይግጠማችሁ። INJIFANNOON KAN RAAYYAA ITTISA BIYYAA KEENYAATI.
@azeb2809
@azeb2809 4 жыл бұрын
አይዝዋችሁ በርቱልን ይህን ወንበዴ የኢትዮጵያ ጠላት አጥፉልን ከጎናችሁ ነን 💚💛❤️💚💛😂💚😅❤️
@yenineshtesfaw1630
@yenineshtesfaw1630 4 жыл бұрын
ድል ለመከላካያ ሰራውታችን ይሁን
@mimimarkan1205
@mimimarkan1205 4 жыл бұрын
የኛ ጀግኖች የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች የኢትዮጵያ አምላክ ይከተላችሁ💚💛❤️
@meronabebe112
@meronabebe112 4 жыл бұрын
አንበስች !! እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን👏🏼👏🏼👏🏼 ወያኔዎች ፍርድን አይንሳችኡ እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ይባርክ !! Much love our Heroes 👏🏼👏🏼👏🏼
@ycyy5088
@ycyy5088 4 жыл бұрын
አብሽሩበእውነት የሚጓዝ ሁል ጊዜ አላህ ከሱ ጋር ነው አላህ ይጠብቃችሁ እንወዳችሗለን
@kedijahassen134
@kedijahassen134 4 жыл бұрын
አብሽሩ ውዶቼ
@sosinasosi9072
@sosinasosi9072 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ወገኖቼ
@hayatabdeulah6978
@hayatabdeulah6978 4 жыл бұрын
አብሽሩ ፈጣሪ ያግዛችሁ
@afeworkamelo2645
@afeworkamelo2645 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጀግኖች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏✊
@እውነትያሸንፋል-ፀ1ሐ
@እውነትያሸንፋል-ፀ1ሐ 4 жыл бұрын
አላህ ከናተ ጋር ይሁን እንሸአላ
@talatalaco9976
@talatalaco9976 4 жыл бұрын
ኡፍፍ አፍረ ይብላኝ ወገኖቸ እግዚአብሔር ሃይልና ጉልበት ይሁናችሁ 😭😭😭😭
@aeyshaseide7503
@aeyshaseide7503 4 жыл бұрын
Allah yetbekahehu 😍😍😍😘😘😘💪💪💪💪💪
@user-bu1zn8gt8n
@user-bu1zn8gt8n 4 жыл бұрын
اللهم ياحيوقيوم براحمةيك الله يرفع عنا البلاء والوباء يارب العالمين واياكم اجمعين 🤲 🤲
@shewayedebessa9642
@shewayedebessa9642 4 жыл бұрын
እምብረሐን ፋረሰናዉ ጊወረጌሰ የክትላቸሁ ኤትዮጵያ ለዝላለም ትኖረ
@toybaggu6730
@toybaggu6730 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ጀግኖች ምን ልሁንላችሁ አላህ ያግዛችሁ
@Sirakatexe
@Sirakatexe 4 жыл бұрын
This is Beautiful! God bless you all
@wifiwifi1836
@wifiwifi1836 4 жыл бұрын
በየሀዳቹሁበት አሏህ ይጠብቃቹሁ እዶቸ
@lilyhaji
@lilyhaji 4 жыл бұрын
Respect for Ethiopia military ❤
@tyebeti7363
@tyebeti7363 4 жыл бұрын
የኔማሮች አላህ ይጠብቃችሁ
@hayathayat6119
@hayathayat6119 4 жыл бұрын
በርቱልን አላህ ከናንተጋ ይሁን
@hulumlebegonew4634
@hulumlebegonew4634 4 жыл бұрын
ያሞቱ ወገኖቻችን ገለፁልን ባከቹ
@nejatahmed8789
@nejatahmed8789 4 жыл бұрын
አላህ ሁሉንም ያውቃል ተኮለኞቹን ያጋልጣቸው ድል ለመካላከያ ሰራውይት አላህ ይጠብቃችሁ
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጀግኖች በርቱ .....ጅንታው ወደ መቃበር ማሰገባት አለባችሁ ...እግዚአብሔር ይረዳችኃል ወንድምቼ ....
@adnaeshete8018
@adnaeshete8018 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችዉ በርቱ
@hanabekele9207
@hanabekele9207 4 жыл бұрын
እንወዳቸዋለን መከላከያችን
@bulbulaatokkichaa2512
@bulbulaatokkichaa2512 4 жыл бұрын
አይዞሽ የነ አንበሶች ከጎናችሁ ነንን አምላክም ከኢናንተጋር ነው
@አላህወኪልህስቡንአላህወነ
@አላህወኪልህስቡንአላህወነ 4 жыл бұрын
በርቱየኔጀግኖች
@merikonjo798
@merikonjo798 4 жыл бұрын
ጀግኖችአዪዞኖአምላክዪፍረድባቸው
@johnasmera3859
@johnasmera3859 4 жыл бұрын
(Viva aby🥂🍾)✊🏿✊🏿✊🏿💚❤️💛👍
@hamdutera8250
@hamdutera8250 4 жыл бұрын
Allah bless you Enshallah
@hshsgdgbxbdvdd1544
@hshsgdgbxbdvdd1544 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ አቤት 😭😭😭😭😭
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 4 жыл бұрын
እንደው ማርያምን መከላከያ ይለመሆኔ ይቆጨኝ ተተተተ እንደዚህ ሆኜ ብሞት ስደት አባቱ ይጥፋ
@kbromeiseyes1676
@kbromeiseyes1676 4 жыл бұрын
እናተንም ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@nbiougirma3239
@nbiougirma3239 4 жыл бұрын
now we all ethiopian people together hand and hand it is time we ethiopia say no more tplf no more tplf no more god bless ethiopian military tplf is enemy for all ethiopia now we ethiopia ethiopia people love and respect dr abiy
@zenagirma8230
@zenagirma8230 4 жыл бұрын
ሞት ለህዋሀት ጁንታው ቡድን ይሁን የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ይፉረድባቸው ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና ለህዝቦቿ እና ለመንግስታችን ይሁን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏🙏
@eke1914
@eke1914 4 жыл бұрын
Long live Mama Ethiopia and soldiers
@rahimaebrahim4369
@rahimaebrahim4369 4 жыл бұрын
አዪዞቹባቱአላህያግዘቹሁ
@elizabettesfaye4714
@elizabettesfaye4714 4 жыл бұрын
የውነተኛዋ የትኦፕአ ለጆቿ ሀገር የመተውዱ ብቃልክዳናቸሁ የሰናቸሁ የትኦፕአ ወድ ለጆቿ የመከላከያ ሰራወት የሰራወት አምላክ ከፈት የክደመላቸሁ ደል ለመተሰሩት የሁነላቸሁ
@mamayen3450
@mamayen3450 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ጠባቂዎች
@wifiwifi1836
@wifiwifi1836 4 жыл бұрын
እህህህህህህህህህ
@سارهساره-ع9ض4و
@سارهساره-ع9ض4و 4 жыл бұрын
አይዞአችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@ተምረናኝ.ወድሙቸእህት
@ተምረናኝ.ወድሙቸእህት 4 жыл бұрын
በረቱልንጀግኖች
@ethiopiantube6270
@ethiopiantube6270 4 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን እምየ ኢትዮጽያ ምነዉ በሰሜን እዝ ላይ ታሪክ ስተት ሰራ መቸም የማንረሳዉ ክብር ይገባቸዋል ሞት ለህዋት ይሁን
@زهراعلي-ر2ت
@زهراعلي-ر2ت 4 жыл бұрын
አይይ የኛ ነገር ሲታደሉ ቀርቶ ሲታገሉ መኖር እስኪ በቃ በለን አምላኬ
@seadaoumer1632
@seadaoumer1632 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ውዶች
@asterwoldemehien3702
@asterwoldemehien3702 4 жыл бұрын
Welcome welcome welcome eritrean Ethiopia
@tewodrosabebe8004
@tewodrosabebe8004 4 жыл бұрын
አንበሳ ጦር አሁንም እግዚአብሔር ከእናንተ ይሁን።
@memona1367
@memona1367 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህአላህከናንተጋርይሁበትክክል
@fate2676
@fate2676 4 жыл бұрын
Bertulin ጀግኖች
@zaynabmahamed665
@zaynabmahamed665 4 жыл бұрын
አላህይገዛችሁ ወንድሞቸ
@azizaali8986
@azizaali8986 4 жыл бұрын
ድልለናንተ😭😭😭❤❤❤❤❤❤
@fatumayimam5314
@fatumayimam5314 4 жыл бұрын
አላህ ይገዛችሁ የመከላከያ. ሰራዊት የሀገር. መከታ ናችሁ
@asniasni3530
@asniasni3530 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠጵቃቹህ
@tititechale5602
@tititechale5602 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !!
@HhHh-xn9jy
@HhHh-xn9jy 4 жыл бұрын
በርተ💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН