KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
/በስንቱ/ Besintu EP 34 "ቼኩን ማን ሰረቀው? "
26:28
#በስንቱ # ሲትኮም #besintu #short #video #ebs #ethiopa #comedy #viral#Ethiopian Sitcom
0:35
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
/በስንቱ/ Besintu EP 33 "ግማሽ ጎን"
Рет қаралды 927,861
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 313
@bibibibi4369
Жыл бұрын
ውይ በስንቱ ልቤ አፈረጥኽው አዝግ የሆንህ ሰው ማነው እንደኔ የበስንቱ ቅጣው አድናቂ እጃችሁን አሳዩኝ 🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚
@hanawagen4458
Жыл бұрын
ዛሬ ሀገራችን ላይ የተፈጸመው በጣም አስነዋሪ ተግባት ሊቆም ይገባል ኬኛዎቹን ልቦና ይስጣቸው ሁሌም የበታችነት ከባድ ነው
@abibagirm4118
Жыл бұрын
እባካችሁ ትኩረት ለቦረና ህዝብና ተወለጋ ተፈናቅለው በደብረ ብረሀን ለሚገኙ እንደረስላቸው እደሁም በዎግህምራ ለሚገኙ እራብ ግዜ አይሰጥም እህህህ ወገኔ 🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Kirubelkirubel-by2ik
Жыл бұрын
እንኳን ለ127ኛ የአደዋ በዓል በሰላምና በፊቅር አደረሰቹ /ን እትዮጲያ ለዘለላም ትኑር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሚስጥር-ጠ2ኘ
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@chinach4522
Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏💖💖💖
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي
Жыл бұрын
ማለት አልገባኝም የምን ባአልነው
@Kirubelkirubel-by2ik
Жыл бұрын
@@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي ልክ ነህ እኮ ወንድሜ ገብቶነል ግን ያልገበ ይመስል አስመሳዮች ሆነን👆👆
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي
Жыл бұрын
@@Kirubelkirubel-by2ik አ እኔ ሴትነኝ ሲቀጥል አልገባኝም ነበር
@saraamagreedavid6763
Жыл бұрын
መስከረም ውበት ከችሎታ ጋር ሆደ ሰፊ መሆንዋ በስንቱ ሁሌም ሃሳቡን ሲቀያይር ሸብረክ አትልም ❤️
@berekettsegaye5455
Жыл бұрын
ነገሮችን የምረሳው በናተ ነው!!!🙏🙏
@judiymenassew
9 ай бұрын
እዉነት ነዉ ማርያም
@selamgizachew1039
Жыл бұрын
እንኳን ለ127ኛ የአደዋ በአል በሰላም አደረሰን ቅዱስ ጊዎረጊስ ይጠብቃቹህ 💚💛❤💒🙏
@mariouset142
Жыл бұрын
አሜን
@dagidagim4604
Жыл бұрын
እንኳን ለአድዋ የድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@fifilove2515
Жыл бұрын
በጣም ነው የምታስቁኝ ተባረኩ በርቱ ኑሩልን!!
@Šøfě-m3p
Жыл бұрын
ሶሉ ዓለ ነብይ ያኡመተ ሙሀመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@AyanIdris-zo6cb
8 ай бұрын
❤❤ ሙስሊም. ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉እኔሙስሊሞነኛ
@Hail-wr2kh
5 ай бұрын
sulelahu aleyhi weselem❤❤
@lidujesuse910
Жыл бұрын
ሀሙስ ሲደርስ እኮ ደስ ነው የሚለኝ
@bonne.annee.2023
Жыл бұрын
እኔም 😍😍😍
@eliasman6321
Жыл бұрын
Besentu yemewaded comade nw
@hannyhanny9280
Жыл бұрын
በስንቱ አንተን ከመውደዴ የተነሳ ይኸው እንዳንተ አዝግ ሆኜልሀለው🥰😂😂😂
@nuralove7907
10 ай бұрын
😂😂😂😂
@hadratube4986
Жыл бұрын
በስቱ እደኔ በጉጉት ሚጠብቀው ማነው በሳምት ሁለቴ ይሁንልንምትሉ👍👈
@saraamagreedavid6763
Жыл бұрын
በሳምንት ሁለቴ 😂 ሃድራ
@hermelaminychel
Жыл бұрын
አልስማም......ከ ሰኞ እስከ አርብ ልክ እንደ ቃና
@wazircell6391
Жыл бұрын
በሳምንት 2ጊዜ በስንቱ ይንጭሽ
@yonataderege1798
Жыл бұрын
Esti comment lay eyemetachu atjajalu😭
@hadratube4986
Жыл бұрын
@@saraamagreedavid6763 አወ😏
@addishiwotteklu4530
Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@nejulove
Жыл бұрын
ተወዳጁ ተዋናይ በስንቱ🥰🥰🥰እንወድሀለን
@mosebtube1027
Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@ethiominilik8824
Жыл бұрын
እንኳን ለአድዋ ቀን በሰላም አደረሳችሁ ኩሩ ኢትዮጵያውያን 💚💛❤️
@ሀሊማነኝከወደወሎ
Жыл бұрын
አህለን በስንቱዋች እንኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ💖💖💖💖💖💖💞
@ryty4636
Жыл бұрын
የሚገርም አጨራረስ ነው እናመሠግናለን
@Cristiano-mf4vo
4 ай бұрын
Best show ever ❤❤❤❤❤ 0:14
@zewdehabtemariam9602
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው።
@afiyaadugna-ew3hx
Жыл бұрын
Eski eyandandshi like adergi tolo
@jemijemi9375
Жыл бұрын
እንኳን፣ሰላም፣መጣችሁልኝ፣እነበስንቱ፣ስወዳችሁ፣ምርጥ፣ድራማ፣እዳይቋረጥ
@bonne.annee.2023
Жыл бұрын
እረ በስንቱ ሁሌ በሳቅ ነው የምትገለኝ :የተዋጣለት ትወና የማይበት ሲትኮም ነው ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን
@hadratube4986
Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለአደዋ በአል በሰላም አደደረሳችሁ 🇪🇹👈ለዘላለም ትኑር
@mariouset142
Жыл бұрын
አሜን
@HananHussien-v5z
10 ай бұрын
❤❤
@tsenuashna3685
Жыл бұрын
The best message! Thank you
@mesayberhanu3809
Жыл бұрын
Wow amezing yezi gnaw yeleyale
@HayatAbdulhakem
3 ай бұрын
wow you are the best 👌
@mlbmlb3659
Жыл бұрын
ሁሌም የሚያነሱት ሀሳብ ገራሚነዉ ክበሩልን🙏🙏🙏
@mulu_muleta
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@yordiloveyordilove-lm8if
Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቸው
@ethiopiakebede5931
Жыл бұрын
ሁላችሁም ትችላላችሁ 👍❤️ይሄን ግዜ እንድህ ዘና አርጋችሁ አሳልፉልን እስኪ
@Ashenaphy
Жыл бұрын
Watching Besentu after a while. I can see a great progress both in writing and directing. Please, keep this on.
@janatmmm6876
Жыл бұрын
ወይኔ ስወዳች ስጠባበቅ አመሻችሁብን በስቱ አዝግ ነህ
@eyobtadesse3573
Жыл бұрын
Bisentu is the best sitcom Wow😍😁😃🤗 funny
@ffee6998
Жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖
@akezaberhe6216
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ የኔ ውዶችዬ ወይኔ ሆድን ቆሰለ ክክክክ በስንቱ
@ሱላማጢስ
Жыл бұрын
ቤቱ ደስ ይላል ሁሉም በቢጫ የተጠበቀ ነው
@meklitbirhanu4979
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው
@gdhdg3660
Жыл бұрын
መስከረምን ስወዳት
@bobbyshanta3590
Жыл бұрын
the talent yenezi tewanyan....ahun demo arif melkt yalewm honual des sil💚💚💛💛❤❤ tdar is a beautiful thing
@jesusloveyou5996
Жыл бұрын
አቀፈችው አቀፈችው የሚገርም አስተቃቀፍ ነው 😂😂😂😂😂 የ ሃገራችንን ሃዘን ለመርሳት በየቀኑ ቢደጋገም ጥሩ ነበር ❤❤❤
@rahma-pc1fp
Жыл бұрын
😁😁😁ገና ሳላየው የምስቀውስነገር 🥴🥴🥴🥴
@abushe1364
Жыл бұрын
Meskn yemiwed❤️
@danielergete6209
Жыл бұрын
"ይሄኔ አንዱ አጥንቴን እየጋጠብኝ ነዉ " 😂😂
@kidusyared9020
Жыл бұрын
አረ አሌክሶ በቃ ትለያለህ የሳቃችን ምንጭ 🥰🥰🥰
@yaredhaile3465
Жыл бұрын
በርቱ በጣም አሪፍ ድራማ ነው 😍😍😍 ግን የመስኪ ቱታ ቢቀየር ጥሩ ነው ትንሽ🤏 ቅር ይላል ሌላው አንደኛ ነው👏👏
@eyuelnegash2681
Жыл бұрын
በስንቱ የሳቃችን ምንጭ አለሜ ይመችህ
@eliasman6321
Жыл бұрын
በስንቱ በጣም የምወደው የ ሀሙሴ ድምቀት አሌክና መስኪዬ
@selambelay-hp2hi
Жыл бұрын
እንኳን 127ኛው የአድዋ ድል በአል ለመላው ኢትዮጵያን አደረሳችሁ ሀገራችንን ኢትዮጵያን አምላክ ይጠብቅልን በሥደት ያለነውንም ፈጣሪ ከምንወዳቸው ቤተሠቦቻችን እና ወዳጆቻችን ጋር በሰላም ያገናኘን ❤❤❤❤😍😍😍
@T.a698
Жыл бұрын
Amen amen
@zainabmk1224
Жыл бұрын
አሜን፫
@bbgl5736
Жыл бұрын
እንደኔ አይነት ልጅ ነበረ መውለድ የፈለኩት ግን እንደ በስንቱ አይነቱ ተወለደ አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tsegawoled8551
Жыл бұрын
ሂሩቴ የኔ አስተዋይ።
@ema1409
Жыл бұрын
1ኛ ነኚኚኚኚ😁😁🙈 ቶሎ ልቀቁልን😥🥰🥰ቅመሞችየ የማታ እንጀራ ይሥጠን🙏❤️ እኛም መዳም ሁነን የምንኖርበት😊🤣🥰🥰
@ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ
Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@blentube3002
Жыл бұрын
@@ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ እህት ደምሪኝ
@saradesta2075
Жыл бұрын
እንደ በስንቱ አይነት አዝግ ባል እረ ይሰውረን🙆🙌😂
@zelekewondimu6246
Жыл бұрын
ስለእዉነት ፈጣር እነደ ህሩቴ ኣስተዋይ ፈጣር ይስጠኝ
@sunmedia1883
Жыл бұрын
አይ ሙሌ የቅኔ ሰው "ይህን ጊዜ አንዱ አጥንቴን እየጋጠብኝ ነው "😂😂
@Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ
Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@taibaaweet4449
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@hghuhh9796
Жыл бұрын
ምኞትንመኖር ያቻልኩ ያረብ ገረድ ሆኖኩ ምኞቴ ሊላ የጀመረው ሂወት ሌላ ፈጣረይ ምኞት እድሳካ እርዳኝ
@brookyilma9850
Жыл бұрын
Thanks
@ycf7085
Жыл бұрын
ጎበዝ
@yohannesghilay5297
Жыл бұрын
Wow des ylal betam
@thegreatfromall-fg9ph
Жыл бұрын
በሳምንት ሁለት ግዜ ቢሇን
@جميلةجميله-خ2ن
Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደሉን እኮ ጎበዝ
@munajamunaja4442
Жыл бұрын
የመጨረሻው ግን ዋው👍👍👍😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@godisgoodallthetime836
Жыл бұрын
ምርጦችዬ
@wubetalebachew-
Жыл бұрын
ይሄው እኔ ቁጭ ብየ እየጠበኩ ነው
@Sofi-ሶፊ
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ 1ኛ ነኝ😍😍😍😍😍
@fatumseyidi6248
Жыл бұрын
🤣🤣ወይኔ ሒሩትየ መልካም ሴት ሥወድሽ በሥቱ አሥቂኝ ሠዉ 🤣🤣🤣
@hiruthirut2510
Жыл бұрын
በጣም ነው የምታስቁኝ በሱቱና ሂሩት
@melakeweldemariam4588
Жыл бұрын
Danke euch ich habe erst mal schon gelernt und gelacht 😂😂😂
@GemilaTemam-bo2qn
6 ай бұрын
ውይይ አሌክሰዬኤ ሰወድክ እረ ሂሩትዬንም ሁላችሁንም እወዳችካለሁ ደም ግባናአ ኮመት አብብእ😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@የራያዋ
Жыл бұрын
ማነው እደኔ የሚወዳቸው👍የሳቄ ምንጮች 🥰
@wewetutu1248
Жыл бұрын
በስንቱ ስመጣ ማዳሜን እረሳለሁ 😘😘❤️😘አትጠግቡም 😘
@ካፕሪኖካፕሪኖ
9 ай бұрын
ለምን? መዳምሽ ምን ታመጣለች እቺ ዝተት።
@romanarega8842
Жыл бұрын
Ene gin mule ena henok betam yasikungal
@Mነኝየተዋህዶልጂ
Жыл бұрын
አይ m ምርጫዉ የለለነዉ🤣🤣🤣 ኧረ ተዉ ስሜን ለቀቅ አድርጉ🤣🤣 ሙሉ መከራዋን አየይ🤣🤣
@ቃልየፍቅርሰው
Жыл бұрын
Kkkk
@መክያቢንትአወል
Жыл бұрын
አችዉ ነሽ መሰል የነገርሽዉ 😅😅
@Mነኝየተዋህዶልጂ
Жыл бұрын
@@መክያቢንትአወል ያጠራጥራል 🤣🤣 አደል
@እስከዳር
Жыл бұрын
የኔ ምርጦች 😘😘😘
@ayehuyebezaenat6818
Жыл бұрын
በርቱ
@likimuwamekonnen4291
Жыл бұрын
Besentu yeserahen yesteh hode qosele
@amentezera5259
Жыл бұрын
መፅሐፍ እውጪ ጥሎ ሲዲ ለማግኘት እቤት ፍለጋ🙄🙄🙄😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰
@Senorita_kedir
Ай бұрын
🥰🥰
@Natanermias_clothing
Жыл бұрын
በስንቱ አንተን የፈጠረ ደራሲ እጁ ይለምልም ፣ አዝግ እኮ ነህ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
Жыл бұрын
በስንቱዎችን የምትወዱ በስንቱና ሒሩቴ ሙሌ👍😍
@kabeshibshii8944
Жыл бұрын
tabarkuu
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
Жыл бұрын
😂😂😂keftogn gebche Ske wetaw😂😂Ayi besntu😂
@teferiteshome3626
Жыл бұрын
I like besentu
@yitagesuaytenfsu2541
Жыл бұрын
To the Editor:- አንደኛው Camera ከአንደኛው ትንሽ Saturated ነው ቀጣይ EP ላይ Check አድርጉት ☺
@mohe66
Жыл бұрын
በስንቱን የቻለች ሂሩት የእውነት ሰፊ አገር የሆነች ሚስት ኮ ነች በቃ ስወዳት አንገት የሆነች ሚስት❤
@mehretbetaso102
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውዴ cya ዛሬ አንድ ኛ ንኝ 🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️
@ሄለን-ሐ5ረ
Жыл бұрын
በጉጉት የሚጠበቅ ተወዳጅ ድራማ 😘😘
@marshetmengistu6374
Жыл бұрын
ስምንት ሙሉ ቢታይ በጣም ደስ ይለኝ ነበር
@NasruuKadiir-z5z
9 ай бұрын
For me this dream very comfortable
@እግዚአብሄርፉቅርነው
Жыл бұрын
አዬ በስቱዬ ዛላዬ ሳያቀው ይጠይቅና የሚመሠጠው ነገርስ😂😂😂😂😂😁
@merondebas6368
Жыл бұрын
እናንተ ሰዋች ታያትር ቀርተዋል የምትሉ ተሳስታችዋል ይህው ምርጥተውኔት ይመቻቹ ስወዳቹ
@efrata6709
Жыл бұрын
ከልቡ ለልቡ በልቡ
@ynitsefashw
Жыл бұрын
ወይ በስንቱ በሳቅ ገደለኝኮ😂😂😂😂😂😂
@meserettessema5968
Жыл бұрын
አንደኛ ነው
@lordking5722
Жыл бұрын
🎉 what a sitcom 🎉
@abacustech0912
Жыл бұрын
በስንቱን ያላችሁ እስኪ ልያችሁ
@merryafrina
Жыл бұрын
በስንቱዬ የሳቄ ምንጭ!!!
@amexman9484
Жыл бұрын
Besintun enden yemiwedew
@mulugetseid9329
Жыл бұрын
ufffffffff alex 😍😍
@habtamugugssa8946
Жыл бұрын
ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ግማሽ ጎኔ የት ትሆኚ
@lovelovertube507
Жыл бұрын
ሕይወት ወጣ ገባ ናት
@emumiftah2467
Жыл бұрын
ሲዲ ስትፈልግ እርሳስ ነው የሚሰጥህ አላለችም
26:28
/በስንቱ/ Besintu EP 34 "ቼኩን ማን ሰረቀው? "
ebstv worldwide
Рет қаралды 672 М.
0:35
#በስንቱ # ሲትኮም #besintu #short #video #ebs #ethiopa #comedy #viral#Ethiopian Sitcom
ebstv worldwide
Рет қаралды 18 М.
00:14
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 15 МЛН
00:33
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
00:15
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
MrBeast
Рет қаралды 264 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 48 МЛН
57:06
New Eritrean Serie Movie 2024 - Welodoy part 65 //ወሎዶይ 65 ክፋል By Memhr Weldai Habteab
Star Entertainment
Рет қаралды 27 М.
32:11
/በስንቱ/ Besintu EP 22 "ይቺ ሀገር ወዴት እየሄደች ነው?'"
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
1:37:04
ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | Full Length Ethiopian Film 2024 Eliana Entertainment
Eliana Entertainment
Рет қаралды 772 М.
4:02
EBS Tv ሚስጥራዊ እውነታዎች እና የጣቢያው ውዝግቦች@ebstvWorldwide @seifuonebs @SemereBariawethiopia @ETV
Hari (ሀሪ) Tube
Рет қаралды 5 М.
26:03
/በስንቱ/ Besintu EP 38 "መሆን የምፈልገው..." pt.2
ebstv worldwide
Рет қаралды 528 М.
34:41
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.25 " እናሽቆልቁል"
ebstv worldwide
Рет қаралды 726 М.
31:25
//በስንቱ// Besintu "አሳፈራችሁኝ"
ebstv worldwide
Рет қаралды 210 М.
29:07
#miskinochu l S1Ep12 l ቀዝቃዛው ጦርነት l ምዕራፍ 1 ክፍል 12 l
Addis Drama Studio
Рет қаралды 802 М.
25:56
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 16 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 16
EBC Entertainment
Рет қаралды 230 М.
34:26
/በስንቱ/ Besintu Ep 32 "ረጅሙ ልጅ"
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
00:14
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 15 МЛН