/በስንቱ/ Besintu EP 42 "መስኮትና ትዳር"

  Рет қаралды 737,555

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 425
@tebebmnfsawet5347
@tebebmnfsawet5347 Жыл бұрын
የዚህ ሲትኮም ደራሲ ግን ተባረክ እውነት ብዙ ትዳሮችን እያዳናችሁ ነው። ትዳር ላይ ጭቅጭ የሌለ ሁሌ ፍቅር ሁሌ ሰላም ያለ ለሚመስለን ሁሉ እጅግ አስተማሪ ነው።አጣልቶ የሚያፋቅር ፍቅር ይስጣችሁ ትል ነበር አያቴ። አሜን!😊
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
በስንቱ ቅጣው ምርጥ አርቲስት ሁላችሁም አንደኛ ናቹ እንዳይ ቋረጥ ቀጥሉበት❤❤❤❤የሂሩቴን እናት እንደኔ ሚወዳት🙌🏼❤️
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS Жыл бұрын
የሚገርም ጥበብ የሚያስደምም የትወና ችሎታ (በሁለቱም ላይ) እና ደግሞ የሚገርም message ያለው sitcom. በጣም ባህላችንን የጠበቀ አስተማሪ። የሂሩት የዘፈን ድምጽ ግን ከየት እንደመጣ ማወቅ እፈልጋለሁ። እንዴት ጎበዝ ናት።፡😃
@mobizone4136
@mobizone4136 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@emanemanyassin8873
@emanemanyassin8873 Жыл бұрын
wow😮 geramy naw ❤❤❤
@admikbelehu1277
@admikbelehu1277 Жыл бұрын
የሂሩቴ የትወና ብቃት ግን ያስገርማል ::ልዩ ተሰጥኦ ያላት ገራሚ እንስት::
@EskindirKassa-xd4um
@EskindirKassa-xd4um Жыл бұрын
የአሌክስስ የሚናቅ ነው
@wesenewoldekidan9342
@wesenewoldekidan9342 Жыл бұрын
@TadiwosHabtu
@TadiwosHabtu Жыл бұрын
እሰይ
@abrhamabat8019
@abrhamabat8019 Жыл бұрын
@@EskindirKassa-xd4um ጸጸየቀለ
@EskindirKassa-xd4um
@EskindirKassa-xd4um Жыл бұрын
@@abrhamabat8019 በአማርኛ ትርጉም
@melakubirhanu199
@melakubirhanu199 Жыл бұрын
ይህ ሲትኮም አርባና ሀምሣ አመት የሚዘልቅ ይመሥለኛል ለአለማየሁና ለመላው ክሩ አባላት አክብሮትና አድናቆቴን እገልጻለሁ።
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 Жыл бұрын
ወይኔ ወላሂ ሥወዳቸዉ ጭቅጭቃቸዉ እራሡ ዴሥ ሢሉ ዋዉ በሥቱንም ሂሩቴንም በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ኑሩልኝ❤❤❤❤😂😂😂😂
@dagnetemesgenbalker6349
@dagnetemesgenbalker6349 5 ай бұрын
ሂሩት ግን ዘናጭ አታምርም 😊😊😊❤❤🎉
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ ሁለታችሁ መድረኩን ተቆጣጥራችኋል ወይኔ ሆዴን😂😂😂😂 አቆሰላችሁት በስንትዬ እና ሄሩትዬ እናንተ እኮ ለመድረክ በቂ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏❤❤❤
@gasawkhan71
@gasawkhan71 Жыл бұрын
እውነት ትዳር እኮ እንዲህ ደስ ይላል በሕይወት መኖር ዋናው ትዳር ቤተሰብ መመስረት ነው ግን አሁን ሁሉም ብቸኝነት ይመርጣሉ ለመኖር ትዳር
@nunuabay1820
@nunuabay1820 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ሁለታችሁንም። ምርጥ የምንጊዜም ተዋያኖች ❤❤❤
@negashnigusie7405
@negashnigusie7405 Жыл бұрын
በጣም የወደድኩት ክፍል ይህ ነው ማለት በጣም ትልቅ ሀሳብ አለው ለኛ ሀገር ባለትዳሮች ከነ ጎዶሎ ባህሪያችን አንድ ላይ መሆንን መፈቃቀርን አሳይቶኛል !
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 Жыл бұрын
አሌክሶ ገደልከን እኮ😄😄😄 የቀላድ አምባው የድድ ማስጫው የአማናችን ቤተሰብ እንወድሀለን እንኮራብሀለን አርት ባንተ ልክ ትለካ🙏 ክብርና አድናቆት ለበስንቱ ሲት ኮም ቤተሰቦች በሙሉ!!!
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
አሌክስዬ እውነተኛ ሚስትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በዚህ ሙያህ ተከባብራቹሁ ተዋዳቹሁ መኖራቹሁ ድንቅ ነው መስኪ ሙያሽ ምርጥ ነው አቦ ስወዳቹሁ ነፍስም አይቀርልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@AaA-rj7wo
@AaA-rj7wo 8 ай бұрын
አይሂሩቴ አብብልኝማለቶ😂😂😂😂😂😂
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 Жыл бұрын
Best Show! Very creative writer! ትወናው እውነት ነው ሚመስለው፣ አቦ ኑርልን ዘላለም። ጀግና
@Mohammad-s3k
@Mohammad-s3k 5 ай бұрын
Hii
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ሂሩቴ ትወና ዋውውውው የአሌክስ ደሞ ይለያይ የጥንት የጠዋቱ ❤አድናቂያችሁ ነኝ ሳቅ በሳቅ ነው ያረጋችሁኝ
@betymahibety8185
@betymahibety8185 Жыл бұрын
ሁሌ ሐሙስ ሐሙስ ማታ በስንቱ አያለሁ በጣም ትመቹኛለችሁ ይመቻቹ እንደኔ ግን የሚቿችሁ በLIKE ግለፁልኝ♥♥♥
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
ዛሬ ሙሉው ትወና ሁለታቹሁ ብቻ መሆናቹሁ እጅግ ምርጥ ነው ❤❤❤❤
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 Жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ ካልጋ ሳወጡ አለቀ ሂሩትዬ አንቺ የፈለግሽው ሌላ እሱ የሚስበው ሌላ እደዚህ ግግም ካለ ባል ይጠብቃችሁ ሴቶችዬ😂😂😂😂😂😊
@emuemu9129
@emuemu9129 Жыл бұрын
አሜን አይ ብስንቱ😅😅😅😅😅
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@genetbelachew4473
@genetbelachew4473 Жыл бұрын
😅😅😅😂😂😂
@ועח
@ועח Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🇪🇷
@destinyfoods1329
@destinyfoods1329 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍
@ZerihunMulugata-z1e
@ZerihunMulugata-z1e 11 ай бұрын
ሂሩት በጣም ምርጥ አርቲስት ነሽ❤❤❤
@workefaris9447
@workefaris9447 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂አቦ ይመቻች ቀኔን ቀን አደረጋችት ኑርልኝ አገሬ ሰላም ይስፈርበት 🟩🟨🟥🥰🥰🥰🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@zebutube9644
@zebutube9644 Жыл бұрын
▫️ብልህ ሰው ▫️ስነምግባሯ ያማረን ▫️በመልካምነቷ የምትታወቅ ▫️ከጥሩ ቤተሰብ ውስጥ የተገኘች ▫️በእድሜዋ ከእሱ ጋር ተቀራራቢ የሆነችን፡ ▫️ከደሃ ቤተሰብ ጋር ያደገችን ልጅ ያገባል፡፡ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ በድህነት ያደገች መሆኗ ባለቤቷ የሚያመጣላት ትንሽ ነገር ብትሆንም ብዙ እንዳመጣላት በመቁጠር በትዳሯ ደስተኛ እና የተብቃቃች እንድትሆን ያደርጋታል፡፡ ✨✨✨✨✨✨ 💎ከኢብኑል ጀውዚ ምክር የተወሰደ منقول
@elsaabraham9833
@elsaabraham9833 Жыл бұрын
I am orthodox this is really good....good bless u our matured commentator
@elsaabraham9833
@elsaabraham9833 Жыл бұрын
I mean God bless u
@elsaabraham9833
@elsaabraham9833 Жыл бұрын
I mean God bless u
@bisrat1269
@bisrat1269 Жыл бұрын
Alemayehu is the best of all time👏👏👏Meskiye you nailed it! 👏 👏 👏
@alazarbekele5737
@alazarbekele5737 Жыл бұрын
i really like the simplicity of this sitcom it's so good and educational at the same time🤗❤❤
@AaA-rj7wo
@AaA-rj7wo 8 ай бұрын
እሩቴትስቅአብሮእምስቀውነገር😂😂😂😂😂😂
@tewodrosdemise-f8c
@tewodrosdemise-f8c 9 ай бұрын
ሀለተቹንም በጣም ነው የምወዳቹ ብዙ ጊዜ በቲቡ አላይም ስለማይመቸኝ ሰሞኑን በስልኬ እያየው በጣም አየሳኩ ነው ደስ ትላላቹ
@emuemu9129
@emuemu9129 Жыл бұрын
አቤት ችሎታ በስንቱ አንተ ይስራ❤❤❤❤❤
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 ሂሩቴ እንዴት እንዳሳቀችኝ ደበቅበቅ አድርገን 😂😂😂😂
@nesrubedru5133
@nesrubedru5133 Жыл бұрын
በስንቱ በጣምደስ የሚለኝ ፕሮግራም ነወ❤😍🥰💖💚💛❤️
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
🤣🤣🤣ምንድነው ተዛዝሎ እሽኮለሌ 😮😂ማለት ወይኔ ጭቅጭቃቹ እኮ ደስ ሲል በስንቱ 💝ሂሩቴ 💝💝
@famisha8283
@famisha8283 Жыл бұрын
ሂሩቴ አሰኝቷታል ዛሬ በስንቱ ዝም አለ እንጂ 😀😀😀😀😀😀
@Lelenasamuel
@Lelenasamuel Жыл бұрын
Buhahahahah I’m in your side 😅
@genetbelachew4473
@genetbelachew4473 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@hanabegie7154
@hanabegie7154 Жыл бұрын
ምንድን ነዉ ያሰኛት እግር መታጠብ ነዉ😂
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ Жыл бұрын
😅
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS Жыл бұрын
መች ዝም አላት። ዝምማ ጥሩ ነው። ወርውሮ ሊደፋት አልነበር እንዴ 🤣🤣
@איןעלמה-ד3ר
@איןעלמה-ד3ר Жыл бұрын
አንዳችን ለአዳችን ስሜታችንን እንዳንገልፅ ለብቸኝነት እሚዳርገን ሴጣናዊ መንፈስ የተወጋ ይሁን !!!
@ፈፊቲዩብ
@ፈፊቲዩብ Жыл бұрын
አሜን😂
@amrufamily891
@amrufamily891 Жыл бұрын
😂😂
@abyelove2446
@abyelove2446 Жыл бұрын
አይ በስንቱ ሒሩት ዛሬ እንዲህ ያደረጋት የአልጋላይ ፍቅር ፈልጋ ነው። የብዙ ወንዶች ችግር የሴቶችን ስሜት አለመረዳት ነው።
@zebebahasen6673
@zebebahasen6673 Жыл бұрын
ፊልምኮ ነው
@ተወከሉአላህ
@ተወከሉአላህ Жыл бұрын
@@zebebahasen6673 ቢሆንም ት/ት አለውኮ
@abelbelete8003
@abelbelete8003 Жыл бұрын
Experience matter man
@Kalewold-bg8hz
@Kalewold-bg8hz Жыл бұрын
@@zebebahasen6673 ውይ ፊልም መሆኑን እኮ ረስተነው
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😊😊😊
@eyobtesfaye7236
@eyobtesfaye7236 Жыл бұрын
Always making our night bright thank you guys...
@johnman5281
@johnman5281 Жыл бұрын
Basntu wfratna Ktnat Layitah atawkm Muluken 😜😊😜😜😜hirute Anchim inda Muluken Wafarku Katanku Atbayisi Gnka Muluken Ansar Gobaznasha 💗💗💗💗💗
@singeramarechi5068
@singeramarechi5068 Жыл бұрын
በጣም አድንቅሻሏ ሩት ❤❤
@merrymail-jj6pk
@merrymail-jj6pk Жыл бұрын
Besntu 🎉🎉❤ hirut. I love you❤❤❤🎉🎉🎉
@Cristiano-mf4vo
@Cristiano-mf4vo 4 ай бұрын
Best show ever ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:16
@veeashrreds6762
@veeashrreds6762 Жыл бұрын
በስንቱ የሳቄ ምንጭ ነህ❤❤❤❤❤
@yosfyosf1325
@yosfyosf1325 Жыл бұрын
እንደነዚህ ሰዎች አብዙቶ ይስጠን
@Ethiopia291
@Ethiopia291 Жыл бұрын
ስወዳቹኮ በጣም ነው ዘና ምታረጉኝ በዚህ መራር በሆነ ሂወት😢። ንዝህላል አይደለም። እንዝህላልነት ነው ሚባለው ሂሩቴ😂 በስቱ ደስ አንልም 😊
@HaimanotWanaw
@HaimanotWanaw Жыл бұрын
Manew edene hamusn begugut yemitebk❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia lezelalem tnur 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞💚💛❤️
@ባርችነኝየስደቷ
@ባርችነኝየስደቷ Жыл бұрын
በቀልድ ቁም ነገር❤❤❤😂😂 እኔ ተመችቶኛል
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa Жыл бұрын
ጭቅጭቃችሁ እራሱ ደስ የሚል ምናባዊ ጥንድ ናችሁ::
@bigcurvybooty4882
@bigcurvybooty4882 Жыл бұрын
የእውነት ቢጋቡ እራሱ ደስ ይለኛል
@pawloseniguse8243
@pawloseniguse8243 Жыл бұрын
@@bigcurvybooty4882 ደደብ የ14 አመቱን ትዳር ጥሎ?? እንደናተ ያለ ነው እየማገጠ ሚያጣላ።ስንቱ አጣልተሽ(ህ) ይሆን ????ደደደብ
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ውይ በስንቱ የዛሬው ደሞ ይለያል በቃ ስትመቹኝ እውነት እንደ በስንቱ አይነት አድርቅ ባል አለ? እንደሂሩቴስ አይነት ቻይ ሚስት ድክመቱን ሁሉ ተሸክማ እምትኖር ብቻ ደስ ትላላችሁ😂❤
@rozatesfaye968
@rozatesfaye968 Жыл бұрын
የእውነት በየ ቤቱ የለው ነገር ነው የምትሰሩት በጣም አስተማሪ ነው ትመችኛላችው
@yezin271
@yezin271 Жыл бұрын
የእውነት ገራሚ ናችሁ ይህን ተሰጥዎ ለሰጣችሁ ፈጣሪ ይመስገን ✝️✝️✝️
@misraknegash499
@misraknegash499 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 ወይ በስንቱ ገደልከኝ በሳቅ::I love ሂሩቴ !!!
@rass6636
@rass6636 Жыл бұрын
ባይገርማችሁ የኔ ባህሪ እና በስንቱ ባህሪ ....
@tadessemasresha1349
@tadessemasresha1349 Жыл бұрын
ኢትዮ ሳቅ በሳቅ ማለት ይሄ ነው😂😂😂😂❤❤❤
@kedus2010
@kedus2010 Жыл бұрын
Yesafkew minch nachu yimechachu ❤❤❤
@WeniyeFekre-lz9vl
@WeniyeFekre-lz9vl Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩ የምር 😂😂😂😂😂በርቱልኝ ❤
@abdulfetahteyib5060
@abdulfetahteyib5060 Жыл бұрын
Like
@abellemma1447
@abellemma1447 Жыл бұрын
What a sitcom besenetu amazing as usual thank you ❤
@Tizazutizazu-k6j
@Tizazutizazu-k6j 6 ай бұрын
ዋዉ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
እንዴት እደምትመቹኝ እኩ በስዬና ሂሮቴ እወዳችኋለሆ መልእክቱ እኔ ብቻ ነኝ የገባኝ እስኪ ገብቱኛል የምትሉ አሳዮኝ በላይክ 🤞👏👏🙏
@mebratushimelis770
@mebratushimelis770 Жыл бұрын
❤❤❤❤sewedachuuuu.❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉zarima hiruti leyu nesh eskehamus tenafkignalesh demo antem besntu🎉
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
በስቱና ሂሩት እደት እደሚያስቁኝ ❤❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@pawloseniguse8243
@pawloseniguse8243 Жыл бұрын
ይሄ sitcom ግን የሆነ በወንዶች ላይ ማህበራዊ ተፅዕኖ ያለው ይመስለኛል።ወንዶች ከሴት በላይ መሆን ሲገባቸው በታች ሊሆኑ ነው አንዴ በስንትስ ማህበራዊ ህይወቱስ እንዴት ነው እኛን እያሳቀ እሱ.........
@elshaddai7685
@elshaddai7685 Жыл бұрын
Feminism
@rabiyaheiru4415
@rabiyaheiru4415 7 ай бұрын
ይሂ እኩልነትን ነዉ ሚያሳየዉ እጂ የበታችነትን አይደለም😊
@khaledAljafen
@khaledAljafen 10 ай бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ድራማ እናመሰግናለን
@babuyebubuye
@babuyebubuye Жыл бұрын
besintuye betam newu des mitilut...👌lela min endeminil anawkim egnam kalat cherisenal... bicha gin des yilal... enken yalelebet man ale blachuh newu ke andye bestekeeer... ye hagerachin lijoch tebareku, biruk hunu...
@JawusawMedia
@JawusawMedia Жыл бұрын
ቤተሰብን ሚገነባ ቤተሰብ ተኮር ሲትኮም በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@biruktawitmicheal1065
@biruktawitmicheal1065 Жыл бұрын
Bes'ye and Hirute ; Romio ena Julet ❤❤❤
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
ትወና እየተማርነ ነው እኮ ዋውውው በርቱ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ❤🇪🇹🇪🇹
@senayitgetnet6230
@senayitgetnet6230 Жыл бұрын
እናንተን እያየሁ ትዳርን ናፈኩኝ ጭቅጭቁ እራሱ ፍቅር ነው ደሲላል
@leileiakemalleileiakemal7840
@leileiakemalleileiakemal7840 Жыл бұрын
😂
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 Жыл бұрын
እዉነት ጭቅጭቅ ደስ ይላል ? አይመስለኝም አስቢበት😢
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ዛሬ ለብቻቸው ነው የተቆጣጠሩት ይመቻቹ አቦ😂😍😍😍
@melatalemseged
@melatalemseged Жыл бұрын
❤❤❤ በጣም ነው ምንወዳችሁ በዚህ ቀጥሉ እንዳይቁአረጥ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Жыл бұрын
ዛሬ እማ የተለየ ነው ለነገሩ ሁሌም ትለያላችሁ 😅😅 ሰላም ለሀገራችን
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
Alex እና መሲን ያገናኘ ስው ተባረክ ምን አልልም
@CourageDearHeart316
@CourageDearHeart316 Жыл бұрын
የሚያስተምር እና ቤተሰብ ላይ ያማከለ ድራማ ስለሆነ ይሄንን ድራማ ወድጄዋለሁ! ግን በፊት በፊት በድራማው መሃል ነበር ማስታወቂያ አሁን አሁን ግን ድራማው ማስታወቂያውን የሚረብሽ ያህል ሆኖ ነው የሚሰማኝ😂😂😂 ድራማው ውስጥ ያለው እና በዩቱብ የሚመጣው ማስታወቂያ በጣም በዝቷል
@misganawdesyibel7378
@misganawdesyibel7378 Жыл бұрын
Mastawkyachun kenshulen tv lay yemnayew ebkanal
@asrathailu183
@asrathailu183 Жыл бұрын
በባህላችን የባለትዳር መኝታ ቤት የራሱ ክብር አለው በስንቱ ሒሩቴ እዚች ጠባብ ቤትችሁ ውስጥ አፈጠጥን እኮ
@estaos6457
@estaos6457 Жыл бұрын
የእውነት በጣም አስተማሪ ነው። እኔ ሁልጊዜ የሚያጋጥመኝ ነገር ነው፣ አሁን አሁን ይሔ ድራማ የጋብቻ ችግሮችን የሚፈታ ከቴራፒ ይልቅ ፍቱን የሆነ ይመስለኛል። ይበል ይቀጥል።
@destinyfoods1329
@destinyfoods1329 Жыл бұрын
It was a suspense for all of us 😍🤔🤣
@YeayneabebaTeferi
@YeayneabebaTeferi Жыл бұрын
Really i love both of you guy's 🤩
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ሑለት ምርጦች አሌክሶ እና መስኪዬ እውነት ፈታ ነው የሚያደርጉኝ
@abdulfetahteyib5060
@abdulfetahteyib5060 Жыл бұрын
Awesome siticon drama I loved it
@sarahailu-h9t
@sarahailu-h9t 4 ай бұрын
Basntu 👍👍👍
@abayaschale5295
@abayaschale5295 Жыл бұрын
ስንቴማ መንትያዬ መሆን አለበት ቁጭ ተመሳሳይ እኮ ነን😂
@YigeremYesgat
@YigeremYesgat Жыл бұрын
በስየ እናሂሩት ትለያላችሁ❤እወዳችሁአለው
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ 😀😀😀
@zahrahussain9070
@zahrahussain9070 Жыл бұрын
ዛሬ ሂሩት በጣም ነው የተመቸችኝ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Alexo betam tewedaj neh❤Jegina ye Agere actor neh❤❤❤
@eliasabdusemed2078
@eliasabdusemed2078 Жыл бұрын
2 persons single set setup nicely done
@sofieytubetube
@sofieytubetube Жыл бұрын
ሂሩቴ ሳቋን ረግጠ ብትይዝም አፈንግጦ ወቶወል😂13:31 ደቂቃ ለይ😂
@bisrat1269
@bisrat1269 Жыл бұрын
You are observant!
@essayasnigussie5790
@essayasnigussie5790 Жыл бұрын
ቴዎድሮስ ታደሰ እንዲህ ብሎ የዘፈነ አልመሰለኝም ነበር።
@mahiradem5932
@mahiradem5932 Жыл бұрын
በስዬ ምርጥ ሰው
@Salem-Abdi
@Salem-Abdi Жыл бұрын
Lack of communication straight forward with love is what help relationship be at its best ❤.
@negemelkamyihonal2036
@negemelkamyihonal2036 Жыл бұрын
😂😂😂at any time ግራ መጋባት ትችያለሽ 😅😅የወር አበባ ላይ ነሽ እንዴ 🤣🤣🤣kkk
@AmareMuluneh-j7y
@AmareMuluneh-j7y Жыл бұрын
መተዛዘሉ ህዋትና ብልጽግናን አስታወሰኝ አዲስ ሙሽራ ኪኪኪኪሀሀሀ
@abselom699
@abselom699 Жыл бұрын
መስኪ 👏👏👏👏
@ገኒነኝየማሪያምወዳጅ
@ገኒነኝየማሪያምወዳጅ Жыл бұрын
ምረጦችዬ 🥰🥰🥰🥰
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላም ለእናት ሀገራችን ይሁን ❤❤❤❤
@Elsa-nj8lw
@Elsa-nj8lw 4 ай бұрын
Tamiralachu🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😍🥰🥳🤩
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
በስንቱዎች በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤😂😂😂😂
@sunlightsunlight189
@sunlightsunlight189 Жыл бұрын
ምርጥ ቤታሰብህ😮😮😮😮😮
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 Жыл бұрын
Ay besntu aygebem enda yrua ylga caweta felga nebr
@emugodblessyoumyblessedsis9624
@emugodblessyoumyblessedsis9624 Жыл бұрын
Miskye my favorite 💕 sewodesh eko ❤❤❤
@Mohammad-s3k
@Mohammad-s3k 5 ай бұрын
Hii
@maheltgetu4671
@maheltgetu4671 Жыл бұрын
ሁለት ምርጦች 😊❤
@bhbh7108
@bhbh7108 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@خالدلمم
@خالدلمم Жыл бұрын
ቐቸኸየከ
@AnawarAmadin
@AnawarAmadin 6 ай бұрын
😂❤❤❤❤❤
@AyuuA-v1y
@AyuuA-v1y Жыл бұрын
Weyne besntu😂😂😂 andegna new ketlubet🤜🤛😂😂
/በስንቱ/ Besintu EP 43 "የትዳር ግሬደር"
46:16
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,6 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 46  "ለብቻችን "
35:41
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 41 "ስለ ውበቷ"
34:53
ebstv worldwide
Рет қаралды 946 М.
/በስንቱ/ Besintu  EP 2 "ህልም እንደፈቺው"
34:06
ebstv worldwide
Рет қаралды 2,2 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.6 "የደሃ አባት! "
29:05
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.17 "ገዳይ ዝና"
32:35
ebstv worldwide
Рет қаралды 803 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "የቤት ስራ"
30:37
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 30 "ዋልያ ዋልያ"
33:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 510 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 38 "መሆን የምፈልገው..." pt.2
26:03
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН