/በስንቱ/ Besintu EP 50 "አንቂው"

  Рет қаралды 1,031,086

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 475
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ቁርአንን የመሰለ ቅዱሰ መፅሀፍ ያልተበረዘ ኦርጅናል የሆነ የህይወት ማንቂያ በነፃ ላወረድክልን ጌታ ምሰጋና ይገባህ ቡክረተን ወአሲላ❤❤❤❤❤❤
@samuelkebede4231
@samuelkebede4231 Жыл бұрын
😂😂
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
@@samuelkebede4231 would you mind if I ask you what makes you laugh?????
@ethiopianinsider
@ethiopianinsider Жыл бұрын
Hulum bota lay ቅዱስ ሁናችሁ ለመታየት የምታደርጉት ጥረትና፣ ሁሉን ነገር ወደ ሃይማኖት የምትወስዱት ነገራችሁ እጅ እጅ ነው ሚለው 😂😂😂😂
@samuelkebede4231
@samuelkebede4231 Жыл бұрын
@@reyuyenu340 Sure. You made me laugh because this is not the place to post relegious ideologies. Some Muslims are so insecure about your religion that you have to start a conversation about one every chance you get. It's silly. Then you said the Holly Qur'an was authentic, original and unedited. That is a big lie.First, According to the history of the Qur'an it was originally written on bones, rocks and leaves when Mohammed recited it to the writer. Second many pages of the Qur'an were lost, eaten by animals and destroyed before they were collected together into a book. Third, there were many versions of the Qur'an due to the above reasons so it was king Osman who ordered all versions of the Qur'an be burnt and destroyed except one which he believed was true. That is the Qur'an we have today. So the Qur'an today is NOT authentic, original and unedited.
@samuelkebede4231
@samuelkebede4231 Жыл бұрын
@@ethiopianinsider በጣም ያዝናኑኛል።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
አነቃቂዎች ላይ እናንተም ዞራችሁባቸው😂😂 በባዶ ሜዳ እችላለሁና ትችላለህ ዋጋ እንደሚያስከፍል ከበስንቱ ተማሩ 😂😂 ድንቅ ትምህርት ነው የስጣችሁት ❤
@mahletbelayi4855
@mahletbelayi4855 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
አነቃቂወች እውነት ትምህርታቸው ይጠቅማል እኔ ብዙነገር ተምሪያለሁ
@abebatube6227
@abebatube6227 Жыл бұрын
በትክክል 😂😂😂😂
@marywin101
@marywin101 Жыл бұрын
የነቁት ቅጥረኛ ሆነህ ከእጅ ወደ አፍ በ እድሜ ማራዘሚያ ደሞዝ መኖር ግን ዋጋ አያስከፍልም አደል ??? 😂
@ጤና-ኀ6ቨ
@ጤና-ኀ6ቨ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@MalhetDejene
@MalhetDejene Жыл бұрын
አሪፍ ድራማ እውነት ነው ሒሩትዬ አንቂ አያስፈለግም በተፈጥሮ አምላክ ሲፈጥረን አንቅቶ ነው የፈጠረን
@VPS277
@VPS277 Жыл бұрын
True
@Raman-ws5jw
@Raman-ws5jw Жыл бұрын
እወነት ነው
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Жыл бұрын
100%
@Kirubelkirubel-by2ik
@Kirubelkirubel-by2ik Жыл бұрын
ለአረፋ በዓለ እንኳን በሰለም አዳረሰቹ የሙስልም እህት ወንድሞቼ ሀገራችኒን ሰለም የሪግልን🙏🙏🙏🙏🙏
@MAbdalah-fd2gb
@MAbdalah-fd2gb Жыл бұрын
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@Husna563
@Husna563 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤አሚንን🤲🤲🥺🥺
@messeletekle428
@messeletekle428 Жыл бұрын
S🎉#_; ❤4rb
@semira5875
@semira5875 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ Жыл бұрын
ዛሬ ቀልድ አዘል ቁም ነገር ነው የሰራችሁ እኔ በጣም ከሚያስጠላኝ እና ከማላምንበት ነገር አንድ ላቃችሁ ላነቃቃችሁ እያሉ ሰውን በባዶ ሜዳ የሚያደቁት ነገር ነው እንዴ ሰው በርግጥ ኃይል በሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉን እችላለን ።
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ እንቅልፍ አልወስድ እያለኝ እቸገር ነበር ብሮ የዛሬውን "በስንቱ" ፕሮግራምን ከተከታተልኩ በኋላ ግን በተደጋጋሚ ለራሴ "ቶሎ መተኛት እችላለሁ" እያልኩ ከነገርኩት በኋላ አሁን ለመተኛት ወደአልጋዬ እያመራሁ ነው እንቅልፍ ቶሎ ይውሰደኝ አይውሰደኝ ግን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው !!!
@ninaaman4586
@ninaaman4586 Жыл бұрын
Esh edet nw tegnachu
@amansadu5034
@amansadu5034 Жыл бұрын
ወሬኛ
@ninaaman4586
@ninaaman4586 Жыл бұрын
@@amansadu5034 negeregna anchin man teyekesh????
@GggmshdSldcjdk-mk6pl
@GggmshdSldcjdk-mk6pl Жыл бұрын
በለው አለመግባባት 😂😂😂
@ninaaman4586
@ninaaman4586 Жыл бұрын
Minew yergo zinb neg alish sira fet!!!!
@biftuhundesa6078
@biftuhundesa6078 Жыл бұрын
Thanks so much በስቱዉች እዲ ህዝብ ማዳመጥ ስጀምሩ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ክናትጋር 👏👏👏👍👍
@ramizramdan8462
@ramizramdan8462 Жыл бұрын
ስለ ኢትዮዽያ ያስጨነቀዉ ብቻ ሠላማችንን አላህ ይመልስልን አሚን በሉ ኢትዮዽያን የሚወድ ብቻ :::::::
@bestbuy4703
@bestbuy4703 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፊጣሪ ሀገራችን ሰላምያርግልን እኳንበሰላም አደረሳችሁ ለሙሴሊም እምነትተከታዮች
@utry7261
@utry7261 Жыл бұрын
አሜን
@haymibayou1716
@haymibayou1716 Жыл бұрын
አሜን❤
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
አሜን
@Raman-ws5jw
@Raman-ws5jw Жыл бұрын
አሜን አሜን
@Sitsehanabile
@Sitsehanabile Жыл бұрын
የዛሬው ትልቅ መልዕክት ነው። በተለይ በመነቃቃት ሰበብ በምናብ ለሚናውዙ የዘመኑ ንቃቃታሞች ጥሩ መልዕክት ነው።
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 Жыл бұрын
በስንቱ ና ሒሩቴ በጣም ነው ሚመቹኝ በጣም ደስ ይሉኛል😁😁😍😍
@muneraahmed5830
@muneraahmed5830 Жыл бұрын
ዋው የዛሬው ወቅቱን ያማከለ ጥሩ ትምህርት ነው
@mundenomochone8752
@mundenomochone8752 Жыл бұрын
ህሩትዬ ልክ ነሽ ማንም ማንንም ልያነቃ አይችልም እንደ ዘመኑ ነብያት የሌላዉን አሌ ማለት ነዉ ለራሰቸዉ መድራግ የማይችሉትን ትችላሌህ እያሉ የሽቃብጣሉ ቀልብ ይግዙ ለራሰችሁ
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
በሀገርምሆነ በስደትያላችሁውድ የሀገሬብርቅየ እህቶቸ ወንድሞቸ እኳን አደረሣችሁ❤❤ኢድ ሙባረክ
@Jeremylol13-jemy
@Jeremylol13-jemy Жыл бұрын
Wonderful!! ዘፍ <a href="#" class="seekto" data-time="197">3:17</a> በፊትህ የወዝ እንጀራን ትበላለህ ብሏል እግዚአብሔር ከዚህ ውጪ በአቋራጭ የሚወስድ መንገድ ሁሉ ወደ ገሃነም ነው አበቃ።
@BETTYEKUREY
@BETTYEKUREY Жыл бұрын
belefama behon egnha afireca neber abtaham yemnhonewu
@samuelkebede4231
@samuelkebede4231 Жыл бұрын
😂😂😂
@askalekibruyisfaw
@askalekibruyisfaw Жыл бұрын
❤❤❤
@RuthMekonnen-cs1yf
@RuthMekonnen-cs1yf Жыл бұрын
​@@BETTYEKUREYእምነት ከስራ ጋር ሲሆን ነው
@RuthMekonnen-cs1yf
@RuthMekonnen-cs1yf Жыл бұрын
ምን አገናኘው
@maraquiefoodandart2377
@maraquiefoodandart2377 Жыл бұрын
ዛሬ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጣችሁት። አነቃቂ ትውልድ ፈጠርን እያሉ እነሱ ተጃጅለው ሰውን ከሚያጃጅሉ ሰዎች እንዲቆጠብ ያስተምራል።
@ስምናስራለየቅል
@ስምናስራለየቅል Жыл бұрын
በጣም እንጂ
@ayantuusman997
@ayantuusman997 Жыл бұрын
​@@ስምናስራለየቅል🎉😂
@bestbuy4703
@bestbuy4703 Жыл бұрын
በሀገርም ውስጥ ሆነበሀገር ውጭ ላላችሁ ለሙስሊም እምነት ተከታዮች ኢድሙባርክ
@mekdes5120
@mekdes5120 Жыл бұрын
This is such great episode!!! I love it! I hope the so-called motivational speakers are listening to this !
@AdanuAlemu-l3k
@AdanuAlemu-l3k Жыл бұрын
NvvzHh⁹😢
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
የዘንድሮ አንቃቂዎች ስንቱን ከአላማው አፈናቀሉት 😂😂😂😂😂😂😂😂
@mariamnogus3567
@mariamnogus3567 Жыл бұрын
😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤭🤭🤭🤭ወየው
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ትክክል
@mebrihat5349
@mebrihat5349 Жыл бұрын
በሰንቱ የሚወደው ድራማ❤❤
@nahommichael4936
@nahommichael4936 Жыл бұрын
ffaacckk
@ልዩቲዩብliyutube
@ልዩቲዩብliyutube Жыл бұрын
ተደናብሬ ስገባ አዳሜ ቤቱን ሞልቶት የለ እንደኔ በናፍቆት የምትጠብቁ ላይክ አድርጉ❤❤❤🎉
@danielhailemariam6014
@danielhailemariam6014 Жыл бұрын
Big respect to the writers. It is very diagnostic of the current state of affairs. ሀገር በአንቂ በሰባኪ እና በደላላ አበደ
@yohannestesfasilase
@yohannestesfasilase Жыл бұрын
በተለይ በደላላ እየተመራች ነው
@aradasea243
@aradasea243 Жыл бұрын
Besintuachin precisely timed yehone message naw. Thank you 💚💛❤️ pray for Ethiopia 🇪🇹
@Cristiano-mf4vo
@Cristiano-mf4vo 5 ай бұрын
Best show ever❤❤❤❤❤ <a href="#" class="seekto" data-time="23">0:23</a>
@meskremtesfaye2350
@meskremtesfaye2350 Жыл бұрын
ሂሩቴ የነቃዉ ነኝ አንቂ አያስፈልገኝም አለች 😮እዉነቷን ነዉ
@betelhemyohannes2784
@betelhemyohannes2784 Жыл бұрын
ምርጥ ወሣኝ መልእክ ነው በሳቅ እያዋዛን ሆኖም ግን አንዳንድ ሰው በተፈጥሮ ወይ በአስተዳደጋዊ በሃሪይ ሞራል ይፈልጋል እና ሙሉ ለሙሉ ሁሉንም አነጊቂዎች በጅምላ ዋቴ ናችሁ ማለት ልክ አይደለም ችግር የተጠቃሚውም ነው መቀበል ያለብንን ብቻ መቀበል አጠቃቀሙን ላወቀ የከፋ ነገር የለውም ግን ምንድነው አብዛኛው ሰው እንደምክር ጭቅጭቅ ኦር እንደትእዛዝ እንጂ እንደ ሃሳብ ሰጪ ብናየው እየደረሠባቸው ባለው ወቀሣ ልክ አያሦቅሥም
@tiztadesta
@tiztadesta Жыл бұрын
Thank you for addressing the problem of motivational speakers, on recent days.
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
እውነት ነውእናነቃቃለን የሚሉሰዎች ማንንም አያነቁም በነሱ አልነቃም አላምንበትም እኔም
@OwasanMiss
@OwasanMiss Жыл бұрын
በስንቱ ያገሬ ልጅ ሀረር ግልፅነት የዋህነት ልዩነው ሂሩቴ ብልህ ሴት ዋው ስወድሽ
@OwasanMiss
@OwasanMiss Жыл бұрын
❤😅
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
ሂሩቴንና በስየን የምቶዱበላይክ🎉🎉❤❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
ግዜውን የሚገልፅ👏👏
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Жыл бұрын
አንቂዎች ውሃ በላቸው ...በቃ እችላለሁ 😅😅 ወይ ሂሩት ውሃ ሊበላት ነው ሳቸግር ጤፍ ብድር ይልሀል 😂😂😂
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
😂ይውሰዳቸው
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅የዛሬው ፓስተር ወደጅነህ እና ዳጊ ዳዊት ይጨነቁበት ሂሩት ልክ ናት አንድ ሲኒ ቡና ያነቃናል እንኳን ጩኸት ተጨምሮብ እንዳ እዳው ነን
@mekdeslove6314
@mekdeslove6314 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ftumaassefa5501
@ftumaassefa5501 Жыл бұрын
እዉነችለመነገር ዶ/ር ወዳጀነህ የማሥተምረዉ ከዉቀትጋ ሥለሆነ ይጎዳል ብዬ አላምንም አንድ እሱ ካሥተማረዉ እኔን የጠቀመኝ ልገራችሁ ምንሠሠላችሁ ቂም በሽታነዉ እራሥንነዉ የሚጎዳዉ ለከፍተኛበሽታ ያጋልጣል እነ ይቅርበሉ አለ ከዛነም ብዙቂም የያዝኩባቸዉ ሠዋችነበሩ ይቅር አልኳቸዉ ወላሂ የሆነነገርነዉ ልቅቅ ያረገኝ ይኸድራማ የሚሆነዉለነ ማንያዘዋል ያለ እዉቀት ለሚለፈልፉት
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
​@@ftumaassefa5501ይሄን እኮ ታዳ ሙስሊም ከሆክ ወይም 😂😂ከሆሽ ቂምና ኩርፊያ 3ቀን በላይ እደማይቻል ለምን ሳያስተምርሽ 😂ለማንኛውም ይሄ ቡዙ ቦታ ነው ያለው እሱ ብቻ እሚለው አደለም እደው አድ በሰው አካለ ጎዶሎ የሆነውን ልጅ ካየህው ይቅር ብሎታል እና በድን ጉዳይ ካልሆነ በስልምና ቂምና በቀል አይቻልም
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ህልምን ለመከተል መጀመሪያ መደረግ ያለበት ነገር ነው መናገር ሳይወን ማድረግ ነው
@anegach9112
@anegach9112 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ደሰ እምትሉት በርቱ በሰንቱ👍👍👍👍😍😍😍😂😂😂😂
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 Жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ ሙሥሊም እህት ወድሞቸ ❤️❤️❤️❤️
@eyuuabebaw
@eyuuabebaw Жыл бұрын
Thank you so much. Wektun yetbeke astemari melkt alew. Bertuln❤
@user-gv2ui8ef2o
@user-gv2ui8ef2o Жыл бұрын
Besintu he is very funny 😂well talented actor the whole actors are very funny too 😂we love you guys all keep it up 👍 May Allah bless you all 🤗🤗🤗
@TigestAklilu-l9q
@TigestAklilu-l9q 4 ай бұрын
😂😂😂
@zeyadakulu1902
@zeyadakulu1902 Жыл бұрын
ትክክል እያላችሁ ነው በቅንጭብጫቢ ሓሳብ እና በስህተት አመለካከት ህዝቡን እያሳቱ ስለሆነ የናንተ እንደዚህ ማለት ለሚሰማችሁ ትታደጋላችሁ በርቱ
@Yonimagna-io5gk
@Yonimagna-io5gk Жыл бұрын
አይ በስንቱ🤣 አሌክሶ በጣም እወደሀለው ምችት ይበልህ 🥰🥰
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እውነት በጣም ነው የማመሰግነው እሄን አንቂ የዩጋ የህንድ ጣውት አምልኮ ልምምድ ለኢትዪጵያ ስውች እሄ አያስፈልጋችውም ምክንያቱም እኛ እግዚአብሔርን የምናመልክ ነን ስይጣንን አናመልክም ድግም ህዝቤ እነሱን የምትከተሉ ስውች ባል ግራውንዳቸውን ማውቅ አለባችሁ እነሱ የሚሏችሁ እናንተ አምላክ ናችሁ ነው መፅሀፍ ምን እንድሚል ማን እንድፃፍው አስታውሉ
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Жыл бұрын
አይ በሰቱ የሳቅ ምንጭ በረቱልን😂😂👌👌👌
@dufantu2950
@dufantu2950 Жыл бұрын
'በረቱልን'😂😂
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
አነቃቂ ንግግር የብልፅግና ወንጌል አካል ነው: በብዙሃኑ መሰዋዕትነት ጥቅቶች ይበልፅጋሉ::
@mimemime562
@mimemime562 Жыл бұрын
ወይኔ በስንቱየ 😂😂😂 ውይ መነቃቃት
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
አለማየሁ ታደሰ መስከረም አበራ የተዋህዶ ልጆች አደላችሁ መስቀል ተዘቅዝቆ ታስተውናለችሁ በጣም ያሳዝናል
@merondebas6368
@merondebas6368 Жыл бұрын
❤Brilliant idea and character thank you so much
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
በትክክል አንቂ ነን የሚሉትን የሚገልፅ ነው 😂😂😂😂
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
በስንቱየ የሳቄ ምንጭ ❤❤❤❤እኮነህ❤😂😂😂😂😂
@Sara-cq3tl
@Sara-cq3tl Жыл бұрын
እናነቃቃችሁ እያሉ ብሮ ብሮ እያሉ ለሚጮሁብን ትምህርት ነው😂😂😂😂😂
@Betelhemalemups1kr
@Betelhemalemups1kr Жыл бұрын
Lenegeru lemayigebawu ena nekafi bcha bemolabet melfatachew new miyasedbachew melewot siyakth tesadeb enji mn tlaleh Lela gin ante batfelgm biltoch betam yifelguachewal nefez
@amanielaregawi7278
@amanielaregawi7278 Жыл бұрын
​@@Betelhemalemups1kr😏
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ትክክል
@masreshamtke
@masreshamtke Жыл бұрын
አይ በስንቱ የሳቅምንጭ😂😂😂😂😂
@Hasab_reels
@Hasab_reels Жыл бұрын
ምርጥ ዕይታ
@EthioHabesha-hc6kr
@EthioHabesha-hc6kr Жыл бұрын
በስንቱ የሳቄ ምንጭ እንኳን ደና መጣችሁ 😍😍😍 ስወዳችሁ እኮ 😍😍
@abelboss2106
@abelboss2106 Жыл бұрын
4
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
ኧረ በሳቅ በስዬ እና ሂሩቴ እኮ ፋኒዎች ናቸው 😂😂😂😂
@Mahifkr661
@Mahifkr661 Жыл бұрын
የሳቄ ምጭ😂 አቦ ይመችክ ❤❤
@Tadu1234
@Tadu1234 Жыл бұрын
bro brooooo እያለ ማን ያዘዋል እሸቱ ያደረቀን አይበቃም ወይ በሰንቱ 😂😂😂
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 Жыл бұрын
Erif aye besenetu hezebe hula be gen lemene betetesebu Hulu tenesetobetal hahaha Arif episode neber enamesegenalen.
@Mamite926
@Mamite926 Жыл бұрын
I think Besntu is better Ethiopian politician. They never be successful on the single thing but Besentu at lest he loves his family. He always be himself.
@MisrachM-zu6kh
@MisrachM-zu6kh Жыл бұрын
ya እችላለሁ ትመችኝ 👍🤣🤣👍👍👍
@Milena-ru9zj
@Milena-ru9zj Жыл бұрын
ከኑሮ ውድነት በላይ ያስቸገሩን አቃቂ የሚባሉት ሰዎች
@fitsumchernet2120
@fitsumchernet2120 Жыл бұрын
Medere aneki negn bay Leba Hulu zare tegalete tnx besintu sitcom
@meralsaif6739
@meralsaif6739 Жыл бұрын
Love this show so much❤❤❤
@mitasworldet
@mitasworldet Жыл бұрын
I just love how you guys come up with all these funny ideas.
@Ambassel
@Ambassel Жыл бұрын
This is not funny but very serious and important issue.
@eyuuabebaw
@eyuuabebaw Жыл бұрын
The Episode of this Week was not only funny, but also a great message for what we see now in the media. The "Motivational Speakers" from Ethiopia and around the world are nothing but just a speech.
@mitasworldet
@mitasworldet Жыл бұрын
@@Ambassel hey am not saying funny in a way that its not serious. How they present the important issue is good and enlightening. But they also are entertainment firms. So they successfully delivered that. We are both enlightened and entertained. That's what I commented.
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ክክክክ አይ በስንቴ ይቺ ነቆራ ለነዳዊት ድሪምስ እና መሰሎቻቸው ነው በባዶ ሜዳ ተስፋ ለሚዘሩብንና ይቻላል ይቻላል ለሚሉን ሆ እንዴት ነው ዘንድሮ ግን ስንቱ ነው እየተነሳ ላነቃቃችሁ የሚለን እኛ ንሮ ራሱ አነቃቅቶናል😂
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
የዛሬው ለየት ይላል❤
@BrightTube1
@BrightTube1 Жыл бұрын
አንቂወችኮ አሳበዱን😁ግን ከሀገሪቱ መሪ እስከ ታች ድረስ ያላበዴ ሀገራችን ውስጥ አለ?
@danielghebrehiwet7839
@danielghebrehiwet7839 Жыл бұрын
Orthodox for ever
@deathmanbill
@deathmanbill Жыл бұрын
best ep so far
@sius7989
@sius7989 Жыл бұрын
እነሱን ሰምቼ ከስራዬ ተፈናቀልኩ 😂😂😂😂😂
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
🤣🤣🤣የዛሬዉ ይለያል እኛ ክርስቲያኖች እንችላለን ነገር ግን ሃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እንችላለን ነዉ ማለት ያለብን!!!
@bahatseha5054
@bahatseha5054 Жыл бұрын
Ye alega lay scene betam betam betam yedeberal, yeselechal, yasakekal.mnem azenagnem astemarim ayedelem.
@titibibi
@titibibi Жыл бұрын
Motivational speakers...the new scammers 😢
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu Жыл бұрын
እኔም ከመዳም ቤት መዉጠት እችለላዉ እነንታስ😅😅😅😅
@atti13
@atti13 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@ChereGizaw-oq6zq
@ChereGizaw-oq6zq Жыл бұрын
ተይ ውዷ እነሱ እንጀራቸው ሲያበስሉ አንቺ እስከወዳኛው እንዳተይው😂😂😂😂
@MisrachM-zu6kh
@MisrachM-zu6kh Жыл бұрын
ስጅምረ ልክነክ ምችል ነግር የለም!!!!
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 Жыл бұрын
I love this show so much ❤️❤️
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
አንቂዎች ገደል ይግቡ ከነ እችላለሁ ዝባዝኪአቸው እኔ ሻይ ተጠጣሁ በጣም ነው የምነቃው😅😅
@mekdeslove6314
@mekdeslove6314 Жыл бұрын
😂😂😂 ትክክል እኔ እሚገርመኙ ማስከፈላቸው
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
@@mekdeslove6314 እና አንዱ ገቢያቸው እሱ አደል😆
@zuriashasegid114
@zuriashasegid114 Жыл бұрын
ሰው የእግዚአብሔር ስራ ነው የሚያነቃዉም እራሱ የፈጣሪ ቃል ነው
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ቡና ክጠጣሁ ያነቃኛል😂😂😂
@derjesemachew5812
@derjesemachew5812 Жыл бұрын
በስንቱ በጣም በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@tgisho
@tgisho Жыл бұрын
"ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ" አሉ አበው። በስንቱ በሳቅ አፈረስከኝ😅😅😅 🤣🤣🤣
@abebaadugna-rh6lk
@abebaadugna-rh6lk Жыл бұрын
እኔ ስላልተኛሁ አንቂ አያስፈልገኝም ..... that's the truth mis hirut ✌
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
በሰንቱ ቅጣው ለምን ከሚለው እንኳን እችላለሁ ወደሚለው ተሸጋገርክ 😂😂
@firdoustube5078
@firdoustube5078 Жыл бұрын
እኮ ለውጥማ አለ😂
@Abrehamfact
@Abrehamfact Жыл бұрын
ምንም ሳይኖር ትችላከ ቀዠት ጠሩ ነገርካቸው በስንቱ
@SamiraSamira-ow8jp
@SamiraSamira-ow8jp Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ እነሸጋ😊😊😊
@abebatube6227
@abebatube6227 Жыл бұрын
መሽናት እችላለሁ 😜🤣🤣🤣🤣
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in Жыл бұрын
በሴ ዛሬስ ድድብ አልክ 😂😂😂😂💜💜💜
@samisamiselemon3824
@samisamiselemon3824 Жыл бұрын
በስንቱ ግን ተመቸኸኝ
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
እነ ዳጊ ናቸው ላም በሌለበት ኩበት ለቀማ😂😂😂😂
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Ayeee besentuuuuu❤❤ ymuliken confidences 😂😂😂ymicchuuu,,ulume yechelliiuuuu
@bekibelay4906
@bekibelay4906 Жыл бұрын
እስኪ ኣንቂው የሚለው እንደኔ የተመቸው ውስጤን ነው የነካካህኝ
@Hinbari-aa
@Hinbari-aa Жыл бұрын
ከአንቂው የነቂው ስው መጃጃል ይገርመኛል : : ግን የኢትዮጵያን ህዝብ (ለመንቃት የሚሯሯጠውን ) ምን ነካው ? ስጋውን አስጨርሶ አጥንቱን የሚያስግጠው ? 1) በመንግስት መዋቅር ስር በተወተፈ ሰራተኛ ሌባ ይሰረቃል 2) ታምራት ጠንቋዪ ሲመጣ የአገልግሎት ቦታ ጠቦ ቡመገኘቱ ሌላ ቁጥር 1,2,3 ተከፈተ: 3) የወጣቶች ፕሮግራም በዮናታን ሲከፈት ስንቱ ህዝብ አዳራሽ አጣበበ? 4) እነ እዩ ጩፋ በካልቾ ስይጣንን እናስወጣለን ሲሉ የሚወጣውን ህዝብ ተመልክታችኇል ? 5) መምህር ግርማና ልጁ እርኩስ መናፍስትን እናስወጣለን በማለት ስንቶቹ ኢትዮጵያዊያን በተለያዩ ክፍለ ዓለማት ይንዘፈዝፋሉ ይጮኸሉ? 6) የዳዊት ህልሞች ( ድንቅ ነኝ) ; የንግስት ዳጊ ሾው; የዶር ወዳጄነህ የእንግድነት አስረጂ ስመሆን ; የዶንኪ ቲዩብ አንድ ሌላ የአንቂ ክንፍ ል ..... እነዚህ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች በባዶ ተስፋ ጭንቅላታቸው ተወጥሮ ስራቸውን ትተው የሌለ ገንዘባቸውን ከፍለው ከላይ በምሣሌነት ከተጠቀሱት ስዎች ስር ድዳቸውን አስጥተው የሚውሉት ምን ጠብ ሊልላቸው ነው ? እነዚህ ስዎች በስህተት ስው ሳይሆኑ እንግዴ ልጁ ሳይሆን እንዳልቀሩ የግድ እንድጠራጠር አድርጎኛል:: በምሳሌነት የጠቀስኳቸው ገፋፊዎች ያለ እፍረት የሚገዙትን ቤትና መኪና : እርስበርስ መኪና ገዝተው ሲሸላለሙ እና ሲለብሱ የእንግዴ ልጆቹ እንዴት አይገባቸውም ? ህልም እኮ በነባራዊዋ ዓለም ላይ ከሚታይ ከሚሰማ ክስተት ተነስቶ የሚታለም እንጂ ቅዠት አይመስለኝም በአጭሩ ሽንት መሽናት ያልቻለውን ልጅ ምክንያቱ ሳይታወቅለት እንደመፈክር መሽናት እችላለሁ በል ተብሎ መሽናት እንዳልቻለው ነገር ማለት ነው :: ብቻ ማዘን የጀመርኩት ዛሬ አይደለም ባዝንም ስውን ማሳነስ ወይም መስደብ አልነበረብኝም በጣም ይቅርታ ::የእኔ ስድብ ግን የስውን አፍ ለጉመው ገንዘብ ከሚሰበስቡት አይበልጥም : እንደ እምነቴ እግዚአብሄር ፈራጅ ስለሆነ ለእሱ የግድ ይሆናል !!! ቢረፍድም ከነ ስንቱ ዘለዓለማዊ የማይረሳ ንቃትን አግኝቻለሁ ::!!! አመሰግናለሁ !!
@hit2579
@hit2579 Жыл бұрын
nice work
@efyabrha9839
@efyabrha9839 Жыл бұрын
❤❤❤ መሽናት እችላለው ክክክክክክክ
@Nesru23
@Nesru23 Жыл бұрын
ተመችቶኛል
@samisamiselemon3824
@samisamiselemon3824 Жыл бұрын
በርቱ
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
አነቃቂ ቅኔነው አባቴ😂😂😂ያማል ቅኔውነው ነገሩ 😂😂😂😂
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ትክክል
@behailuadnew2905
@behailuadnew2905 Жыл бұрын
best episode
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
በሥንቱ ይሄ ሁሉ ማነቃቃት ያመጣው መዘዝ ነው 😂😂😂😂😂😂
@m.s1272
@m.s1272 Жыл бұрын
ከሰላምታ ጋር ምንም ጠብ ብሆን😅😅😅
@አፀደማርያም-ዠ1ዘ
@አፀደማርያም-ዠ1ዘ Жыл бұрын
አልክስዬ ሞቼ ነው ምወድህ ይመችህ ❤️
@JesusJesus-wb4vo
@JesusJesus-wb4vo Жыл бұрын
አንድ ጌታ አንድ ንጉሥ አንድ መድሀኒት ኢየሱስ
@zenayegebrehiwot1220
@zenayegebrehiwot1220 Жыл бұрын
Besenetu awunet newu yeteregete wagawu ayekeneseme ! Yalesemayesema deneke keneay newu ! Zareay anegetachenene benedefa Kena yemeyaderige kene ale !!!!⭐🙏❤️
@zenayegebrehiwot1220
@zenayegebrehiwot1220 Жыл бұрын
Yehene perogerame ademeay begugute yemebeke mane newu
@feradesa9188
@feradesa9188 8 ай бұрын
ሁላችሁንም እወዳችኃለው ውድድድድድድ ነው እማደርጋችሁ❤❤❤❤❤
@adaneasnakemamo6598
@adaneasnakemamo6598 Жыл бұрын
Nicely done as usual
/በስንቱ/ Besintu EP 51 "የዮናስ እንግዳ 1"
29:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 813 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 40 "ሂሴን አልውጥም "
39:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 971 М.
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 19 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 19
23:03
EBC Entertainment
Рет қаралды 221 М.
ለትንሽ አዲስ ሙሉ ፊልም | LETINSH Full Length Ethiopian Movie 2024
1:29:14
HABESHA TRILL Entertainment
Рет қаралды 754 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 41 "ስለ ውበቷ"
34:53
ebstv worldwide
Рет қаралды 946 М.
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 20 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 20
25:16
EBC Entertainment
Рет қаралды 226 М.
/በስንቱ/ Besintu Ep 32 "ረጅሙ ልጅ"
34:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 49 "የአላማ ጽናት"
39:27
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "የቤት ስራ"
30:37
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 30 "ዋልያ ዋልያ"
33:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН