KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "የቤት ስራ"
30:37
//በስንቱ//Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
My daughter-in-law finally praised me# Laotie smiled# made a good play every day# photosynthesis pl
00:34
Thank you Santa
00:13
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
//በስንቱ/ /Besintu EP 52 "የአጥር ወፍ አትስማሽ"
Рет қаралды 688,320
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 519
@firdosyoutube3195
2 ай бұрын
ከሰደት መልስ የሁለት ወር እርጉዝ ሆንኩኝ አልህምዱሊላህ እናንተም ይስጣቹ
@bettybatty2296
2 ай бұрын
Amen 😢😢
@ሰሚረሀምዘ
2 ай бұрын
መሸአለህ የተበበረከ ልጅ በይንሽ እይ
@AlemKassaye-g8l
2 ай бұрын
Amem
@YasminBedewi
2 ай бұрын
Mashalah Allah beselam yaskfsh
@GggGggg-cg3wd
2 ай бұрын
አሚንንን
@Hdhru4Uduf
2 ай бұрын
እውነት መቅረት ያለበት አጸያፋ ነገር ነው ይህ ነገር ምንነው ብየ ሰርች ሳረግ የእውነት ይዘገንናል ከነጮች ምኑንም ምኑንም እያግበሰበስን የነሱ ኮቢዎች ሆነናል
@ethiopiakebede5931
2 ай бұрын
የማሞ እናት እጥበት 😂😂😂😂 ልክ ነህ በስንቱ👍❤️
@cabdiraxmanxasanxasan9126
2 ай бұрын
መልካም አድስ አመት ኢትዮጵያዊያን ሁሉንም 2017 የፍቅር የሰላም አሚን
@RutaTube-t6m
2 ай бұрын
እስኪ በስንቱን የሚወድ በላይክ አሳዬን
@mekuryenegatu4750
2 ай бұрын
አይክፋሽ የኔእህት !!!መፅናናትን ለሚሠጥ እንደሰዉለይደለ አምላክ ከልብሽ ንገሪዉ አሽ!!!
@ZainabDibabaHaile
2 ай бұрын
በስንቱ ቤብ ሻዎር ስለተቃወምክ ከልብ አናመሰግናለን ባእድ አምልኮ ከሀገራችን ይጥፋ
@ErmiArt-lz1tg
2 ай бұрын
ያምሃል ልበል
@Tsehay27Tube
2 ай бұрын
ትክክል 😢
@Hewanbabi-yq5bm
2 ай бұрын
ልጆችን እኮ ለጣኦት መስጠት ማለት ነው
@hteort21
2 ай бұрын
አዎ ልክ ነው አላስፈላጊ እና በከንቱ የኾነ ነገር ነው ።
@mentuaraaga8465
2 ай бұрын
👍👍👍👍
@emc414
2 ай бұрын
ምርጦች...😅🙏❤❤❤👍! ሐሙስ እስኪደርስ በጣም እየቸኮልን ያለንበት ሁኔታ ነው ያለው ...😍🤔😅!
@TigestWubea-je6yg
2 ай бұрын
አይ ገለታ ሳየዉ ገና ያስቀኛል😂
@JemilaEshete
2 ай бұрын
Inem 😂😂😂
@SleepyArcticWolf-pm4gn
2 ай бұрын
እኔስ ብትይ😅😅
@Hdhru4Uduf
2 ай бұрын
ስሙ ራሱ ያስቃል ገለታ😂😂
@eyerusalemgemechu8039
2 ай бұрын
Enem ewnet he is so funny
@newaygirma1794
2 ай бұрын
Irleelee
@genetgenet9408
2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼
@TekiDechasa
2 ай бұрын
ሙሌ ዛሬ ፍፁም ጀግና ሆኖ ውሏል ።
@Zozo-i3x
2 ай бұрын
እስኪ አይዞሽ በሉኝ😢
@aregashgebere
2 ай бұрын
አይዞሽ እማ❤
@KefeleAbera-oj6qv
2 ай бұрын
Lamindnwu
@Zozo-i3x
2 ай бұрын
ሽኩረን የኔ ውዶች 🥰🥰
@ayaayalkbet5429
2 ай бұрын
አይዞሽ እህት❤❤❤
@EyuelTesfaye-r8c
2 ай бұрын
Ayzonnnn
@የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ
2 ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል አድስ አመት ❤
@KalkidaKalikida
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@EyobaYonas
2 ай бұрын
በስንቱ በጣም ነው የምወዳችሁ🎉❤
@girmatalore2339
2 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል ❤ Jesus saves you❤
@Saada-g4f
2 ай бұрын
አያድንም
@MaedAss
Ай бұрын
awo yadnal dngl maryemm taldalech
@eromiazed9797
2 ай бұрын
BESINTUAWIYAN. HAPPY NEW YEAR! ይሁንላችሁ።
@HamsterKombat-b2w
2 ай бұрын
እውነት የሀገሬ የስራፊልም ናፍቆኝ ነበር በዛላይ ፍቅር እስከ መቃብርን ወደፊልም ማምጣታቹ ይበል ሚያሰኝ ነው በዛላይ ስሜት በደብ በሚገልፅሁኔታ ነው
@asmarem.7893
2 ай бұрын
Todays episode is special one, killing and at the same time educative 😂❤😂❤
@SADORATUBE
2 ай бұрын
ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን 2017 አዲስ አመት አደረሳችሁ ፣ አዲሱ አመት የሰላም ፤ የፍቅር ፣ የደስታና የስኬት እንዲሆንልን እመኛለሁ🌻🌻🌻 መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@Shame-yr6gb
2 ай бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiiiinnnnnnnnnnnnnnn
@kimiyafuad8866
2 ай бұрын
Amiiiiiiiiinnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@KimoTube-je7zn
2 ай бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@NewWay-du2op
2 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@Nimona-t6n
2 ай бұрын
Amen🙏🙏🙏🙏🙏
@fatumamuhe2929
2 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሄን ለምታነቡ ሁሉ🎉🎉
@የራያዋ
2 ай бұрын
2017 የሰላም የፍቅር ጦርነት የማናይበት የማንሰማበት ዘመን ይሁንልን🙏🥰መልካም በአል🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@fuliotesfaye5207
2 ай бұрын
Baby shower is illuminate
@MekidesWonde
2 ай бұрын
Eqan Le Adis Zemen Aderesachew Ye Selam Ye Fikir Yemetesasev,Yasebinew Yeminakebet Zemen Yihunilin Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🌹💚💚💚💛 💛💛❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻
@ruthgg5626
2 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻 አይ በስንቱ😅😅😅
@arefaahmed
2 ай бұрын
ሙሉቀን ዛሬ ሌላ ሰው ነዉ የመሰለኝ ከምር አንደኛ 😂😂
@Tsehay27Tube
2 ай бұрын
አየ ሙሌ የጨቅላ እጥበት አለ 😅 ይመቻችሁ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁት የሳቅ ምንጮች በርቱ ❤❤❤
@tesfayiebogale6317
2 ай бұрын
ሙሉቀን ግን ትለያለህ!
@zulfanesruz
2 ай бұрын
አው ይህ የምዕራባውያን ዘመናዊ ቅኝ አገዛዝ አጥፍተን የጥንቱ ባህላችንን ማስመለስ አለብን👌👌👌
@techsador
2 ай бұрын
ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@Shame-yr6gb
2 ай бұрын
demerkuh
@Adebetube-sr9wk
2 ай бұрын
aregehalew
@NewWay-du2op
2 ай бұрын
ደምርኩ
@hararshopping6882
2 ай бұрын
meleselegn
@onefuny
2 ай бұрын
Demerehalew
@chiroadem1311
2 ай бұрын
Bravo 👏🏾 🎉mulle drom desssss tilegnaleh wendime zares astemari awaqi arif honehal thanks bro 👍🏾🙏🏾💕🎉🎊🥰
@bezawitgetu-b4x
2 ай бұрын
besintu andegna
@ማንአልሞሽየማዳምቅመም
2 ай бұрын
Babay shower ከተባለ ሻወር የሚወስደው ልጅ መገኘት አለበት አላለም 😂😂😂
@munamsmuna
2 ай бұрын
ልክነው
@Lifeisgood-b8r
2 ай бұрын
ትክክል😂😂😂😂
@bettyhussen1723
2 ай бұрын
አንድ ቀን የወንድሜን ልጅ ቤቢ ሻወር ወስጃት የምናጥበው ልጅ የታለ ብላ ስታስቀን ነበር 😂😂😂
@Lifeisgood-b8r
2 ай бұрын
@@bettyhussen1723 😂😂😂😂
@haymitube640
2 ай бұрын
እውነቱ ነው
@s0lomon150
2 ай бұрын
የበሤና የሂሩት ጥምረት የድራማን ከፍታ የት ድረስ እንዳለ እያሣየ እየገዛን ያለ ድራማ ነው ክብር ይገባችኁል ❤❤❤🙏🙏🙏
@MahletAbiot
2 ай бұрын
Besntun yemiwed like👍adrgu
@ሱላማጢስ
2 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ላክ አድርጎኝ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ
@davebisrat3827
2 ай бұрын
my girlfriend and I, watch this show together every Thursday however for the first time I’m watching it on my own💔 hopefully next week we watch it together🙏🏾
@tube6676
2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ የኛ አስቂወች የስደት እህቶቸ ዛሬ ከፍቶኛል ዱአ አድርጉልኝ
@AlemayehuGemechu-b3x
2 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ አለ ...ደሞ ሊነጋ ሰል ይጨልማል
@korichafantaye1135
2 ай бұрын
AYEZOSHE 🙏❤
@AserebebMelka
2 ай бұрын
Ayezoshe absheri
@mlbmlb3659
2 ай бұрын
እመቤቴን ሁሌ የምጠይቀዉን በስዬ አነሳዉ🎉🎉🎉🎉🎉ቪቫ❤
@SARAGegzabher
2 ай бұрын
HAPPY NEW YEAR 2017 BESTU SATCOM WELCOME AGIN
@mastewalalamer105
2 ай бұрын
በትግል ወቅት ታላቁ ፈተና አብሮህ የሚታገለውን ሰው ስሜት አለማወቅ ነው የሱ ደካማ መሆን ያንተን ልፋት መና ያስቀረዋል የአጥር ወፍ አትስማሽ//😘
@Zedoaweke
2 ай бұрын
ሁሌም ሲከበር የሚዘገንነኝ ነገር ቢኖር ቤቢ ሻውር የሚሉት ነገር ነው የአጥር ወፍ አይስማሽ በአገራችን በአል ይሻለናል
@demelashwubshet7065
2 ай бұрын
Besintu. Bravo
@yobi2221
2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን በስንቱ ❤❤❤ ጎበዞች
@selamselam3065
2 ай бұрын
ውይ ሂሩቴ ❤❤❤ ምነው የጠዋቱ ፀብ ቢቀርብሽ ይሻል ነበር❤
@RutaTube-t6m
2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@ያህያYahyawe-s1r
2 ай бұрын
ቅማሞቼ አዲሱ ዓመት ከሰዉ ኩሽና ወተችዉ የራሰችዉን ቤት ያምታስተደድሩበት ዛማን ይሁንላችዉ🙏❤❤❤❤❤አሚን ለላችዉት ይሁንላችዉ
@aregashgebere
2 ай бұрын
አሜን 🙏❤️
@Mareyamenat-ot2qo
2 ай бұрын
Amen Amen Amen yehun ye dergelnsedet selchet belognale
@ZegeyeFetene-ky2vh
2 ай бұрын
አሜን አሜን
@TegestTg-o7f
2 ай бұрын
ድáስድድሽድድችዳፍስ ርድፍርድድድድርደአች ddee
@sitayehumogos9447
2 ай бұрын
አሜን አሜን
@DebebeDemoze
2 ай бұрын
አራ ስታምሩ 👌👌👌
@E....B-u9j
2 ай бұрын
Iyaasusi goftaadha 🎉🎉🎉🎉❤❤❤bagaa bara haraa 2017 ttin gesaan ..
@KtKtmadina
Ай бұрын
Iysesuus nama ergama rabitii ❤
@etanimhaile6475
2 ай бұрын
የዛሬው ድራማ ትልቅ ትምርት ነው ባህላችን እየጠፋ ነው ልታስብ ቡበት ይገባል ባህላችንን ዘንግተናል
@እዉነትተናገሩ
2 ай бұрын
እንግሊዘኛ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ሞቷል😂😂Showers ሻወር ማለት እጥበት ብሎት አረፈው በስንቱ!!!በመሰረቱ ሻወር ደረቅ ትርጉሙ ይህ ቢሆንም ቤቢ ሻወር ወይንም በተለያየ ሁኔታ እንደ ቅኔ ሻውር ሲባል በስጦታ መንበሽበሽ ወይንም እንደ ማለት ነው!!! ምሳሌ በልደቴ ቀን ጓደኞቼ የስጦታ ሻወር ነው ያደረጉልኝ ቢል አንድ ሰው ምን ማለቱ ነው በስጦታ ተበሸበሽኩ ወይንም በሰበስኩኝ ማለት ነው በስዬ😂
@JAMELAKDER-vk8jp
2 ай бұрын
አየ በስቱ የኔ የዋህ😂😂😂❤
@SaedKasw
2 ай бұрын
እስኪ ሙሌን የሚወድ👍😮😂
@girmabekele5205
2 ай бұрын
❤❤❤❤ሙሌ ምርጥ
@nefisasemane
2 ай бұрын
ሙሌ የማቀው ኤልያስ ሆኖ ሲሰራ 8ዓመት በፊት ያለ እናት ልጅ አሳዳጊ ሆኖ
@משהאבווה
2 ай бұрын
ሙሌ ጅሉ እኔም ወደዋለሁ
@saraamagreedavid6763
Ай бұрын
አንቺ😂😂😂
@munixhusan
2 ай бұрын
ይመቻቹ
@ሩሐማዮቲብ
2 ай бұрын
የአጥር ወፍ አትስማሽን እንደ ባህላችን እንደ ወጋችን እናከብራለን።😂😂 አለቀ
@MM-wj8mq
2 ай бұрын
ስወዳችሁ !!!
@one-107
2 ай бұрын
ሙሌ ይመችሽ "ናፖሊዮ"
@Huda19998
2 ай бұрын
የአጥር ወፍ አለ አይ ሙሉቀን 😂😂😂ሙሉቀንን ያላቹ እስኪ እንያቹ👍
@Taleworkmengesha
2 ай бұрын
ለምን እደሆነ ባላውቅም ባጣም ከፍቶኛል 😢
@feqar3326
2 ай бұрын
Ayzosh mezmur dawit anbibi ❤
@Konjit-bx1gt
2 ай бұрын
Inenim lik idanch kefitognal😢😢
@Taleworkmengesha
2 ай бұрын
@@feqar3326 እሽ ውዴ 🥰🥰
@Taleworkmengesha
2 ай бұрын
@@Konjit-bx1gt አይዞሽ የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰
@Alhamdulillah_2534
2 ай бұрын
አይዞሽ
@almazalmaz9745
2 ай бұрын
እባዬ ጠብ እስኪል በሳቅ ነዉ የዛሬዉ ልዩ ነዉ ክክክክክክክክ ወይ ቤቢ ሻወር የማይጥመኝ በሀል ነዉ ለእርጉዟ አድካሚ እና አላስፈላጊ ወጪ
@SaidaShow3
2 ай бұрын
አልታወቀነም እጂ በተለያየ መንገድ የእውነተም ተጠልፈናል የራስ አርክሶ የነጮዎቹ እናጎበድዳለን
@nmajetube
2 ай бұрын
የማሞ እናት እጥበት 😂😂😂😂😂😂 👌
@adamdawit-w6s
2 ай бұрын
እንዴት ልበል አመሰግናሁአልሁ ትችላላቹ በደንብ
@kidistberhanu203
2 ай бұрын
በስንቱ
@kiyadu9637
2 ай бұрын
ከዚህ ውስጥ እንደ እኔ ገለታን ሲያይ የሚስቅ አለ ለዚህ ሲትኮም ምርጥ ተደርጎ የተሰፋ ካራክተር😂😂😂
@awelseidabdulkadir9891
2 ай бұрын
በሥንቱ ❤❤❤❤❤ ለ ወጪዉ ሀሀሀሀሀሀሀ
@ZebenayMengistu-wb3nx
2 ай бұрын
🙏🙏👍👍👍🙏🙏🙏🙏 0:56
@ፅጌማርያም-21
2 ай бұрын
ትክክል ሙሌ የአጥር ወፍ አትስማሽ ሰለጠንን ብለው ቤቢሻውር አሉት
@alganeshgidey8463
2 ай бұрын
Enedewem le baby shawer wendochu yesalalu
@zaynialiyi7715
2 ай бұрын
Besintu tasiqanyaleh
@ወሎዬዋ-ኘ5ሠ
2 ай бұрын
በነገራችላይ ቤቢ ሻወር በገጠር እናቶቻችን ሊወልዱ 1ወር ሲቀራቸው ፋጢማ ቆሪ ተብሎ ይደገሳል
@dxbdxa6375
2 ай бұрын
አንዳንድ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ናቸው ባህላችንን የበረዙት
@hemenmelaku-i3r
2 ай бұрын
Beseeee❤
@አይሻየቆሼዋ
2 ай бұрын
እኳን አደረሳቹ🌻🌻🌻🌻
@edentomas1244
2 ай бұрын
በስንቱ 😍😍😍😍
@habtamumelese1719
2 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት
@applered4091
2 ай бұрын
❤❤❤መጡልን
@korichafantaye1135
2 ай бұрын
YE ATERE WEFE ATSMASHE ❤❤❤❤❤❤❤
@meseretdaniel8755
2 ай бұрын
ፈርንጆች ቤቢ ሻወር የሚያዘጋጁት ለምትወልደዋ ሴት የጎደላትን እና የሚቸግራትን ነገር ለማሟላት የሚደረግ ስርአት ነው እኛ ሀገር ግን ምን ጉድ እንደሆነ አይገባኝም
@NATAY-ARTS
2 ай бұрын
Haaaaa besiyeee esky like argugn
@RutaTube-t6m
2 ай бұрын
እስኪ የምትወዶቸው በላይክ አሳዩን
@SenaytWerku-oz4fc
2 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤
@ትሁኔTUBE
2 ай бұрын
Eski abeertugn wedoche jemare negn Tihune tube ❤❤❤🎉🎉🎉
@AsratAsefa-iu8by
2 ай бұрын
ታላቅ ወንድሜ አላለም
@dxbdxa6375
2 ай бұрын
❤ ቤቢ ሻወር የእርኩሰ መንፈስ ተግባር ነው ❤
@zemaritfasikatube587
2 ай бұрын
አይ በስንቱ አዝግ😂😂😂😂😂
@unitedethiopia1348
2 ай бұрын
ዛሬ በስንቱ ወንድ ወንድነቱን ባልነቱን ፍቅሩን በደንብ ተወቶታል 😂😂😂😂
@Yoቶር
2 ай бұрын
❤
@habtamulema-vs1ln
2 ай бұрын
የማሞ እናት እጥበት 😂😂😂😂😂❤❤❤😂😂😂😂😂 አንደኛ በሴ
@demexgetachew6985
2 ай бұрын
Wow
@kidistberhanu203
2 ай бұрын
አዩዩዩ
@Tessau3c
2 ай бұрын
Bsentu tadngalatw
@እናትፍቅር
2 ай бұрын
ውይ እንዴት ፈታ እደምታደርጉ አቦ ይመቻቸቹ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@YisakorBelay
Ай бұрын
❤😂🎉❤😂🎉😢😮😅😅😊😊
@BrukMolla-o8x
2 ай бұрын
123 Eni 124tgna Comment Mule yarada lej Dagi bro
@AleneAsresahegn-r7o
2 ай бұрын
እኔ ለራሴ አርግዣለሁ አንተ ተገናኝ 🙌
@AbinetDemeke004
2 ай бұрын
??? A.ሙሉቀን B.ምንተስኖት C.ሒሩት D.ዙፋን
@AbinetDemeke004
2 ай бұрын
B
@EdenKetema-nf3wd
2 ай бұрын
E.በስንቱ❤❤❤
@AbinetDemeke004
2 ай бұрын
F.ገለታ
@wediKdusGebrial
2 ай бұрын
ቤቢይ ሻወር ሰይጣን የሚከበርበት ቀን
@እፍትል
2 ай бұрын
የገለታ face expressions 😅 🔝
@Sinta-c2p
2 ай бұрын
ያገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ ማነዉ እንደኔ ተቸግሮ የሚኖር ተዉ ግን ፈጣሪ 1000 አመት ላታኖረኝ ተሎ ዉሰደኝ አሁንስ አልቻልሁም
@ayaayalkbet5429
2 ай бұрын
ሰው ስለደላው ወይም ስለቸገረው ሳይሆን ሚኖረው በፈጣሪ ቸርነት ነው ሚኖረው አይዞህ /አይዞሽ
@vipvv8988
2 ай бұрын
የኔ እህት ምን ሆንሽብኝ ነይ እንነጋገር
@Sinta-c2p
2 ай бұрын
@@ayaayalkbet5429 እሺ አመሰግናለዉ
@Sinta-c2p
2 ай бұрын
@@vipvv8988 ቅንነት መታደልን ይጠይቃል አምላክ ይጠብቅህ ይጠብቅሽ
@mebatube5557
2 ай бұрын
ምን ሆና ነው እናግዛት ቸግሯት ሊሆን ይችላል
@አማራነኝየአባሠሏንግስት
2 ай бұрын
እረግዝናው ግን የእውነት ነውደ😂😂😂😂
@Tmsgen
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እኳን ደህና መጣቹ ገና አላየሁትም😂😂
30:37
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "የቤት ስራ"
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
26:10
//በስንቱ//Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
ebstv worldwide
Рет қаралды 837 М.
00:34
My daughter-in-law finally praised me# Laotie smiled# made a good play every day# photosynthesis pl
Fengjie Family Joke
Рет қаралды 9 МЛН
00:13
Thank you Santa
Nadir Show
Рет қаралды 54 МЛН
00:27
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
hasan and nour shorts
Рет қаралды 12 МЛН
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 108 МЛН
1:37:04
ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | Full Length Ethiopian Film 2024 Eliana Entertainment
Eliana Entertainment
Рет қаралды 681 М.
12:27
ሰበር-ምሽት አብይ ከጎንደር ጉድ ተሰራ ጀብድ ተባለ-አብይና ሽመልስ ታዬን ጉድ ሰሩት ህግ የሌለበት ሆነ
Top Media Official
Рет қаралды 19 М.
29:04
/በስንቱ/ Besintu S2 EP50 "የአርባ ቀን እድል"
ebstv worldwide
Рет қаралды 683 М.
10:52
Seifu on EBS: ኮሜዲያን ቶማስ | Comedian Tomas
Seifu Show
Рет қаралды 2 МЛН
38:31
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.1 ''ኘሮጀክቱ''
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
31:25
//በስንቱ// Besintu "አሳፈራችሁኝ"
ebstv worldwide
Рет қаралды 204 М.
32:01
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 57 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 57
Addis Movies
Рет қаралды 986 М.
28:02
/በስንቱ/ Besintu EP 27 "መሔድ የለም"
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
21:16
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 04 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 04
EBC Entertainment
Рет қаралды 335 М.
21:23
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.20 "ይሆናል አይሆንም "
ebstv worldwide
Рет қаралды 978 М.
00:34
My daughter-in-law finally praised me# Laotie smiled# made a good play every day# photosynthesis pl
Fengjie Family Joke
Рет қаралды 9 МЛН