KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
/በስንቱ/ Besintu EP 17 "ውለታ -2 "
30:28
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.48 "የህዝብ ድምፅ"
32:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
It works #beatbox #tiktok
00:34
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "ሽምግልና"
Рет қаралды 774,748
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,9 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 489
@tafesemamo
5 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ ይሄን ድራማ የሚወድ ደስ የሚሉ ተዋናይዎች እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላቹ ለሁላቹም
@መለኛትዩብ
5 ай бұрын
@@tafesemamo ደምሪኝ
@esmaeladem1071
5 ай бұрын
ለምንድነው ግን የኔ ኮሜንት ብቻ ላይክ የማያገኘው😢😢😢😢
@MesturaMussa
5 ай бұрын
@@qidusmichael1897mn agebash esua kefelegechw 🤨🤨🤨 kalfelegsh like alemareg new
@እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ
5 ай бұрын
kexqemesh arkush yene mare❤
@qidusmichael1897
5 ай бұрын
@@MesturaMussa mikru leswa enji anshin aychemrim. 😁... like lelea sew yideregal lenie gin ayderegim bileshi rasshin eyawedadershi ataschenqi new yalkuwat... anshin demo limkershi bemejemeria yetsafshew neger sintie degagimie anbibie new yeteredagni atsatsafshin astekaki, huletegna demo negeroshi sayredushi fetneshi melsi atschi.😊
@mesafint3840
5 ай бұрын
ሰራ ፈት ነገር
@Love-if4qj
5 ай бұрын
ደምሪኝ እማ❤❤❤
@ruthgg5626
5 ай бұрын
ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ/ይስጠን።ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን ❤፣በስየ የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂😂😂
@መለኛትዩብ
5 ай бұрын
አሜን ደምሪኝ
@ruthgg5626
5 ай бұрын
@@መለኛትዩብ እሺ ውዴ
@መለኛትዩብ
5 ай бұрын
@@ruthgg5626 የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@hiwothiwot5154
5 ай бұрын
አሜን43❤❤❤
@መለኛትዩብ
5 ай бұрын
@@hiwothiwot5154 ደምሪኝ ማማዬ
@EthiopiaHagere-e3p
5 ай бұрын
ወይኔ ዛሬስ በስንቱ ለየለት😂😂😂😂ሽምግልና እንዲህ ሀቅ ሀቁ ቢነገር ማንም አያገባም ነበር😂😂😂😂😂
@Abelkassa-hg1hs
5 ай бұрын
የሃገሬ ልጆች ባላችሁበት ክፉ አይንካችሁ። እወዳችዋለው
@AbebechYaregal
5 ай бұрын
ሙሉቀን አግብቶ እንደ በስንቱ ሌላ ረጅም ኮሜዲ ይወጣዋል
@bereketeableul6459
4 ай бұрын
በሆነ እና ባየሁት
@NATI-LM10
4 ай бұрын
ቅድስት ዋዱነት
@SADORATUBE
5 ай бұрын
ኦሎምፒክ ያቃጠልው፣ በስንቱ ያስደሰተዉ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@werkwerk3418
5 ай бұрын
@@SADORATUBE Ashebir chegareyen Latew😒
@amnuelsolomon30
5 ай бұрын
😂😂😂😂 መቼ ነው ከልመና ላይክ የምትወጡት😂😂ላይክ የሚደረገው በሰራሽው ስራ ነው 😂😂😂😂😂
@Bebetoooooo
5 ай бұрын
@@amnuelsolomon30እኮ የሆነ ገቢ ሚያገኙበት ነው ሚመስለው ምድረ ለማኝ ምንም ጥቅም ለሌለው ነገር
@bhnma
5 ай бұрын
ክፉ😂 ላይክ አድርጌ ነበር ያንቺ ኮሜንት ሳይ አነሳሁት@@amnuelsolomon30
@Beyene-t9t
5 ай бұрын
በስዬ ምርጥ ሰው,,, በምን ሊያስተዳድራት ነው ሲባል😂😂😂 በህግና ደንብ አላለም።
@ኢምራንTouTube
4 ай бұрын
ምን አለው ሲሉት ብዙ ያበው ተረት ያለው ነገርስ ክክክክክክ
@gashaw773
5 ай бұрын
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ኢትዮጵያን አዋርደዋል በህግ ይጠየቁ የምትሉ በ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@MulukenMuler-bw4wn
4 ай бұрын
ሽማግሌ ልከዋል😂😂😂
@hayatyesuf3896
5 ай бұрын
በስንቱን የምታዩ ሁሉ ምኞታቹ ሁሉ ይሳካ የእውነት ስው ይስጣቹ 🤲🏼
@መለኛትዩብ
5 ай бұрын
ደምሪኝ
@temramuhamed
5 ай бұрын
Aminnnn❤
@uaedxb6960
5 ай бұрын
አሜን❤❤
@korichafantaye1135
5 ай бұрын
Amen Amen Amen
@pomye-tv9vi
5 ай бұрын
አሜን
@esmailibrahim642
5 ай бұрын
አይ ሙሉቀን 😂😂😂ምን ሰርቶ ሊያስተዳድራት ነው ግን❤😢😂😂😂 ኣረ በላይክ አጨናንቁኝ
@محمدعثمان-خ5ط
4 ай бұрын
Yhnem tiyka new😂😂
@HanaHana-io3bq
5 ай бұрын
❤😂😂😂😂ወይኔ በስንቱ ዋሸሁ እንዴ ነጭ ነጯን መናገር ደስ ይላል
@TruthEz
5 ай бұрын
እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይላሉ አበው። 🤔
@mengeshakedir
5 ай бұрын
ይህን ድራማ የምትመለከቱ በሙሉ በስደት ለምንከራተተው ወገኖቻቹህ በሰላም ወደ ሀገራችንን እንድንገባ ፀልዩልን ሰላም ለአገራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kidsttesfay-m7x
5 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@Abel-dg9fb
5 ай бұрын
Wondochunis????eraaaa inante setoch balochachu nan
@Love-if4qj
5 ай бұрын
አሜን ደምሪኝ እማ❤❤❤❤
@Yeneneshiadna
5 ай бұрын
Amen
@EdenAstatike
5 ай бұрын
Amen
@TruthEz
5 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ # አቤል @@Abel-dg9fb
@YabsraAdam
5 ай бұрын
እነሱ :- በማርና ወተት ያሳደግናትን ልጅ ብንሰጠው በምን ሊያስተዳድራት ነው?? በስዬ:- በህግና በደንብ😂😂😂😂
@GodisGoodallthetime-u3b
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AyisheMohammed
5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@MelakeWeldemaraim
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@NajatAsafa
5 ай бұрын
አረ በሳቅ እፍፍፍ😂😂😂አይ በስቱ ኑርልን ብቻ❤❤
@TeddytilahundemisseTilahun
3 ай бұрын
በስንቱ ድራማ በጣም በጣም ነዉ የምወዳችሁ እዉነት ዉስጤ ናችሁ ፐርፌክት ናችሁ
@tesfatsionabera525
5 ай бұрын
ቁጥር አንድ ሲትኮም በጣም አስቂኝ😂😂😂😂
@KalitsionLebanon
5 ай бұрын
በሰዉ ሀገር ያልቹ እህቶቼ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ 🤲
@EdenAstatike
5 ай бұрын
Amen
@YeabsiraMuluken-me8bm
5 ай бұрын
በስንቱ እና ሙሉቀንን ስወዳቸው❤❤❤❤
@Tigest-wx6jf
5 ай бұрын
ወይ በስቱ በጣም ደስ የምትል ናችሁ ሁላችሁም
@_waifu-4548
5 ай бұрын
የበሴ የሙሌ የሙሌ አባት አድናቂዎች
@wakemamo-tq4co
5 ай бұрын
ወይ በስንቱ በእዉነቱ አለም እንዳንተ የተወዛገበ ሰዉ ይኖር ይሆን የኔ የዋህ
@kalkidan-t3j
5 ай бұрын
😃😃😁😎
@mahdottsegaye6160
4 ай бұрын
በጣም ብዙ
@maryammaryam-kb1yo
5 ай бұрын
ሙሉ + ሙሉቀን ልጃቸዉ ሙሉ አለም 😂
@Senorita_kedir
5 ай бұрын
😂
@EdenKetema-nf3wd
5 ай бұрын
ኧረ ሙልሙል ነው መሆን ያለበት
@ማንአልሞሽየማዳምቅመም
5 ай бұрын
ሙሉ + ሙሉቀን = ሞላሎች 😂
@سعادهعلي-غ1ي
5 ай бұрын
😂😂😂😅😅😅
@MedinaAyalew-g5z
4 ай бұрын
ሙሉነሽ ወይ ሙሉነህ
@AregashAdugnawchekole
5 ай бұрын
ማነው እንደኔ ሀሙስን በጉጉት እሚጠብቅ
@ገነትገነት-የ9ኘ
5 ай бұрын
እኔ አለው ሱሰኛ የሆንኩ
@elenie8299
4 ай бұрын
Enme alhu
@AregashAdugnawchekole
4 ай бұрын
yes
@SaudiSaudi-c5b
2 ай бұрын
ይባረክአለማየሁታደስ
@kodiyishukoor3584
5 ай бұрын
😂😂😂😂አረ ሞትኩ በስንቱ ምርጥ ሽማግሌ ነው ብዙ ያበው ተረት አለው አላለም 😂😂በምን ሊያስተዳድራት ነው ሲሉ በህግና ደንብ😂😂😂😂
@Dana_om7io8hl1z
5 ай бұрын
ይህ ሽምግልና መቀጠል አልበት የምትሉ😂😂😂😂
@Helenhelen-l5d
4 ай бұрын
በማርና በወተት ያደገ ልጃችንስ😂😂😂
@KaluKidane
4 ай бұрын
ሙሉቀን እና በስንቱ ፣ ሂሩት ኣሪፍ ስብስብ ነው ።
@belyanjemal5144
4 ай бұрын
በስንቱ ዛሬነው ያንገሸገሸኝ ሺህ ግዜ ድራማ ቢሆን አያስተምርም የበስንቱ ፓርት አያስተምርም
@MichaelTesema-ek3iq
5 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው እመኑ ትድነለችው ይሄን የምተነቡ ሁሉ ።
@setegnmerko6326
5 ай бұрын
እር ቦታ እወቁ እረፍት ስጡን
@MichaelTesema-ek3iq
5 ай бұрын
ያለክርስቶስ እረፍት የለም መጀመርያ አረብኛውን የመሃመድን ታሪክ እናም ተረት አንብብ ዝም ብለህ በማተቀው ነገር አትጎዝ አላህ አረብኛ ብቻ ነው እንዴ የምያወቀው ሁሉንም መስመት ከቸለ ለምን በቋንቋችው አትፀልዩም 🙏😂
@Taibah-jp9ik
5 ай бұрын
ቅርፈፍ በሉ 🤔😜
@MuluMm-sj9pg
5 ай бұрын
❤❤❤
@Alahmdulillah
5 ай бұрын
Jusus is the messenger of god but Jesus is not god
@SSada-d1j
Ай бұрын
የመጀመሪያ መኮመቴነው እስኪ ላይክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@vxxi2108
5 ай бұрын
ስወዳችሁ በሳምንት አንድ ጊዜ አነሰ ❤❤❤
@MakdesLekehu
4 ай бұрын
ለምንድ ነው ይህ ድራማ ቤተሰቦቼ የሚመስሉኝ በጣም ነው የምወዳቸው❤
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
5 ай бұрын
ግልፅነት ሀቀኝነት በስዬ የኔ አብስል ❤😅 ሙሉና ሙሉቀን ተጋቡና ከልሱነ ❤😮😂❤
@samyKhan-b1x
4 ай бұрын
ሙሉቀን +ሙሉ ልጅ ሲወልዱ ወንድ ከሆነ ሙሉሰው ሴት ከሆነች ደግሞ ሙሉወርቅ😊😊😊
@birukgashu5938
5 ай бұрын
የሳቄ ምንጭ የሆነ ድራማ ❤❤ ሁሌ ትናፍቁኛላችሁ
@fhgdjdjgf7310
5 ай бұрын
ሙሉቀንና ሙሉ😂😂😂😂አይ በስቱ የሳቄ ምንጭ😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jemilaworku9737
5 ай бұрын
አቤት በሰንቱ እዴት ደሰሰ እዴሚል🎉❤❤🎉
@ועח
5 ай бұрын
ወይ ሙሌ በጣም ነው የምታስቀኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🇪🇷
@BHzxb
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂. አየ በስቱ. በሳቅ ልገለን ነዉ እደ😂😂😂😂
@RehalRich
5 ай бұрын
ለ5ጊዜ እያየው😂😂😂 በስንቱ
@yasmeenyasmeen8049
5 ай бұрын
ኢቢኤስ እስኪ አዲስ ነገር አምጡልን ከ በስቱ ሌላም ወይኔ የማለዳ ኮከብ
@yilmarega-jl5ml
4 ай бұрын
ፈጣሪ አያጉላችሁ በጣም በጣም ነው የምወዳቹህናየማከብራችሁ!!!!!!!!!!!!!!!!
@inlifein
4 ай бұрын
ድንግሉ የሚል የዛሬ ስንት አመት ያየሁት ፊልም ላይ አለምሰገድም እንዲህ ብሎ ነበር ሽምግልና ተልኮ ቁጭ እሱን ኮፒ አስታወስከኝ በስንቴ
@daniman1216
5 ай бұрын
ዝናቡም ሁሉም ደስ ይላሉ
@cabdiraxmanxasanxasan9126
5 ай бұрын
ሀገራችን ህዝቦቻችን ሁሉንም ሰላምና ፍቅር ❤❤❤❤አሚን
@nazirojohare
5 ай бұрын
Umataa Ethiopia isinin jallaadhaa❤
@HiwiRoba
5 ай бұрын
Isan Garu sinjalatan oromodhaf dhami malle?
@yosefsolomon6246
5 ай бұрын
@@HiwiRobaakkamitti beeyte akka isa hun jaalannee
@atti13
5 ай бұрын
Anillee baayyeen si jaalladha ❤❤❤
@gsfhcgjkgchjkvcc
5 ай бұрын
የበስዬ አድናቂወች የት ናችሁ🤙🥰🥰🥰
@Nehimgunior
5 ай бұрын
እኔንጃ ወፍጮዬ😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅
@feradesa9188
5 ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ በስማም❤❤❤❤❤
@Ruthaas
5 ай бұрын
9:14 molaloch😂😂 i can't with besntu😂😂😂
@BetelhemMak
4 ай бұрын
እንደ በስንቱ አይነት እውነተኛ ሽማግሌ ያብዛልን 😂😂😂
@TigistTigist-n6i
5 ай бұрын
አይ በስንቱ እና ሙሉቀን መቸ ነው ሚበስሉት ሁሌም እንከፍ እንደሆኑ😂😂😂
@menberebekele2374
4 ай бұрын
ተወዳጅ ድራማ ና የሚናፈቅ ነው በተለይ በስንቱና ሂሩቴ
@mlbmlb3659
5 ай бұрын
❤❤❤ማይሰለች ድራማ🎉🎉🎉 በስዬ😍😍😍😍😍
@Cristiano-mf4vo
5 ай бұрын
Best show ever ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dagneMamo-cc2wm
5 ай бұрын
ትክክለኛ ሽማግሌ በስንቱን ብቻ አየሁ😂😂
@WubgzerAlemayehu
5 ай бұрын
ወይበስንቱሂሩቴ❤❤❤
@konjo4561
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂 Aye besentu denike bekate yegermal hulgze endasdememkn nw ❤❤😂
@kidy1621
5 ай бұрын
Besintun yemiwed sew like ❤
@KalilAhemade
5 ай бұрын
ማነው እደኔ ሙሌ የሚመቸው በላይክ አሳዩኝ
@techsador
5 ай бұрын
ሰዉን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው በሚለው፣ ደምሩኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@teshaleworku4124
5 ай бұрын
ከልመና ውጣ ይለምድብሀል
@Arabarab-uz6sr
5 ай бұрын
😂@@teshaleworku4124
@ስደተኛዋነኝ
5 ай бұрын
አቤት አማትና አማች አይዋደዱ ይባላል በስቱና የሂሩቴ ቤተሰቦች ሁልግዜም እደተነታረኩ ወይኔ 😂😂😂😂
@yilmarega-jl5ml
4 ай бұрын
ሂሩትዬ በጣምነው የምያምርብሽ!!
@Dima-b7i3z
5 ай бұрын
ሰላም ለ ሀገራቺን 🙏🙏🙏ይሁን 🥰🥰🥰🥰
@وسنمكاشا
5 ай бұрын
በመሀል የለው ሳቅ ግን ቢቀር በጣም ነው እሚረብሸው😂
@sebleasfaw5952
5 ай бұрын
ሂሩቴ ግን የእውነት እርጉዝ ናት ወይ ? ሲያምርባት እርግዝና ❤❤❤
@EdenKetema-nf3wd
5 ай бұрын
ልጆቹንም ሁሌ አሳዩን ፈታ የሚያረጉ ናቸው እኮ
@ethiotoptentube
3 ай бұрын
በሊቢያ ነው የምኖረው KZbin ቻናሌ 1000 ከገባልኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ስራ እጀምራለሁ እና ከችግር ውስጥ ወጥቼ ለሀገሬ እንድበቃ እርዱኝ ወገኖቼ😭😭😭
@rehima4916
5 ай бұрын
አንደኛ😂
@Mashucool
4 ай бұрын
My love is besintu 😘 ❤
@RgikfewHnjde
5 ай бұрын
እንዴው እንዴ በሰንቱ አይነት ባል ይሰጠኝ ግን እንዴሱ ያል አዘግ ይኖር ይሆን የኔ የሳቄ ምጨ😀😀😀
@NaeemaSomalee-pv3ni
5 ай бұрын
ውይ በስንቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@metikyeenatua
5 ай бұрын
Besenetu yesaka menich😂😂😂 sewedew eko😘😘😘
@TruthEz
5 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ምትክየእናቷ
@getnetassefa5844
5 ай бұрын
ሂሩት ያልሰማችው ጉድ 😅😅😅😅😅
@slemaMeker
5 ай бұрын
የበስቱ እና የሂሩት እድናቂውች ደምሩኝ❤
@selamselam3065
5 ай бұрын
በስንቱ ሀቀኛ።።።❤
@bisratwoldesenbet4052
5 ай бұрын
10/08/2016 - 03/12/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@Yemariam4284
5 ай бұрын
አይ በስንቱ በከንቱ 😂😂😂
@Nùh4424
5 ай бұрын
ኧረ በሳቅ😂😂😂😂
@Beti-n5j
5 ай бұрын
ኮመንት ስሮች ውስጥ ደምሩኝ የምትሉ ሰዎች ፈጣር ያካፍላቹ አሜን😅
@JamillaJamilla-bc9hu
4 ай бұрын
ወንድም እቶቼ እኔን የሚገርመኝ ነገር ሰደት ላይ ስንኖር ቀሰበቀሰ ሳቃችን ጠፍቶ ሆደ ባሻ የሆንን ነው ፈጣሪ ያሰብነውን አሳክቶ በቶሎ ለሀገራችን ያብቃን 😢
@werkwerk3418
5 ай бұрын
Bese❤❤❤❤❤❤enkan dehna metah
@TruthEz
5 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ወርክወርክ
@kmax8888
5 ай бұрын
ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን 😍
@universal8534
4 ай бұрын
I love it, it's awesome drama,from Atlanta Georgia thank you 👍
@hayatyousof2305
5 ай бұрын
ወይኔ ሙሉቀን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AyisheMohammed
5 ай бұрын
አይ በስቱ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈🙈
@ethiopiakebede5931
5 ай бұрын
አይ በስንቱ 😂😂😂😂😂
@شويهمناسم
4 ай бұрын
ሽማግሊበሳቅ😂😂😂😂😂😂
@nebyuteame227
5 ай бұрын
ሙሉቀን ኣግብቶ ማየት ነዉ የናፈቀኝ❤
@CR7-q2n
5 ай бұрын
የኛ ኦሎምፒክ "በስንቱ"
@Aminat-qu4iy
5 ай бұрын
አይ በስንቱ❤❤❤
@azebdegu997
4 ай бұрын
በሰንቱ❤❤❤
@TgMulugita
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂ምርጦቹ
@Helenhelen-l5d
4 ай бұрын
በማርና በወተት ያደገ ልጃችን ኣንሰጥም ኣይ በስንቱ ኮንቱ እኮ ነህ😂😂😂
@wubnsh
5 ай бұрын
እደ በስቱ ያለ ሽማግሌ ያብዛልን😅
@TruthEz
5 ай бұрын
እንደ ✅
@foziaosman9120
5 ай бұрын
አይ በስንቱ ሽምግልናውን ብጥብጥ 😂
@saraamagreedavid6763
5 ай бұрын
ሙሉቀን እና ሙሉ 😂😂
@Dana_om7io8hl1z
5 ай бұрын
አረ ቀጣይ ይኑረው 😂😂😂😂😂
@BerkteBerkte-t4x
4 ай бұрын
በስንቴን ስወደው❤
30:28
/በስንቱ/ Besintu EP 17 "ውለታ -2 "
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
32:42
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.48 "የህዝብ ድምፅ"
ebstv worldwide
Рет қаралды 685 М.
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
31:32
አንድ ቀን ከአምለሰት ጋር ልዩ የ በዓል ዝግጅት #amleset #amlesetmuchie #ቆይታከአምለሰትጋር #orthodox
Amleset Muchie
Рет қаралды 66 М.
34:22
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.45 "አማረኝ" pt.2
ebstv worldwide
Рет қаралды 622 М.
19:39
የበውቄ አዲሱ ወግ በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ መድረክ! Ethiopia Entertainment#Eger media#Bewektuseyum#America final video
Eger Media እግር ሚዲያ
Рет қаралды 307 М.
27:55
/በስንቱ/ Besintu EP 16 "ውለታ"
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
27:30
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.3 '''ልደትና ሽበት"
ebstv worldwide
Рет қаралды 855 М.
33:40
/በስንቱ/ Besintu EP 47 "ሂሩት የሌለች ቀን "
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,5 МЛН
21:59
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 07 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 07
EBC Entertainment
Рет қаралды 357 М.
19:50
Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News January 7, 2025 | The Ethiopia Channel
The Ethiopia
Рет қаралды 24 М.
27:07
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.34 "አቀራረቤን አትዩብኝ"
ebstv worldwide
Рет қаралды 730 М.
16:25
''እኔ እንደ እግዚአብሔር ነኝ'' ዐቢይ፤ የቁም እስረኛው አቡነ ማትያስ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 136 М.
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН