//በስንቱ/ /Besintu "ዋናው ማንኪያ ነው"

  Рет қаралды 225,193

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 75
@የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ
@የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ Ай бұрын
ልመርቃችሁ አሜን በሉ በነገሮቻችሁ ሁሉ እግዛብሄር ጣልቃ ይግባ የጎደለው ይሙላላችሁ የጠመመወን ያቆናላችሁ በስደት ያላችሁ በሠላም ወደ ሀገራችሁ ያስገባችሁ ተባረኩ 🙏🥰
@aai3499
@aai3499 Ай бұрын
@@የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ አሜን🙏
@Zina-zp3ky
@Zina-zp3ky Ай бұрын
​@aai349አሜን❤❤❤
@HelenKankew
@HelenKankew Ай бұрын
አሜን
@AishaH-b1x
@AishaH-b1x Ай бұрын
አሚን
@wengelasrat7027
@wengelasrat7027 Ай бұрын
99
@ethiotoptentube
@ethiotoptentube Ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ይፈፅምላቹ
@alazaryonas2049
@alazaryonas2049 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏
@wonddde
@wonddde Ай бұрын
በስንቱ ድራማን በጣም ነው የምወደው። አሁን ግን በስንቱንም EBSንም መጥላት ልጀምር ነው። ቆይ ግን እናንተም ህዝቡን እንደ ፋራ ነው እንዴ የምታዩት፤ ስትደጋግሙ የሚታወቅ አይመስላችሁም እንዴ። በEBS በጣም አዝናለሁ !!!!!
@AbebechYaregal
@AbebechYaregal Ай бұрын
ብሮ ካየሽው ላሽ በያ። ያላየ ያየዋል። የፈለገ ይደጋግመዋል። ምንድን ነው ክችርችር ማለት.. ተይዘሽ በግድ ሹፊው አልተባልሽ ምንድነው እንዲህ መነሃርር.. አይነፋም
@wonddde
@wonddde Ай бұрын
@AbebechYaregal ላሽ ይብላሽ 😳😳 ላሻም 😳😂
@فاطمةعبدُإثيوبيا
@فاطمةعبدُإثيوبيا Ай бұрын
بِسْمِ اللهِ الرَّحْمنِ الرَّحِيم (قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ{١} اللَّهُ الصَّمَدُ{٢} لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ{٣} وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ{٤} #ሡረቱ__አል__ኢኽላስ_ምእራፍ_112 1 - በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፣ 2 - «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው! 3 - «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡ 4 - «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»
@honey48757
@honey48757 Ай бұрын
Be Digami yemiposet Video Like Atargu Atiyu Endeza Kaltederegu Addisun tolo Aylekum 👌👌
@TesfayeTakele-v1o
@TesfayeTakele-v1o Ай бұрын
Please Ere Addisun episodes jemrulin 😊
@arefatyassin2460
@arefatyassin2460 Ай бұрын
ኸረ አዲስ ፓርት የናፈቀው እስኪ... 👍?‼🧐
@aarkabaabili9766
@aarkabaabili9766 Ай бұрын
Ar nafkonal min honu inagni sewochu😢
@sintayehukidane2605
@sintayehukidane2605 Ай бұрын
These duo are amazing. My favorites
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 Ай бұрын
ይህ ድራማ በስንቱ ይበልጥ ደካማ ከንቱ አርጐ መቅረጽ በተቀራኒው ደግሞ ሂሩትን ይበልጥ ጠንካራ ማድረግ ወግ አይደለም
@abraham.tesfay
@abraham.tesfay Ай бұрын
ምነው በስንቱዎች ድራማ ቢያልቅባችሁ ለጊዜው ጨርሰናል በሚቀጥለው ጠብቁን ይባላል እንጂ እንደነ እከሌ "ሾርት መሞሪያም" ናችሁ ብላችሁን ነው በየሳምንቱ የበፊቱን ፍልም ደግማችሁ የምታሳዩን?
@MikiMaraki-m2l
@MikiMaraki-m2l Ай бұрын
እስኪ መልካም ያገሬ ሰዎች ላይክ አርጉኝ በናታቹ
@SADORATUBE
@SADORATUBE Ай бұрын
ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 4k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@abebeendeshaw900
@abebeendeshaw900 Ай бұрын
ይደብራል ግን ኸረ አትቀልዱብን😢
@Liya.newlife.
@Liya.newlife. Ай бұрын
እኔ እናንተን ብሆን የተመልካች አስተያየት እና የተዋናዮቹን intervew ነበር የማስተላልፈው
@hashtag4675
@hashtag4675 Ай бұрын
ኤጭ የምን ማጃጃል ነው እየደገማችሁ ምታመጡት እንዳዲስ ኣስመስላቹ ታታልላላችሁ
@getachewmekonnendesta105
@getachewmekonnendesta105 Ай бұрын
ሰለቸንኮ! አበዛችሁት። እናንተስ እጅ እጅ አላላችሁም?
@AhmedseidAli-s1n
@AhmedseidAli-s1n Ай бұрын
ምንድን ነው ያየነውን እምትደግሙብን
@GgGg-ix1cm
@GgGg-ix1cm Ай бұрын
መሬም ቆንጆ
@Maryam-is9sj
@Maryam-is9sj Ай бұрын
ምንድነዉ መደጋገም😏
@bisetsisay5515
@bisetsisay5515 Ай бұрын
Please don't repeat
@BbbAaa-x3n
@BbbAaa-x3n Ай бұрын
አይበስንቱ
@FelekeFerhiwot
@FelekeFerhiwot Ай бұрын
አለማየሁ ቲያትር ስትሰራ ደስ ትለኛለህ
@BukarAhmed-es3ct
@BukarAhmed-es3ct Ай бұрын
Addisu meraf mache nw yijemarut?
@Hfsas-w5z
@Hfsas-w5z 4 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ake..19-l5v
@ake..19-l5v Ай бұрын
የሰው ደስታ የማያስደስታቸው ሁሉ 1k አስገቡኝ ስወደችዉ🥰🥰🥰❤🥰🙏
@Yosefkinde.
@Yosefkinde. Ай бұрын
EBS ለምንድነው አዲሱ ሲዝን መቸ እንደሚጀመር ወይም ድርማው እንደማይቀጥል ቁርጥ ያለ መልስ በሚሊዮን ለሚቆጠር ተመልካች የማትገልፁት ? EBS ማለት ቁጥር አንድ የሀገራችን ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው ሀሙስ በመጣ ቁጥር ተሳቀቅን እኮ Please አሳውቁን
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Ай бұрын
ምነው ታስገርቡናላችሁ መደጋገም 😊
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 Ай бұрын
10/12/2016 - 06/03/2017  ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ...  አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...
@DinaMesfen
@DinaMesfen Ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏 amen 💖💖💖🙏 amen 🙏 amen 💖 Le be yete gena le amen 🙏🙏🙏 amen 💖💖🙏💖💖🙏💖💖🙏💖💖🙏💖💖🙏💖💖🙏💖💖🙏💖💖🙏💖💖🙏💖
@kennakoo8528
@kennakoo8528 Ай бұрын
besintu hasab carase inde yealefehun metdegagimut
@AbebechAbebech-nc3ez
@AbebechAbebech-nc3ez Ай бұрын
❤❤❤❤
@NATANLEGESSE21
@NATANLEGESSE21 Ай бұрын
ቤተሰብ እንደራረግ እ?👀
@Ethiokuri
@Ethiokuri Ай бұрын
ይህንንስ ሰምተዋል?
@hannaabraham3566
@hannaabraham3566 Ай бұрын
መደጋገም አበዛችሁ አስጠላችሁ አሁንስ ተሞዘዛችሁ
@aai3499
@aai3499 Ай бұрын
ተረጋግተሽ ጠብቂ መስከረም አሜሪካ ናት እና ደሞ አዲስ ምዕራፍ እየሰሩ ይሆናል ካልተመቸሽ አትይ
@hannaabraham3566
@hannaabraham3566 Ай бұрын
ማን የምትባል ጠበቃ ነህ የመሰለኝን ተናገርኩ እዲያስቱካክሉ ማየት አለማየት የእኔ ምርጫ ነዉ​@@aai3499
@Ikram-m7d2d
@Ikram-m7d2d Ай бұрын
ለምን ይደገማል ግን 😳😳
@Ephrem.gosaye.Shekla
@Ephrem.gosaye.Shekla Ай бұрын
ዉድ ኢትዮጵያዊ ያን እስኪ ደምሩኝ🥰
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl Ай бұрын
Zetenegnaw shi yegdelen
@Yeyjyheayes4421
@Yeyjyheayes4421 Ай бұрын
ማንኪያ በቻይንኛ ምነው?
@mulugetafetahe5321
@mulugetafetahe5321 Ай бұрын
ከትወናው ውጭ ያለው በበስንቱና ሂሩት የሚሰጠው ማብራሪያ ቢቀር ጥሩ ነው በጣም ይደብራል።
@NisanetTambo
@NisanetTambo Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@osmanseid9935
@osmanseid9935 Ай бұрын
መጫወቻ አረጋችሁን ማቶ ሁላ እርግጠኛ ነኝ ሂሩቴ አልሰራም ብላችሁ ነው
@adisalem1777
@adisalem1777 Ай бұрын
ምነው ከዚህ በፊት የታየውን እንደ አዲስ የምትለቁት? ሰው ማታለል መለያችሁ ሆነ ማለት ነው። የወደድኩትን ያህል ልጠላው ነው።
@yonamesfin926
@yonamesfin926 28 күн бұрын
😂😂😂
@wonddde
@wonddde Ай бұрын
View እና Like ለመለቃቀም ብላቹ በተመልካች ትቀልዳላቹ፤ ማፈሪያዎች። በዚህ አያያዛችሁ ግን ቅርብ ወራጅ ትመስሉኛላችሁ
@myhope2960
@myhope2960 Ай бұрын
ebs keld jemeru unetu.......
@wudieejigue4034
@wudieejigue4034 Ай бұрын
We need new don’t repeat.
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@medicoffeeshow3758
@medicoffeeshow3758 Ай бұрын
ደምሩኝ
@Hayat-j1m
@Hayat-j1m Ай бұрын
Adisun Likekuln 😡😡
@Gudiso223
@Gudiso223 Ай бұрын
😅😅😅
የቅዱሳን አማላጅነት በአባቶች ትምህርት | ጋዲሳ, Gadisa, ሐዋርያዊ መልሶች, ዮሐድ ንጉስ
3:47:28
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
//በስንቱ/ /Besintu "ዝሆን መሆን ነበር"
31:27
ebstv worldwide
Рет қаралды 201 М.
በስንቱ አስቂኝ ቀልዶች  (part1)
2:16
MUSIC MEDIA
Рет қаралды 10 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.46 "እቁብ"
32:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 645 М.
ዜሮ ዲግሪ ሙሉ ፊልም | Zero Degree | New Ethiopian Movie 2024
1:52:19
Eliana Entertainment
Рет қаралды 1,2 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН