KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የ14 ዓመት የስደት መከራ በደስታ ተቀየረ! እንደዚህም አይነት ጥልቅ ፍቅር አለ!Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
1:01:39
ህፃኑን አግተው 10 ሚ ብር የጠየቁት ተፈረደባቸው|በኩላሊት ልገሳ ላይ አዲስ ህግ ሊወጣ ነው!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
15:08
НУБ И ПРО ПОСТРОИЛИ ЗАЩИЩЕННЫЙ ДОМ ПРОТИВ ИНОПЛАНЕТЯН НА ЛУНЕ МАЙНКРАФТ ! НУБИК ЛОВУШКА MINECRAFT
21:31
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
요즘유행 찍는법
0:34
Новая участница "КРАСАВИЦА ДЕРЖАЛАСЬ ДО ПОСЛЕДНЕГО" / Explosive mike #shorts
0:55
በሰርግ ፕሮግራም ላይ የመልካም ወጣት ሰልጣኞች በሰሞኑ የስም ማጥፋት ክስ የተናገሩት አስገራሚ መልዕክት
Рет қаралды 21,179
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 73 М.
ashu winner tube
Күн бұрын
Пікірлер: 211
@hiwetberhe6790
3 жыл бұрын
ሐሌሉያያያያያያ እግዚአብሔር ይመስገን ዘመናት ይባረክ እየሱስንንን የሚያሸንፈው የለም የወንድሞች ከሳሽ ተጥሏል እቀጥላለንን
@fekerlehulum7413
3 жыл бұрын
እንኳን ጌታ መልካምን አደረገላቹ እንኳን ደሳላቹሙሽሮች ገና ትልቅ ክብር ከፊታቹ አለ እናተ ጠላትየሚላቹ ሳትሆኑ ጌታያላቹ ናቹ እናተን ጠላት ማስቆም አይችልም እናተግን ጠላትን እያስቆማቹ ከፍታችኡን ትረግጣላቹ እየሱስ ለዘላለም ጌታነው ተባረኩ።
@lucydane1667
3 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ዮኒ ምንም መናገር አይጠብቅበትም የዘራው ዘሮች እራሳቸው ይመሰክራሉ ። ከመቀጠል ውጪ ምንም አማራጭ የለንም መልካም ወጣት ከጌታ ጋር ወደ ፊት
@sBedaso
3 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ይመስገን በርቱ ሙሹሮች አንኳን ደስ አላቹ ተባረኩ!!
@tsehaydamte9366
3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ሙሽሮች የተባረክ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ እንወዳቹሀለን
@senaitbayu713
3 жыл бұрын
አቡና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ:: ጌታ ያንተንም ሰርግ ያሳየን:: ሙሽሮቹንም ጌታ ለዚህ ስላደረሳችሁ ደስ ብሎኛል:: ዘመናችሁን በሁሉ አቅጣጫ ይባርካችሁ::
@mihrattekele9584
3 жыл бұрын
አቡናም ተሞሻር እኮ👍👍👍
@selamawitlegese9185
3 жыл бұрын
ሙሽሮች ጌታ ዘመናቹ ይባረክላቹ:🌺🌸
@destabelete3097
3 жыл бұрын
ጠላት ከፈለገ መርጠንለት ከፈለገ የትም መርጦ መደፋት ይችላል ❤❤
@zalaka2669
3 жыл бұрын
ዮንዬ ኑርልን አንደኛ ነህ አንተን የሚነካ አይኑ ይጥፍ ገና ብዙዎች ይጋባሉ እኔም ጌታ ቢፍቅድ ወደ ሀገሬ ስመጣ መልካም ወጣት የነበረ ነው ማገናው ዮንዬ ፍሬው ያምራል
@shalomendale6041
3 жыл бұрын
ዩኒ እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ መርህ ይባረክ እግልግሎት ይባረክ ሙሽሮቹም ተባረኩ ህዝብም ይባረክ እንችም ዘመንሽ ይባረክ
@tsehaydamte9366
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም ወጣቶች እንወዳቹሀለን አሹዬ እናመሰግናለን ፌቪዬ ስወድሽ ተባረኩልን
@rb2782
3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ንግግር ነው ሁሉም የተናገሩት በጣም የበሰሉ ልጆች ናቸው፡ ጌታ አብዝቶ ይባርካቸው፡ ፌቡዬ አንቺም እራስሽን መልካም ልጅ ነሽ ተባረኪ፡ ዮኒዬ በጣም ተሳክቶልሃል ከመቀጠል ውጪ አማራጭ የለህም፡ የተወደድክ ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@fvvhgg9392
3 жыл бұрын
እንካን ደስ አለቹሁ ተባረኩልን ጠላት ብዙ ያወረል ወንጌል ኢዚሆ ማንም አይወድቅም መቀጠል እንጂ አንቆም
@እግዚአብሔርሉዓላዊ
3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ መልካም ወጣት ከእግዚአብሔር እና ከዮኒ ጋር ወደ ፊፊፊፊፊፊፊፊትትትትትትትት አሜንንንንንን ተባረኩ ቀጥሉሉሉሉ
@tigiberuk755
3 жыл бұрын
አሜን አሜን! ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ! እግዚአብሔር የትዳር ዘመናችሁን ይባርክ!!! ገናም እንበዛለን እግዚአብሔር እንዲህ ያከብራል !ይሰበስባልም ! ለማእረግ ያበቃል ሰይጣን ግን የተሰበሰበውን ቤተሰብ በውርደት ይበትናል እግዚአብሔር ይባረክ! ስለመልካም ስራው ዮኒ በእንተ ተጠቅሞ መልካምን ስራ የጀመረው ጌታ ገናም ይ ቀ ጥ ላ ል!!! አያቆምም የቅዱሳን ወደረኞች ግን እግዚአብሄር ልቦናን ይስጣቸው እንወዳቸዋለን: ደግሞም እንፀልይላቸዋለን!!! የዚህ ፕሮግራም አቅራቢም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@saragirma3927
3 жыл бұрын
ከሙሽራው ጋር ሆነህ ያወራሀው ልጅ እና ሙሽራው እውነት ፊታችሁ ላይ ታበራለች😍
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ
3 жыл бұрын
ዮኒየ ሁሌም አንደኛ ነው ማንም ቢያወራ እሱ ግን ይቀጥላል ጠላት አይኑ እያየ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@nardoschernet2268
3 жыл бұрын
ሳምሪ እና ዳኔ እንኳን ደስ አላችሁ ጌታ ትዳራችሁን ይባርክ። ተባረኩ
@selamtesfaye1648
3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ። መልካም ወጣት ጌታ ይባርካችሁ ዘመናቹ ይባረክ የመረጣችሁ ጌታ ታማኝ ነው ፣ አይተኛም አያንቀላፋም ፣ራስ እንጂ ጭራ አያደርጋችሁም እንደ ንጉስ ልጆች ተመላለሱ። የሚሰድቡዋቹን መርቁ ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ ፣ እንፀልያለን ጌታም ይረዳናል ምድሪቱ በወንጌል ይታረሳል።
@sebletesfaye9683
3 жыл бұрын
ፌቩ ስንት አይነት መልካም ወጣት እንደዳነ አይን የሚያየው ነው የውስጥ ሰላማቸው ከፕሌን ከመኪና የበለጠ ህይወት ነውዮኒዬ ጌታብርክርክ ያድርግህገና እንቀጥላለን እንቀጣጠላለን ጠላት አይኑ እያየ ለነሱም ልቦና ይስጥልን ጌታ እንደዚህ ያሳምራል ያስውባል
@meronzergaw5719
3 жыл бұрын
ዬናታን አንደኛ ነው እግዚአብሔር ይባርከው! ዬኒ ይቀጥላል❤️🇪🇹
@media5161
3 жыл бұрын
ዮኒየ ጌታ ይባርክህ፡ዮኒየ መንገድህን ለማስቆም የሰበሰቡት ድንጋይ የማእከሉን ግንባታ ፡ትገነብዋለው ፡ ኣምናለው እግዚኣብሄር ካንተጋር ነው ተባረከልኝ። ዕልል)ልልልልልልልልልልልልልልልልልል የሰይጣን ጀሮ በዕልልልታ ይደነቁር።
@በእምነትየኢየሱስተከታይ
3 жыл бұрын
❤️❤️❤️love you በቃ ከመቀጠል ዉጪ ምንም አማራጭ የለንም እንቀጥላልን ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏long live ኢትዮጵያ ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ቤታችን-ኸ3ጸ
3 жыл бұрын
ዋውውውው ሰይጣን ቅጥል ይበል ጌታ ይክበር እናንተ ለምልሙ እንኳን ደስ አላችሁ ሙሽሮች የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ ሁላችሁም ተባረኩ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ከጌታ በታች የአንተ ውጤት ነው ይሄ
@lulaaraga5075
3 жыл бұрын
እሰይ እንኩዋን ደስ አላችሁ ስይጣን ይቃጠል ሲፈልገው ባፍጢሙ ይደፋ መልካም ወጣቶች እግዚሐብሄር ወዳየላቸው ወደ ከፍታ ይወጣል ዮኒን ያየ ዲያቢሎስ አይኑ ፍስስ ይበል
@mekditube7296
3 жыл бұрын
ሰይጣን የፈለገበት መደፋት ይችላል እኛ እቀጥላለን እንቀጥላለን
@raheladana5832
3 жыл бұрын
አሜን መርጦ ይደፋ ተባረክ መልካም ጋብቻ ይሁንላችው እቀጥላለን ጠላት ይቃጠል
@sinthayeuatinafu7085
3 жыл бұрын
ዮኒዬ ሁሌም አንደኛ ጌታ ዘመናቹ ይባርክ
@ማሚ-ጠ9ሠ
3 жыл бұрын
በትክክል አብሾ ትክክል ብለሀል ተባሰኩ ሙሽሮችም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@hayatmohammed3742
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 💕💕💕
@elishidygebremariam2139
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም የጋብቻ ዘመን ዩኔ እንወድሃለን መልካም ወጣትን ይዘህ ከመቀጠል ውጭ አማራጭ የለህም ወንጌል ያሸንፋል ወረኛ ቁጭ ብሎ የሃሰት ወሬውን ሲያወራ ይመሽበታል,
@dikinshayele2631
3 жыл бұрын
ጌታ ትዳራቹ ይባርክላቹ ተባርኩ
@Ace-ou4ct
3 жыл бұрын
Congratulations Dani! God bless your family and may your house be a house of worship! Egziabher abzeto yebarkachehu🙏
@mohamedshhade9563
3 жыл бұрын
Wow WOW wow tebarekuu_amen amen amen amen hleluyaaaaa_hashu_geta ybarkchu_yhon_tebarek
@yedidyamengestu1584
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ከፊታቹ ስለቀደመ እንኳን ጀስአላችሁ መልካም ትዳር 💍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌺🌸🥀🌸🥀🌺💐💐💐
@selamawitlegese9185
3 жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ይባርክህ ዝም ብለህ ቀጥል ከመቀጠል ውጭ ምንም አማራጭ የለም እዳልከው ዋናው ጌታብቻ ይሁንጂ:አንድ መዘንጋት የሌለብን ሰይጣን በስራነው ልክ እደሚከታተል ነው:ኢየሱስ ን ያለግዜው ሊይዙት ሲሉ እርሱግን ያደረገው በመካከላቸው አልፎ ሄደ :አተም አሜቱንም ወሬውንም አልፈህ መሄድ ነው ጌታም ጋና በብዙ ይረዳሃል ተባረክልን
@yewobdardemissie5236
3 жыл бұрын
ተባረኩ መልካም ወጣት ክብራችሁን በማየታችን ደስ ብሎናል በብዙ ተባረኩ
@hannahanna826
3 жыл бұрын
እሰይ ጌታ ይባረክ ይክበር ይመስገንሰ ተባረኩ
@nebiyatestifanos1580
3 жыл бұрын
Wawaw.. Priase the Lord. Wonderful testimony. Congratulations. Bless u.
@godisgoodallthetime836
3 жыл бұрын
Yesss ብዙ ክብር አለ ገና እግዚአብሔር ይባርካቹ
@እየሱስያድናል-ቘ9ገ
3 жыл бұрын
ወጌል እውነት ነው ወጌልን ማቆም አይቻልም እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው
@gdkgkefdfkrkfd7597
3 жыл бұрын
እሰይ እሰይ እየሱስ ጌታ ነው ዋው በርቱ ጠላት እርር ድብን ይበል
@raheladana5832
3 жыл бұрын
ቀጥሉ ጠላት ይቃጠል እናተ በስራ ላይ ናችው ለወረኛ ቦታ አትስጡ ስታምሩ ምርጦች ዋው
@tsigheamanuel3555
3 жыл бұрын
Amen Amen Halleluja Egzabher ymesgen
@mimimim1164
3 жыл бұрын
መልከም ጋብች ይሁንለችሁ በዮን የሚሰረውን ጌታን እናመሰግናልን
@yemisrachz7911
3 жыл бұрын
ሲጀመር የኔታ ቲዩብ የጥልቁ ምክር ያለበት ነው ክርስቲያን ተብየውንም በገንዘብ ያሳትፋል ምክንያቱም ዲያቢሎስ መንግቱ ሲፈርስ ዝም ብሎ የሚቀመጥ አይደለም ስለዚህም ውሸቱ እዉነት እንዲመስልለት በድካማቸው ይጠቀማል
@segenetsultan5134
3 жыл бұрын
Amén 🙏 tebareku lijem and Ken lez yabkaw
@ሜቲ
3 жыл бұрын
ሙሽሮች ተባረኩ ተባረኩ ሁላችሁም መልካም ወጣት የተማራችሁ ፍሬያማ ህይወት ይሁንላችሁ
@thionlema7724
6 ай бұрын
❤❤❤እቀጥላለን
@hiwetberhe6790
3 жыл бұрын
ሙሽሮች እንኳን ጌታ እየሱስ ረዳቹ
@ruthgebru5484
3 жыл бұрын
ጌታ ዘመናቹህን ይባርክ እናንተም ቀጥሉ ዮኒም ይቀጥላል እግዛብሄር በስራላይነው እልልልልልል
@temesganwarku3451
3 жыл бұрын
ጠላት አይኑ እያየ ጆሮ እየሠማ ገና በክርስቶስ እንበዛለን ተባረኩ ቅዱሳን የመልካም ወጣት ፍሬሆች
@mhsenailmhsenail2098
3 жыл бұрын
እሰይ ተለውጣቹ ስላየኋቹ በጣም ደስስስስ ብሎኛል ተባረኩ💪💪
@meliainalem9953
3 жыл бұрын
Tebarek jesues is lord
@miminigussie2794
3 жыл бұрын
Wooow glory to God!! Amen Amen Amen Yoni will continue or continue. ❤❤❤
@zd3765
3 жыл бұрын
በትክክል ውድ ድ አሜን አሜን 💖
@helendsm
3 жыл бұрын
Congrats 👏🏼👏🏼👏🏼 What a powerful message!!! Blessings ❤️
@betelhemgirma9736
3 жыл бұрын
ዋውውውው ተባረኩልኝ ከዚ በላይ ከፍ ከፍ በሉልኝ 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤
@lulaaraga5075
3 жыл бұрын
አሜን ክብሩን ይውሰድ
@yabkaryabkar8768
3 жыл бұрын
God bless you more and more
@ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB
3 жыл бұрын
ተባረኩ ስታምሩ ስወዳችሁ ♥♥
@jesusislord4582
3 жыл бұрын
Wwwwoooo Kibirrrrrrr Hullluuu le Eyesuuus yihun Tebarekuuuu Dessi Blognl ❤❤
@altamimiali5283
3 жыл бұрын
እውነት ነው ተባረኪ
@saragirma3927
3 жыл бұрын
ብዙ ተባዙ ምድርንም ውረሷት 😘
@tsigemongols2254
3 жыл бұрын
Enkuan desi alechu melkam gabicha yoniye wede fiti 👍👍👍👍💪💪💪
@egizabertiliqinowaqayoguda8455
3 жыл бұрын
Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen teberk 🤲🤲🤲 yoni ideti ida mi wedii. Ba yoni timirti noo ye qayarkuu.
@ኢየሱስዋናዬነው-ሐ5ቐ
3 жыл бұрын
ተባረኩ ግን ዮኒን ለወጣቶች ያነሰው እግዝኣብሔር ነው.በወኃ ዳር እንደተተከለች ዛፍ እየለመለማ ይኖራል#NEVER GIVE UP#!
@ሀይሚየጌታልጅ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብቶ ይባርካቹ❤❤❤
@woinshtegebrebesha9872
3 жыл бұрын
Eseyyy.Gobez Tebareku.
@ኬርዬሁንላገርኛ-ቈ3ወ
3 жыл бұрын
ዩኒ ጥሩ ሰው ነው
@daphilo5307
3 жыл бұрын
Amen kiber Hulu leGata yehune amen
@ethopiaethopialyida2490
3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ እናንተ ቀጥሉ እረኛ ያውራ
@lensaregasa7924
3 жыл бұрын
zemenachu yibarek tebarekulign ahunim geta eyesus gena yetelatin dej yawerisachihuwal .....enaniten mayet rasu fewus new
@hayatmohammed3742
3 жыл бұрын
መልከም ጋብች ይሁንላች😘😘😘
@mihretbestoligalyoutube9768
3 жыл бұрын
Wowwww Wowwwww Haleluya Esay Esay Yadinal eyesus enkuwan Desi Alachu Melkam Ye tidar Zemen yihunlachu inem ewodachuwalewo❤❤❤❤❤❤❤❤
@mehretyebzalgn1786
3 жыл бұрын
Jesus is Love !!JESUS LOVE ALL THE WORLED PEOPLE...💛💚❤💚💛❤💚💛❤ JESUS JESUS JESUESJESUES💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@Fasika-abebew
3 жыл бұрын
Amen amen amen
@netsi2073
3 жыл бұрын
ከመቀጠል ውጪ ምን አማራጭ የለንም።
@maezaadamesga9879
3 жыл бұрын
Amen amen tabaerakuuuuu
@zenagirma8230
3 жыл бұрын
ተባረኩ
@betelhemgirma9736
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤
@naomizergaw5426
3 жыл бұрын
Amen Amen.Amen haleluja gete yibareki baxemi dasssss belognl malikemi woxati wowowo
@magda3015
3 жыл бұрын
Tebarekeku
@altamimiali5283
3 жыл бұрын
ተባረኩ እውነት ነዎ
@hilinaminda6416
3 жыл бұрын
Tebareku
@kkasik4990
3 жыл бұрын
ዋዉ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@meskizewde9878
3 жыл бұрын
በርቱ ወገኖች 👍👍👍👍
@aklilubashe
3 жыл бұрын
በትክክል ለውጥ ያለገኙ ሰዎችን ፍሬ ሳይታይ ለምስክርነት ማውጣት ውጤት ነው ።
@mintesinottesfaye9407
3 жыл бұрын
እንቀጥላለን ወይ ደግሞ እንቀጥላለን 😍
@hiwetberhe6790
3 жыл бұрын
Ameeen Halleluja Zemnacu Yebark
@zeritu6030
3 жыл бұрын
Amen.amen😍😍😍
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485
3 жыл бұрын
Kemeketel lela amarach yelenim wendem ashu tebarek. Musheroch tebareku.
@rabehcall2385
3 жыл бұрын
Love you abunaaaa go go go 💪💪💪
@heberworkshiferaw619
3 жыл бұрын
Thanks God for this amazing wedding day. God bless allof you🙏
@user-qn5mt4hy6k
3 жыл бұрын
ከዘላለም ሂወት የሚበልጥ ጥቅም የለም። ወደየሱስ በመምጣት ሰዎች ሁሉ የዘላለምን ሂወት አግኝተው ከዘላለማዊ የገሃነም እሳት ፍርድ መዳን የሚበልጥ ጥቅም የለም። ዮኒ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነው ለሰዎች የሚያስተዋውቀው እየሱስን ነው። ለቁሳቁስ ፍለጋ ወደ ዮኒ የሚመጡ ሰዎች ሁል ጊዜም አፍረው ይመለሳሉ ምክንያቱም ዮኒ የሚሰጠው ከጌታ የተቀበለውን የእግዚአብሄር ቃል እንጂ ቁሳቁስ አይደለም ። ኢየሱስ ከቁሳቁስስ በላይ ነው።
@letinakeshi707
3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen elelelelelel asyyyyyy
@tsionandualem8742
3 жыл бұрын
Amen Kemeketel wchi aemarach yelem!!! Devil is working so hard but he is already defeated. Geta Eyesus bchawn Geta new!
@harnetmulat1337
3 жыл бұрын
Yeabraham yesara yhunlachhu yoni degmo frahn tayaleh gena zemenh ybarag bekbr lay kbr bemoges lay moges yhunlh
@tensaeadane9681
3 жыл бұрын
Unstoppable 🙌🙌🙌
@addisalemhmariym9459
3 жыл бұрын
tebareku
@ownerowner8053
3 жыл бұрын
የእውነት ዮኒ አንድም ሃይማኖት ቀይሩ ብሎ ያስተማረው ትምህርት በምሳሌ እነሱን በመምሰል እንጂ ሌላ ያለው ነገር የለም
@adielmeka6388
3 жыл бұрын
እስይ እንኳን ደስ አላቹ መልካም ወጣት እስይ ከመቀጠል ወጪ ምን ማድረግ ይቻላል ገነ ይቀጥላል ።እኛም እንወዳችዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@media5161
3 жыл бұрын
እንቋን ደሳላቹ ምሽሮዎች ፡እኔ ኤርትራዊ ነኝ ወደጌታ የመምጣቴ ምክንያት ከሆነኝ የመልካም ወጣት ቪዲዎች ናቾው ፡ይሄንን እንኳን ሲቋረጥ ይቅር እስከ ሰሜን እናሰፎዋለን፡
1:01:39
የ14 ዓመት የስደት መከራ በደስታ ተቀየረ! እንደዚህም አይነት ጥልቅ ፍቅር አለ!Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 87 М.
15:08
ህፃኑን አግተው 10 ሚ ብር የጠየቁት ተፈረደባቸው|በኩላሊት ልገሳ ላይ አዲስ ህግ ሊወጣ ነው!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 16 М.
21:31
НУБ И ПРО ПОСТРОИЛИ ЗАЩИЩЕННЫЙ ДОМ ПРОТИВ ИНОПЛАНЕТЯН НА ЛУНЕ МАЙНКРАФТ ! НУБИК ЛОВУШКА MINECRAFT
DakPlay
Рет қаралды 704 М.
27:03
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
A4
Рет қаралды 7 МЛН
0:34
요즘유행 찍는법
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
0:55
Новая участница "КРАСАВИЦА ДЕРЖАЛАСЬ ДО ПОСЛЕДНЕГО" / Explosive mike #shorts
EXPLOSIVE MIKE
Рет қаралды 3,5 МЛН
9:46
ተወዳጁ ሙዚቀኛ ዳዊት ወርቁ ተሞሸረ
ashu winner tube
Рет қаралды 13 М.
13:41
ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @21media27
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 342 М.
36:47
ምጽጋን ዕርድታት ገድሊ (1ይ ክፋል) - መደብ ዋልታ | Walta | ERi-TV
Eri-TV, Eritrea (Official)
Рет қаралды 12 М.
9:15
የዘማሪ ሰላም ሰርግ ይሄን ይመስል ነበር
ashu winner tube
Рет қаралды 9 М.
1:46:10
♦️የብዙዎችን ጥያቄ የመለሰው የአባታችን ትምህርት || ገና ብዙዎች ይመለሳሉ || አባ ገብረኪዳን ግርማ aba gebrekidan girma @AryamMedia
አርያም ሚዲያ - Aryam Media
Рет қаралды 354 М.
44:56
ናይ ንግሆ ጸሎት
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,8 МЛН
6:44
ዘማሪት ቤርያ ገነነ አዲስ መዝሙር [[ይናፍቀኛል ]] Gospel Singer Beriya Genene New song [[yinafkegnal]]
ashu winner tube
Рет қаралды 19 М.
8:18
Новый лидер Сирии: «Мы не совершали преступлений, оправдывающих клеймо террористической группы»
BBC News - Русская служба
Рет қаралды 1,5 МЛН
26:28
ما أصل اللغة العربية؟ وهل هي لغة مشتقة من غيرها؟
BBC News عربي
Рет қаралды 325 М.
19:14
እንባ ያላስቆመዉ ዝማሬ እጅግ ልብ የሚነካ Orthodox Mezmur
Tamrin Tube ታምሪን
Рет қаралды 286 М.
21:31
НУБ И ПРО ПОСТРОИЛИ ЗАЩИЩЕННЫЙ ДОМ ПРОТИВ ИНОПЛАНЕТЯН НА ЛУНЕ МАЙНКРАФТ ! НУБИК ЛОВУШКА MINECRAFT
DakPlay
Рет қаралды 704 М.