በስራ ቦታቸው ተገድለው የተገኙት ወጣቶች አሳዛኝ ክስተት

  Рет қаралды 118,823

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Пікірлер: 162
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ጥንቃቄ ይጠብቅሃል ማስተዋልም ይጋርድሃል ይላል መፅሃፍ ቅዱስ በመጠን መኖር መልካም ነው ማን እንደሚከተለን አይታወቅም በምሽት መዝረክረክ ቸልተኝነት አሳልፎ ይሰጣል እግዚአብሔር ማስተዋል ለትውልዱ ይስጥልን ከክፉ ሰዎች ጌታ ይጠብቀን
@ሰለመዊትመከንጎ
@ሰለመዊትመከንጎ Жыл бұрын
አሜን ታባረክ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
አሜንንንንን
@habtambogale9386
@habtambogale9386 Жыл бұрын
ውይ. ከድገት ምት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሳዛኝ ታሪክ ነወ መምት የሌለባቸውን እሱ ሃጢያቱን ለመሸፈን ብሎ ገደላቸው. ሲያሳዝኑ ጥፈተኛወ እሱ ነወ እድሜውም የገፈ ሠወ እንደዚህ አይነት ነውር ስራ
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 Жыл бұрын
ድሮም የሀገራችን ባለሀብቶች በሠላማዊ መንገድ ሥለማያገኙት ሀጢአትን ለመሥራት ወደኋላ አይሉም በእነዚህ አጋለጠው እጂ ብዙ ወንጀል ከኋሉው ይኖራል አሁንም ምድራችንን እግዚአብሔር ያጽዳው
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ Жыл бұрын
ቤተሰብ ልጆቹን መከታተል አለበት ስላደጉና ተምረው ስራ ስለያዙ ብቻ ስድ ሊተዋቸው አይገባም የት አደረ የት ዋለ ሚባለውን ነገር ማየት አለብን ልጆችም እራሳችንን ማርከስና ዝቃጭ ቦታ ላይ መገኘት የለብንም እኛ እዝህ እድሜ እስክንደርስ ወላጆቻችን ብዙ ዋጋ ከፍለውብናልና ለቤተሰቦቻችን ስንል እንኳ እራሳችንን ለመልካም ነገር እንግራ
@muluemebetbainesethiopia2129
@muluemebetbainesethiopia2129 Жыл бұрын
ለምን በተዋናዮቹ ድምፅ አይተወንም የበለጠ ያምራል ፕሮግራሙን በጣም ጡሩ ነዉ
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ Жыл бұрын
ጥሩ ነገር መስማት ናፈቀኝ 😥 የምንሰማው ሁሉ ለመኖር የሚያስፈራ ነው 😏😏
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
በጠም ወለሂ
@bizenlesh446
@bizenlesh446 Жыл бұрын
እውነት ነው
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
እውነትነው
@ፋፊ-ዠ8ዘ
@ፋፊ-ዠ8ዘ Жыл бұрын
የሁላችንም ፈጣሩ ከችግር ያረቀን
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳቹ ፆሙ የሰላም የጤና ያድርግልን
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዘሬ ለይክ ግጩኝ እንድ ሰው እንደያልፋኝ የለፈኝ ሰው ዋ👍👍👍👍👍👈
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ Жыл бұрын
😂😂😂
@obesinanhinefa5989
@obesinanhinefa5989 Жыл бұрын
Tenama nesh
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 Жыл бұрын
እሺ
@menberedange1812
@menberedange1812 Жыл бұрын
ካካካካካካ
@የወንዝዳርማር
@የወንዝዳርማር Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሚስጥሬን ያወጣሉ ብሎ ነው የገደላቸው ወይም እዳለውም በስካር ሌቦች መስሎት ይሆናል ሴቷንም ሲገል ስላየች ገሏት ይሆናል😭ሌላው ሦስቱ ጓደኛሞች ትክክል አይደለም ከስራ ውጪ እየጠጡ ቢሮ ማደር እንኳን ለጠጣ ሰው ላልጠጣም ሰው እርምጃ ሊወስድ ይችላል የሞቱትን ነፍስ ይማር የተረፈችውንም እግዚአብሔር ይማራት ለቤቸሰብቻቸው መፅናናትን ይስጥልን😭🙏
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
l m sorry about that l m .soaid
@ethiopiacountry5819
@ethiopiacountry5819 Жыл бұрын
Zebabai j hmm b 8 8
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Жыл бұрын
weyne min ybalal Polisochu Alemadneq Aychalm Fetari Ybarkachuh
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet Жыл бұрын
እግዚኦ በጣም ያሳዝል
@tarekegngebre9714
@tarekegngebre9714 Жыл бұрын
በጣም ያዛዝናል እግዚአብሔር ካክፍሁ ሁሉ ይጠብቀን 🤭👈
@fasika2225
@fasika2225 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለምድሬ ምረትክንና ቸርነትክን አብዛ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
አሜንንንን
@TsedalTsegay
@TsedalTsegay 6 ай бұрын
ብስራትየ እንዴት እንደምወድሽ ስታምሪ አንደበትሽ ደስ ሲል
@ህልሚንለመኖርየምሮጥ
@ህልሚንለመኖርየምሮጥ Жыл бұрын
አኔ እምለው ፓሊስ ለድራማ ብቻነው እንዴ እንደዝህ በጥልቅ የሚመራመረው??
@asgdfgh5669
@asgdfgh5669 Жыл бұрын
እውነት ነው ድራማ አይደለም
@eakrameku2341
@eakrameku2341 Жыл бұрын
ውዴ እውነተኛ የወንጀል ታሪክ ነው በድራማ መልክ ስለሆነ ነው
@serawitgeteye2305
@serawitgeteye2305 Жыл бұрын
ፖሊሶች ተዋናይ እንጂ የእውነት ፖሊሶች አይደሉም እዚጋ ማወቅ ያለብሽ ነገር ዳረክተሩ ቪዲዮ የሚያነሳው እና ታሪክ ጸሐፊዎች አንድ የእውነት ባለታሪኮች እንዲ አጋጥሞናል ብለው ለጸሐፊው ወይም ለዳረክተሩ ያስረዱና ተዋናዮችን መርጠው ድራማውን እንዲሰሩ ሥራ ይሰጡአቸዋል እንጂ የእውነቶቹ ፖሊሶች ለድራማ ብለው ስራቸው ይሠራሉ ማለት አይደለም ::
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 Жыл бұрын
Sewochi iko hula tiru negerishin aydelemi yeminegiruti metifo negerishini inji bahilachinini iresashiwi yadegishibetini
@mihretadane50
@mihretadane50 Жыл бұрын
Awo
@ועח
@ועח Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችው 🙏 የምናየዉ የምንሰማው ሁሉ በጣም ይዘገንናል 😭😭😭🇪🇷
@ነፂጓልኣሉላ
@ነፂጓልኣሉላ Жыл бұрын
ሰላም የመዳም ቅመማች❤❤😓
@abelbirhanu11-e3z
@abelbirhanu11-e3z Жыл бұрын
ሰለምሽህ ይብዘ
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Жыл бұрын
Selam weda ❤
@ነፂጓልኣሉላ
@ነፂጓልኣሉላ Жыл бұрын
@@abelbirhanu11-e3z ለሁላችን💞👏
@ነፂጓልኣሉላ
@ነፂጓልኣሉላ Жыл бұрын
@@netsaneta9349 💞👏
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 Жыл бұрын
😍😍😍
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ Жыл бұрын
አቤቱ ማረን
@michealtatek4124
@michealtatek4124 Жыл бұрын
ሸሌ ቢበዳ ቢያዩት ምንአሳሰበው ይህን ያህል ቆይ ባር ስንቱ ያየው የለእንዴ
@zeharahassenzeharahassen9220
@zeharahassenzeharahassen9220 Жыл бұрын
ጉድ ነው በጣም የሚገርም ነገር ነው የምን ሰማው ሰው ከስራ ወቶ መጠጥ ከዛ ተመልሶ ቢሮምን አስፈለገ በአላህ አላህ ይጠብቀንባለ ድርጅቱስ ሀብታም ነው ለምን በይፋ አያገባም በድብቅ አረየተጨማለቀ ሰው ከመግደል አሳዛኝ ድርጊት ሆ እንደዚህ ሁነን ነው እኛ የምንለወጠው አትይይይ ዘበት ነው እሱ ይጠብቀን
@senatarakegn2705
@senatarakegn2705 Жыл бұрын
ምን ሰማ ሁሉ እየከበደ ነው እባክህ ገታዬ አንተ እርዳን
@GfFs-kq9ng
@GfFs-kq9ng Жыл бұрын
Fexari drsi😊😭😭😭😭😭😭😭😭
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 Жыл бұрын
Thank you so much ❤️🙏👍
@Sabit33
@Sabit33 Жыл бұрын
ያርብ ሞቴን አሳምርልኝ. ኢሏሂ
@R22s11
@R22s11 Жыл бұрын
ኤሄንን አፀያፍ ነገር ከምትሰሩና ከምታቀርብ ስት የምሳራ ጡሩስራአሌ
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Жыл бұрын
እንደ ዛሬ አንጀቴን የበላው ታሪክ የለም በጣም ያሳዝናል ነገር ግን ልጆቹም ለምን እንዲህ ዓይነት ነውር ሥራ ይሠረሉ ?? ቢሮ ነው እንጂ መሥሪያ ቤቱ ቤርጎ አይደለም ሁሉም ጋ ጥፋት አለ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
አቦ፤yገደል፤አቦ፤yገደል
@lubabalubaba2051
@lubabalubaba2051 Жыл бұрын
ወይኔ ሕይወት አጭረናት ወደአላሕ እንመለሥ
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 Жыл бұрын
አሳዛኝ ወጣቶች ለሁሉም ምክንያት ጠባቂው ነው ዘበኛው
@menberedange1812
@menberedange1812 Жыл бұрын
ወንበራቸው ላይ ለመተኛት መጡ ሰውዬው አለ አይደልዴ ቢሮውን ለዝሙት ሊጠቀም የነበረው?ልጆቹማ ወጣትነትም ያስታል
@tigisttigi5811
@tigisttigi5811 Жыл бұрын
በፈጣረመ እንዴት ይሰቀጥጣል😭😭
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 Жыл бұрын
ይህ ብሮግራምመቆም አለበት እኔ በምኖር በት አግር ይታይ ነበር ግን ህዝቡን በደብ ለግድያ ጥሩ ትምህርት ስለሚሰጥ ቁሞል እና እኛ ጋርም መቆም አለበት!!
@fikirm2162
@fikirm2162 Жыл бұрын
Achi metnorwe yet new bakshe
@hdjdfjfh8183
@hdjdfjfh8183 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭
@kon1067
@kon1067 Жыл бұрын
የመጠጥ መጨረሻ ይህ ነው
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide Жыл бұрын
Thank you for the valuable message
@sahaioman9792
@sahaioman9792 Жыл бұрын
😢 silhewat layi yemitsru polisoch ebakachu legam fitehi Asaun yena hachalu hundasaa yena enjinar semagaw gedaye yet geba weyse erasu police new wenjelgaw selhiwet laye wenjelga emibale ayameltachuhem😢😢
@azebassefa4590
@azebassefa4590 Жыл бұрын
መሀረነ ክርስቶስ ቢሮው ውስጥስ እንዴት እንደዚ ይደረጋል ሟቾችሞ ገዳይም ቢሮ ውሰጥ ባያሳልፍ ኖሮ ይሄ ነገር ላይከሰት ይችል ነበር
@zytunadawwod9921
@zytunadawwod9921 Жыл бұрын
ለምን ሰውየው ላይ ብቻ ፍረድ ወጣቶቹስ የሚሰሩት ስራ ትክክል ነበረ እንዴ ክብራቸውን ያልጠበቁ እነሱ ሰውየው ምንም ቢሆን የራሱ ድርጅት ነው በዛ ላይ ጢንቢሮው ዞሯል ትንሽም ለማሰብ እንኳን ግዜም ፋታም አላገኘም ይህንን ሁሉ ጉድ የሚያውቀው ደግሞ ዘበኛው ነው ተወቃሽ መሆን ያለበት ምክንያቱም የሁሉንም ገበና ምናልባትም ያውቅ ስለ ነበረ ። ብቻ አንዳንዴም ሰበብ ነው ።
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 Жыл бұрын
ያሳዝናሉ
@keditube7321
@keditube7321 Жыл бұрын
አልገባኝም ይህ ሜድያ ግን እውነት ነው ወይሥፐትረካነው
@orthodoxtewahdo5361
@orthodoxtewahdo5361 Жыл бұрын
እውነት ነው
@elizabethndala616
@elizabethndala616 Жыл бұрын
Watching from Lagose Nigeria
@kevincadeh3900
@kevincadeh3900 Жыл бұрын
Good job sister
@danayttesfay1570
@danayttesfay1570 Жыл бұрын
እዉነት በጣም ያሳዝናል
@martasafa7325
@martasafa7325 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የሰዉ ለጅ ግን ምን ይሻለናል 😭😭
@ephremasfachew9697
@ephremasfachew9697 Жыл бұрын
ከፖሊስ ይልቅ ገዳይ እና ሌባ ቴክኒክ ይበልጣሉ ቢቻል ለፖሊስ ልዪ ስልጠና ቢሰጥ አሪፍ ነው
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 Жыл бұрын
እግዚኦ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@luzahabesha1294
@luzahabesha1294 Жыл бұрын
ነፍስ ከማጥፋት ከስራ ማባረር ይቀላል።😭
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ Жыл бұрын
ችግሩ እኮ ነውሩን ስላዩበት ነው ከስራ ማባረር መፍትሄ ይመስልሻል ያማ ጭራሹን በንዴት ሚስጥሩን ያወጡብኛል ብሎ ያስባል
@rukiyayusef1497
@rukiyayusef1497 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲👌👌👌☝️☝️☝️☝️☝️ያረቢ ጪካኔ
@ፋጢማብንትሰይድ
@ፋጢማብንትሰይድ Жыл бұрын
ግን ፍርድ የለም ይሃ የሞት ፍርድ ቢፈርድ ትምህርት ይሆናል በዙህ ሀስብ ብንስማማ ጡሩ ነው
@SabaBerhane-rm8lb
@SabaBerhane-rm8lb 5 ай бұрын
ሱሰ ሆነብኝ እኮ ብዙ ነገር ተማርኩ ከእናተ!
@azebgeberegziabher500
@azebgeberegziabher500 Жыл бұрын
Very sad 😢
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
ግን ሰውየው ሰክሮ እናተ መስሎችሁ ያወራችሁትን እደት ያስባል ብላችሁ አሰባችሁ ማለት መቸም አኢሚሮ ያለው ይሄን አያርግም ግን በማግስቱ ከስካሩ ሲለቀው መፅፅት ነበርበት እጅንም መስጠት ብቻ ግን የልጆቹ ጥፋት ነው በዎናነት ሰበብ ሆኑበት ብየ ነው እማስበው
@sultanselamo1374
@sultanselamo1374 Жыл бұрын
ለምድነው ሀቁን ምትደብቁት የዝህ ወንጀል ምክንያት መጠጥ ነው እነሱም ይሁን እሱ በይጠጡ(በሰክሩ) እሄ ወንጀል አይፈፀምም ነበር
@hayatbirehanu3325
@hayatbirehanu3325 Жыл бұрын
lemin biro hed berg ayhedm bir alwu??
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ Жыл бұрын
ብስራት ገመቹ ዛሬ ፏ ብለሻል ፀጉርሽ ይሁን ዊግ። እጃ ዛሬ ያምራል የኔ አሻጉሊት ♥
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
ፋ ያላለችበት ቀን የለም ሁሌም ዝንጥ ነገር ናት
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 Жыл бұрын
yena Ashanegulite😂😂
@ኢትዬጲያ
@ኢትዬጲያ Жыл бұрын
አሻንጉሊት እ 😳😳😄
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ Жыл бұрын
@@ኢትዬጲያ ክክክ እና አትመስልም
@maruseid3583
@maruseid3583 Жыл бұрын
@@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ ስላንቺ አይነት ባህሪ ነው የምያወሩት አድምጫቸው እሺ
@merulove9515
@merulove9515 Жыл бұрын
ሀገራችን ላይ መጠጥና ስጃራ ጫት ካልጠፋ ሰላም የለም!! ስለዚህ መንግስት እነዚህ ነገሮች እንዲጠፉ ያድርግ አለበለዚያ ሀገራችን ሰማምም ሆነ እድገት ማምጣት አትችልም።
@MekuGiyani
@MekuGiyani Жыл бұрын
መሀይም ሀብታም ሰው ና የባንክ ቤት" ግድግዳ "አንድ ናቸው ሁለቱም የተሸከሙት ገንዘብ ነው !!"
@zeharahassenzeharahassen9220
@zeharahassenzeharahassen9220 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ወይ በጣም ነው የሳኩት እውነት ነው አዕሚሮ የላቸውም
@Salon-ruta
@Salon-ruta Жыл бұрын
Betam astemari program 👌
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ
@telefonak
@telefonak Жыл бұрын
አይ ፖሊስ ድራማ ላይ ጥልቅ ምርመራ ማድረግ ሲችልበት
@disccell5888
@disccell5888 Жыл бұрын
እኳን፣ደና፣ጣቹ
@assefazemedie6484
@assefazemedie6484 Жыл бұрын
ፕሮግራማችሁን ሁልጊዜም በጉጉት ነው የምጠብቀው እስካሁን ያመለጠኝ የእናንተ ዝግጅት አንድም የለም? በርቱ ብዙ ነገሮችን እንዳይና እንድንጠነቀቅ አድርጎኛል በተረፈ ደግሞ የምትሰጡት ምክርና ሀሳብ ይጠቅማል።
@DawitGAyele
@DawitGAyele Жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ነው
@ኡሙረሀፍቢንትወረቄ
@ኡሙረሀፍቢንትወረቄ Жыл бұрын
እነታ ትክክለኛ ፍርድ ከልሰጠቹ ፖሮግረሙን ቢታቆሙት ይሸለል ሚክነቱም ሌሎችም የመግደል እርሚጀ ይስደሉ
@adysadys6970
@adysadys6970 Жыл бұрын
ኢቶጲያ ላይ ፍትህ የለም ፍትህን በፊልም ነው እምናየው በተለይ ይሄን 5 አመት
@አድስህይወትዩቱብ
@አድስህይወትዩቱብ Жыл бұрын
አደኛ ነኝ
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
እኔ ነኝ🤔
@workitua1733
@workitua1733 Жыл бұрын
ልጆቹም ፡ ልክ ፡ አይደሉም። ቤሮ ፡ የሥራ ፡ ቦታ ፡ እንጂ ፡ ሰክሮ ፡ ማደሪያ ፡ አይደለም። ባላቤቱም ፡ ለራሱ ፡ ክብር ፡ ብቻ ፡ አይደለም። ቤሮ ፡ ዉስጥ ፡ ያድራሉ ፡ ብሎ ፡ ስለማያስብ ፡ ንብረቱንሌባ ፡ ሊዘርፉ ፡ ስለሚመስለዉ ፡ ተኮሰ ፡ ብልግናዉ ፡ እንዳለ ፡ ሆኖ። እርሱ ፡ እንኳንየራሱድርጅት ፡ ነዉ። በቀን ፡ በየመሥሪያ ፡ ቤቱ ፡ እንሰማ ፡ የለ???፡
@obesinanhinefa5989
@obesinanhinefa5989 Жыл бұрын
Betam yaseferal
@نوفكمالابراهيم
@نوفكمالابراهيم Жыл бұрын
😍😍😍😘😘😘sewidhacue🌹🌹🌹
@zigeredagebre5652
@zigeredagebre5652 Жыл бұрын
So Sad sad happen.🇪🇷
@zeharayesuf8974
@zeharayesuf8974 Жыл бұрын
ፍርዱመነገርአለበት
@bizenlesh446
@bizenlesh446 Жыл бұрын
ወይጉድ
@ሹኩርሱሌ
@ሹኩርሱሌ Жыл бұрын
የሚገርም ናዉ
@tigistkefelegn6868
@tigistkefelegn6868 Жыл бұрын
Bxame astemarii new berchii bezew
@romejesus7094
@romejesus7094 Жыл бұрын
Betam yasazinali 😂😂😂😂😂😂😂😂
@TiroMicky-to4fq
@TiroMicky-to4fq 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢Ara. Uuuuuuuffffff
@gulumafayisso2290
@gulumafayisso2290 Жыл бұрын
Doesn’t make any sense.when the owner brought that lady to his office where is the guard?
@almazgessesew13
@almazgessesew13 Жыл бұрын
In Africa life noting anymore
@netsanetdiriba8787
@netsanetdiriba8787 Жыл бұрын
ክፉ ዛር ነው ,ክፉ መንፈሰ ነው
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
ወይ ጉዲ
@teshaleworku4124
@teshaleworku4124 Жыл бұрын
መዝናናት ማለት በየመሸታ ቤቱ ማለት በየናይት ክለቡ የሚያሰክር መጠጥ መጠጣት ማለት ነዉ? በቃ መጠጥ መጠጣትና መሥከር መዝናናት ሆነ ሰካራምነት
@asgdfgh5669
@asgdfgh5669 Жыл бұрын
@imobilezr7298
@imobilezr7298 Жыл бұрын
ውይ በእመብርሀን ስም እሽ ግን ለምን
@dagnewwelataw5660
@dagnewwelataw5660 Жыл бұрын
አትሳሳች ይሄ ጉራ ሳይሆን ጭፍን መሆን ነው የፈለገው ሀብት ሀብት ቢኖረኝ የምፈልጋትን ሴት እፈለኩት ቦታ እምፈልገውን ማድረግ መብቴ ነው ከመግደል ማባረር ከሀላሙዲን የበለጠ አይደለም
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾😭😭😭🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾☝🏾☝🏾☝🏾✝️🛐🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾😭😭😭😭💔 Ezgioooooo Ezgioooooo Ezgioooooo amlakey 🤲🏾🤲🏾🤲🏾😭
@kon1067
@kon1067 Жыл бұрын
ላድምጥና ልመለስ
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ Жыл бұрын
አለቅጥ መዝናናት ዝሙት ውጤቱ ይህ ነው ልጆቹም ጨምልቃዎች ነበሩ
@menberedange1812
@menberedange1812 Жыл бұрын
ምን አደረጉ ተዝናኑ ሰፈራቸው እሩቅ ስለሆነ እቢሮአቸው ወንበር ላይ ለማደር መጡ
@مريمالحضرمي-ك6ي
@مريمالحضرمي-ك6ي Жыл бұрын
ለክብር ተብሎ ሰው ይገደላል አይ ኢቶጽያ ተረግመሽ አገሬ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ፍርዱ፤ምዲነዉ፤ከመለፉከፋ፤ፌርዱን፤ተናገሩ፤ለሌላዉ፤ትምህርት፤እዲሆን
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
አባክች፤ፋርዱን፤ተናገሪ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
አች፤ሞዛዛ፤ፍርዱን፤ተናገር
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
እደአዝማሪ፤ከመለፍለፍ፤ፋርዱን፤ተናገሪ፤አች፤ለካሜራ፤ነዉ፤ብቅ፤yምትyዉ፤
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Жыл бұрын
Era gobez men ayenat geza naw yaseferal ewenat mot enda keld telameda 💔💔
@workitua1733
@workitua1733 Жыл бұрын
ግን ፡ እዉነተኛ ፡ ታሪክ ፡ነዉ???
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አቤት ጭካኔ
@mariyam105
@mariyam105 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እሶንስ ገሎት እንደሆን ማን ያዉቃል
@weyni24
@weyni24 Жыл бұрын
እኔም አልኩ ታወጣለች ብሎ የገደላት ይመስለኛል
@almi1573
@almi1573 Жыл бұрын
Police leserut enameseginalen ye wotaochu amlak agaletew 3 sew gedilo gin atirifuat agaletechiw.minale simotu kemiset atinageru bilo besetachew.Gin biu sewoch eyemotu yegedelachew saiytawek yikera.yih edil lelochim endihon yimeretal. Gobezoch edime ketena gar yistilin.
@habebamohammed2487
@habebamohammed2487 Жыл бұрын
👍👍
@HaydraShomy
@HaydraShomy Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@weinnysissay659
@weinnysissay659 Жыл бұрын
Tilk egziabher bicha new.yhe Ye agerachin habtam bizum aytamenim.
@rutakifle6689
@rutakifle6689 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 Жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭😭
@idrismuhammad4881
@idrismuhammad4881 Жыл бұрын
Batame.terue.asatamarye.perogerame.nawe
@galaxtprime1330
@galaxtprime1330 Жыл бұрын
አቤት
@tigestemengestu6199
@tigestemengestu6199 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏😭😭😭
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hayatabate2636
@hayatabate2636 Жыл бұрын
😭😭😭
@asterhailehruy1175
@asterhailehruy1175 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
ማሪናን ጠንቁሀይ ቤት 😱
14:37
ፈገግታ Tube
Рет қаралды 10 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН