በእስራኤል መንደር ቁጣን የቀሰቀሱት የአውሮፓ ሀገራት

  Рет қаралды 18,410

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@بنتسيد-خ3ز
@بنتسيد-خ3ز 5 ай бұрын
እሰይ ገና የቀሩትም ሀገሮች ይሰጣሉ ምክንያቱም ሀቅን ስለያዙ ሀቅን የያዘ መቼም ተሸንፎ አያውቅምና።
@asfawmeseret4607
@asfawmeseret4607 5 ай бұрын
ስወድክ❤❤❤❤
@alexsojojo9897
@alexsojojo9897 5 ай бұрын
እኔም የምወደው ጋዜጠኛ ሳሙኤል እንዳለ
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 5 ай бұрын
እስራኢልለሀገሯ፤ሳይሆንየምትዋጋዉ፤በሀይማኖትነዉ፤ስለዚህፈጣሪ፣በሚያዉቅበት፤አይሁዶች፤ያጥፋቸዉ፤የፍልስጢንደምጎርፍሁኖይዉሰዳቸዉ፤የሰዉጡርምአለዉ፤ምንደነዝነዉመግስታቸዉ፤ምንአህያመሳይነዉ😢😢😢
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen 5 ай бұрын
አሚን አሚን ያጥፋቸው ዛሬ የመጨረሻቸው ይሁን
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@MohammedDini-rs6hs
@MohammedDini-rs6hs 4 ай бұрын
Spain❤❤❤
@Afarvoice1
@Afarvoice1 5 ай бұрын
🇵🇸🇵🇸💪💪💪
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה 5 ай бұрын
❤👍
@fetiyamohammed4083
@fetiyamohammed4083 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GezahegnGeno-dj2co
@GezahegnGeno-dj2co 5 ай бұрын
የተጻፈው ይፈጸም ዘንድ ግድኮ ነው። " ዓለም ሁሉ ተባብረው ይነሱባታል" በኢየረሳለምም ጭንቅ ይሆናል፤ ሠስሁም ያነ ይመጣል" የዓለምም ህዝብ ሁሉ ከመስሁና ከሕዝቡ ጋር ለመዋጋት አርማጌዶን ላይ ክተች ያውጃሉ።"
@Asnakech100
@Asnakech100 4 ай бұрын
ኃይማኖታዊ ሰብከቱ እስቲ ይቅርብህና እንደ ሰው ልጅ አስብ፣ የሰው ልጅ በጅምላ መጨፍጨፍ ፣ መፈናቀል መባረር፣ ታስሮ መደብደብ መገደል ይሰማህ ከንቱ!
@እንዳልከውዓብዬካሣከእየሩ
@እንዳልከውዓብዬካሣከእየሩ 5 ай бұрын
ከለማችን የሚያሸብር ሙስሊም ነው እስራኤል ን እዋጋለሁ የሚል እግዚአብሔር በገባላቸው ቃል ኪዳን በጠንካራ ክንዱ ይዋጋቸዋል ደደቡ ዝም ብለህ አትቀደድ
@yasinyimam7
@yasinyimam7 5 ай бұрын
አይሁዳዊ አምላክ ጣኦት ነው
@prabdantube3827
@prabdantube3827 5 ай бұрын
ቆይ ይሄ ጋዜጠኛ ምን አደረገህ የአውሮፓ ህብረት አባለቶችና ሀገራት የተናገሩትን ነው የተናገረው? ለዚህ መልስ አለህ? ሃይማኖት ሌላ ፖለቲካ ሌላ ስል አይሁድ ምንም አንዳች ነገር የምታውቀው ነገር የለህም ቲሽ 35ሺ ፍልስጤማውያንን በጅምላ ምግደሏ እንደ ሰው ልጅ ሊያንገበግብህ ይገባል ሃማስ የገደላቸው ይሁዲዎችም በዚያው ልክ ሊያሳዝኑን ይገባል ምንድነው ጎራ ይዞ መሳደብ ከ35 ሺው ውስጥ ግማሽ ያህሉ ህፃናትና ሴቶች ናቸው በእስራኤል ቦንብ የሞቱት ይሄ እንዴት ነው የማያመን የሙስሊምና የክርስቲያን ጉዳይ አይደለም በቃ
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen 5 ай бұрын
የሙስሊም ጦሰ አንተ ሁንልን የእስራኤልም ይሁን የአይሁዳውያን መጥፊያው አሁን ነው ወደድክም ጠላህ ካአንተም ጭምር የእስራኤል ባንዳው
@AmareDerso-qt4fr
@AmareDerso-qt4fr 5 ай бұрын
@@yasinyimam7ሀሀሀ አህያ ስለሆንህ አታውቅም ገና ትቀጠቀጣለህ አንተ ደቆሮ
@AmareDerso-qt4fr
@AmareDerso-qt4fr 5 ай бұрын
@@TofikTemesgenእስላም እንጅ እስራኤል አትጠፋም ምን አልባት አለምን ልታጠፋ ትችላለች
@adamgetachew4763
@adamgetachew4763 5 ай бұрын
እስራኤል ታፍራ እና ተከብራ ትኖር አሜን
@yasinyimam7
@yasinyimam7 5 ай бұрын
አይሁድ አምላኪ idol ነው
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen 5 ай бұрын
እሰራኤል አይሁዳውያን ተዋርዶ ይኑሩልን
@MaxamedMbb
@MaxamedMbb 5 ай бұрын
Thanks you All Europe special Spain Norway And Eu❤❤
@DegefaShamebo-si1mz
@DegefaShamebo-si1mz 5 ай бұрын
Israelin የሚጠብቅ አይተኛም ማን ቀላፋም ተብሎ እንደተጻፈ እግዚአብሔር አምላክ ሰዎች ጀርባ ሲያዞሩ አይቆማል ክርስቶስ ኢየሱስን ያገኘነው ከእነሱ ዘርነ የነፍሳችን ዋስትና እየሱስ ክርስቶስ የተገኘ ህዝብ ነው በበረዶ የሚዋጋ ጫና ጨረቃ ቢሆን እንዲቆማ ሶ በኢያሱ ዘመን የተዋጋ ዮርዳኖስን ከፍሎ ከግብጽያስመለጠ የሙሴ አምላክ ተብሎ የሚጠራ የእስራኤል ጉዳይ በስዕል የሚፈጠር ጉዳይ የምድር ጉዳይ ብቻ አይደለም በጎ እየመጣ ነው ክርስቶስ እየመጣ ነው እያለ የሚያሳየው ምልክቶቹ ናቸው ይልቁንም ምንዘጋጀው ክርስቶስ ይመጣል አገሬ ኢትዮጵያ ስርየት ላይ ክፉ እንዳትናገር ይልቁንም ጸልይ
@Asnakech100
@Asnakech100 5 ай бұрын
እስቲ ኃይማኖታዊ ስብከቱ ይቅርብህና ስለ ሰው ልጅ ነፃነትና እኩልነት፣ስለ ሰብአዊ መብቶች መደፈርና የሰው ልጅ የግፍ ግድያ መሰደድ መፈናቀል አእምሮህን አሰራው! ስብከቱን እዛው የእምነት ቦታህ አድርገውና ስለ ነፃነት፣የሰው ልጅ የማይገሰስ ክብር ቆም ብለህ ለማሰብ ሞክር ! ከንቱ!
@AmareDerso-qt4fr
@AmareDerso-qt4fr 5 ай бұрын
እስራኤል ሁሌም ትኖራለች 💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪
@Asnakech100
@Asnakech100 4 ай бұрын
እስራኤል ትኑር አንቃወምም ፣ ፍልስጤምም መኖር አለበት በመንግሥትነት እውቅና አግኝታ መሰለት ነው፣ ይግባህ ከንቱው!
@Hkim185
@Hkim185 5 ай бұрын
ፋኖ ቲቪ ጎመን በጤና እናንተ ገንዘብ ታገኛላቹህ ተብሎ እኛ ማለቅ አለብን እንዴ
@HenokFikadu-l7g
@HenokFikadu-l7g 5 ай бұрын
Lemn tornetun ayskomutem tadya
@RemedanJemal-d4f
@RemedanJemal-d4f 5 ай бұрын
በእስራኤል አላህ ምድር ሰመዩንም ይገለበብጥበት የአይሁድ ጭከኔ ወደር ዬለውም የኣላህ ቁጣ ይውረድበቸው
@mesfintesma6289
@mesfintesma6289 5 ай бұрын
ጠላታችሁ ሀማስ ነው ገባሽ
@פקדו
@פקדו 5 ай бұрын
አንች ደነዝ መጀመሪያ ማን እንጀመረ ማወቅ ግድ ይላል 🇮🇱💪 ገናም ይጨፈጨፋል ያልቃል ሙስሌም ማለት ግን አህያ ናችሁ
@chalachewmelaku4547
@chalachewmelaku4547 5 ай бұрын
አንተን ይውረድብህ ዘረ አሸባሪ እስላም የሚባል አሸባሪ የአለም እንቅፋቶች።
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 5 ай бұрын
አሚንአሚን
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp 5 ай бұрын
የእስራኤል ቤተ ክህነት ከእስራኤል መንግስትን ለይተዉ ማወቅ የተሳናቸዉ ደንቆሮዎች የሃይማኖት ጥላቻ ያላቸዉ የእስራኤል መንግስት የሚወሰደዉን አረመናዊ ድርጊት ይደግፋሉ ያሳዝናል ናዚ የጨፈጨፋቹዉን አሁን እስራኤል ተመሳሳይ ድርጊት በፍልሰጤማዉያን አያደረገች ነዉ
@እንዳልከውዓብዬካሣከእየሩ
@እንዳልከውዓብዬካሣከእየሩ 5 ай бұрын
ቆርቆሮ ኔፁሀን መሆናቸውን ከምን አወቅህ አንተ ያልተፃፈ አንባቢ ቱልቱላ ድል ለእስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@yasinyimam7
@yasinyimam7 5 ай бұрын
አለመማር ,ጭካኔነት ይታይባሀል ገረድ
@keirunaseir5678
@keirunaseir5678 5 ай бұрын
👎👎👎👎👎👎👎
@FetadinJeldo
@FetadinJeldo 5 ай бұрын
ሀ ብለህ አታዉቅ ከእዉቀት ነፀ ነህ
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 74 МЛН
Он улетел, но обещал вернуться...
00:30
ПРЕМИЯ ДАРВИНА
Рет қаралды 4,8 МЛН
ለጠላት አስፈሪ ሆኖ የተገነባው ወታደር
3:49
Fana Television
Рет қаралды 3,3 М.
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34