No video

በአሰሪዋ እግሯ ተቆርጦ ወደ ሀገር የተላከችው የማዳም ቅመም

  Рет қаралды 48,897

Zena Jokers

Zena Jokers

Күн бұрын

በአሰሪዋ እግሯ ተቆርጦ ወደ ሀገር የተላከችው የማዳም ቅመም
አቤዜን ለማግኘት Abeze 0942327477

Пікірлер: 334
@ZenaJokers
@ZenaJokers 4 ай бұрын
አቤዜን ለማግኘት Abeze 0942327477
@saidasaid467
@saidasaid467 4 ай бұрын
ሰርተን ብራቺን ተበላ ተበደል ን የምትሉ ይሄም አለና አልሀምዱሊላህ በሉ😢😢😢
@zinetaragie6261
@zinetaragie6261 4 ай бұрын
እስካሁን አልሀምዱሊላህ እድሜ ለወድሜ የመጨረሻየን አላህያሣምርልኝ
@sminasmina2050
@sminasmina2050 4 ай бұрын
😢😢😢😢በጣምየባስአለው
@acharotube7844
@acharotube7844 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 4 ай бұрын
አላህየ የመጨረሻየን ነገረ አደራ 🤲🤲😥😥😥እህቴ አላህ ሙሉ አፊያ ያድረግሽ ያረብ
@oneallahbcha
@oneallahbcha 4 ай бұрын
አይ ዱኒያ ፈተናሽ መብዛቱ እስኪ ጤነኞች አላህን እናመስግን አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ አላህ ሆይ መጨረሻየን የሳምርልኝ ያረብ 😢😢🤲🤲
@tigesttigest5862
@tigesttigest5862 4 ай бұрын
😢😢😢
@user-yg5yj5zp6g
@user-yg5yj5zp6g 4 ай бұрын
Amen 😢
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አሚን
@banaoran2210
@banaoran2210 4 ай бұрын
Alhamdulilah
@SameeraEth
@SameeraEth 4 ай бұрын
😢Alehamedulila😢
@user-ie3ue7tg2j
@user-ie3ue7tg2j 4 ай бұрын
ሜስኪን ስታሳዝን መገን የኛ የስደተኞች መከራ አላህ ሆይ መጀመሪያንም እዳሳመርክልኝ መጨረሻየንም አተ አሳምርልኝ ያርብ ብራህመትክ 😢😢😢
@sarakaraki8541
@sarakaraki8541 4 ай бұрын
አይዞሸ እህቴ መሰደድ ለአንዳዱ ጥሩ ለአንዳዱ ጦስ ነው ሚዎነው መጨርሻችን ይመር
@Rabiia6643
@Rabiia6643 4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-pe4ci7he4r
@user-pe4ci7he4r 4 ай бұрын
አላህ ይረዳሽ የመዳም ቅሞሞች ክፉ ሣያሣየን በሠላም ለናት ሀገራችን ያብቃል ወይሰረተን አላለፈ ወይ ተበተሠብ ናፍቆት አልሆን ብቻ ፈጣሩ ይረዳን😢
@HdgYws
@HdgYws 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤😢😢
@banaoran2210
@banaoran2210 4 ай бұрын
Amin yareb
@user-yl1jh4tm5m
@user-yl1jh4tm5m 4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 4 ай бұрын
አሜንን
@user-rr4oj3uf4g
@user-rr4oj3uf4g 4 ай бұрын
በጣም ወላሂ ኣሚን
@getetilaye5905
@getetilaye5905 4 ай бұрын
በትኛውም አለም ላይ የምትገኙ ኢትዮጲያኖች ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ በሰላም ለአገራቹ ያብቃቹ እህት ወንድሞቼ ይችህ አለም ፈተናዋ ውይ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢
@user-rr4oj3uf4g
@user-rr4oj3uf4g 4 ай бұрын
ኣሚን ያረብ
@HgH-hn9jf
@HgH-hn9jf 4 ай бұрын
Amin
@saraticket8836
@saraticket8836 4 ай бұрын
አቤቱ መጨረሻየን አሳምረው እህቴ ፈጣሪ ጨረሶ ይማረሽ የስደት እህቶቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@Rabiia6643
@Rabiia6643 4 ай бұрын
አሚን
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 4 ай бұрын
ፈጣሪዬ አደራህን በሠላም ሀገሬ አስገባኝ
@HayMit5uy9er8r
@HayMit5uy9er8r 4 ай бұрын
እህቶቼ ወቶ ከመቅሰት ከአድገኛ ጉዳት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢😢
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@tighest4445
@tighest4445 4 ай бұрын
Amen Amen 🙏😘
@banaoran2210
@banaoran2210 4 ай бұрын
Amin amin amin
@nvvgbfff9032
@nvvgbfff9032 4 ай бұрын
Amen amen amen
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 4 ай бұрын
ልክነሽ ሲሰባሰቡ ክፋት ነው የሚዶሉቱትእግዚአብሔር ዋጋቸውን ይክፈላቸው❤ አይዞሽ
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 4 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የፈቀደይሆናል
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 4 ай бұрын
ተመስግን መጨረሻዬ አሳምሪልኝ❤❤❤❤
@ToybaAhmed-ey9gr
@ToybaAhmed-ey9gr 4 ай бұрын
ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያራህማን😢😢
@mryamhassan2390
@mryamhassan2390 4 ай бұрын
አይዞሺ እህት እዱኒያ ፈተና ናት. ውፍፍፍፍ ሚስኪን. እህቶቸ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ. ይጨቀኛል እናንተንም አላህ ይጠብቃችሁ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 4 ай бұрын
አይዞሽ❤❤❤ ፈጣሪ አዛኞችን ይዘዝልሽ🙏 ሳላደንቅሽም አላልፍም። ተስፋ የሚያስቆርጡ ክስተቶች በህይወትሽ ቢያጋጥሙሽም፣ የእለት እንጀራሽን ለማግኘትና የምትወጃት ልጅሽን ለማሳደግ የሄድሽበት መንገድ፣ ምን ያህል ጠንካራ ወጣት ሴት እናት መሆንሽን ያሳያልና። ልጅሽ በጤና አድጋልሽ ለቁም ነገር በቅታ ታይ ዘንድ ፀሎቴ ነዉ።
@user-tm2zq7jx2b
@user-tm2zq7jx2b 4 ай бұрын
አይዛሽ የኔ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ ለበጎነው
@mdibintali9604
@mdibintali9604 4 ай бұрын
ገባድ ነው ሰው ፈጣሪውን እረስቷል ሱበሀን አላህ ሞትን እረስቷል አይዞሽ ውደ በርች የጇን ይሰጣታል እሷንም 😢😢😢 ❤❤
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l 4 ай бұрын
እዱኒያ ፈተናነት አይዝሺ እህቲ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 4 ай бұрын
የኔ ክርታታ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ነብስሽ ደህና ሆን😢😢
@mamytube3905
@mamytube3905 4 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የእርፍት እጀራይስጠን
@truth2232
@truth2232 4 ай бұрын
እነዚህ አረቦች በህዝቤ ላይ የሚሰሩት ግፍ በጣም በትልቁ ዋጋ ያስከፍላቸዋል !!! እግዛብሔር የእጃቸውን ይሰጣቸዋል ይሄ ጋዝ ነው እንዲህ ያጠገባቸው ፣ እሱ የደረቀ ግዜ ወደ ልመናቸው ይመለሳሉ
@user-rr4oj3uf4g
@user-rr4oj3uf4g 4 ай бұрын
እንሸአላህ❤❤❤
@mulubirara7956
@mulubirara7956 4 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ልጅሽን እግዚያብሔር ያሳድግልሽ ከኤርፖርት በዊልቸር አዲስ አበባ ከተማውን ከሁለት ዓመት በፊት በዓንድ ክራንች እየሄድኩኝ ልጄ ስውር ሲልብኝ የጠፋ እየመሰለኝ ስንቴ ደነገጥኩኝ በጨለማስ? ጉድ ሆኑ ሳይሆን እጃችንን ይዞ መኪናውን ያሻገረን ጎዳና ተዳዳሪስ? እግዚያብሔር ለኛ የላከው መልአክ ነበር? ባገኘሁት ውለታውን በከፊልኩት!
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f 4 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሀፂያቴ ሙሉ አካል ኖሮኝ ማማረሬ ይቅር በለኝ አይነ ልቦናዬን ክፈትልኝ። በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ እህቴ እመቤቴ ከጎንሽ ትሁን
@RabiyaMohamed-zn3tu
@RabiyaMohamed-zn3tu 4 ай бұрын
አላህ አለ አብሽሪ እህቴ
@user-rr4oj3uf4g
@user-rr4oj3uf4g 4 ай бұрын
ወላሂ በጣም ከባድ ነዉ እኔም ባለጌ ወንድ ገጥሞኝ ጥሩ ሴትዮ ትቼ ወጣዉ አሁንም የቀየርኩት ቤት ምንም አልመች ብሎኝ ወደ ሀገሬ ልገባ ነዉ በአንድ አመቴ ቤት ፈርሶብኝ ቤት እሰራለዉ ብዬ ልጆቼን ጥዬ ወጣዉ ግን የቤት ቀልድ ቀርቶ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ እባካችሁ ዱኣ አድርጉልኝ እህቶቼ ወንድሞቼ አደራ እህቴ አላህ ይድረስልሽ❤❤
@HgH-hn9jf
@HgH-hn9jf 4 ай бұрын
አይዞሽ አላህ ይከተልሽ አላህ ሀሳብሸን ያሳካልሽ ጭንቀትንሸንም እሱ ያቅልልሽ ኢላሂ
@saratasahi590
@saratasahi590 4 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ኡሉም ለበጎ ነው 💔☝🙏
@JemilaHamtha
@JemilaHamtha 4 ай бұрын
እኛ የአላህ ነን ወድሱም ተመላሹች ነን አላህ ያሺርሸ እንኮንም ለልጅሺ በሂውት ገባሺላት አይዞሺ ያልፍል ሴትዮዋን ደግም አላህ የሥራዋን ይስጣት ያርብ መጨርሻችንን አሳምርልን በሰደት ያለነው በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን
@saratube8487
@saratube8487 4 ай бұрын
እንባዬ በጆሮዬ እየፈሰሰ ሙሉውን አዳመጥኩኝ. እናተዬ ያለቀስኩቤት እራሴ ፈረሰ😢😢😢😢😢 የሰው ልጅ በዚህ ምድር ሲኖር በፈተና በስቃይ የተገላታ😢😢😢 ኡፍፍፍ እናተ ሙሉ ጤናችነን ይዘን የምናመርረው ነገርሰ😢😢 ወይኔ አምላኬ ሆይ ከዛሬ ጀምሬ በደረሰብኝ ነገር ሁሉ አላማርርም 😢ምክንያቱም አደኛ 5አመት ለፍቼ የሰራሁት ቤቴ ፈረሰ ብዬ አምላኬን አማረርኩት ሁለተኛው እስከመች በሰው አገር😢 እላለው አያችው ትልቅ ትምህርት ነው ተማርኩኝ በቃ😢😢😢 አላማርርም 😢😢😢 ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እህት ምን እደምልሽ አላውቅም ማሪያምን😢 ብቻ እግዚአብሔር ያበርታሽ አሜን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 4 ай бұрын
ትክክልወላሂ እኔምእዳችውነኝ ውደ አይዞን የባሰአለእና
@yashi9994
@yashi9994 4 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛው ❤
@user-rr4oj3uf4g
@user-rr4oj3uf4g 4 ай бұрын
የኔ ማር አይዞሽ እናመስግን
@saratube8487
@saratube8487 4 ай бұрын
@@user-rr4oj3uf4g እሽ 💚💛❤🙏🙏🙏
@user-cb5kz9de3v
@user-cb5kz9de3v 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ አየ ስደት😢😢😢
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 4 ай бұрын
እሄ ስደት ለብዙ ቃጠሎ ነዉ ለብዙ ደግሞ ከፈተና በኻላ ደስታ ይመጣል ለሌው ደግሞ እንጨለመበት ይቀራል😢😢 አይዞሽ እንኳንም ወለድሽ ለአይነሽ ማርፊያ ናት መጽናኛ ናት😢😢
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢
@hirut7396
@hirut7396 4 ай бұрын
ሴትነትና ስደት እንዴት እንደሚከብዱ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ😢😢😢
@messiessi3635
@messiessi3635 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈርድባታል
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 4 ай бұрын
የኔ እህት አይዞሺ፡ምናለ፡እንዲሂ፡ውልቅ፡አርጋ፡በሰላም፡ብትልክ፡ምናለ፡የእጁን፡ይስጣትና፡ፈጣሪ፡ይማርሺ፡እህቴ፡ደሞ፡ጎበዝነሺ
@Orkia2023
@Orkia2023 4 ай бұрын
አየ ስደት እግዝአብሔር ያበርታሽ😢😢😢😢
@nadinadi5598
@nadinadi5598 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
@user-pz6jo4zq6l
@user-pz6jo4zq6l 4 ай бұрын
ህይወት ከባድ ናት እግዚአብሔር ካችጋ ይሁን እህቴ 😢 አየ ስደት እዳመሰግን ነው ያስተማርሽኝ
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n 4 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይ ስዴት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይፍረድባት
@adgi5072
@adgi5072 4 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይ ስደት😢😢😢😢😢😢
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 4 ай бұрын
አላአህ ሆይ ምን ብዬ ላመስግንክ ውለታክ በዛብኝ አልሀምዱሊላ በስ😢😢😢😢😢😢😢 አይዞሽ የኔ እናት
@user-iw2ru9fp4z
@user-iw2ru9fp4z 4 ай бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን😭😭😭😭😭ፈጠሪ ሆይ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን😢😢😢
@sarasesaye
@sarasesaye 4 ай бұрын
ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ😢😢😢የመዳም ቅመሞች አላህ ከናተጋ ይሁን❤❤❤
@elenitube3599
@elenitube3599 4 ай бұрын
የእኔ እናት ኡፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢
@user-nf6uh3zv3x
@user-nf6uh3zv3x 4 ай бұрын
ፍጣሪ ይርዳሽ በሷ ተማሩ በስዴት ያላችሁ ክኒን ምናምን እዳትቀበሉ
@portogalwc8822
@portogalwc8822 4 ай бұрын
በጣም ያዛዝናል 💔💔💔💔💔💔💔💔💔🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i 4 ай бұрын
አላህይርዲሺ
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 4 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ዉድ ምንም ማለት አደለም አይካፍሽ እንኳን ሕይወትሽን ይዘሽ በሰላም ገባሽ ለልጅሽ ፈጣሪ ሀይል ጉልበት ይሁንሽ አይዞሽ ሰላም ጤናን አቡዝቱ ይስጥክ ለአቅራቢዉም ፈጣሪ ይርዳሽ !!!
@mekdesaddis7138
@mekdesaddis7138 4 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ከነጤናየ እደወጣሁ ከነጤናየ መልሰኚ
@aminasurur2523
@aminasurur2523 4 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አላህ ይርዳሽ እህቴ
@user-ur4ol2lv1m
@user-ur4ol2lv1m 4 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ የመዳም ቅመሞች በቤት ውስጥ ስሰሩ ባሎቻቸው እና ልጆቻቸው እሚያስቸግሯችሁ ከሆነ ያለባችሁ ድምጣችሁን አጥፍታችሁ መጥፋት ነው ያለባችሁ
@hawaedris4833
@hawaedris4833 4 ай бұрын
አይ ስደት አይዞሽ እሳም አላህ የጃን ይሰጣታል
@Rosa-cl6hk
@Rosa-cl6hk 4 ай бұрын
የኔ እህት አይዞሽ ስደት ላንዱ ጥሩ ላንዱ ጦስ. ነው ይሄ ቤሪቱ የሚባል ሀገት እንዴት እንደምጠላው በጣም አረመኔወች ናቸው ደግሞ አዳንድ ክፍ አረቦች የምናወራውን ጠልፈው ያስተረጉማሉ !😢
@titaasrat8962
@titaasrat8962 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ❤❤❤
@Emuhanantub
@Emuhanantub 4 ай бұрын
በህገ ወጥ የምትመጡ ሰወች ጥንቃቄ አርጉ እኛ አሁን ጫፋችን አይነካም በህጋዊ ለካ ብታረገኝ ቢሮ ደውላለሁ ከች ይላሉ ቤት ወላሂ ነካም አያረጉን
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 4 ай бұрын
አሏህ ይርዳን ይሄው6አመቴ ምንም አላጋጠመኝ አልሀምዱሊላህ
@hanahana1960
@hanahana1960 4 ай бұрын
ወይይይ ስደት ለአንዱ ሲሳይ ለአንዱ ስቃይ አይዞሽ እህታለሜ እግዚአብሔር ይማርሽ 😥😥
@ueuri3r
@ueuri3r 4 ай бұрын
አምላኬሆይ በሰላም ለሀገራችን አብቃን
@negistitegafaw1491
@negistitegafaw1491 4 ай бұрын
Ayzosh yne het geta yefwesesh
@user-eu6jv3br4g
@user-eu6jv3br4g 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርሽ እህቴ ወይኔ በጣም ያሳዝናል አይዞሽ ፈጣሪ አደዚህ አይነት ነገር ሰውሮን ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን በእውነት
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 4 ай бұрын
አይዞሺ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የኔ ከርታታ😢😢😢😢አምላኬ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ😢😢😢
@BelatuNega
@BelatuNega 4 ай бұрын
Egziyabehr hoye 😢😢😢😢😢😢 aysdet
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 4 ай бұрын
ፈጣሪ ሆየ ሰለም አስገባን
@gjch5302
@gjch5302 4 ай бұрын
አይ ስደት ኡፍፍፍፍ ጌታ ያበረታሽ😢😢😢
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 4 ай бұрын
አይ የስደት ሒወት አይዞሽ እህቴ ሁሉ ለበጎ ነው እንኳን ለልጅሽ በሒወት ቆየሽላት
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 4 ай бұрын
የሰው ልጂ ፈተና 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-lo8iv6ut3k
@user-lo8iv6ut3k 4 ай бұрын
አግዛቤርበሠላምላገረችንያብቃን
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 4 ай бұрын
እህቶቼ ከህታቺን ተማሩ ቢያማችሁ ሆስፒታል ሂዱ እንጅ መዳህኒት አትዋጡ ፈጣሪ ያበርታን 😭😭😭
@user-jb2ux8cn4j
@user-jb2ux8cn4j 4 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ የኔ እህት አይ ስደት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እረ አላህየ ለስደስተኛ ቀን ❤አብሽሩ እህታችን😢አላህ አፊያሽን ይስጥሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@TemrMohammed
@TemrMohammed 4 ай бұрын
አላ ህየ ላተ ምን ይሳንሀል ያን ሁሉ በሽታ ከአረብ አገር በሽታ ያወጣኧኝጌታ አልሀምዱሊላ
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 4 ай бұрын
አይዞሽእህቴ ሂወትሽንፈጣሪ ይቀይርልሽ
@M2Meriem
@M2Meriem 4 ай бұрын
😢sebhanllah 😢
@Prp-he3b
@Prp-he3b 4 ай бұрын
Yena Enate Ayezoshi
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt 4 ай бұрын
የኔ እናት 😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍ አይ ስደት አዳማጭ የሌለው እሳት አይይይ አይዞሽ እናትየ
@jyservices8824
@jyservices8824 4 ай бұрын
የታለ የልጅቷ ስልክና አካውንት?መስራት ምትፈልገውን ስራ ጠየቃቹ እሺ እሷን መርዳት ሚፈልግ ሰው በምን ያግኛት?
@ZenaJokers
@ZenaJokers 4 ай бұрын
አቤዜን ለማግኘት Abeze 0942327477
@salamp1142
@salamp1142 4 ай бұрын
ፈጣሪየ ሆይ
@lenateshome3896
@lenateshome3896 4 ай бұрын
ኤግዚሃበርይ. መጨረሻቺንን. ያሳምርል. 👏👏👏👏
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 4 ай бұрын
አቤት ዬኛ ፈታናአይዞሺ እግዚሐብሔር ዪማርሺ
@AsmaaNuruu
@AsmaaNuruu 4 ай бұрын
,አላህዋመጨረሻየንአተአሳምርልኝ ,አልሀምዱሊላህ,ሱመአልሀምዱሊላህ
@alemgerezgiher4162
@alemgerezgiher4162 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ!
@saratube7323
@saratube7323 4 ай бұрын
በጣም ከባድ ነዉ እንኮን ለሀገርሽ አበቃሽ
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 4 ай бұрын
😢😢😢 እግዚአብሄር ሆይ ማረኝ
@sablasabla4975
@sablasabla4975 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢ፈጣራ ይማርሽ
@HAl-gq9sr
@HAl-gq9sr 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህዋ መጨርሻይን አሳምረልኝ
@heyryanursen4832
@heyryanursen4832 4 ай бұрын
ኡፍ ወላሂ በጣም ያማል እህቴ አይዞሽ አላህ ያጠንክርሽ ኢንሻአላ ሀሳብሽን አላህ ያሳካልሽ
@SentuYohanis
@SentuYohanis 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይረዳሽ ebs ላይ ብትቀርብ ጥሩ ነው
@user-hx5qt6wc9u
@user-hx5qt6wc9u 4 ай бұрын
እኔ አርቲፊሻ. እግርእፈልጋለሁኝ. በአላህ. የትነውየማገኘው. ተባበሩኝ. ወንድሜእግሩንተቆርጧል. 😭😭😭😭😭አትለፉኝ
@user-bg8ey3iy5e
@user-bg8ey3iy5e 4 ай бұрын
የኔ እናት ያሳዝናል የደሀደግ አምላክ እሱ ይፈርዳል አይዞሽ በስደት ያላችሁ እቶቼ እባካችሁ አሰሪያቻችሁ ምንም አይነት መድኃኒት ሲሰጧችሁ በፍፁም አትጠቀሙ እነሱ ክፉ ናቸው በሚቻላችሁ አቅም ትግስተኛ እና ጥበበኛ ሆናችሁ በሰላም ተለዩቸው ምንም አይነት ግብግብ አትፍጠሩ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቃችሁ
@beetyube
@beetyube 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እፍፍፍፍፍ አይ ስድት😢 አንች ጎበዝ ነሽ ውዴ😢😢😢
@user-gg5tm3cy3t
@user-gg5tm3cy3t 4 ай бұрын
እህት ወንድሞቺ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቅን ኡፍፍፍ ያማል😢😢😢😢
@user-yg5yj5zp6g
@user-yg5yj5zp6g 4 ай бұрын
Ayizuhe
@user-ub3rn3uq1d
@user-ub3rn3uq1d 4 ай бұрын
Wede EBS TV wisedat
@user-kh4gq2pt3d
@user-kh4gq2pt3d 4 ай бұрын
የኔውድበየቋቋውመይተረጉማልበዚሑአጋጣሚማንኛውሰውመንቃትአለብን፡እናላችምብርታቱንይስጥሽእይዞሽፈተናነውይውትሲባል
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 4 ай бұрын
አላህየ ሙሉ አፈያሸን ይላክልሸ
@user-ln4nm8dk6y
@user-ln4nm8dk6y 4 ай бұрын
Alhmdulihaa yarbb macarshachiin.asamerilin
@mahiethiopia-vf5dm
@mahiethiopia-vf5dm 4 ай бұрын
አይ ሰዴት የሰቱን ሂወት አበላሸ ሰዴት በቃ በለን
@abbyabbe4203
@abbyabbe4203 4 ай бұрын
Geta hoyi Macarashachin Asamiren ibake abaye🤲🤲🤲
@munabh5858
@munabh5858 4 ай бұрын
Ayezosh Eheta 😢😢😢
@Zz-uk3rl
@Zz-uk3rl 4 ай бұрын
እውነትሽን ነው
@Emuhanantub
@Emuhanantub 4 ай бұрын
እና ውሸቷን ታወራለችዴ ደቆሮ
@Zz-uk3rl
@Zz-uk3rl 4 ай бұрын
@@Emuhanantub እዳቺ ደደብ አደለሁም በስድብ አላደኩም ቆርቆሮ ቅጭላት ነሽ
@sofyasoso3084
@sofyasoso3084 4 ай бұрын
እኔን የገረመኝ ሴትዮዋ እሷን መጎዳት ከፈለገች ለምን ሀኪምቤት ወሰደቻት? እና ከነቤተሰቦቿ ሀኪም ሀኪምቤት መጥታ ትጠይቀኝ ነበር አለች ለማንኛዉም በዳይና ተበዳይን ሳሰሙ አትፍረዱ ወላሁ አእለም በእዉነታዉ አላህ ያሽርሽ
@ruhamatube627
@ruhamatube627 4 ай бұрын
ጥፋቷን ለመሸፈን ይሆናላ
@sabazewdie2113
@sabazewdie2113 4 ай бұрын
Yene ehte egizabher yadnshe
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 25 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 7 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
live አስቸኳይ መልዕክት
27:20
YEMM Media / የእማማ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
የማውቀውን እናገራለሁ
2:30:38
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | Lij Tedla Melaku
Рет қаралды 18 М.
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 25 МЛН