No video

"በአምስቱ አዕማድ የአማርኛ መዝሙር " ZwT||ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)

  Рет қаралды 19,160

ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK

ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK

10 ай бұрын

"በአምስቱ አዕማድ የአማርኛ መዝሙር " ZwT||ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
#MKZwT#ዜማወጥበብዘማኅበረቅዱሳን#Mahiberekidusan
Subscribe: / @-zemawetibebzmk7905
Telegram: t.me/+5e0PniMW...

Пікірлер: 30
@TigistAgune-ou4rg
@TigistAgune-ou4rg 9 ай бұрын
እሰይ ዛሬም አለ በልጅነቴ የምሰማው የዜማ እና የከበሮ ድምጽ። እንዲህ ያሉ የዜማና የዝማሬ የከበሮ አመታት ነው የናፈቀኝ። ሁሉም መዝሙሮች በክላሲካር የተሞላ ነው በዚህ ዘመን የሚዘጋጀው ሁሊ። የተዋህዶ ዝማሬ የተባሉት ሁሉ ከመናፍቃኑ መለየት አቅቶኛል በእውነት😭😭😭
@user-xp4gm4rj5t
@user-xp4gm4rj5t 9 ай бұрын
በጣም
@TigistAgune-ou4rg
@TigistAgune-ou4rg 9 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መልካም ነው በጣም ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት።❤
@solwoldetensay8247
@solwoldetensay8247 9 ай бұрын
ነፍስን የሚያስደስት መዝሙር ነው፡፡ ይሄንን መዝሙር ለመስራት በተለያየ መንገድ የደከማችሁ ወንድም እህቶች እግዚአብሔር አምላክ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችሁ፡፡
@sisay2127
@sisay2127 Ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መልካም ነው
@user-pe8gc4js4t
@user-pe8gc4js4t 12 сағат бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን!
@tirusaron2773
@tirusaron2773 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@AlemayehuEsayasMasresha
@AlemayehuEsayasMasresha 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!
@user-oq2zw1qu2r
@user-oq2zw1qu2r 9 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!!!
@mountainmedia8861
@mountainmedia8861 9 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 9 ай бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለኹላችኹም ጸጋውን ያድልልን የማኅበረ ቅዱሳን ዘማርያን በቤቱ ያጽናልን እስከ ፍጻሜአችኹ ማኅበረ ቅዱሳንን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን ያስፋልን !✝️💜🕊🌹💒✝️
@hagiwoyin5470
@hagiwoyin5470 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-lx7ry8xq6p
@user-lx7ry8xq6p 9 ай бұрын
ዝሬ መላእክትን ያሰማልን በርቱ እንኳን የአማኙን ልብ ይቅርና የኢ አማንያኑንም ልብ የሚማላ የሚመስጥ መዝሙር ነው አስተያየት ለመስጠት ፈልጌ ሳይሆን በቃ እንደው መደሰቴን ለመግለፅ ያህል ነው።
@emnettesfa5393
@emnettesfa5393 9 ай бұрын
Waw Dink Zemare new tewldun endih aresrsut . bertulen mk
@samuelgirma5643
@samuelgirma5643 Ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@teshaletefera1781
@teshaletefera1781 8 ай бұрын
MK MK MK 💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@user-qb5pg3wp3p
@user-qb5pg3wp3p 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን እውነት እንደ ስማችሁ የቅዱሳን ማህበር ናችሁ 💞
@user-wm3sh2mr7j
@user-wm3sh2mr7j 9 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰
@tigistsimbchew7576
@tigistsimbchew7576 9 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን።ነገር ግን ሙሉ የማህበረ ቅዱሳንን መዝሙር ከቁጥር አንድ እስከ ዘጠኝ ብትለቁልን
@abebuzilek
@abebuzilek 9 ай бұрын
Zimare melaekt yasemalin❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ug4wz5ie7r
@user-ug4wz5ie7r Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tarikuajenberemtg4818
@tarikuajenberemtg4818 5 ай бұрын
ምሥጢረ ሥላሴ ምሥጢረ ስጋዌ ምሥጢረ ጥምቀት ምሥጢረ ቁርባን ምሥጢረ ትንሣኤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ!!!
@ayshaalemu
@ayshaalemu 9 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
@MintesnotBeyene16
@MintesnotBeyene16 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ds6lb5dg2l
@user-ds6lb5dg2l 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jb8ks7zz7u
@user-jb8ks7zz7u 6 ай бұрын
bewonte amesetu aemadene mayaweku bzihe mmare yechalale bewonte kal hiyiwot yasmalene bebytu yatnalene
@NegatuWerqu
@NegatuWerqu Ай бұрын
Mulu
@asefashmathewos2458
@asefashmathewos2458 9 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን::
@ruthkelifa2955
@ruthkelifa2955 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-ox1jo3vi2z
@user-ox1jo3vi2z 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
"አድርገህልኛልና በቸርነትሕ መዝሙር" ZwT||ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
6:04
ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK
Рет қаралды 77 М.
"ደምረነ የማኅበረ ቅዱሳን መዝሙር" ZwT||ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
5:05
ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK
Рет қаралды 11 М.
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 25 МЛН
የዐቢ ክብራ | መዝሙር |
10:05
በመ.ፓ.ቅ.ቅ ማርያም ገዳም ፈለገ ሕይወት ሰንበት ት.ቤት
Рет қаралды 33 М.
❤️ “አምነን ተነስተናል “ ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ @-mahtot
5:52
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 156 М.
"ግነዩ ለእግዚአብሔር" ZwT||ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
7:22
ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK
Рет қаралды 29 М.
"ምስጋና ይገባል"  ZwT || ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
5:02
ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK
Рет қаралды 69 М.
ከማህፅን እስከ ሽምግልና || በዘማሪት ሳራ መንግስቱ @21media27
12:05
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 430 М.