KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በሳቅ ወደቅን የቃልን እህቶችን አፋጠጥናቸው
25:33
የአቤልን ልደት 1ኛ አመቱ እንደተከበረለት አርገን ሰርፕራይዝ አረግነው
34:13
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
በሳቅ ወደቅን ለልጃችን ስም አወጣንለት
Рет қаралды 231,318
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 373 М.
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Күн бұрын
Пікірлер: 4 500
@-haddiszema
Жыл бұрын
ለፋሲካ ከወዲሁ የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎ አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈 ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን imo WhatsApp Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
@hiwot5310
Жыл бұрын
እኔ እፈልጋለሁ ቤሩት ከላካችሁልን
@lidetshints7471
Жыл бұрын
ezira addis belut
@mumlove8803
Жыл бұрын
ያብስሪ አዲስ
@Ast226
Жыл бұрын
Yab zer
@hyme7165
Жыл бұрын
የልጃቹህ ስም ሳሙኤል አድስ በሉት በጣም ደሥ የሚል ስም ነዉ ሳሙኤል ማለት ትርጉሙም እግዚአብሔር ሰማኝ ማለት ነዉ
@uchulebanon9782
Жыл бұрын
እነዚን ደስ የሚሉ ቤተሰብ የሚወድ ብቻ ላይክ ❤❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@asiay8063
Жыл бұрын
እደው።ፍቅራቹህ ማሻእላህነው ውድም እማቾች
@fatumawase
Жыл бұрын
@@asiay8063 ደምሪኛ
@ሀዪነኝገጠሬዎ
Жыл бұрын
አንደኝ ነኝ እኔ ሞስሊሞ ነኝ ግን ዳዊት የሚባል ስም ደስይለኝ ዳዊት
@abebahiluf459
Жыл бұрын
እንኳን ድስ አለሽ እህታችን ስሙም ትልቅ ስም ነው የልብ አምልክ ቅዱስ ዳዊት ስም ስለሆነ ነው የወደድሽው
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@sebelyoutube
Жыл бұрын
@@abebahiluf459 ደምሪኝ በቅንነት
@betelmulu4897
Жыл бұрын
የኔ እህት ትልቁን ስም ነው የመረጥሽው
@ቲጅየተዋህዶልጅነኝ
Жыл бұрын
የኔ ውድ ትልቁን ስም ነው የመረጥሽው ጎብዝ
@medinaabdu8550
Жыл бұрын
ሙስሊም ነኝ ግን የምወደው ስም ተክርስቲያን ዳግም ያብስራ🥰
@kalyoutube8786
Жыл бұрын
የኔውድ ደስ እሚል ስም😍😍😘😘
@አርሤማ
Жыл бұрын
በጣም ቆጆስም ነዉ የመረጥሽዉ 😍
@medinaabdu8550
Жыл бұрын
@@kalyoutube8786 አመሠግናለሁ 🥰🥰🥰
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
Жыл бұрын
እኔም ደስ ነው ምለኝ
@ኢትዮጵያሀገሬተዋህዶከብሬ
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰የኔ ማር
@sarayossef7129
Жыл бұрын
ዮአዳን -ከእግዚአብሔር የሆነ ደስታ ሀድኤል-የእግዚአብሔር ስጦታ ሁለቱም የልጆቼ ስም ነው
@አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ
Жыл бұрын
እስኪ ማነው ያድስ ና የቃልየ ደስታ ያስደሰተው 🥰🥰
@jenabhelwa127
Жыл бұрын
1.እኔ.ወለህ
@shawaye5579
Жыл бұрын
Ene ☝
@zd8671
Жыл бұрын
እኔ ወላሂ
@tigisthabtamu8665
Жыл бұрын
እኔ💚💛❤️
@andantetube2746
Жыл бұрын
Mariam natal wayim yeb sera belutee sewadachu eko merxe betseboch
@nathnael8383
Жыл бұрын
ልጃችሁን ዳዊት በሉት, ዳዊት በ ዝቅታዉም በከፍታውም እግዚአብሔር የሚፈራ፣ በተለይም ንጉስ፣ ባለሀብት ሆንኩ ብሎ እግዚአብሔርን ያረሳ ንፁህ ልብ ያለዉ ሰዉ መሆኑ መዝሙሮቹም ይመሰክራሉ። ልጃችሁ እንደ ዳዊት ያርግላችሁ
@fgbh865
Жыл бұрын
በትክክል
@Amharawit21
Жыл бұрын
በትክክል
@jdhdndha883
Жыл бұрын
ትክክል
@balanashi8191
Жыл бұрын
Slami lanate yihuni. Dawita
@sinedeyoutube9974
Жыл бұрын
@@fgbh865 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@meseryebuzeman.21
Жыл бұрын
ልጅ ለምትመኙ ልጅ ትዳር ለምትመኙ ትዳር ስራ ላጣቹ ስራ ጤና ላጣቹ ጤና ፈጣሪ ይስጣቹ ውድ የአገሬ ልጆቹ🙏🙏🙏
@አስረስሞጎስ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AsAs-rk1ou
Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@katrinadoniego8598
Жыл бұрын
አሚንንንን😍😍
@selamselam2215
Жыл бұрын
Ameeeen amen amen
@sintayosintayo443
Жыл бұрын
አሜን
@hayutatube7968
Жыл бұрын
እኔ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ነኝ አድናቂይችሁም ነኝ ናታን በጣም የምወደው ስም ነው ትርጉሙን ለእናንተ እድግ ይበልላችሁ
@Sofi-kz2kb
Жыл бұрын
እኔ ሙስሊምነኝ አልሀምዱሊላህ ከናተ ደስ የሚለኝ ስም ቢኖር ናቲ ኦር ዳዊድ ትርጉሙን ለናተ ትቻለሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@hdbd5849
Жыл бұрын
ምርጥ👌 ሠው ነሽ🥰🥰🥰🥰
@kelemkelem8116
Жыл бұрын
ጥሩ ነው አንድነትን ነው የገለፅሽው
@sebelyoutube
Жыл бұрын
@@kelemkelem8116 ደምሪኝ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
@@hdbd5849 ደምሪኝ❤
@fatumawase
Жыл бұрын
@@hdbd5849 ደምሪኛ
@kibruysfa495
Жыл бұрын
ሕርያቆስ፦ኅሩይ 24 ፊልጶስ፦ወንድም ወዳጅ 25 ቶማስ፦ፀሐይ 26 ጎርጎርዮስ:-ንቁሕ የተጠበቀ 27 ማትያስ፦ፀሐይ 28 ቀሌምንጦስ፦ግንብ 29 አቤል፦በግ ወይም ደመና 30 ኖኅ፦ደስታ 31 ሴም፦ተሾመ 32 ይሥሐቅ፦ደስታ አንድም 33 ሙሴ፦የውሃ ልጅ 34 አሮን፦የእግዚአብሔር ተራራ 35 ጌዴዎን፦እግዚአብሔር ኃያል ነው 36 እሴይ፦ዋጋየ 37 አሚናዳብ፦መንፈስቅዱስ 38 ዳዊት፦የተወደደ ልበ አምላክ 39 ዕንባቆም፦ጠቢብ አዋቂ አስተዋይ 40 ሄኤሜን፦ምኞቴን አገኘሁ 41 አሞጽ፦እግዚአብሔር ጽኑ ነው 42 ዮናስ፦ርግብ 43 ሐጌ፦የእግዚአብሔር መልእክተኛ 44 ራኄል፦በግዕት 45 ዕዝራ፦ረዳቴ 46 ሔርሜላ፦ከክብር ዘመድ የተገኘች 47 መርቆሬዎስ፦የአባት ወዳጅ 48 ኤጲፋንዮስ፦ምስጢር ገላጭ 49 ሜሮን፦የተባረከ ሽቱ 50 ሱላማጢስ፦ሰላማዊት 51 ሶምሶን፦ፀሐይ 52 ብንያም፦የቀኝ እጄ ልጅ 53 ማርታ፦እመቤት 54 ሊዲያ፦ፈራሂተ እግዚአብሔር 55 ኤፍሬም፦ፍሬያማ ፍሬው 56 ኤፍራታ፦ክብርት የተከበረች 57 ታዴዎስ፦ተወዳጅ 58 ኢየሩሳሌም፦የሰላም ሀገር 59 ሄኖስ፦ሰው 60 ሰሎሜ፦ሰላም 61 ሩሐማ፦ምሕረት 62 ዮዳሔ፦እግዚአብሔር ያውቃል 63 ቴዎፍሎስ፦የእግዚአብሔር ወዳጅ 64 ኑኃሚን፦ደስታየ 65 ናትናኤል፦የእግዚአብሔር ስጦታ 66 አዛሄል፦እግዚአብሔር ያያል 67 ኢዮስያስ፦እግዚአብሔር ይደግፋል 68 ኢዩኤል፦እግዚአብሔር አምላክ ነው 69 በርናባስ፦የመጽናናት ልጅ 70 ሶፎንያስ፦እግዚአብሔር ሰውሯል/ጠብቋል 71 ሕዝቅኤል፦እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል 72 ኬልቅያስ፦እድል ፈንታየ እግዚአብሔር 73 ሳሙኤል፦እግዚአብሔር ሰማኝ 74 ሚኪያስ፦ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው! 75 ሆሴዕ፦እግዚአብሔር ያድናል 76 ሔዋን፦የሕያዋን ሁሉ እናት 77 ሕዝቅያስ፦እግዚአብሔር ኃይሌ ነው 78 መልከጼዴቅ፦የሰላም ንጉሥ 79 ሚልኪያስ፦መልእክተኛየ 80 ሣራ፦ልዕልት 81 ስምዖን፦ሰማ 82 ብንያም፦የቀኝ እጄ ልጅ 83 ናሆም፦መጽናናት ማለት ነው። 84 ናታን፦ እግዚአብሔር ሰጥቷል 85 አልዓዛር፦ትርጉሙ እግዚአብሔር ረድቷል 86 አስቴር፦ኮከብ 87 አቤሜሌክ፦የንጉሥ አገልጋይ 88 አቤሴሎም፦አባቴ ሰላም ነው 89 አብድዩ፦የእግዚአብሔር አገልጋይ 90 አብራም፦ታላቅ አባት 91 አብርሃም፦የብዙዎች አባት 92 አኪያ፦እግዚአብሔር ወንድሜ ነው 93 አክዐብ፦የአባት ወንድም 94 ባሮክ፦ቡሩክ 95 አዳም፦መልካሙ 96 ኢሳይያስ፦ እግዚአብሔር ደኅንነት ነው 97 ባርቅ፦መብረቅ 98 ኢያሱ፦እግዚአብሔር አዳኝ ነው 99 ኢዮሳፍጥ፦እግዚአብሔር ፈርዷል 100 ኢዮራም፦እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ 101 ኢዮርብዓም፦ሕዝቡ እየበዛ ይሄዳል 102 ቤተልሔም፦የእንጀራ ቤት 103 ኢዮአስ፦እግዚአብሔር ሰጥቷል 104 ኢዮአቄም፦እግዚአብሔር አቆመ 105 ኢዮአብ፦እግዚአብሔር አባት ነው 106 ኢዮአታም፦እግዚአብሔር ፍጹም ነው 107 ኢዮአካዝ፦እግዚአብሔር ይዟል 108 ኤልሳዕ፦እግዚአብሔር ደኅንነት ነው 109 ኤልያስ፦እግዚአብሔር አምላክ ነው 110 ኤልያቄም፦እግዚአብሔር ያስነሳል 111 ኤዶም፦ቀይ/የገነት ሌላ ስም ነው 112 እስራኤል፦ከእግዚአብሔር ጋር ይታገላል ያሸንፍማል 113 ኤልሳቤጥ፦እግዚአብሔር መሐላየ ነው 114 ኤልሻዳይ፦ሁሉን ቻይ አምላክ 115 ሀሌሉያ፦እግዚአብሔርን አመስግኑ 116 ሰሎሞን፦ሰላማዊ 117 ኬብሮን፦ኅብረት 118 አዛርያስ፦እግዚአብሔር ረድቷል 119 ኤደን፦ደስታ 120 ዖዝያን፦እግዚአብሔር ኃይሌ ነው 121 ዘካርያስ፦እግዚአብሔር ያስታውሳል 122 ይሳኮር፦ ዋጋዬ 123 ይዲድያ፦በእግዚአብሔር የተወደደ 124 ዮሐናን፦እግዚአብሔር ጸጋ ሰጪ ነው 125 ዮሐንስ፦እግዚአብሔር ጸጋ ነው 126 ዮሴፍ፦ይጨምር 127 ዮናስ፦ርግብ 128 ዮናታን፦እግዚአብሔር ሰጥቷል 129 ዮአኪን፦እግዚአብሔር ያቆማል 130 ዮካብድ፦እግዚአብሔር ክብር ነው 131 ምናሴ፦ማስረሻ 132 ዮፍታሔ፦እግዚአብሔር ይከፍታል 133 ዲቦራ፦ንብ 134 ዳንኤል፦እግዚአብሔር ፈራጅ ነው 135 ጎዶልያስ፦እግዚአብሔር ታላቅ ነው 136 ጽዮን፦አምባ 137 ጳውሎስ፦ብርሃን ማለት ነው። 138 ሴት፦ምትክ ማለት ነው። 139 ጴጥሮስ፦አለት ማለት ነው። 140 ሄኖክ፦ታደሰ ማለት ነው። ። ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@NISREAGLEtube
Жыл бұрын
ትችላለህ
@alembekele-xo3jb
Жыл бұрын
ሳምራዊት ትርጉሙን ንገሩኝ
@fatumawase
Жыл бұрын
@@NISREAGLEtube ደምሪኛዋ
@fatumawase
Жыл бұрын
@@alembekele-xo3jb ደምሪኛ
@alembekele-xo3jb
Жыл бұрын
@@fatumawase እሺ የሰሳምራዊት ትርጓሜ ንገሩኝ
@zeanalkhh1114
Жыл бұрын
ያብ ስራ የምትሉ ላይክ አርጉ
@emutamer4583
Жыл бұрын
በጣም የምወደው ስም ስወልድ ሴትም ትሁን ወንድም ይሁን የአብስራ ነው የምለው
@sameriwetfikado2514
Жыл бұрын
ኖላዊ
@Maria-dh4zy
Жыл бұрын
ናታል የሚለውን 👍👍
@efm5429
Жыл бұрын
yeabe belut maletem temesto malet new
@tsedale5516
Жыл бұрын
አብርሀም
@mekdesaberhammekdi3168
Жыл бұрын
ያዝኤል ህያው እግዚአብሔር ያፊያ ግርማ ያዝያ የተፀናና የተበረታታ
@ፀዳል
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ የአፍም ፍሬ ናቸዉ እዩኤል አዲስ.
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤
@tagiashito9348
Жыл бұрын
የቃልየ፡ልጅ፡ተሰፋ፤ስም
@sarahusen8675
Жыл бұрын
የወንድሙ ስም ጋራ ይመሳሰላል ሳ
@jsishjdudkn4498
Жыл бұрын
ኤፍሬም
@fatumawase
Жыл бұрын
@@tagiashito9348 ደምሪኛ
@zientahmed8116
Жыл бұрын
ወላሂ ክፍት ብሎኝ ነበር አሳቃችሁኝ አቦ ይመቻችሁ😂😂😂😂❤❤❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤❤👏
@Tig-x5j
Жыл бұрын
@@sebelyoutube😮ttfyr ttoto
@fatumawase
Жыл бұрын
@@Tig-x5j ደምሪኛ
@WelensaTesfu-ds8oo
Жыл бұрын
ኣሜን : ዊልያም : ሮቤል: ተመስገን:ቶማስ
@comceilll6490ገነት
11 ай бұрын
ዊልያም ምን ማለት ነዉ
@sarahusen8675
Жыл бұрын
እዝራ በሉት በሞቴ በጣም የምወደው ቅዱስ እዝራ ባለ ማስንቆ ስለሆነ መዝሙር አስተምሩት የቅዱስ እዝራን በረከት ይደርበት አሜን
@tshayeabraham5299
Жыл бұрын
እዝእራ ነው
@selam801
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች እኛም ከሰደት መልሰ እንዲህ ደሰ የሚል ና ፍቅር የተሞላ ትዳር ይሰጠን ለዚህ ክብር ያብቃን
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-መ4ጸ
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንዉድ🙏🙏🤲❤
@ቲጂየተዋህዶልጅ-ፐ6ለ
Жыл бұрын
አሜን፫
@ምራኝመንጉዱን
Жыл бұрын
አሜን ፫
@samrawitalemayehu6036
Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@hltaemu1286
Жыл бұрын
የኔ ውዶች እንካን ሰላም መጣችሁ እውነት በሳቅ ሆዴ ቆሰለ 😁😁😁 ናትናኤል በሉት ትርጉሙም የእግዚአብሔር እገልጋይ ማለት ነው የእግዚአብሔር እገልጋይ ለመሆን ያብቃው እሜን🙏
@مكيه-ر3ن
Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰቦች ሶስት ወንድም አማቾች ስወዳችሁ ልዩ ናችሁ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ክፍ አይንካችሁ!!! ያ በሚል ፊደል እንድ ጀምር ከፈለክ 'ያሬድ' በሉት? እንደ እኔ "ፀሀይይሁን/ቃል ይሁን " በሉት! "ፍቅሩ አድስ" እውነት በሉት ያው ግን ይቅርታ አርጉልኝ ና የክርሲታን ስም ብዙም ትርጉሙን አላቅም ግን ያው ማውጣት ግድ ስለሆነብኝ ብቻ ነው አላህ በሰላም ያሳድግላችሁ ለእናት ና ለአባቱ እሚጠቅም ልጅ ያርገው።
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
Жыл бұрын
ዳዊት የተወደደ ልበ አምላክ ማለት ነዉ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤ቃል እራስሽን ኩንብንብ ነዉ ማለት እህቴ በመጀሪያ ሽ ንፋስ እዳይገባብሽ ተጠቀቂ ማሚየ እመቤቴ በሽልም ታዉጣሽ💒🙏
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@Meserttube893
Жыл бұрын
ማነው እንደኔ አቤላ እሚመቸው 😍😍😁😁😁
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@hfem3901
Жыл бұрын
እኔ ሁሉ ነው ደስ 👍👍
@arsamarsam2222
Жыл бұрын
እኔ ያስቀኛል😂😂
@wiloAwllo
Жыл бұрын
እኔም ይመቸኛል
@tege6254
Жыл бұрын
አረ ደስ ስትሉ በሳቃቹ እኔም አሳቃችሁኝ
@ngsti8856
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹው እንደኔ ዳዊት 🥰🥰በሉት ዳዊት ይባል የሚትሉት ላይክ 👍👍
@samiragenber9749
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹው።እንደኔ ዳዊት 🥰🥰🥰በሉትዳዊትይባል።የሚትሉትላይክ👍👍
@shode-fu3jf
Жыл бұрын
ኢዮአብ-እግዚአብሔር ሰጠ ቴዎፍሎስ-የእግዚአብሔር ወዳጅ እዮራም-እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ ኬብሮን-ኅብረት አቤሜሌክ-የአምላክ መልክተኛ
@hannahanna7304
Жыл бұрын
ምእራፍ በሉት በቃ 💐🙏 ማርያም በሽልም ታውጣሽ ቃልዬ 🕯🤲🙏
@emebetkebede5243
Жыл бұрын
wide betaseb arigugn
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
@@emebetkebede5243 ደምሪኝ
@emebetkebede5243
Жыл бұрын
@@sebelyoutube eshi anchim damirign
@mekdi_W
Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ!! እንኳን ማርያም ማረችሽ 😍😍 አሚናዳብ =መንፈስ ቅዱስ ማለት ነው። አቤሴሎም =አባቴ ሰላም ነው። ዮአስ =እግዚአብሔር ሰጥቷል ማለት ነው። ዮአኪን =እግዚአብሔር ያቆማል ማለት ነው። ይሳኮር =ዋጋዬ ማለት ነው።
@efratatinsae-cl9oq
Жыл бұрын
ዮአሰ ደሰ ይላል
@me-wn6rj
Жыл бұрын
hulum konjo new
@lidiyaeyasu8739
Жыл бұрын
ይሳኮር የልጄ ስም ነዉ 🥰🥰🥰
@addisababu9555
Жыл бұрын
እደኔ ደሞ ኤልማር ቢባል ደሰ ይለኛል
@sinedeyoutube9974
Жыл бұрын
@@addisababu9555 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@psyco-tube
Жыл бұрын
ኤልያም ትርጉም ኤል : እግዚአብሔር ያም : በሰማይ ጣፋጭ ምግብ የሁለቱም ትርጉም እግዚአብሔር እና ማርያም ከሚል የተወሰደ 🥰
@ዜድነኝአባቴንናፋቂ
Жыл бұрын
እንኳን ማሪያም ማረችሽ እታለምየ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ 🥀🥀🥀🥀 እኔም ስም ላውጣ ምናልባት ከዚህ ሁላ ስም የኔ ሊገን ይችላን አይታወቅም ብርሀኑ በሉት 👈
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
Жыл бұрын
ቃልዬ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ ዳዊት በሉት በጣም እምወደዉ ስም የቅዱስ ዳዊት በረከት ግብር ያድርበት ዘንድ ዳዊት በሉትማ😍 ከናተ ምርጫ ዕዝራ ይሁን ዕዝራ ሐዲስ ዋዉ👍👍👍
@abebahiluf459
Жыл бұрын
የንየም ምርጫ ነው
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
@@abebahiluf459 ደምሪኝ ❤❤
@yutuy2655
Жыл бұрын
እርጉዝ የሆናችሁ ድግል ማርያም ሙሉውን ቀን ትግጠማችሁ እኔስ ልጅ ወልደው ሳይ ባሉ ሳይኖር ልጅ የሚያምረኝ 😒ከስደት መልስ ወልደን ለመሳም ያብቃን አልሞላ ላለን ፈጣሪ ይሙላልን የስደት ኑሮ የዛፍላይ እቅልፍ😏
@fasikawande3558
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@cakocakocako4432
Жыл бұрын
@@fasikawande3558 amen🙏
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
@@cakocakocako4432 ደምሪኝ ❤❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
@@fasikawande3558 ደምሪኝ❤❤
@rozaroza6847
Жыл бұрын
በጣም የምወደው ሥም ነው ❤ዳዊት ❤እመቤቴ ታሳድግላቹ ቃልዬ እውነት ፍቅር የሆነ ቤተሠብ እኛንም በሥደት ያለነውን እደዚ ያማረ ትዳር ይሥጠን ፈጣሪ አሜን በሉ የማዳም ቅመሞች ❤🥰❤
@omqmlsoso
Жыл бұрын
አሜን
@emebetkebede5243
Жыл бұрын
wide betaseb arigugn
@fatumawase
Жыл бұрын
@@omqmlsoso ደምሪኛ
@TewahdoTube26
Жыл бұрын
እኔም ❤ ዳዊት❤በጣም እወድዋለሁ
@ክብርለሥላሴ
Жыл бұрын
ስሙ አይያዝም እንጅ ፊልድልፍያ ብትሉት ደስ ይላል ትርጉሙም የወንድማማች ፍቅር ማለት ነው ያው ከናንተ ጋር ይስማማል ብየ ነው ቴዎድሮስ የእግዚአብሔር ስጦታ ሮቤል እነሆ ወንድ ልጅ ቃልየ እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@ቃልኪዳንዩቱብ-ዠ9ፀ
Жыл бұрын
እኔንም ደምሪኝ ግን ስሙ አይያዝም ከነሱ ጋር ይሄድ ነበር
@ስሺሐሚለር
Жыл бұрын
ወይ ትርጉሙ ደስ ሲል ግን እኳን ለመጥራት ለማንበብ እንኳን አቃተኝ
@mitatilahun
Жыл бұрын
ዕዝራ በጣም ቆንጆ ስም ነው። የኔታ ዕዝራን ስለምወዳቸው ስሙንም እወደዋለሁ። ዕዝራ አዲስ። ዲያቆን ደግሞ ሲሆን ዲያቆን ዕዝራ ❤
@mekdesberecha2707
Жыл бұрын
#ቃሉ_ ልዘምርልሽ! እንቂፋት አይንካሽ እሾክ አይጉአሺ የአዲዬ ቃልኪዳን እራቴ ሚሳዬ ነሺ ወላድቴ አምላክ እቅፍ ድግፍ ታድርግሺ 💐🥰 ✍️ቃሉ እውድሻለሁ እህቴ #ማርያም በሺልምታ ታዉጣሽ ♥️
@ሜሪጓልእመብርሃን
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እናቴ❤
@aaegrnshnea1331
Жыл бұрын
ወልዳ ስም እያወጡ ነው እኮ
@aaegrnshnea1331
Жыл бұрын
አሜን
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ
Жыл бұрын
ሰነድ በይዉ ፡ታሪክሽ ቢሰነድ ቢፃፍ ከመፅሓፍ በላይ ነዉ ቃልየ ከህወትሽ ጋ ለማያያዝ ያክል ነዉ😍
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልየ ደስ ስትሉ የልጃችሁ ስም ደግሞ ናታን ቢሆን ደስ ይላል
@የበፉቃድእናት
Жыл бұрын
ቃልዬ እኳን ማሪያም ማረሽ💚💛❤✝️🙏ናታን ይሁን
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤❤❤👏👏
@zebenaybayu6346
Жыл бұрын
ቃል በረታሽ ሕፃኑ ስ ስሙም ናታኔም በሉት የእግዚአብሔር ቤት አገልጋይ ይሁን ስወደው ይሄን ሥም!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤
@mitike6311
Жыл бұрын
Make
@እመቤትየደሴዋ
Жыл бұрын
እኔም ኮምቻለሁ😁👌
@marat144
Жыл бұрын
እኔ እራሱ ናታኔም ስወደው❤
@mblfj7608
Жыл бұрын
እኔም ስወደዉ ናታኔም
@edmalemberihun9100
Жыл бұрын
የልጀ ስም ነው❤
@KiyaQueen363
Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን🇪🇹 እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ልጃችሁን
@እግዚአብሔርይፈርዳል-ጀ8ከ
Жыл бұрын
መልካሙ ወንድማችን ❤️🥰🙏
@hana-cf1km
Жыл бұрын
Ameen yewunelen malkam wandem selam le Ethiopia
@asmaramolla9581
Жыл бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@linataye1117
Жыл бұрын
በጣም አለገጣቹ ማርያምን
@hana-cf1km
Жыл бұрын
@@linataye1117 men melat newu men alne
@lulutube311
Жыл бұрын
ያረቢይ ጌታዬ እንዚህን እቡጥ ህፃናት ብለህ ሀገራችንን ሠላም አርግልን ያረብ እኳን ደስ አላችሁ ቃልዬ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@hyme7165
Жыл бұрын
የልጃቹህን ስም ሳሙኤል አድስ ❤ በሉት ትርጉሙም እግዚአብሔር ሠማኝ ማለት ነዉ በጣም ደሥ የሚል የምወደዉ የሚወደድ ሥም ነዉ በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹህ እመብረሀን ትጠብቃቹህ❤❤❤❤እወዳቹሀለሁ
@samuelts7461
Жыл бұрын
ሀይሚ. ቆነጆ ስም መርጠሽለታል
@nadiaharb2412
Жыл бұрын
ዋውውው የልጀ ስም ነው ሀይሚ ❤❤😍
@almazderebe2023
Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ማርያምን ልጆቻውን መዳናለም በጥበቡ ያሳድግላችው❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤❤
@destadesta64
Жыл бұрын
ፍቅራችሁ ለዘላለም ፈጣሪ ያብዛላችሁ ደስ ስትሉ🙏⛪🙏😘 እኔ (ናሆም )ወይም ( ኤርመያስ ) ብየዋለሁ🙏⛪🙏😘
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛበቅንነትዋ
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
Жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስስስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ እግዛብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤ ቃልየ እንካን ማርያም ማረችሽ ❤❤❤❤❤ ስሙ ያኣብስራ❤❤❤❤❤ ብትሉት ደስስስ ይላል በተረፈ ታምራላቹ❤❤❤❤
@ዜድነኝየድንግልልጅ
Жыл бұрын
ያብስራ አዲስ በሉት በጣም የምወደው ስም ወደፊት ልጂ ስወልድ በዚህ ስም ነው የምጠራው እግዚያብሔር ምኞቴን ያሳካልልኝ
@ghch53
Жыл бұрын
ሙስሊምቢሆን መሀመድነበርየምላችሁ የክርስቺያንአላቅም እናተው አውጡለት 🌹
@sadaoumer5017
Жыл бұрын
እኔም ልልነበር 😊😊😊😊
@yo-yowel1305
Жыл бұрын
Set ko nat endet mohammed tialesh
@fafizuzutube7522
Жыл бұрын
@@yo-yowel1305 ወንድ ነው እኮ ሴት አይደለም
@ghch53
Жыл бұрын
@@fafizuzutube7522 ወድነው
@yo-yowel1305
Жыл бұрын
@@fafizuzutube7522 ow set meslogn neber ykrta
@LundkhwarLundkhwar-iv5qn
Жыл бұрын
ኪዳነ ማርያም ፣የኪደነ ምህረት ልጅ🌺
@tesfuhabtu3856
Жыл бұрын
አምራፌል ሀዲስ ትርጉሙ የማርያም ስጦታ
@mareemareeasno8138
Жыл бұрын
ናትናኤል አዲስ ብይዋለሁ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ውዱችዬ
@Zuzuhabeshawit1194
Жыл бұрын
እኔ ሙልሊም ነኝ #ልኡል ስም ደስ ይለኛል😔🥰🥰
@lomiyoutube7599
Жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል ሀያል ስም ነዉ😘😘
@hayatworkuyagetaliji3318
Жыл бұрын
ስዎዳችሁ ጌታ እየሱስ በ ፍቅር ህርጅም እደሜ ያኖራችሁ ❤️😍❤️🌹
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@huriaombilal1033
Жыл бұрын
💕💕💕🙏🙏🇪🇷🇪🇷❤️❤️
@fatumawase
Жыл бұрын
@@huriaombilal1033 ደምሪኛዋ
@muluneshmelie1042
Жыл бұрын
ደስስስስ ሰትሉ በእግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤ዳወይት ደስስስሚል ሰም ዳውይት በሉት ቃልየ ምርጥሰው እመብርሃን በሽልም ታውጣሽ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@Zdነኝየህልሜደራሢ
Жыл бұрын
ወላሂ የወድማማችነት ፍቅር በእናንተበቃ👌👌👌👌
@almaztube2901
Жыл бұрын
ፍቅራችሁ ሲያስቀና እዉነት በሰዉ አልቀናም ነበር በናተ ቀናሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች እስኪ ለዚህ ክብር ያብቃን ከሰደት መልስ ወለዱ ክበዱልኝ ቅመሞቸ
@Book-we9vr
Жыл бұрын
አሚን
@selamtube1319
Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💚💛❤😍
@مليكهالعصيمي
Жыл бұрын
ጀረኪናአላለም
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
@@Book-we9vr ደምሪኝ❤❤
@ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ
Жыл бұрын
የኔ ምርጦች ካይን ያውጣችሁ ወንድማማቾች ፍቅራችሁ ደስ ስል እግዚአብሔር አይላያችሁ ጌታን ታሳሳላችሁ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤
@meslemmeslem-mj4uh
Жыл бұрын
በጣም ይገርመል እኔ በጣም የምንወደድ ፍቅራኛ እናም ብዙ ዓመት በፍቅር ቆይተናል እኔም በስደት እሱም በስደት ነው እናም ስናወራ ጌታ ብፋቅድ ስለ ወደ ፍት ስለ ምንወልደው ልጅ ስም ስናወራ እሱ ወንድ ከሆነ ናታን ብየ ነው የመወጣለት ብሎኝ ነብር እና የልጀችንን ስም ስትሉ ገረመኝ
@tsehayseyoum2786
Жыл бұрын
"የአብቃል" አዲስ ። ቃልዬንም "የ" የሚለውንም ያካተተ ደስ የሚል ስም
@jerusalemethiopia772
Жыл бұрын
Tkekel
@selamtube1319
Жыл бұрын
📌ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ እና ከጭንቀት ያውጣችሁ ቅመሞች እኛም እንዲህ አይነት ፍቅር ይስጠን ❤🎉🎉📌በቅንነት ኑ ቪዲዮ አይታችሁ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ቅመሞች ❤❤🎉🎉
@redaehadish1483
Жыл бұрын
ለይኩን
@alamtube9734
Жыл бұрын
Girma
@betiasefa4463
Жыл бұрын
አሜን፫
@ميريالشمري-ت3و
Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏
@emayewdshalehu2212
Жыл бұрын
እፍፍፍፍ ማርያምን እንደት እንዳሳቃችሁኝ በጣም ነው እምወዳችሁ አድዬ ቃልዬንም አቢዬንም ሳምምምምምምም አርግልኝ 🙏❤❤❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@yeshiteshome9713
Жыл бұрын
ቃልዬ እንካን ጌታ ረዳሽ እንካን ደሰ ያላችሁ የልጃችሁን ስም እዮሲያስ በሉት
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
Жыл бұрын
ማርኮን ቅዱስ ዳዊት ሳሙኤል ናታን 😍😍😍😍😍
@hadashadas9907
Жыл бұрын
Nathan ye lije sm new betam new mwedew
@muhajeryoutube512
Жыл бұрын
አሸነፈን እደማለትነው
@የሽየድንግልማርያምል-ጐ3ሰ
Жыл бұрын
ናታን በሉት የኔውዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃልየ እመብርሃን በሽልም ታወጣሽ ውዴ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@wiloAwllo
Жыл бұрын
በጣም እዴምውዳችሁ ከነ ሙሉ ቤተሰባችሁ🌹🌹🌹🌹 የአቤላ ሳቅህ ስውዲልህ😍
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤
@beteltefera5463
Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ሉላዊ ደስ ይላል - ኖህ - አዛሪያ መፃፍቅዱሳዊ ስላላቹ
@እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ
Жыл бұрын
እኔም እግዚአብሔር ከመዳም ቤት አውጥቶኝ ጥሩ ስራ ጥሩ ትዳር ሰጠቶ በልጅ ከባረከኝ የልጅ ዘጸአት ነው የምላት 😍🥺🥺🥺😂😂😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏
@abyeaylew7838
Жыл бұрын
እህቴ የድንግል ማርያም ልጂ አማኑኤል ያስብሽውን ያድርግልሽ
@እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ
Жыл бұрын
@@abyeaylew7838 አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@sebelyoutube
Жыл бұрын
@@እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ ደምሪኝ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
@@abyeaylew7838 ደምሪኞ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@tesgeredakansas8227
Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ቃል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሽልም ታዉጣሽ
@rdfffegfr6136
Жыл бұрын
የናንተ ፍቅራቸው እኮ ለየት ያለ ነዉ ሰላማቸው ይብዛ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@GdvgfbFrhgrnfg
4 ай бұрын
ፍቅራቹህ. ይለያል. ዐሳደጊያቹሕ. ይባረክ
@ሪሀናአሊ
Жыл бұрын
በረከት ይሁን የምትሉ 🤙🤙
@ሀይሚነኝየድንግልልጄ
Жыл бұрын
ዳዊት ምርጥ ስም ነዉ ቃልና አዲስ🥰🥰
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@hiwetdesta9048
Жыл бұрын
እንየ ሰም ለወጣለት ብርሃነ ብርሀን እንዲሁላቹ 😍😍😍😍😍
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@Dena.E
Жыл бұрын
@Hiwet Desta. 😂😂😂 ስሙ እስከሚጠራ ብዙ ነገር ያልፈዋል በጣም እረዘመ
@sarasara-od9rh
Жыл бұрын
@@Dena.E😆😁
@amlesetmuruts470
Жыл бұрын
ትግርኛ ነው😁😁😁😁
@rozirozina3936
Жыл бұрын
ዮሴፍ,ይትባረክ,ያአብ
@ጎሳልበየቃለሰናየ
Жыл бұрын
ያአብ ስራ ሐዲስ በተረፈ ታምራላችሁ ቃልየ እመቤቴ በሽልም ታውጣች እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ😘
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@yezenyezen5804
Жыл бұрын
ውይይይይ እናንተ ልጆች ምን ብየ ልግለጻቹ ቃላት አጠውላቹ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ይባርካችሁ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@ትግራይየይሰላምንዓኪ
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ፍልቅልቆች😍 እዮባ መስቀልህ ስታምር
@እማማአስካለች
Жыл бұрын
😂🤣🤣🤣🤣
@fathiyanasser2496
Жыл бұрын
ናታአም
@elenie8299
Жыл бұрын
Habek belut be gez yetesetgn malt now fetari yasadeglacw
@Zነኝ-b4h
Жыл бұрын
ናታን በሉት ናትናኤል የሚለው እወደዋለሁ በተረፈ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደስ ስትሉ በጌታ
@beslioetmelkamu9220
Жыл бұрын
ናታን በሉት የእግዚአብሔር ስጦታ 😍😍😍
@ወርቅየአርሴማልጅ
Жыл бұрын
የኔ ውዶችችችችችች በመጀመሬያ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ቃልዬ ሲቀጥል ደግሞ የልጃችሁ ስም እኔም የመርጥኩት ናታን ብዬዋለሁ እመአምላክ በጥበብ በመጎስ ታሳድግላችሁ እኔንም በፀሎት አስቡኝ እርጉዝ ነኝ ልወልድ ሳምታት ቀሩኝ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤❤👏👏
@lmelme4375
Жыл бұрын
እኔ ኢዪኤል ብየዋለው ትርጓሜውም እግዚአብሔር አምላክ ነው ማለት ነው👏👏💐💐💐
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@ወለተሚካኤል-ኈ8ፀ
Жыл бұрын
ናታኔም ማለት የእግዚአብሔር አገልጋይ ማለት ነው❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ደስስስ አለችሁ
@ትግሰት-ጘ2ሸ
Жыл бұрын
ታድየ 1ኛ ነኝ ቃልየ ማርያም ታበርታሽ የዛሬ አመት ቤቢ ልደቱን ሲያከብር ለማየት ያብቃኝ በደብ አርሳት 3 ወር መታረስ አለባት ስሙን አብርሀም በሉት
@selamtube1319
Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤😍
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@مليكهالعصيمي
Жыл бұрын
ናታ
@abiyotabere1125
Жыл бұрын
ናታ
@fasikawande3558
Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ትጠብቃችው ልጁ እድግ ይበል
@abdurahmankooliyyatt4672
Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ደስ ስትሉ አሳቃችሁኝ😂😂ናታን በሉት😍🌹
@habtamnshhabtamnsh1186
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራቹ ይጨምርላቹ በጣም አዝናናቹኝ ተባረኩ
@uchulebanon9782
Жыл бұрын
የአምላክ or ያብስራ ይሁን የምትሉ ❤
@aaegrnshnea1331
Жыл бұрын
እኔ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤❤👏
@ዮወርድ
Жыл бұрын
የእኔም የመረጥኩት ስሙ
@yezenyezen5804
Жыл бұрын
ቅዱስ በሉት እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ሰውን አክባሪ እግዚአብሔርን ፈሪ ወዳጅ ሆኖ ይደግላቹ
@emujiru1797
Жыл бұрын
ቅዱስ በስተት እየወጣ እንጅ ቅድስ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ለልጅ አይሰየምም
@genattkelw9043
Жыл бұрын
Loveyou so much
@ሳዶርአላዶር
Жыл бұрын
የዘን ቅዱስ ተብሎ ስም አይሰየምም የቅዱስእግዚአብሔር ስምነው
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
Жыл бұрын
ቅዱስ አይባልም እህትየ ቅዱስ የሚለው ለእግዚአብሔር ብቻ ነው
@samrawitalemayehu6036
Жыл бұрын
Kedusi ena Amanuel malte Eleshaday malte kelekel naw
@meshalalanzi1879
Жыл бұрын
ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦችየፍቅር እናት አሁንም ፍቅራቹን መሉ ታርግላቹ ሰላማቹ ይብዛ ቃልዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ 🥰
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@biruktawitmesfin7636
Жыл бұрын
Aftaz bihond
@zenashzenash8778
Жыл бұрын
ዪሀንስ በሉት ዩሀንስ ማለት የጌታ ታማኝ ሀዋርያት ነው በበርሀ የሰበክ ለክርስቶስ ፍቅር ሲል እሰከ ሰማእትን የታመነ ነው ከሱ በፊትም ከሱ በኋላም የለም እና ደሞ ተተኪ ትውልድ ለእምነታችን ታማኝ አገልጋይ ያሰፈልጋታል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ አሳድጎላችሁ ወንድሚ አዴስም ልጄ ብርሀን እንዴሆን እፈልጋለሁ ሰላልክ ልኡል እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ የሱ አገልጋይ ያርግላችሁ
@merigalmarye7051
Жыл бұрын
እኔ ከስደት መልስ ከነዚ ኮሜንታተሮች ነው ስም እሚያወጣው ተመችቶኛል😁😁😂 በተረፈ ቃልና ኣዲስ ልጃቹ በመጎስ በጥበብ ያብዛላቹ ደስ ምትሉ ቤተሰብ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@merigalmarye7051
Жыл бұрын
@@sebelyoutube እሺ ኣንቺም የኔ ውድ
@Meheret-Nany
Жыл бұрын
የአብ ስራ ❤ ሁሉም በክርስቶስ እነደሚሆነው ሁሉ ስለሆነው እያመሰገናቹ የአብ ስራነው በሉ❤❤❤❤ የእዮብ ሳቅ የሚያስቀው ማነው 😂😂😂😂😂
@AhammadAhammad-lc4ng
Жыл бұрын
ሊቆረቁሩት ነው አለች
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@zlove8820
Жыл бұрын
ማርዶኳይ እሚለው ስም ደስ ይላም በደንብ መጽሓፍ ቅዱስ ስለምታቁ ትርጉሙን ታቃላቹህ!!! እንኳን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ማረችሽ!
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
Жыл бұрын
ምን ማለት ነው
@birhanhaylu4938
Жыл бұрын
Mardokay men malet new enat
@MEDEDSANIO-f8p
22 күн бұрын
ዳዊት በሉት የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው
@burtukanabrham5272
Жыл бұрын
እንኳን ደሰአላችሁ ልጀች እግዚብሔር ሰጠታ ነቸዉ ናታን በሉት እግዚብሔር ሰጠታ😍😍❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@እግዚአብሄርእረኛዬነው
Жыл бұрын
አብረሀም በሉት❤❤እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤
@anaabab188
Жыл бұрын
ኦረ የልጄ ስም ነዉ
@samuilzewde7790
Жыл бұрын
ሙሴ
@ማማኢቱብ-ሐ8በ
Жыл бұрын
ናታን በሉት
@mebrihat5349
Жыл бұрын
@@anaabab188እና😁🤭
@alemtekle506
Жыл бұрын
ህዝቅኤል በሉት የኔ ውዶች እወዳቹሃለው ። ትርጉሙ እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል ማለት ነው ። thank you ❤️♥️🙏
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@banamhrtemehrte6231
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ወለድሽ ቃልየ
@rozawosen2229
Жыл бұрын
ዶኪማስ💞💞 የልጄ ስም ነው መቼም ትርጉሙ ለናንተ አይነገርም! በእውነት በጣም የምወደው ስም ነው! ደግሞም ለልጄ ስላወጣሁለት ሁሌም ደስ ይለኛል
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤❤
@hananhnan-nh4ln
Жыл бұрын
ምን ማለት ነው እማ
@Hኛየደራዋ
Жыл бұрын
ምን ማለት ነው ትርጎሙ
@efratatinsae-cl9oq
Жыл бұрын
@@hananhnan-nh4ln ዶኪማሰ በሰርጉ ቤት ዉሀዉ ወደ ወይን የተቀየረለት የኢየሱስ ክርሰቶሰ ጌትነት የተገለጠበት የድንግል ማርያም አማላጅነት የተፈፀመበት ነዉ ዶኪማሰ ሌላ ትርጉም ካለዉ አላቅም
@አስካለ-ከ4መ
Жыл бұрын
ያቆብ ብያለሁ
@ሠርካድሥሠማውዩቱብ
Жыл бұрын
አመሀ በሉት የግዚአብሄር ሥጦታ ማለትነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@lubabasndlw3564
Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ዳዊት የሚል ስም ደስ ይላል❤😊
@mistremednmolla7050
Жыл бұрын
እዝራ በጣም ምርጥ ስም ነው የምር ጎንደር 4ቱ የድጓ ምስክርነት የሚሰጡ ብቸኛ አባት ናቸው በሳቸው ሰም ብሰይሙት ደስ ይለኛል ምን አልባት እሳቸውን እሚተካ አባት ሊሆን ይቺላል
25:33
በሳቅ ወደቅን የቃልን እህቶችን አፋጠጥናቸው
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 166 М.
34:13
የአቤልን ልደት 1ኛ አመቱ እንደተከበረለት አርገን ሰርፕራይዝ አረግነው
abel and netsi - አቤል እና ነፂ
Рет қаралды 140 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
26:02
ለቃል ዳይመንድ ገዛውላት
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 212 М.
14:56
ፕራንክ መሆኑን ስነግራት በደስታ አበደች
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 245 М.
16:49
ሐይማኖቷን ቀየረች ዳኑ ያልጠበኩትን ነገር አደረገች
miku and danu
Рет қаралды 851
13:14
አረ በሳቅ አይጧን ተጋደልንባት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 152 М.
18:11
ቃልን ቤት ስትገባ ሰፕራይዝ አደረኳት
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 392 М.
14:31
እዮብን ሰርፕራይዝ አረግነው
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 90 М.
28:00
እዮብን ሽንት አጠጣነዉ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 159 М.
16:30
ስጋ ወጥ እኛ ቤት ጀነራል ነው #kids #funny #comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 2 МЛН
25:33
ፀጉሬን እንደሴት ተሰርቼ አዲስ እና ቃልን አስደነገጥኳቸው #prank #eyobeltube
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 285 М.
27:33
አዲስን በልደቱ ቀን ጉድ አረግነው
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 496 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН