በሴጣን ቀንበር ውስጥ ሰዎች እንዳይወድቁ መጠንቀቅ አለባቸው:: ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ Dr Zebene Lemma

  Рет қаралды 35,788

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 111
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
🙏👏መምሕራችን እንቁዋችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በሰላም ያኑርልን ያቆይልን ይጠብቅልን🙏👏
@MimiMimi-ef9jj
@MimiMimi-ef9jj Жыл бұрын
መምህር ቀሲስ ዘበነ ለማ (ዶ\ር ረዳት ፕሮፌሰር ) የኔ ጀግና አንበሳ መምህር ! እኔ ለልጄ ሁሌ እንደ ምሳሌ የማቀርብለት መምህር ዘበነ ለማን ነው ። የህይወት ታሪካቸውን የትምህርት ጉዟቸው እንደ ምሳሌነት እጠቀማለሁ !መምህር ስለ እናታቸው ሲናገሩ " ለዚህ የመድረሴ መሰረቷ እናቴ ነች። እናቴ ሁልግዜ የቤት ስራ ሰርተሀል ወይ ? እስቲ ! እያለች ደብተራችንን ታየው ነበር ። ስለዚህ ሁል ግዜ ተጠንቅቄ እሰራ ነበር ። እናቴ ሁልግዜ ስትከታተለን የተማረች ይመስለኝ ነበር ። እሷ ግን ለካ አልተማረችም ። እኛ ስትቆጣጠረን የምታነብ እየመሰለን ጠንክረን እንሰራ ነበር " በማለት ስለ እናታቸው ጠንካራ እናትነት ነግረውናል ። እግዚአብሔር የእናታቸውን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርላቸው። መምህር ዘበነ ኦርቶዶክስ ላይ ለሚፈናጠጡ የዘመኑ ፕሮቴስታንት ፓስተሮች ከመፀሀፍ ቅዱስ እያጣቀሱ መልስ ሲሰጧቸው አቤት ደስታዬ ።መምህር ዘበነ የኛ "ደም ምላሽ " ናቸው'ኮ ማርያምን !!!! ለነ እዩ ጩፋ ለነ ዮናታን ፍቱን መድሀኒታቸው ! በተለይ " እባቡ " የሚለው የትምህርት ክፍል መቼም መቼም የማይረሳ ነው ; ! እኔ የምለው ' የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር አብ ለመምህራችን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን !!! የኢትዮጵያ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር እንደ መምህር ዘበነ አይነቶችን ያብዛልን !!
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር Жыл бұрын
አሜን እህታችን ከ ኮሜንትሽ ምን ያክል እንደምትወጃቸው ተመልክቻለው እኔም በጣም ነው የምወዳቸው
@RozaGabreselassie
@RozaGabreselassie 10 ай бұрын
እኔ ጥያቄ ነው ያለኝ። ከርእሱ ጋር የተያያዘ ካልሆነ መጠየቅ እችላለሁ ወይ?
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
እንቁ መምህራችን ጀግናው መምህራችን ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥልን ከክፉ ይጠብቆት ቃለሒወት ያሰማልን ET art ወንድማችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@memimemi2408
@memimemi2408 Жыл бұрын
Amesegnalw Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️🇪🇹 Germany
@maregmareg2190
@maregmareg2190 Жыл бұрын
የተዋህዶ ጅግና መምህር ሺ አመት ኑሩልን ቃለህወትን ያስማልን💕👏
@molumulo570
@molumulo570 Жыл бұрын
የእኔ ስስት አባት እንዴት እኮ በስስት እንደማያችሁ ስልኬ በሙሉ የእርስዎ ትምህርት ነው እንደገና ፈጥረዉኛል እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠልን❤
@yesibethigi
@yesibethigi Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ ስጦታችን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን
@beemnetgebeyehu5420
@beemnetgebeyehu5420 Жыл бұрын
እንቁ መምህራችን 🙏🙏🙏❤❤❤
@honeysaba4890
@honeysaba4890 Жыл бұрын
መምሕራችን ረጅጅጅጅጅጅጅጅጅም ዕድሜ ዕና ጤና ይስጥዎ!!
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ayenaalam8161
@ayenaalam8161 Жыл бұрын
መምህራችን የኛ እንቁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@lemlem7065
@lemlem7065 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ግዜየ ነበር ሕቶና መልስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃል ሂወት ያሰማልን በሃይማኖቲቺን ያኑረን🙏
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነቱ እንቁ አባታችን ለዘላለም ኑሩልን ለዚህ መድረክ መጥተው ስላብራሩልን ከልብ እናመስግናለን። አገራችንን እግዚአብሔር አምላክ ምህረትን ይላክልን ። እግዚአብሔር ያክብርልን ስለጊዜዎት ።።።
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 Жыл бұрын
ዋው ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልልን
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት መምህራችን እንኳን ደና መጡ
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ
@sispogi2167
@sispogi2167 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 Жыл бұрын
ምሁር መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ አብዝቶ ይጨምርሎት የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@andinettessema2939
@andinettessema2939 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን።
@መቅደስባለማህተቧቲዩብ
@መቅደስባለማህተቧቲዩብ Жыл бұрын
አባታችን እኳን ደና መጡ የኔ ልዬ አባት እኔም የስሬ ልጅ ነኝ የመምህራችንን ዘመዶቹን ሁሉ አቃቸዋለው
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Жыл бұрын
Memhrachn abatachen kale hiwot yasemalen Egziabher yistelen amen amen amen 🙏🙏🙏💖💖💖
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን ሚዲያውንም እንዲሁ።ሌላ ክፍልም ቢኖረው እንዴት ደስ ባለን።
@betty8479
@betty8479 Жыл бұрын
መምህራችን የእኛ እንቁ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው🙏❤
@serkalemtefera3944
@serkalemtefera3944 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ❤
@yshakyshakdesalegn4236
@yshakyshakdesalegn4236 Жыл бұрын
መምሕር እግዚአብሔር ያቆይልን 🙏🙏🙏
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሆይ
@zinahgiorgis7792
@zinahgiorgis7792 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥኦ
@seblekassa8411
@seblekassa8411 Жыл бұрын
ዶክተር ዘበነ ብዙ እውቀት አስጨብጠውናል ክብር ይገባዎታል ።
@anguachwubet1005
@anguachwubet1005 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@bsahle
@bsahle Жыл бұрын
We are so blessed to have you on our side. May God bless you! 🙏🏽
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 Жыл бұрын
አባካችሁ ለቦረና ድምፁንም ለቦረና እ ድረስላቸዉ 😭😭😭😭😭
@genetgenet9408
@genetgenet9408 Жыл бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጠዎት ❤🙏
@askalehailu360
@askalehailu360 Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን አርቶች በጣም እናመሰግናለ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@tesfayemisker9856
@tesfayemisker9856 Жыл бұрын
No word,,,,God bless u
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት Жыл бұрын
ደስ የሚል ቆይታ ዶ/ር ዘበነ በውለት የተሳለ ሰይፍ በርታ መ/ር❤❤
@mogestsegaye8231
@mogestsegaye8231 Жыл бұрын
ስእላትን በተመለከተ የተናገሩትን በጣም ወድጄዋለሁ። ሀገር በቀል ምስል ስለመጠቀም። አመሰግናለሁ። ከጠቀሱት ምክንያት በተጨማሪ ለነጭ ምስል መስገዱ ህዝቡ ለይ ስነልቦና ተፅእኖ ይፈጥራል። ለነጭ አጎብዳጅ ትውልድ እንዳናፈራ።
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጡልን አባታችን 🙏🏿
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 Жыл бұрын
ቃል ይህወት ያስማልን
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እንኳን ደና መጡልን የመናፍቃን መዳሻ እባክዎን መምህር ኢትዮጵያ ሆነው በአካል በአውደ ምህረት ትምህርት ቢሰጡ በእርግጥ ዩቲዩብ ላይ በየቀኑ ያስተምራሉ ግን ብዙ ዩቲብ የማይጠቀም አለ
@tinahailu748
@tinahailu748 Жыл бұрын
Abatachin yebarkugne !Kalihiwotin yasemalin Mengeste Semayatin Yaweresilin Memihirachin 🙏 Keep praying 🙌 🙏 🤲 Medhanialem Kirstos Ethiopian Orthodox Tewahido Kinelijocha Eskizelalemu Yetebekelin Yebarklin !
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
መምህራችን በእውነቱ ምሳሌ ዬሌላችሁ መምህር ናቸው በይገባኝም ቃል ሕይወትን ያሰማልን ረዥም እድሜና ሙሉ ጤንነት ያድልልን
@kijikijidejen6538
@kijikijidejen6538 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልን
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ Жыл бұрын
ዘመኖት ይባረክ መምህሬ
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ኢቲአርትም በርቱልን
@sirakeligabawe1729
@sirakeligabawe1729 Жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
@dinkneshdabale4478
@dinkneshdabale4478 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@גויתואלם
@גויתואלם Жыл бұрын
መም ቃለ ሂወት ያሰማልን
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ Жыл бұрын
EA🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍
@frey2383
@frey2383 Жыл бұрын
መምህርቻን ቃለሂይወት ያሰማልን በሰላም ተመለስልን
@kalkal3346
@kalkal3346 Жыл бұрын
አሜን መምህራችን አንኳን ደና መጡ አሜን አሜን አሜን
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@anguachwubet1005
@anguachwubet1005 Жыл бұрын
Enku memhirachin kale hiwet yasemalin
@hiwot5310
@hiwot5310 Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷
@deaconyinebebtiegstu3973
@deaconyinebebtiegstu3973 Жыл бұрын
Excellent
@ሀብታምጎንደርዋ
@ሀብታምጎንደርዋ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችንንንንን
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Жыл бұрын
Memeherachn rejm edeman yestln emabete tetabkln🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Жыл бұрын
አንቁ መምህራችን አንካን ሰላም መጡልን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@lizethio6061
@lizethio6061 Жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 Жыл бұрын
አባታቺን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በእዉነት ቃለህይዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን
@eleninigussie7555
@eleninigussie7555 Жыл бұрын
መ ምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናለን !
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genetaredo7255
@genetaredo7255 Жыл бұрын
መምህራችንና ወንድማችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
@የራያዋወጣት
@የራያዋወጣት Жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ ተወዳጆች
@vipcell4041
@vipcell4041 Жыл бұрын
Amenamenamen
@mrsa3706
@mrsa3706 Жыл бұрын
Aye Memher Zebene yemakeberehen yemewedeken yahele ahune rekesekebegne betam zeregna sew nehe. Egzabhair yefeterew ye alemen hezebe new ye ande behere ayedelem betam tasazenalehe zendero mechese Egzio new yemibalew be enante mekeniyate ke Betekerisetiyan eraken
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
🙏👏መምሕራችን እንቁዋችን እመ ብርሀን ሺይ አመት ታኑርልን ትጠብቅል🙏👏በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን አባታችን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጡ በጣም አከብርው ትአለሁ 🙏♥️
@etu5892
@etu5892 Жыл бұрын
መምህር ዘበን እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ አውቀዋለሁ ቅዱስ ኡራኤል ሲያስተምረኝ
@mekdessime3149
@mekdessime3149 Жыл бұрын
selam memeher enkwan dena metu
@aeyenalemdesalegn2017
@aeyenalemdesalegn2017 Жыл бұрын
Memeherachen Egizabeher edemi ena tenan yadelelen
@tesfayemisker-so3yz
@tesfayemisker-so3yz Жыл бұрын
Amennn
@nigatumewuded355
@nigatumewuded355 Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 Жыл бұрын
Memhrachin rejm edme ketegar egzabher abzto yistln
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ Жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን
@gojjamfenta6800
@gojjamfenta6800 Жыл бұрын
Memher. Enkwan. Dehena metu
@ayelechtegegn3622
@ayelechtegegn3622 Жыл бұрын
Member welcome!! I am ur follower what does Abilak stands for?
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ Жыл бұрын
❤️❤️✝️🙏🙏🙏
@NahomEn1919
@NahomEn1919 Жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን እና የመምህር እንግሊዘኛ ትምህርት በጣም ነው የምፈልገው ግን ከአንድ አመት በፊት የተላለፈ ነው ሰብስክራይብ አድርጌ ነበር የቅርብ ጊዜ ትምህርት የለውም
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@aberaberegezu
@aberaberegezu Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@almaayerga6339
@almaayerga6339 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 Жыл бұрын
👍💕💕💕👏🎉👍👍👍
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Жыл бұрын
እግዚአብሄርአምላክእድሜናጤናውንያብዛልንየኛእንቁመምህርቃለህይወትያሰማልንአሜን፫
@saiedadagu9778
@saiedadagu9778 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርከትዎ ይድርሰን እያልኩ አንድ ጥያቄ ነበርኝ እና ከቻሉ ይመልሱልኝ ጥያቄየ እኔ የምኖርው በሳውዳረቢያ ነው እነ በዚህ ስኖር ማህበረ አለን ይህ ማህበረ የጸሎት ማህበረ ነው እነ ጸሎት የምነደረገው ሴቶች ብቻ ነን የምነደርስው ግን በስልክ እረከረድ እያደረግን ነው የሰባቱንም የጸሎት ስዓት በዚህ መልኩ በስልክ በጋራ በእረከረድ እነደረሳለን እና ይህ የምነደረገው ጸሎት በዚህ መልኩ በግሩብ ማድርስ ይቻላል ወይ ነው ጥያቄየ የዚህ ሚድያ አቅራቢ እባክህን ይህን ጥያቄ መምህራን ጠይቅልኝ ?
@genettube727
@genettube727 Жыл бұрын
ወይ ጉድ እኔ ለሀገሩ እንግዳ በነበርኩበት ጊዜ ልጄ የተጠመቀችው 70 ቀኗ ነው በሀገሩ የቆዩ ሰዎች ድጋሚ ቅዳሴ ያለው ከወር በኋላ ነው ስለዚህ ማለፍ የለበትም አሉኝ
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
መምህር ዘበነ የንሰሀ አባት ነዉ ወይንስ የነብስ አባት ነዉ የሚባለዉ ?የነብስ አባት ጌታችን እየሱስ አይደለም ወይ?
@azanawalagaw4017
@azanawalagaw4017 Жыл бұрын
Eat ምድያ እባካችሁስለአልውየኢትዮጵያ ውስጥያለው ግድያና ቤትማፍረስያለው ጉድይ የኢትዮጵያ ኧርተዷክስ አባቶች የእስልምናአባቶች እንደ ባልፈእጅለእጅ ተያይዘ ንሰልማዊሰልፍ መውጣትይገባል ከመንግሥት መፍህቴ አይገኝም ተነስ በየቤትህ መጥቶ እሰከመርስልህና እስከምትገደል ቁጭብለህ አትጠብቅ ተንስ ክብርህን አስክብር
@nileforethiopia5324
@nileforethiopia5324 Жыл бұрын
Thank you so much!!! I don’t see his KZbin address here. Please pin the address for us.
@Misneb
@Misneb Жыл бұрын
ዶር ዘበነ በከፍተኛ እውቀት የተደገፈ አገልግሎት ስለሚያገለግሉ ትልቅ አክብሮት አለኝ። ነገርግን አንድ የማይካድ እውነት እሱም አለም በክፉ እንደተያዘ። እርስዎ ይኸንን እንዴት እንደሚረዱት አላውቅም የብዙዎች የሰው ልጆች መንፈሳዊውም ሆነ ስጋዊ ችግሮች በአጋንንት ምክንያት መሆኑን አለማመን ምን ማለት እንደሆነ ግልፅ አይደለም። ወንጌል ሲሰበክ ድውያን ይፈወሳሉ፣ አጋንንት ከሰው ህይወት ይወጣሉ። በጌታችን እየሱስ ክርስቶስ አገልግሎትም ሆነ በሀዋርያት የነበረው ይኸው ነው። በሀገራችንም እነ አቡነ ተክለ ሃይማኖትም እያጠመቁ ከአጋንንት እያላቀቁ ወንጌልን በምድራችን ያሰራጩት። ዛሬ በቤተክርስትያን እግዚአብሔር ያስነሳቸውን ከአጋንንት ጋር እየታገሉና ድውያንን በስሙ ኃይል ስለሚፈውሱት የሰነዘሩት አስተያየት ትክክል አልመሰለኝም። ለመሆኑ እርስዎ በአካል ተገኝተው ወይንም ወደሚያገለግሉባት ቤተክርስትያን ጋብዘው አገልግሎቱን ማየት የቻሉ አባት አለ? በቪድዮ መቀረፁስ ምኑ ችግሩ? እንደኔ ያሉ ምዕመናን በእነዚህ ቪድዮዎች በጣም እየተጠቀሙ መሆኑን ልነግርዎ እወዳለሁ። ቃለ እግዚአብሔርን ትምህርት ቤት ገብቼም ባይሆን በግሌ ብዙ ዘመን አነብቤያለሁ። እንደ እርስዎ ያሉ መምህራንንም እከታተላለሁ። ሆኖም ግን የእነ መምህር ግርማንና የእነ ቀሲስ ሄኖክን የተለየ ትኩረት ሰጥተዉት ቢረዱት እላለሁ።
@hanna9502
@hanna9502 Жыл бұрын
የኮረና ክትባት እማ ስለተከተቡት ምን ሆኑ ማለት አይችሉም አባቴ. ብዙ side effect በጣም አለው ብዙ ሰው እንደውም ከክትባቱ በሀላ በድንገተኛ እየሚሞተው በዝታል.
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 Жыл бұрын
በጣም ከትልቅ ይቅርታ ጋር የችግሩ ጊዜ ምነው እንዲህ በሚዲያ ብቅ አላሉም ዛሬ ኧረ እየታዘብን ነው ይቅርታ አርጉልኝ
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 Жыл бұрын
YE 3st Amet Video new Beyametu Ydegagmutal Adis Aydelm
@belabalasnake235
@belabalasnake235 Жыл бұрын
የኮቨድ ክትባቱ ስለተከተበ ኮቨድ አይዘውም ማለት አይደለም ክትባቱን ተከትቦ ያዘው ሰው ሞልታል : ክትባቱን ተከትቦ ያዘው ሰው አቃለው: ክትባቱ ሌላ ሰው እንዳይተላለፋ ነው ይላሉ ግን ኮቨድ ተከትቦ ኮቨድ ይዞት ቤተሰቡም ከሱ በሀላ ይዞታል ::የኮቨድ ክትባት ምንም ትርጉም የሌለው ነው ባጭሩ ኒዮ ናሲ ሊብራር የባይደንስ ፓለቲካ ነው ትራምኘ ቢቀጥል ኖሮ ክትባቱ አይኖርም ነበር ባጠቃላይ የኒው ወርልድ ወይም የአዲሱ አለመኞች ፓለቲካ ህዝብን ኮንትሮል ለማረግ የተጠቀሙበት መሳርያ ነው::
@droneber2024
@droneber2024 Жыл бұрын
የትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ውስጥ ነው ምንኩስናን የምንማረው፣መዋሸት የማይሰለቸውና ሰሚውም ጆሮውን ለእግዚአብሔር ቃል ዘግቶ ለዚህ ውሸታም ሰው እንዴት ይሰጣል?እረ ቃሉን አንብቡ!!!በሠይጣን ቀንበር ውስጥ እንዳለ ማን በነገረው/ባጠመቀው!!!
@feventahir7780
@feventahir7780 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሳማልን
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለሕይወት ያስማልን
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 Жыл бұрын
Amen amen amen
@saiedadagu9778
@saiedadagu9778 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርከትዎ ይድርሰን እያልኩ አንድ ጥያቄ ነበርኝ እና ከቻሉ ይመልሱልኝ ጥያቄየ እኔ የምኖርው በሳውዳረቢያ ነው እነ በዚህ ስኖር ማህበረ አለን ይህ ማህበረ የጸሎት ማህበረ ነው እነ ጸሎት የምነደረገው ሴቶች ብቻ ነን የምነደርስው ግን በስልክ እረከረድ እያደረግን ነው የሰባቱንም የጸሎት ስዓት በዚህ መልኩ በስልክ በጋራ በእረከረድ እነደረሳለን እና ይህ የምነደረገው ጸሎት በዚህ መልኩ በግሩብ ማድርስ ይቻላል ወይ ነው ጥያቄየ የዚህ ሚድያ አቅራቢ እባክህን ይህን ጥያቄ መምህራን ጠይቅልኝ ?
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
በሰዓታት ዕንባ ...... ገጣሚት ህሊና ደሳለኝ
15:39
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН