በሸሪዓዊና በሳይንሳዊ....#

  Рет қаралды 12,782

ጋብቻ በኢስላም

ጋብቻ በኢስላም

Күн бұрын

አሰላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ እንኳን ወደ ቻናላችሁ በሰላም መጣችሁ። ስለ ጎበኛችሁን እናመሰግናለን። በዚህ ቻናል ጋብቻን የሚመለከቱ በተለይም በባልና ሚስት መካከል ስለሚኖሩ ሚስጥራዊ የጓዳና የአልጋ ላይ ጉዳዮች ይዳሰሳሉ። በማህበረሰባችን ወግና ባህል እንደነውርና ብልግና የሚታዩ ነገር ግን በሸሪዓ የተፈቀዱና በጋብቻ ሕይወት ወሳኝ ሚና ያላቸውን ርእሰ ጉዳዮች በፈትዋ መልክ ይነገራሉ ይስተማራሉ። ሌሎችም ተያያዥነት ያለቸው ትምህርቶችና ምክሮች ይሰጣሉ። የናንተ አስተያየት ለስራችን መሳካት ወሳኝ ስፍራ አለው። ላይክና ሼራችሁ ያበረታናል። አብራችሁን በመኖራችሁ ደስተኞች ነን። እንማማር እንተዋወስ እንመካከር

Пікірлер: 45
@meyatube6010
@meyatube6010 3 жыл бұрын
ሽክረን የባሎቻችንን ሀቅ የምንጠብቅ አላህ ያድርገን
@ameenaberra6399
@ameenaberra6399 3 жыл бұрын
ቩኪራ☑✔☑✅🔟
@nasranasra1960
@nasranasra1960 3 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ተባረከላህ ወላሂ ጥሩ ትምህርት አያገናኘንበት ነወ ካልሆነ ነገር ጊዜ ይባክናል የዲን ትምህርት ማንም አያየወም ሱባሀን አላህ አላህ ካልቧልታ ወሬ ይጠብቀን ማወቅ ጥሩ ነወ ነገር ግን ባልና ሚስት በዱኛ ምክንያት ተለያይቶ መኖር አለ ለዚያወም ላይሟላ የአላህ እዱኛ አስቸጋሪ ሆነ ኡስታዝ ሁሌም እከታተለሀሉ በዚህ ዙሪያ ሀላሉን ሀራሙን ለይቶ ማወቅ ከአላህ ያር ከመጣላት በሂክማወ የእወቀት ባለቤቶችን አስቀምጦልናል አልሀምዲሊላህ ማወቅ የእኛ ፋንታ ነወ ሱመ አልሀምዲሊላህ
@ኢስላምነውሂወቴ-በ6ጘ
@ኢስላምነውሂወቴ-በ6ጘ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ጥሩ ትምርት ነው እስኪ ዱአ አድርኩልኝ ትዳር ሳስብ ይጨንቀኛል በጣም እፈራለው
@መሬምየአብዲእህትቤተሠቦቼ
@መሬምየአብዲእህትቤተሠቦቼ 3 жыл бұрын
አብሽር እህቴ ዱዓ እንዴራረግ እማ ሷሊሁን ትዳር እንድሠጠን🙏🙏
@emusemer5573
@emusemer5573 3 жыл бұрын
Ayzoshe Mama Tdar Desss Yelal
@hilamahilama3476
@hilamahilama3476 3 жыл бұрын
እኔም እፈራለሁኝ ማሬ ግን አላህ ያመጣዉ ስለሆነ እሡ ያገረዋል አብሽር
@hha9740
@hha9740 3 жыл бұрын
@@hilamahilama3476 አብሽሪ አትጨነቂ ከገባሽ። በሗላ ቀላ ል ነው
@ሀሊማሀሊማ-ጠ8ሐ
@ሀሊማሀሊማ-ጠ8ሐ 3 жыл бұрын
hayati abshiri enem edanchi neg eferalehu allah yidresl n yarabi kuran mdhanit new kuran kri
@kokiyoutube2762
@kokiyoutube2762 3 жыл бұрын
በሰማነዉ ተጠቀሚ አላህ ያርገን
@emusemer5573
@emusemer5573 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር በሰማንው ተጠቃሜ ያድርገን
@ተስፈኛዋነኝ
@ተስፈኛዋነኝ 8 ай бұрын
ጀዛከላህኸይር🎉🎉🎉
@መሬምየአብዲእህትቤተሠቦቼ
@መሬምየአብዲእህትቤተሠቦቼ 3 жыл бұрын
ሽኩራን ኡስታዜ
@rahba3752
@rahba3752 3 жыл бұрын
ማሻላ ሠምተን የምንጠቀም ያድርገን
@najeebanajeeba5740
@najeebanajeeba5740 3 жыл бұрын
ጂዛኩሙለ ህ ከይረን
@Sosososo-rv8kz
@Sosososo-rv8kz 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ቴሌ ግራም ካላችሁ ሌንኩን አስቀምጡልን
@رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِيوَيَ-ن8ح
@رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِيوَيَ-ن8ح 2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمت الله وبركاته ጀዛከላሁ ኸይረን ለቤትህ አድስ ነኝ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ በርታ حفظك الله
@nuratube7991
@nuratube7991 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ደስስ የሚል ትምህርት ነው ጀዘኩሙሏህ ኸይር
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 3 жыл бұрын
Walyekume salame warahematwelahe wabarakatehu jazakalahyer
@fatmafatma8360
@fatmafatma8360 3 жыл бұрын
በጣምእናመሰግናለንወንድም
@RajKumar-cn5jb
@RajKumar-cn5jb 3 жыл бұрын
ማአላሕበሰማነውእምንጠቀምአላሕያድርገን
@zahiriddinzarupov1976
@zahiriddinzarupov1976 3 жыл бұрын
Asalomu alaykum 🔔✍️👍☕🍫
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 3 жыл бұрын
አህለን ውድ ወድማቼን ማሻላህ ማሻላህ
@mismodina9682
@mismodina9682 3 жыл бұрын
ሺኩራን
@احبكياابوحنيف
@احبكياابوحنيف 3 жыл бұрын
አረበኛውን ስታነብ አትቸኩል እንረዳው
@mamitube3647
@mamitube3647 3 жыл бұрын
ጀዘክ አሏሁ ኸይር በጣም አስፈለጊ ትምህርት ነው
@አሚናትየወሎዋቀበጥ
@አሚናትየወሎዋቀበጥ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በሰማነው እምንጠቀም ያርገን
@jemilakendalem8824
@jemilakendalem8824 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩመ አሏህ ኸይረን
@tipohosine6823
@tipohosine6823 3 жыл бұрын
ኡስታዝየ ጀዛአኩሙላኸይር
@albialbi2867
@albialbi2867 2 жыл бұрын
ወለይኩመ አሰለመ አህለን
@ኢስላምነውሂውቴ-አ2ቐ
@ኢስላምነውሂውቴ-አ2ቐ 3 жыл бұрын
ጥትምህትነውጀዛከላኸይር የውስታዝ
@መሬምየአብዲእህትቤተሠቦቼ
@መሬምየአብዲእህትቤተሠቦቼ 3 жыл бұрын
ወአልኩም ሠላም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@sadahuesien1678
@sadahuesien1678 3 жыл бұрын
ወሌኩም አሰለም ወረመቱለሂ ወበረካቱሁ 👌👍👍👍👍👍👍
@seadamohamed495
@seadamohamed495 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይረን
@zeyneba8553
@zeyneba8553 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁ ኸይር በርታ
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 3 жыл бұрын
Ahilen bro jezakelahi heyira tankyuo
@yxgygfg1095
@yxgygfg1095 3 жыл бұрын
jezakellah ker ustaz
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 3 жыл бұрын
Ahilen tefetehibigi neber silik keyire berta
@nuramohamed3900
@nuramohamed3900 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@fgdd7332
@fgdd7332 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ጀዛህን ይክፈለህ
@darsalme.yassin7uuu900
@darsalme.yassin7uuu900 3 жыл бұрын
Bertu eyatekatatelnachihu.new
@kokiyoutube2762
@kokiyoutube2762 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@الحمدللهعلىكلحال-ل3م
@الحمدللهعلىكلحال-ل3م 3 жыл бұрын
ዋለኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2,7 МЛН
6 የወሲብ ስሜትን የሚያነቃቁ ምግቦች
11:11
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 1,2 МЛН
ሴት ልጅ የታገባኛለህ? ጥያቄ ማቅረብ ይፈቀድላታል?#
38:18
ማስረዘም እና ማስጠበብ#
33:08
ጋብቻ በኢስላም
Рет қаралды 8 М.
ባል እና ሚስት ብልቶቻቸውን መጠባባት ይችላሉ?#
15:09
ጋብቻ በኢስላም
Рет қаралды 149 М.
ልጅ ፊት ግንኙነት መፈፀም#
23:22
ጋብቻ በኢስላም
Рет қаралды 23 М.
የሚስያር ጋብቻ 1#
19:03
ጋብቻ በኢስላም
Рет қаралды 2,2 М.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2,7 МЛН