በሻሜል መኮረኔ በስጋ ለእራት የሚሆን ዋው

  Рет қаралды 114,340

TG ARABIAN FOOD

TG ARABIAN FOOD

Күн бұрын

Created by InShot:inshotapp.com/...
Blake pepper 1/2 tea spoon
Oil 4 table spoon
Onion 1/2 cup
Sweet pepper 1 cup
Maet 1/2kg
Arabic mixed spices 1/2 tea spoon
Salt
Cumin 1/2 tea spoon
Ingredients
Flour 1/2 tea spoon
Butter 100g
Oil 2tbl spoon
Milk liquid 1 litr
White pepper 1/3 tea spoon
Mozarella cheese 1 cup
Cheddar cheese 1/2 cup
መኮረኔ
ጨው
ዘይት
ስጋ ግማሽ ኪሎ የተፈጨ
ሽንኩርት ግማሽ ኩባያ
የማያቃጥለው ቃርያ አንድ ኩባያ
ዘይት
ከሙን ፓውደር
አረቤክ ሚክእስፓይሴ
ቆንዶ በርበሬ
ለበሻሚሉ
ወተት አንድ ሊትር
ሞሰሪላ ቼዝ አንድ ኩባያ
ሸደር ቼዝ ግማሽ ኩባያ
ፍርኖ ዱቄት
ቅቤ
ነጭ ቆንዶ በርበሬ ካለ ከሊለም ነጭ ቆንዶ በርበሬ
ጨው
ዘይት ሁለት የሾርባ ማንኪያ

Пікірлер: 181
@shamilanesire7344
@shamilanesire7344 Жыл бұрын
አሰራርሽ ታመችቶኛል ዛሬ ልሞክራዉ ነዉ ማሻአለህ በርቺ
@AmarechSahile
@AmarechSahile 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው እህቴ በርቺ በሀገራችን ፓስታ ፉርኖ ነው መሰለኝ የሚባለው
@asmaaMMM-xc1gz
@asmaaMMM-xc1gz 2 ай бұрын
በጣም ፈጣኝና ጎበዝ ነሽ አመስግናለው
@SalamaSalam-r8r
@SalamaSalam-r8r 9 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ እህታችን በርቺቺቺ ❤️❤️❤️🙏
@ፍጡማአበጋዝ-ዠ9ነ
@ፍጡማአበጋዝ-ዠ9ነ 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigestMulugeta-y1v
@TigestMulugeta-y1v Жыл бұрын
ዋው ያምራል ነገሰርቸ አየዋለው ተባረኪ ማር❤❤❤❤❤
@zedzed1026
@zedzed1026 2 жыл бұрын
በጣም ነው እማመሰግነው ሰርቼው ምርጥ ነው ደድጄዋለው ውዴ እጅሽ ይባረክ
@ቲጂ-አ9ከ
@ቲጂ-አ9ከ Ай бұрын
በርች ሃሪፍነው❤❤❤
@HhCv-b8i
@HhCv-b8i 5 ай бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው በርቺ ውዴ
@51333
@51333 9 ай бұрын
ዋው የኔቆንጆ❤❤❤ እናመስግናለን እሄለአዲሶች ብርታትነው
@ishayalishy8934
@ishayalishy8934 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ባቺ መሠረት ሠረቼው አሪፍ ነው በረቺ ማማዬ ❤❤
@tehonmama8764
@tehonmama8764 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@fasikabera9704
@fasikabera9704 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ያምራል በርች
@SeadaMenegest
@SeadaMenegest 2 ай бұрын
ጁብነም ሞዘሪላም ይጨመራል
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 2 ай бұрын
አዎ
@yossra1503
@yossra1503 2 жыл бұрын
በጣም ልባምነሺ ማሻአላህ 💗
@TsahayAsafaTsahayAsafa
@TsahayAsafaTsahayAsafa Жыл бұрын
❤❤ዋው,በጠም,ያምራል,ባራችው❤❤❤❤❤
@AmarechSahile
@AmarechSahile 4 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ በእውነት እጅሽ ይባረክ❤
@NeimaEbrahim-qt7ve
@NeimaEbrahim-qt7ve 5 ай бұрын
ማሻኣሏህ ነገ ሊሞክረው ነው በርቺ ው❤💝ዴ
@SallyhaAhmed
@SallyhaAhmed 3 ай бұрын
አችን እየየሁ ሰረሁ ሁሉ ነገር ስጥምምምምምምም የኔ ውዴ ሹኩራንንንንን ከበሉ በሀላ እናጉርሸለሁ.
@Mekdes-wb1nn
@Mekdes-wb1nn 8 ай бұрын
ዋውትለያለሽበርችልን
@ferossalem4081
@ferossalem4081 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@Zara-d1s
@Zara-d1s Жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋዉ በርችልኝ የኔዉድ
@HuaweiY-y2q
@HuaweiY-y2q 4 ай бұрын
ደስ ይላል በርቺ
@lubabasndlw3564
@lubabasndlw3564 2 жыл бұрын
ቅቤና ውተቱን በጣም አበዛሺው የኡውነት ይዘጋል
@SallyhaAhmed
@SallyhaAhmed 3 ай бұрын
አች እሱ የለች መስመር አሰረም 😅😅 እኔ ሰረች እኮ በጠም አርፊ ነው
@zedtube7528
@zedtube7528 2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ በርችልኝ ውዴ
@Habetam19
@Habetam19 Жыл бұрын
ሰላምሸ ይብዛ እህት አሁን አይቸ ልሞክርው ነው❤
@NardosNardos-c8l
@NardosNardos-c8l Ай бұрын
በጣምእናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤
@JgkvhJcivoh
@JgkvhJcivoh Жыл бұрын
እናመሠግናለን ሌላም አቅርቢልን የኒ ልጆች አስቸጋሪ ናቸው ካለሽ ❤❤❤❤
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 2 ай бұрын
በርችውደ እኔም ዛሬ ልስራውነው
@HabaEthiopa
@HabaEthiopa Жыл бұрын
እናመሠግናለንውደ❤❤❤❤❤❤
@rahmaseid9984
@rahmaseid9984 Жыл бұрын
ዛሬ ልሞክረው ነው ባይጣፍጥ ዋ
@አሊያ
@አሊያ 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@weunademissi1897
@weunademissi1897 9 ай бұрын
እኔም ልሞክረው
@Saadah-j9c
@Saadah-j9c 3 ай бұрын
በርቺሆደ
@Habtam-e3t
@Habtam-e3t Жыл бұрын
እና መሰግን አለን❤❤❤
@amenaamena9201
@amenaamena9201 2 жыл бұрын
በርቺ ቆንጆ ነው
@arsiiarbaagugu7628
@arsiiarbaagugu7628 4 жыл бұрын
ሰላም ፤ምርጥ ሰው 👌👍ዋው ነዉ ማር !
@fikerdaneiel
@fikerdaneiel 2 ай бұрын
wow 👍
@MuluAbiro
@MuluAbiro 3 ай бұрын
የኔውዴ በጣም ጠሮ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@AsdAsd-cg3bh
@AsdAsd-cg3bh 2 жыл бұрын
ዋውው
@hayathahamad164
@hayathahamad164 Жыл бұрын
ማሸአላ
@zenashdegefa4473
@zenashdegefa4473 Жыл бұрын
Wooooow asararu batam das yelale
@AYSHAAysha-s4j
@AYSHAAysha-s4j Жыл бұрын
ይመቸሸ
@አይሻዩቱበር
@አይሻዩቱበር Жыл бұрын
ሰላም ሰላም አንጀት ነሽ ሰላምነሽ ወይይይይ ማሻአልህ ማሻአልህ ደስዪለል
@semirasemira1164
@semirasemira1164 4 жыл бұрын
mashalahe wed
@RuziyaHusen
@RuziyaHusen 9 ай бұрын
WowBatam wadijewalewu
@MeseretNegrsa
@MeseretNegrsa 2 ай бұрын
አለነም
@abebasamuel3663
@abebasamuel3663 Жыл бұрын
የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ❤
@qidisthirpee8443
@qidisthirpee8443 2 жыл бұрын
በርቺ
@ልደትዬእናቴ
@ልደትዬእናቴ Жыл бұрын
የግመል ነው ያልሽው😊
@sosiayele0
@sosiayele0 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@zenashdegefa4473
@zenashdegefa4473 Жыл бұрын
Bezu serawochin kanchi eyalamadku naw Ejesh yebarak
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Жыл бұрын
የኔ ማር ማማዬ ካላስቸገርኩሽ ላይክ አድርጌ ሲቀጥል ለጎደኞችሽ ሼር አድርጌልኝ
@zenashdegefa4473
@zenashdegefa4473 Жыл бұрын
@@tgarabianfood2937 Eshi yane wed
@እሙመዩድኢሻአሏህ
@እሙመዩድኢሻአሏህ 3 жыл бұрын
በርችልኝኝኝኝ
@maryamnew169
@maryamnew169 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@SaraAhmed-rh8yf
@SaraAhmed-rh8yf 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሺ ውደ
@AYSHAAysha-s4j
@AYSHAAysha-s4j Жыл бұрын
በላይ የሚነሰነስው ጁብና መሰሎኘ የሚባለው
@wazircell8936
@wazircell8936 Ай бұрын
ባርበኛ በሻሜል ነው በሊብኔን ሰሙ እሟ ነገርኝ ለሰራ ፈልጌ ነው
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Ай бұрын
ማማያ ያው በሻሜል ነው
@wazircell8936
@wazircell8936 Ай бұрын
@tgarabianfood2937 እሺ አመሰግናለሁ እሟ
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርች ሑቢ
@MsWoynsht-nv9nb
@MsWoynsht-nv9nb Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍረን ውስጥ ስታስከቢ ከላይ አልሙኒየም አያስፈልገውም አደለ አድስ ስለሆንኩ ነው
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Жыл бұрын
አያስፈልገውም ውዴ
@Habeshawita
@Habeshawita Жыл бұрын
​@@tgarabianfood2937የ3 አመት video ላይ መልስ የምትሰጭ ምርጥ እህት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ❤
@ZalalimSoso
@ZalalimSoso 10 ай бұрын
አያስፈልገዉም ❤❤❤❤❤❤❤
@ሞቴንበሞቱየረታውክርስቶስ
@ሞቴንበሞቱየረታውክርስቶስ 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ቲጅየ ምራቄ ተሯሮጠ
@ZadYemre
@ZadYemre Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mubashirsadipue3828
@mubashirsadipue3828 Жыл бұрын
ለይክ ሠብሥክረይብ አርጌሸለው ተመችቶኘል በርች ብር ግን ትመልሸሌሽ❤❤❤😂
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Жыл бұрын
የኔ ማር እሼ ውዴ ተባረኬልኝ እማ
@muluMulu-ek4sn
@muluMulu-ek4sn Ай бұрын
እህቴበጣምእናመሰግንአለን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@zarazara4110
@zarazara4110 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ጠፈጮ
@Tigist-v2e
@Tigist-v2e 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤wow
@ayushi4457
@ayushi4457 3 жыл бұрын
የሞያ እናቴ አላህ ምርጡን ይስጥሽ
@RhUgw-z9g
@RhUgw-z9g 10 ай бұрын
አሰራርሽ በጣም አሪፍነዉ እሲኪ እኔም ልሞክረዉ በርቺ
@Hanahana-mi2xn
@Hanahana-mi2xn 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ይድድያ
@ይድድያ 2 жыл бұрын
እጅ ይባርክ ሰርቸዋለው
@Sameera1122-o4s
@Sameera1122-o4s Жыл бұрын
መሻአላየኔማርበርች❤❤❤
@ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ
@ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ 3 жыл бұрын
_ቅቤዉ በጣም ነዉ ያበዛሺዉ ዘጋኝ_
@tizubelay6328
@tizubelay6328 4 жыл бұрын
ሌላ አዲስ ነገር እራት ብቻ አቅርቢልን pleass በጣም ተቸግሬአለው እራት እርጂኝ የኔዎቹ ደሞ ምግብ ይመርጣሉ በዛ ላይ ሲጥየቁ አናውቅም ነው ሚሉኝ ቲጂዬ እጅሽ ይባርክ ውዴ ደሞ እንኳን አደርስሽ🙏❤
@alemtube1150
@alemtube1150 4 жыл бұрын
ዉይይይይይ እራት ስአት ሴደርስ እንዴት ጭንቅ እንደሜለኝ ምን ልስራላችሁ ብየ ስጠይቅ ዝም ይሉኛል ግራ ያጋባሉ አስቤ ስሰራ ሁሉጌዜ ተመሳሳይ ነገር ነው የምትሰሪው ይሉኛል አስቸጋሪ ነው ብቻ
@50ኚኞኚኚኚኚኞ4ኚኚኞኞ
@50ኚኞኚኚኚኚኞ4ኚኚኞኞ 2 жыл бұрын
​@@alemtube1150 እኔም 😥😥😥
@ማረጌማረጌ
@ማረጌማረጌ 2 жыл бұрын
እኔም
@xcg7944
@xcg7944 2 жыл бұрын
@@ማረጌማረጌ እመዋ ለካ እደኔም በምን ልስራ የሚሰቃይ አለ ኡፍፍፍፍ
@rolladubai9296
@rolladubai9296 Жыл бұрын
እኔም እራት ስአት ባይደርስ ደስታየ ከሰወቹጋ ሁሌ አንዳይነት እያሉ ሁሌ ጭቅጭቅ ነው እራት አሳይን እህቴ
@ኢማንዩቱብ
@ኢማንዩቱብ Ай бұрын
👍👍👍👍 ☕️
@haleemah5242
@haleemah5242 Жыл бұрын
ሲ ልሞክረው ልቤን አመመኘ ግን ሳይው ገና 😂😂ዘይት ታበዣለሽ
@Sሰይድበዙይማም
@Sሰይድበዙይማም Жыл бұрын
አወ ዘይት በጥምነው የበዛው
@asmaruatnafu5915
@asmaruatnafu5915 7 ай бұрын
ከስጋው ሶስ ቴማቴም ቀላ ማለትየለበትም ?! በተረፈ ቆንጆ ነወ በርቼ 👏🕊
@jmelabtres
@jmelabtres 10 ай бұрын
Aseraresh hek siyakelsbelsh achemalkeshw esh hada alah yegerfik
@AminaAmo-m5l
@AminaAmo-m5l 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meryamamane3432
@meryamamane3432 Жыл бұрын
ነገይ እሞኩረዋለሁ❤❤
@HusenaYesuf
@HusenaYesuf 25 күн бұрын
Thanks
@FantaFantach
@FantaFantach 10 ай бұрын
❤❤❤❤👌
@farewtfarewt5462
@farewtfarewt5462 3 жыл бұрын
ትኩስወተት ያልሽው የተፈላወይስ
@nariyaAhmedin
@nariyaAhmedin 7 ай бұрын
ውዴ፡ፎሮኑስ፡ስንት፡ደቂቃላቆየው፡አሁን፡ንገርኝ፡እየሰራው፡ስለሆ፡ነ፡ነው
@linaahmed2453
@linaahmed2453 3 жыл бұрын
Amsgenalw yan konjo ba anshi veido nw birr eyagagnawt yalwet amsgenalw alhi yesxeshi
@Mayayedessewa
@Mayayedessewa Жыл бұрын
እምገርምሺ አንቺን አያየሁ ጀምረው አለሁ 🤣❤ እንዳልዋረድ እንጂ
@kaitynoname5449
@kaitynoname5449 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@alamfatima2051
@alamfatima2051 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ወድ ግን ቁንዶ በርበሬ ማለት ምንድነው
@ሱመያይቱፕ
@ሱመያይቱፕ 10 ай бұрын
ፊልፊል አስዋድ ነው በአረበኛ በአማረኛ ቁንዶበርበሬ ማለትነው
@elezabethayele4280
@elezabethayele4280 4 жыл бұрын
ቲጂዬ እንኮን አደረሰሽ የኔ ናት ዛሬ አዲስ አመት ነው የዶሮ ወጥ,ዱለት,ክትፎ አሰራር የለም እዴ???በቃ አገርኛው ላይ እዴት ነው??ለማንኛውም መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 አንድ ቀን ትልቅ እሬስቶራንት ከፍተሽ ባገርሽ ከምትወጃት እናትሽ ጋር ጥበብሽን ለብሰሽ ስታስመርቂ ለማየት እመኝልሻለሁ አዲስ አበባ ስመጣ አንድ ቀን መልካም ምሳ እደምመገብ ይሰማኛል በርቺ 👍👍👍👍👍🤛🏼🤛🏼🤛🏼🤛🏼
@EmabetAyano
@EmabetAyano 7 ай бұрын
yane wd
@HadiY123
@HadiY123 9 ай бұрын
አሁን እየሰራሁት ነው ግን ሰወቼ ሊገሉኝ ነው አመላቸው ምንም አልቻልኩትም
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 4 ай бұрын
😢😢😢😢የኔቢጤነሺ😢😢
@dawitekee8479
@dawitekee8479 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤Wwwwwww
@wenyasrat4101
@wenyasrat4101 2 жыл бұрын
Thank you!
@GfdFg-tw4gh
@GfdFg-tw4gh Жыл бұрын
💔💔
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ 3 жыл бұрын
እነመሰግንለን
@Hነኝወለየዋለዛዉምየደሴ
@Hነኝወለየዋለዛዉምየደሴ 3 жыл бұрын
አረ ይሄንን ሰርቶ የሞከረዉ አለ እኔ የመጀመሪያ ግዜ አሰራሩን ሳይ
@አልሀምዱሊላአለኩሌሀ-ኀ7ጀ
@አልሀምዱሊላአለኩሌሀ-ኀ7ጀ 3 жыл бұрын
ተመቸሽኝ
@የአብስራ-ቘ2ጘ
@የአብስራ-ቘ2ጘ Жыл бұрын
ለ ስንት ደቂቃ ነው አሳት ላይ ምናቆየው???
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Жыл бұрын
5 ደቄቃ ሳይሞላ ከላይ ሲቀላ አውጬው
@Welloyewa-123
@Welloyewa-123 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@arnetaddisu1024
@arnetaddisu1024 Жыл бұрын
7:20
@Angelgamer-zl9ep
@Angelgamer-zl9ep 3 жыл бұрын
ካሜራውን ከመጥበሻው ብታርቂው ምን አለበት
@G7yfucuv
@G7yfucuv Жыл бұрын
እህቴ በቱና አይሆንም??
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Жыл бұрын
ይሆናል
@alamerhalamer7071
@alamerhalamer7071 4 жыл бұрын
ኦፍኑን ከላይና ከታች ነው እንዴ
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@faxumakidr1857
@faxumakidr1857 Жыл бұрын
ማማየ ፍሮን ከታችም ይለኮሣልደ ነዉ ከላይ ብቻነዉ አዲሥነኚ😢
@SamiraWaloyewa
@SamiraWaloyewa Жыл бұрын
ከላይ ነው
@ቀመሪነኝያስልጤዋሽቅርቅር
@ቀመሪነኝያስልጤዋሽቅርቅር 3 жыл бұрын
ወተቱ የሚድነው
@roayaalathyoubiya2102
@roayaalathyoubiya2102 3 жыл бұрын
የዶሮ
@ከሚላወሎየዋ
@ከሚላወሎየዋ 2 жыл бұрын
@@roayaalathyoubiya2102 ክክክክክክክክ ክክክክክክክክ መል እጠያለሽ
@roayaalathyoubiya2102
@roayaalathyoubiya2102 2 жыл бұрын
@@ከሚላወሎየዋ ሀሀለሀ
@fasikabera9704
@fasikabera9704 2 жыл бұрын
😂😂
@seadas9341
@seadas9341 2 жыл бұрын
@@roayaalathyoubiya2102 የመልስ ምት 🙄😂
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
መኮረኒ አፍሬዶ በዶሮ ለእራት ዋውው
16:31
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 133 М.
ኑ ብና እጠጣ የጥምቀትንTG ARABIAN FOOD is live
59:26
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 2,1 М.