በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 8] - ቃል ሥጋ ሆነ ማለት...?

  Рет қаралды 5,485

አሜን - AMEN

አሜን - AMEN

26 күн бұрын

በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 8] - ቃል ሥጋ ሆነ ማለት...?
በቢሾፕ ደጉ ከበደ
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርሰቲያን ዋና አስተዳዳሪ እና የሐዋርያዊት ቤተክርሰቲያን ዓለም አቀፍ ሕብረት ቼር ማን
The One True God the Father Manifested in the Flesh - [Part 8] - What does it mean when we say God manifested in the flesh?
By Bishop Degu Kebede
Superintendent of the Apostolic Church of Ethiopia and Chairman of the Apostolic Church International Fellowship
#Apostolic #BishopDegu #OneGod #GodTheFather #jesus
t.me/AmenApostolicMedia

Пікірлер: 47
@user-kd7zr2zi2j
@user-kd7zr2zi2j 24 күн бұрын
የአንድ አምላክ ትምህርት እንደ ማር ይጣፍጣል። ቢሾፕ ደጉ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ።
@user-gh1gn5qh5j
@user-gh1gn5qh5j 7 күн бұрын
በስጋ የተገለጠ አንድ አሙላክ ይባረክ ❤❤
@YeabsraNiguse
@YeabsraNiguse 14 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የህያው የእግዚአብሔር አብ አንድያ ልጅ እንጂ አብ አይደለም አይደለም አይደለም !
@farooqgdjhc8853
@farooqgdjhc8853 19 күн бұрын
Ammmen ammmen
@AbenezetTeshome
@AbenezetTeshome 19 күн бұрын
አሜንንንንንንንሰሰ
@user-sy1ts4sm5e
@user-sy1ts4sm5e 24 күн бұрын
እውነት ኢየሱስ ብቻ ነው ።ሌላው እውነት ከየት ይምጠ ለሰው ልጆች እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው
@eyasukasssa229
@eyasukasssa229 22 күн бұрын
አንድ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይባረክ፣ ቃሉን በመግለጥ ለሚደክሙ ሁሉ ከቢሾፕ ደጉ አንስቶ ላሉ አባቶች፣ ጌታ እግዚአብሔር ጸጋና ሠላም ያብዛላቸው፣ ይባርካቸውም ❤️
@user-tc2ie3kh6u
@user-tc2ie3kh6u 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ZinashKidane-bn6rx
@ZinashKidane-bn6rx 19 күн бұрын
Oh haleluya hashu hashu iwunetin kemesmat...yeteshale min ale yihe eko sile zelalem hiywet newu... .....eyesus eyebareke yibarkot abatachin
@MamiKuma-lx6mi
@MamiKuma-lx6mi 23 күн бұрын
እውነት እንዲ ግልጽ ሆኖ ሲነገር እንዴት ደስ ይላል ክብር ለእየሱስ ይሁን
@aberaamenu28
@aberaamenu28 24 күн бұрын
አሜን አሜን ይህ ነው ትልቅ መታደል፦ የእውነተኛው ወንጌል ምስክር አንድ አምላክ ብቻ ብሎ የሚናገር
@user-zq9vc4fs8l
@user-zq9vc4fs8l 16 күн бұрын
አጋንንት መሮሮታል ስለዘህ በዝህ የዚህ ዘመን አጀንዳ ሀዋርያዊት በተክርስቲያን ሆነች ለማናኛው ሀዋርያት በተክርስቲያንን በጥቅስ አናግሩ የኛ መግባብያና ቋንቋ የእግዚአብሔር ቃል ነው
@WoinshetSimon
@WoinshetSimon 24 күн бұрын
❤❤❤❤ አሜን ብሾፕ ኢየሱስ ይባርኮት
@MdtMdt-fv7su
@MdtMdt-fv7su 24 күн бұрын
Amen geta eyesus abizito yibarkilen
@OchMbe
@OchMbe 24 күн бұрын
Only One GOD
@The-lj7yh
@The-lj7yh 18 күн бұрын
ለቀዲ ከፈረለዚነ ኢነሏሃ ሳሊሱ ሰላሲን በርግጥም ከፈሩ እነዚያ አምላክ ሶስትነው የሚሉት ሱብሀነሏሂ አማቱሲፉህ ወሱብሀነሏሂ አማ ቱሽሪኩህ እናተ ከምትሉት ሁሉ የጠራነው አሏህ አልሃምዱሊላህ
@BedahaneGeleto
@BedahaneGeleto 23 күн бұрын
ረጅም ዕድሜና ጤና ይብዘሎት
@alazartadesse949
@alazartadesse949 22 күн бұрын
በእውነት ጌታ ኢየሱስ ይመስገን ከጣዎት ከስላሴ አስተምህሮ ስላመለጥን። የእግዚአብሔርን ሰው እግዚአብሔር ይባርክ ።
@user-uh3hy4sl7x
@user-uh3hy4sl7x 22 күн бұрын
አሜን አሜን 👌👌🙏🙏
@belaymathewos5846
@belaymathewos5846 22 күн бұрын
አሜንንንንን❤❤❤❤❤
@LillyLely
@LillyLely 23 күн бұрын
Amen amen
@gediyontadiwos1181
@gediyontadiwos1181 24 күн бұрын
Please be fast ❤❤❤only Jesus 🙏
@musemire951
@musemire951 24 күн бұрын
ሰላሴ የሚባለው ነገሬ yeleme
@user-rd3rq3sp1q
@user-rd3rq3sp1q 23 күн бұрын
Amen❤❤❤❤
@tabarkmomy1943
@tabarkmomy1943 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@belaymathewos5846
@belaymathewos5846 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AnkuarHasaboch
@AnkuarHasaboch 23 күн бұрын
ኢየሱስ ለዘለአለም የተባረከ አምላክ ነው
@pink6404
@pink6404 24 күн бұрын
Ababa❤❤❤❤❤❤❤❤
@GenetBeyen
@GenetBeyen 22 күн бұрын
Be blessed
@rebeccaantoun2075
@rebeccaantoun2075 24 күн бұрын
❤❤❤❤
@FikereAyele
@FikereAyele 24 күн бұрын
❤❤
@ruthsamuel8769
@ruthsamuel8769 24 күн бұрын
😇🙏
@teferichufaro3060
@teferichufaro3060 24 күн бұрын
አሜን !!!! ዮሐንስ 2 ¹⁹ ኢየሱስም መልሶ፦ ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፥ በሦስት ቀንም አነሣዋለሁ አላቸው። ²⁰ ስለዚህ አይሁድ፦ ይህ ቤተ መቅደስ ከአርባ ስድስት ዓመት ጀምሮ ይሠራ ነበር፥ አንተስ በሦስት ቀን ታነሣዋለህን? አሉት። ²¹ እርሱ ግን ስለ ሰውነቱ ቤተ መቅደስ ይል ነበር። ²² ስለዚህ ከሙታን ከተነሣ በኋላ ደቀ መዛሙርቱ ይህን እንደ ተናገረ አሰቡና መጽሐፍንና ኢየሱስ የተናገረውን ቃል አመኑ።
@user-zq9vc4fs8l
@user-zq9vc4fs8l 16 күн бұрын
የለለውን ስላሴ ከምናጣፍጥ ዘላላም የምኖር ኢየሱስን አብ ማለት የመረጣል ደግሞም ነው
@musemire951
@musemire951 24 күн бұрын
ሰለ ሰሜ በሰወ ሁሉ zenede የተጠላችሁ ተሆናላችሁ አለ enegi ሰለ semachene alaleme
@LilAbe-ng8yl
@LilAbe-ng8yl 22 күн бұрын
አባትዬ ትንሽም ብትሆን ደቂቃ ይጨመርልን
@glassman974
@glassman974 23 күн бұрын
Why did you break the video into segments? This is supposed to be teaching God's word, and you should let it flow. When people are eager to watch and understand, breaking it off causes them to lose interest. Please release the whole content of the video instead of making it a series.
@user-kt4lw9wx8o
@user-kt4lw9wx8o 23 күн бұрын
እውነት የምትዳፈን ይመስላቸዋል ውሸቶች ሁልጊዜ አሸናፊ ናት የሱስ አብ ነው።
@YeabsraNiguse
@YeabsraNiguse 14 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ ልጅ እንጂ አብ አይደለም ።
@marveltech521
@marveltech521 22 күн бұрын
ኢየሱስ ከሁሉ በላይ የሆነው አንዱ አምላክ አብ ነው። ደግሞም ቤዛችንም የሆነ የእግዚአብሔር በግ/ልጅ ነው። ዮሐንስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ ኢየሱስም መልሶ፦ ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፥ በሦስት ቀንም አነሣዋለሁ አላቸው። ²⁰ ስለዚህ አይሁድ፦ ይህ ቤተ መቅደስ ከአርባ ስድስት ዓመት ጀምሮ ይሠራ ነበር፥ አንተስ በሦስት ቀን ታነሣዋለህን? አሉት። ²¹ እርሱ ግን ስለ ሰውነቱ ቤተ መቅደስ ይል ነበር። “በኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታንም ባነሣው በእግዚአብሔር አብ ሐዋርያ የሆነ እንጂ ከሰዎች ወይም በሰው ያልሆነ ጳውሎስ ከእኔም ጋር ያሉት ወንድሞች ሁሉ፥ ወደ ገላትያ አብያተ ክርስቲያናት፤” - ገላትያ 1፥1-2 “በዘላለም ኪዳን ደም ለበጎች ትልቅ እረኛ የሆነውን ጌታችንን ኢየሱስን ከሙታን ያወጣው የሰላም አምላክ፥” - ዕብራውያን 13፥20 “እናንተ በእንጨት ላይ ሰቅላችሁ የገደላችሁትን ኢየሱስን የአባቶቻችን አምላክ አስነሣው፤” - ሐዋርያት 5፥30 ኤፌሶን 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ። … ²⁰-²¹ ክርስቶስንም ከሙታን ሲያስነሣው ከአለቅነትና ከሥልጣንም ከኃይልም ከጌትነትም ሁሉ በላይና በዚህ ዓለም ብቻ ሳይሆን ነገር ግን ሊመጣ ባለው ዓለም ደግሞ ከሚጠራው ስም ሁሉ በላይ በሰማያዊ ስፍራ በቀኙ ሲያስቀምጠው በክርስቶስ ባደረገው ሥራ የብርታቱ ጉልበት ይታያል፤ ኤፌሶን 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን። … ⁹ በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤ 1ኛ ጴጥሮስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸-¹⁹ ከአባቶቻችሁ ከወረሳችሁት ከከንቱ ኑሮአችሁ በሚያልፍ ነገር በብር ወይም በወርቅ ሳይሆን፥ ነውርና እድፍ እንደ ሌለው እንደ በግ ደም በክቡር የክርስቶስ ደም እንደ ተዋጃችሁ ታውቃላችሁ። ²⁰-²¹ ዓለም ሳይፈጠር እንኳ አስቀድሞ ታወቀ፥ ነገር ግን እምነታችሁና ተስፋችሁ በእግዚአብሔር ይሆን ዘንድ፥ ከሙታን ባስነሣው ክብርንም በሰጠው በእግዚአብሔር በእርሱ ስለምታምኑ ስለ እናንተ በዘመኑ መጨረሻ ተገለጠ። “ከዓለምም ፍጥረት ጀምሮ በታረደው በግ ሕይወት መጽሐፍ ስሞቻቸው ያልተጻፉ በምድር የሚኖሩ ሁሉ ይሰግዱለታል።” - ራእይ 13፥8 “Behold, the former things are come to pass, and new things do I declare: before they spring forth I tell you of them.” - Isaiah 42:9 (KJV) Isaiah 46 (KJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ Remember the former things of old: for I am God, and there is none else; I am God, and there is none like me, ¹⁰ Declaring the end from the beginning, and from ancient times the things that are not yet done, saying, My counsel shall stand, and I will do all my pleasure: “Now I tell you before it come, that, when it is come to pass, ye may believe that I am he.” - John 13:19 (KJV) “Ye are my witnesses, saith the LORD, and my servant whom I have chosen: that ye may know and believe me, and understand that I am he: before me there was no God formed, neither shall there be after me.” - Isaiah 43:10 (KJV) Isaiah 46 (KJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ Remember the former things of old: for I am God, and there is none else; I am God, and there is none like me, ¹⁰ Declaring the end from the beginning, and from ancient times the things that are not yet done, saying, My counsel shall stand, and I will do all my pleasure: Revelation 4 (KJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ The four and twenty elders fall down before him that sat on the throne, and worship him that liveth for ever and ever, and cast their crowns before the throne, saying, ¹¹ Thou art worthy, O Lord, to receive glory and honour and power: for thou hast created all things, and for thy pleasure they are and were created. “One God and Father of all, who is above all, and through all, and in you all.” - Ephesians 4:6 (KJV) “Whose are the fathers, and of whom as concerning the flesh Christ came, who is over all, God blessed for ever. Amen.” - Romans 9:5 (KJV) John 3 (KJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ And no man hath ascended up to heaven, but he that came down from heaven, even the Son of man which is in heaven. … ³¹ He that cometh from above is above all: he that is of the earth is earthly, and speaketh of the earth: he that cometh from heaven is above all. Next Topic: “For we are members of his body, of his flesh, and of his bones.” - Ephesians 5:30 (KJV) “Behold my hands and my feet, that it is I myself: handle me, and see; for a spirit hath not flesh and bones, as ye see me have.” - Luke 24:39 (KJV)
@GetachewMekuriya
@GetachewMekuriya 24 күн бұрын
“ከዚህ በኋላ ምኞት ፀንሳ ኃጢአትን ትወልዳለች፤ ኃጢአትም ካደገች በኋላ ሞትን ትወልዳለች።” - ያዕቆብ 1፥15 በስላሴ ትምህርት ምኞት person ወይንም አካል ነች ስለሚታርግዝ😂😂😂
@farooqgdjhc8853
@farooqgdjhc8853 24 күн бұрын
Ammmen ammmen
@AbenezetTeshome
@AbenezetTeshome 19 күн бұрын
አሜንንንንንን
@Sfrteyr
@Sfrteyr 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@phonephones7302
@phonephones7302 24 күн бұрын
❤❤❤❤
ኢየሱስ !        አንድ እግዚአብሔር  እና  አንድ ሰው
1:06:11
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 9 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 25 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 19 МЛН
ከኢየሱስ መማር  #Day One (1)  አገልጋይ የአብስራ ውብነው
44:40
Hawassa Menaheria SDA Church Youtube Channel
Рет қаралды 773
Amazing Debate: ፓስተር ታሪኩና ሌሎችም በኢሳ.9፥6 ላይ የሰጡት አስቂኝ ምላሽ!
56:19
ወንጌልን በቲክቶክ The gospel in TikTok
Рет қаралды 3,3 М.
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 9 МЛН