በተግባር የታየ የመፈፀም አቅም

  Рет қаралды 62,875

EBC

EBC

Күн бұрын

በተግባር የታየ የመፈፀም አቅምethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI PM Speech

Пікірлер: 197
@weineshethaileselassie9359
@weineshethaileselassie9359 3 ай бұрын
ኢትዮጵያችንን አንቱ አስብሎ ለማሰጠራት የሚጥር ጀግና መሪ አግኝተናል ማገዝ ቢያቅት መቃወም ይቁም 💚💛❤️💚💛❤️
@StellarPeek6701
@StellarPeek6701 3 ай бұрын
በጣም ግሩም የሆነ ዘመናዊነትን ፣ ንፅሕናን ፣ ለማሕበረሰብ የኑሮ ምቾትን ይጨምራል። ከልባችሁ አገርን ለማገልገል እና ለመለወጥ በመቆማችሁ ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች።
@tesfayehabtemariam4272
@tesfayehabtemariam4272 3 ай бұрын
THANKS MAYOR ADANCH ABEBE, THANS SO MUCH ETHIOPIAN PM.DR, ABBEY!) THEY ARE LIKE FATHER & MOTHER CARE 4 ALL CITIZENS AND ALL NATIONS!)))❤
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 3 ай бұрын
ዋው ብቻ ነው ዘንድሮ አዱ ጀግኒት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@kibreabdebebe6032
@kibreabdebebe6032 3 ай бұрын
መንግስት ማለት ህዝብ ማለት ነዉ
@thewodrosmamo9633
@thewodrosmamo9633 3 ай бұрын
ሌላው ያውራ ጥሩ ስራ ነው
@bk7202
@bk7202 3 ай бұрын
በርቱ እ/ር ይርዳቹ
@GidiTadesse
@GidiTadesse 3 ай бұрын
በርቼ በርቼ የአቤቤ ልጅ
@eg1890
@eg1890 3 ай бұрын
It’s unbelievable to see such development with this very short time!!! Very proud of this government! Long live PM, the mayor and everyone involved! Yes 7x24 should continue! Love this for my beautiful Ethiopia!!!🇪🇹
@mesfinh1505
@mesfinh1505 3 ай бұрын
Jegnit Adanech!Adama hulem tinafkishalech.we love you!!!
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 3 ай бұрын
me too !!❤❤❤❤❤❤
@mihirethoye6210
@mihirethoye6210 3 ай бұрын
​​ጀግኒት ​​ጀግኒት እጅግ አስደናቂ ሥራ ነው
@lililetel9128
@lililetel9128 3 ай бұрын
Wel done Prime M Abiye x Adanu the mayer❤
@ColeFire
@ColeFire 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ንጉሳችን ዶ/ር እብይ አቢቹ ሺ አመት ንገስ ❤❤❤❤❤❤
@shebawian5074
@shebawian5074 3 ай бұрын
አዲዬ ወትሮም እወድሽ ነበር ጭራሽ ይበልጥ ወደድኩሽ የኔ አንበሣ ተባረኪ ፣ ገና ብዙ ነገሮችን ሰርተሽ ታሳይናለሽ ።
@endale2533
@endale2533 3 ай бұрын
Great jobs keep it up Adu❤❤
@MG-eo8eg
@MG-eo8eg 3 ай бұрын
የተሠራውን የሚነቅሉ የሚያፈርሱና የሚሠርቁትን ሰዎች ላይ እርምጃ መውሰድ ቢቻል ጥሩ ነበር።
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 3 ай бұрын
ባርቱ ጅግኖች 🥰🥰🥰እግዚአብሔር ይ ይ ይጣብቀቹ 🙏🙏
@teka1528
@teka1528 3 ай бұрын
Dr. Abiy, kework, keAlmaze, kebirr, yekebre new!
@temesgenabera5121
@temesgenabera5121 3 ай бұрын
Wow I wonder You. Great job. Thank you very much Herro of the Era Mrs. Adanech Abebe the Greater leader of Addis Ababa. Thank You Honouable My Prime MInister of Dr. Abiy Ahmed. Our gift of leadership. I wish long live. Be blessed.
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 3 ай бұрын
በጣም ተሰፋ ሰጪ ናም ያምራል! በርቱል!! ወሬኛውም ያወራል አቢቹ ና team ይሰራል! ❤❤❤
@tesfayedejene6842
@tesfayedejene6842 3 ай бұрын
ጀግኒት በርች!!ክብር ይጋባሻል፡፡
@ajebeasae
@ajebeasae 3 ай бұрын
በእዉነት ወ/ሮ አዳነች ታላቅ አክብሮትና ምሰጋና ይገባታል አንቺሰ እንኳን ተወለድሽ
@woinharegjirre6431
@woinharegjirre6431 3 ай бұрын
ይህን የሰሩ እጆች እና ይሄ እንዲሰራ አመራር የሰጡ መሪዎች ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን:: ወይዘሮ አዳናችን አበቤ የዘመናችን ድንቅ ከንቲባ በርችልን ይሄ ሁሉ ችግር ሳይፈትናችሁ በፅናት በመቆም አገራችሁን እዚህ አድርሳችሁዋል እና ወደ ፊትም በምትሰሩት ስራ ሁሉ አምላክ ከጎናችሁ ይሁን ይርዳችሁ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ እንደሱ የስራ ሰው የሆነ አንቺን አግኝቷል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን
@yebokologoterra2859
@yebokologoterra2859 3 ай бұрын
Addis Ababa Mayor Adanech Abe'be' is Hero of The Highet Class. Determined, focused, resolute, resilient, Trust Worthy, Most Productive Ethiopian. We are Proud of you ! God Bless Ethiopia!
@NegasurafelHaile
@NegasurafelHaile 3 ай бұрын
ከሐሳብ፡አመንጭዎቹ፡ጀምሮ፡በስራው፡ላይ፡የተሳተፎትን፡ከታች፡ከመንገድ፡አንጣፌዎች፣ዲዛይነሮች፣ኤሌክትሬሽያኖች፣ኢጂነሮች፣አርክቴሮች፣የተለያዮ፡የቴክኒክና፡እውቀት፡ያላቸው፡ያገራችን፡ባለሙያወችን፣በአጭር፡ወራት፡ይሔን፡አይነት፡ስራ፡መሰራቱ፡በጣም፡ያስደንቃል።
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 3 ай бұрын
አዱ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ጀግና ነሽ በርቱን ወሬ እንዳትሰሙ ስራ ብቻ እንወድሻለን በርቺ ❤❤❤❤❤❤
@Bacitize
@Bacitize 3 ай бұрын
Egziabher yiridachihu ❤❤❤
@eshetuwaktoli542
@eshetuwaktoli542 3 ай бұрын
Waw so beautiful
@Wagaye-j8d
@Wagaye-j8d 3 ай бұрын
W/ro Adanch God bless u.well done!!!
@Happypupy-g4l
@Happypupy-g4l 3 ай бұрын
Betam arif nw yamiral bertu 🎉🎉🎉
@Fatiiman-ju5te
@Fatiiman-ju5te 3 ай бұрын
ቱሪስት አዲስ አበባችን ለመምጣት ፤ የመጣዉም ለመቆየት ሲቸገርባቸዉ የነበሩት ዋና ዋና ምክንያቶች 1ኛ ጽዳት፤ 2ኛ፤ መኪና እየነዳ የሚፈልገዉ ቦታ ቶሎአለመድረስ (የመንገድ ጥበት) 3ኛ፤ ዘመናዊ ሆተልና መስተንግዶ 4ኛ፤ ተክኖሎጂ ጥቂቶቹ ሊሆኑ ይችላሉ። አሁን ሁሉም ጥሩ እየሆነ ነዉ፤ካሁን በሁዋላ በነዚህ ምክን ያቶች ጠፍተዋል፤ ዉበትም ጨምሮአል፤ አሁን የሚቀረዉ የዕኛ እንደ ከተማችን ጥሩ መሆን ነዉ ። የዉጭ ኢንቨስተር ገንዘቡን በደንብ እንዲያፈስ አቀባበልና መስተንግዶአችንን ዉብ ማድረግ፤ ኢንቭስተሩም የሃገራችን ዲፕሎማት እንዲሆን ፤ ለሎች ኢንቭስተሮችና ቱሪስቶችን ይዘው እንዲመጡና..............ወዘተ ይህ የኢትዮጵያዉን ስራ ሳይሆን ይቀራል
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 3 ай бұрын
ምን ችግር አለው አበሻ ርካሽ ህዝብ ነው ለአንድ ነጭ ግብረሰዶም 20ወንድ 100 ጥቁር ሸርሙጣ ሴቶች ይቀርቡለታል እርካሾች እንደት እንደምያስጠሉኝ የፈረንጅ ቂጥ ላሽ ህዝብ ነው 😂😂😂😂
@RetGgh
@RetGgh 3 ай бұрын
بنت أسد❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 3 ай бұрын
Great respect, and thanks to the leadership of Mayor Adanech Abebe, Taytu II - The IRON LADY OF ETHIOPIA. Thank you for leading an important developmental transformation works in our capital city with a focus to the city's residents. Seeing is believing. The Addis residents are proud of you!! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@hayath5331
@hayath5331 3 ай бұрын
ጀግኒት በርቺ😍😍😍😍😍
@SaraSara-bi7hc
@SaraSara-bi7hc 3 ай бұрын
እናመስግናለን ❤
@hazardtube6569
@hazardtube6569 3 ай бұрын
ጸጊ ebs ??? ትምስላለች
@AlexEducation-hm7mb
@AlexEducation-hm7mb 3 ай бұрын
እየተሰራ ስላለው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር እናመሰግናለን እንዲሁም እየሰሩ ያሉት አመራሮችና ባለራእዮቹ እናመሰግናለን ነገረግን በቀበሌ አመራሮች ትንሹ የልደት ካርድ ለማግኘት መከራ ሆኖብናል ።
@alemabreham9055
@alemabreham9055 3 ай бұрын
go addis ababa ❤
@sofiasaba5445
@sofiasaba5445 3 ай бұрын
መልካም የስራ ዘመን🎉 ህዝብ ግን የዜግነት ግዴታ ግድ ይልሀል በሁሉም ዘርፍ በየ አቅሙ!!!!!!! መልካም ብልፅግና ለመላዉ ሀበሻ🎉❤❤❤
@solomongamanuel9963
@solomongamanuel9963 3 ай бұрын
Bravery work Adanech Abebe!
@mettik1562
@mettik1562 3 ай бұрын
Nobility Mayor! You are showing your skill, and your love to moderate the country, you succussed. Moreover, i felt your humanity and your kindness and your fairness. you are also mindful you know what you are talking about, you know your material and above all you are very graceful.
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 3 ай бұрын
🙏✌️✌️✌️🙏🙏
@yohaneslakew869
@yohaneslakew869 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ከንቲባችን እናመሰግናለን በጣም ከልብ እናመሰግናለን ኑሪልን
@gutawude1076
@gutawude1076 3 ай бұрын
Wow ❤❤❤❤
@ቀሌ
@ቀሌ 3 ай бұрын
ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለአገራች ይሁን ።
@tigistsisay1141
@tigistsisay1141 3 ай бұрын
የሚገርም ለውጥ ነው ጥራት ፍጥነት ውበት በጣም የሚገርም ነው ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ የተከበሩ ወ/ሮ አዳነች
@abebechleta
@abebechleta 3 ай бұрын
Berchi Berchi Berchi ....❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯💯💯.
@gutawude1076
@gutawude1076 3 ай бұрын
👍👍👍👍🎉🎉
@ashenafiyitagesu4687
@ashenafiyitagesu4687 3 ай бұрын
ክቡር ከንቲባ ወሮ አዳነች አቤቤ ቆራጥ አመራር ነች፡፡ ብዙሃኑ አመራሮች ወንበር የሚያሞቅ ነው፡፡ ከባለሙያ ጋር አብሮ ተማክሮ መስራት የምትችል ድንቅ አመራር ነች፡፡ ገና ከዚህም በላይ ይሰራሉ የሚል እምነት አለኝ፡፡ ይህ ተሞክሮ ሌሎችም ክልሎች ላይ አዳማ፣ ጅማ፣ ባህርዳር፣ ነቀምቴ፣ ወዘተ ከተሞች ላይ መስፋፋት አለበት፡፡ በጀት አልጠፋም የመጠቀም አቅምና እውቀት ነው የሚፈልገው፡፡
@GelawdiousFenta
@GelawdiousFenta 3 ай бұрын
አዱየ ጀግና ነሽ እናንተ ስራውን ስሩ ሌላው በሹሙጥ በወሬ ሱስ ተጠልፋ ሀገርን ያተራምሳል።በርቱ አድየና ዐብይ ትችላላችሁ
@GidiTadesse
@GidiTadesse 3 ай бұрын
አዱ በርቺ
@berhanufantu843
@berhanufantu843 3 ай бұрын
Iron woman Adanech Abebie!!! You are hard worker and a row model to young girls. ❤❤❤
@ምሕረት
@ምሕረት 3 ай бұрын
Row model!
@ethiopsyche
@ethiopsyche 3 ай бұрын
This is the reality in the developed country, Thank you only for this initiation! I wish to be widen all over other parts of the city and the regional cities as well. This is appreciated that any one cannot deny. However, unhuman political action on citizens should be stopped for whom this is constructed!
@edentadesse5014
@edentadesse5014 3 ай бұрын
Its jst the begining... Keep the walking talking ♥️🙏
@SisayGebre-k4i
@SisayGebre-k4i 3 ай бұрын
አዳንዬ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
@ashenafimesgele7082
@ashenafimesgele7082 3 ай бұрын
Kantibachin berchilin geta yiridash yirdacu
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs 3 ай бұрын
Very good job Adanche Abaneya adenakishe naghie ka Boston
@HilinaAdem-xg6bq
@HilinaAdem-xg6bq 3 ай бұрын
ዋ!ምን ያረጋል ከ30አመት በፊት እናንተ መርታችሁ ቢሆን ምን አይነት ታምር እናይ ነበር?በርቱ አምላክ ያግዛችሁ አብይዬ አዱዬ እወዳችኋለሁ!!!
@bkale6181
@bkale6181 3 ай бұрын
ታሪክ ተሰራ
@bbaa-nn2yj
@bbaa-nn2yj 3 ай бұрын
Everything we are seeing is incredible. Ethiopia is making unprecedented strides thanks to our visionary leaders.
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj 3 ай бұрын
Verity is the spice of life. Really this change is for generations to come. Good bad or sad but it's for the BEST. God bless all. ❤❤❤❤
@danielgebrestadik5816
@danielgebrestadik5816 3 ай бұрын
Well done to you all we are proud of you.
@MaHi-qy3xd
@MaHi-qy3xd 3 ай бұрын
EBC, why your video in here is full of glitches like old VCR tapes and also freezing frequently?
@jemal769
@jemal769 3 ай бұрын
Ma sha Allah.......Well done Ethiopian ✔️
@johnafework8120
@johnafework8120 3 ай бұрын
❤❤❤😊😊😊
@yafilms2169
@yafilms2169 3 ай бұрын
መሪነት አገልጋይነት መሆኑን በተግባር ያሳያችሁ የወቅቱ መሪዎች እናመሠግናለን
@noahnoah6012
@noahnoah6012 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@tadesseassefa250
@tadesseassefa250 3 ай бұрын
Wonderful job done! God bless you all ! It is made by our experts! The money is ours collected as a revenue! People will take care of it ! The government will manage it as other infrastructure! Good culture to appreciate when such nice things are done ! This is public property!!!
@KidestGetachew-j2e
@KidestGetachew-j2e 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉jegnt
@ምሕረት
@ምሕረት 3 ай бұрын
ውሀ እና መብራት እየተፈራረቀ በሚጠፋበት ሀገር ውስጥ ፡ በፋፋቴ እና በመብራት ማጥለቅለቅ ልማት ነው ብሎ ማውራት አሳፋሪ ነው ። ሁሉም ቀርቶብን በሰላም ወጥተን በሰላም ወደ ቤት እንድንገባ አድርጉልን!
@Zelazella1
@Zelazella1 3 ай бұрын
AddisAbaba Ethiopia
@KallidMussa
@KallidMussa 3 ай бұрын
ክፍለ ሀገር የሚመጡ ሰዎችን ፍሰት ካላስቆማችሁ ያበላሹታል በየሜዳዉ መጸዳዳት ያደጉበት ስለሆነ
@Co_equal
@Co_equal 3 ай бұрын
Wrong assumption
@mesfinseifu109
@mesfinseifu109 3 ай бұрын
Name represent identity adanech I appreciate you fantastic nice job have a nice time.
@jacob-vh8fe
@jacob-vh8fe 3 ай бұрын
አዲስ አበባ ብቻ ነች እንዴ ከተማ ሌሎቹስ ተገንጥለዋል እንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@melkamelak9882
@melkamelak9882 3 ай бұрын
አትቼኩል ራስህን ለሥራ አዘጋጅ
@desalegnworku4377
@desalegnworku4377 3 ай бұрын
🔼👉💚💛❤️እንዴው ዝም ነው ዝምነው አሉ አባቡላድ ትላለች እናቴ እንዲህ የሚደንቅ ጉዳይ ሲገጥማት speechless👉የኮሪደር ልማቱ የፒያሳ፣ያራትኪሎ፣የሜክሲኮ፣የቦሌው ነገር እንዴው ዝምነው እንቁ፣አልማዝ እና ወርቅ ያምራል የባላሉ በሠውገላ እንደነሱ ለከተማ ገላ ያምራልን ሁሉ ሳትሰስቱ ስላስጌጣቹህ ክብርት ከንቲባ አዳነች አበቤ እና የተሳተፋቹህ ሁሉ እናመሠግናለን❤️
@eyerusekassaye8506
@eyerusekassaye8506 3 ай бұрын
ጀግና ነሽ በርቺ
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 3 ай бұрын
ሥራችሁ ያስመሰግናቸዋል ግን ዕድሜዬን በድካም በጤና ችግር ከመጨረስ አስመልጡኝ የኮንዶሚኒየም ዕጣ ካላወጣችሁ መልሶ ለቅሶ ነው የቤት ክራይ ሰማይ ደርሷል ሰው ለመኖር ተጨንቋል ይህ ለ ኢትዮጵያን አይመስልም ከይቅርታ ጋር ለሴቶች ቤት ግድ ስጡን ።
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj 3 ай бұрын
It's so beautiful and good job and I might think better for future no matter what I lose now. God bless your dream and hope for all❤❤ ❤❤
@SosenaGetachew-m1g
@SosenaGetachew-m1g 3 ай бұрын
10Q❤❤abichu
@NegasurafelHaile
@NegasurafelHaile 3 ай бұрын
በአውሮፓ፡ደረጃ፡እንዲሕ፡አይነት፡ጥራቱንና፡ደረጃውን፡የጠበቀ፡የከተማ፡ልማቶች፡አመታት፡ይፈጃሉ።
@medhanitniggusa9057
@medhanitniggusa9057 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@khalidmohammed8959
@khalidmohammed8959 3 ай бұрын
😢ጥሩ ነው ቀጥሉበት
@OmarAfandy-xg1pl
@OmarAfandy-xg1pl 3 ай бұрын
Bertulen jegenochachen betegebar nw lewtem edegetem meqjaw bayetayew Tarik ayeresawm selam belesegena Le Ethiopia hezeb fetari yabezalet aduye yene qonjo hulem nurilen
@asfawbizaniemaru433
@asfawbizaniemaru433 3 ай бұрын
ክብርት አዳነች ፍልውሀ መታጠቢያውን አዘምኑልን እንጂ
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 3 ай бұрын
Bewenet ye henesawochu kelem betam maraki yemayeselech newe i wish lelochum enedezih bekebu? Beretulen fetarey yeketelachehu❤
@abdellahhussen3292
@abdellahhussen3292 3 ай бұрын
ልማታዊ መንግስት ውሾች ሲጮሁ እርሱ ቀጥ ብሎ በተለመው ልማት ይጓዛል። በርቱልን
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 3 ай бұрын
Quality???
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 3 ай бұрын
ምንም አይነት የፖለቲካ አመለካከት ቢኖረንም ከቻልን አንድ ድንጋይ በመወርወር ካልቻልን የተሰሩትን ባለማበላሸት ከመንግስት ጎን እንቁም ።
@abejetefera7758
@abejetefera7758 3 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ስታምር
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 3 ай бұрын
She is hottie but she need to lose some pounds...
@birukmitiku7431
@birukmitiku7431 3 ай бұрын
Should learn from mengistu haylemariam "Werk bitanetiflet Fadiya new" Yilihal
@simplyethiopia9319
@simplyethiopia9319 3 ай бұрын
በአገሪቱ ላይ ሌላ አይነት ዛፍ እንደሌለ ሁሉ አንድ አይነት ዛፍ ብቻ የመደርደር መንፈስ "በቤር ቤረሰቦች" ስም የተወጋ ይሁን! አዳነች አቤቤ አሜን ነው?
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 3 ай бұрын
የምትይዉ አጣሽ አደለ
@mubeabdella5872
@mubeabdella5872 3 ай бұрын
ሂሂሂሂሂሂ ሳቁላት በሃገሯ ሙድ ያዘች ኮሟቿ ገልቱ
@mubeabdella5872
@mubeabdella5872 3 ай бұрын
ምድረ የሃገር ምቀኛ ሁሉ ስትለፈልፉ አፋቹ ይቀደዳታል እንጂ ሃገር ይለማል እናንተም ትመነምናላችሁ።
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 3 ай бұрын
What??? I have no idea what you just said, is it supposed to be funny or sarcasm?
@seafnaf7376
@seafnaf7376 3 ай бұрын
Here we go again would you stop this nonsense comment
@MaHi-qy3xd
@MaHi-qy3xd 3 ай бұрын
Good job but the work should also be replicated in other parts of the country( not just only in the capital city). I would also recommend underground transportation systems such as metro and tunnels for vehicles and trains to ease traffic congestions( at least in plan for the future if there is a financial constraints at the moment)
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🌹🌹🌹👍👍👍❤️❤️🥰🥰
@mesfin74
@mesfin74 3 ай бұрын
አዳነች አዲስ አበቤ
@adoterefe9345
@adoterefe9345 3 ай бұрын
wawooo!!! kal be tegbar
@gedionequbay1372
@gedionequbay1372 3 ай бұрын
Orominga would have been good conversation for you two.
@TsinatKassahun
@TsinatKassahun 3 ай бұрын
ከተማውን አዳነችው ማን ? አዳነች
@arkfunetube3967
@arkfunetube3967 3 ай бұрын
እናዛ ስፕዋች ግን ብሩ ምን ነበር ሲዳርጉት የነበረው
@MiracleCh-wq8gx
@MiracleCh-wq8gx 3 ай бұрын
Wawuuuuuuuuu no comment!
@TsinatKassahun
@TsinatKassahun 3 ай бұрын
ለማመስገን ያልተፈጠረ ልቡ እያወቀ አይኑ እያየ አለመታደል መረገም ነው ሁሌ መቃወም መሳደብ ግን አዳነችው አዳነች
@melatdebele8501
@melatdebele8501 3 ай бұрын
🫱👍
@tio50s21
@tio50s21 3 ай бұрын
First human life stop killing Ethiopia 😢 God help Ethiopia
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 55 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12