No video

በተጋቡ በሶስት ቀን ውስጥ ሊፋቱ ነው መቅደስ ደበሳይን ወረዱባት ማርያማዊት አባተ የልጅ እናት ሆነች | Seifu ON EBS | ebs | Ethiopia

  Рет қаралды 18,271

zolatube

zolatube

Күн бұрын

#ethiopian #shortsfeed #habesha | Ebs | selam tesfaye | dallolentertainment | mahder Assefa | zebibagirma | lulagezu | mekdestsegaye | zemenekasie ዘመነካሴ |zebibagirma | prank | donkeytube | teddyafro | ድንቅልጆች DonkeyTube Ethiopia | TaajuuShurrubee | daniroyal zolatube zebibagirma Esamhabesha | Jewar Ahmed zola2 | zolatube | EthiopiMusic | EthiopiaNews | SamriFani | KZbinViews | EHETMARIAM AndargachewTsige | Samri Fani | BrexHabeshawi | EthiopiaNews | EthiopiaComedy | Addis film | seifu on ebs | fans television | art TV world | zehabesha official | Abel birhanu | Ashurka | Hanna Yohannes-ጎጂዬ | Teddy afro | Eyoha Media | Dani royal | Fegegita React | Fani Samri| ebs | saron ayelign| Melat nebiyu| EOTC TV | Feta Daily | Minew Shewa | Abbay TV ዓባይ ቲቪ | Donkey Tube | Abrelo HD | betelhem sherefedin | kaleab kinfe | Abrelo hd |Alex tube

Пікірлер: 30
@HaymanotWosen-ln4ob
@HaymanotWosen-ln4ob Ай бұрын
የመቅዲስ ደበሳ የእውነት ስንቴ ሰው ቤት ፈርሶባቸው ጎዳና ሲውጣ ሲሞት ሲገደል እየሰሙ ባልሰማ ለምን ግፍ ነው ዝምታን መርጠዋል እግዚያብሔር ይፍረድ
@AbebeGashaw-gn1ho
@AbebeGashaw-gn1ho Ай бұрын
ልጅ እንዳለው ሰይፍላይ ተናግሮአል አዳምጣችሁ ተናገሩ ወሬ ደሰ አይልም
@sirguttube
@sirguttube Ай бұрын
እኔም የመስካዬ ኀዙናን የመድኃኔአለም ልጅ ነኝ
@Mesh0313
@Mesh0313 Ай бұрын
ስለምታወራው ሰው ስም እራሱ በደንብ አታውቅም
@user-qv4yv2cu7p
@user-qv4yv2cu7p Ай бұрын
ኢቢኤሶች ወደመንግስት ዘንበል ብለዋል እኔ በጣም ነበር የምወዳቸው
@hana.6956
@hana.6956 Ай бұрын
ያብለጨለጨ ሁሉ ወርቅ አይደለም ይባላል።እኔኮ ወንዶች ከአንድ ወደ አንድ የሚዘሉ እንደጦጣ ለምን ይሆን?መቅዲ የታዘዘችውን ነው የምትሰራው።
@abebabeyene2445
@abebabeyene2445 Ай бұрын
ማራማዊት ወለደች አልወለደች አገባች አላገባች የእኛ ችግር ነው እንዴ ምን አገባን የተለያየ ቀለም ከእግር እስከ እራሷ ስለተለቀለቀች ነው እንዴ እንደው የኢትዮጵያ ንግስት አደረካት እስቲ ፊቷን በንጽህ ውሃ ብቻ ታጥባ ትቅረብ ዝንጀሮ ይበልጣታል ሁሉ ነገሯ አርቴፊሻል ፀጉሯ አርቴፊሻል ፊቷ አርቴፊሻ ውበቷ አርቴፊሻል ስለዚህ አታካብድ
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq Ай бұрын
ለሴት ክርስትና እናት እንጅ ክርስትና አባት አይባልም ምን ሆነህ ነው ማርያማዊት እኮ ሴት ናት
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i Ай бұрын
ዛላ ዛላ የአዲሳባ ልጅ አትመሰለኝም ወደገጠሩ አማራክልል ነው የምትመሰለኝ ❤
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq Ай бұрын
መቅደስ ደበሳይ ነው ስሟ ደቤሳ አይደለም ተብታባ
@Farju34
@Farju34 24 күн бұрын
ዊ እኔማ የወለደች መስሎኝ ነበር ለካ የሰው ልጅ ነዉ የታቀፈች🤔
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee Ай бұрын
ቪድዩውን ከፍቼ ላየው አሰብኩና ማርያማዊት የልጅ እናት ሆነች የሚለውን ሳይ ለገንዘብ ብለው የውሸት ዜና ከሚያሰራጩት አንዱ ነው ብዬ ተውኩት። ቀዳዶች
@user-km8fe8ev1p
@user-km8fe8ev1p Ай бұрын
ዞላየ ጮማ ጮማ ወሬ በረታ አተ ባትኖር ምን የወጠን ነበረ❤❤❤
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 Ай бұрын
ግን ሰው የራሱ ኑሮ ቢመለከት አይሻለውም በጣም ያሳዝናል መቅደስዬ እንዲህ ዓይነቱን ወራዳ ለፍላፊ አፉን ቢዘጋ ጥሩ ነው ።
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt Ай бұрын
ዞላችን በል ቤተስብ አድርገናሀል 😅😅😅😅😅የሽጋ fufu ባል🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂
@2-nl9dw
@2-nl9dw Ай бұрын
😂😂😂❤የኔዋ
@tigistaberew
@tigistaberew Ай бұрын
ዞላየ ሰማውህ😂😂😂😂❤❤
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Ай бұрын
ዞላዬ እድለኛነክ የገብሬልጂ መታደልነው 🥰🥰ግን ደሞ 4 ኪሎ ስትል አብቹ መጣብኝ ብሎ እዳያስርክ 🤔
@HhgHuf-zb3re
@HhgHuf-zb3re Ай бұрын
መቅደስማ ፈጣሪ ከነልጆቿ ያሳት
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna Ай бұрын
ኧረ ከነልጆቿ አይባልም ህፃናቱ ምን በደሉ በማርያም በወላጅ ጥፋት ልጆችን አትርገሙ😢
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
በጣም ወሬኛ።ወሬ የምታራግብ ወሬው እራሱ ሲያስጠላ ሳቅህ እራሱ ሲያስጠላ ቀልድ ሲያስጠላ አንተን ብሎ የአራት ኪሎ ልጅ ደንበኛ ገጠሬ ነው እኮ።የምትመስለው
@TesfaTesfanesh
@TesfaTesfanesh Ай бұрын
ምድረ ወረኘ ምቀኛ
@user-fm3ei3il5z
@user-fm3ei3il5z Ай бұрын
የክርስትናእናትሆናነውበትክክል
@banchikasaeh6624
@banchikasaeh6624 Ай бұрын
አፈርብላ አተራስምቀኛነህ
@merkelleunity1933
@merkelleunity1933 Ай бұрын
አንተ ግን ምን አጣድፎህ ነው ወንድ ልጅ ወሬኛው ክርስትና አባት ሆና ነው ያልከው?እና በነገራችን ላይ የአዲስ አበባው ጊቢ ገብርኤል ነው የክፍለሃገሩ ያንተ ክርስትና አባት አክሰንትህ No ሸገር😮
@user-hf9sm9fq5j
@user-hf9sm9fq5j Ай бұрын
Gola mikael immigration jerba nw
@user-ye1gq9dm7l
@user-ye1gq9dm7l Ай бұрын
ወሬኛ እሱም ተናግሯል ልጅ አለኝ ብሏል ምቀኛ ቅናታም
@merryyosef9727
@merryyosef9727 Ай бұрын
You are like women bela bela😂😂😂
@TigTig-be1ph
@TigTig-be1ph Ай бұрын
ችኩልህ ጅብ ቀንድ ይነሳል አሉ አንተም በስነራት ፕሮግራሙን አተህ አቅርብ ሊያ ስታብድ አረህ አበድ እሱም ልጅ አባት እደሆነህ ተናግራል
@maryyy5260
@maryyy5260 Ай бұрын
Are weshet men yaregal
ጷጉሜ 1ን ከመክሊት ጋር! የፈጣሪ ቪአይፒ የሆንኩ ይመስለኛል!
35:11
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 32 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 40 МЛН
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 43 МЛН
【売物件】大人の黒い別荘
6:10
不動産会社のAMSTEC
Рет қаралды 172
ሰበር ዜና
10:59
Rame&Ashe tube
Рет қаралды 40
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 32 МЛН