በተለይ በፀሐይ ለተጎዳ ፊት ና ቆዳ የሚገርም! የተልባና የቡና የሩዝ የፊት ማስክ /አሰራር ለፊት ጥራት ተጠቀሚው ለማድያት ለብጉር ለተሸበሸበ ፊትና ቆዳ!

  Рет қаралды 1,762

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Күн бұрын

Пікірлер: 40
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 күн бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ በተሰብ ይሁኑ እንድሁም ነባር ቤተሰቦቼ ሁሌም ላይክ ሸር መልካም አስተያየታችሁን እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ ይሄ ቪዶወ በተለይ በሙቀት ምግብ ለምሰሩ እህቶቼ ማዳት ላጠቃችሁ እንድሁም ብጉር ሽፍታ አይን ስር ለጠቆረ ለተጨማደደ ፊትና ቆዳ ተጠቀሙት በእውነት ትወዱታላችሁ ቪዶውን ግን በትእግስት ከአሰራሩ እስካጠቃሙ አይታችሁ ተጠቀሙበት ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለሁ ❤❤🙏
@_1236-news
@_1236-news 10 күн бұрын
ሰላም ንብረትዬ ዋው ይሄማ የልጅ ፊት ነው የሚያስመስለን ተልባ በጣም ምርጥ ነው ብቻወን እራሱ እነኳንስ እደዚህ አሳምረሽ አቀነባብረሽ ከሰራሽውማ ልዩ ነው አረ ይሄ እኳ ቢገዛ ውድ ነው ሴቶች ተጠቀሙበት የወረት ሳይሆን በደንብ ሳታቋርጥ ተጠቀሙት በርቺ ልዩ ነው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 күн бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤
@ቤዛ-tebe-123
@ቤዛ-tebe-123 10 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እንካን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ገራሚ የሆነ የፊት ማክስ አሰራር ነው ይዝሽልን የመጣሽው ተልባ ቡና እሩዝ ዋው በጣም ጠቃሚ የፊት ማክስ ነው በርቺልኝ ❤❤ ❤❤❤🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 күн бұрын
❤❤🙏
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 10 күн бұрын
ሰላም ንብሮዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ የሩዝ እና የቡና ማስክ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን ውዴ ተፈጥሯዊ ስለሆነ ተመራጭ ነው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 күн бұрын
❤❤🙏
@fkrfkr-iq4iw
@fkrfkr-iq4iw 10 күн бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋውውው ምርጥ የፊት ማሥክ ነው የሠራሺው ቡና ተልባ ሩዝ❤❤❤❤❤👌
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 күн бұрын
❤❤❤😍
@fermedianfood6980
@fermedianfood6980 8 күн бұрын
ምሮጥ ውህድ ነው ውዴ እናመሰግናለን ጎበዝ ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በያላችሁበት አለም ጥግ ሁሉ ሰላማችሁ በእጥፍ ይብዛ
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 10 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ንብረትዬ እንኳን ሰላም መጣሽ እናመሰግናለን ውድ ባርችልኝ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 күн бұрын
❤❤🙏
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 10 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኘ ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው አጥሚት የመሰለ ውህድ ነው እሩዝ እኔ አልመች ብሎኘ ነበር አሁን ግን ከሊሎች ውህድጋ ስጠቀመው አሪፍነው የምር ያንች ደሞ ቆንጆ አዘገጃጀትነው የሁለቱንም ውህድ ባአንድ ላይ ተጠቀምሽው ጥሩነው ስለፈጨሽው ደሞ ይበልጥ ጥቅሙን ሙሉ በሙሉ ይወጣል ዋውው ቆንጆነው ብናውም አሪፍነው ስላሳየሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርች ❤❤🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 күн бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ውድ ❤❤🙏
@konjonesh
@konjonesh 10 күн бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ ንብረቴ ቆንጆ የፊት ማስክ ነው ሰረተሽ ያጋራሽን እስኪ እሞክረዋለሁ እናመስግናለን ውድ ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 күн бұрын
❤❤🙏
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ 10 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ንብርትየ እንኳን በሰላም መጣሽ 🎉🎉🎉ምርጥ ነው ከልብ አመሰግናለ አወ ፍትህ ማዳት ነበርጎበዝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 күн бұрын
❤❤🙏
@kierkm5305
@kierkm5305 10 күн бұрын
😂😂😂አንደኛ ከማች ነኝ ደሰታውን አልችለውም ዋውውውው😮ተቀድመሻል እያንዳንድሸ ሰላም ጤና ይሰጠልኝ የዚህ ቤት ታዳሚወች ሁሉ አማን ። ቆጆ የሆን የፊት ማሰክ ነው ያመጣሸልን ጥሩ ጠቀሜታ አለው🎉 ሩዝ እና ቡና 🎉 ተልባም ብዙ ጥቅሞች አሉት እናመሰግናለን ለመረጃው ቀጣይ በሌላ ሰራ እንጠብቃለን 😊
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 күн бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤🙏
@ቤዛtebeቁጥር2
@ቤዛtebeቁጥር2 10 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ንብርትዬ ዉዴ እንካን ደህና መጣሽ ዋው ልዩ የሆነ የፊት ማክስ ነው የሰራሽው ተልባ እሩዝ ቡና ገራሚ የፊት ማክስ ነው አሰራሩም ቀለል ያለ አቀራረብሽም እጥር ምጥን ያለ አቀራረብ ነው በርቺልኝ የኔ መልካም እህት ከረጥትዋን ግን አሰቃየሻት እኮ ምንም አልተረፈችም ጨመቅሻት 😂😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 күн бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 9 күн бұрын
ሰላም ንብረት ሰላምሽ ይብዛ ሩዝ እና ተልባ ቀቀልሽው እውነት ነው ተልባ ይይያያዛል ካልተማሰለ ከነውሀ መፍጨትሽ ጥሩ ነው እተልባ ውስጥ ያለውንም የሩንም ክሬም ጀሊውንም ማግኘት ችለሻል ዝቃጩም ምርጥ ነው ለሰውነት ቡናም የራሱ ጥቅም አለ ያለሰልሳል ፊት ቡግር በፊት ላይ የሚወጣው በሆርሞን መባዛት ንደትና ሙቀት የአመጋጋብ ሁኔታም ለቡግር ያጋልጣል ብቻ እራስን መጠበቅ ግድ ነው አወ ብርጭቆ መስለሽ ነው የመጣሽው በሳይለንትማ የሚያዳምጡት አንድ ሳይመቻቸው ስለሚቀር ሁለት ደግሞ ካልፈለጉት ትሪትመንቱን ለአንች ብቻ ቪድወ እንድታይልሽ ከፍተው ይተውተል በሳይለንት
@nibrettube8913
@nibrettube8913 8 күн бұрын
እውነት ነው አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤🥰
@mesiArsitube
@mesiArsitube 10 күн бұрын
❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 күн бұрын
❤❤😍🙏
@እሙካሊድአህመድ
@እሙካሊድአህመድ 10 күн бұрын
የኔ ዉድ በርችልኝ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 күн бұрын
❤❤🙏
@romanethiopia
@romanethiopia 8 күн бұрын
ንብረትዬ የኔ ችግር ምን መሰለሽ የፀጉርም ይሁን የፊት ጀምረዋለሁ አንድ ጊዜ እጠቀማለሁ አቃርጣለሁ ሁሉም ነገር ደጋግመሽ ስትሞክሪው ነው ለውጡን የምታይው እኔ ስልቹ ቹ ነኝ እናመሰግናለን ሁሌም የምታካፍይን ቪዲዮ👌#ሼር
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 күн бұрын
አታቋርጪ ውድ ❤❤
@tititube9079
@tititube9079 9 күн бұрын
የኔ ዉድ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 9 күн бұрын
❤️❤️🙏
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 10 күн бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ ንብረትዬ እረ ወይኔ እዴት እደሚያሥጎመጅ ከለሩ እራሡ ሢያምር የሚበላነው የመሠለኝ ሥልሽ😂😂😂 ወይ ይሄማ በዚህ ሣምት ይጠብቀኝ ለሠውነቴም ጭምር እደ ወይባ ቲሥ ከሠል እጠቀማለው በጣም ምርጥ የፊት ማሥክነው ያሣየሽን በጣም እናመሠግናለን ቡና የሞቱ ቆዳዎች የማሣት አቅም አለው በቀኝሽ እኮ ኤጅሽ ወደሡ ሥለሚያቶክር ነው😂😂😂 ለምን ሠውነትሽ እየተቀባሽ አትመጪም😂😂😂😂በሣቅ ገደልሽኝ እደዚ ተቀብተቅ ፍ ብለሽ ድካሙ ባይለቅሽ ነበር የሚገርመው😂😂😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 күн бұрын
😂😂😂😂ይሄ ነው የቀረሽ አልሞት አልኩሽ 😂😂❤❤❤
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia 10 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የወንዜ ሽታ እንኳን ደህና መጣሽ ይህን ነገር እኔም እጠቀመው ነበር የተልባውን ሳይሆን የቡና ዱቄት ትንሽ የወይራ ዘይት ተጠቅሜ እሪፍ ነው በነግራችን ላይ አንቺም የተጠቀምሽው አሁን ሩዝ ተልባ እብሮ በማብሰል ማክስ ፍቱን የቆዳ ጥራት እንዲሁም ፊታችን ላይ ያለውን ጥቁረት ከማስወገዱም ይልቅ ፊትን ልስልስ በማድረጉ ገራሚው ማክስ ነው ፍረሽ መጠቀምም ወይም ለሳምንትም ቢቀመጥ እንደማይበላሽ ነው ምክርሽን የለግሽን❤ ልክ ነሽ ቪዲዮ ሲረዝም መሰልቸት እንዳይመጣ ያደርግሽው ጥረት ወድጄልሻለሁ ቢረዝምም እኮ ችግር የለውም ለእኛው ነው ያው በትዕግስት አለማዳመጣችን እንጂ ጎጂነት የለውም ከረጢትም ጉልበት ጠየቀ የወንዜ❤😂 በነገርሽ ላይ የምትሰሪያቸው እቃዎች ከነ ግብአቱ ከነ እሰራሩ ልዩ ነው ልክ ነሽ ቡና ለፉትም ለፀጉርም ይሆናል እኔም ከሂና ጋር እድርጌ ፀጉሬን እቀብዋለሁ ከፊቴም ባሻገር ልክ ነሽ ውህዳችንን በንፁህ እቃ ማስቀመጥ ለተለያዩ ጅርመኖች ተጠቂ አንሆንም በኮሜት የሚጠይቁሽ እኮ ቪዲዮ ስለማያዳምጡ ነው😂😂 ዋው የኔ ውብ ልዩ ሆንሽ ልብከርም ፍቱን ነው እያልሽን ነው ክብሪልን ብጉር ማዲያት ያለባችሁ ደህና ሰንብት በሉት❤😂 ዋው ቅብትብት አልሻት ❤😂 እውነት ለመናገር እንዲህ የፊትም ይሁን ለፀጉር ማክስ ስትጠቀሙ እያሳያችሁ ለምሰሩ ልጆች ሳላደንቅ አላልፍም በምዳም ቤት ቀላል ብርጭቆ መሰልሽ 😂😂 ድካም እኮ ይለቃል ራሳችንን ከተቆጣጥርን ለራስ ግዜ መስጠት እጅግ እስፈላጊ ነው እናም እኛም ውድድድድ እናደርግሻለን ❤🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 күн бұрын
የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ ❤❤🙏
@woynitube315
@woynitube315 10 күн бұрын
💜💜💜💜🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 күн бұрын
❤❤🙏
@AjebushDarie
@AjebushDarie 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 күн бұрын
❤❤❤😍🙏
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 54 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 29 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН