በተለይ ለተሽበሽና ጥቋቁር ላውጣ | የፊታችንን የተፈጥሮ ውበት ይመልሳል

  Рет қаралды 13,751

zizi beauty ዘበናይ9

zizi beauty ዘበናይ9

Күн бұрын

Пікірлер
@ነፀብራቅሚድያ
@ነፀብራቅሚድያ 28 күн бұрын
ብዙ ቦታ አይቸ አለሁ ግን ያንች ደሞ በጣም ልዩ ነው ከልብ ነው ጀግና ሴት ነሽ 😮
@Rozaguraga
@Rozaguraga 27 күн бұрын
ዋው ክሽን ያለ ስራ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤ላይክ ሼር❤❤
@hanan123tube5
@hanan123tube5 27 күн бұрын
ሠላምሽ ይብዛልኝ ዙዙዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን ዋውውውው የሚግርም ማሰክ ነው የሚገርም ነው እናመሰግና እንዴ እንደሚር
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ 28 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ዋውው ዝዚየ አንች ጀግና ልጂ ነሽ የምስራችው እኛ ማግኝት የምንችለውን እና በጥራት ባቀራርብአንደኛ ነሽ
@akramgader5467
@akramgader5467 18 күн бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ የኔ ውድ በርቺ በጣም አሪፍ ነው ወላሂ አድናቂሽነኝ የኔቆጆ በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 27 күн бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዚዚዬ በጣም ቆንጆ የፊት ማስክ ነው ያሳየሽን የሙዝ፣ የሽብራ ዱቄት እና እንቁላል ጨምረሽ አሪፍ ውህድ ነው ወድጄዋለን ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 27 күн бұрын
እንኳን ደና መጣሺ ዋዉዉ በጣም ቆጆ ነዉ እናመሠግናለን👌
@3MeeryChannel3487
@3MeeryChannel3487 27 күн бұрын
ዋውው በጣም የሚግራም ወህድ ነው ያቀርብሽልን አሪፍ የፊት ማክስ ነው የትለይ ነው በረቺልኝ ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጠን አሜን በሌላ ቢደይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ ነበረን በሊላ ቢደይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ ነበረን
@Hargi.youtube
@Hargi.youtube 24 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኳ ደህናመጣሽ ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ደስ የሚል የፊት ማስክ ነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህታችን በርች እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ይስጠን
@ስምረትTube
@ስምረትTube 27 күн бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ ዋውው በጣም ቆንጆ ውህድ ነው በርች ጠንክሪ
@mulutube2116
@mulutube2116 27 күн бұрын
ሰላም ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ቤታችን ባሉ ግብአቶች ያለምንም ኬሚካል በተፈጥሯዊ ነገሮች ለፊት ቆዳ ማክስ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን❤🙏
@ሚካኤልጠባቂዬነውሚካኤልጠ
@ሚካኤልጠባቂዬነውሚካኤልጠ 28 күн бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን በእውነት ዋው ምርጥ ውህድ ነው እን እንቁላል አይሸስም?!!❤
@romanethiopia
@romanethiopia 28 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዚዚዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው ምርጥ የፊት ማስክ ነው የስፕራሽልን ሼር ያደረግሽን እናመሰግናለን #ሼር
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ 28 күн бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ የበዛ ይሁን ዚዚዬ ዋው በጣም የሚገርም ና አስደናቂ የሆነ ፊትን የሚያጠራ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ❤
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 27 күн бұрын
ሰላም ዚዚ ሁሌም የምትሰሪያቸው ውህዶች ከልብሽ ነው የምትሰሪው ከምር ከኬሚ ካል ነጻ ዩሆኑ ነገሮች ናቸው በርችልን እናመሰግናለን
@nejataliyoutube9902
@nejataliyoutube9902 24 күн бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤትይሁን እንኳን ደህናመጣሸ እህታችን ዋውውውውውውውውው ደሰሰሰሰሰሰሰ የሚል አዘገጃጀት አቀራረብ ነው ቀጥይበት እናመሰግናለን
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 28 күн бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ዘበናይ እራሳችንን መጠበቅ መለማመድ አለብን የዱሮዉ ቀረቶ ዘመናዊ መሆን አለብን ቆጆ ማስክ ነዉ እናመሠገናለን
@ስለናት-Tube
@ስለናት-Tube 9 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ዋውውው በጣም አሪፍ ማስክ ነው በርች ቆንጂዬ
@Nuhamen12
@Nuhamen12 28 күн бұрын
ሰላም እህታችን ዋውውው ለየት ያለ ነገር ውህድ ነው ያሳየሽን የሞተች ሙዝ ቀን ወጣላት እኮ ዘላ ፊት ላይ ፊጥ አለች እኮ😂 የጠቀመሽን ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን
@tamimaTube2
@tamimaTube2 28 күн бұрын
ሰለም ሰለም እህታቺን ወአው መሻአለህ ተበረከለህ በጣም አሪፍ የሁነ መከስ ነው አብሺሪ በርቺ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ❤❤❤
@zedtube6796
@zedtube6796 23 күн бұрын
ዋውውውውው በጣም አሪፍና ቆንጆ የፊት ማሰክ ነው ወላሂ እና እኔ ወድጀዋለሁ ኢንሻ አላህ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን እህቴ ክበሪልን ልዩዩዩዩዩዩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FofoAbudi
@FofoAbudi 28 күн бұрын
Wowww ብያለሁ የምር ያበደ አስራራ ነው ማሻ አላህ በጣም ምርጥ እና ደስ እሚልአስራራ ነው ያሳየሽን በርችልን በሌላየቨዲው አይነት እንጠብቅለን
@Eyerus5
@Eyerus5 28 күн бұрын
ውውውው ውውውውሰላም በእጥፍ ደበዛ ወድ እንኳን ደህኔና መጣሸል እና አሰተማሬ እርእወ በእወነት እረሰን የመግዛት መንፍዜ እግዚአብ
@BetsiYerashawa
@BetsiYerashawa 27 күн бұрын
ሠላም እኳን መጣሽ እህታችው ዋውውውውው በጣም ቆጅ ነው ጥርት ያደርጋል እናመሠግናለን❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 28 күн бұрын
ሰላም ዚዚይ እንኳን ደህና መጣሽ የበሰለ ሙዝ፣ የሽንብራ ዱቄት፣ የእንቁላል አስኳል ተጠቅመሽ የሰራሽው ተፈጥሯዊ የፊት ማስክ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን የኔ መልካም
@Alem23-n
@Alem23-n 28 күн бұрын
ዋው አሪፍ ነው እህታችን ሰብ አደርኩሽ መልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sirgutreta
@sirgutreta 24 күн бұрын
ቤተሰብ ሰላም ዙዙዬ እንኳን ደና መጣሸ ይሄንን ማሰክ በመጠቀም ተአሙረኚ ለዉጥ በፊታች ላይ እናገኛለን🎉
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 27 күн бұрын
Selam ziziye enkan selam metashi wudee zarim endetelemedew be mirt video betam konjo yehone ke kimikal netsa yehone mirt masik enamesegnalen share siladergshin berchilgn ❤❤
@ቤዛኩሉ-ቀ1ዘ
@ቤዛኩሉ-ቀ1ዘ 28 күн бұрын
ሠላም ሠላም ቤተሠብ እደምን አላችሁ ጥሩ ሥራ ነው በርቺ እናመሠግናለን ሥለአቀረብሽልን እህት አለም ፈጣሪሀገራችንንና ህዝቡን ይጠብቅልን
@EliseTubeሁለገብ
@EliseTubeሁለገብ 28 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ዚዚየ በጣም ቆንጆ እና ደሰ የሚል ወህድ ነበር በርቸልኝ ወዴ እናመሰግናልን❤❤❤❤
@Mehlat
@Mehlat 28 күн бұрын
ዋውውውውው በጣም አሪፍ ነው እህታችን እናመሰግናለን 👌
@sarayoutube7249
@sarayoutube7249 28 күн бұрын
ሰላም ሰላም ዚዚዬ የኔ ውዴ እንኳን መጣሺልን ሰለመጣሺ ደስ ብሎናል ዋውውው ለኛንወሳኝ እና ጠቃሚ ነገርነው ይዘሺልን የመጣሺው ለዚህም በጣም እና መሰግን አለን ❤❤❤❤❤
@Nuhame21
@Nuhame21 25 күн бұрын
ሰላም ዙዙየ እንካን ደህና መጣሽ አሪፍና ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን ያውቅሽውን ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን በርችልን
@HiwatykeduserufiallijHiwat
@HiwatykeduserufiallijHiwat 28 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል እና ለየት ያለ ውህድ ነው እናመሰግናለን ዚዚየ በጣም ደስ ይላል የምታወቃውን ስለምታሳወቂን ከልብ እናመሰግናለን❤🎉
@blenblen9581
@blenblen9581 23 күн бұрын
ሰላም እህታችን ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን በጣም ጎበዝ ነሽ ከዚህ በላይ ካንች እንጠብቃለን በርች ያውቅሽውን ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 27 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ዚዚዬ ! በቀላሉ በምናገላቸው ግብዓቶች ተፈጥሮዓዊ በሆነ መልኩ ምርጥ የቆዳ ማስክ ሰርተሽልናል እናመሰግናለን። በ6ኣም ቆንጆ ነው❤
@chaltutusee
@chaltutusee 28 күн бұрын
Maashaa Allah taabakklaa dhugaa keeti ❤❤
@sirgutreta
@sirgutreta 26 күн бұрын
ዙዙዬ እንኳን ደና መጣሸ እንደዚህ አይነት የፊት ማሰኬ በተለይ ለኛ ለሴቶች በጣም አሰፈላጊ ነዉ አንቺ ደግሞ የምናገኘነዉም ጥቅም ጭምሩ በደምብ ሰለምታሰረጅን ሰርተን እንዳንጠቀም ጉልበት ይሆናልና በርችልን እናመሰግኒለን🎉🎉👍👍
@woynitube315
@woynitube315 24 күн бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን ዘበናይ እህቴ እንዴት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ልእልት የሚገራርሙ ሀሳቦችን ይዘሽልን ስለ ምትመጪ እናመሰግናለን💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏👍👍
@fayizamohammed
@fayizamohammed 28 күн бұрын
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ዙዙየ እኮን ደህናመጣሺሰላምናፍቅርን ያብዛልን በያለንበት አላህ ይጠብቀንበርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@በፀሎትየአባትዋ
@በፀሎትየአባትዋ 26 күн бұрын
ሠላም ለዚህ ቤት ጥሩ ሥራ ነው በርቺ ዋውውውውው ቆጆ ነው ሁላችንም እንጠቀመው እናመሠግናለን ስለአጋራሽን❤❤❤❤
@zedTubeshow-rd4st
@zedTubeshow-rd4st 28 күн бұрын
Wow goboz fulaa baredaa qabda jabadhuu kanaa caalatii barefadhu manni Kee nama hawata jabadhu akkasumati itti fufi
@EmuyetubeEmuyetube
@EmuyetubeEmuyetube 25 күн бұрын
በጣም ቆጆ ነዉ ባዳዲስ ነገሮች እጠብቃለን በቀጣይ በርቺልን❤❤❤
@AMIR465
@AMIR465 28 күн бұрын
Hunda dura baga nagan dhufte qalii bageenyi rabii mana kanaf yaa jiratu jabaadhuu jabaadhuu video akkan namatti toludha jabaadhuu jabaadhuu. 😍😍😍
@sirgutreta
@sirgutreta 28 күн бұрын
ሰላም ዚዚዬ እንኳን ደና መጣሸ ዛሬ ደሞ ልዩ የሆነ ማሰክ ነዉ እና ሙዝ በጣም የበሰለ ለፊት ትሪትመንት እንደሚጠቅም ሰንቶቻችን እናቃለን እንግዳ እንቁላልንና ሌሎችን አንድ ላይ በመደባለቅ የሰራሸዉ የፊት ትሪትመንት ተመችቶኛል🎉🎉
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 28 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ እረ ተይ ለኛም ይጠቅማል 😂 በጣም ምርጥ ውህድ የበሰለ ሙዝ ፣ የሽንብራ ዱቄት ፣እንቁላል አስኩዋል እነዚህ ከኬሚካል የፀዳ ፣ በጣም ቆንጆ የሆነ ውህድ ነው በጣም እናመሰግናለን ።❤❤
@EndegenaKinfe
@EndegenaKinfe 28 күн бұрын
አንደኛ ነሽ
@aberashhune
@aberashhune 27 күн бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን በእውነት ዋው ምርጥ ውህድ ነው ሙዝና እንቁላል ለፀጉር ነው እኔ የምጠቀም ነበር ቆይ ለፊትም እሞክረዋለሁ❤🎉❤
@ZiyadaMahamed
@ZiyadaMahamed 28 күн бұрын
Wow
@zinatube
@zinatube 28 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ እንዲህም አለ እንዴ እኔ ስንት ሙዝ ነው ጠቆረ ብዬ የጣልኩት ። ከእንግዲህ መጣል ቀረ በይኛ ❤❤❤
@Rachel-n9o
@Rachel-n9o 9 күн бұрын
የዱቄት ሳሙናው እኔም ተጠቅሜው ተስማምቶኛል
@Mesi2youtube
@Mesi2youtube 24 күн бұрын
Nagaan siif haa ta'uu qashtii yeroo garii turee turtiin manaa ketii wawww video bayyee garii ta'e nuf dhiyesite galatomii
@tube-cp6drmimisho
@tube-cp6drmimisho 23 күн бұрын
Zi enkan dena metashi Wawuu aemezig betam Kojo newu enamesegnalen 👌👌
@SaaraaYouTube
@SaaraaYouTube 28 күн бұрын
Bagaa nagan dhufte nagan jalalii waqaayyoo mana kanafi yaa bayyaatuu jabadhuu yadaa babreedaa nufi qabte dhufa jirtaa galaatoomii jajabee nama
@nebyatw
@nebyatw 27 күн бұрын
Thank you so much ❤
@EmebetTamire
@EmebetTamire 28 күн бұрын
❤❤tnx blessed 🎉🎉🎉🎉
@jiramidiya12
@jiramidiya12 28 күн бұрын
Baga nagahan dhufte jabaadhu haluma kan iti fufii barnoota bayyee bareeda heduu baredaa jabaadha wali jabeessa heduu bareeda
@emantube6292
@emantube6292 28 күн бұрын
ሰላም ሰላም
@kiddycakee
@kiddycakee 28 күн бұрын
Selame Lanechi yehune Ziziye yene wede Enkuwane Dehena metashe meche me hulame yemitekemu menekebakebiya new metamechew Zareme lene new yehe masece Betame amesegenalehu selakafeleshen Ejeshe yebareke ❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 28 күн бұрын
Selam ziziye enkan selam metashi wudee betam konjo yehone ke kimikal netsa yehone mirt masik enamesegnalen share siladergshin wudee ❤❤
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 26 күн бұрын
ዋውውውውው ብጥም ይምር እንምስግንል እህታችን ውቅትሽ ስለክፍል ሴት ልጅ እርሱን ምጥብቅ ገደትነው ይምርል ግብዝንሽ ብሮች ስላምሽ ይብዛልሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@terytill3652
@terytill3652 28 күн бұрын
Zebenay you are my best I am using the powder soap BUT my hand sink was clogged 😂 and I didn't tell any one I buy something from Home Depot to cleaned now that know how to use and hopefully will not happening again thank you sis❤
@lemlemtefera1913
@lemlemtefera1913 27 күн бұрын
አንደኛ ብዬሻለሁ ❤
@KebedeWondimu-q3n
@KebedeWondimu-q3n 20 күн бұрын
በጣም እወድሻለሁ ጎበዝ
@mulumebetgezahgne6470
@mulumebetgezahgne6470 25 күн бұрын
በጣም እናመሰግንሻለን ግንጸጊርቤት ቢኖረሸ በጤም አራፋ ነዊ
@Yetimwork-bf6zc
@Yetimwork-bf6zc 28 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ፊትሽ ቆንጆ ነው ለኛ መስራቱን ሞክረን እንነግርሻለን
@mesietiohtube2258
@mesietiohtube2258 28 күн бұрын
Salamee lanachii yahuna wadee Wawa baxama xaruu wahadata nawa baeta wasaxa rndii azagahatana banaxaqame Pataskala nawa
@tenagne884
@tenagne884 28 күн бұрын
So good
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 25 күн бұрын
Ebakeshin ehte bet wist yemisera moisturizer , sunscreen serilen please ❤❤❤❤❤
@firewotsalamon
@firewotsalamon 28 күн бұрын
Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu tiyyaa halumaa kananii itii muddaa yaddaa garidhaa jabadhuu jabdu tiyyaa my
@ehementube132
@ehementube132 28 күн бұрын
Wawa wade salama lanachii yahuun yane wada baxama gobazaa barachii endii babetabwasaxa wahadochina azagajatana maxaqam xaqame alaw
@yemariamtamirat8265
@yemariamtamirat8265 28 күн бұрын
Eniquan dehina metashie❤
@AmanAbebe-m8g
@AmanAbebe-m8g 25 күн бұрын
Gobeze
@ሸዋዩቱብሸዋዩቱብ
@ሸዋዩቱብሸዋዩቱብ 26 күн бұрын
❤❤❤❤
@Gugees4
@Gugees4 25 күн бұрын
Nagaa waqayyoo sifii yaa tahuu gallaani waqayyoo Yaa tahuu jabdhuu bareduu bayee namtii tolaa jajabesii hojadhuu
@derejeteklu8262
@derejeteklu8262 25 күн бұрын
Muzu sikoy aytelam wey
@MT-ii4hl
@MT-ii4hl 25 күн бұрын
ግን ወቅቱ የፆም ወቅት ነው የተቀባነው በቆዳችን ዘልቆ ስለሚገባ ተመገብን ማለት ነው
@TsedeyTse
@TsedeyTse 28 күн бұрын
Bigur lalebet face yehonal ?
@TsedeyTse
@TsedeyTse 28 күн бұрын
Muzu sint ken yekoye new mihonew
@HodmognMossie
@HodmognMossie 8 күн бұрын
ቴንክዪ
@AsnuTube
@AsnuTube 28 күн бұрын
Naga mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte sanyii bayye namati tola hojin kee jabbesi wan baredaa hojete
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 26 күн бұрын
ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ እችላለሁ?
@tigstbekele-i9j
@tigstbekele-i9j 28 күн бұрын
የኔ ድንቡሽቡሽ ፊትሽን ምን አድርገሽው ነው ድንቡሽ ያለ ነው እባክሽ እንዳንች ድቡሽ የሚያረግ ነገር ንገሪኝ የኔ ፊት የከሳ ነው ከሌላ ሰውነቴ
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 28 күн бұрын
የዱቄት ሳሙና አሰራሩን ፒን አድርጊልን። ታች አለ ብለሽ ነበር ግን የለም
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
"በጥይት ሳይሆን በእሳት ነው የማቃጥላችሁ"
32:22
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 4 М.
ፓስተር ቸሬ ባንቺ ምክንያት ተወቅሻለሁ ብሎ ቤቴ ድረስ መጣ።
44:42
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.